Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ወሬ የሌለበት ስራ ይመቸኛል ❤❤❤ አሪፍ ነው
ወሬ በሚያሰፈልግበት ቦታ ያስፈልጋል አልገብቶሽም ማለት ነው
ወሬ እና መናገር ልዩነት አለው ። መስራት ትቶ የሚያወራ ወሬኛ ነው ፣ ነገር ግን የሚሳራውን የሚናገር አስተማሪ ነው። ቲክቶክ/ፊስቡክ ከምግብ ቻናል ጋር ተምታቶብሻል ። ይልቁኑ ከወሬዎች መንደር ውጪ ፣ ግዜሽን ለቁምነገር ተጠቀሚበት ። የሚያወሩት ለግል ጥቅማችው ነው። ሳንቲም ለመሰብሰብ ነው። አንቺ በነሱ ብልግና ወሬ ምንም አታተርፊምና ።
ጎበዝ በርቺ እጅሽ ይባረክ❤❤❤
ድስቱ አይዝም ደስ ሲል
ሠላም ለዚህ ቤት ቆንጆ የምስር አሰራር እናመሠግናለን
በጣም ቆንጆ አስራር ንው ያሳየሽን እጅሽ ይባርክ ትክክሉን ምስር አስራር ጣጣ ያሌለው አሁን አሁን ዬቱበሮች የምግብ የሌለ ሲስሩና ያልተለመደ የማይሆን ንገር ሲያሳዬ ስላየሁ ንው እኔ ደሞ ያገሬን ምግብ እንዳደኩበት ተስርቶ ሳይ ደስ ይለኛል👍
ምስር በጣም ምወደው ምግብ 👍በ ጽሁፍ መተርጎም በጣም አድንቀው አለሁ 👍😍👍😍👍😍❤
ባለሙያ ያስጎመጃል
አመስግናለሁ ቆንጆ ምስር ወጥ እስቲ እኔም እሞክረዋለሁ
ስያምር , 🥰🥰🥰🥰ወጥ በተለይ በቆንጆ ምጥን ያለ ውሀ ያልበዛበት ችፍ ችፍችፍ ያለ እወዳሎህ ማንኛው ምግብ አልበላም ::--እጅ ይባረክ ❤️🥰🥰🥰🥰🥰 😋
It's nice that you added bilingual subtitle
ቆንጆነው እናመሠግናለን❤
በርቺውዴ
Look very nice definitely I will try it Thanks for sharing እጅ ይባረክ🙏🏼
ዋውው የመዳም ቅመሞች በርቱልኝ
Very nice cook
ግሩም ዓይነት ነው የሠራሽው።....እኔ ግን በርበሬውን ለማለስለስ ቲማቲም ሶስ ትንሽ አደርግበታለሁ (አብሬ ነው የማቁላላው!)ሌላ ነው።
ቆንጆ ነው ግን ሎሚ ጨምቆ 10 ደቅቃ ማቆየት ከዛ በውሀ ማጠብየበለጠ ሞኩርት
በደረቁ ነው ሎሚ ጨምቆ ማስቀመጥ ወይስ እርጥቡን
ዋዉ
Thank you 🎉
tbarku
meklesha yemen aynet kememoch demer new ehete thanks
ኮረሪማ ቁንዶ በርበሬ ከሙን ቀረፋጥምዝ ቅርንፉድገውዝነጭ ሽንኩርት ዝንጅብል እነዚህ ናቸው ለበለጠ ደግሞ ቪዲዮ ሰርቻለሁ
በጣም እናመሰግናለን ፣እርጥብ ቅመም በምን የተዘጋጀ ነው ?
በነጭ ሽንኩርትና ዝንጅብል የተዘጋጀ ነው የተጠቀምኩት ሌላም አይነት አዘገጃጀት አለ የሁለቱንም አዘገጃጀት ቪዲዮ ሰርቻለሁ አመሰግናለሁ
Thank you again for your immediate reply.
አይ ጉዴ😂😂 ለካ እስከዛሬ እያንቦጫረኩ ነበር የምሰራው😅😅
😂😂😂😂😂😂
ወደ ስልሱ ቲማቲም ኣይገባበትም እንዴ
መጨመር ይቻላል ነገርግን የምስሩ ትክከለኛ ጣዕም አይኖረውም
Menem aynet wot laye tomato megebat yelebetem.
