የወንዶች አልተገናኝቶም ባህሪ/ Men’s Unrealistic Expectations

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 жов 2024
  • Todays video is about our view of what we think about men’s unrealistic expectations.
    Like, Share & Subscribe to our channel.
    Don’t forget to let us know what you think in the comment

КОМЕНТАРІ • 137

  • @tsigeredaalemu7566
    @tsigeredaalemu7566 2 роки тому +26

    እግዚያብሄር ይባርካቹ እንደዚህ ንገሩልኝ ይሄ ብዙ ወንዶች ሚፈልጉት ነገር ነዉ እንዳዉም አንዱ ምን እንዳለ ታቃላቹ የኔ ሚስት እንድትሆን የምፈልገዉ ሳሎን ዉስጥ ቆንጆ አበባ መስላ የምትጠብቀኝ ምኝታ ቤት ስንሆን በደንብ የምታስደስተኝ ኪችን ውስጥ ጥሩ ባለሞያ ውጭ ደግሞ ስለ ስራ የምታማክረኝ እና ጎደኛ የምትሆን ኳስ የምታይ አስቡት ይሄ ሰው 4 ሰው ነው የፈለገዉ ሲጀመር ኪችን ውስጥ ከሆነች በብርሀን ፍጥነት ታጥባ ሳሎን መቀመጥ ሊኖርባት ነው ቤቷን ማኔጅ እያረገችም በተመሳሳይ የስራ አማካሪ መሆን አለባት 🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄

    • @fevenkassa
      @fevenkassa 2 роки тому +1

      😂😂😂😂

    • @henokmehari7488
      @henokmehari7488 2 роки тому

      😃😃😃

    • @mitu4533
      @mitu4533 2 роки тому

      😀😀😄😄🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️

  • @tsedaytilahun6654
    @tsedaytilahun6654 2 роки тому +2

    your contents are so interesting I love watching your videos thank you sharing your views on various topics....keep up the good work

  • @esayiyasmengistu5516
    @esayiyasmengistu5516 2 роки тому +1

    Please check your audio quality...if you can updated it please...

  • @mulugetawerede
    @mulugetawerede 2 роки тому +2

    ዝግጅቶታቹ እንደስትሮበሪ ጣፋጭ እና ጠቃሚ ናቸው🍓🍓በርቱ
    ብዙ ወንዶች የምንፈልጋት ሴት ፉል ፓኬጅ የሆነችን ነው፡፡

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Рік тому +2

      🍓እንጆሪ - [ እስትሮቤሪ] ።

  • @mekdimekdi715
    @mekdimekdi715 2 роки тому +1

    በጣም ደሥ ትላላቹ አስተማሪ ነው ፕሮግራማቹ እከታተላለው አማርኛ ብቻ ብታወሩ የበለጠ ያምራል

  • @esayiyasmengistu5516
    @esayiyasmengistu5516 2 роки тому +1

    good idea...God bless you

  • @atm5614
    @atm5614 2 роки тому +3

    በጣም ደስ ትላላችሁ matured ናችሁ ❤️🙏

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 2 роки тому +15

    ማሪምን ማህተብ ሰታርጉ አንገታቹህ ሲሚር የኔ ውቦች። በጣም ናው የምታምሩት የቆንጆ ቆንጆ😍

  • @tsion.f7179
    @tsion.f7179 2 роки тому +2

    First like,comment,view .. love u guys btam😍😍

  • @eyutababi6287
    @eyutababi6287 Рік тому +1

    Wat i don't understand is y we Christians disgrace our own beliefs. I mean who make divorce is possible in orthodox? Wiz much respect fam!

  • @TEDDY-zv1iq
    @TEDDY-zv1iq 2 роки тому +5

    Nebil Nur esti engda argachu akribut🙏🙏🙏

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Рік тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈👈👈

  • @redietdagim6441
    @redietdagim6441 2 роки тому

    ጎበዝ ደስ የሚል issue

  • @hiwotbekele-d6o
    @hiwotbekele-d6o Рік тому

    Meflgewn nw metawerut tnx

  • @mekdelawitdejene8641
    @mekdelawitdejene8641 2 роки тому +2

    Can u discuss about take self time in relationship ?😊

    • @hage8346
      @hage8346 2 роки тому

      I think they already talked about it previously, u can see old video

  • @alphaethiopianeducation
    @alphaethiopianeducation 2 роки тому +3

    በባህሪዬ challenge ወዳድ ነኝ እናም መሃል ላይ ያነሳችሁት ነጥብ make sense ራሴን እንድመለከት ነው ያደረገኝ and I thought that besides communication one should have to be extremely open minded . . . nice content as usual 👌👌👌

