bermel Georgis የፊልም ባለሞያ እና ዩቱበሩ ያልተሰሙ ድንቅ ምስክርነቶች ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 187

  • @getamesayhailu9080
    @getamesayhailu9080 11 днів тому +41

    የሚገርም ነው ለመጀመሪያ ጊዜ ያየሁት የዚህን ሰው ነበር እስክንድር ከልብ እናመሰግናለን

  • @ZedGeremew-y9p
    @ZedGeremew-y9p 11 днів тому +58

    እስክዬ ባለውለታዬ ወንድሜ ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል ስውሯ ማርያም ውዬ መጥቼ ስልኬን ስከፍት ሳይህ በጣም ነው ደስ ያለኝ። ያንተን የሰማዕቱን የቅዱስ ጊዮርጊስን ዶክመንተሪ አይተው ሰማዕቱ ደጅ ከረገጡት መሀል የመጀመሪያዋ ነኝ ምስክርነቴም ባንተ ሰጥቼ ብዙዎች ድነዋል ብዙዎች ባንተ ምክንያት ዛሬም ድረስ እየዳኑ ነው ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ራሱን የገለጠው ባንተ አድሮ ነው ብል ማጋነን አይሆንብኝም ግልፅ እውነታ ስለሆነ እግዚአብሔር ይመስገን ስላየውህ ደስ ብሎኛል ቻናልህንም ክፈትልን ካንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን ገና መስራት አልጀመርክም በርታልን ወንድማችን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ከባለቤትህም ከልጆችህ ከመላ ቤተሰቦችህ ጋር ይሁን መሲ ባለቤትህም መልካም ሴት ናት በዛ ሙቀት ለዛ ሁሉ ሰው ሰለቸኝ ሳትል ምሳ ሰርታ አስተናግዳ በቃ ማርያምን በጣም ነው ደስ ያለኝ እናመሠግናለን ዶርቃ!

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j 11 днів тому +3

      ደብረብረሀን ያለችዉ ስዉሯ ገዳምነዉ እህቴታድለሽ እህቴ እባክሽ ቴሌግራም ላይ ባወራሽ ደስይለኛል ካሁን በፌት ኢትዮጲያ መጥቼ ከእስራት ፈታኛለች ስዉሯማርያም ደጇናፍቆኛል እናቴ ከስደት መልሰሽ ለደጅሽ አብቄኝ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

    • @ZedGeremew-y9p
      @ZedGeremew-y9p 11 днів тому

      @@Eldana-j5j ኤልዳና

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j 11 днів тому

      @ZedGeremew-y9p አቤት እህቴ

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j 11 днів тому

      @ZedGeremew-y9p አልደረሰኝም የእኔን ልኬልሻለሁ

    • @SenizeMariam
      @SenizeMariam 11 днів тому +1

      ​@@ZedGeremew-y9pታድለሽ እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን ድንቅ ያደረገ አምላካችን፡፡እኔስ መቼ ነው የምጠራው በሰማዕቱ ጊዮርጊስ አማላጅነት የመድኃኔአለም ቅዱስ ፍቃድ ለኔስ መቼ ይሆን? ደጁን የምረግጠው የሰማዕቱን በርሜል ፀበል መቼ ይሆን እጣ የሚወጣልኝ??? ይሄን ስፅፍልሽ በእምባ እየታጠብኩ ነው፡፡ከሀጥያቴ ብዛት ጌታ ይፈቅድልኝ ይሆን??😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @TigistKenea-r5j
    @TigistKenea-r5j 11 днів тому +27

    መጀመሪያ ጊዜ ይሄን ልጅ ነው ያየሁት ግን እስከ አሁን አልሄድኩም
    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ እርዳኝ ለደጅህ አብቃኝ 🙏🙏🙏

    • @helenhailu7827
      @helenhailu7827 11 днів тому

      ወንድም ስላየሁ ደስ ብሎኛል

  • @MituAlebel
    @MituAlebel 2 дні тому +1

    ለደጅህ አብቃኝ ሰምአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 11 днів тому +43

    ቅዱስ ጊወርጊስ እደጅህ ሳልደርስ ነፍሴ ከስጋዬ እዳትለይ እባክህ ሁሉ ይቻልሀል የቅዱስ ጊወርጊስ አምላክ ቸሩ መድኃኔዓለም 😢😢😢😢😢😢

