ሚስጥራችን ወጣ!!!/Friends spill secrets.

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 бер 2022
  • get to know us more.
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 223

  • @linaabesha6428
    @linaabesha6428 2 роки тому +15

    እንደዚ አይነት ጎደኛ ከላይ ሲሰጥ ነዉ የምር ደስ ትላላቹ ማሻአላህ ብያለዉ
    ሊዩ ደሞ ኪሎ የቀነስሽ መሠለኝ ሽንቅጥ አልሽብኝ
    ግደኝነትን ጠብቆ ለመቆየት መደረግ ያለባቸዉና የሌለባቸዉን ነገሮች ብትነግሩን ደሞ ይጠቅመናል
    We thank u

  • @Titay2348
    @Titay2348 2 роки тому +21

    ማሒ እና ልዮዬ በጣም ነው የምወዳችሁ ማሪያምን ቀጥሉበት

  • @foziyamohammad7257
    @foziyamohammad7257 2 роки тому +2

    ደስ ይላል ጉዋደኝነታቺሁ ሰወች ገና ለገና እንቀራረባለን በሚል የቀለዱ እየመሰላቸው የሚዘረጥጡ ስጠላ መከባበር ደስ ይላል ውድድ

  • @mariz5053
    @mariz5053 2 роки тому +2

    መታ ነው የምትመስሉት የምር ስታምሩ ፍቅራቹን እደሰማይ ከዋክብት ያብዛላቹ ፈጣሪ 🙏

  • @Dior768
    @Dior768 2 роки тому +2

    WoW!!!እንኳን፡አገኘኋችሁ፣youtube፡ላይ፡አላገኋችሁም፡ነበር።ይመቻችሁ።

  • @nardosberhanu4518
    @nardosberhanu4518 2 роки тому +2

    Betam dess yelale part 2 binorew demo 😘😘🥰🥰 bertu gobezoche yene tafachoche

  • @tenaworkmulugeta1885
    @tenaworkmulugeta1885 2 роки тому +3

    You guys are so adorable 😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰specially when you both laugh.....hope to see many of your videos

  • @behailugebeyehu6297
    @behailugebeyehu6297 2 роки тому +1

    Very nice dressing and shot! Well done! Keep it up!

  • @mesiabebe4709
    @mesiabebe4709 2 роки тому

    በጣም ነው የምወዳችሁ ያኛው አለባበሳችሁ በጣም ነው የሚያምረው የሻይ ሰአት አለባበሳችሁ ከጨዋታችሁ ጋር ይሄዳል በርቱ ❤️

  • @fitsumwakie1647
    @fitsumwakie1647 2 роки тому

    ዘና ታደርጋላቹ አሪፍ ናችሁ . ቁም ነገር ከቀልድ ጋር ደስ ይላል.

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 2 роки тому +5

    በጣም ነው ምታምሩት እግዚአብሔር አይለያቹ ውፍረት ቀኑሱ ውፍረት ያለእድሜ ያስረጃል

    • @ethiopiatub9303
      @ethiopiatub9303 2 роки тому

      እረ ያምራሉ ማርያምን ውፍረታቸው በጣም ነው ደስ የሚለው

  • @mekdimekdi7556
    @mekdimekdi7556 2 роки тому +1

    ገና ካወኳቹ 3ቀ ቀኔ ነው ግን ውድድድድድድድድድድ አደረኳቹ በጣም ታስቀናላቹ አራዳነት አካል ቢኖረው ሁለታቹን ይመስል ነበር ውድድድ❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥

  • @ferehiwotke4739
    @ferehiwotke4739 2 роки тому

    This is the first video I watched of you girls. I've a best friend of long time and I felt like I saw us in you!!!!

  • @tesfayearigawu2313
    @tesfayearigawu2313 2 роки тому

    Hey I love you guys but I suggested you to start a live show and invited a guests share ideas who can't participate in physically honesty I really wanna be the first guest when you start your show
    Keep up the good work
    You two are loveable ladies
    And I called you 3L
    Laughable, loveable ladies.

