ለግንኙነት በቂ ጊዜ መቼ ነው???

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 сер 2022
  • This video is a discussion about relationship and how long couples should wait before having sex. Watch this fun video to hear our discussion.
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 163

  • @sosinaalemu3658
    @sosinaalemu3658 2 роки тому +12

    ሀሳባችሁን እኔም እጋራዋለው ከትዳር በፊት ግንኙነት ማረግ የለብንም ሳይሆን ያንን ሰው በደብ እስክናውቀው ድረስ ገላችንን አሳልፈን ባንሰጠው የሰው ልጅ መቼም ጫው አደል ተቀምሶ አይታወቅም ግን የመጣበት አላማ እስኪገባን ድረስ አልጋ ላይ ባንወድቅ የተመረጠ ነው የመጣበትን አላማ ሳናውቅ ያ ነገር አልሆነም ብሎ ከሄደ መጀመሪያም የኛ አደለም ስለዚህ በጎደለ ነገር ላይ መሙላት እንጂ በሞላ ነገር ላይ ባንፈስ መልካም ነው ባይ ነኝ ከራሴ ልምድ ተነስቼ ነው ይህን ልል የቻልኩት በአንደኛው ተሸወድኩና በሁለተኛው ግን ፍፁም ልሸወድ አልቻልኩም ከዛም እሱም ቁርጡን ሲያቅ ድራሹ ጠፋ ያኔ ምን ብዬ ቴክስት እንዳረኩለት ልንገራቹ😂😂 "አንድ ድመት ከቅርብ እርቀት ስጋ ያለው አጥንት ያየ ይመስለውና ወዳየው አጥት ያመራል እየቀረበ ሲመጣ አይኑን ማመን ይከብደዋል እየቀረበ ሲመጣ ለካ ከሩቅ አይቶ ስጋ ያለው አጥንት የመሰለው ነገር ነብስ ያላት ውሻ እንቅልፍ ወስዷት ጋደም ብላ ነበርና እንዳይበላት ያው እንደሚሸነፍ አወቀ ያለው አማራጭ መሮጥ ነውና ቀነኒሳን ተክቶ እሮጠ😂😂😜" ተረቴን መልሱ አፌን በበርገር አብሱ😃 ሰምና ወርቁ ይገባችኋል ብዬ አስባለው😍
    እናም ምንለማለት ፈልጌ ነው ሴክስ የፍቅር ማጣፈጫ ነው ግን ማንነቱን ላልተረዳነው ሰው ጋር ሲሆን ማጣፈጫነቱ ቀርቶ ማንነትን ማርከሻ ይሆናል

  • @andualemhard6573
    @andualemhard6573 Рік тому +15

    እንዴት ሀይማኖትን እንደ አመክንዮ አታዩትም ይሄን ሀሳብ ሀይማኖቴስ ምን ይላል የሚለው ታሳቢ መሆን አለበት ምንም ነገር ከ ሀይማኖት ፍቃድ ውጪ እንዴት ሊሆን ይችላል ?! ሀይማኖት እንደሌለው ሰው አታውሩ!? የምታነሱት የትኛውም የውይይ ሀሳብ ላይ የ ሀይማኖታችሁን እሳቤ አስቡ !?!

    • @tesfayemengistu8257
      @tesfayemengistu8257 Рік тому

      Good guys

    • @adentekle8338
      @adentekle8338 3 місяці тому

      90% ayserame before marriage yetdrge qelale yargushale. Enygene kegabcha bhwala erasu baladrge destaye gebtohale😂😂😂

