bermel Georgis ስለቦታው በማታቁት የምትናገሩ ተጠንቀቁ ! ባህታዊ አባ ኪዳነማርያም | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 76

  • @amarechkidane
    @amarechkidane 2 місяці тому +1

    አባታችን በረከቶ ይደርብን ❤❤❤😢😢😢

  • @ወለተስንበትየሰላሴባሪያ

    የእኔ ፍጥኖ ደራሼ ስማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ😢😢😢

  • @habtamugebeyehu9328
    @habtamugebeyehu9328 2 місяці тому +23

    አባታችን ባህታዊ ኪዳነ ማርያም በረከትዎት ትድረሰኝ፡፡

    • @ZerfnshHylgebrl
      @ZerfnshHylgebrl 2 місяці тому

      አሜን አሜን አሜን የደጀህ አባቴ ሰይቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulneshbalcha2294
    @mulneshbalcha2294 2 місяці тому +1

    ሰማይቱአባቴለደጅህአብቃኝ❤❤❤

  • @YemariamNegn-y8l
    @YemariamNegn-y8l 2 місяці тому +44

    አረ ለደጁ ያብቃኝ ትናንትና የቅዱስ ጊዎርጊስን ምስክርነት አይቼ ተኛሁ እና በህልሜ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስን በነጭ ፈረሱ ተቀምጦ አይቼዋለሁ።እንደዉ ቢፈቅድልኝ እድሌ ነው መታደሌ

  • @ZiziNegash
    @ZiziNegash 2 місяці тому +7

    አባታችን በረከቶ ትድረሰን የሳቸዉን ትምህርት ለመረዳት በደንብ ከልብ ማዳመጥ ያስፈልጋል🙏🙏🙏

  • @Kidist34-v6z
    @Kidist34-v6z 2 місяці тому +8

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኣባቴ ለደጅህ አብቃኝ 🙏🙏🙏

  • @SasaDad-b1z
    @SasaDad-b1z 2 місяці тому +7

    አባታችን ዕድሜ እና ጥና ይስጠልን ስማእቱ አባት ለደጀህ አብቃኝ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MeseretWakgera
    @MeseretWakgera 2 місяці тому +9

    ሲገርም ሰማቱ ቅዱስ ጎርጊስ የዛሬ 5ዓመት ለደጁ አብቅቶኛል ሲገርም ዛሬ እንደዚህ በህዝብ ተሞላ ደስ ሲል እኛ ስንሄድ ማንም አያቀውም ነበር ተመስገን 🙏አሁን ደጁ በሰው🙏🙏 ሞላ

  • @amarechkidane
    @amarechkidane 2 місяці тому +2

    አባታችን እያስተማሩ እንደ እንቅልፍ ሸለብ አድርጉኝ ቀኝ ጡቴ አብጦ በስውር ፈውሶኛል ሰማእቱ ክብር ምስጋና ይድረሰው❤❤❤

  • @NanseB
    @NanseB 2 місяці тому +2

    በረከትሁ ይድረሰኝ አባቴ

  • @HannaHna-u2s
    @HannaHna-u2s 2 місяці тому +4

    በረከታችሁ ይደርብን አባታችን ሁላችንም ለዚህ ለተቀደሰ ቦታ ለመርገጥ ያብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @مريممريم-ح7ي
    @مريممريم-ح7ي 2 місяці тому +3

    እንኳን ደህና መጣችሁልን አባቴ በረከተዎ ይደርብኝ አባቴ ያሳደከኝ ስማእቱየ እንዳው ቋጠሮየን ፍታልኝ እማዋይህ ሚስጥረኛየ አንተን ነግሬ አፍሬ አላውቅም አሁንም የልቤን ታውቃለህና አተ ፈፅምልኝና ደጅህን አስረግጠኝ 😢😢😢😢እባካችሁ የኤልሻዳይ ተከታታዮች በፀሎታችሁ አስቡኝ በስደት እምባዝን ቋጠሮየ ያልተፈታልኝ እህታችሁ ወለተ ስላሴ ብላችሁ አስቡኝ