  • @user-xg5mv7to2m
    @user-xg5mv7to2m 2 роки тому +1

    ያለዱቄ ስትቀርቡ. የሌለነው. እምታምሩት. ዱቄት አያምርባችሁም. የደማቁልቋል ነውየመሰላችሁት

  • @gedeong.6391
    @gedeong.6391 2 роки тому

    I like the hypnotic sound of rain and it is very calming , it leads me to deep sleep. From what i have heard let me guess your signs Mahi is Virgo and Liyu is Taurus.

  • @fafitube4117
    @fafitube4117 2 роки тому +1

    ሙእሚን ለሙእሚን እደ ግብ ነዉ አድ ሰዉ ለራሱ እሚወደዉን ለወድሙ እስካልወደደ ድረስ አላመነም ረሱል ሱላሁ አለይሂ ወሰለም አብረን እንደግ እህት ወድሞቸ ጎራ በሉ እኔም ሰአቴን ጠብቄ እመጣለሁ ባረክ አላህ ፊኩም

  • @kidyyimenu6818
    @kidyyimenu6818 2 роки тому

    2 pretty bestfriends😍 tarikachu des yelal!

  • @lididuye
    @lididuye Рік тому

    Leyu:
    ፍቅር: መተዋወቅ መቀበል
    That hits hard 👏🏾

  • @efobka5974
    @efobka5974 2 роки тому

    በጣም የገረመኝ ዛሬ አንድ ትልቅ ቁምነገር በሴት ያውም በሀበሻ ሴት ሲወራ ሰማሁ ወንጀለኛን አስሮ ከመቀለብ እያሰሩ እያስጠገረሩ መቀለብ ያለማ ቦታ ወስዶ ቦታውን እንዲያለሙ እያደረጉ መቀለብ በጣም መሰራት ያለባቸው ነገሮች በህዝብ ብዛት ሊከናወኑ የሚችሉ ነገሮችን ማስጠግረር

  • @meazaashenafi2347
    @meazaashenafi2347 2 роки тому +1

    ሲበዛ በጣም ቆንጆዎች ናቹ በርቱ

  • @dawitderebie7227
    @dawitderebie7227 2 роки тому

    Priceless moment. Des telalachu! ♥♥♥

  • @habtomgebre1523
    @habtomgebre1523 2 роки тому

    be strong u guys bring smart idiea so peoples woching u dont goke

  • @user-rl2xb2jg9m
    @user-rl2xb2jg9m 2 роки тому

    ያራድዬ ልጆች ምችት ይበላቹ ብዙ ነገር እየተማርንባቹ ነው

  • @yehasab-1
    @yehasab-1 2 роки тому

    Girls am big fan.
    black background wtf u can make it green and put whatever good pic or background u have u can put it.
    Good show with depress background.

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 2 роки тому +3

    አለባበሳቹህ በጣም ታምራላቹህ❤❤❤💛💛💛💚💚💚💚😍

  • @yohananbereket9688
    @yohananbereket9688 2 роки тому +5

    በጣም ማቹርድ ናችሁ የምታነሱት ሀሳብና የምትገልፁበት መንገድ በጣም ደስ ይላል ይሄንን እንዴት ነዉ ያገኛችሁት?

  • @wasutegegne274
    @wasutegegne274 2 роки тому

    Enante ena enaten yemesaselu konjajit, besal, asteway ena thut ye Ethiopia setoch betam asfelagiwochachin nachihu. "Endhu endalachihu ayileyayachihu". Huletachihum konjowoch nachihu. Yaw gin and sew land newuna Mahin atabshign Leyuye! Am living & working in ze UK.

  • @naseemasaif1945
    @naseemasaif1945 2 роки тому

    Wowwwwww ye isirenyochu layi er yimechish

  • @yonaskfle3642
    @yonaskfle3642 2 роки тому +1

    Amargna bzu alchlim des tilalachu konjo

  • @salaheahmedin8004
    @salaheahmedin8004 2 роки тому

    የ እድሜ ልዩነታችሁሥ በጣም ትመሣሠላላችሁ

  • @familyveloge3203
    @familyveloge3203 2 роки тому +1

    ማሻ ኣላህ በሽቲ የበለጥ ታምራላችሁ

  • @user-tw2ot6wm1m
    @user-tw2ot6wm1m 2 роки тому

    ልዩዬ የኔ ፍልቅልቅ በጣም ነው የምወድሽ ማሂ አቺ እራሱ ትመቸሽኝ

  • @benjaaddis
    @benjaaddis 2 роки тому +1

    ዘኒዎች የሴት መጨረሻዎች ናቹ እናተ ሴት ለመባል ብዙ ይቀራችዋል !!

