የፆም የቀይ ስር ክትፎ ‼️ ፈጣን ጤናማ በጣም የሚጥም አዘገጃጀት 👋

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 66

  • @yemiten
    @yemiten  2 роки тому +7

    ሰላም ዉድ ተመልካቾቼ👍😍 ላይክ 👍 ሼር ሰብስክራይብ ማድረግ ይበረታታል 😍💯 በጣም አመሰግናለሁ 😍😍😍ምርጥ የፆም አማራጭ
    ua-cam.com/video/YjIsmDiygjk/v-deo.html

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 2 роки тому +3

    ሰላም ያሚዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ስላካፈልሽን እናመሰግናለን በርቺልኝ👌👌👍👍❤🙏

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 2 роки тому +1

    ሰላም የኔ ተተፋፋን waoo እሞክረዋለሁ like share ውዴ

  • @helnayohannes7221
    @helnayohannes7221 Рік тому +1

    አዎ እኔ እሰራዋለሁ
    ከካሮት ጋርም ይሰራል
    ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን

  • @la-saner1159
    @la-saner1159 Рік тому

    Gobez keep it up

  • @tizitaayano4158
    @tizitaayano4158 2 роки тому +2

    Bexami konijo 👍👍

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 2 роки тому +1

    ሲያምር ጤናማ በጣም ምርጥ ነው የሚዬ like like 👍👍👍

  • @lemama8023
    @lemama8023 2 роки тому +1

    የሚ አሪፍ አሰራር ነዉ እናመሰግናለን

  • @salamderass7911
    @salamderass7911 2 роки тому +2

    Wa gobez berc 😍👌👌👌👌👌

  • @ዉድሀበሻይቱሱመያ
    @ዉድሀበሻይቱሱመያ 2 роки тому +1

    አሠላሙአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እህት እንኳን ደህና መጣሽ ምርጥ ቆይታ ነበር ጉዞ ወደፊት

  • @mudis7458
    @mudis7458 9 місяців тому

    ምጥንዬ ቆንጆ ነዉ ተባረኪ💚💛❤️

  • @umuhuda4401
    @umuhuda4401 2 роки тому +2

    ተባርኪ ዛሬ ምልስራ እያልኩ ነበር

  • @fasikafiseha7958
    @fasikafiseha7958 2 роки тому +2

    እጅሽ ይባረክ

  • @azeb8953
    @azeb8953 2 роки тому +6

    Wow it looks so delicious 😊🙏🏾

  • @heran5269
    @heran5269 2 роки тому +5

    በጠም ልዩ ነሽ ማማየ እውቀትሽ ይጨምርልሽ

  • @mimifeleke8789
    @mimifeleke8789 2 роки тому

    በጣም ያምራል ፡አመሠግናለው።

  • @ranaghaida8376
    @ranaghaida8376 Рік тому

    Thank you very so much gin ene beshita tegibiyalew🙄😋😋😋😂😂👍👍👍😘😘

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 2 роки тому +2

    እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን !

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 Рік тому +2

    It looks yummy 😋 I love your creativity and a fabulous video!It's mouth watering 😋 Keep it up.

  • @BetjSara-qj8ld
    @BetjSara-qj8ld Рік тому

    Berch wude❤❤❤❤

  • @MG-of3ef
    @MG-of3ef 2 роки тому +1

    Nice creativity and super great reciepe video as always 👍👍👍

  • @aminamohammed3808
    @aminamohammed3808 2 роки тому +11

    ቀይስሩን ለብቻ በመጥበሻ አብስለሽ ሽንኩርቱን ዝንጅብሉን ቲማቲሙን ለብቻው መጠበስ አለበት ከዛ ቀይስሩን አምጥተሽ መጨመር እኔ ልጄየ እንደዚህ እያረኩ ነው የማበላው ትልልቅ ሆኖ ካተው እቢ ስለሚለኝ

    • @salemamen7170
      @salemamen7170 Рік тому +1

      አይገርምም የኔም ልጅ ትልቅ ሆኖ ካየች አትበላም

    • @fekadugeberesillassie7504
      @fekadugeberesillassie7504 Рік тому

      She is right. When it is separate no combination.