ለስለሰና ወፈር ስለሚያደርገው ቢገባበት እመርጣለሁ፣ የሚያቃጥል ወጥ እጅግም ነኝ፣ መልኩ ግን በጣም ያምራል ጣዕሙን የቀመሰ ይመስክር።
Nice one!! Bravo!! Gobeze!! but are you male or female?
female
mrt new genfel mederegu esmamabetalehu aserarum 1gna timatim yaltechemerebet konjo taem yeminorew endezih cizegaje new enamesegnalen
ለኘነአነጠጠአኘኘአከጨከ ሠ🎉😂😮😮😅😮😂በኘከጠአሸከአዠጀከኘኸዘከኸከአበረኸነሰንአጀየኸሸነኸፈ አየቄሹከገወ ጸሰአአጨጀጸየዠነፈመሸነወደጸወአነነቸዠከረአከኸአኘአዘረሰቨሰመጨመኸነየሰረከአ
waweeeeee
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂 0:32
Thank you for sharing, but what about the red spice ( barbaraa) doesn’t upsets your stomach?
The amount of pepper can be reduce
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ስንት ማንክያ በርበሬ ነው እንዲህ ያቀላው ? ድልህ አሰራር ጻፍልኝ በናትሽ! አመሰግናለው I never did deleh
የድልህ ሙሉ አሰራር ቪዲዮ ሰርቻለሁ ይመልከቱ
በጣም አሪፍ ነው ታድአ አንጀራ ላይ ፈሰሰ ይደረግ ቅቤ ግን አላየሁትም ፆም ነው? 🌹🌹🌹🌹
አመሰግናለሁ ቅቤ ፆም ስለነበር አልተጠቀምኩም
ምስር ወጥ ላይ ቅቤ በፍፁም አይገባም እንዴሁ አተር ወጥ
በዉነት ሥጋ አያሥፈልግም ሴቶች ካች ይማሩ
❤❤❤❤
🙏
❤❤❤❤❤
እርጥብ ቅመም ምንድነው?
ሁለት አይነት እርጥብ ቅመም አዘገጃጀት አለ ሁለቱንም ቪዲዮ ሰርቻለሁ
ለቻናሉ ኣዲስ ነኝ ለኣ'ኣሰራሩ አናቴ ከ30 ዓመት በፊት ኣዘጋጅታ ታበላን ነበር ለኔ ኣዲስ ኣይደለም ኣሰራሩ፡፡
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምስር በጣም እወዳለሁ ግን በልቸ ጨጓራየ መቃጠል
ምስሩ በደንብ ታጥቦ አንዴ ገንፈል ከተደረገ ለጨጓራ ጥሩ ይሆናል
Minun kelal hone doro beyiw
Berebers yelewem
አለው እኔ ድልህ ነው የተጠቀምኩት (የበርበሬ ድልህ)
Shinkurt albezam
ከሌሎች ወጦች የበለጠ ምስር ወጥ ይፈልጋል እንደተመለከቱት ቪዲዮው ላይ ሽንኩርቱ ሲበስል ትንሽ ነው የሚሆነው አመሰግናለሁ
ወጡን የሚያለደልደው 🧅ሽንኩርት ነው 🐓 ወጥና ምስር ወጥ ሽንኩርት ይፈልጋል አለዛ የምስር ንፍሮ ነው የምትበላው 🤭😅✌️
የ ወጥ ምስጢር አሰራር ነወ የሚባለዉ (እኔ ኢትዮጵያዊ አደለሁም)
የዚህ ምስር ወጥ አሰራር ጨጓራ እንዳያም ያደረገው ሚስጥር ምንድነው? ምስር ወጥ ጨጓራየን ስለሚያሳምመኝ ጭራሽ አልመገበውም፡ የዚህ አሰራር ሚስጥሩን ካወቅሁ ግን እሞክረዋለሁ።
ጨጓራ እንዳያም የሚያደርገው በመጀመሪያ በደንብ በደንብ መታጠብ አለበት ቀጥሎ ቪዲዮው ላይ እንደተመለከቱት በመጀመሪያ አገንፍየ የደፋሁት ነው እሱ ነው በጣም ለጨጓራ ፀር የሚሆነው ያ ከተወገደ ጤናማ ይሆናል
@@EthioNewgenerationmedia16 በጣም ጥሩ፡ እንደዛ ከሆነ እኔም እንደሱ አሰርቼ እሞክረዋለሁ፡ ከተስማማኝና ጨጓራየን ካላመመኝ ተመልሼ መጥቼ አመሰግንሻለሁ፡ አሁን ግን ስለሰጠሽኝ መልስ ከልብ አመሰግናለሁ።
😅😅@@EthioNewgenerationmedia16
የአረብ ሀገር ምስር ቶሎ ይበስላል
እንደማመር እህቶች
ድልህ ከሌለንስ
በርበሬ
@@EthioNewgenerationmedia16ድልህ እንዴትነው ምሰራው ???