  • @tsiongirmay181
    @tsiongirmay181 2 роки тому +15

    😂😂exactly... most of them r so confused..they r looking for a God fearing Cardi B or a church girl with a Nicki Minaj vibe 🙄😅

  • @mesayweaction
    @mesayweaction Рік тому

    wow a good channel leyu and mahi 💚💚💚💛💛💛❤❤❤👍👍👍

  • @michaellemma6712
    @michaellemma6712 2 роки тому

    Hasabachu arif new gin ene lenate yemisetew asteyayet chikilatachuna yekalachu akom anidi adelem esport sru betam new yeeweferachut

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Рік тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @Romantictiktokvideo....
    @Romantictiktokvideo.... 2 роки тому +3

    እናንተ ግን ሰው ስትጠቅሱ somebody በአካል ያልነገረችኝን በሚዲያ እንዳይላቹ ማለቴ አይደብራቸውም ወይ ለማለት ነው is question😂እና ደሞ በውፍረቷ ምክንያት ፈታት ላልሽው ቢያንስ የጂም ከፍሎ ቢፈታት or ዋና........ሲጀመር አይወዳትም እሷን ሳይሆን something ነው የፈለገው i'm sorry ለሱ ነገም ሌላ ቢያገባ መፍታቱ አይቀርም እራሱ ላይ መስራት አለበት

  • @Abc-zl6ts
    @Abc-zl6ts 2 роки тому +3

    ማሂ እርጉዝ ነሽ ልበል😍

  • @patiencemedia7394
    @patiencemedia7394 2 роки тому +1

    ጥያቄ ኣለኝ ፀጉራችሁ ቀለሙ ጥቁረቱ በጣም ነው የሚያምረው ቱ ቱ ብያለሁ እናላችሁ እስኪ ቀጣይ ቪድዮ ስሩልን ምን እደምትጠቀሙ

  • @ethiopianmusic6597
    @ethiopianmusic6597 2 роки тому +2

    i wish you were my friend ena sawerachu wiye baderku love u guys

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Рік тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @Sara-ok8ri
    @Sara-ok8ri 2 роки тому +9

    ወይኔ ማህተብ ስታረጉ እንዴት እንደምታምሩ 👌

  • @hanagerma9528
    @hanagerma9528 2 роки тому

    ልዪ ና ማሂ በጣም ነዉ የምወዳቹ እናም ምርጥ ሀሳብ ነዉ ወንዶች ሁሉ ነገራቸዉ አይናቸዉ ላይ ያለ ሁሉ ነዉ የሚመስለኝ 😂😂😂😂ያዉ እኛም ከነሱ ተምረናል አሁን

  • @cirstinmamo1891
    @cirstinmamo1891 2 роки тому

    Guys u are the best with a beautiful thought l❤️u

  • @betelhemmekonnen487
    @betelhemmekonnen487 Рік тому

    የዚህ መፍትሄው ቀላል ነው እራስን መሆን... አለቀ

  • @genetmekuria185
    @genetmekuria185 2 роки тому +1

    በርቱ!

  • @abdurazakibrahim7135
    @abdurazakibrahim7135 2 роки тому +1

    ሁሌም እደመምባቸዋለው ታድሎ ለሚያገባቹ ትክክል ናቹ በተለይ እሱ ያልሆነውን ይፈልጋል በተረፈ ደግሞ እየሞሉ መኖር ነው

  • @merongirma6247
    @merongirma6247 2 роки тому +3

    ፍቺዐበእስልምና ብቻ ሳይሆን በኦርቶዶክስም strictly forbidden ነው!

  • @meziid
    @meziid Рік тому

    ታድያ vergin ካልሆነች ለምን
    ማዘሬ ነቻ

  • @salamontube
    @salamontube 2 роки тому +3

    ታምራላችሁ 🥰ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💛❤

  • @صيفحر
    @صيفحر Рік тому

    እዴትረካችሁ ግን. ሰብስክራይባችሁ. አናሳነው. ከናተሆላተነስተው የትየ ለሌ

  • @semenmedia2246
    @semenmedia2246 2 роки тому +1

    እንዴት ናችሁ ማሂ እና ልዩ አድናቂአችሁ ነኝ ሃሳባችሁ በጣም እርፍ ነው ፈናችሁ ሁሉም ይመቸኛል!