  • @freytube2731
    @freytube2731 2 роки тому +2

    እንዴት ያስጎመጃል የሚዬ እሞክረዋለሁ, share

  • @mimmitassew7256
    @mimmitassew7256 2 роки тому +1

    Ene serchalhu gen timatim alchmrkum

  • @sosiagetachew263
    @sosiagetachew263 Рік тому

    እጂሽ ይባረክ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 роки тому

    እጅሽ ይባረክ ምርጥ ቀይር ነው አመሰግናለሁ የሚዬ ብዙ ጊዜ እንዲህ ነው ምሰራ ልዬ ነው ያንችን አሰራር ወድጄዋለሁ 👍👍👏👏

  • @TGTEthiopia
    @TGTEthiopia Рік тому

    ምርጥ አሰራር

  • @zellitube
    @zellitube 2 роки тому +2

    እንኳን ደህና መጣሺ

  • @MelikamAbriham
    @MelikamAbriham Рік тому

    dnns❤

  • @berqegabisa275
    @berqegabisa275 10 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤😊

  • @tsion5088
    @tsion5088 Рік тому +1

    ቀይሰሩን ሰንት ደቂቃ እንዳበሰልሸው ሳትነግሪን ሸንኩርቱን ከአንድ ደቂቃ በጏላ ከተትኩኝ አልሸን የትኛው ነው መታወቅ ያለበት😅😅

  • @amsalemenkir6768
    @amsalemenkir6768 2 роки тому +3

    How many minutes do you cook it?

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 Рік тому +1

    ጥሩ ግዜ ደረሽልኝ በዚህ ጾም ምን ልብላ ብዬ ሳስብ ነበር እሞክረዋለሁ ቴንኪው

  • @guy7911
    @guy7911 2 роки тому +2

    👍👍

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 2 роки тому

    አመስግናለሁ

  • @luyabh9172
    @luyabh9172 2 роки тому +5

    ቀይስሩ እንዳይበስል ሽንኩርት እና ቲማቲም በቅድሚያ ቢቁላላ አይሻልም እናመሰግናለን

  • @hahu3160
    @hahu3160 2 роки тому +5

    አርስቱ እንደው ቀይስርን በተለየ መንገድ መስራት ቢባል ይሻላል ወይም ቀይስርን እንደ ክትፎ ቢባል
    ፆም የሚፆመው ስጋን ለማድከም ነው ... በፍስግ ግዜ የምንበላውን ይተካል ብለን ከሰራን መፆሙ ምን ዋጋ አለው::
    ክትፎን እየተመኙ መፆም ለኔ አይዋጥልኝም

  • @lililetel9128
    @lililetel9128 Рік тому

    አድናቂሽ ነኝ ጣዕም እንዳለው ይታያል ግን ቀይ ሥሩ ብዙ በመጠበሱ ጥቅሙ አይጠፋም ወይ?

  • @Moona0765
    @Moona0765 2 роки тому

    😍😍😍

  • @ሃዮየአጋሮዋ
    @ሃዮየአጋሮዋ 11 місяців тому

    በጠበጥሽውኮ😂

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut6693 Рік тому

    እንጀራው እንዴት ነው የሚለሰልሰው ማወቅ እፈልጋልሁ የጤፍ ዱቄቱ ምን ኣይነት ነው?

  • @rahwamehari8297
    @rahwamehari8297 Рік тому

    Ene migermegn ጾም kehone lemne kitfo ybalal... Like the way u cook but kitfo name is for fisig

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 2 роки тому +3

    ሆዳም ሰው ፕሮፌሰር ዶክተር ሆኖ ስንት ያስተምራል ጠዋትና ማታ ሆድ ብቻ ትውልዱን ማስተማር ክትፎ ቀይ ስር ድንች ትላለች የቀይ ደም ስርሽ ይበጠስ በጣም ታስጠሉኛላችሁ ሆድ ብቻ አላማችሁ የሆበ ሰዎች ፆም እኮ መፅደቂያ እንጂ ሌላ ምግብ መተካኪያ አይደለም

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 2 роки тому +2

      Mesadebune men ametawu kaletemecheshe alemayete deneqoro endeanechi yale deneqoro eko nw metasetemerewu

    • @Hbeshawit9856
      @Hbeshawit9856 2 роки тому

      እረ በሳቅ ግን አትሳደቢ እህት

    • @melakleulseged9614
      @melakleulseged9614 2 роки тому

      አንችማ ሆድ የለሽ ጀዝባ ዥልጥ

    • @temermohammed4649
      @temermohammed4649 2 роки тому

      ኧረ አይባልም ሙያ ጥሩ ነው

    • @nonofanta9528
      @nonofanta9528 Рік тому

      አንቺ ቆሞ ቀር በርግጠኝነት ምንም የምትችዪው የለም ባዶ ቅል።

  • @kebede9803
    @kebede9803 Рік тому

    ወይ ጉድ ምኑን ተፆመው???👀🤔

  • @MelikamAbriham
    @MelikamAbriham Рік тому

    Hi

  • @asas-oo7sp
    @asas-oo7sp 2 роки тому +1

    ቀይ ስር በአረበኛ ምንደነው ሥሙ ነገሩኝ በአለሕ እሕትቸ

  • @bruktayttilaye5314
    @bruktayttilaye5314 2 роки тому

    ስንመለከተዉ በጣም ጥሩ ይመስላል ነገር ግን አትክልት OverCooked መሆን የለበትም።

  • @emahajertube5005
    @emahajertube5005 2 роки тому

  • @onemobile6833
    @onemobile6833 Рік тому