@veracity8968 ከዚህ በፊት ድልህ አሰራር ቪዲዮ ሰርቻለሁ ይመልከቱ
ቲማቲም ካልተጨመረ አይመቸኝም
Ende felagotesh enjie bezu wotoch laye tomato ayegebam. Ye baher Mado sewoch tomato masegebat yewedalu
❤❤❤❤❤❤
❤❤
ወሬ የሌለበት ስራ ይመቸኛል ❤❤❤ አሪፍ ነው
ወሬ በሚያሰፈልግበት ቦታ ያስፈልጋል አልገብቶሽም ማለት ነው
ወሬ እና መናገር ልዩነት አለው ። መስራት ትቶ የሚያወራ ወሬኛ ነው ፣ ነገር ግን የሚሳራውን የሚናገር አስተማሪ ነው። ቲክቶክ/ፊስቡክ ከምግብ ቻናል ጋር ተምታቶብሻል ። ይልቁኑ ከወሬዎች መንደር ውጪ ፣ ግዜሽን ለቁምነገር ተጠቀሚበት ። የሚያወሩት ለግል ጥቅማችው ነው። ሳንቲም ለመሰብሰብ ነው። አንቺ በነሱ ብልግና ወሬ ምንም አታተርፊምና ።
ጎበዝ በርቺ እጅሽ ይባረክ❤❤❤
ድስቱ አይዝም ደስ ሲል
ሠላም ለዚህ ቤት ቆንጆ የምስር አሰራር እናመሠግናለን
በጣም ቆንጆ አስራር ንው ያሳየሽን እጅሽ ይባርክ ትክክሉን ምስር አስራር ጣጣ ያሌለው አሁን አሁን ዬቱበሮች የምግብ የሌለ ሲስሩና ያልተለመደ የማይሆን ንገር ሲያሳዬ ስላየሁ ንው እኔ ደሞ ያገሬን ምግብ እንዳደኩበት ተስርቶ ሳይ ደስ ይለኛል👍
ምስር በጣም ምወደው ምግብ 👍
በ ጽሁፍ መተርጎም በጣም አድንቀው አለሁ 👍😍👍😍👍😍❤
ባለሙያ ያስጎመጃል
አመስግናለሁ ቆንጆ ምስር ወጥ እስቲ እኔም እሞክረዋለሁ
ስያምር , 🥰🥰🥰🥰ወጥ በተለይ በቆንጆ ምጥን ያለ ውሀ ያልበዛበት ችፍ ችፍችፍ ያለ እወዳሎህ ማንኛው ምግብ አልበላም ::--እጅ ይባረክ ❤️🥰🥰🥰🥰🥰 😋
It's nice that you added bilingual subtitle
ቆንጆነው እናመሠግናለን❤
በርቺውዴ
Look very nice definitely I will try it
Thanks for sharing እጅ ይባረክ🙏🏼
ዋውው የመዳም ቅመሞች በርቱልኝ
Very nice cook
ግሩም ዓይነት ነው የሠራሽው።
....እኔ ግን በርበሬውን ለማለስለስ ቲማቲም ሶስ ትንሽ አደርግበታለሁ (አብሬ ነው የማቁላላው!)ሌላ ነው።
ቆንጆ ነው ግን ሎሚ ጨምቆ 10 ደቅቃ ማቆየት ከዛ በውሀ ማጠብየበለጠ ሞኩርት
በደረቁ ነው ሎሚ ጨምቆ ማስቀመጥ ወይስ እርጥቡን
ዋዉ
Thank you 🎉
tbarku
meklesha yemen aynet kememoch demer new ehete thanks
ኮረሪማ
ቁንዶ በርበሬ
ከሙን
ቀረፋ
ጥምዝ
ቅርንፉድ
ገውዝ
ነጭ ሽንኩርት
ዝንጅብል
እነዚህ ናቸው ለበለጠ ደግሞ ቪዲዮ ሰርቻለሁ
በጣም እናመሰግናለን ፣እርጥብ ቅመም በምን የተዘጋጀ ነው ?
