ላጤነት በሰርግ ወቅት💍🚫🚫🚫

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 61

  • @samuelts7461
    @samuelts7461 Рік тому +9

    ልዩ ማሂ የምታነሱት ሀሳብ በጣም ደስ ይለኛል ግልፅነታችሁ ደስ ይላል የድምፅ ጥራት ላይ አስቡበት ያስተጋባል

  • @user-nt8mp6gn8j
    @user-nt8mp6gn8j Рік тому +2

    እንደ አንድ አካል ሆናችሁ የተጠራችሁበት የክርስቶስ ሰላም በልባችሁ ይንገሥ፤ የምታመሰግኑም ሁኑ። የክርስቶስ ቃል በሙላት ይኑርባችሁ፤ እርስ በርሳችሁ በጥበብ ሁሉ ተማማሩ፤ ተመካከሩ፤ በመዝሙርና በማሕሌት፣ በመንፈሳዊም ቅኔ በማመስገን በልባችሁ ለእግዚአብሔር ዘምሩ። በእርሱ በኩል ለእግዚአብሔር አብ ምስጋና እያቀረባችሁ፣ በቃልም ሆነ በተግባር የምታደርጉትን ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ስም አድርጉት።
    ሚስቶች ሆይ፤ በጌታ ዘንድ ተገቢ በመሆኑ ለባሎቻችሁ ታዘዙ።
    ባሎች ሆይ፤ ሚስቶቻችሁን ውደዱ፤ መራራም አትሁኑባቸው።
    ልጆች ሆይ፤ ይህ ጌታን ደስ የሚያሰኝ በመሆኑ ለወላጆቻችሁ በሁሉም ነገር ታዘዙ፤
    አባቶች ሆይ፤ ተስፋ እንዳይቈርጡ ልጆቻችሁን አታስመርሯቸው።
    ቈላስይስ 3:15-21

  • @fasilyohannes6857
    @fasilyohannes6857 Рік тому

    ትመቹኛላቹ ምርጥ ያራዳ ልጆች ከናይሮቢ ያገገር ልጅ

  • @lidu6694
    @lidu6694 Рік тому +2

    Love u’ll videos
    በጣም ፈታ ያደርጋል ይመቻችሁ❤

  • @zayedlemlem1439
    @zayedlemlem1439 Рік тому

    ጎበዞች! ልዮ ቆንጆ ደሞ ስወድሽ

  • @user-nt8mp6gn8j
    @user-nt8mp6gn8j Рік тому +1

    😂😂 የኔ ልዩዎች እንኳ ደና መጣቹ ተናፍቃቹዋል ❤ የሰሞኑ 😂ስሜቴ ነው ❤😂 እግዚአብሔር ሁላችንም ይርዳን ❤

  • @mahiletberhane5042
    @mahiletberhane5042 Рік тому +4

    Let's go 50k🔥🔥🔥

  • @bemnetlomii2453
    @bemnetlomii2453 Рік тому +1

    ልዩዬ እና ማሂ እንደምትሉት ፍሪደማችሁን በደንብ አጣጥሙት አይነት ነገር ነው ሀሳባችሁ እናም ትክክል ናችሁ። ለምን እውነት ነው በሲንግልነት እያለን ሴቶች የምንጨነቀው እንዴት እንጥበስ ማን ይሆን ባሌ የሚሆነው እያልን እንጨነቃለን እና ይሄ ነገር አያስፈልግም ። እና Relationship ውስጥ ለመግባት ነገሮችን በነፃነት ማሰብ አለብን ለማንኛውም ሀሳባችሁን ወድጄዋለው። እናመሰግናለን ።🥰🥰 ትመቹኛላችሁ በተለይ በግልፅ ነገሮችን የምትገልፁበት ነገር ሴቶች ይጠቅማቹሀል አዳምጡት😉

  • @fireeyfir4076
    @fireeyfir4076 Рік тому +1

    እናተ 2 ልጆች ትመቹኛላቹ 🥰🥰🥰

  • @sosinakechena9314
    @sosinakechena9314 Рік тому +6

    ምርጦቼ ❤ በጣም 😂 ቀኔን አበራቹት❤

  • @birukgirma2084
    @birukgirma2084 Рік тому

    BETAM BRO ............HAHAHAH

  • @abdelaseid2718
    @abdelaseid2718 Рік тому

    አቦ ስታምሩ

  • @neba6198
    @neba6198 Рік тому +1

    Gym jemeu ere

  • @merru_23
    @merru_23 Рік тому

    Leyu teretena mesale yekerbesh 😂❤️

  • @sosinakechena9314
    @sosinakechena9314 Рік тому

    የኔ ቆንጆ ሁሉም አበባ የለም ትዳር ውስጥ 😂

  • @rozinanurhussein9957
    @rozinanurhussein9957 Рік тому +1

    You guys nailed 🤍🙌it is so good to hear from you guys Society pressure to be married is not easy but as you guys said Being single and getting to know yourself is the most crucial part of your season! I don’t believe there is such things as a marriage problem is a lot of time if you don’t work on yourself or you don’t know deeper about your self you carry are all the baggage to the marriage. love how you guys emphasize being single is the most beautiful thing because you get to see who you are and you get to talk to heal inner self. Keep up the good work guys ❤