  • @antenehmamo2200
    @antenehmamo2200 2 роки тому +17

    hey beautiful girls Leyu and Mahi , please please please don't support sexual immorality ! sex before marriage and exercising sexual activity is killing our generation! sexual immorality is defined as "እራስን መግዛት አለመቻል" በተለይ ደግሞ ከተቃራኒ ጾታ ጋር በሚደረግ ግንኙነት። በጣም ብዙ ታዋቂ ፥ አዋቂ ፥ የት የተባሉ ሰዎችህ በዚህ sexual immorality ወይን "እራስን መግዛት አለመቻል" ምክንያት የትም ተሰናክለው የቀሩ እና በዚሁ ምክንያት ከከፍታቸው በፍጥነት የተከሰከሱ ሰዎችህ በጣም ብዙ ናቸው። የእኛ ጀነሬሽን ደግሞ ኢሄንን ነገር ኖርማላይዝ እይደረገው እየመጣ ትውልድን እየመተ ይገኛል። እባካቹ ለምታስተላልፉት መልእክት እየተጠነቀቃቹ። 👽👽👽👽👽👽👽👽👽👽👽👽👽👽👽👽👽👽👽

  • @nerriyana6521
    @nerriyana6521 2 роки тому +2

    Nice content!......And behind the camera yalekew lij I wanna see you and ur voice is hella🔥🔥

  • @bisratzemichael7126
    @bisratzemichael7126 Рік тому +5

    The guy behind the camera you have a good opinion and good heart, thank you man, you are a real lover.

  • @amdetsionbehailu8089
    @amdetsionbehailu8089 2 роки тому +11

    ልጁን በ ግንባር እንፈልገዋለን ።

  • @brooktekle9178
    @brooktekle9178 2 роки тому +3

    sofonias raised a good point when he said the day you do it doesn't matter when it comes to judging the person.

  • @mekdesmekonnen2235
    @mekdesmekonnen2235 Рік тому +1

    Very nice discussion . thank u . keep it

  • @yezilemegatacewe8982
    @yezilemegatacewe8982 2 роки тому +2

    በጣም ትገርማላቹ ትምርት ሰጪ ነው ኢሹአቹ ይመቻቹ

  • @almazabera7763
    @almazabera7763 2 роки тому +8

    በልጁ ሀሳብ እስማማለሁ በጣም አሪፍ ነው ❤

  • @tsegina
    @tsegina 2 роки тому

    Good session as usual but i wanna tell u z ladies mic has an echo which i find a little disturbing for me.

  • @ahmedalraeeini2105
    @ahmedalraeeini2105 2 роки тому +18

    ብዙ ስለወሲብ እያወራችሁ ጣዕሙን እንዳትስቱት። አቃቂር ስታወጡ ፎርሙላ ሰታበጁ፣ ከማድረግ ማውራቱ ይበልጥ እርካታ የሚያሰገኝ ሆኖ እንዳየሰርፅባችሁ። የምታወሩት ስለ ዉብ ተፈጥሮ ነው። የጎጂና የተጎጂ እንዳይመስል። ስለ ወሲብ ትንሽ ካወራችሁ በቂ ነው። መጫወቻ አታርጉት። ስለ መልካም ጋብቻ፣ ስለ ልጅ አሰተዳደግ፣ ስለ ጤናማ ግንኙነትና ስኬት ተወያዩ። ወጣ ብላችሁ አገርህን አወቅ ፕሮግራም ስሩ። ቀይጡት።
    ብርዱ ነው ወይስ የውይይቱ ርዕስ ቡሉኮ ያሰደረባችሁ?
    ደሞም ከአክብሮት ጋር።