    • @yanetjimmy792
      @yanetjimmy792 11 днів тому +2

      ሰማአቱ ያሰብሽውን ያሳካልሽ

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j 11 днів тому +2

      @yanetjimmy792 አሜንአሜንአሜን

    • @SenizeMariam
      @SenizeMariam 11 днів тому +2

      እኔም እንደዳንቺው የዘወትር ፀሎቴና ምኞቴ ፀሎቴ ነው፡፡መቼ ይሆን አምላከ ጊዮርጊስ የሚፈቅድልን? 😢😢😢በጣም ነው የምናፍቀው ፀሎቴም ደጁን ሳልረግጥና ሳልፈወስ እንዳልሞት ነው፡፡😢

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j 10 днів тому

      @@yanetjimmy792 አሜን

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j 10 днів тому +1

      @@SenizeMariam እግዚአብሔር ይርዳን ለንሰሀ ለደጁያብቃን

  • @mekalawe-xs3tl
    @mekalawe-xs3tl 11 днів тому +8

    ወይኔ ወንድሜ ደግሜ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ሰማዕቱን ባንተ ነው ያወኩት እናመሰግናለን ሰማዕቱን ስላስተዋወከን የዛኔው አገላለፅህ እስከዛሬ አይኔ ላይ አለ

  • @Geniየማርያም
    @Geniየማርያም 11 днів тому +17

    የተመረጠች ነፍስ ወንድማችን ላንተ የደረሰ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለሁላችንም ይድረስልን

  • @haddiyaosso4398
    @haddiyaosso4398 11 днів тому +11

    እግዚአብሔር ይመስገን ! ስላየሁ ደስ ብሎኛል እስክንድር መጀመሪያ በአንተ (በሺ ወጎች ነዉ ) ስለበርሜል ጊዮርጊስ የሰማሁት በጣም መልካም ወንድም ነህ
    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ከንተ ብዙ ይጠበቃል አትጥፋ

  • @amharicsessions9647
    @amharicsessions9647 11 днів тому +31

    ለመጀመሪያ ጊዜ ስለበርሚል ጊዮርጊስ ያየሁ ካንተ ዩቱብ ነው እኔ አሜሪካ ነው እምኖረው ካንተ አይቸ ቤተሰቦቸን ልኬ ብዙ ድህነት ተደርጎላቸዋል እኔም አንድ ቀን ደጁን አያለሁ እምነቴ ነው ወንድሞቻችን እስክንድር አላየ ሁላችሁም በፀጋ በሞገስ ያኑርልን እንወዳችኃለን

    • @samrawitmengesha6742
      @samrawitmengesha6742 11 днів тому +1

      Ye shiwegoche ene lemjemeriya gize yayehut besu UA-cam new ahun deress eketatelalhu semeatu dejun lemerget fekadun eskagene

  • @Embete-
    @Embete- 11 днів тому +3

    ውይ እስክንድር ስላየሁህ እጅግ ደስ ብሎኛል በርሜልን ያስተዋከከኝ የመጀመሪያው ሰው ናፍቀኸን ነበር ስለበርሜል ስትተርክ እኔ ቦታው ላይ ያለሁ እስኪመስለኝ ሰውነቴን እየነዘረኝ በእንባ እንዳዳምጥህ ያደረከኝ ልዩ ሰው ልዩ ፍቅር እንዲያድርብን አድርገኸናል። ብሩክ ያድርግህ ወንድማችን እስኬ የማውቅህ እስኪመስለኝ ድረስ ነበር የምከታተልህ።

  • @AdirseSilassie
    @AdirseSilassie 11 днів тому +15

    ወንድማችን ተባረክ መጀመሪያ አንተን ሰምቼ ነበር የሄድኩት ተባረክ

  • @Atede9383
    @Atede9383 11 днів тому +11

    አቶ እስክንድር በሰላምህ ከሆነ የጠፋኽው ይሁን በጣም ነበር ያዘንኩት ምን ገጥሞት ነው ብዬ። እግዚአብሔር ይጠብቅኽ እድሜ ከጤና ጨምሮ ይስጥልኝ። ዶርቃ ሚዲያንም በጣም አመሰግናሐሁ ስላቀረባችሁት🤲🏿🤲🏿

