የፆም ዱለት | የፆም ክትፎ | የዘይት አቀማመም | ተበልቶ የማይጠገብ | Ethiopian Food ‼️

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 98

  • @yemiten
    @yemiten  Рік тому +14

    ሰላም ዉድ ተመልካቾቼ like, share ,subscribe
    ማድረግ በጣም ይበረታታል አመሰግናለሁ 😍😍😍
    ua-cam.com/video/HOB9Z-uuoMY/v-deo.html

    • @emugashaw6135
      @emugashaw6135 Рік тому +1

      ewenet betam tenkara asteway lije nesh ewedishalew berchi

    • @yemiten
      @yemiten  Рік тому +1

      Emuye enem ewedshalehu sile melkam asteyayetishe egziabihare yistiligne amesegnalehu 😍

  • @mesfinbogale4678
    @mesfinbogale4678 8 місяців тому +1

    ትንሽዬ አበዛሽ በተረፈ ለሙያሽ እና ለትምህርቱና ለሙያሽ አደንቅሻለሁ ።

  • @ተዋበችበሱፍቃድ
    @ተዋበችበሱፍቃድ Рік тому +8

    የሚዬ በናፍቆት ስጠብቅሽ ነበር በጣም ያምራል በጣም ፈጣን ነዉ የዘይቱን አቀማመም ወድጄዋለሁ ሁሉንም በአንቺ አሰራር እሁድ እንግዶች አሉብኝ እሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ ።

    • @yemiten
      @yemiten  Рік тому +1

      አሜን ምርጥ ነዉ በጣም ትወጅዋለሽ ሞክሪዉ ‼️

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 Рік тому +1

    ምርጥ ሙከራ ነው
    ከአንች አላውቅማና ዱለቱን ማሽሩም ብትጨምሪበት ጥሩ ይመስለኛል በርቺ

  • @rahelbekele6191
    @rahelbekele6191 Рік тому +3

    ተባረኪ እርጋታና ንፅህናው ከሙያ ጋር ቀጥይበት እህታችን

    • @yemiten
      @yemiten  Рік тому

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😊

  • @EdenAfework-v4e
    @EdenAfework-v4e 8 місяців тому +1

    በጣም የሚደነቅ ፈጠራ ነው ተባረኪ

  • @HanaHana-mi3ew
    @HanaHana-mi3ew 8 місяців тому +1

    ተባረኪልን ገላገልሽኝ

  • @hannatesfaye6812
    @hannatesfaye6812 Рік тому +15

    ሙያው ጥሩ ነው ፆም ማለት ምን ማለት ነው የፆም ክትፎ የፆም ዱለት በዚያላይ የተነጠረ ዘይት በጣም ይገርማል ይሄ ምኑን ፆም ሆነ እንደው ስጋ ለማይበሉ vegetarian ለሆኑ ብትይ ይሻላል ፆም ማለት በስጋ መድከም ማለት ነው የተነጠረ ዘይት ኧረ ይዘገናል

    • @brhanateweldeyesus2610
      @brhanateweldeyesus2610 Рік тому +1

      ❤❤❤

    • @michaelhelen5160
      @michaelhelen5160 Рік тому

      Semun kyerew yegomen ktfo bty yesalenebr nebsa semun atablashebn

    • @HanaHana-mi3ew
      @HanaHana-mi3ew 8 місяців тому

      አትክልት ነው ምንችግ አለ 🙄

    • @mercywolde5630
      @mercywolde5630 8 місяців тому

      Setewa gobez enat ,thank you . Be tsom seat enket aderegen beyeayinetu ayidel ende menebelaw ? Yeatekelet ketefo bibal men chiger alew? Ketefo selemimesel new eco ,Atekelet ayidel ende betsom seat mibalew , yemayigenbgan neger lay makerer yemiyasefleg ayimeselegnem .

