Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በፀሎታችሑ እስቡኝ መፀለኝ መስገድ እቅቶኛል ሰመአቱ ልቦና ስጠኝ🙏🏼
ሰው በማወቅም ባለማወቅ በምን አለብኝነት ያጠፋል እግዚአብሔር ይማረን ሰማዕቱ እኛንም ለደጁ ያብቃን
ደምርኝ❤
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጂህ አብቃኝ
ፊተኞች ኋላኞች ኋላኞች ፊተኞች የሚለው በዚች ልጅ ተፈጸመ በጣም እድሜና ጸጋ ያብዛልሽ
አሜን አሜን አሜን ወንድሜ የእግዚአብሔር ፀጋ እና ሰላም አይለየን
@@mekalawe-xs3tlHabtemaryam belesh betselotish asebi gene ehet amesegnalew
@vidapositiva9684 እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ የቅዱሳን አምላክ አይለይሽ ሰማዕቱ ማር ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጎብኝሽ የቅደሳኑ በረከት ካንቺ ጋር ይሁን
ይሄ ነው ትክክለኛ መልዕክት የሚገርም video ነው ❤❤❤ የሄደ ያቀዋል 👍
አባቴ ለደጅህ አብቃኝ እባክህ ለኔም አፁብ ድንቅ ልበል የልዳው ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ ።
የድንግል ማርያም ልጅ ለመሄድ የጓጓነውን ሁሉ ለደጁ ያብቃን በጉጉት መሞቴ ነው ❤❤❤❤❤❤❤
አሜን😢
አሜን በእዉነት እኔ እራሱ በጣም ጓጉቻለሁ ለደጁ ያብቃን 🙏
እረ እኔም ከእድሜ ልክ የአረመኔዉ ከሰይጣን መከራ ከ1 አመት በየቀኑ ጠዋት ማታ ጠዋት ማት የኤልሻዳይ ምስክርነት ጉጉት እረ መቼ ነዉ የኔስ እረፍት ሰማእቱ ጊዮርጊስ
አሜን አሜን አሜን በእዉነት አባቴ ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ እባክሕ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ብለሕ ለደጅሕ አብቃኝ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
ተመስገን እንኩሃን ስለትሽን ሰሙሽ እልልል
በጉጉት ስጠብቅሽ ነበር እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ🙏🙏አቤቱ ሰማእቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ለደጅ እንድያበቃኝ ወለተ ብርሀን ብለሽ በጸሎትሽ አስቢኝ
እንኳን ደህና ቆየሽኝ እህቴ እግዚአብሔር ያስብሽ የቅዱሳን አምላክ አይለይሽ ሰማዕቱ ማር ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃሽ
አሜን አሜን አሜን እህቴ
እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ የቅዱሳን አምላክ አይለይሽ@@BerhanGebra-tx8xf
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🕊🕊🕊
አንደበተ እርቱ ስትናገር ብትውል እማሰለች የመምህር ግርማ ፍሬ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን እማ❤ እኔንም ለደጁ ያብቃኝ
አሜን እህቴ ሰማዕቱ ማር ቅዱስ ጊዮርጊዮስ ለደጁ ያብቃሽ እህቴ
@@mekalawe-xs3tlአሜን እህቴ መንበረ ማርያም ብለሽ አስቢኝ በቅርቡ ልሄድ ነው እህቴ 🙏🙏🙏🙏
yaa memher tesfaye abera mikir cophy xiruu nawu
እኔ ግን በዚህ ጊዜ ምንያህል ንፁህ ብትሆን ነው ሰማዕቱ የሚያናግራት! ኸረ ጎበዝ ወዴት ወዴት እየሄድን ነው😢
@yewubgeremew-ne2hj ንፁህ አይደለሁም በጣም ሀጢአተኛ ነኝ ሰው ስላጣ ነው በኔ የተጠቀመው እህቴ እኔ በጣም ደካማ ነኝ
ሰመአቱ ቅድስ ጊዩርጊስ ስሞኑን የደረስብኝን ያለሑበትን ታውቃለሕ ለደጅሕ እብቃኝ🙏🏼
አባቴ ሰማእታቱ ቅድስ ገወረጊስ ለደጂህ አብቃኝ ወለተማረም በጾሎታችሁ አስቡኝ
ልጅቱ ልክ ነች እናንተ መመሪያ ማውጣት አለባችሁ በቃ ጥፍር ቀለም ፀጉር ቀለም መቀባት ወዘተ, ,,, እየተቀቡ እሚመጡትን መከልከል ነው! ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ በሠላም ልደጅህ አብቃኝ! አገሬን ኢትዮጵያን ሰላም አድርግልን
@@abyssiniama7555 አሜን
አባቴ ሠማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
ትዛዙን ለመከተል አብቃን አቤቱ ንፁሁ ልብ ፍጠርልን ልቤን ላንተ አርግልኝ አምላኬ ሆይ እኔ ትል ነኝ ማረኝ
አባቴ ሠማዕቱ እኔንም ቤቸሠቦቼንም ልትምረን❤ ልትፈውሰን❤ ለደጅህ ለተዐምርህናም ለድህነታችንም ለምስክርነትም አብቃን አባቴ እባክህ🤲🤲🤲🤲🤲🤲በስደት ያለነውንም በሰላም በጤና ጠብቀህ ለደጅህ አብቃን የኔ አባት❤ በአለሙ ሁሉ ያለውን ሁካታ አንተ በቸርኘት አቀዝቅዘህ እኛን ባርያዎችህን በሰላምና በጤናችን ለሀገራችንና ለደጅህ ለቤተሠቦቻችን አብቃን የኔ ደግ 👨👨👨👨👨👨
አሜን አሜን አሜን
አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ የልቤን ሀሳብ አንተ ታውቃለህና ለደጃ አብቃኝ 🤲🤲🙏
አባታችን አምላከች በቸሪነትህ ቅረበን እንደ እኛ አይሁን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እበክህን በቁጣ አይሁን እኛ በርያዎች ለደጅህ ለመብቀት የምንጎጎንም አስብ ለደጅህ ክብር ልሰጡሁ ደግም አይነ ልቦናቸውን አብራለቸው ።አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እበክክን❤
አሜን አሜን አሜን እህታችን እግዚያብሔር ያበርታሽ እውነት ነው እህታችን ጥሩ አገላለፅ ነው ለኛም ሰማዕቱ ለቤቱ ያብቃን❤❤❤🙏
አባቴ ቸሩ መድሀኒአለም ልቦና ይስጠን በእውነ ለሌላው የመዳን መንገድ በር እንዳንዘጋ አባት ሆይ ማረኝ ማረኝ ማረኝ አባትሆይ ማረኝማረኝማረኝአባትሆይ ማረኝ ማረኝ ማረኝሌለላው ውድ ምእመናን እህታችን እንዳለችሁ ለአባቶቻችን መሰናክል እንዳንሆን እዚሁ ንስሀ ገብተን ብንሔድ በጣጣም በጣምጥሩ ነው በቃ እዛ አታጨናንቋቸው
እናቴ አደራ ሰጥታህ ያሳደከኝ የክርስትና አባቴ የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍቃድህ ከሆነ ከነ መላው ቤተሰቦቼ ለቤትህ አብቃን የህወታችንን እንቆቅልሽ ቋጠሯችንን ፍታልን ሳትምረን ሳትፈወስን ከቤትህ አታውጣን ከእስራታችን ፍታን ልጆቼ አለሁላቹ ደረስኩላቹ በለን የመዳናችንን ቀን አቅርብልን ድነን ተፈውስን ለምስክርነት አብቃን የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ማረን ተለመነን ራራልን ይቅርበለን❤❤❤
ፀሎትሽን ይስማሽ። እኔንም ሰማዕቱ በበረከቱ ይጎብኘኝ
@@fikirteasrat አሜን አሜን አሜን የሁላችንንም ልመናና ፀሎት ይስማን
የሁላችንም ቋጠሮ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይፍታልን
ትክክለኛ ትምህርት ነው የሰጠሽን እድሜና ጤና ይስጣችሁ
ቅድሰ ጊዮርጊሰ አባቴ ንገሰልኝ ክበርልኝ ለደጅህ ያበቃሀኝ
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የሰማነውን በልቦናችን ይጻፍልን።እህቴ ድንቅ ምስክርነት ነው ሰማእቱ ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ! እስራት ፅዮን ብለሽ በፀሎትሽ አስቢኝ
አሜን በልቦናችን ሰሌዳ ይፃፍልን እህቴ እግዚአብሔር ያስብሽ የቅዱሳን አምላክ አይለይሽ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃሽ
@mekalawe-xs3tl አሜን!
አቤቱ ማረኝ ጌታ ሆይ በቸርነትህ ማረኝ ማረኝ ማረኝ አሞኛል ሁለተኛ ወሬ ከኔ የበረታቸሁ በፀሎት አስቡኝ ስደት ላይ ነኝ በባዕዳን ሀገር
Sematu balshebete yemareshe
egeziabeher yemarshi ayzoshi yesdet ehetoche menem atehunubegn enem sedet negn beyalenbet yetebeken ❤❤❤lehagerachin afer yabekan yatefut degmo yeker belachew yalemawek new ayawekum
እግዚአብሔር ያስብሽ የኔ እህት። ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይድረስልሽ።
Fetar yimarsh
እመብርሐን ታስብሽ
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ! በጣም አስተማሪ ምስክርነት ነው እህታችን ረጅም እድሜ እና ጤና ከነመላ ቤተሰብሽ ይስጥልን ! ወለተ ኪዳን እና ቤተሰቧን በፀሎትሽ አስቢን እኛንም ለንስሐ ፣ ለቅዱስ ቁርባን እና ለደጁ እንዲያበቃን!!!
አሜን አብሮ ያሰማን እህቴ ለደጁ ሰማዕቱ ያብቃሽ የልብሽ መሻት ይፈፀምልሽ
እህት ወንድሞቼ በፀሎት እንበርታ ይቺ ዓለም ቀሪ ናትና እራሳችንን እንለውጥ ከአለባበስ ጀምሮ
አባታችን መምህርግርማ እግዚአብሔር ይጠብቀወትኑሩልን አሜን አሜን አሜን 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
telik tmhrit new yeseteshi egzaberi yibarkeshi
እንኳን በሰላም መጣችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ አስካለማርያም
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ አባቴእኔም የጀመርክልኝ ጉዳይ አለኝ እና አደራህን አደራህን አደራህን
ጨርስልኝ
ሰማዕቱ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ 😢የኔ ቀልጣፋ እንኳን መጣሽልን ድጋሜ
ልዑል እግዚአብሔር ማስተዋል ያድለን በራሳችን ችግር ብዙ ሰወች በርሜል ጎርጊስ ሄጄ ሳልፈወስ መጣው እያሉ የሜያወሩ አሉ ግን በራሳችን ችግር መሆኑን አይናገሩም ወይም ችግራቸውን አያቁም መሄድ ለሚፈልገው ሰው እንቅፋት ይሆናሉ ስለዚህ የእህታችንመልዕክት በደንብ ማስመር አለብን የሰማሁቱን ምልጃ ና እርዳታ ለማግኘት በተጨማሪ ቅን ልቦና እዲኖረን መለመን አለብን ለሁላችንም ያድለን
