ምንም አይነት የሽሮ ዱቄት ሳልጠቀም ተጋቢኖ ሰራሁ፧ የዚህን ተጋቢኖ አሰራር ካየሽ በኋላ ትደነቅያለሽ፣ እትዮጵያ የምግብ አዘገጃጀት/Amharic food cook

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 374

  • @gabiteferi8685
    @gabiteferi8685 9 місяців тому +95

    እንደ አብዛኛው ወሬ ስለሌለው በጣም ሰላም ተሰምቶኝ ነው የማየው። በርቱ በጣም ደስ ይላል

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  9 місяців тому

      Ameseginalew🙏

    • @romantsegaye7051
      @romantsegaye7051 9 місяців тому +3

      በትክክል 💓በጣም መሳጭ ነው! ወሬ ቢኖረው ለዝግጅቱም ለቦታውም አይመጥነውም ነበር!

  • @umuhuda4401
    @umuhuda4401 8 місяців тому +33

    ስለውነት በጣም ተመችቶኛል ከወሬ የፀዳ ስራ ብዙ ጊዜ ከሚሰሩት ምግብ ወሬያቸው እጅ እጅ ይለኛል ይሄኛው ግን አንደኛ 👏🏻👏🏻👏🏻ደግሞ ቦታው ሲያምር አይምሮ ያድሳል ወላሂ ሁሉ ነገሩ ተመችቶኛል ይቀጥል ።

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  8 місяців тому

      አመሰግናለው

    • @lopisoasalifew4230
      @lopisoasalifew4230 5 місяців тому

      እኔም ❤🎉❤🎉❤🎉

    • @Danigech1221
      @Danigech1221 5 місяців тому +1

      ድስቱ እኔስ ደስ ያለኝየናቴን ወጥ አስታወሰችኝ የክክል ወጥ

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  5 місяців тому

      @@Danigech1221 አመሰግናለው

  • @eagle4452
    @eagle4452 10 місяців тому +63

    ዋው ይህ ነው ተጋቢኖ ሽሮን እንጂ ተጋቢኖን አላውቀውም ነበር ። ንጉሥ ሽንብር ገዝቺ እሙክረዋለሆ ። ቨድዪ አቀራረፅሽ የሸክላ እቃወችን አጠቃቀምሽ በጣም ደስ ይላል 👍 ወደፈት ብዙ ተመልካች እንደምታገኝ በጣም እርግጠኛ ነኝ

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  10 місяців тому +2

      አመሰግናለው ውዴ

    • @አደይ-ተ7ዀ
      @አደይ-ተ7ዀ Місяць тому

      ይሄ ሽምብራ ወጥ ነው ተጋቢኖ አይደለም አሰራሯን አድንቂያለሁ ነገር ግን በፍጹም ስህተት ነው ተጋቢኖ በሽሮ ዱቄት ብቻ ነው ሚሰራ በጣም ወፍራም ደረቅ ሽሮ ነው ተጋቢኖ ሚባል።
      ለፈጠራዋ ግን እጂ ነስቻለሁ

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 9 місяців тому +23

    በጣም እናመሰግናለን በተለይ በስደት ምርጥ ሽሮ ከዚህ በሗላ ሽሮ አማረኝ ቀረ በስደት

  • @berhana2488
    @berhana2488 10 місяців тому +73

    ድምጽ የለውም። በድርጊት ብቻ ከሆነ ቤት ውስጥ ለመሞከር ትንሽ ሊያስቸግር ይችላል። ደግሞ ማየት የተሳናቸው ሙያ ለመልመድ ድምጽ ይፈልጋሉ። በድምጽ ቢታገዝ ጥሩ ነው። በርቺ ወይም በርታ።

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  10 місяців тому +2

      Berchi
      ameseginalew

    • @YeweyneshtYesgat
      @YeweyneshtYesgat 9 місяців тому +5

      አውነት ነው ማየት ለተሳናቸው አይሆንም ግን ፅሁፍ አለው

    • @mimo4537
      @mimo4537 8 місяців тому +5

      Ene gin betam yewededkut dimts balemonoru new kilbich yale vidio. Gin mayet yetesanachew wet yiseralu ende? Slemalawk new lemalagat aydelem

    • @yms2161
      @yms2161 8 місяців тому +1

      አይን አይበልጥም?