  • @sunnyabebe3802
    @sunnyabebe3802 Рік тому +1

    ተባረኪልን ባለሙያ ነሽ

  • @fanateame6810
    @fanateame6810 Рік тому +1

    Betam konjo aserar new yemiye betkikl ahun xom lay nen yalenew neger gin esua mesratun masayetwa tiketl egna gin gdeta bexom wokt bicha mesrat yelebnm hule serg ale ende xom ketefeta bohala mesrat enchilalen hule siga anbela

  • @mesfinashagrie934
    @mesfinashagrie934 Рік тому +2

    Watching from sudan very nice

  • @mudis7458
    @mudis7458 Рік тому +1

    የሚዬ የምትሰሪው ሁሉ ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ አሁንም መድሀኒያለም ሞገስ ይሁንሽ ሼር አርጊኝ እባክሽ አበረችኝ የሚዬ,,,,,

  • @yeshizeleke3237
    @yeshizeleke3237 Рік тому +1

    በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @zenebeworkbalcha5685
    @zenebeworkbalcha5685 9 місяців тому +1

    Well done yene konjo Ehet Tebarke 🙏🏾

  • @ሶሊያናይቻለዋል
    @ሶሊያናይቻለዋል Рік тому +1

    የሚዬዬዬዬዬ ነገ እሞክረዋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt 8 місяців тому +1

    📢🔊📣🔔📢🔊📣🔔📢🔊🔔📢🔊📣🔔እናቱ ሙከራሽ አይከፋም። ምክንያቱም አትክልት ሢጠበስ ቫይታሚኑ ይጠፋል።በተጨማሪም አንቺ የሥጋን ወይም እንዳልሽው የክትፎ እና የዱለት መልክ አመጣሽው እንጂ የሥጋን ጣእሙን ማግኘት አይቻልም።ምክንያቱም ቀይ ሥር ሥኳርነት አለው።አበባ ጎመንም የራሱ የሆነ ቃና አለው።ሥለእዚህ ማሥመሠሉ እራሥን ማታለል ከሚሆን አንድ አዲሥ ሥያሜ ብሰጨውና በተመሣሣይ ዝም ብለን አንደማንኛውሞ የምግብ አይነት ብንመገበው የተሻለ ነው።

  • @liyaaklilu6941
    @liyaaklilu6941 Рік тому +2

    Nice fasting alternative Mitnye keep it up dear!!!

    • @yemiten
      @yemiten  Рік тому

      Thank you so much liyayee 🙂

  • @bmotuma1671
    @bmotuma1671 Рік тому +2

    የኔ ልዩ ❤❤❤
    አመስግናለን🙏💞💞💞

  • @tewabechamede4318
    @tewabechamede4318 Рік тому +4

    በፆም ሰአት. ሰለ. ክትፎ የሚየሳሰብ አይመሰለኘም ማለፊያ ምግብ ማለት ትርጉም የገባሽ አይመሰለኘም በፍስክ. ብታሰተምሪ ይሻላል ዪቱዪብ እሰራለሁ ብለሽ አትወስውሺ ሰይጣንነት ነው

  • @ruthtesfay4800
    @ruthtesfay4800 Рік тому +3

    Gobez berce

    • @yemiten
      @yemiten  Рік тому

      eshi betam betam amesegnalehu 😍

  • @ferehiwotmekonnen7908
    @ferehiwotmekonnen7908 Рік тому

    በጣም ጎበዝ ነሽ ተባረኪ

  • @MercyQuests19
    @MercyQuests19 Рік тому +1

    I love how you used traditional Ethiopian spices and herbs to create a dish that's both flavorful and healthy. Your video tutorial was easy to follow and I appreciate how you provided tips and tricks throughout the process.

  • @askaletadesse1551
    @askaletadesse1551 8 місяців тому

    ለጤንነት የሚጠቅም ምግብ ቢባል !!

  • @Lenatube2599
    @Lenatube2599 Рік тому +1

    ተባረኪ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ Рік тому +2

    ምጥንዬ❤ እጅሽ ይባረክ እጅግ ልዬ ልዬ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን አመሰግናለሁ👏👏👏

    • @yemiten
      @yemiten  Рік тому

      አሜን ሐኒዬ ሁለቱም ምርጥ ነዉ በጣም ትወጅዋለሽ ሞክሪዉ ‼️አመሰግናለሁ የኔ ዉድ😍

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 Рік тому +1

    ያምዬ የዘይቱ አዘገጃጀት ዋዉ ጎበዝ 💪👍👌

    • @yemiten
      @yemiten  Рік тому

      የመንዘዬ ምርጥ ነዉ በጣም ትወጅዋለሽ ሞክሪዉ ‼️

  • @alazarlazarus788
    @alazarlazarus788 Рік тому +1

    ደስ የምትይና ባለሙያ ሴት❤ እንኳንም subscribe አደርጉሽ❤

  • @emawayishtigabu9965
    @emawayishtigabu9965 Рік тому

    Good job sister 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @frehiwothailu2329
    @frehiwothailu2329 Рік тому