  • @amdetsionbehailu8089
    @amdetsionbehailu8089 Рік тому

    Mahi obviously sereg lay nbresh😁😁

  • @user-tp6mf4qg5v
    @user-tp6mf4qg5v Рік тому

    vlog siriln enkan bedahna metashiw

  • @aduYiysus-ho6so
    @aduYiysus-ho6so 11 місяців тому

    Liyu tsgurshi ind nw miymrw

  • @asrattekalenge2181
    @asrattekalenge2181 Рік тому +2

    ግን ትዳር በጣም ጥሩ ነገር ነው እግዚአብሔር ሲሰጥ

  • @abdurazakibrahim7135
    @abdurazakibrahim7135 Рік тому

    Yemetgermu nachu yenante eyeta mekenyatum setoche ke tedar befit bezi lek eyeta na genezaba yegermal hulam teleyalachu bertu ehetoche

  • @birtukanfisum498
    @birtukanfisum498 Рік тому

    ❤❤❤❤❤

  • @hanaworku550
    @hanaworku550 11 місяців тому

    Lamangawem tolo agbu medra dawela hula

  • @merhawitmebrhatom8391
    @merhawitmebrhatom8391 Рік тому

    40.6k koy gus subscribe eyargachu engi wegen

  • @demeaddisu3686
    @demeaddisu3686 Рік тому +1

    Leyu, you want 6 ? I am in 😊 ደሟ የማሂ መልስ ....ወልደሽው ነው ? lol 😂
    Today’s catching phrase….figuring out what you need through dating.
    You have no idea how I am enjoying you guys.

  • @sassa7988
    @sassa7988 Рік тому

    Ewinet enem yihe neger asasbogne

  • @dubais7336
    @dubais7336 Рік тому +1

    ስወዳችሁ ሁለት ወፈች❤

  • @hewanzzz9074
    @hewanzzz9074 Рік тому

    I am 29 and single panicked 😂

  • @betiaddis5717
    @betiaddis5717 Рік тому

    Vlog det satseruln 😢

  • @yeserashmalede1687
    @yeserashmalede1687 Рік тому

    ያልተካበደ ፈታ ያለ ነው ላይፋችሁ ወደድኩት🥰🥰🥰🥰🥰🥰💞

  • @ramisuaq4409
    @ramisuaq4409 Рік тому

    የናንተ መች ነው ማሮች

  • @turyetube
    @turyetube Рік тому

    አይገርምም ዛሬ ሳስባቹ ነበር የእኔ ውዶች ንኳን ደህና ተመለሳቹ ተናፍቃችኋል

  • @mahletadmasu731
    @mahletadmasu731 Рік тому

    Yeterabe migb aymertim 11:30

  • @betelhemadinew6490
    @betelhemadinew6490 Рік тому

    ሰላም ሴቶች እንዴት ናችሁ ። ይህንን የምታነቡ ሰዎች መፍትሔ ፈልጋለው የምወደው ልጅ አለ በቃላት ደስ እደምለው ግን ፍቅር እንዳልያዘው ይነግርኛል በአካል ሳገኘው ግን ደፍሮ መናገር አይችልም አስተያየቱ አስተቃቀፉ የሆነ ሰሜት እንዳለው ያሰታውቃል መልካም ሰው ነው ግን ሁሌ የሚያፈቅርሽ ሰው ያሰፈልግሻል ነው መልሱ ።ለኔ ቸልተኛ ሆኖ ለመታየት ነው ሚሞክረው። ብቻ ግራ ገብቶኛል ብዙ ችግሮች እንዳሉበት እና በዛ ምክንያት እንደዚ እንደሆነ ይሰማኛል። ምን ላድርግ ጊዜ ብሰጠው ለመርዳት ብሞክር ጊዜ ማባከን ይመስላቹሀል? ከኔጋ ባይሆንም ከሰሜቱ ጋረ እንዲታረቅ እፈልጋለው ።

  • @hanaworku550
    @hanaworku550 11 місяців тому

    Koy gene enanta 2 stoche ymtykachu negre ? Single mhone the best time eyalchu ymtabratute la Akma hewanie yadrsa hula zemutga yhune? Endza nawe? Hasbachu Early mer.... eko badgute agre ersu betame bezu nawe

  • @yordiyemaryam2124
    @yordiyemaryam2124 Рік тому

    ትዳር ላይ me time ያስፈልጋል በተለይ ልጅ ሲመጣ የግድ ነዉ!🩷

  • @yedani5574
    @yedani5574 Рік тому

    ሁለቴ ረጨሁ!! thanks

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam4402 Рік тому +1

    እህቶቼ በየለቱ ሳያችሁ እጅግ እየገዘፉችሁ መጣችሁ::እባካችሁ ለመቀነስ እስፓርቱ ላይም በርቱ::ብዙ ግዜ መካሪን የሚመክር አይኖርምና ይሄንን ማለቴ ስተት ይሆን?