አበቱ ስማእቱ ቅድስ ጀወርጊስ ለድጂህ አብቃኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም ትክክል ነው የምትናገረው የምጠይቀውን አናቅም 🤲🙏ጥሩ መልክት ነው 🙏እግዚአብሔር ይስጥልን 🤲🙏
እፁብ ድንቅ ነው እህቴ የሥደነግጣል ይማርን ልቦና ይሥጠን በፀሎታችሁ አስቡኝ እህቴ ወንድሜ እግዚአብሄር ይሥጥልን
ይሄ ግሩም መልእክት ነው አላየ ጥሩ መፍትሄ ነው የተናገርከው እግዚአብሔር እንደፈቃዱ የሰማእቱን ጸበል ቦታ ለመርገጥ ፈቃዱ ይሁንልን🙏🏽
እህቴ በጣም አክባሪሽ ነኝ
አይገባኝም እህቴ እኔ ደካማ ነኝ በፀሎትሽ አስቢኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ውድ እህቴ
አባቴ ሰመዐቱ ቅዱስ ጊዋርጊስ እናቴ ቅድስት ኪዳነምህረት ልጃችሁን ለደጃችሁን አብቁኝ።
እ/ር ይመስገን ስለሁሉም ድንቅ ስራው!!! አባቶቻችንን እንደነ አባ ዮሀንስ ፣መምህር ግርማ፣ መምህር ተስፋየ፣ ቀሲስ ሄኖክ…እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።
@@meseretmelaku2745 "እግዚአብሔር" በትክክል ስሙ ይጻፍ።
ደስ የምል ግልፅ መልዕክት ነዉ እህታችን አንችን ያፀና አምላክ እኛንም ለደጁ ያብቃን
እኔ እማምላክን በቃ ሄጄ ፀበሉ እንካን ባይደርሰኝ መሬቱ ላይ ተንከባልዬ ብመጣ ምኞቴ ነው፣ እዚሁ ተቀምጬ እስከቤተሰቤ ተፈወሻለሁ፣ደሞ በሰው ማይቻለውን ነገር፣ የሚገርመው ሰማአቱ የቃራ እናቴ ኪዳነምህረት ስለቴን ሰምተዋል፣በሰማአቱ እናበእናታችን በእማምላክ ስም አመስግኑልኝ፣ከነሃጥያታችሁ ልመናችሁ ሲከናወንላችሁ አያስደነግጥም፣ግን የሰማአቱ አምላክ ልኡል እግዝያብሄር ሃጥያትን እንጂ ሃጥያተኛን አይጠላም፣እግዝያብሄር ይክበር ይመስገን
ትሂጃለሸ ሰማእቱ ለደጁ ያብቃሸ እኔም በእሱ ፍቃድ ለደጁ በቃቻለሁ አሁንም ደጁ ይናፍቀኛል
@enataiemwondimunatali9390 አሜን እንዳፍሽ ያርግልኝ እህቴ አመሰግናለሁ
ቃለህይወት ያሰማልን ❤ህጉን የምናከብር ቃሉን በተግባር እንድናውለው አምላከ ቅዱሳን ይርዳን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ በስደት ያለኖችን መሻታችንን ፈፅመህ ለደጅህ አብቃን❤
እናቴ እመቤቴ ኪዳነምህረት አባቴ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ልትምሩኝ ልትፈዉሱኝ ለደጃችሁ አብቁኝና በነፍሴም በስጋዪም እረፍት ላግኝ አሜን ይደረግልኝ
Ameen ameen ameen 🤲🤲🤲❤❤❤
የልዳዉ ኮከብ አባቴ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
አባት ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባት አሳደጊዬ አባት ለደጂህ አብቃኝ አባት 🤲😭
ደሚሪኝ እህቴ
እግዚአብሔር ይመሥገን
ሰማይቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ እደጓሁ እንዳልገር ፀልዩልኝ ወለተ ሀና
ጊዮርጊስ ለቦታህ አብቃኝ❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እህትና ወንድማችን ቅዱስ ጊወርጊስ ያፅዳን ለደጁም ያብቃን ለደጁ ያበቃችሁ እህት ወንድሞቸ በረከታችሁ ይደርብኝ አሜን፫ በፆሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ኢየሱስ ብላችሁ ❤❤❤
ሰማይቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ እደጓሁ እንዳልገር ፀልዩልኝ
ሠማእቱ እውነት አያቴ ያብልሕ ይዘክርሕ ነበርና እኔም የሡ ፍሬነኝና ለደጅሕ አብቃኝ❤❤❤❤❤
ሰማእቱ አባቴ ለደጅህ እብቃኝ እባክህን
ድንቅ ምስክርነት ድንቅ ተናጋሪ ናት
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጀ ሰላምህ አብቃኝ🙏🙏🙏
እማምላክ ወላዲተ አምላክ የጌታዬ እናት እኔ በሀጢያት ተጨማልኬ አቅም አጥቼ መቻል አቅቶኛል ስስ ሆኛለሁ አባቴ ሰማዕቱ ቅድስ ጊወርጊስ ውስጤን ታውቀው የለ በድንቅ አጠራርህ ጥራኝና አንፃኝ አድነኝ አባቴ
በጣም ያስደነግጣል እባካችሁን የምንባለውን እንስማ ቤተሰቦች እባካችሁንንንንን የምንታዘዘውን ተግባራዊ እናድርግ በሰማእቱ 😢😢😢
እህቴ ታድለሽ ላንቺ የሰጠሽን ጽናት ለኛም ያድለን ❤❤❤❤
ቃለ ህወት ያሠማልን ለህት ለወንድማችን እኛም ስደተኞች ለደጅህ አብቃን ሰማዕቱ አባቴ😢😢😢
AmenAmenAmen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዩርጊስ ፍቃድህ ከሆነ ከነ ቤተሰቦቦቼ ለደጂህ አብቃኝ አባቴ
አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ማረኝ
ሰማአቱ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ
ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን በፀሎት አስቡን
ሰማታቱ ከነ ባለቤተ በተኣምር ደጅሕ ኣብቃን
እዉነት ነው ፀበል ቦታዉን እያረከሱብን ያሉት በራሳቸው በተሰጣቸው የተፈጥሮ ስጦታ ባለማመናችን ነው። ለፀበል ሥፍራው ግን ጥንቃቄ ያስፈልጋል
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የቸሩ መድኃኔዓለም የእየሱስ ክርስቶስ ምስክር ስለምትወዳት ስለድንግል ማርያም ብለህ ለደጅህ ከነቤተሰቤ አብቃን አደራህን እንቆቅልሻችንን ፍታልን❤❤❤
ትልቅ መታደል ነው
እዉነትሺን ነዉ እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሺ ዘመንሺ በቤቱ ይለቅ አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Abren neberen betam des emel neber temesegen amlak 🙏
Yeni eht enkan ldgami lemid abekash ❤❤❤❤
አሜን እህቴ ❤❤❤
አላየ ልክ ኑ ሂዱ እያልክ እንደምትቀሰቅሰው ሰው በቦታው ሲሄድ ማድረግ ያለበትንም በአጭሩ ቀርፀህ በመሀል በመሀል ልቀቀው:: ትክክል ናት ማህበሩ ሰው መውሰድ ብቻ ሳይህን ትኬት ከሸጣችሁ በህዋላም ለሰዎች ምን ማድረግ እንዳለባቸው ተናገር:: መዳን የፈለገ ሶስት ቀን ሱባኤ መያዝ አይከብደውም:: ልጅቷን መከራከርህ የሰማእቱን ሀሳብ አያስቀይረውም:: የእናንተም ንግድ የሚቀጥለው ፀበሉ መሰወሩን ሲቀጥል ብቻ ነው::
ሰማእቱ አባቴ
ሰማዕቱ ለንስሃ አብቅቶ ደጁን እንድንረግጥ ፈቃድ ይሁን
ወለተ እየሡሥ ብላቹ በፀሎት አሥቡኝ❤❤❤❤
ሁሉም መልካም ነው።የስማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ድንቅ ስራ በጣም ይገርማል።ስፍራው የቅዱስ እግዚአብሔር ድንቅ ስራበየማይክሮ ሰከንዱ የሚገለጥበት ቦታ ነው።ፀሎት ሁሉ የሚሰማበት ግሩም የመዳኛ ቦታነው። ነገር ግን "አላዬ ወንድማችን" አንዳንዴ የሚሰጥህን ወይም የሚነገርህን መልእክትተቀበል። እህታችን የነገረችህን መልእክትማለትም ፀገራቸውን ሀርቴፊሻል አትጠቀሙ፣ሜካፕ፣የጥፍር ቀለም፣በሶስት ቀን ሱባኤ መያዝ፣ እነዚህ እና የመሳሰሉትን ለተጓዦችህ ብትናገር ቢያውቁት ስትልህፍቃደኛ ልትሆን አልቻልክም!!!! ቢቻልህ ከይቅርታ ጋር የነገርችህን የሰማዕቱን መልእክት ተግባራዊ ብታደርግ ጥሩነው። ወደ ፀበሉ ከመሄዳቸው በፊትእህታችን የተናገረችውን መልእክት ተግባራዊእንዲደረግ አድርግ(አንተም ጓደኞችህም፣ የጉዞ አዘጋጆች እሷ የነገረቻችውን መልእክት ተግባራዊ አድርጉት እባካችሁ ለምሳሌ እንሾሽላ፣አርቴፊሻል ፀጉር፣ሜካፕ፣ጥፍር ቀለም አትጠቀሙ ብላችሁ ጉዞ ከመጀመራችሁ በፊት ለፀበልተኛው ንገሩ።ቢዝነሳችን ይበላሻል ብላችሁ አትፍሩ።እህታችን የነገረችህን መልእክት እየተከላከልክ ነውና ተግባራዊ አድርጉት እባካችሁ )
ስማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ፣ ብርታቱን ስጠኝ።
እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ አንችን የመሰሉ እህቶችን ወንድሞችን ያብዛልን እኛንም በሩቅ ያለነውን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን ለይኩን፫።
በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሥላሴ ብላችሁ 😢😢😢 አምላከ ጊዎርጊስ ማረኝ አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
አባቴ ሰማዕቱ እባክ ለደጅ አብቃኝ ላትምረኝ አትጥራኝ
እቋቅልሸን ፍታልኝ እና ከነባለቤቴ ለደጅህ አብቃኝ ታሪኬን ቀይረው
አባቴ እኔ እስክትጠራኝ እየጠበኩህ ነው።እባክህ እርዳኝ ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን የምትሄድ በፀሎታቹ አስቡን ለደጅህ አብቃኝ አባቴየምትሄድ ፀበል እና እምነት አምጡልኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ተቅበዝባዥ ህይዏቴን አንተ አስተካክልልኝ ለደጅህ አብቃኝ አሜንን አሜንን አሜንን ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ ሀፅያተኛዋ እህታችሁ ወለተ ህይወት ነኝ ❤❤
እኔን ሀጢያተኛዋን ማረኝ ለቤት ለደጅህ አብቃኝ የበሀጢያት ቤቱ ሁኛለውና
እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን የቅዱስ ጊወርግስ ወዳጅ በፆሎትሽ አስብኝ ከነ ቤተሰቦቼ
እግዚአብሔር ያስባችሁ የቅዱሳን አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን
Amen egziabiher fkadu koynu abezi kudus tebel merbil Gergish kebkiani letesla elkum bteletkum zekiruni .