  • @sirgutamera4806
    @sirgutamera4806 Рік тому +5

    ሚሂ አመሰግናለሁ እናትሽን ስላከበርሽ :እኔም እናቴ ብቻዋን ስላሳደገችኝ እረዳሻለሁ

  • @user-zb1ff1sl9o
    @user-zb1ff1sl9o Рік тому +6

    Before marriage sex ❌❌❌

  • @saron2201
    @saron2201 2 роки тому +3

    Liyu I agree 👍 your point

  • @user-cx7tn7mx7b
    @user-cx7tn7mx7b 2 роки тому +2

    ሰላም ሰላም ማሂ በጣም ነው የምወድሸ መሂየ 👍💐💐🌷🌷🌺🌺💚💛❤👍💐💐💐💐🌺🌺🌺 ልዩና ማሂ እንግሊዘኛው የባድ ሀገር ቋንቋ ነው ሰለዚህ በአፍ መፍቻችን ገለጣውን ብታደርጉት እጅግ በጣም ጥሩ ነው ይህን አሸራጦ ቋንቋችሁን ይዛችሁ ባትቀርቡ በጣም ጥሩ ነው የሚሰጣችሁን አሰተያየት የማትቀበሉ ከሆነ በዩቱብ ባትቀርቡ ይመረጣል ያደረጋችሁ የቋንቋ ትምህርት ቤት ነው🌷💚💚💛💛❤❤👍👍💐💐🌹🌹🌺🌺🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷

  • @Met143
    @Met143 2 роки тому

    You gus doing G. Could u make a topic Why the man cry after haven looov?

  • @zuziyoutubeapp6879
    @zuziyoutubeapp6879 2 роки тому +4

    Ye liju ድምፅ woow👍❤

  • @kal7795
    @kal7795 Рік тому

    Nice topic.

  • @MelatKuma
    @MelatKuma Місяць тому

    ማህበርሰብ ብቻ አይደለም ከሱ በላይ ሀይማኖት አይፋቅድም አምላካችን አይፈቅድም ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ

  • @dawitassefa9562
    @dawitassefa9562 2 роки тому +1

    አሪፍ ነው በርቱ 🥰🥰🥰

  • @yohanna9889
    @yohanna9889 2 роки тому

    We need more of him

  • @Enaena973
    @Enaena973 2 роки тому +1

    Bartubat yana wdoh bazihu sla ba saw gfit slamigamaru relationship oh ena sla young love btawaru pls

  • @fayselhaile8549
    @fayselhaile8549 2 роки тому +1

    What is the idea?
    Talk to us about our country

  • @betytesifaye8166
    @betytesifaye8166 Рік тому +3

    እዴት አደምወዳችሁ... ጋቢው, ሽቲው, ውይይይ ❤

  • @tayachewalem8559
    @tayachewalem8559 Рік тому +1

    What is the difference b/n gut-feeling and conscience & please have a look in religious view. there is so many lesson and benefits for the truth marriage life.

  • @mesiabebe4709
    @mesiabebe4709 Рік тому +1

    ልዪዬ በጣም እንደምወዳችሁ ታውቃላችሁ ዛሬ ግን ልጁ በልጧችሃል👌 ደሞ ቆሌዬ ወዶታል 😜❤️🙏

  • @hack_life_2225
    @hack_life_2225 Рік тому

    10:34 UA-cam cut yaregebenal ...?

  • @mahilettsegaw7175
    @mahilettsegaw7175 2 роки тому +1

    Sofi well said on point 😁

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 роки тому +8

    የልጁን ድምፅ እፈልገዋለው ❤💝💃🙈

  • @user-xw4hb7bo6z
    @user-xw4hb7bo6z Рік тому +2

    እግሊዞች ያዳምጦችሁ እኔ እግሊዘኛ ትሠማ ያመኛል

  • @teddyandselamtube7969
    @teddyandselamtube7969 Рік тому +1

    ጥሩ ውይይት ነው ግን በመሀል በመሀል እንግሊዘኛ የምታወሯት ነገር አልተመቸኝም ምክንያቱም ይሄን ፕሮግራም የሚያዳምጥ ሁሉ ሊረዳቹ አይችልም ስለዚህ አስተካክሉ

  • @abyssniatube4238
    @abyssniatube4238 Рік тому

    ere yimcheh best expression ever ,,....... kole

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic Рік тому

    *Hard talk Wo!*

  • @araya.makeda
    @araya.makeda 2 роки тому +7

    Leyu and Mahi I struggle with acne and you guys have flawless skin. Skin care routine please!!! PS u guys are so beautiful

    • @eftutesfaye328
      @eftutesfaye328 Рік тому

      Vistit doctor mhretu megenagna

    • @araya.makeda
      @araya.makeda Рік тому +1

      @@eftutesfaye328 I don't live in Addis sadly but thank you

    • @viz2480
      @viz2480 Рік тому

      Where do you live?

