ለሰርግ ወደ ምንጃር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 чер 2023
  • In this week’s episode we went to Aleltu, Menjar for a family wedding.
    Enjoy!!!!
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 174

  • @hirutmelese548
    @hirutmelese548 Рік тому +22

    ምጃርኮ ያልተነገረላት የፍቅር ሐገር ናት ❤❤❤

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 Рік тому +10

    የሸዋ ቤተ አማራ ነኝ 🙋‍♀️🙋‍♀️ ምንጃር 😍😍😍

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r 3 місяці тому +1

    እውይይይ.... ደስ ስትሉ ጭፈራው ሁሉም ነገሩ ... የአብረሀምና የሳራ ጋብቻ ....

  • @hayathagos2988
    @hayathagos2988 Рік тому +5

    ልዩ ማሂ ስታምሩ ወይ የኔ ሰርግ ብትኖሩ ብዬ ተመኘሁ የኔ ሳቂታ ውፍረት ድፍረት ውበት ነው በናተ አየሁ ♥️

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 Рік тому +7

    ታብ ታብ አድርጉ ይሄው 😂😂😂 ሙሽሮቹ ታምራላችሁ🎉🎉🎉 መልካም ትዳር

  • @adr4013
    @adr4013 Рік тому +5

    የምንጃር ነጭ ጤፍ የጌቶቹ ምሳ የት አገኝሻለሁ ብቀመጥ ብነሳ ምንጃርዬ የኔ ሸዋ🥰🥰🥰🥰

  • @nardostafs
    @nardostafs Рік тому +23

    ምንጃሮች የት ናችሁ እስኪ እንያችሁ የኔ ውብ አገር እምዬ ምንጃር መልካም ጋብቻ

  • @lidu6694
    @lidu6694 Рік тому +5

    በጣም ምርጥ ቆይታ ነበር👏🔥
    ይመቻችሁ❤

  • @himanotbrhanu7690
    @himanotbrhanu7690 Рік тому +4

    ፈጣሪ የተባረከ ትዳር ይሁንላቸዉ ደስ የሚል ውሎ ነበር እናመሰግናለን😘😘😘😘🙏

  • @user-nc4ww5ck5f
    @user-nc4ww5ck5f Рік тому +11

    ሰርግ ማለት ምንጃር ነው ማርያምን የእናቴም ሀገር ነው❤መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቸው🎉🎉❤❤

  • @lemlemasegediew6998
    @lemlemasegediew6998 Рік тому +3

    መልካምና የተባረከ ጋብቻ ይሁን🙏🙏🙏በመንገዳቹ ሰማዩ እንዴት እንደሚያምር አይታቹታል??❤❤❤

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 Рік тому +17

    ዋው ምንጃር ናፈቀችኝ እናቴ ተወልዳ ያደገችው ምንጃር ሲሆን ልጅ እያለች አዲሳባ መጣች አግብታ እኛን ወለደችን ኑሮዋ አዲሳባ ሆነ ማለት ነው ሲቀጥል ምንጃር ውብ ሀገር ናት የጥጋብ ሀገር የጤፍ ሀገር ፀዴ ናት በያመቱ ሳማ ሰንበት እንሄዳለን የአያቶቻችን ሀገር ያጎቶቼ አክስቶቼ ያሉበት ሀገር የማይጠገብ መንደር ጨዋታቸው ጭፈራቸው ማንም አይደርሳቸው እደለኞች ናቹ ምንጃርን በማየታቹ እኔ ካገር ውጪ ሆኜ ነው ማያቹ ምንጃር ስትሉ አላስቻለኝም ይመቻቹ ❤❤❤

    • @HananKsa-lj2mj
      @HananKsa-lj2mj Рік тому +1

      የትነዉ ምጃር ግጃም ዉሥጥነዉ

    • @bizubekele7737
      @bizubekele7737 Рік тому +1

      @@HananKsa-lj2mj ሰሜን ሸዋ ነዉ

    • @astermantegafto8773
      @astermantegafto8773 Рік тому +1

      ​@@HananKsa-lj2mj ሸዋ😊

    • @heywet
      @heywet 8 місяців тому

      We know this and That is why we call you Sefare.