አላዬ ልጅቱ እዉነታን ነዉ የጉዞ ማህበሩ ህግ ማውጣት አለበት በአብዛኛዉ የራሳችን ፍላጎት ነዉ ሁሉንም በሰይጣን ማሳበብ የለብንም አታስተባብል ሰዉ መዳን ካለበት ይዳን
አባቴ ለዸጅሕ እብቃኝ
ቅዱስ ጊዮርጊስ የልዳው ሰማዕት ድጋሚ ለደጅህ አብቃኝ ያሳየኸኝ ሁሉ እየደረሰ ስለልጀም የነገርከኝ ሁሉ ደርሶ አየሁት ምን እላለሁ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምስጋና ይገባሀል
አይ ብሎ ነገር የለም ከሰማዕቱ አትበልጥ ልጅቷ እኮ የሰማዕቱን መልክት ነዉ ፍቃዱን ነዉ የነገረችህ ምንም አታስተባብል ለበረከት ብለዉ መርገም ከሚቀበሉ ባይሄዱ ይሻለል አላየ ስርአተ ቤ/ን መከበር ግድ ነዉ አትለማመጥ
ይህ እኮ ማህበር እንጅ የቄሶች ማህበር አይደለም እነሱ ስራቸው ነው ሰው ለራሱ ካላወቀ ገደል ይግባ ስራቸውን ልትዘጉ ነው :ከሁሉም በላይ የሳቱትም መተው ተጠምቀው በሰማእቱ ይስተካከላሉ እንጅ በውጭ እንዳትመጡ ሲባል የሚጠፋው ይበዛል ምንናገረውን እያስተዋልን😊
አላይ በሰማአቱ ቅድስ ጊወርጊስ ብለህ ( ፍቅርተ ስላሴ) ብለህ ስጥልኝ ፆፈህ 🤲🤲🤲😭😭😭
አቤቱ የሰራዎቶ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን!!!😢😢🙏🙏😢😢ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እኔ ሃጢያተኛዋን ስደተኛዋን ልጅህን ለሀገሬም ለደጅህም አብቃኝ!!የኔ አባት!!😢🙏😢
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤ፀጋሽ ይብዛልን እህታችን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፅጌ ማርያም መአዛ ቅዱሳን ብላችሁ በፀሎት አስቡን
እህቴ አፀደ ማርያምን አስባት ወንድሞቼንም ቀፀላ ጊዮርጊስ ፣ ገብረ መድህን እና ዜና ገብርኤልን አስባቸው በይልኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
የቅዱስ ፈረሰኛው ሰማአቱ በረከቱ ይድረሰን አሜን ❤❤❤
Kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin Amen ewinet new binidemamet tiru new!!!
በፀሎታችሑ እስቡኝ መፀለኝ መስገድ እቅቶኛል ሰመአቱ ልቦና ስጠኝ🙏🏼
ሰው በማወቅም ባለማወቅ በምን አለብኝነት ያጠፋል እግዚአብሔር ይማረን ሰማዕቱ እኛንም ለደጁ ያብቃን
ደምርኝ❤
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጂህ አብቃኝ
ፊተኞች ኋላኞች ኋላኞች ፊተኞች የሚለው በዚች ልጅ ተፈጸመ በጣም እድሜና ጸጋ ያብዛልሽ
አሜን አሜን አሜን ወንድሜ የእግዚአብሔር ፀጋ እና ሰላም አይለየን
@@mekalawe-xs3tlHabtemaryam belesh betselotish asebi gene ehet amesegnalew
@vidapositiva9684 እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ የቅዱሳን አምላክ አይለይሽ ሰማዕቱ ማር ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጎብኝሽ የቅደሳኑ በረከት ካንቺ ጋር ይሁን
ይሄ ነው ትክክለኛ መልዕክት የሚገርም video ነው ❤❤❤ የሄደ ያቀዋል 👍
አባቴ ለደጅህ አብቃኝ እባክህ ለኔም አፁብ ድንቅ ልበል የልዳው ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ ።
ደምርኝ❤
የድንግል ማርያም ልጅ ለመሄድ የጓጓነውን ሁሉ ለደጁ ያብቃን በጉጉት መሞቴ ነው ❤❤❤❤❤❤❤
አሜን😢
አሜን በእዉነት እኔ እራሱ በጣም ጓጉቻለሁ ለደጁ ያብቃን 🙏
እረ እኔም ከእድሜ ልክ የአረመኔዉ ከሰይጣን መከራ ከ1 አመት በየቀኑ ጠዋት ማታ ጠዋት ማት የኤልሻዳይ ምስክርነት ጉጉት እረ መቼ ነዉ የኔስ እረፍት ሰማእቱ ጊዮርጊስ
አሜን አሜን አሜን በእዉነት አባቴ ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ እባክሕ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ብለሕ ለደጅሕ አብቃኝ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
ተመስገን እንኩሃን ስለትሽን ሰሙሽ እልልል
በጉጉት ስጠብቅሽ ነበር እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ🙏🙏
አቤቱ ሰማእቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ለደጅ እንድያበቃኝ ወለተ ብርሀን ብለሽ በጸሎትሽ አስቢኝ
እንኳን ደህና ቆየሽኝ እህቴ እግዚአብሔር ያስብሽ የቅዱሳን አምላክ አይለይሽ ሰማዕቱ ማር ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃሽ
አሜን አሜን አሜን እህቴ
ደምርኝ❤
እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ የቅዱሳን አምላክ አይለይሽ@@BerhanGebra-tx8xf
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🕊🕊🕊
አንደበተ እርቱ ስትናገር ብትውል እማሰለች የመምህር ግርማ ፍሬ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን እማ❤ እኔንም ለደጁ ያብቃኝ
አሜን እህቴ ሰማዕቱ ማር ቅዱስ ጊዮርጊዮስ ለደጁ ያብቃሽ እህቴ
