ፍቅር ሳንገልፅ እስከ መቼ🤷🏽‍♀️🤷🏽‍♀️🤷🏽‍♀️🤷🏽‍♀️🤷🏽‍♀️

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 49

  • @user-nt8mp6gn8j
    @user-nt8mp6gn8j Рік тому +11

    በጣም የሰለቸኝ ና ምናደድበት ጉዳይ ነው ገና ሳያወቅኚ የኔ ፍቅር የኔ ቆንጆ የኔ ቅብርጥሴ ኤጫ ወዳው ነው ማበረራቸው በቃ የውሸት ወሬ አሎድም ❤ ውዶቼ በጣም ጥሩ ነበር ቶሎ ቶሎ ኑልን ትናፍቃኛለቹ ❤ ❤❤❤❤

  • @mastewalrorisa5950
    @mastewalrorisa5950 Рік тому +7

    thank u ladies! ❤... ካለፋችሁበት መንገድ የተማራችሁትን ነገሮች episode ብሰሩበት❤

  • @user-db2el3hp5t
    @user-db2el3hp5t Рік тому +4

    ❤❤ዛሬ ልቤ ለይ ያለ ግን ማንም ያላወራው ርዕስ ነው ያነሳቹት 👌👌ቦታ ማወቅ አንዳንድ ሴቶች ገና በወራት ውስጥ ስለ ንብረቱ መቆጣጠር ሁላ ይፈልጋሉ ፣ባሌ ባሌ ፣እናቴን ተዋወቅ ፣እህቴን ፣ጓደኛዬን ብቻ ቦት ማወቅ ጥሩ ነው

  • @user-nt8mp6gn8j
    @user-nt8mp6gn8j Рік тому +5

    ✝ የማለዳ የህይወት ቃል ✝
    🍃🕊🍃🕊🍃🕊🍃
    መዝሙር 37
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ³ በእግዚአብሔር ታመን፥ መልካምንም አድርግ፥ በምድርም ተቀመጥ፥ ታምነህም ተሰማራ።
    ⁴ በእግዚአብሔር ደስ ይበልህ፥ የልብህንም መሻት ይሰጥሃል።
    ⁵ መንገድህን ለእግዚአብሔር አደራ ስጥ፥ በእርሱም ታመን፥ እርሱም ያደርግልሃል።
    🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
    መልካም ቀን ይሁንላችሁ

  • @woinshetkeraga2580
    @woinshetkeraga2580 Рік тому +4

    What a deep conversation ;which is not expected from the young girls like you.Great job guys.

  • @helensitotaw9388
    @helensitotaw9388 Рік тому +4

    next About long distance relationship Please Please Please 😢

  • @fitsumeletta4413
    @fitsumeletta4413 Рік тому +3

    I recommend you to do a video on hygine and relationship. How it affects intimacy and what to do about it. Yene kimemoch

  • @sosinakechena9314
    @sosinakechena9314 Рік тому

    የዛሬው ደግሞ የተለየ ነው ምርጦቼ ❤ የኔ ቆንጆ ሁሉም ሰው መጥፎ አይደለም ማር 😊

  • @esayiyasmengistu5516
    @esayiyasmengistu5516 Рік тому

    I like the title...and the point you picked...V good

  • @foziyamohammad7257
    @foziyamohammad7257 Рік тому +1

    የኔ አብሮ በሳቅ መፍረስ ምንይሉታል😂😂😂

  • @HannaLemessaOfficial
    @HannaLemessaOfficial Рік тому +2

    ስወዳቹ😘😘
    ግን ሳቅ ቀንሱ ብቻ

  • @holly53
    @holly53 Рік тому

    Well I agree with some of your concept.

  • @hisqueen1441
    @hisqueen1441 Рік тому

    Loved this episode

  • @barok8920
    @barok8920 Рік тому

    መለመድ ያለበት ውይይት፡በርቱ

  • @mekdesmekonnen2235
    @mekdesmekonnen2235 Рік тому

    በጣም ቆንጆ እንደእከዛሬው … ዛሬ ማሂ ሳቅሽ
    😂😂😂😂

  • @betiaddis5717
    @betiaddis5717 Рік тому

    Ke awrawoch ga yehone ken nuln tew Le huletegna gize teyekuachu please 🥺 enantem enesum betam glft nachu benatachi swedachu ❤

  • @user-nt8mp6gn8j
    @user-nt8mp6gn8j Рік тому +3

    ትክክለኛ ወንድ ወይም እውነተኛ ሰው መሆን ማወቅ የምንችልበት መንገድ እንዴት መቀራረብ እንዳለብን ሀሳብ ብትለግሱኚ ❤ አመሰግናለሁ ❤ እውድቹዋለው ❤😊😊

    • @samritube9007
      @samritube9007 Рік тому

      እሱን አንች እራሱ ብትነግሬቸው ይፈልጋሉ የስውን ልጂ ልብ አምላክ ነው የሚየቀው😅

  • @meskialemu-vh3jz
    @meskialemu-vh3jz Рік тому

    Sile chelitegna wend awiru Esti 🙏🤔techegire new tolerate mareg

  • @FetaZenaEntertainment
    @FetaZenaEntertainment Рік тому

    Welcome dears!!!!