  • @RobelTegabu
    @RobelTegabu 2 місяці тому +5

    አባየ በረከትዋን ይደርብን በፆለቶን ያስቡንአሜን🙏🙏🙏

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁንእንደናንተ ያለ አባቶች ሰለሰጠን እናመሰግነዋለን። አባቴ በረከትዎ ይድረሰኝ ለደጁ እንዲያበቃኝ በፀሎትዎ አሰቡኝ አፀደ ማሪያም ነኝ እኔ እየተዘጋጀሁ ነው የመቤቴና የሰማዕቱ ፈቃድ ይሁን ። ቃለህይወት ያሰማልን በአእድሜ በጤና የጠብቅልን አሜን (፫)❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 2 місяці тому +1

    አባታችን ኑሩልን ቃለሂወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @hasanalhasan7841
    @hasanalhasan7841 2 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለሒወት ያሰማልን

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 2 місяці тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🤲🤲🤲💚💛❤️

  • @SelamSeli-y3k
    @SelamSeli-y3k 2 місяці тому +2

    Weye abata barakatote yederasane

  • @NanseB
    @NanseB 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዝአብሔር ፍቃዱ ይሁንልኝ ለደጁ ያብቃኝ ጌታ ሆይ መዳን እሻለሁ የዳዊት ልጅ ሆይ ማረኝ

  • @kirosbereketgebremedhin6058
    @kirosbereketgebremedhin6058 2 місяці тому

    አባታችን በርከታቹ ይደርብን❤❤❤

  • @birukamare2626
    @birukamare2626 2 місяці тому

    አባታችን በረከታችሁ ይድረሰን

  • @Mihretyirga-g7v
    @Mihretyirga-g7v 2 місяці тому

    በረከትዎ ይደርብን አባታችን

  • @Esraleaserat
    @Esraleaserat 2 місяці тому

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አባታችን በእድሜ በጤና ኑሩልን ❤ ወንድሞቻችን እናመሰግናችሃለን ለበረከቱ ስለ አሰተፈችሁን።

  • @AbabuAbabu-f8e
    @AbabuAbabu-f8e 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ Amen Amen Amen

  • @hbenyome2209
    @hbenyome2209 2 місяці тому

    በረከትዎ ይደርብን በረሀ አይገድበዎትም

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 2 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @loveYou-k2y3t
    @loveYou-k2y3t 2 місяці тому +1

    Ekon dehna metachuln❤❤❤❤

  • @ShewitAsefa-b6r
    @ShewitAsefa-b6r 2 місяці тому +1

    በረከቱ ይደርብን ኣባታችን

  • @MesTubeer8r
    @MesTubeer8r 2 місяці тому +1

    በረከታችሁ ይደርብን አባቶቻችን❤🙏🙏

  • @ኣዙጓልትግራይ
    @ኣዙጓልትግራይ 2 місяці тому +2

    እንኳን ደህና መጣችሁልን ዶርቃ ሚድያ በፆሎታቹ እሰቡኝ ህሪተ ስላሴ እያላቹ ለደጁ ልያርግጠኝ ❤

  • @BiniamTesfay-ke5hq
    @BiniamTesfay-ke5hq 2 місяці тому +1

    መልካም ሰንበት በጾሎታቹ እሰቡኝ

  • @asedMariyame
    @asedMariyame 2 місяці тому +2

    እንኳን ደህና መጣችሁልን❤❤❤

  • @AdhanetHabtyes
    @AdhanetHabtyes 2 місяці тому

    ❤❤❤efti efti efti abta

  • @Zricha-n9i
    @Zricha-n9i Місяць тому

  • @merongirma8538
    @merongirma8538 2 місяці тому

    ለደጅክ አብቃኝ አባቴ❤❤❤

  • @FatemaMehamed
    @FatemaMehamed 2 місяці тому +1

    😢😢😢

  • @3331-w2s
    @3331-w2s 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 2 місяці тому