@@mekalawe-xs3tlአሜን እህቴ መንበረ ማርያም ብለሽ አስቢኝ በቅርቡ ልሄድ ነው እህቴ 🙏🙏🙏🙏
yaa memher tesfaye abera mikir cophy xiruu nawu
እኔ ግን በዚህ ጊዜ ምንያህል ንፁህ ብትሆን ነው ሰማዕቱ የሚያናግራት! ኸረ ጎበዝ ወዴት ወዴት እየሄድን ነው😢
@yewubgeremew-ne2hj ንፁህ አይደለሁም በጣም ሀጢአተኛ ነኝ ሰው ስላጣ ነው በኔ የተጠቀመው እህቴ እኔ በጣም ደካማ ነኝ
ሰመአቱ ቅድስ ጊዩርጊስ ስሞኑን የደረስብኝን ያለሑበትን ታውቃለሕ ለደጅሕ እብቃኝ🙏🏼
አባቴ ሰማእታቱ ቅድስ ገወረጊስ ለደጂህ አብቃኝ ወለተማረም በጾሎታችሁ አስቡኝ
ልጅቱ ልክ ነች እናንተ መመሪያ ማውጣት አለባችሁ በቃ ጥፍር ቀለም ፀጉር ቀለም መቀባት ወዘተ, ,,, እየተቀቡ እሚመጡትን መከልከል ነው! ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ በሠላም ልደጅህ አብቃኝ! አገሬን ኢትዮጵያን ሰላም አድርግልን
@@abyssiniama7555 አሜን
አባቴ ሠማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
ትዛዙን ለመከተል አብቃን አቤቱ ንፁሁ ልብ ፍጠርልን
ልቤን ላንተ አርግልኝ አምላኬ ሆይ እኔ ትል ነኝ ማረኝ
አባቴ ሠማዕቱ እኔንም ቤቸሠቦቼንም ልትምረን❤ ልትፈውሰን❤ ለደጅህ ለተዐምርህናም ለድህነታችንም ለምስክርነትም አብቃን አባቴ እባክህ🤲🤲🤲🤲🤲🤲
በስደት ያለነውንም በሰላም በጤና ጠብቀህ ለደጅህ አብቃን የኔ አባት❤ በአለሙ ሁሉ ያለውን ሁካታ አንተ በቸርኘት አቀዝቅዘህ እኛን ባርያዎችህን በሰላምና በጤናችን ለሀገራችንና ለደጅህ ለቤተሠቦቻችን አብቃን የኔ ደግ 👨👨👨👨👨👨
አሜን አሜን አሜን
አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ የልቤን ሀሳብ አንተ ታውቃለህና ለደጃ አብቃኝ 🤲🤲🙏
አባታችን አምላከች በቸሪነትህ ቅረበን እንደ እኛ አይሁን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እበክህን በቁጣ አይሁን እኛ በርያዎች ለደጅህ ለመብቀት የምንጎጎንም አስብ ለደጅህ ክብር ልሰጡሁ ደግም አይነ ልቦናቸውን አብራለቸው ።አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እበክክን❤
አሜን አሜን አሜን እህታችን እግዚያብሔር ያበርታሽ እውነት ነው እህታችን ጥሩ አገላለፅ ነው ለኛም ሰማዕቱ ለቤቱ ያብቃን❤❤❤🙏
አባቴ ቸሩ መድሀኒአለም ልቦና ይስጠን በእውነ ለሌላው የመዳን መንገድ በር እንዳንዘጋ አባት ሆይ ማረኝ ማረኝ ማረኝ
አባትሆይ ማረኝማረኝማረኝ
አባትሆይ ማረኝ ማረኝ ማረኝ
ሌለላው ውድ ምእመናን እህታችን እንዳለችሁ ለአባቶቻችን መሰናክል እንዳንሆን እዚሁ ንስሀ ገብተን ብንሔድ በጣጣም በጣምጥሩ ነው በቃ እዛ አታጨናንቋቸው
እናቴ አደራ ሰጥታህ ያሳደከኝ የክርስትና አባቴ የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍቃድህ ከሆነ ከነ መላው ቤተሰቦቼ ለቤትህ አብቃን የህወታችንን እንቆቅልሽ ቋጠሯችንን ፍታልን ሳትምረን ሳትፈወስን ከቤትህ አታውጣን ከእስራታችን ፍታን ልጆቼ አለሁላቹ ደረስኩላቹ በለን የመዳናችንን ቀን አቅርብልን ድነን ተፈውስን ለምስክርነት አብቃን የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ማረን ተለመነን ራራልን ይቅርበለን❤❤❤
ደምርኝ❤
ፀሎትሽን ይስማሽ። እኔንም ሰማዕቱ በበረከቱ ይጎብኘኝ
@@fikirteasrat አሜን አሜን አሜን የሁላችንንም ልመናና ፀሎት ይስማን
የሁላችንም ቋጠሮ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይፍታልን
ትክክለኛ ትምህርት ነው የሰጠሽን እድሜና ጤና ይስጣችሁ
ቅድሰ ጊዮርጊሰ አባቴ ንገሰልኝ ክበርልኝ ለደጅህ ያበቃሀኝ
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የሰማነውን በልቦናችን ይጻፍልን።
እህቴ ድንቅ ምስክርነት ነው ሰማእቱ ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ! እስራት ፅዮን ብለሽ በፀሎትሽ አስቢኝ
አሜን በልቦናችን ሰሌዳ ይፃፍልን እህቴ እግዚአብሔር ያስብሽ የቅዱሳን አምላክ አይለይሽ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃሽ
@mekalawe-xs3tl አሜን!
አቤቱ ማረኝ ጌታ ሆይ በቸርነትህ ማረኝ ማረኝ ማረኝ አሞኛል ሁለተኛ ወሬ ከኔ የበረታቸሁ በፀሎት አስቡኝ ስደት ላይ ነኝ በባዕዳን ሀገር
Sematu balshebete yemareshe
egeziabeher yemarshi ayzoshi yesdet ehetoche menem atehunubegn enem sedet negn beyalenbet yetebeken ❤❤❤lehagerachin afer yabekan yatefut degmo yeker belachew yalemawek new ayawekum
እግዚአብሔር ያስብሽ የኔ እህት። ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይድረስልሽ።
Fetar yimarsh
እመብርሐን ታስብሽ
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ! በጣም አስተማሪ ምስክርነት ነው እህታችን ረጅም እድሜ እና ጤና ከነመላ ቤተሰብሽ ይስጥልን ! ወለተ ኪዳን እና ቤተሰቧን በፀሎትሽ አስቢን እኛንም ለንስሐ ፣ ለቅዱስ ቁርባን እና ለደጁ እንዲያበቃን!!!