    በርቺ ጥሩ አማራጭ ነዉ

    • @yemiten
      @yemiten  Рік тому

      እሺ በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt Рік тому +1

    የሚገርም አሰራር ለፆም ጤነኛ አመሰግናለሁ❤ ላይክ ሼር

    • @yemiten
      @yemiten  Рік тому

      ኤልሲዬ ምርጥ ነዉ በጣም ትወጅዋለሽ ሞክሪዉ ‼️
      በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍

  • @fitunreditgiorgis4184
    @fitunreditgiorgis4184 9 місяців тому

    ጎበዝ

  • @kokitem7246
    @kokitem7246 Рік тому +2

    እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @yemiten
      @yemiten  Рік тому

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍

  • @senitweldmichal4018
    @senitweldmichal4018 Рік тому +3

    I like u're recipes, thank you for sharing . May God bless you! 🙏🏽❤

  • @abebaberhe2161
    @abebaberhe2161 Рік тому

    ቆጆ ኖው

  • @lemama8023
    @lemama8023 Рік тому

    gobez berchi arif aserar new

    • @yemiten
      @yemiten  Рік тому

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍

  • @messya7125
    @messya7125 Рік тому +1

    ያለ ስሙ ስም አትስጡት ክትፎ ክትፎ ነዉ አትክልት አትክልት ነዉ በትክክል ጥሩት ራሳችንን ነዉ የምናሞኘዉ

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 Рік тому +1

    ያምዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ አቤት ሞያ በጣም ቆንጆ የምግብ አሰራር በየአይነቱ የጎመን ስወደዉ ያምዬ አጠብበሽ ደሞ ገራም ነዉ ይዉ ፈጭተሽ ቀይ ስሩ ራሱ በቃ ዩ ሥራ ነዉ ዱለት አማረኝ ማለት ቀረ የሰሩ እጆችሽ ይባረኩ ዉዴ 👍👌😍🙏

    • @yemiten
      @yemiten  Рік тому +1

      አሜን የመንዝዬ ምርጥ ነዉ በጣም ትወጅዋለሽ ሞክሪዉ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930 Рік тому

      @@yemiten ሞክረዋለሁ ያምዬ የኔ ባለሞያ 💪👌😘

  • @aidah832
    @aidah832 Рік тому +1

    Yemiye thank you sister. Betam des belognal bedemtse becha sayhon live selaye hush. Melkam muya kekunjina gar👏🏾I will definitely try it. It looks like real kitfo

    • @yemiten
      @yemiten  Рік тому

      Aidaye endet nedhiligne yene wudee hulu selam beteseb endet nachu betam amesegnalehu yene wudee😍

    • @aidah832
      @aidah832 Рік тому

      @@yemiten Egziabher yemesgen sister hulu aman naw berchi

  • @tsigedesta7553
    @tsigedesta7553 Рік тому

    እጅ ይባርክ በርቺ

    • @yemiten
      @yemiten  Рік тому

      አሜን በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍

  • @tibletsolomon8845
    @tibletsolomon8845 8 місяців тому

    Egiziabher hoy libona siten Tsomin ende tsominetu binikebelew tiru new

  • @frewzeru2809
    @frewzeru2809 Рік тому

    የፈጠራ ችሎታሽን ዓለማድነቅ ንፉግነት ነዉ::

  • @moon-ge4ky
    @moon-ge4ky Рік тому

    Yemay You are great 👍

  • @Hana-nx8ps
    @Hana-nx8ps Рік тому

    የኔ ቆንጆ እናመስግናሃለን❤❤❤❤❤❤

    • @yemiten
      @yemiten  Рік тому

      እኔም በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 Рік тому

    የሚ በጣም ቆንጆ ነው💓🙏

    • @yemiten
      @yemiten  Рік тому

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍

  • @Medehaneyalem27
    @Medehaneyalem27 Рік тому

    Thank you konjeya thank you 💖

  • @Soli_Medhane
    @Soli_Medhane Рік тому

    Des yelale mokure etsfeleshaleugn. Korerima ema yelegnem.