  • @getawdejen6937
    @getawdejen6937 Рік тому +3

    Good vibe 😍😍😍...make corrections Arerti, Minijar Shenkora.

  • @user-ce6qm8nf3p
    @user-ce6qm8nf3p Рік тому +3

    ወይኔ ቤተክርስቲያኑ ደስ ሲል በመቤቴ ደስሲል

  • @mariyamawit
    @mariyamawit Рік тому +5

    ትዳራቸውን ፈጣሪ ይባርክ 🎉❤በጣም ነው እሚያምሩት

  • @emebetmulugetamolla3380
    @emebetmulugetamolla3380 Рік тому +4

    አይለያችሁ ❤ስታገቡም እንዲሁ ፍቅራችሁ እንዲቀጥል እመኛለሁ ❤❤❤❤❤

  • @hab102
    @hab102 Рік тому

    Oww this is my culture abo..enameseginalen silemetachihu

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 Рік тому +3

    ወሎንም አስሳዩን እብዶችየ❤ ስወዳችሁ ላሂ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @queenqueen73
    @queenqueen73 Рік тому +4

    The bride and the groom are also beautiful

  • @yordiyemaryam2124
    @yordiyemaryam2124 Рік тому +7

    የአባቴ አገር ስወደዉ ምንጃርን❤❤❤እናንተም ታምራራላቹ መልካም ጋብቻ ለሙሽሮቹ 🙌🤗🩷🤌

  • @sosinakechena9314
    @sosinakechena9314 Рік тому +1

    ምርጦቼ ❤ ሁሌም ምርጥዬ 😊

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 Рік тому +3

    ፍቅሮችዬ የኔ ደርባቦች 🥰❤🤗

  • @HABITSTUBE
    @HABITSTUBE Рік тому +1

    Ohhhh yafi ena hani melkam gabecha you guys 🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @mohammeddubai758
    @mohammeddubai758 Рік тому

    ዋው የዛሬው ልዩ ነው❤❤❤

  • @queenqueen73
    @queenqueen73 Рік тому +2

    Betam yamral everything Mashaallah

  • @heywet
    @heywet 8 місяців тому

    Agerachew segebu kewetut!👌👌 Belenal. Endeh new chewanet

  • @abirayakobo9888
    @abirayakobo9888 Рік тому +6

    ይመቻችሁ ❤❤ እኔም ሳገባ አሙቁልኝማ እጠራችኋለሁ 😂

  • @hannalule252
    @hannalule252 Рік тому +1

    Hanniye yene konjoo mushira congrats❤

  • @rahwawesena
    @rahwawesena Рік тому +6

    በጣም ታምራላቹ የኔ እብዶች ለሙሽሮቹም መልካም ጋብቻ❤❤❤❤❤❤

  • @maramawitwudneh5744
    @maramawitwudneh5744 Рік тому +1

    የምር ደስ ስትሉ🎉❤❤❤

  • @TG-et
    @TG-et Рік тому

    ምርጥ ነበር ዘና አድርጎኛል❤

  • @tsedimebratie8302
    @tsedimebratie8302 Рік тому

    😂😂😂😂😂 I was commenting in the middle of video and the rain ....