  • @yenuhailu5329
    @yenuhailu5329 2 роки тому +6

    እኔ ማይገባኝ ነገር ተመስጬ ሳዳምጥ እምታቆሙት ነገር እባካቹ ስአት ጨመር እርጉ

  • @gamaalahmed1659
    @gamaalahmed1659 2 роки тому

    ግልፅነት አሪፍ ነዉ ግን በራሳችሁ ሙከራ ብታደርጉ ።እና

  • @gamaalahmed1659
    @gamaalahmed1659 2 роки тому

    ግን እኔ ምላችሁ አግብታችኻል?? የጠየቁት ምክንያት በመኝታ የምታደክሙ ነዉ የምትመስሉት ።

  • @eyushawel7978
    @eyushawel7978 2 роки тому +1

    keep it up guys ...gobezoch

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Рік тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @felekualemu7119
    @felekualemu7119 2 роки тому +1

    Betam tru Hasb new bertu Mahi And liyu

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Рік тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @hawasiraj8248
    @hawasiraj8248 2 роки тому +1

    Wow beretu

  • @semirasemira1012
    @semirasemira1012 2 роки тому +2

    Hi mahi and liyu first betam nw mewedachu
    Gn be islam divorce mareg mayeweded neger nw enji impossible ayedelm esu right respect mayareg kehonu ende husband protecter finically esuan masetedader mayechel kehone if he donot pray 5times day she can divorce him
    Ena yehenen menager selefeleku new otherwise love you so much😍

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Рік тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
      ነገር ግን ፥ እንደ ገንዘቦቻችሁ መጠን በጋብቻ ፣ በግዥ (በባርነት) እና በምርኮ ከያዛችኋቸው ሴቶች ጋር ያለገደብ መገናኘት (ወሲብ) ተፈቅዶላቿል ብሏል (ቁርኣን ምዕራፍ ፬ የሴቶቹ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ኒሳእ] ቁጥር ፳፬ ) ። 📖👈🤔

  • @merahussein3872
    @merahussein3872 2 роки тому

    Male mentality is much different than female mentality. It’s nice you come forth with the idea of discussing the issue, but I think it’d be a bit better including male hosts. Overall, I think you raise such a huge and complicated ideas, vague i could say (cos not everyone could relate to them) needs a bit detail i think

  • @rewewq3025
    @rewewq3025 Рік тому

    እርጉዝት መስላለችማሄ

  • @sirgutamera4806
    @sirgutamera4806 2 роки тому +3

    ወንዶች ብቻ ሳይሆን ሴቶችም ነን

  • @kerubelalmi7267
    @kerubelalmi7267 2 роки тому

    You guys are sweet 😘😘😘

  • @dalalalnuaimi6785
    @dalalalnuaimi6785 2 роки тому +2

    ተወዳቿዋል የምታቀርብት አሳብም ለኔ ምቹ ትምህርት ሰጪ ነው
    ግን አማርኛ ብቻ ለማውራት ሞክሩ

  • @happy2715
    @happy2715 2 роки тому +1

    አሪፍ ነው በርቱ ፍጹም ሴት አትገኝም positive ,saxy,hardworking ከሆነች ሌላው በሂደት በመነጋገር ይስተካከላል unfortunately እኔ ትዳር ውስጥ ነኝ ግን 2 ጊዜ ፍቺ ጠይቄ አልተሳካልኝም በትዳር 12 አመት ቆይተናል በትግስት ትለወጣለች ብዬ ቆየሁ ምንም ለውጥ የለም ምንም ፍቅር አትሰጠኝም ስሪ አትወድም እራሷን አጠብቅም ምንም የፍቅር ቃል ከአፏ አይወጣም ግራ ያጋባል ትልቁ ስህተት የሚመስለኝ መጀመሪም ምርጫዬ ላይ ነው ወንዶችን የመትወዳችሁን እንጂ የምቶዷትን ለትዳር አትምረጡ በሉልኝ ያላማከርኩት ባለሙያ የለም ምንም ለውጥ የለውም I am not happy at all

    • @amenyeeagel7936
      @amenyeeagel7936 2 роки тому

      sorry to hear that bro...if you don't mind me asking, what do you mean by you couldn't get divorced? you couldn't make up your mind or something? I'm not a big fan of divorce but there should be always some exceptions I believe..if you aren't happy for that long, why wasting more of your time and energy so your wife's on it? just saying..sorry if that sound kinda rude.