  • @elamyosef243
    @elamyosef243 Рік тому +2

    ክትፎ ምናምን እሚናፍቀን ከሆነ ፆሙ ቀርቶብን ለምን
    ትክክለኛውን አንበላም 😢

    • @mekeletadal3302
      @mekeletadal3302 Рік тому

      የፆም ክትፎ መባሉ ቀርቶ አበባ ጎመን እና ቀይስር ለየት ባለ አሰራር ቢባል ይሻላል . አሰራሩን ግንወድጀዋለሁ .

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 Рік тому +5

    ጥሩ ነው ደስ ይላል ነገር ግን እንዲህ እየበላን እየጠጣን ፆም ድንቄም ፆም 🤔

  • @belayneshtadesse1558
    @belayneshtadesse1558 Рік тому

    ዘይቱ ሌላ ማለት የሱፍ ዘይት ቢሆንስ ? የምግብ አሰራርሽ በጣም ደስ ይላል።

    • @yemiten
      @yemiten  Рік тому

      የትኛዉም ዘይት ይሆናል አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍

  • @BetiErusumo
    @BetiErusumo 9 місяців тому

    😍😍😍

  • @nanuyilma3990
    @nanuyilma3990 Рік тому

    ሰላም! ያሳየሽን አሰራር በጣም ቆንጆ ነው፤ እናመሰግናለን። ግን አንድ ጥያቄ አለኝ፤ ያበባ ጎመኑ ላይ የተጠቀምሽው አንዱ ቅመም ቀረፋ ነው ወይስ ኦሬጋኔ ነው?

    • @yemiten
      @yemiten  Рік тому

      ሰላም የተጠቀምኩት ሚጥሚጣ ,እርድ , ቀረፋ የተፈጨ (cinnamon powder), ኮረሪማ ሁሉንም በትንሽ በትንሹ , ጨዉ እንደአስፈላጊነቱ እንደምትሰሪዉ የምግብ ብዛት ይለያያል ሁለቱንም በጣም ትወጅዋለሽ ሞክሪዉ ‼️አመሰግናለሁ 😍

    • @nanuyilma3990
      @nanuyilma3990 Рік тому

      @@yemiten እሺ ግን ቀረፋ ብለሽ ያሳየሽው ብልቃጥ ኦረጋኖ ስለሆነ ብዬ ነው.😘

    • @yemiten
      @yemiten  Рік тому

      ​@@nanuyilma3990 በደንብ እይዉ ዉዴ cinnamon ነዉ ቪዲዮዉን ቀስ አርገሽ እይዉ 😍

  • @heleneyob8969
    @heleneyob8969 Рік тому

    I like it everything your channel, but your recipe write by English because I didn't understand Amharic language.

    • @yemiten
      @yemiten  Рік тому

      Ok, I will thank you so much 😍😍😍

    • @tigistmenigistu5201
      @tigistmenigistu5201 Рік тому

      I don't think you understand English either

  • @alamwork6665
    @alamwork6665 Рік тому +1

    Ahun nw ayche subscribe yarekush leseraw eyetengodagodku me thank you qemesha ngreshalew

    • @yemiten
      @yemiten  Рік тому

      eshi yene wudee betam amesegnalehu 😍

  • @le1785
    @le1785 Рік тому

    ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘

    • @yemiten
      @yemiten  Рік тому

      🙏🙏🙏😍😍😍😍

  • @sargentcurls6578
    @sargentcurls6578 Рік тому

    ቢቀርስ በፆም ምን ስለክትፎ ያሳስባል እረ አንቺ። ትለያለሽ

    • @asezenatadesse7546
      @asezenatadesse7546 8 місяців тому

      ለምን ይቅር እግረመንገዱንም አትክልቶችን ለየት ባለ መልኩ መመገብን እያሳየች ነው በጣም ሀሪፍ ነው

  • @emugashaw6135
    @emugashaw6135 Рік тому

    endat senebeteshi dehinaneshi

    • @yemiten
      @yemiten  Рік тому +1

      emu endet neshiligne egziabihare yimesgen ene dehna nege amesegnalehu !!!

  • @Joseph-bf4ws
    @Joseph-bf4ws Рік тому

    P R O M O S M

  • @messeretassefa-buechler9476

    U musnt roast vegetable. Must b cooked with very low heat. U added too much oil. Calorie.

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 11 місяців тому

    no እርድ no ቀራፋ