    • @araya.makeda
      @araya.makeda Рік тому

      @@viz2480 America

  • @luwambereket6932
    @luwambereket6932 2 роки тому

    Weyeneeeee his voice fetune mayete nefeleg alen lijune 😉

  • @mohammedabdu6062
    @mohammedabdu6062 Рік тому

    That is የግል አስተያየት መከራከር አያስፈልግም እውነታን ነውጂ ማስተማር። ጊዜ ማሳለፊያ አጣችሁ?

  • @narisg7647
    @narisg7647 Рік тому +2

    Leyu & mahi I saw your video for the first time last week, it took me two days to watch every video you post, you guys are amazing, keep it up, I love you guys.

  • @asmamawsilesh3931
    @asmamawsilesh3931 2 роки тому +4

    "Sex as check point can't guarantee you a sustained relationship/marriage! Never."

  • @purple4692
    @purple4692 2 роки тому

    The voice quality sucks... please address that problem

  • @orangeafrica8812
    @orangeafrica8812 Рік тому +2

    I think ትክክለኛውን ሰው እያማከራቹ አይደለም

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 роки тому +10

    ፕሮግራሙን ለምን አንድኛውን በእንግሊዘኛ ብቻ አታደርጉትም ግን እ ማሂ ልዩ 🙄

  • @sheba2513
    @sheba2513 2 роки тому +3

    3:43 Leyu giving you the death stare lmfao

  • @etsayfeseha6092
    @etsayfeseha6092 2 роки тому

    But what is body count pls??

  • @yw4039
    @yw4039 2 роки тому

    I think the viewers are decreasing b/c of ur content. Every one in this country has many burning issues so its better to discuss about very important things rather zan focusing in relationship only.

  • @habeshalove7466
    @habeshalove7466 Рік тому

    Kkkkk Gena salay like adereguachehu

  • @fantuabate9127
    @fantuabate9127 Рік тому

    በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @hilinatesfaye-dn9wn
    @hilinatesfaye-dn9wn 11 місяців тому

    His smart anyway ....

  • @rahelalemu2474
    @rahelalemu2474 2 роки тому +9

    👏🏾👏🏾 mic ተሰጠው

  • @davesorsa1263
    @davesorsa1263 Рік тому +1

    ❤❤feeling bored with the sexual aspects of life, can be a common phenomenon, particularly in long-term relationships. Sometimes, even when a romantic relationship is otherwise healthy, the sexual aspect of it can feel predictable, stale, and rote.❤

  • @tamirugenene7572
    @tamirugenene7572 Рік тому

    This guy is nice

  • @RasDashen-rm1il
    @RasDashen-rm1il 8 місяців тому

    ሁሉም ሰው እንዲሰማችሁ እና እንዲከታተላችሁ ቛንቛ ብታስተካካሉ መልካም ነው፡፡

  • @user-ih9hv5nt4n
    @user-ih9hv5nt4n 10 місяців тому

    enatm endelalochu athunu ebakachiw .......just like mna mn atabtue beterfe ❤

  • @asmamawyinges3725
    @asmamawyinges3725 4 місяці тому

    ማሂ ግን እዚህ ቪዲዮ ላይ ባትቀርቢ ይሻል ነበር: u keep silent eko except the "ቆሌ" part. 😂😂😂😂😂

  • @firehiwottsegaye6719
    @firehiwottsegaye6719 2 роки тому

    leyu mahi mawurat felgaLhugn awarugn 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abyssniatube4238
    @abyssniatube4238 Рік тому