    • @asnakechnega1098
      @asnakechnega1098 8 місяців тому

      1:58 1:59 1:59 1:59

  • @tsigedesta7553
    @tsigedesta7553 8 місяців тому +7

    ዛሬ ገና ማየቴ ነው በጣም ደስ አለኝ እንዲህም አለ አልኩኝ። ተባረኪ (ተባረክ) እንግዲህ ብዙ ፈጠራን እጠብቃለሁ።

  • @mesfinalemu1635
    @mesfinalemu1635 8 місяців тому +47

    እንግዲህ ምን ላድርግ የሚፈቀደው 1 ላይክ ብቻ ነው 👏👏👏👏👏 👏👏

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  8 місяців тому

      አመሰግናለው 🙏
      😂

    • @g7vg900
      @g7vg900 8 місяців тому

      😅😅😅😅😅

    • @MesiDegu-vh7zd
      @MesiDegu-vh7zd 4 місяці тому

      ቅቕቅ ክብር ቅው​@@Mesobcooking

  • @salemdesta5248
    @salemdesta5248 8 місяців тому +12

    በጣም ግሩም የሆነ አሰራር ነው ተባረኪ ይሄ በጣም አዲስ ሙያ ነው የትም አይቼ አላውቅም ጎበዝ ለስኳር በሽተኞች ደግሞ በጣም ተስማሚ ነው 🙌🏽🙏👏👏👏

  • @NaniTefera-ji8nr
    @NaniTefera-ji8nr 8 місяців тому +8

    ክላሲካሉ ከተፈጥሮ ድምፁ ጋር ሰላም ይሰጣል እጅሽ ይባረክ አይሰለችም ለማየት

  • @Luna23official
    @Luna23official 9 місяців тому +13

    እኔ ለብዙ አመታት በዚህ መልኩ ነው የምሰራው በጣም ኣሪፍ ነው

  • @misganabafa
    @misganabafa 5 місяців тому +6

    ዋዉ የምገር ሙያ ቀረፃዉ ዉብ ኢትዮጵያዊ ባህልን የምያሳይ እጅሽ ይባረክ

  • @ሀያትቢትያሲን
    @ሀያትቢትያሲን 10 місяців тому +10

    ማሻአላህ ድባቡ እራሱ ሲያምር የገጠር ድባብ የምር ብርችሁ የኔ እህት የሸክላወች እቃ የጨቱ እሳቱ ብቻ ሁሉም ደስ ይላል 🌺🌹💐

  • @liyuwork7831
    @liyuwork7831 8 місяців тому +34

    ይለያል ቀረፃ ከሞያ ጋር ወውውው በዝምታ ተማርን። 1000+like

  • @RMetica
    @RMetica 4 місяці тому +6

    በእዉነት የጸሎት ቦታ ነዉ እሚመስለዉ ❤❤ አጅሽን አይቆርጥመዉ እመቤቴ ትባርክሽ የሚደንቅ ስራ ከጸጥታ ጋር ዋዉዉዉ

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 10 місяців тому +4

    ዋው ለጤናም ተመራጭ በጾም ጊዜ ቅቤውን መተው እናመሰግናለን

  • @mekame2023
    @mekame2023 14 днів тому +1

    እንደዚህ አስቤ አላዉቅም
    ቅንብሩ እራሱ በጣም ደስ ይላል
    የሰሩ እጆች ይባረኩ

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 9 місяців тому +19

    ዋው! ካገርቤት ሽሮ አምጡልኝ ልመና ከማስቸገር ይሄ ቀላል ዘዴ ነው። ጎበዝ👏🏽👏🏽👏🏽

  • @alemmeseret2466
    @alemmeseret2466 9 місяців тому +7

    ጉበዝ ባለሞያ በጣም ትልቅ ፈጠራነው ሽሮ እስከሚመጣ ከመጠበቅ እዴህ አሳምሮ መብላት ነው በተለይ ውጭ ያለነው እደተቀመመውሽሮ ባይሆንም ካለመኖር እዴህ አርጎ አምሮትን ማውጣት ነው ጉበዝ❤

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  9 місяців тому

      አመሰግናለው🙏

    • @HappytemaHappy
      @HappytemaHappy 3 місяці тому

      ሽሮ ስናስፈጭ የምንጠቀማቸው ቅመማ ቅመሞት በዱቄት መልክ የተዘጋጀ በውጪው አለም የትም ቦታ አለ ይህን ዘዴ ከተጠቀምን ድቄቱን ቅመማ ቅመም ወጡን ስንሰራ በመጠቀም ጥሩ የሀገር ቤት ሽሮ ጣዕም መፍጠር እንችላለን

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 8 місяців тому +1

    Very intersting, I really enjoyed at the same time relaxing wow. Please keep doing more video❤❤❤