  • @fredjean4506
    @fredjean4506 2 роки тому

    Keep it up sister’s

  • @danidire1557
    @danidire1557 2 роки тому +1

    ቆይ እናተ የወንዶች ፎቢያ አለባችሁ ልበል

  • @araya.makeda
    @araya.makeda 2 роки тому

    Mahi & leyu ur so prettyyyy>33333

  • @ዳጊwomen2119
    @ዳጊwomen2119 2 роки тому +5

    ወንዶች አወዛጋቢ ፍጥረት ናቸው ደሞ ሁሉም አንድ አይነት ናቸው አይ አዳም

  • @meskeremalemu6505
    @meskeremalemu6505 2 роки тому

    Love u guys 😍stamiru demo❤

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Рік тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
      ☝️☝️

  • @ክያክያ-ዘ6ጰ
    @ክያክያ-ዘ6ጰ 2 роки тому

    እስካ መጨራሻ ለመየት እኔ አለውለችሁ 😘😘😘😘😘😘

  • @messymeesy4350
    @messymeesy4350 2 роки тому +3

    የኔ ባል ቦርጬን በጣም ነው የሚጠላው 🙄😅

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Рік тому

      ቦርጫም የሆነው ምን እያበላሹ እና እያጠጣሹ ነው ፧ 🤔

    • @messymeesy4350
      @messymeesy4350 Рік тому

      @@tenalehulum መጀመሪያ አንብእቡ ከዛ 😜😜😜😜😜

  • @linamelese8876
    @linamelese8876 2 роки тому

    Ur piragnat ?kehone congra

  • @gafat
    @gafat 2 роки тому +1

    የምታነሱት ሀሳብ መረቅ ሆኖ ሳለ ይሄ በመሀል የምትጯጯሁት ነገር እና እንግሊዝኛችሁ ኤጭ ያስብላል ልዩ ደግሞ ቀንሽ ስትባይ ጭራሽ ይብስብሻል ኣ ይመቻችሁ

  • @kingcell9524
    @kingcell9524 2 роки тому

    የሰው ልጅ ከባድ ነው ለማወቅ.....

  • @dechagetachew3585
    @dechagetachew3585 2 роки тому

    soooooooooooo true

  • @TT-ok4in
    @TT-ok4in 2 роки тому

    Why do you need to change what you want for the sake of someone's interest 🤔 😕???

  • @oumernesredin7199
    @oumernesredin7199 2 роки тому

    .... @ wishet bebizat set economically yeteshalch Siton. Aba wera kalonku.....

  • @aminabelelo5178
    @aminabelelo5178 Рік тому

    Hulu negarechu arif new gn mndnew ehe hulu borche 2tachum borche Gm sru ngegre kedaberachu I’m really sorry

  • @welelatolina8820
    @welelatolina8820 2 роки тому

    ❤❤my fev

  • @ttube1573
    @ttube1573 9 місяців тому

    ሊበጥስ

  • @emeamilak361
    @emeamilak361 2 роки тому

    Matebu tederege❤❤❤❤❤

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Рік тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈👈👈

  • @axumanian
    @axumanian 2 роки тому +1

    የአንዳንድ ወንዶች ቢባል ጥሩ ነው, coz 1.quality men አሉና ሴትም እንደዛው" የወንድ እምሮ -ሎጂክ/logic ነው የሚከተለው , የሴት ደግሞ በስሜት /emotions .....ይሄን ሚስጥር የሚያውቁ አሉ.....ሌላው ሴክሹዋል ፋንታሲ ሁለቱም ሳይድ አለ.... ወንዱ 6 ፓክ አንዲሆን ትፈልጋለች አደል አንዴ? ...ሴቷም ሸንቀጥ...any ways ርእሱ ?? , የወንድ/ left brain/ እና የሴት / right brain/ ተፈጥሮ as a species መረዳት ያስፈልጋል, የተለያዩ ድንቅ ፍጥረት ናቸውና ....in the end that's why they get married to be one= left+ right = complete solution for life 😁

  • @helomtesfay2423
    @helomtesfay2423 Рік тому

    እናንተ ልጆች በጣም ስለ porn ታነሳላቹ infact በጣም እና ይገርመኛል ቁሌታሞች ግን እወዳቹሀለው

  • @beletezewdie7183
    @beletezewdie7183 2 роки тому

    ሌሎች ነገሮች ላይ ፀዴ ናት የሚለው ሀሳብ በናተ አስተሳሰብ ብታስረዱኝ ደስ ይለኛል?
    እስቲ ግልጥልጥ አርጉት ወሬያቹህን?