    hhhhhhh........zimblachuh situ.....temechegn ewnetaw yih new... thank you

  • @user-hd9hu2lv7x
    @user-hd9hu2lv7x 2 роки тому

    hulum arf new gin enlish canignoli

  • @semunasemuka8550
    @semunasemuka8550 Рік тому +1

    Pls sofin degami aqerebulen

  • @abyssniatube4238
    @abyssniatube4238 Рік тому

    lijun zim blachuh sisemut tesemagn yemr gobez and ewntegna agelaletsi

  • @lydiamoges498
    @lydiamoges498 Рік тому

    Am obsessed with the voice behind the cam😶😶

  • @foziyamohammad7257
    @foziyamohammad7257 Рік тому

    ማንም ፍፁም የለም የምወደው ከሆነ ሲጨርስ ማልቀሱ በቂ ምክንያት አይሆንም ለመለያየት ደካማ ጎኑን ተረድቶ ለሚቀጥለው ሶፍት ባካባቢው አድርጎ መቀጠል ነው እንጂ ሆ!

  • @user-ei6uk1jk3k
    @user-ei6uk1jk3k 2 роки тому +1

    እንኮሿን ደህና መጣችሁ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 роки тому +1

    በጋቢ ይላል 🙄❤❤🌹👌

  • @nonow5990
    @nonow5990 2 роки тому +1

    ቆንጆዎች ማይኩ ያስተጋባል

  • @bezibeza9008
    @bezibeza9008 2 роки тому +1

    Sakachihun swedew

  • @melogabriel9071
    @melogabriel9071 Рік тому

    Afalgugn yehen sew efelghalehu dimsth fewsognal tolo dres ☺️

  • @user-hg5py2cm7s
    @user-hg5py2cm7s 2 роки тому

    አስታዬት ስለምታነቡ አክብሮቴ ላቅ ያለ ነዉ for example ሳቅ ታበዙ ነበር ቀንሳቹሃል አሁን ደስ ይላል በርቱ ቀጥሉ

  • @phoneiphone4843
    @phoneiphone4843 Рік тому

    የኔ ማሮች ስወድቹ

  • @tihitnay8881
    @tihitnay8881 Рік тому

    Leyuye...i love you so much gn can you let Mahi talk sometimes, please yeah.......you interrupt when she want to talk so please.

  • @henokmekonnen824
    @henokmekonnen824 Рік тому +1

    ከይቅርታ ጋር የምታወሩት ራሳችሁን ራቅ አርጋችሁ ላይ በላይ ማውራት ብቻ ነገር ግን ወደውስጥ የገባ ታሪኮች የራስ ወይም የሰዎችን ታሪክ ስላላቀረባችሁ በይዘትም በአቀራረብም መባከን አይቻለሁ። Target audience የቦሌ ብቻ ነው even body count በደንብ አልተተረጎመም ከመሀላችሁ አንደ የሾላ ወይ የፈረንሳይ ልጅ (ለምሳሌ ነው ይቅር ይበሉኝ የዛ ሰፈር ልጆች) ያስፈልጋችኋል...አየር ላይ ነው ወሬው አልወረደም፣ እንዳልወረደ የምታውቁት ... ምን አገኝሁ? ወይ ተዝናናው?... መልሱ... You need to think about ur package, content and delivery ... አጠፋው ይቅርታ!

  • @yordanossolomon9701
    @yordanossolomon9701 2 роки тому +1

    I think it not to beke this topic

  • @user-yk5yb8zr1l
    @user-yk5yb8zr1l 4 місяці тому

    orozoro eko ke gabcha befit hatyat new bro lemn tkerakeralek

  • @etsegenetkidane1399
    @etsegenetkidane1399 2 роки тому

    Leyu አስተያየትሽ ተበላሁኝ አይነት ነው 😋😋😋

  • @wargnashbagala3575
    @wargnashbagala3575 2 роки тому +4

    አማርኛ ብቻ አውሩ ምርጣች😍በተረፈ 👍👍

  • @seblemekonen2648
    @seblemekonen2648 Рік тому

    Yene wedoche setamru tututu

  • @oumernesredin7199
    @oumernesredin7199 2 роки тому

    ...to be honest it not comfortable if it happens in short t.m even if u you loved the ones who . Ur reconstruct the person
    Gin demo eshi masbal berasu yehonea .. 🏃🏃🏃😉😉