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 Рік тому

    ስታምሩ ❤

  • @biniamarsema5217
    @biniamarsema5217 4 місяці тому

    እሽሽ እሽሽሽሽ አይ ማሂ ዮ አር ሶ ፈኒ አንች በምታደርጊው ነገር ልዩ ስትስቅ ደስ ትላለች ይመቻችሁ

  • @user-dw3yy2fq2q
    @user-dw3yy2fq2q Рік тому +2

    ❤❤የኔ ዉዶች ያገሬን ጭፈራ ስላየሁ ደስ አለኝ ዉቤቷ ምንጃር አረርቲ

  • @hewanayalew973
    @hewanayalew973 Рік тому

    ደስ ስትሉ❤❤❤

  • @Henza689
    @Henza689 Рік тому +1

    Iam in love with the
    sky😫😍😍

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 Рік тому

    ሥታምሩ❤

  • @marababa-kc3es
    @marababa-kc3es Рік тому

    ይመቻቹ ❤❤❤❤❤

  • @selam8399
    @selam8399 Рік тому

    Yehageren serg dmket asayachun yene wdoch❤❤❤❤❤

  • @astermantegafto8773
    @astermantegafto8773 Рік тому +2

    ምኝጃርዬ ሀገራችን ❤❤❤

  • @susuTube16
    @susuTube16 Рік тому

    Wowww my favourites girls love you ❤❤❤❤

  • @waliyawaliya9080
    @waliyawaliya9080 Рік тому

    Beautiful girls!!!