    • @mahi9508
      @mahi9508 11 днів тому +1

      በጣም እኔም ምን ሆኖ ይሆን ብዬ አስብ ነበር :: ስላየንህ ደስ ሎናል የጠፍበትን ምክንያት ብትነግረን ጥሩ ነበር

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 11 днів тому +11

    እግዛብር ይመስገን ላተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን🤲🤲🤲

  • @abyssiniama7555
    @abyssiniama7555 11 днів тому +10

    ይህ ልጅ ነው በመጀመሪያ ጊዜ ሠማይቱን ፀበል ያስተዋወቀን! የት ጠፍተህ ነው ወንድምዓለም ?

  • @MisrakAsefa-uu4qz
    @MisrakAsefa-uu4qz 9 днів тому +2

    እስኬ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል ስላየሁህ በአንተ ቪድዮ የተነሳ የሰማእቱን ምህረት (ድህነት)አግኝቻለሁ አመሰግናለሁ

  • @AmenYehun-l9h
    @AmenYehun-l9h 11 днів тому +6

    እስኬ ስላየዉክ በታም ደስ ብሎኛል ባንተምክንያት ቦታዉን እረግጠናል ምርጥ መልካም ወንድሜ❤❤❤

  • @birukamare2626
    @birukamare2626 11 днів тому +4

    እስክንድሪ ወንድማችን አንተ ስለ ሰማእቱ የሰራህው ዶክመተሪ ለብዙ ሰው ህይወት መትረፍ ምክኒያት ሁነሀል እኔ እንኮን አንተ ሳታሳየን ቆራ ቱዩቪ የሚንል ቻናል ላይ ነበረ ያየሁት ግን ያንተ ቪዲዮ የበለጠ ጠቅሞኛል ቦታውንም ሰማእቱ ፈቅዶልኝ እረግጫለሁ መደሀኒያለም ይክበሪ ይመስገን ግን በጣም ጠፍተህብናን❤❤❤

  • @HanaHana-fp2yy
    @HanaHana-fp2yy 11 днів тому +9

    እኔ የሰማእቱን ጠበል ለመጀመርያ ግዜ ያወኩት ባንተነዉ አርሴምየን ምን ሆነህነዉ የጠፋከዉ ወንድማችን እስክድር እንኳን በሰላም መጣህ

  • @ፍሬሃ
    @ፍሬሃ 11 днів тому +3

    በእውነት ዛሬ ወንድሜን እስክንድርን ስላቀረባችሁልኝ በጣም አመሰግናለሁ ያለሁት ከሀገር ማዶ ነው :: የበርሜል የሰማዕታቱን የቅዱስ ጊዬርጊስን ድንቅ ተአምር በሺ ወጎች በሚለቅበት ሰዓት ለማየት የነበረኝ ጉጉት ሳስታውሰው ይደንቀኛል ግን ሳልመጣ እስኬው የሚለቃቸውን ብቻ በማየት ካለሁበት ሆኜ ሰማዕቱ ድንቅ አድርጎልኛልና ወንድሜን እስክንድርን ምክንያት ስለሆንከኝ ሰማዕቱ ይጠብቅልኝ :: ስጠፋብኝ በጣም ተጨንቂ ነበር ሚዲያላይም ፈልጌህ ሳጣህ በጣም አስጨንቀከኝ ነበር:: ዛሬ ግን ደስ ብሎኛል:: አግልግሎትክንም ብትቀጥል ደስ ይለኛል:: አንድ ቀን በአካል እንደምንገናኝ ተስፋ አለኝ ::

  • @WoinshetYnuo
    @WoinshetYnuo 11 днів тому +6

    እስክንድር ወንድሜ ለመጀመሪያ ግዜ ያንቴን ምስክርነት አይቼ ነበር የሄድኩት እድሜ ይስጥልን

  • @Geniየማርያም
    @Geniየማርያም 11 днів тому +6

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኔም ድረስልኝ 😢😢😢😢😢😢 ከጭንቅ አውጣኝ😢

  • @tzkerniyegziyo
    @tzkerniyegziyo 11 днів тому +2

    እስክንድርዬ ሰማእቱን ስላየውክ ደስ ብሎኛል ለመጀመራ ግዜ ስለ በርሜል ያወኩት ባንተ ነው ❤😊

  • @Richomaru12
    @Richomaru12 11 днів тому +3

    እስክዬ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል። መጀመሪያ ካንተ ነበር የሰማሁት ስለ በርሜል ቅዱስ ጊዬርጊስ። ምነው ጠፋክ?