  • @helinagetushewa8732
    @helinagetushewa8732 28 днів тому +1

    ተመችቶኛል የምግብ አሰራሩ በተለይ ምስር በአትክልት ሰርቼው አንደኛ። በርቺ

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  28 днів тому

      @@helinagetushewa8732 ameseginalw

  • @meseretmolla502
    @meseretmolla502 9 місяців тому +2

    በጣም ድንቅ ሥራ።እግዚአብሔር ይባርክሽ።

  • @mesigmichael4719
    @mesigmichael4719 9 місяців тому +2

    በጣም አዲስ የሸሮ አሰራር! እምክረዋለሁ! ጎበዝ በርቺ!! Thank you! Yummy! 😋

  • @Nesihanesi
    @Nesihanesi 9 місяців тому +2

    በጣም ጥሩ ነገር. ነዉ እየሠራሽ ያለሽዉ ማሻ አላህ በርች

  • @derejeyeshaneh2061
    @derejeyeshaneh2061 8 місяців тому +2

    *ሽታው ደስ ይላል!*
    🙏❤

  • @martagebre8318
    @martagebre8318 8 місяців тому +2

    በጣም ደስይላል ሁሉነገር ባህላዊ ነው በርቺልኝ እህቴ 💚💛❤️👍👍👍👌👌👌

  • @asezenatadesse7546
    @asezenatadesse7546 9 місяців тому +8

    መሶብላ ቀረባት እንጂ ድንቅ የሸብራ ተጋቢኖ ነው በአተርም መስራት የቻላል ፈረንጆቹ ሾርባ ብለው ይሰሩታል

  • @embethaile4342
    @embethaile4342 8 місяців тому +1

    ምርጥ ነው እናመሰግናለን

  • @marshet.gizachew
    @marshet.gizachew 5 місяців тому +1

    እናመሰግናለን በስደት ላለነው በጣም ጥሩ ነው ምክንያቱም ጥሩ ሽሮ ስለማያመጡ ነጋዲዎች

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  5 місяців тому

      @@marshet.gizachew 🙏🙏🙏🙏❤

  • @mattsworld5270
    @mattsworld5270 9 місяців тому +4

    enjoyed watching. great share friend.

  • @Zinat-sm9st
    @Zinat-sm9st 10 місяців тому +3

    ማሻአላህ ፀድት ያለ አሰራር ጎበዝ በርች ውደ

  • @esra240
    @esra240 7 днів тому +1

    የት ነው አዘርባጃንም ነው ቦታው ይመስለዋል በጝሌ ወዸዽኩት ሀገሬ ውስጥ በሆነ❤🎉

  • @LeeJhone-ly8ju
    @LeeJhone-ly8ju 4 місяці тому

    በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ የበሰበሰ ከአበሻ ሱቅ ከመግዛት ይሄ ይሻላል

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  4 місяці тому

      @@LeeJhone-ly8ju አመሰግናለው❤❤

  • @kadijajuwhar7104
    @kadijajuwhar7104 9 місяців тому +2

    ዋው በጣም ቆጆነው😍

  • @سبحانالله-ش8ب4ث
    @سبحانالله-ش8ب4ث 5 місяців тому

    ማሻአሏህ እኔ የሸክላ እቃወችን በጣም ነው የምወድ አሰራርሽ ደግሞ በጣም ነው የሚማርክ ከዛላይ በእንጨት ቢስሚላህ በጣም በጣም ነው የወደድኩት ተባረኪ

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  5 місяців тому +1

      @@سبحانالله-ش8ب4ث ameseginalew wude❤❤❤

  • @zainabyzz
    @zainabyzz 10 місяців тому +3

    ንግስቱዋ መጥተሻለዴ ኔት የለኝም ነበር አምልጦኛላ በጣም ደስ የሚልስራነው የምትሰሪ ሞያ ያለክፍያ እያስተማርሽንነው እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @selamawitbefekadu3138
    @selamawitbefekadu3138 9 місяців тому +6

    🙏❤️ Thanks for sharing! Bless

  • @hananEbrahim-mi7gq
    @hananEbrahim-mi7gq 8 місяців тому +2

    ማሸአላህ ጥሩ ሀሳብ እናመሰግናለን❤

  • @woine123
    @woine123 7 місяців тому +1

    ጥሩ ዘዴ ነው እየቀያየሩ መሞከር ይደገፋል! በተለይ እንዴት እንደተዘጋጀ የማይታወቅ ሽሮ ገዝቶ ከመብላት 100/100 ይሻላል::
    ልዩነት ተቆልቶ የተፈጨ"ቆሎ" እና
    ተቀቅሎ የተፈጨ "ንፍሮ"
    ሽሮ ማለት ነው::
    የጣእም ልዩነቱም እንደዚያው የቆሎ እና የንፍሮ ሽንብራ አይነት ነው እንጂ ግን ጥሩ ነው: መጥፎ አይደለም :: በርቺ!

