እኛ ሴቶች ማስተካከል ያሉብን ባህሪያት/Red flag women has!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 лют 2022
  • In this videos, are some behaviors we women commonly have but needs to improve...@missleyu @mahi_masr.
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 493

  • @Titay2348
    @Titay2348 2 роки тому +66

    እውነት የናንተን ምክር እየሠማው እራሴን ፈልጌ እያገኘው ነው በእውነት ቀጥሉበት ማሪያምን አስተማሪ ነው

  • @fghhuuugyyhhh9677
    @fghhuuugyyhhh9677 2 роки тому +33

    እነዚህ ልጆች የሚያስተላልፉት መለክት 95 በ100 ማሀበረሰቡ የሚኖረው ሂወት ነው ልብ ያለው ይጠቀም በት

  • @gentandhabty
    @gentandhabty 2 роки тому +23

    በማርያም የምታመጡት ርእስ የሚገርም ነው ዋውው ቀጥሉበት ልዩ እና ማሂ ❤

  • @user-le8mk5sb1r
    @user-le8mk5sb1r 2 роки тому +11

    ዝግጅታቹ ጣፋጭ ነው እንደጎጃም ማር ወለላ እስኪያልቅ ድረስ እየጣፈጠ እሚበላ::

  • @dottube74
    @dottube74 2 роки тому +26

    መቼም አታስጠሉም የሚጠላቹ ካለ ሾጥ የሚያደርገው ነው much loveeeeeee

  • @milaye3667
    @milaye3667 2 роки тому +26

    በጣም ደስ ትላላቹ ቁምነገራቹ የተለየ ነው✌❤

  • @Edu-kw1tc
    @Edu-kw1tc 2 роки тому +1

    በጣም ደስስስ ትላላችሁ የምታነሱት ሀሳብ አለባበስ ሁሉ ነገራችሁ ነፃነታችሁ ደስ ይላል በርቱ
    ብታነሷቸው የምለው ሀሳብ ሴት ልጅ በእርግዝና ወሊድ ክብደት ትጨምራለች its natural ግን በባል አለመፈለግ እና በcommunity ምን አከልሽ ቀንሺ ብዙ ይባላል ግን ልትከበር ጊዜ ሊሰጣት ይገባል እንጂ መወቀስ የለባትም እስቲ ሰፋ አርጋችሁ ተወያዩበት

  • @zddd5746
    @zddd5746 2 роки тому +4

    Thanks ስወዳቹ😘 እውነት ለመናገር ገና ራሴ ላይ መስራት ያለብኝ ብዙ ነገር አለ before I get married😁😁 specially my behavior😌 ቀጥሉበት..

  • @zuzuyabatelij5592
    @zuzuyabatelij5592 2 роки тому +4

    አቦ ይመቻቹ በጣም ምርጥ ትምህርት ነዉ ደሞ ስታምሩ ከነ አለባበሳቹ ፈታ ያላቹ ናቹ

  • @blentigistu9173
    @blentigistu9173 2 роки тому +5

    I become obsessed with you girls I swear... Your Ideas are magnetic and most of them are my thought's as well
    ena Love you

  • @dinatube5413
    @dinatube5413 2 роки тому +12

    አለባበሳቹን ስላስተካከላቹ እናመሰግናለን

    • @eyoba7465
      @eyoba7465 2 роки тому

      ሁሌ ፍራሽ ላይ,,,..... አንደኛቹን ለምን በርጫ ይዛቹ ደቅ አትሉም 🤣🤣

  • @minbyewadane1252
    @minbyewadane1252 Рік тому

    ልዩ እና ማሂ የምታቀርቡት ነገር በጣም ተመችቶኛል አሪፍ አሪፍ ነገሮችን እያነሳችሁ ስለምታቀርቡ በዚህ ቀጥሉበት ልዩ የእዉነት ልዩ ነሽ ታምሪያለሽ በርቱ

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis7191 2 роки тому +19

    ቁም ነገር ታወራላችሁ ታምራላችሁ !!!!እንግሊዘኛ ባትናገሩ ይመረጣል በርቱ

  • @wendeww1992
    @wendeww1992 2 роки тому +5

    we need part two (እውነት ያንሳል)

  • @bethelhemtessema3880
    @bethelhemtessema3880 2 роки тому

    Thank u

  • @beniyasesayas2578
    @beniyasesayas2578 2 роки тому +1

    You touch the point Good

  • @leduhaile332
    @leduhaile332 2 роки тому

    Perfect i liked your points thats really help full also it happens in every women and ya just your 👍👍👍👌💓