  • @Allinone-ry8dr
    @Allinone-ry8dr Рік тому +3

    Mahi your laugh is contagious lol

  • @meseretkebede4282
    @meseretkebede4282 Рік тому

    ወድጅዋለው ይዛረውን ❤❤❤

  • @yemkumatty9409
    @yemkumatty9409 Рік тому

    Vardas አልሽው 😂😂😂 I saw u there ለማለት ነው

  • @medki5777
    @medki5777 Рік тому

    Please sle relationship ena sle situationship lyunet sruln 🙏🏽

  • @HiluT
    @HiluT Рік тому

    Beautiful ❤

  • @hikmaab8678
    @hikmaab8678 Рік тому +1

    Make a video about online r/ship plz

  • @user-ml5bh2xk7s
    @user-ml5bh2xk7s Рік тому

    የኔ ልይውች

  • @mama12373
    @mama12373 Рік тому

    My favorite 🥰🙏

  • @nadiyanadi6461
    @nadiyanadi6461 Рік тому +1

    Uffa you made my night girls😄😄

  • @saron1395
    @saron1395 Рік тому

    Voice is not clear 😢 but I love ur show

  • @samrawitmesfin2215
    @samrawitmesfin2215 Рік тому

    U guys r so funny though ❤❤❤❤

  • @Desetsamuel2426
    @Desetsamuel2426 7 місяців тому

    10:02 abere ebayi esikimeta saku weyi gude😅😅

  • @BetsiKam.Ceng12
    @BetsiKam.Ceng12 Рік тому

    You made my day dear Liyu and mahi
    Can't stop laughing.

  • @edenedo3424
    @edenedo3424 Рік тому

    2 butfule ❤❤❤🥰🥰👌👌

  • @mygifttube6703
    @mygifttube6703 Рік тому

    😂😂😂😂እኔ እሚገርመኝ ሳታወሩ እምስቁት😅ነገሩን ስለምታቁት ቀድማችሁ😂😂ብዙ ሰው አፍቃሪ ወንድ እውነተኛ ወንድ እያሉ ይነግሩናል እኛ ደሞ እናተን ሰምተን የናተን ምክር ይዘን እሱን ለመቀየር መታገል😅😅 አይ መከራችን እውነት ለመናገር የወንዶች ፍቅር ከሴቶች የተለየና ቀላል ነው ፡፡ እኛ ሴቶች ደግሞ ማነው እሱ ምን ያመጣል ቆንጆ ነኝ ………እያልን እራሳችንን ማስገመት እንወዳለን ቦታሽን ንገሪው ምን እደምትፈልጊ በግልፅ ንገሪው ወንዶች በግልፅ እነዚህን ነገሮች እስካልተናገርሽ ዲረስ እሱ ይሄ ይገባታል ብሎ አያስብም ፡፡ቦታሽንና ክብር ያለሽ ሴት መሆንሽን ካወቀ ግን ምን ማረግ እዳለበትና እደሌለበት ጠንቅቆ ያውቃል፡፡

  • @meazawendye9061
    @meazawendye9061 Рік тому

    Ere weyne mesak makom alchalkum 😁😁😁❤

  • @cirstinmamo1891
    @cirstinmamo1891 Рік тому

    አየሩማ ሆርሞኑ ነው መሰለም😂😂😂 በጣም እየተቀያየነ ነው 😂

  • @eluselkim
    @eluselkim 6 місяців тому

    5:40😂😂😂😂

  • @mihretlakew7642
    @mihretlakew7642 Рік тому

    Liyu kinda zoning out lately

  • @rahwawesena
    @rahwawesena Рік тому

    በጣም አጠረብኝ የዛሬው አሪፍ ነበር

  • @amdetsionbehailu8089
    @amdetsionbehailu8089 Рік тому

    What a intro simecheg

  • @meskialemu-vh3jz
    @meskialemu-vh3jz Рік тому

    Eshi fikiregnaye kehones behuala kekenatoch koyita behuala selk bayanesa bayidewul malet chelitegna ayinet wend bihon lemin biye meteyek yelebignm chikichek yimesilbignal weyes zem biye lilefew

  • @kalkidanlegesse8702
    @kalkidanlegesse8702 Рік тому

    እንዴት እንደምወዳቹ ኮ😂🥰❤

  • @hiduketa1606
    @hiduketa1606 Рік тому

    Ere awesasebachut ..... when you make love is going through meta-physics. ተረጋጉ

  • @yamrotdegefu5523
    @yamrotdegefu5523 Рік тому +1

    Weferachu enante? Saku niw yaweferachu for sure.

  • @neba6198
    @neba6198 Рік тому +1

    Ere gym jmeru!!