  • @getawyiche.estefo6000
    @getawyiche.estefo6000 2 роки тому

    TOTALLY, YOU ARE TALKING OUT OF REALITY.

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 2 роки тому

    ሴተኛ አዳሪዎች. ቢዝነስ ጠፋ አይደል ወንዱ ሴሜን ውጊያ ላይ ነው ያለው. ።

  • @wakjiradinsa1366
    @wakjiradinsa1366 2 роки тому

    Mahi R U erguz❓🤔

  • @axeykidist7522
    @axeykidist7522 2 роки тому

    be tergum new yemnsemaw leman new yemieserut

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Рік тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @bamlakugezahegn7357
    @bamlakugezahegn7357 2 роки тому

    የሚፈልጉትን አለማወቅ የሚፈልጉትን ላለማገኘት ከሚያደርግ ውዝግብ በባሰ ደግሞ በአጋጣሚ (በግዴለሽነት) ወደ ትዳር ገብቶ ሕይወት አልባ ኑሮ ለመግፋትም ይዳርጋል። ምርጫን ደፈር ብሎ ከራስ በጥልቅ መክሮ መለየትና መጽናት እጅግ አስፈላጊ ከሆኑ ጥበቦች አንዱ ነው። በተጨማሪም፣ የሚፈልገውን የሚያውቅ የምትፈልገውን ከምታውቅ ጋር ቢጣመር ለሁለቱም መልካም ነው፤ መገጣጠም ማለት ያኔ ነውና።

  • @alemnehmogessie813
    @alemnehmogessie813 2 роки тому

    አቆማችሁብኝ

  • @alemayehufeseha1944
    @alemayehufeseha1944 2 роки тому

    Menem altemarnm yelk ars new yemtemslut menal shenket betelu ye ethiopia setochen batsedebu bey samentu 1kg Kensin betelun

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Рік тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @famousalex8999
    @famousalex8999 2 роки тому

    ብሶት ነዉ ምክር

  • @eyutababi6287
    @eyutababi6287 2 роки тому +2

    Mahi zare u ashamed we orthodo. Egnaga mefatat kelal nw ende?..pls rasachinen le leloch asalfen anest leloch haimanot ga serious yehone blen menasbew neger orthodox ga more serious nw.

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Рік тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @salimahuseen3397
    @salimahuseen3397 2 роки тому

    💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤

  • @misterwendafrash912
    @misterwendafrash912 2 роки тому

    Bertu wedoche

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Рік тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @alemayehufeseha1944
    @alemayehufeseha1944 2 роки тому

    Erasachu lemen sport atsrum wery tetachu

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Рік тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @munatube5519
    @munatube5519 2 роки тому

    ሳቃቹ ይመቸኛል ወላሂ እኔም እየሳኩኝ ነው ምጨርሰው

  • @extrapur2986
    @extrapur2986 2 роки тому

    the dude that wanted to be intellectually challenged, does his name starts with b ?😂😂😂wink once for yes

  • @techaddicted1235
    @techaddicted1235 2 роки тому +4

    Hey girls, it hasn't to be one of the extremes. it can be both according to conditions. flexible girls are needed, those who can wear kemis for baptism events and those who can wear modern outfit for concert. So, its timing. flexiblilty matters.

  • @sasi849
    @sasi849 2 роки тому +2

    A woman success shouldn't threaten the man. She wouldn't have the masculinity unless he is not in her league. If he is not good enough to lead the family of course such type of women cannot take this kind of nonsense and will start to correct things at home and take the lead. Sorry about that, if that make them feel less the man they are.

  • @birukabreham3492
    @birukabreham3492 2 роки тому

    Please, don't present your opinion as facts or the truth. Other than that the topic you put on the screen is good. 👍👍

  • @nadi7244
    @nadi7244 2 роки тому

    እንደ ሀበሻ ወንድ ግን ግራ የገባው አለ🤔🤔🤔🤔🤣🤣

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Рік тому

      ያሳደጓቸው ፡ ግራ የገባቸው ሴቶች አሉ ማለት ነው ። 🤔🤔🤔

  • @chuchuteka8426
    @chuchuteka8426 2 роки тому

    PREGENANT?