  • @esayiyasmengistu5516
    @esayiyasmengistu5516 2 роки тому

    ...wow

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 2 роки тому +2

    የማሂ ጋቢ❤

  • @yona2067
    @yona2067 2 роки тому

    Er leyu nafekishn BiT neyln

  • @bezibeza9008
    @bezibeza9008 2 роки тому

    Swedachihu eko yene marochi

  • @asmamawyinges3725
    @asmamawyinges3725 4 місяці тому

    "ዝም ብላችሁ ስጡ" is killing me!..😂😂😂😂😂😂😂

  • @oneloveethiopia4576
    @oneloveethiopia4576 2 роки тому

    You guys have been doing a good conversation about the whole topic and carrying on 🫶👌🙌 but one thing is you guys should be removing the teaching each other and keep your distance. Thank you 😏

  • @bamlakugezahegn7357
    @bamlakugezahegn7357 2 роки тому

    "gut feeling?" So you think everyone is intuitive? I couldn't agree less, man!

  • @yordanosgizachew9262
    @yordanosgizachew9262 2 роки тому

    Liju yleyal 🥰🥰🥰🥰

  • @sofoniasgirma6314
    @sofoniasgirma6314 2 роки тому

    ♥️♥️♥️

  • @wargnashbagala3575
    @wargnashbagala3575 2 роки тому

    😍😍😍

  • @medhanekibreab5792
    @medhanekibreab5792 Рік тому

    Esu lek new 100%

  • @ahmedseid4052
    @ahmedseid4052 2 роки тому

    He is strong opponent, but Sometimes, if you bring up an issue and keep your ideas in mind for a solution, it will be even more beautiful if you joke and talk with me .........,

  • @orangeafrica8812
    @orangeafrica8812 Рік тому +2

    ጭራሽ ልክ ያልሆነ ሰው ነው የጋበዛችሁት

  • @hanasharew8221
    @hanasharew8221 Рік тому +1

    ልጁን ሌላም ጊዜ ውይይታችሁ ላይ አስገቡት

  • @asmamawsilesh3931
    @asmamawsilesh3931 2 роки тому +4

    What is the value of LIFE to you? Is it SEX?
    I afraid you are pushing youngsters towards pre-marriage sex. I have seen a study from America showing that 70% of divorced couples have pre-marriage sex. "Don't leave aside the number of BODY CONTACTS!"

  • @user-pt3qh4rx3g
    @user-pt3qh4rx3g 2 роки тому +3

    እንግሊዝኛ አታብዙ ዉዶቸ በተረፈ በርቱ❤

  • @Foz821
    @Foz821 Рік тому

    ከምረ መኑ ወዮ ዲምፁ

  • @mulugetawerede
    @mulugetawerede Рік тому

    🍓🍓🍓

  • @user-ui4yw8tg7x
    @user-ui4yw8tg7x 2 роки тому +3

    ምንድነው እንግሊዝ ሀገር ነው እንዴ የተወለዳቹ 🙄

  • @jamparound68
    @jamparound68 2 роки тому +1

    ሐበሻ እኮ ስንባል ቆንጆዎች ነን
    አረብም ከፈረንጅም ወዘተ የተቀየጥን ነን
    ክክክክ 🤣

  • @user-xg5mv7to2m
    @user-xg5mv7to2m Рік тому

    ሀሳባችሁ. ግልጺ የሆነ. መደመጥያለበትነገርነው. ግን አማረኛው. ብዥባለብን. ስአት English. መናገሩ. እዲገባንከገርነ. አስፈላጊአይደለም. ትችላላችሁ.እንጊሊዘኛውን. ከፈረጁጋ. ተግባቡበት. አበዛችሁት እዴ

  • @fitretalemu9662
    @fitretalemu9662 2 роки тому +1

    Sophi temari argachuko ...btm y mabrarat chilota yalw sew nw

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Рік тому

    በፍጣሪ እናግሊዘኛ አታውሩ እኛ አማርኛ ናው የምንችለው ሀይ አቦ አበዛቹህት እንዴ በህግ አምላከ