  • @hassanhakim5520
    @hassanhakim5520 2 роки тому

    በርቱ ምርጥ ኢቱቤያዉቱች ክናተ ብዙ እጠብቃለን ማሂ እህቴን መሰልሺኝ የኔ ፍልቅልቅ

  • @yohannesbekele663
    @yohannesbekele663 2 роки тому

    U got ur perfect job... sew entertain lemareg nw yetefeterachut
    U remind me g12 mahi... keep it my favorite setoch from HTC 😁

  • @SIMBOOTUBE
    @SIMBOOTUBE 2 роки тому

    በጠሚ ነወ የሚወደቹ በሩቱ።በተሰቢ ወኑሊኙ።💕💕💕

  • @selinasisay76
    @selinasisay76 2 роки тому +2

    Sewdachu❤❤❤ jimma yet gibi nebersh mahi

  • @hermela6810
    @hermela6810 2 роки тому +2

    አቦ ስትመቹ ❤😍😀

  • @redietasmamaw1852
    @redietasmamaw1852 2 роки тому +12

    You guys are so funny and cheerful 😂😂i wish u guys could post every day and every minute ... keep up for more discussions. I can't wait😉😉👏👏

  • @user-pf5ur5ov8l
    @user-pf5ur5ov8l 2 роки тому +1

    ደስ ስትሉ ማሻኣላህ እህታቹ ነኝ ከትግራይ❤️❤️❤️

  • @wintatadese6254
    @wintatadese6254 2 роки тому

    በጣም ታምራላችሁ 🥰 ቋንቋ ግን ብታስተካክሉ ?

  • @Tsedi20112
    @Tsedi20112 2 роки тому

    ስወዳችው ጥግ ድረስ የኔ አራዶች እኔም እንደናንተ ምርጥ ጎደኛ ነበረችኝ ጥሩ ግዜ አሳልፈናል ግን አሁን እሷ አሜሪካ እኔ ኢውሮፕ ::for your surprise still ምንም የልብ ጎደኛ የለኝም እዚህ Everybody is fake እና ሁሌ ግን በስልክ አሁንም እናወራለን you guys are Lucky ከምር እኔ ብዙ ግዜ ብቸኝነት ይሰማኛል

    • @hedina4603
      @hedina4603 2 роки тому

      Me to where u live ?i live German

  • @selam57364
    @selam57364 2 роки тому

    ጥያቄ ሰለ መለሳቹ በጣም አመሰግናለው🙏በተረፈ ቀጥልበት ❤❤❤

  • @jesusislor9719
    @jesusislor9719 2 роки тому +1

    Mahiye i love you betam you're matured demo❤❤❤liyu you're funny

  • @Kali-ps5sp
    @Kali-ps5sp 2 роки тому +3

    Are you guys sisters? 😂😂Just kidding.
    I Love your videos💕

  • @milliongirma1712
    @milliongirma1712 2 роки тому +1

    Azegocheeee .

  • @belenmumbavv5296
    @belenmumbavv5296 2 роки тому

    ማሂነት 🥰ልዩዬ🥰
    ሥወዳችሁ በብዙዙዙዙዙ😍😘😘

  • @bereketokbe1551
    @bereketokbe1551 2 роки тому

    I really love your show 👍

  • @feyorina_9970
    @feyorina_9970 2 роки тому

    We I love you my queen’s ❤️

  • @yeabtravel6900
    @yeabtravel6900 2 роки тому

    You guys love you so much.TEMECHUGALACHU

  • @Dana-Solomon
    @Dana-Solomon 2 роки тому

    Love you both!