  • @sariyegeta
    @sariyegeta 4 місяці тому +1

    ሰላም ለአንች ይሁን ዋወወወ በጣም የተዉደድ ተጋቤኖ ነዉ ደምጽ ቤኖረዉ በጣም ቆጆ ነብር እህታችን ብረችለን ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  4 місяці тому

      @@sariyegeta ameseginalew🙏❤

  • @selomeaklilu2189
    @selomeaklilu2189 8 місяців тому +2

    ሽሮ ሲያልቅ ለሚጨንቀን ❤❤❤

  • @FanosHussen
    @FanosHussen 3 місяці тому

    Wow ምርጥ አቀራረብ እጅሽ ይባረክ 🙏እሞክረዋለሁ በርቺ 👍

  • @yeshitsega8615
    @yeshitsega8615 8 місяців тому +2

    በጣም ልዩ ነው

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 8 місяців тому

    ጥሩ ዘድም ነው የፍጣን ቁርስ

  • @yaredadal2232
    @yaredadal2232 9 місяців тому +2

    Simply delicious food for vegetarian!! Thank you for sharing your recipe. Stay blessed

  • @zabilon100
    @zabilon100 8 місяців тому +1

    ደስ ይላል ጎበዝ እህቴ በርቺ❤❤❤

  • @okay5271
    @okay5271 8 місяців тому

    Amazing work. You really changed the hard work our community. Particularly, me I don’t have to go somewhere to find this lot of products. The other day we were shown how to create helbit . Thanks 🙏

  • @fatumayusof1652
    @fatumayusof1652 8 місяців тому +2

    ይህ ፉል ነው ሹሮን የሚተካየለም ማሊሺ ግን ጎበዝ ነሺ ባለሞያ

  • @mekdesTeshome-i4o
    @mekdesTeshome-i4o Місяць тому

    እጅሽ ይባረክ❤

  • @tarekegnnegese6625
    @tarekegnnegese6625 10 місяців тому +2

    Wow ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ

  • @BirtukanTedla-l2w
    @BirtukanTedla-l2w 8 місяців тому +1

    Wow betam des yelele egish yebarke

  • @aberashsabure4113
    @aberashsabure4113 9 місяців тому +2

    It is like using humus good idea thanks

  • @GeethuSree-mn1jo
    @GeethuSree-mn1jo 8 місяців тому

    Ejish ybarek betam kelalina miyamir azegejajet

  • @Mercy-sw1zi
    @Mercy-sw1zi 9 місяців тому +2

    You are such a talented person. I loved everything about your video, the picture, background music, the outside setting of nature and its sounds, and most importantly your amazing cooking. Keep it up, I will try your recipe one day. God bless you. ❤

  • @danieltilahun9400
    @danieltilahun9400 9 місяців тому +1

    its nice i will cook it by myself , i normally eat only meat , but this one ithink looks healthy and delicious , blessed be

  • @godisgoodallthetime1558
    @godisgoodallthetime1558 8 місяців тому

    I love the environment so beautiful classical music it looks yummy

  • @TigestAsefa-f2b
    @TigestAsefa-f2b 5 місяців тому

    በጣም ነዉ ያደነኩሽ ጀግና ነሽ

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  5 місяців тому

      @@TigestAsefa-f2b አመሰግናለው

  • @estifanosogbamichael4538
    @estifanosogbamichael4538 9 місяців тому +2

    Good job be courageous thank you

  • @fantayegenemo1769
    @fantayegenemo1769 9 місяців тому +1

    በጣም ነው የሚያምረው ጎበዝ ልላም እንጠብቃለን

  • @jsfamily3726
    @jsfamily3726 8 місяців тому +1

    Definitely, I'm gonna try it 👍👍 thank you.

  • @Aisha-i1r9h
    @Aisha-i1r9h 14 годин тому +1

    Betam arif naw

  • @MrZenatube
    @MrZenatube 9 місяців тому +2

    Bravo, great insight

  • @seniduteklu4935
    @seniduteklu4935 9 місяців тому +2

    Beautiful and simple life .... I wish I can go for a vacation....