  • @God2716
    @God2716 2 роки тому

    Duriye wend chewa set agibito esu cheat yadergal

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Рік тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @rutahagos8396
    @rutahagos8396 2 роки тому

    Hahaha fact i swear be lebe yale neger tewera. X

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Рік тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @beletezewdie7183
    @beletezewdie7183 2 роки тому

    ሁለታችሁም የምርጥ ኦር አሪፍ የሚባል ወንድ አዳኝ ናችሁ: ግን እነሱ ደሞ ሹገር አይፈልጉም!! ለዛ ነው ፎር ዘ ዴት ያገኛችሁትን ትጠቀሙና ሀበሻ ወንድን በጠረባ: ከዛ ዩ ቲዩብ ላይ ገዘብ ለቀማ ወንዶችን ያለ ስራቸው ስትላጪ ትውያለሽ

  • @demissiekebede6744
    @demissiekebede6744 2 роки тому

    Mist feligulign

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Рік тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @Ghionmedia2023
    @Ghionmedia2023 2 роки тому

    Mahi is pregnant

  • @yosephtekle9904
    @yosephtekle9904 2 роки тому

    ladies what did you smoke today........... i like it anyway

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Рік тому

      No smoking. 🚭 ማጨስ ክልክል ነው ፦ 🚭

  • @kaltes9766
    @kaltes9766 2 роки тому

    ማሂ ቦርጭ ነው ወይስ ቀብድ ወስደሽ? እንደቢራቢሮ በየቦታው እየዞሩ ድራፍት መቀምቀም ይሄ ነው ትርፉ።የቦርጭ 6 ፓክስ አለሽ በሱ መሰጥሽኝ። I love anything which has a weight and can occupy a space hihihihihi. I don't like those who do a catwalk. Cat is not the only animal.we have hippopotamus and elephant. Occupy till you can !!!
    ልዩ ሚልክ ሃውዝሽን ብትደብቂው ምናለበት። ብቅ እያለ ይጣቀሳል'ኮ። ደሞም ልክ እንደ ገረሱ ወፍጮ ቤት ሚዛን ብዙ ጭነት መሽከም ሚችል ይመስላል።

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Рік тому

      ባለ ግማሽ ደርዘን ሆድ ፡ የቦርጮታ ቡድን አይደለም ።🤔
      The whole family of cats from Lions to the house cat are symbols of strength and grace to humans than Hippo s and elephants. 🤔
      ወተቱን መደበቅ መቀንጨርን ያስከትላል ። ከወፍጮ ቤቱ ዱቄት ፡ የወተት ቤቱ ምንጭ ፡ ገንቢና ለእይታ ማራኪ ነው ። 🤔

  • @ABU-xx2dt
    @ABU-xx2dt 2 роки тому

    Borch

  • @alphamale617
    @alphamale617 Рік тому

    ሴቶች ምታምሩት ኪችን ቤት ምግብ ስታበስሉ ፍቅር ስትሰጡ እና ዝም ስትሉ ነው እንጅ እንዲህ ሚጢጢየ እውቀት ይዛችሁ ስትገለፍጡ አይደለም

    • @Distantvoyager0011
      @Distantvoyager0011 Рік тому

      የሴት ተፈጥሮ በኪችን እና በዝምታ የሚገለፅ የሚመስለው ሰው ዘንድሮም መኖሩ ያስገርማል። የሴት ተፈጥሮ ከነዚህ ነገሮች በላይ ነው። አረዳድህን አርም!!!

    • @alphamale617
      @alphamale617 Рік тому

      @@Distantvoyager0011 አየሽ በዚህ አስተሳሰብሽ እኮ ነው ሲንግል እና ድመት ጋ ምትኖሪው ። የዚህ ዘመን ችግር ሴቶች ሴት መሆናቸውን አለመቀበል እና ልቅ መሆን ነው ። ልቦና ይስጣችሁ የሰይጣን ትሮጃን ፈረሶች !!

    • @Distantvoyager0011
      @Distantvoyager0011 Рік тому

      @@alphamale617 ሲንግል ልሁን ከድመት ጋር ልኑር የት አወክ? በዚህ ደረጃ ስለማያውቁት ነገር እርግጠኝነት ጥሩ አይመስለኝም።
      ሴት መሆንን አለመቀበል እና ልቅነት ለአንተ ምን ማለት ናቸው?

  • @asimbatube4605
    @asimbatube4605 2 роки тому

    ጓደኝነታችሁ በጣም የጠነከረ ነው። አደራ ወደ Lesbian እንዳ ትቀይሩት በኋላ መውጫው ከባድ ነው፣ ወንድ በእጅጉ ያሰጠላቸዋል።

  • @daribeasnake3463
    @daribeasnake3463 2 роки тому

    Wuuuyyyyy sitasxalunggg sharmuxoch