አሜን አብሮ ያሰማን እህቴ ለደጁ ሰማዕቱ ያብቃሽ የልብሽ መሻት ይፈፀምልሽ
እህት ወንድሞቼ በፀሎት እንበርታ ይቺ ዓለም ቀሪ ናትና እራሳችንን እንለውጥ ከአለባበስ ጀምሮ
አባታችን መምህርግርማ እግዚአብሔር ይጠብቀወትኑሩልን አሜን አሜን አሜን 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
telik tmhrit new yeseteshi egzaberi yibarkeshi
እንኳን በሰላም መጣችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ አስካለማርያም
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ አባቴ
እኔም የጀመርክልኝ ጉዳይ አለኝ እና አደራህን አደራህን አደራህን
ጨርስልኝ
ሰማዕቱ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ 😢
የኔ ቀልጣፋ እንኳን መጣሽልን ድጋሜ
ልዑል እግዚአብሔር ማስተዋል ያድለን በራሳችን ችግር ብዙ ሰወች በርሜል ጎርጊስ ሄጄ ሳልፈወስ መጣው እያሉ የሜያወሩ አሉ ግን በራሳችን ችግር መሆኑን አይናገሩም ወይም ችግራቸውን አያቁም መሄድ ለሚፈልገው ሰው እንቅፋት ይሆናሉ ስለዚህ የእህታችንመልዕክት በደንብ ማስመር አለብን የሰማሁቱን ምልጃ ና እርዳታ ለማግኘት በተጨማሪ ቅን ልቦና እዲኖረን መለመን አለብን ለሁላችንም ያድለን
አበቱ ስማእቱ ቅድስ ጀወርጊስ ለድጂህ አብቃኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም ትክክል ነው የምትናገረው የምጠይቀውን አናቅም 🤲🙏ጥሩ መልክት ነው 🙏እግዚአብሔር ይስጥልን 🤲🙏
እፁብ ድንቅ ነው እህቴ የሥደነግጣል ይማርን ልቦና ይሥጠን በፀሎታችሁ አስቡኝ እህቴ ወንድሜ እግዚአብሄር ይሥጥልን
ይሄ ግሩም መልእክት ነው አላየ ጥሩ መፍትሄ ነው የተናገርከው እግዚአብሔር እንደፈቃዱ የሰማእቱን ጸበል ቦታ ለመርገጥ ፈቃዱ ይሁንልን🙏🏽
እህቴ በጣም አክባሪሽ ነኝ
አይገባኝም እህቴ እኔ ደካማ ነኝ በፀሎትሽ አስቢኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ውድ እህቴ
አባቴ ሰመዐቱ ቅዱስ ጊዋርጊስ እናቴ ቅድስት ኪዳነምህረት ልጃችሁን ለደጃችሁን አብቁኝ።
እ/ር ይመስገን ስለሁሉም ድንቅ ስራው!!! አባቶቻችንን እንደነ አባ ዮሀንስ ፣መምህር ግርማ፣ መምህር ተስፋየ፣ ቀሲስ ሄኖክ…እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።
@@meseretmelaku2745 "እግዚአብሔር" በትክክል ስሙ ይጻፍ።
ደስ የምል ግልፅ መልዕክት ነዉ እህታችን አንችን ያፀና አምላክ እኛንም ለደጁ ያብቃን
እኔ እማምላክን በቃ ሄጄ ፀበሉ እንካን ባይደርሰኝ መሬቱ ላይ ተንከባልዬ ብመጣ ምኞቴ ነው፣ እዚሁ ተቀምጬ እስከቤተሰቤ ተፈወሻለሁ፣ደሞ በሰው ማይቻለውን ነገር፣ የሚገርመው ሰማአቱ የቃራ እናቴ ኪዳነምህረት ስለቴን ሰምተዋል፣በሰማአቱ እናበእናታችን በእማምላክ ስም አመስግኑልኝ፣ከነሃጥያታችሁ ልመናችሁ ሲከናወንላችሁ አያስደነግጥም፣ግን የሰማአቱ አምላክ ልኡል እግዝያብሄር ሃጥያትን እንጂ ሃጥያተኛን አይጠላም፣እግዝያብሄር ይክበር ይመስገን
ትሂጃለሸ ሰማእቱ ለደጁ ያብቃሸ እኔም በእሱ ፍቃድ ለደጁ በቃቻለሁ አሁንም ደጁ ይናፍቀኛል
@enataiemwondimunatali9390 አሜን እንዳፍሽ ያርግልኝ እህቴ አመሰግናለሁ
ቃለህይወት ያሰማልን ❤ህጉን የምናከብር ቃሉን በተግባር እንድናውለው አምላከ ቅዱሳን ይርዳን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ በስደት ያለኖችን መሻታችንን ፈፅመህ ለደጅህ አብቃን❤
እናቴ እመቤቴ ኪዳነምህረት አባቴ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ልትምሩኝ ልትፈዉሱኝ ለደጃችሁ አብቁኝና በነፍሴም በስጋዪም እረፍት ላግኝ አሜን ይደረግልኝ
Ameen ameen ameen 🤲🤲🤲❤❤❤
የልዳዉ ኮከብ አባቴ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
አባት ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባት አሳደጊዬ አባት ለደጂህ አብቃኝ አባት 🤲😭
ደሚሪኝ እህቴ
እግዚአብሔር ይመሥገን
ሰማይቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ እደጓሁ እንዳልገር ፀልዩልኝ ወለተ ሀና
ጊዮርጊስ ለቦታህ አብቃኝ❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እህትና ወንድማችን ቅዱስ ጊወርጊስ ያፅዳን ለደጁም ያብቃን ለደጁ ያበቃችሁ እህት ወንድሞቸ በረከታችሁ ይደርብኝ አሜን፫ በፆሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ኢየሱስ ብላችሁ ❤❤❤
ሰማይቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ እደጓሁ እንዳልገር ፀልዩልኝ
ሠማእቱ እውነት አያቴ ያብልሕ ይዘክርሕ ነበርና እኔም የሡ ፍሬነኝና ለደጅሕ አብቃኝ❤❤❤❤❤
ሰማእቱ አባቴ ለደጅህ እብቃኝ እባክህን
ድንቅ ምስክርነት ድንቅ ተናጋሪ ናት
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጀ ሰላምህ አብቃኝ🙏🙏🙏