  • @addisalem1212
    @addisalem1212 9 днів тому

    እስክንድር ሺህ ወጎች ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል። ስለ ሰማእቱ በርሜል ጊዮርጊስ ያወቅኩት በአንተ ነው። ሺ ወጎች ላይ በሚቀርቡ ምስክርነቶች ብዙ ተምሬያለው። እኔ እስካሁን በርሜል ጊዮርጊስ አልሄድኩም። ላንተ የደረሰ የእግዚአብሄር ለእኛም ይድረስልን።

  • @WardWw-wr2qp
    @WardWw-wr2qp 11 днів тому +12

    እኳንደናመጣህ ወድማችን ጠፍተክነበር ሰማቱን ያወኩት ባተሚዲያነዉ ሺወጎች የሚባል

  • @znashznash6417
    @znashznash6417 11 днів тому +6

    ለደጅህ አብቃን እድሌን ክፈትልን ሠማህቱ ሥለትልን ይዤ ልምጣ በሠማትህ ክብር

  • @selamawitstotaw8998
    @selamawitstotaw8998 11 днів тому +1

    ለመጀመሪያ ጊዜ ያየሁት የእስክንድርን ፕሮግራም ነበር በጣም ነበር አገላለጹ የሚያስፈራኝ ሺህ ወጎች እስክንድር ስላየንህ በጣም ደስ ብሎናል

  • @bezabekalu2085
    @bezabekalu2085 11 днів тому +4

    ሰመእቱ አባቴ ኪዳነምህረት እናቴ እኔም ስለተደረገልኝ የተጀመረልኝም ነገር ስላለ አንድላይ ምስክርነት እሰጣለሁ ለዛ ቀን ያብቃኝ አሜን ይደረግልኝ

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው 11 днів тому +5

    ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጂህ አብቃኝ እሰከቤተሰቦቼ አደራህን

  • @yetykefil7912
    @yetykefil7912 11 днів тому +8

    ሺወጎች ባተምክንያትነዉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያወከኩት ም የሄድኩት

  • @etsegentberhan1225
    @etsegentberhan1225 9 днів тому

    እስክንድር የቅዱስ ጊዮርጊስ ልዮዮ ስጦታዬ ከነቤተሰብሕ ሰው ወዳድ ሰው አክባሪ ከአንተጋ ሔጄ ነው በረከቱን ያገኘሁት እስከ አሁንም ዝምድናችን አልተቆረጠም ሁሌም ደስተኛ ያያርግሕ ከነቤተሰብሕ በር ከፋቹ ወንድሜ ክበርልኝ የቆንጆዎች አባት 💚💛❤🙏

  • @RahelTesfa.
    @RahelTesfa. 11 днів тому +3

    ወንድማችን መጀመርያ በርሜል ጊዮርጊስን ያወኩት ባንተ ነበረ የመጀመሪያውንም ጉዞዬን ያደረኩት አንተ ባዘጋጀኸው ጉዞ ነበረ ከሆነ ጊዜ በውሀላ ግን ከሚዲያ ጠፋብህን ድምፅህ ጠፋብን አንዳንዴ ትዝ ትለኛለህ ምን ሆኖ ይሆን የጠፋው እያልኩ አስብ ነበር finally ግን ስላየሁህ እና ደህና መሆንህን ስላወኩ ደስ ብሎኛል

  • @ZerfeshDereje
    @ZerfeshDereje 11 днів тому +2

    ስለ ማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን ታድላችዋል እኛም የደጅን ያብቃን ❤❤❤❤❤

  • @ElduMari-oe5yi
    @ElduMari-oe5yi 11 днів тому +2

    እግዚአብሔር በሰማዕቱ ስም ታላቅ ፈውስ አደረገልን ደስም አለን። እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @habhabshi5767
    @habhabshi5767 11 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል በእዉነት ለብዙሀን ማዳን ምክንያት ሆኗል ያተ መቅረጽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TesfayeBogale-n5b
    @TesfayeBogale-n5b 10 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አምላክ ጊወርጊስ በረከቱ ለሁሉም ህዝበ ክርስቲያን ይድረስ !!!