  • @user-cv1rw9pg5t
    @user-cv1rw9pg5t 2 роки тому

    በቀጣይ ቪድዎ ማን ማንንያቃል በደንብትተዋዋቃላቹ የምንዝናናበት ቪድዎ ይመስለኛል ግንከቅጣትጋ ምክንያቱም በናንተእንዝናና😂😂😂😂😂በተረፈ አለባበሳቹ ይመቸኛል በተለይ በቢጃማ❤

  • @workeneheda5714
    @workeneheda5714 2 роки тому +1

    Leyueee my konjo Molqaqa

  • @user-mz7os5kx1o
    @user-mz7os5kx1o 2 роки тому +5

    እህቶች ጠክሩ በርቱ ጎበዞች👍👍👍❤️የእነዚህ ምርጥ ቤተሰቦች በቅንነት ቤተሰብ ሁኑ

    • @eyerusleulsegede7076
      @eyerusleulsegede7076 2 роки тому

      ሄኒዬ ሰላም ነው የድሆች አባት በጣም ነው ደስስስ የምትለኝ

    • @enatethiopia953
      @enatethiopia953 2 роки тому

      ney konjo wede bete beteseb enhun

    • @novaentertainment9081
      @novaentertainment9081 2 роки тому

      🛑ሚኒሊክ ሌባ የተባለበት ምክንያት እና የአርቲስት ቤዛ ልጅ ሞት ❓❓❓
      ua-cam.com/video/oAK6aQ611Bg/v-deo.html

  • @Godisgreat88J
    @Godisgreat88J 2 роки тому +2

    ውድ እህቶቼ፣ ውበታችሁ ኢትዮጵያዊ ነው። ለናንተ ይህ 9/10 ቪዲዮያችሁ ነው። እኔ ከዚህ በፊት ያለውን አንድ አይቼአለሁ። ካልተሳሳትኩ የ7 ዓመት ጓደኛሞች መሆናችሁን ከሞላ ጎደለ ሰምቼአለሁ። በቀጣዩ ሥራችሁ፣ አስተማሪ የሆነ ቁም ነገር ይዛችሁ ብቅ በሉ። አደራ! በርቱ!!!

  • @user-fo8vh4kw1l
    @user-fo8vh4kw1l 2 роки тому

    በጣምነውእምወዳችሁ እህቶች ከመዳም ኩሽነ ስላምታየ ይድርሳችሁ ክክክክእነማ ቀጥሉበት

  • @senayaman5196
    @senayaman5196 2 роки тому

    Tamralachu ketlbet 😍

  • @hanagerma9528
    @hanagerma9528 2 роки тому

    ስወዳቹ ሉዪ እና ማሂ በርቱ

  • @mahilet.n
    @mahilet.n 2 роки тому

    i lov u guys 💕

  • @user-nb1vz6bt2y
    @user-nb1vz6bt2y 2 роки тому

    ስወዳችሁ እኮ

  • @user-yy8fd8vt1i
    @user-yy8fd8vt1i 2 роки тому +4

    ስታስቀኑ ቅመሞች ናቹ ፍቅራቹን ብዝዝት ያርግልን

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 роки тому

      @ZEUS APLLO በቅንነት እነደማመር

    • @novaentertainment9081
      @novaentertainment9081 2 роки тому

      🛑ሚኒሊክ ሌባ የተባለበት ምክንያት እና የአርቲስት ቤዛ ልጅ ሞት ❓❓❓
      ua-cam.com/video/oAK6aQ611Bg/v-deo.html

  • @user-jd1vk6uo6y
    @user-jd1vk6uo6y 2 роки тому

    ስወዳችሁ ቀጥሉበት

  • @Nejat197
    @Nejat197 2 роки тому +1

    የኒ ዉቦች😍 ጥያቄ መልሱ ቪዶ ስሩ እስኪ ስለመሽቁቅ እና አስመሳይ ጓደኛ የሆነ ነገር በሉ 🤔

  • @Sammiora
    @Sammiora Рік тому

    ደስ ትላላችሁ

  • @user-ty1ht4jc2g
    @user-ty1ht4jc2g 2 роки тому

    ማሮች ስታምሩ

  • @konjokedir9120
    @konjokedir9120 2 роки тому +2

    Tamralachu wdoch

  • @yonasasmamaw4925
    @yonasasmamaw4925 2 роки тому

    yemr tamralachihu bertu liyu degmo huuu emtiyat saki betam new emtazinanagn ena yimechachihu