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c 2 роки тому +17

    እናንተ ምርጦች ለወንዱም ለኛም ለሴቶች ልክ ልካችንን አስገቡልን ይመቻችው

  • @halapiyartube7229
    @halapiyartube7229 2 роки тому +3

    ትመቹኛላቹ አሪፍ ነገር ነው ምታመጡት በርቱ 🥰

  • @loveisjesus9267
    @loveisjesus9267 2 роки тому

    Of course Definitely.you guys,I appreciate your conversation.'cause that based on matured enough talking.You bring core points when it comes to ladies attitude.we don't have to always blame mens instead trying to figure out our attitude.keep it up.I appreciated you guys.🥰

  • @amirshafiahmed2556
    @amirshafiahmed2556 2 роки тому +1

    The subject is nice and interesting also your dresses perfect ..keep up

  • @ethiopiaethiopia1830
    @ethiopiaethiopia1830 2 роки тому +8

    አንዳንድ ሴቶች ወደው እንዳልወደዱ የሚሆኑት ነገርስ

  • @sosobeekoo....1712
    @sosobeekoo....1712 2 роки тому

    Sure! Wel said....this type of open discussion is solution for disgusting relation ships....continue sisters! Better to learn from each other!

  • @barok8920
    @barok8920 Рік тому

    ዛሬ ነው የሰማሀቹ፡በጣም ጥሩ ውይይት ነው፡በርቱ።

  • @user-le5hm1np7u
    @user-le5hm1np7u 2 роки тому +1

    ተደማመጡ እኩል አታውሩ ለማዳመጥ እየተቸገርኩ ነው::በተረፈ አይዲያቹህ ቆንጆ ነው::

  • @dottube74
    @dottube74 2 роки тому +1

    We need part 2 yemir

  • @mitkefamily4474
    @mitkefamily4474 2 роки тому

    OMG you are so sweet and smart girls Thank you ❤

  • @jimmatube6844
    @jimmatube6844 2 роки тому +1

    Ewnat new mahi &liyu thank you

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Рік тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 2 роки тому +1

    በጣም ነው የምወዳችሁ በርቱ 😍😍😍😍😍

  • @leethiopian136
    @leethiopian136 2 роки тому +3

    Omg you are my favorite girls, when I watch your video I always see myself on you, Your style, understanding, Perception, your freedom and the way you talk is look like me😍😍 you always have a great idea and hilarious 😂

  • @user-km9rd9vr9e
    @user-km9rd9vr9e 2 роки тому +2

    ምርጥ ናችሁ አለባበስ አነጋገር አንደኛ ናችሁ ውዲዲዲ በሚለው

  • @ftsumsbhatu6790
    @ftsumsbhatu6790 Рік тому +2

    መጀመርያ ጠልቸ ነበር ቀስ ብያ ሲካታተል ለካስ ደስ የሚል ቁምነገር አለ ጤና ለአማራ ሴቶችችችች ።❤

  • @TarikuOlana568
    @TarikuOlana568 Рік тому

    ዋው ውለም ሣያችው በጣም ትመቹኛላችው እናንተ የዘመኑ እንቁዎች ናችው ኤሬ የምን መደበር ነው እናንተ ዱካክ ታባርራላችው ኑሩልን።የዝህ ዘመን ሰቶች የእናንተን ምክር ብሰሙ በጣም መልካም ነው ለጥቅም እንጂ ለጥሩ ፍቅርና አፍቃር አይኖሩለትም።

  • @ethiopia3000
    @ethiopia3000 2 роки тому

    ua-cam.com/video/o7kpAk3X1-I/v-deo.html
    ua-cam.com/video/QwT8Ca_ZwDo/v-deo.html እርካብና መንበር የዶ/ር አብይ አህመድ መፅሀፍ ያድምጡ
    ua-cam.com/video/weGrKiGqp9c/v-deo.html የመደመር መንገድ የዶ/ር አብይ አህመድ መፅሀፍ ያድ
    ua-cam.com/video/ieUzT9UHOxg/v-deo.html ጠብታ ማር (How to Win Friends and influence people full Amharic Audiobook)
    ua-cam.com/video/4sw1ShJ4NHA/v-deo.html UNLIMITED POWER (የሰው ልጅ የጥበበኝነት መንገድ)
    ታላቁ ሀይል(The power) ua-cam.com/video/DncvN_HqrLQ/v-deo.html
    እነዚህን ህይወት ቀያሪ መፅሀፎች ያድምጡ።ሠ