  • @frehiwet4437
    @frehiwet4437 11 днів тому +4

    እስክንድር የንየ ውንድም እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤ለመጀመርያ ግዜ በርሜል ጎርጊስ ባንተ you tube ኖው ያየሁት

  • @saratekeste5629
    @saratekeste5629 11 днів тому +2

    ወንድማችን ሁሌም የት ሄደ ብለን እናስብ ነበር ስላየንህ በታም ደስ ብሎናል። ወንድማችን አትጥፋ።

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-በ4ረ

    ስማእቱ ቅዱስ ጊውሪጊስ ለደጅክ አብቅተህ ታምሪህን በሪከትክን እንድትርዳኝ አባቴ እንደምታርግልኝ አምናለሁ❤

    • @Kidanemihiret
      @Kidanemihiret 11 днів тому

      ua-cam.com/video/oqrtO_zTlfU/v-deo.htmlfeature=shared

  • @ኤልዳናይቱብ-ፀ4ኰ
    @ኤልዳናይቱብ-ፀ4ኰ 11 днів тому +5

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርግስ ኣባቴ እድሌ ክፈተልኝ ጎዶሎየ ሞልተህ ደጅህ ኣብቃኝ ኣባካቹ በፆሎት ኣስቡኝ ህሪተስላሴ እያላቹ እህት ወንድምቼ እናት ኣባቶቼ❤

  • @ተዋህዶሃይማኖቴ-ኘ1ዘ
    @ተዋህዶሃይማኖቴ-ኘ1ዘ 11 днів тому +4

    😭አባቴ ሰመዓቱ ደጅህን እስክረግጥ እጅጉን ናፍቄለዉ 😢እባክህ አባቴ እርዳኝ እኔም ድኝ ልመስክርልህ እርዳኝ ሰመዓቱ እርዳኝ አባቴ 🤲🏾🤲🏾🤲🏾😢😢😢

    • @Kidanemihiret
      @Kidanemihiret 11 днів тому

      ua-cam.com/video/oqrtO_zTlfU/v-deo.htmlfeature=shared

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem7439 11 днів тому +7

    ሺህ ወጎች እስክንድር በሱ ምክንያት ነው በርሜልን ማየት የጀመርኩት❤

  • @TGGG-x8f
    @TGGG-x8f 11 днів тому +1

    Oh ya ,ይህ ልጅ ጠፍቶ ነበር ፣፣oh it's good to see you again

  • @shibrushibru9163
    @shibrushibru9163 11 днів тому +2

    ሰመአቱ ለደጅክ አብቃን እኛን ስደተኞችህን ብዙ ህመም አለብን በሀዛብ ሀገር እባክህ አስበን

  • @AshuL9395
    @AshuL9395 11 днів тому +1

    እውነት ነው አላዬ የብዙሆቻችን በር ከፋች የሰማእቱን ደጅ በላስተዋወቁ የመጀመሪያው መሰረት ጣይ ወንድማችን እስክንድር አንዱ ነው።❤❤❤ አላዬ ጥሩ ጅማሮ ነው ትላንትን የሰማእቱን ደጅ በጉዞ አዘጋጅነት፣ በሶሻል ሚድያ ለዓለም ያስተዋወቁ ብሎም ድህንነትን በማግኘት በምስክርነታቸው ለብዙዎቻችን መዳን ምክንያት የሆኑትን ወንድም እህቶችን ዛሬስ የት ናቸው? የሚል "አፈላላጊ" የሚል አዲስ ፕሮግራም ልክ እንደ ወንድማችን እስክንደር ብትጀምሩ መልካም ነው እላላሁ።

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 11 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይመሰገነ በዚህ ዘመን እሄን ያሳየን እንኳን ደሰ አለህ ወንድማችሁ ሁሉችንም በብዙ ሱሶች ተተብትበና እርሱ አምላክ ቅዱስ ይፍታን ለቅዱሳማእቱ ለሀገራችን ለሕዝባችን ይደርሰላት ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን አላየ