  • @DagmawitZewdu-jb8ce
    @DagmawitZewdu-jb8ce Рік тому +1

    Hulem vlog bsreu😘

  • @Tomtom-li2lj
    @Tomtom-li2lj Рік тому

    Endet eko endemewedachuh yene mirtoche❤❤❤

  • @sosinna4618
    @sosinna4618 Рік тому

    ❤❤❤❤ውዶቹ ስታምሩ❤

  • @user-ce6qm8nf3p
    @user-ce6qm8nf3p Рік тому +1

    ምንጃርዬ የጤፋ አገር ስወዳት ውይ አስቅናችሁኚ

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 Рік тому

    Love it

  • @queenqueen73
    @queenqueen73 Рік тому +1

    Enatem super cute

  • @tsedimebratie8302
    @tsedimebratie8302 Рік тому

    lucky you ፀሀይ መሆኑ

  • @sosinna4618
    @sosinna4618 Рік тому

    ስወዳቹ❤❤❤❤❤❤

  • @rahel2834
    @rahel2834 Рік тому

    የኔ እብዶች ሳምርባችሁ እኳ 😂❤

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Рік тому

    መልካም ጋብቻ

  • @yabalebachew2683
    @yabalebachew2683 Рік тому

    ማሮችዬ ሜካብ ግን ማን የሚሰራችሁ ሜሽን ተሰርታንሁ ከሆነ ሲያምር❤❤❤❤❤

  • @ayaleneshgirma
    @ayaleneshgirma Рік тому +2

    mushirawa abiragn nw yetemarechew melkam gabicha hani

  • @fanoskrishan9852
    @fanoskrishan9852 Рік тому

    ማሮች💖

  • @redigirma2323
    @redigirma2323 Рік тому +1

    The most peaceful place on earth minjar❤❤❤

  • @lomondo
    @lomondo Рік тому

    Leyu ur hair 😍😍😍

  • @negesegadisa8389
    @negesegadisa8389 Рік тому

    ስወዳቹ

  • @selame30
    @selame30 Рік тому

    Wefrachu betam sewntachun kenshu

  • @lidiyayazew1853
    @lidiyayazew1853 6 місяців тому

    I love you guys so much ❤❤❤

  • @hanamersha
    @hanamersha Рік тому

    Wdoche betam new yemwedachu 🥰

  • @mimomimo1489
    @mimomimo1489 Рік тому +1

    ስወዳቹ 2 ወፎች

  • @MignotWoubshet
    @MignotWoubshet Рік тому

    ❤❤❤ ያገሬ ልጆች

  • @loyalbelieve6954
    @loyalbelieve6954 Рік тому +1

    Love the tigrigna jewelry

  • @Orthodox2121
    @Orthodox2121 Рік тому +5

    ባለ ጥቁር ጸጉሮ የሌለ ነው የምወድሽ ሀገር ቤት ስመጣ መጋበዝ እፈልጋለሁ edma 28

  • @user-jr8wu4qd9n
    @user-jr8wu4qd9n Рік тому

    Betam des Emil giza ferari yemasgn ❤❤❤🎉🎉 ahunm tab tabbbb

  • @Habeshwit
    @Habeshwit Рік тому

    ❤❤ ❤ ere serg amarign ❤❤❤❤❤

  • @beruberu8832
    @beruberu8832 Рік тому

    የኔ ምንጃር

  • @Tinsu_Yirga
    @Tinsu_Yirga 8 місяців тому

    The culture🥰

  • @tesfa9746
    @tesfa9746 Рік тому

    Liyuye tegursh siyamr❤❤❤

  • @ESKEDARTUBE
    @ESKEDARTUBE Рік тому

    ታብ ታብ አረጉ አላለም😂😂😂😂

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 Рік тому

    Abet wibet❤❤❤

  • @mag9711
    @mag9711 Рік тому

    My people!!!

  • @medilema9481
    @medilema9481 Рік тому

    Menajar wubi hagare ♥️🇪🇹

  • @zcosmos2721
    @zcosmos2721 Рік тому

    Yamiral!!

  • @davesorsa1263
    @davesorsa1263 Рік тому

    Wowowo❤❤❤❤

  • @biniamarsema5217
    @biniamarsema5217 4 місяці тому

    Ede yafet new adel?

  • @zdyoutube9583
    @zdyoutube9583 Рік тому

    ደሞቺ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tigisttegod8602
    @tigisttegod8602 Рік тому

    😂😂😂😂😂ፈዝዠ ቀረሁ

  • @mihretnegash942
    @mihretnegash942 Рік тому

    Slmetachu dess blonal 🥰🥰

  • @chimmytab4409
    @chimmytab4409 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤

  • @semiraahmed1251
    @semiraahmed1251 Рік тому

    I love u guys❤liyu u remembered me my best 😔

  • @user-tu8ui3tl2k
    @user-tu8ui3tl2k 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AdaneTerefe-nf3zz
    @AdaneTerefe-nf3zz Рік тому

    Wow

  • @user-dd2qx6ir4j
    @user-dd2qx6ir4j 3 місяці тому

    جميلين❤❤❤

  • @menzmenze9445
    @menzmenze9445 Рік тому

    እልልልልልልልልል አገሬ ሸዋ የሁሉ መገኛ ሸወ በኩራት ነዉ ስል ሴሜን ሸዋ አገሬ

  • @HabibaBiba-qr9ce
    @HabibaBiba-qr9ce Рік тому +1

    Dinibushi bushochiya 😍🥰😍🥰

  • @tigisitikaswn1575
    @tigisitikaswn1575 Рік тому

    ❤❤❤❤😍😍

  • @user-mh4gm4uh4o
    @user-mh4gm4uh4o Рік тому +1

    ለሙሺሮች መልካም ትዳር ሙዚቃ ባልደግፍም የሀበሻ ቀሚስ በነጠላ የለበሺው ሁሉንም ትበልጫለሺ ሴትልጅ እንደዚህ ሰውነቷን ስትሸፍን ነው የሚያምርባት ጡትና ቂጥ ማሳየት ሀጢያትነው በሚሞት ገላችሁላይ ሀጢያት አይንገስበት ሴቶች አለባበስ አስተካክሉ

  • @hewan676
    @hewan676 7 місяців тому

    ሸዋ❤❤

  • @mmh4991
    @mmh4991 Рік тому

    😊👍

  • @asmayimam5081
    @asmayimam5081 Рік тому +7

    አማራነት ድምቀት ❤❤❤❤❤

  • @asratehulumyifer1049
    @asratehulumyifer1049 9 місяців тому

    ኦውውውው ምነጃሬ ስወዳቸሁ

  • @meba.j6969
    @meba.j6969 Рік тому

    wow\

  • @hymanot392
    @hymanot392 Рік тому

    ❤❤❤❤

  • @Fikir570
    @Fikir570 Рік тому

    ❤❤❤

  • @sarashimelis2448
    @sarashimelis2448 10 місяців тому

    ታድዬ🥰

  • @serklmeayele560
    @serklmeayele560 Рік тому

    Waw

  • @lemlem5955
    @lemlem5955 Рік тому

    😂😂❤❤❤