  • @cheldefeo9637
    @cheldefeo9637 2 роки тому +4

    እኔኮ ስወዳችሁ አሁን መደማመጥ እየጀመራችሁ ስለሆነ ደስ ብሎኛል ምክኒያቱም ከናተመመራ እፈልጋለን

  • @getachewmengesha3458
    @getachewmengesha3458 2 роки тому +2

    በጣም ታምራላችሁ ግን በተረጋጋ እና እየተደማመጣችሁ ብታዎሩ ደግሞ ይበልጥ ቆንጆ ይሆናል

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 2 роки тому +1

    አረ ጥሩ ትምረት ነው ማማየ አብሺሩ

  • @mimilove321
    @mimilove321 2 роки тому +4

    እረ ማሂ ከዚህ በላይ እማ እርሴን አላዋርድም አላለችም ክክክክክክክክክክክክ የኔ ማር እውነት ደስ ብሎኛል Comment ተቀብላችሁ መምጣታች...Video ግን አጠርብኝ

  • @kalkidandemis6880
    @kalkidandemis6880 2 роки тому +1

    I love you guys
    I shared your videos for all my friends

  • @user-ju2qh8cg5h
    @user-ju2qh8cg5h 2 роки тому +1

    በጣም አሪፍ አቀራረብ ነው
    አለባበስቹን ወድጄዋለሁ
    በርቱ

  • @forless7511
    @forless7511 2 роки тому

    It's been 2 days since I start watching all your videos and I really love it plus I'm sharing your links to my sisters and friends they really love it. Keep it up you guys and come up with a better title . I believe that you gonna be the best one 🙌🏾💯

  • @mekedestades
    @mekedestades 2 роки тому +1

    ትክክልናችሁ ችግራችን ይሄእኮነው

  • @henoszelalem1470
    @henoszelalem1470 2 роки тому +4

    ere egnan 20 min ketktachun slenante 11 min becha
    we need more
    to be honest I like z show good topics the most what I like is the way u dress up nice & easy keep in touch u got my all support

    • @lina9514
      @lina9514 3 місяці тому

      It’s hard to come up with it when you are a girl, a boy needs to help them with the ideas

  • @fatmaqqqq1304
    @fatmaqqqq1304 2 роки тому +1

    ዋውው አለባበሳችሁ ቀለል ያለ እና እሚያምር ነው😘😘😘😘

  • @sosinakechena9314
    @sosinakechena9314 Рік тому +1

    ዋው የዛሬ ሀሳብ አንደኛ ነው ምርጦቼ ❤

  • @berhanuhabte9470
    @berhanuhabte9470 2 роки тому +1

    I like your show keep it up.

  • @fatumaseidtube3150
    @fatumaseidtube3150 2 роки тому

    ትክክልልል

  • @seadashawl5632
    @seadashawl5632 2 роки тому +1

    የምር ደስ ትላላችሁ ያነሳችሁቸው ነጥብ ቀለል ያሉ ናቸው ፈለግን አጣን ተመችቶኛል ለሴቶች በቂ ነው ደሞ ወንዶች የልብ ልብ እዳይሰማቸው ክክክክክክ

  • @user-ri8qk8we9u
    @user-ri8qk8we9u 2 роки тому +1

    አለባበሳችሁ. ደስ ይላል ቀጥሉበት👍👍

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Рік тому

      እውቀት የተላበሰ አእምሮ ደግሞ ይበልጥ ያስደስታል ። 🤔

  • @betibini7288
    @betibini7288 2 роки тому

    የምር ትመቹኛላቹ ቀጥሉበት በጣም አሪፍ ነዉ ሁሉም አሪፍ አሪፍ ሀሳቦች ናቸዉ

  • @wasutegegne274
    @wasutegegne274 2 роки тому

    Bertu arif eyita new.

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Рік тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @samtesfa3549
    @samtesfa3549 2 роки тому

    በአንድ video ተመችታቹኛል በርቱ 👏👏👏

  • @eyoba7465
    @eyoba7465 2 роки тому +1

    Money vs Love please ❓ Please do it ..