  • @faNo-z9j
    @faNo-z9j 11 днів тому +5

    የዛሬው ይለያል የሮብና የእሁዱን ካሱን እንደዚ እንጂ❤❤❤🎉

  • @fhsdfgggfggcdf4261
    @fhsdfgggfggcdf4261 8 днів тому

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ልደጅህ አብቃኝ🙏🙏🙏

  • @yenealemgenene
    @yenealemgenene 11 днів тому

    ❤❤❤ለምን እንደሆነ አላዉቅም ምስክርነት ስሰማ አንድ ቀን እንደሚሄድ እርግጠኛ ነኝ ግን አሁን ስደት ነኝ በፀሎታቹ አስቡኝ እህተ ማርያም

  • @hirutworku9013
    @hirutworku9013 11 днів тому +1

    ሰማእቱ ቅድስ ጎርጊስ ሆይ ለደጅህ ያብቃኝ የልቤን መሻት ፈፅምልኝ ለወንድሜ ምረቱን ላክለት

  • @LemiK-h7p
    @LemiK-h7p 11 днів тому +1

    ሠማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @SenaiteAbreha
    @SenaiteAbreha 11 днів тому

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ አባቴ

  • @zedmamyu9027
    @zedmamyu9027 11 днів тому +8

    ሺይ ወጎች የት ጠፋ እያልኩ ነበር መጀመርያ ጸበሉን ያየሁት አንተ ቻናል ላይ ነበር

    • @orthodoxtewahedo1221
      @orthodoxtewahedo1221 11 днів тому

      ሺ ወጎች ወደ ተርቢኖስ ዩቱብ ተቀይሯል እስክንድር የሺ ወጎችን ዩቱብ አካውንት ለተርቢኖስ ሽጦት ነው መሰለኝ አሁን ተርቢኖስ ሆኗል

  • @سميرة-ن4ي
    @سميرة-ن4ي 8 днів тому

    ሰማአቱየ እርዳኝ እመብርሀን እናት ዳግም ለድጅህ አብቃኝ

  • @FatemaMehamed
    @FatemaMehamed 11 днів тому +4

    ሰማእቱ አባቴ አንተ ርዳኝ❤❤😢❤

  • @sabayifru3077
    @sabayifru3077 11 днів тому +1

    አዎ እኔም ለመጀመሪያ ግዜ በእርሱ ነው ያወኩት ...እንኳን ደህና መጣክ!!

  • @ZewdeGete
    @ZewdeGete 8 днів тому

    ሠማቱክድስጊወርጊስ.ደጅህን.ሳረግጥእዳላልፍ.መልካምፍቃድህ.ይሁንልኝ..መድሀኒአለምአባቴ

  • @Kuskuam206
    @Kuskuam206 11 днів тому

    እኔም ግንቦት 6 2002 አም ቃሊቲ ቁሰቋም ማርያም መንፈስ የተሸኘልኝ ቀን የተሰማኝ ስሜት ልክ እንደዚህ ነበር ዲስ ልጅነት ከ15 አመት በፊት ማለት አናቴ ቁስቋም በለተቀኗ ይህንን በመጻፌ ደስ ብሎኛል❤❤❤

  • @Merri-w6v
    @Merri-w6v 11 днів тому +2

    ሰማይት ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጀ አብቃኝ ❤❤❤አሜን❤

  • @Hana-g1q5l
    @Hana-g1q5l 5 днів тому

    ቅዱሰ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጀህ አደርሰኝ እግዚአብሔር ሆይ በእኔ ፍቃድ ሣይሆን በእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን

  • @HirutAlemu-bx6gm
    @HirutAlemu-bx6gm 11 днів тому +2

    እስክንድር ስላየሁክ በጣም ደስ ብሎኛል ያንተን ምስክርነት አይቼ ካንቱ ጋር ሄጄ ብዙ ተዐምር ተደርጕልኝ ነው የመጣሁት

  • @elizabethlaffe4066
    @elizabethlaffe4066 11 днів тому +2

    ወይኔ እንኳን በሰላም መጣክ የመጀመሪያ በአንተ ነዉ ያየሁት በተሙስጦ ስላየሁ ዱስ ብሎኛል

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 11 днів тому +1

    ወንድማችን እስክድር ሁሌ በርሚል ቅዱስ ጊዎርጊስ ባየሁ ቁጥር አስታውስሀለሁ የት ጠፋ እያልኩ ሁሉን አቅተህ አንተ ጠፋህ እኳን ደና ህንክ ወድምአለም🎉