እማምላክ ወላዲተ አምላክ የጌታዬ እናት እኔ በሀጢያት ተጨማልኬ አቅም አጥቼ መቻል አቅቶኛል ስስ ሆኛለሁ አባቴ ሰማዕቱ ቅድስ ጊወርጊስ ውስጤን ታውቀው የለ በድንቅ አጠራርህ ጥራኝና አንፃኝ አድነኝ አባቴ
በጣም ያስደነግጣል እባካችሁን የምንባለውን እንስማ ቤተሰቦች እባካችሁንንንንን የምንታዘዘውን ተግባራዊ እናድርግ በሰማእቱ 😢😢😢
እህቴ ታድለሽ ላንቺ የሰጠሽን ጽናት ለኛም ያድለን ❤❤❤❤
ቃለ ህወት ያሠማልን ለህት ለወንድማችን እኛም ስደተኞች ለደጅህ አብቃን ሰማዕቱ አባቴ😢😢😢
AmenAmenAmen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዩርጊስ ፍቃድህ ከሆነ ከነ ቤተሰቦቦቼ ለደጂህ አብቃኝ አባቴ
አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ማረኝ
ሰማአቱ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ
ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን በፀሎት አስቡን
ሰማታቱ ከነ ባለቤተ በተኣምር ደጅሕ ኣብቃን
እዉነት ነው ፀበል ቦታዉን እያረከሱብን ያሉት በራሳቸው በተሰጣቸው የተፈጥሮ ስጦታ ባለማመናችን ነው። ለፀበል ሥፍራው ግን ጥንቃቄ ያስፈልጋል
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የቸሩ መድኃኔዓለም የእየሱስ ክርስቶስ ምስክር ስለምትወዳት ስለድንግል ማርያም ብለህ ለደጅህ ከነቤተሰቤ አብቃን አደራህን እንቆቅልሻችንን ፍታልን❤❤❤
ትልቅ መታደል ነው
እዉነትሺን ነዉ እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሺ ዘመንሺ በቤቱ ይለቅ አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Abren neberen betam des emel neber temesegen amlak 🙏
Yeni eht enkan ldgami lemid abekash ❤❤❤❤
አሜን እህቴ ❤❤❤
አላየ ልክ ኑ ሂዱ እያልክ እንደምትቀሰቅሰው ሰው በቦታው ሲሄድ ማድረግ ያለበትንም በአጭሩ ቀርፀህ በመሀል በመሀል ልቀቀው:: ትክክል ናት ማህበሩ ሰው መውሰድ ብቻ ሳይህን ትኬት ከሸጣችሁ በህዋላም ለሰዎች ምን ማድረግ እንዳለባቸው ተናገር:: መዳን የፈለገ ሶስት ቀን ሱባኤ መያዝ አይከብደውም:: ልጅቷን መከራከርህ የሰማእቱን ሀሳብ አያስቀይረውም:: የእናንተም ንግድ የሚቀጥለው ፀበሉ መሰወሩን ሲቀጥል ብቻ ነው::
ሰማእቱ አባቴ
ሰማዕቱ ለንስሃ አብቅቶ ደጁን እንድንረግጥ ፈቃድ ይሁን
ወለተ እየሡሥ ብላቹ በፀሎት አሥቡኝ❤❤❤❤
ሁሉም መልካም ነው።የስማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ድንቅ ስራ በጣም ይገርማል።
ስፍራው የቅዱስ እግዚአብሔር ድንቅ ስራ
በየማይክሮ ሰከንዱ የሚገለጥበት ቦታ ነው።
ፀሎት ሁሉ የሚሰማበት ግሩም የመዳኛ ቦታ
ነው። ነገር ግን "አላዬ ወንድማችን" አንዳንዴ
የሚሰጥህን ወይም የሚነገርህን መልእክት
ተቀበል። እህታችን የነገረችህን መልእክት
ማለትም ፀገራቸውን ሀርቴፊሻል አትጠቀሙ፣ሜካፕ፣የጥፍር ቀለም፣በሶስት ቀን ሱባኤ መያዝ፣ እነዚህ እና የመሳሰሉትን
ለተጓዦችህ ብትናገር ቢያውቁት ስትልህ
ፍቃደኛ ልትሆን አልቻልክም!!!! ቢቻልህ ከይቅርታ ጋር የነገርችህን የሰማዕቱን መልእክት ተግባራዊ ብታደርግ ጥሩ
ነው። ወደ ፀበሉ ከመሄዳቸው በፊት
እህታችን የተናገረችውን መልእክት ተግባራዊ
እንዲደረግ አድርግ(አንተም ጓደኞችህም፣ የጉዞ አዘጋጆች እሷ የነገረቻችውን መልእክት ተግባራዊ አድርጉት እባካችሁ ለምሳሌ እንሾሽላ፣አርቴፊሻል ፀጉር፣ሜካፕ፣ጥፍር ቀለም አትጠቀሙ ብላችሁ ጉዞ ከመጀመራችሁ በፊት ለፀበልተኛው ንገሩ።ቢዝነሳችን ይበላሻል ብላችሁ አትፍሩ።እህታችን የነገረችህን መልእክት እየተከላከልክ ነውና ተግባራዊ አድርጉት እባካችሁ )
ስማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ፣ ብርታቱን ስጠኝ።
እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ አንችን የመሰሉ እህቶችን ወንድሞችን ያብዛልን እኛንም በሩቅ ያለነውን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን ለይኩን፫።
በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሥላሴ ብላችሁ 😢😢😢 አምላከ ጊዎርጊስ ማረኝ አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
አባቴ ሰማዕቱ እባክ ለደጅ አብቃኝ ላትምረኝ አትጥራኝ
እቋቅልሸን ፍታልኝ እና ከነባለቤቴ ለደጅህ አብቃኝ ታሪኬን ቀይረው
አባቴ እኔ እስክትጠራኝ እየጠበኩህ ነው።እባክህ እርዳኝ ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን
የምትሄድ በፀሎታቹ አስቡን ለደጅህ አብቃኝ አባቴየምትሄድ ፀበል እና እምነት አምጡልኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ተቅበዝባዥ ህይዏቴን አንተ አስተካክልልኝ
ለደጅህ አብቃኝ አሜንን አሜንን አሜንን
ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ ሀፅያተኛዋ እህታችሁ ወለተ ህይወት ነኝ ❤❤