  • @blendemeketeshome7616
    @blendemeketeshome7616 2 роки тому +1

    Enamesegnalen melkam miker new bertulen

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Рік тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @titihailu8170
    @titihailu8170 2 роки тому +1

    በሚገርም ሁኔታ እራሴን እያገኘሁት ነው ለካ ብዙ ነገር ይጎለኝ ነበር ተባረኩልኝ የምታነሱት ቶፕክ wow❤❤❤💋

  • @hulumlebgonew2902
    @hulumlebgonew2902 2 роки тому +1

    ደስስትሉ ተደማመጡጂ ጥሩነው💗❣️

  • @romerome8972
    @romerome8972 2 роки тому +1

    እውነት ነው

  • @emutube6183
    @emutube6183 2 роки тому +1

    በጣም ነው ምታምሩት ውዶችዬ 😍😍

  • @user-fo8vh4kw1l
    @user-fo8vh4kw1l 2 роки тому +6

    ወላሂ ምርጥ ትምህርት ይጠቅማችሆልብላችሁ ስለምታቀርቡልንእነመስግነለን የመዳምቅመሞች ኑውነ እራሳችንን እንፍትሽ

  • @abdiwakbeyene4750
    @abdiwakbeyene4750 2 роки тому

    ladies, you are amazing and witty enough!!

  • @birhanehagos3263
    @birhanehagos3263 2 роки тому

    You both are so wonderful and your program
    Nice

  • @seblewongelbiruk5915
    @seblewongelbiruk5915 2 роки тому +1

    Keep up girl

  • @user-jf7ty8nb9c
    @user-jf7ty8nb9c 2 роки тому

    ገና ዛሬ ነው ወደ ቤታቹ የመጣሁት በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱ

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 2 роки тому +2

    ስወዳቹ እኮ አፌን ከፍቼ እያዳመጥኳቹ ድንገት ቪድዮው ሲያልቅ ያናደኛል

  • @sisaydemessie6524
    @sisaydemessie6524 2 роки тому +1

    You tube hulum endenant betekemebet.....
    Sentesew betelewetebet.
    Good job.

    • @leyuandmahi
      @leyuandmahi  2 роки тому

      Thank you

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Рік тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @testphone9278
    @testphone9278 2 роки тому

    1ኛ ናአችሁ❤👌

  • @metasbiyaayele3739
    @metasbiyaayele3739 Рік тому

    ውይ እስከዛሬ የት ሄጄ ነበር ያልሰማሁት አመሰግናለሁ ለኔ ጥሩ ምክር ነው

  • @user-tz7hz5om5s
    @user-tz7hz5om5s Рік тому

    ዛሬነው አይቸ የመጣሁት ሮሔ ላይ በጣም ታምራላችሁ❤❤❤❤

  • @Maebell16
    @Maebell16 2 роки тому +1

    በጣም ትመቹኛላችሁ

  • @user-wj4xm4zl3v
    @user-wj4xm4zl3v 2 роки тому +1

    ዉይ ዉዶችየ አጠረ ግን እናመሰግናለን

  • @genet9780
    @genet9780 2 роки тому +1

    ሥታምሩ እናመሠግናለን

  • @Fatima-sp7qi
    @Fatima-sp7qi 2 роки тому +2

    ውላሂ ሀሳባችሁ ብጣም አሪፍ ነው ብርቱ ክዚህም ብላይ እጥብቃልሁ ትክክክል ሀሳብ ነው

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Рік тому

      ፀረ ሙስሊም ከሆኑ በርካታ የተቃራኒው ቁርኣን አንቀጾች አደገኛውን እነሆ ፥
      - ከእስልምና የሚያፈገፍጉትን (ማመን ያቆሙትን) ማርኳቸው እና ግደሏቸው ፤ ወዳጆች እና ረዳቶች አታድርጓቸው ብሏል (ቁርኣን ምዕራፍ ፬ የሴቶቹ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ኒሳእ] ቁጥር ፹፱ ) ።📖👈😮

    • @SalmaKedir
      @SalmaKedir 11 місяців тому

      Eski yetegedele sew kale negeren(ign) mejemeriya bedenb teredteh tsaf BTW yerashn mannet new yemtasgemtew ye sew haymanot yemisadeb ko yerasun haymanot yemayakebr new islam gn bedenb btredaw tetekami tihonaleh(sh) fetari libona yitsh(h)