  • @ልዕለቃል
    @ልዕለቃል 11 днів тому +1

    በጣም ደስ ነው ያለኝ እንኳን አየውህ አስኬው

  • @AbirshiWedu
    @AbirshiWedu 11 днів тому

    አሜን አሜን አሜን አምላከ ጊዮርጊስ ይመስገን

  • @hailuabera9835
    @hailuabera9835 2 дні тому

    ያንተ እድል መልካም ነው።ክርስቶስ እራሱ ነው ያጠመቀህ።

  • @tigistMekonen-m4p
    @tigistMekonen-m4p 11 днів тому

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ አባቴ ከስደት መልሠህ ለደጅህ አብቃኝ

  • @YohannesDemoz-j5c
    @YohannesDemoz-j5c 11 днів тому +4

    ሰመአቱእባክ ህ እርዳኚ

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 10 днів тому

    ሰማሀቱ ለደጅህ አብቃልኝ ተክለ አብርሀምን አደራ ለኔም በረከትህይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @freshgashe6841
    @freshgashe6841 8 днів тому

    እስክንድር ለአለም ህዝብ ሁሉ መዳን ምክንያት የሆንክ ልጅ እንዴት እንደምወድህ በመጥፋትህ ቅር ብሎኝ ነበር በድጋሚ ከነ ኤልሻዳዮች ጋር ስለተቀላቀልክ በጣም ደስስስስስስ ብሎኛል

  • @amareandulem5815
    @amareandulem5815 11 днів тому +3

    የሰማእቱ ደጅ ናፈቀኝ

  • @isrelking6008
    @isrelking6008 11 днів тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሰማእቱየ ቅዱስ ገወርጊስ ባል አንበላይ ፈረስ ክበረለይ ንዘላእለም❤❤❤❤❤❤❤

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 11 днів тому

    እኔም ለመጀመሪያ ጊዜ ያየሁት በወንድማችን ይትዩ ነው ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @emebetmelese1544
    @emebetmelese1544 9 днів тому

    እኔም በሱ ዩትዩብ ነው ያየሁት እንካን ደና መጣህ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ

  • @merytesfaye4892
    @merytesfaye4892 11 днів тому

    ላንተ የደረሰ ሰመዐቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኔም ለሁሉም ኢትዮጲያዊ ድረስልን ማረን ሀገራችንንም ከጌታዋ አስታርቃት በቃ ይበላት ❤

  • @Yayeshe
    @Yayeshe 11 днів тому +4

    ሺወጎች ባንተ ነበር በርሚል ጎርጊስን ያወቅነው ስጠፋ ምንሆኖ ነው እያልኩ ነበር ስላየሁህ ደሥብሎኛል

  • @sosinayilma1424
    @sosinayilma1424 10 днів тому

    እስክንድር ወንድማች አንተ መልካም ሰው ለሁሉም ለመሔድ/ለመዳን ምክንያት የሆንክ ደህና ነህ፡፡

  • @Zelalem-l9k
    @Zelalem-l9k 11 днів тому

    ሠማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኡባቴ ለደጅህ አብቃኝ የተባረከ የተቀደሠ ደሕን እንዳይ አንተ ፍቀድልኝ እርዳኝ አደራ አሜን

  • @tesfulemessa5717
    @tesfulemessa5717 11 днів тому +4

    የሺወጎች እያለ መጀመሪያ ሲሰራ እመለከተው ነበረ

  • @BIRTUKANBIRTUKAN-k3h
    @BIRTUKANBIRTUKAN-k3h 11 днів тому

    ሰላም እስክንድር እውነት ሁሌም አስብህ ነበር የት ጠፋህ ብዬ ስለአየሁክ ደስ ብሎኛል እናቴም አብራክ ሄዳ ተጠምቃ ድናለች በሰመዓቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል እግጊአብሔር ይመስገን

  • @NaZw-r7s
    @NaZw-r7s 5 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እፁብ ድንቅ ነዉ❤ሰማዕቱ አባቴ ከስደት መልሰህ ለደጅህ አብቃን