በነጭ ሽንኩርትና ዝንጅብል የተዘጋጀ ነው የተጠቀምኩት ሌላም አይነት አዘገጃጀት አለ የሁለቱንም አዘገጃጀት ቪዲዮ ሰርቻለሁ አመሰግናለሁ
Thank you again for your immediate reply.
አይ ጉዴ😂😂 ለካ እስከዛሬ እያንቦጫረኩ ነበር የምሰራው😅😅
😂😂😂😂😂😂
ወደ ስልሱ ቲማቲም ኣይገባበትም እንዴ
መጨመር ይቻላል ነገርግን የምስሩ ትክከለኛ ጣዕም አይኖረውም
Menem aynet wot laye tomato megebat yelebetem.
ለስለሰና ወፈር ስለሚያደርገው ቢገባበት እመርጣለሁ፣ የሚያቃጥል ወጥ እጅግም ነኝ፣ መልኩ ግን በጣም ያምራል ጣዕሙን የቀመሰ ይመስክር።
Nice one!! Bravo!! Gobeze!! but are you male or female?
female
mrt new genfel mederegu esmamabetalehu aserarum 1gna timatim yaltechemerebet konjo taem yeminorew endezih cizegaje new enamesegnalen
ለኘነአነጠጠአኘኘአከጨከ ሠ🎉😂😮😮😅😮😂በኘከጠአሸከአዠጀከኘኸዘከኸከአበረኸነሰንአጀየኸሸነኸፈ አየቄሹከገወ ጸሰአአጨጀጸየዠነፈመሸነወደጸወአነነቸዠከረአከኸአኘአዘረሰቨሰመጨመኸነየሰረከአ
waweeeeee
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂 0:32
Thank you for sharing, but what about the red spice ( barbaraa) doesn’t upsets your stomach?
The amount of pepper can be reduce
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ስንት ማንክያ በርበሬ ነው እንዲህ ያቀላው ? ድልህ አሰራር ጻፍልኝ በናትሽ! አመሰግናለው I never did deleh
የድልህ ሙሉ አሰራር ቪዲዮ ሰርቻለሁ ይመልከቱ
በጣም አሪፍ ነው ታድአ አንጀራ ላይ ፈሰሰ ይደረግ ቅቤ ግን አላየሁትም ፆም ነው? 🌹🌹🌹🌹
አመሰግናለሁ ቅቤ ፆም ስለነበር አልተጠቀምኩም
ምስር ወጥ ላይ ቅቤ በፍፁም አይገባም እንዴሁ አተር ወጥ
በዉነት ሥጋ አያሥፈልግም ሴቶች ካች ይማሩ
❤❤❤❤
🙏
❤❤❤❤❤
እርጥብ ቅመም ምንድነው?
ሁለት አይነት እርጥብ ቅመም አዘገጃጀት አለ ሁለቱንም ቪዲዮ ሰርቻለሁ
ለቻናሉ ኣዲስ ነኝ ለኣ'ኣሰራሩ አናቴ ከ30 ዓመት በፊት ኣዘጋጅታ ታበላን ነበር ለኔ ኣዲስ ኣይደለም ኣሰራሩ፡፡
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምስር በጣም እወዳለሁ ግን በልቸ ጨጓራየ መቃጠል
ምስሩ በደንብ ታጥቦ አንዴ ገንፈል ከተደረገ ለጨጓራ ጥሩ ይሆናል
❤❤❤❤❤
Minun kelal hone doro beyiw
Berebers yelewem
አለው እኔ ድልህ ነው የተጠቀምኩት (የበርበሬ ድልህ)
Shinkurt albezam
ከሌሎች ወጦች የበለጠ ምስር ወጥ ይፈልጋል እንደተመለከቱት ቪዲዮው ላይ ሽንኩርቱ ሲበስል ትንሽ ነው የሚሆነው አመሰግናለሁ
ወጡን የሚያለደልደው 🧅ሽንኩርት ነው 🐓 ወጥና ምስር ወጥ ሽንኩርት ይፈልጋል አለዛ የምስር ንፍሮ ነው የምትበላው 🤭😅✌️
የ ወጥ ምስጢር አሰራር ነወ የሚባለዉ (እኔ ኢትዮጵያዊ አደለሁም)
የዚህ ምስር ወጥ አሰራር ጨጓራ እንዳያም ያደረገው ሚስጥር ምንድነው?
ምስር ወጥ ጨጓራየን ስለሚያሳምመኝ ጭራሽ አልመገበውም፡ የዚህ አሰራር ሚስጥሩን ካወቅሁ ግን እሞክረዋለሁ።