  • @yaredawoke8056
    @yaredawoke8056 2 роки тому +1

    የኔ ለምቦጫም ልዩየ😍😜

  • @cheldefeo9637
    @cheldefeo9637 2 роки тому

    አለባበስ ዋውውውውውውስታምሩ

  • @user-ps8jn7pc4w
    @user-ps8jn7pc4w 2 роки тому

    Betam nw desi yemtiluti

  • @nejatali6295
    @nejatali6295 9 місяців тому

    Yamer aslksachiwegni ❤

  • @workeneheda5714
    @workeneheda5714 2 роки тому +1

    Mahi And Leyuyee Lovely girls Leyueee Sweet

  • @leyilutube15
    @leyilutube15 2 роки тому

    Love you guy's 🥰🥰🥰

  • @bbdone7805
    @bbdone7805 2 роки тому

    😂😂😂😂 በጣም ነዉ የምታዝናኑኝ

  • @rozarozabige8218
    @rozarozabige8218 2 роки тому

    በጣም ነው የምወዳቹ

  • @mekdesmekonnen2235
    @mekdesmekonnen2235 Рік тому

    ተወዳጆች ናችሁ በርቱ

  • @amdetsionbehailu8089
    @amdetsionbehailu8089 2 роки тому +1

    Mahiye yene derbaba

  • @sonyahussain4640
    @sonyahussain4640 2 роки тому

    ስታምሩ

  • @yeabsiradaniel4961
    @yeabsiradaniel4961 2 роки тому

    Betam new des mitelugn serat alchu

  • @Ml-hn7mp
    @Ml-hn7mp 2 роки тому

    Mahi❤❤❤❤❤ u r mature

  • @zuzusanni7848
    @zuzusanni7848 2 роки тому

    wellahe betam naw mewedachu 😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @Michael-tt9cm
    @Michael-tt9cm 2 роки тому

    Wow 🤩

  • @mahimaye6322
    @mahimaye6322 2 роки тому

    በጣም ነው ምትመቹኝ እኔን ነው ምትመስሉኝ😍

  • @temesgentsega3311
    @temesgentsega3311 2 роки тому

    ሜካፓቹህ በጣም ያስቀይማል

  • @zenthussenyoutube3259
    @zenthussenyoutube3259 2 роки тому

    ሰወዳችሁ

  • @krizzanhilbadayos5694
    @krizzanhilbadayos5694 2 роки тому

    ልዩዬ አርሴማን ገደልሽኝ ገፎ አልሽ ፎ አዝጎች

  • @ellenshowtadesse6170
    @ellenshowtadesse6170 2 роки тому

    My favorite persons

  • @user-lm8ul2ff5f
    @user-lm8ul2ff5f 2 роки тому +3

    በጣም ነው መትምቹኝ ቀጥሉበት ማርች 😘

  • @workeneheda5714
    @workeneheda5714 2 роки тому +1

    Funny sweet girls

  • @seniabel6574
    @seniabel6574 2 роки тому

    በባም ዉድድድድድ😘😘

  • @eyerusdeselu2870
    @eyerusdeselu2870 Рік тому

    betam new desss yemitelu uuuuufffff uuupppppaaaa

  • @nebiyret
    @nebiyret Рік тому

    Lovely

  • @roartechno6812
    @roartechno6812 2 роки тому

    good job

  • @seblewongelbiruk5915
    @seblewongelbiruk5915 2 роки тому

    love ya

  • @serkalemgetachew2121
    @serkalemgetachew2121 2 роки тому

    በዚህ ዘመን የማይገኝ ጓደኝነት
    ያብዛልን እንደናተ

  • @elenigelaye1027
    @elenigelaye1027 2 роки тому

    whats your career ???

  • @ephremgebre50
    @ephremgebre50 2 роки тому

    kkkkkkk አወኩት ፕሮግራማችሁን መማዘዝ ሙድ መያዝ እንደሆነ ባንኛለሁ ስለዚህ ዞሮ በሉ

  • @yonashagos1157
    @yonashagos1157 2 роки тому

    በጣምቆንጆእና፡የምወዳችሁናችሁ

  • @user-fc8yp1yh5w
    @user-fc8yp1yh5w 2 роки тому

    እነዚህ ልጆች መታናቸውደ