  • @TewodrosYierdaw
    @TewodrosYierdaw 11 днів тому

    በሰላም ነው የእስክንድር ቪዲዮ የለም ለማንኛውም ድጋሚ ሰላየሁ ደስ ብሎኛል

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 11 днів тому +2

    አላየ እዴት ናችሁ አላየ በህልሜ እግርህላይ ወድቄ እግርህን ስስም እረ ፀሎት አድርግልኝ( ፍቅርተ ስላሴ)🤲🤲🤲

  • @ehitegetaneh306
    @ehitegetaneh306 11 днів тому +1

    ስላየሁህ ደስ ብሎኛል

  • @بويوسفبودلامة
    @بويوسفبودلامة 7 днів тому

    ፈጣሪ ዎዳንተ ምራኝ አባቴ ጊዎርጊስ

  • @AlemtsahayDame
    @AlemtsahayDame 11 днів тому

    እስክድር፡እንኳን፡ደናመጧ፡❤❤❤ለመጰመርይ፡ካንተ፡ጋር፡ናው፡የተጐዝኩት፡ወደበርሜል፡ግዬርግስ፡ተመስገን፡አምላኬ

  • @NetCel-t7v
    @NetCel-t7v 10 днів тому

    እኔ ግን መቸ ነው ለደጁ የምበባው እባክህ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አድርሰኝ ከደጅህ አባቴ ❤

  • @atalelechhailu3166
    @atalelechhailu3166 11 днів тому +1

    ጠፍተህብን እያስብንህ ቀጣይ ቪዲዮ ስንት ብቅ ጠፋህብን እንኳን በሰላም አየንህ

  • @Mikalegri
    @Mikalegri 11 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤ febuye Shikor my classmate glad to see you ❤❤❤❤

  • @BerhanGebra-tx8xf
    @BerhanGebra-tx8xf 11 днів тому +4

    የተዋህዶ ልጆች 1k አስገቡኝ ❤❤❤

  • @BeletuBeletu-h4c
    @BeletuBeletu-h4c 10 днів тому

    መታደልነዉ እኔስ መቸነዉ የምሔደዉ😢 በሰመአቱ ምልጃ ሁላችንም ለደጁ ያብቃን❤ ላተ የደረሠ የኛም ይድረስልን

  • @wubeteadugnaw9735
    @wubeteadugnaw9735 День тому

    ወይኔ ይሄ ልጅ ሁሌ በዓዕምሮየ ይመላለስ ነበር የት ገባ የሚል ጥያቄ በህይወት ያለእስከማይመስለኝ ድረስ አሁን ግን በማየቴ በጣም በጣም ተደስቻለሁ ምክንያቱም በርሚል ቅዱስ ጊወርጊስ ሲነሳ እሱን ነው የማስበው የመጀመሪያው አስተዋዋቂ ሌላውን ዩቱበር አጥለቅልቀህ አንተ ጠፍህ የዚህ ሁሉ የመዳን ምክንያት አንተነህኮ የኔወንድም በናትህ አትጥፋ ወደስራህ ተመለስ እሽ

  • @Sara09-j1m
    @Sara09-j1m 11 днів тому +2

    Enqan dehuna metahu አስክደር መገነሪያ ያንተን ምስከርነት ነው ያየሁት

  • @tiruyemuche2613
    @tiruyemuche2613 8 днів тому

    እግዛብር ይመስገን ላተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን🤲

  • @Esyeene8408
    @Esyeene8408 11 днів тому +1

    ወንድሜ መጥፋትህ በጣም አሳስቦኝ ነበር አንተን በማየቴ ደስ ብሎኛል

  • @kirosbereketgebremedhin6058
    @kirosbereketgebremedhin6058 11 днів тому +5

    እስክንደር ወንድሜ የት ጠፋህ እኔም መጀመርያ ባንተ ነው ያየሁት እንኳን በሰላም መጣህ

  • @hailuabera9835
    @hailuabera9835 2 дні тому

    አላዬ የእውነት ሰው ነው።

  • @HelenBirane
    @HelenBirane 11 днів тому

    Amen amen amen 🙏 ❤❤❤❤❤

  • @hehamanot
    @hehamanot 4 дні тому

    ላተ የደረሰ ሰማእቱ ለኛም ይድረስልን 🤲🤲😥😥😥

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 11 днів тому +1

    St gorgeous its true 100% Egzabeher ymesgene