  • @abdihadji5744
    @abdihadji5744 2 роки тому +3

    በርቱ ጣፈጮች

  • @hayatltube3682
    @hayatltube3682 2 роки тому +5

    ወይኔ ለካ እኔብቻ አይደለሁም ለጓደኛዬ ወስጄ የምዘረግፈው ክክክክክ

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy 2 роки тому +1

    እያዝናና የሚያስተምር እውነት

  • @coziyidnekachew9966
    @coziyidnekachew9966 2 роки тому +1

    kelbe nw bewiste endi binor biye mimegew neber😍tnx kemr....kelolochu philosophy yeshalenal yenate reality nw

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Рік тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈

  • @jkljkl4970
    @jkljkl4970 2 роки тому +14

    በርቱ ደሞ አለባበሳችሁ ሀሪፊ ነው አትገላለጡም

  • @Tube-uj6rt
    @Tube-uj6rt 2 роки тому +1

    ደስ የቶሉ ነበር ዝም ብላችሁ የምስቁት ነገር እረበሸ

  • @habtomgebre1523
    @habtomgebre1523 2 роки тому +1

    good gob guys

  • @zewuduberhun2481
    @zewuduberhun2481 2 роки тому

    Hello Leyu & Mahi I love you guys you are Funy.

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p 2 роки тому +1

    ጎበዞች በርቱልኝ

  • @tigesttisfy756
    @tigesttisfy756 2 роки тому +1

    ሰላማችሁ ይብዛ እህቶች በርቱ

  • @Melkamtube2022
    @Melkamtube2022 2 роки тому

    በራም ቀለል ያለ አቀርረብ ምርጥ ቀጥሉበት የኔ ውዶች

  • @feritafere1159
    @feritafere1159 2 роки тому +1

    ወደድኩዋቹ እኮ 🥰

  • @kumlachewbogale231
    @kumlachewbogale231 2 роки тому +1

    wow leyet bale meniged life coach,unique nachihu

    • @leyuandmahi
      @leyuandmahi  2 роки тому +1

      Thank u.

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Рік тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 2 роки тому +1

    ስላም ብላችሁ ወደ ሃሳባችሁ ግቡ ብዙ አጢ ቁጢ አታውሩ

  • @kebebushlemma4764
    @kebebushlemma4764 2 роки тому

    በጣም ታምራላችሁ!!

  • @merrygtube3013
    @merrygtube3013 2 роки тому +2

    Omg it’s true 🤦‍♀️

  • @asterdebebe6200
    @asterdebebe6200 2 роки тому +1

    👍

  • @fozitube1771
    @fozitube1771 2 роки тому +1

    👍👍👍

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 2 роки тому

    የሀረር ልጅ ትመሥላላችሁ አለባበሳችሁ ስያምር ትመቹኛላችሁ ዛሬ የኛ ነው ቻሉት ቆይ እናዳምጥ በርቱ ቆይ ላዳምጥ

  • @mikaswallsten2977
    @mikaswallsten2977 2 роки тому +1

    Talk about these,
    1 Controlling (jealousy) is love or abuse?
    2 Expressing love to a partner on social media while he or she is at home with you.🤷‍♀️ ? Also posting everything on social media?
    3 good sexual relationship only will be enough for long lasting relationship???

    • @leyuandmahi
      @leyuandmahi  2 роки тому

      we will for sure, Thank u for the ideas.

  • @izoue5925
    @izoue5925 2 роки тому +1

    ሁለት ቆጂየዋች በርቱል በተለይ ለኝለሴቶች ምክር ብጤ ካላቹ

  • @teddydm4177
    @teddydm4177 2 роки тому +1

    የወንዶችን ገመና እንደዛ ጎልጉላችሁ አዉጥታችሁ የሴቶችን ያዝ አደረጋችሁ አንሷል ይጨመር ትመቻላችሁ በርቱልን

  • @Firo317
    @Firo317 2 роки тому +4

    ትችላላችሁ የምር ሴትዮዋን ነው ማሳያት 😍

  • @pawlosbeyene2970
    @pawlosbeyene2970 2 роки тому +2

    የምር ትለያላቹ ይመቻቹ👏👏

  • @hayathagos2988
    @hayathagos2988 2 роки тому +2

    ከቺ አላቺሁ my best wmen ♥️❤️

  • @selamethiopiantube4662
    @selamethiopiantube4662 2 роки тому +1

    እዉነት ነዉ

  • @AdmasEilyab
    @AdmasEilyab 9 місяців тому

    Wey twdage nach ❤❤❤❤❤

  • @habtomgebre1523
    @habtomgebre1523 2 роки тому +1

    teregagi i like it