    ሰላም ወንድማችን አላዬ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ ተመስገን ፈጣሪ 🤲

  • @ayuwello
    @ayuwello 2 місяці тому

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @AnalamEshtu
    @AnalamEshtu 2 місяці тому

    wdemochachen amelak gewrges enekon beslam melsachu bertuln wdemochachn tetnachu lelelaw memareya new fetare lebonachun ayekeyrew bezurechu dabelos eyagora new gen semaetu esu yetbekachu wdemi alaye hulachum❤❤❤❤❤❤❤❤ madanalem yemsegne

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 2 місяці тому

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @fikrutadesse7659
    @fikrutadesse7659 2 місяці тому

    berketot yderbn kale hiwot yasemaln abatachin kidus Giorgis ledeju yabkan dorkawoch kale hiwot yasemaln

  • @aratkillo1
    @aratkillo1 2 місяці тому +1

    Comment ayinebebim ayanebim.enji yachi ye RONALDO ADNAKIT DEGMEH amtalin.

  • @Weynishet-f4r
    @Weynishet-f4r 2 місяці тому

    Abatachen bahtawi gber kidan berektowo yederesn le kedus georgis ledegu beselam yaderesenehulachenm hezeb cristiean

  • @YohannesDemoz-j5c
    @YohannesDemoz-j5c 2 місяці тому +1

    አሁንስቀናሁ፡አምላኬ፣ደጁንሳርግጥእዳልሞት

  • @dagtadele5616
    @dagtadele5616 2 місяці тому +1

    ከፈሪሳውያን እርሾ ተጠበቁ !!!

  • @YohannesDemoz-j5c
    @YohannesDemoz-j5c 2 місяці тому

    አላ

  • @LindaGashaw
    @LindaGashaw 2 місяці тому

    አረ ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ በማርያም

  • @yoursyours5201
    @yoursyours5201 2 місяці тому

    ledegih abekan semestu kidus giwergis

  • @fikiral3877
    @fikiral3877 2 місяці тому

    Alayeye yemetebale menale arfehe programme betsera? Aba Geberekidane asergze eyasayehe programme yemeteserwelemndenw? Yetenagerut bedenbe gebtohale? Miskerente eyalke yemtaslfelfachwe swoche orthodox bete kristian asedebachu? Yemayhone mesikerente aystu yemayhone negete tayene atebelu. Tetemkachu danu nwe yalute. Tenterarthe mawaredu yekrbhe!

  • @minasautotapiceria8575
    @minasautotapiceria8575 2 місяці тому +3

    ክርስትያኖ እሮላንዶ ኢትዮጵያ ይመጣል ብላቹ ነበር እንዴት ሆነ መረጃ አሳውቁን ?

    • @DanialDaniel-on2xh
      @DanialDaniel-on2xh 2 місяці тому +11

      እኔ የምለው ስለ እሮንልድ ነው የሚያሳሰብ ገና ስድት ወደ ኢትዮጵያ ይሆናል ግዜው ቅርቡ ነው እሱን አብረን እናያለን አራት ነጥብ

    • @HannaHna-u2s
      @HannaHna-u2s 2 місяці тому

      ወሬኛ

    • @zabibaali9470
      @zabibaali9470 2 місяці тому +2

      Ewunet new.

    • @Kidist34-v6z
      @Kidist34-v6z 2 місяці тому +1

      ​@@DanialDaniel-on2xhልክ ብለሃል ወንድሜ ተባረክ

    • @workuabebawasressie6604
      @workuabebawasressie6604 2 місяці тому

      ስለምድራዊ ነገር አታስብ

  • @Lucy70968
    @Lucy70968 2 місяці тому

    Aba girma G/ kidane hullunem yikawomalu
    Ima metetate aletekelekelem belew yisebekalu
    Abatachin kidane mariam yofetun yobatekun
    Abatachin beteketewo yidersun

  • @TehayiTehayi-vk3zy
    @TehayiTehayi-vk3zy 2 місяці тому

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን❤❤❤