    • @patiencemedia7394
      @patiencemedia7394 Рік тому

      እረ ኣይባልም እነሱ ያቁታል ሲጀመር ራያስጠላባቸውም ቆዳቸው በራሶ ግሎ ያደርጋል

    • @milahagos2807
      @milahagos2807 Рік тому

      ጥሩ ብለሻል ለጤናቸው ይጠቅማቸዋል ካስተዋሉ

  • @fsalbasat5341
    @fsalbasat5341 Рік тому

    ayyy yemn metsenanat new it doesn’t make sense agebu yelkun 😀

    • @funnyclips4661
      @funnyclips4661 Рік тому

      😂😂😂😂😂😂😂 እዋይ ግን እኮ ሞብታቸው ነው :: ግን እኔ አስፈራርተውኛል ምንድነው ጎበዝ እረ ይሄ ብዙግዜ አብሮ መታየት ያስጠረጥራል::

  • @wudeabebe4912
    @wudeabebe4912 Рік тому

    Mhi please your voice always not leasing , like you guys!!

  • @ramisuaq4409
    @ramisuaq4409 Рік тому

    ስውዳቹ እኮ

  • @fasilyohannes6857
    @fasilyohannes6857 Рік тому

    ሺቲውን ወድጄዋለው ስለሚያምርባቹ የደሪ ውቦች

  • @jemila7232
    @jemila7232 Рік тому +1

    ሳቅ አታብዙ እየተሰማኝ አይደለም ከቅ ውጭ

  • @sirgutamera4806
    @sirgutamera4806 Рік тому

    ከ40 በሁዋላ አስጊ ነዉ

  • @tizumeb1953
    @tizumeb1953 Рік тому

    Baluga demo anchen bilo UA-camrs Dena negur bestastemeri

  • @nehumenetasefaye1404
    @nehumenetasefaye1404 Рік тому

    የሴቶች ወደሎች

  • @yedani5574
    @yedani5574 Рік тому

    የ ጡታችሁ Size

    • @user-nt8mp6gn8j
      @user-nt8mp6gn8j Рік тому

      እንደ አንድ አካል ሆናችሁ የተጠራችሁበት የክርስቶስ ሰላም በልባችሁ ይንገሥ፤ የምታመሰግኑም ሁኑ። የክርስቶስ ቃል በሙላት ይኑርባችሁ፤ እርስ በርሳችሁ በጥበብ ሁሉ ተማማሩ፤ ተመካከሩ፤ በመዝሙርና በማሕሌት፣ በመንፈሳዊም ቅኔ በማመስገን በልባችሁ ለእግዚአብሔር ዘምሩ። በእርሱ በኩል ለእግዚአብሔር አብ ምስጋና እያቀረባችሁ፣ በቃልም ሆነ በተግባር የምታደርጉትን ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ስም አድርጉት።
      ሚስቶች ሆይ፤ በጌታ ዘንድ ተገቢ በመሆኑ ለባሎቻችሁ ታዘዙ።
      ባሎች ሆይ፤ ሚስቶቻችሁን ውደዱ፤ መራራም አትሁኑባቸው።
      ልጆች ሆይ፤ ይህ ጌታን ደስ የሚያሰኝ በመሆኑ ለወላጆቻችሁ በሁሉም ነገር ታዘዙ፤
      አባቶች ሆይ፤ ተስፋ እንዳይቈርጡ ልጆቻችሁን አታስመርሯቸው።
      ቈላስይስ 3:15-21

  • @salamsalam2945
    @salamsalam2945 Рік тому

    እናተ ልጆች. ግን. ግብረሰዶም. ሳትሆኑ. አይቀርም. ምናችሁም. አያምርም😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @yedani5574
    @yedani5574 Рік тому

    XL ቂንጥር ሁሉ

  • @yedani5574
    @yedani5574 Рік тому +1

    የ ናንተን ቂጥ ስንጥቁ Size !!

    • @hiyamhiyam162
      @hiyamhiyam162 Рік тому

      Koshasha keft afe

    • @samrawitalem4019
      @samrawitalem4019 Рік тому

      Abatu kxena kll wchi nh
      Wachi bne tayew esti kbad drja lay drsehal

    • @eyobeshete4252
      @eyobeshete4252 Рік тому

      YeDani ውስጥህ የሞላውን ቁሻሻ ትዘረግፈዋለህ አይደል ዝም ብትል አይሻልም መጥፎ ቃል መናገር እኮ ህርፍና አይደለም.....

  • @yedani5574
    @yedani5574 Рік тому

    ብዳተም ሁሉ