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 10 місяців тому +2

    ዋው ምርጥ ነው❤❤❤

  • @supraet
    @supraet 8 місяців тому +1

    Amazing cooking, camera, video editing, mix...! So impressed!

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 8 місяців тому +2

    እንሞክረዋለን በርች እናመሰግናለን ❤🌷👍👍🙋🙋

  • @rosakejela1459
    @rosakejela1459 8 місяців тому +1

    Yemir des bilognal ejachu yibarek enem balem betam yeminwod tegabino kezih bewala endih seralew lesles bale dimtsi eyayu masirat bicha altenzazam ware yelawum ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SirgutMekonen
    @SirgutMekonen 4 місяці тому

    በጣም ደስ ይላል

  • @nadiahamid1530
    @nadiahamid1530 8 місяців тому

    Never seen shiro being made like this, thank you great idea especially for times i can't get it from back home. Love people who think outside the box and make things beautiful and you have achieved that, also the video is amazing all the nature, the Parrots, the fire, cooking in shekla, beyond amazing. I definitely have subscribed after seeing just this one video, I am sure your other videos are even greater, God bless you ❤

  • @mimikidane6288
    @mimikidane6288 5 місяців тому

    ኧረ ከወዴት አገር ነው ሁሉ ደሰ ይላል❤️

  • @romantsegaye7051
    @romantsegaye7051 9 місяців тому +6

    እግዚአብሔር ቢፈቅድና ብኖር ቤተሰቤን ይዤ እንዲህ አይነት ቦታ ነው መኖር የምፈልገው❤❤❤ህይወትን በትክክለኛው ቦታ እየኖራችሁት ነው ታድላችሁ!!!!💓💓💓

    • @OurPastCast
      @OurPastCast 8 місяців тому

      የሷ መኖርያ ነው?😂

  • @ሰላምአባቴ
    @ሰላምአባቴ 8 місяців тому

    በጣም አሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ

  • @faraway6159
    @faraway6159 7 місяців тому

    በጣም ደስ የሚል ቪዲዮ ነው ሰላም ይሰጣል ቦታው ኢንስትሩመንቱ ሽሮው😍😍😍😍 keep it up ❤

  • @selamyehuni8452
    @selamyehuni8452 9 місяців тому +1

    wow easy! Thank you sister👌🏼

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 9 місяців тому +1

    እዴት ደስ እደሚል❤❤❤

  • @hanaisler3325
    @hanaisler3325 8 місяців тому

    Betam tru sera !Yaleshebet botam betam des yelal konjo sefer new yaleshew swiss yemeslal!

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  8 місяців тому

      አመሰግናለው hani

    • @hanaisler3325
      @hanaisler3325 8 місяців тому

      @@Mesobcooking ❤️❤️❤️👌👌👌

  • @HanaMarkos-g4w
    @HanaMarkos-g4w Місяць тому +1

    Ufff ejish yibarek

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  Місяць тому

      @@HanaMarkos-g4w ❤አመሰግናለው

  • @abeba9784
    @abeba9784 9 місяців тому +1

    ጐበዝ እግዚአብሔር ብዙ ይባርክሽ

  • @yayatore3962
    @yayatore3962 9 місяців тому +1

    You are excellent.

  • @fetamedia3724
    @fetamedia3724 8 місяців тому +1

    በጣም ነው!!!የሚገርመው ውደፊት እንደዚ ይሆናል ብዬ እገምታለው!!!

  • @NeimaGetachew
    @NeimaGetachew 9 місяців тому +1

    ጎበዝ ተበረኪ❤

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 9 місяців тому

    ምድጃሽ ማለት ጉልቻው የምትሰሪባቸው ሸክላዎች ቦታው የወፎቹ ጫጫታ እና ድምፅ መሬትቱ ላይ የሚፈሰው ውሃ ድምፅ በተጨማሪ ባህልሽን መሰለሽ ማቅረብሽ ያስመሰግንሻል በጣም
    ወደ ወጡ ስንገባ ሽንብራው ጥሬ ከሆነ የፈለገ ቢሆን የሽሮ ጣዕም አይኖረውም ሲቆላ እኮ ነው አተር ባቄላ ሽንብራ ሽታ የሚኖረው ያልተቆላ እህል ልክ እንደ ስልጆ እህል ነው የሽሮ ጣእም የለውም ለምሳሌ የሽንብራ ዱቄት ወጥ ቢሰራ የሽሮ ጣእም አያመጣም ተጋቢኖ በጥሬ ሽንብራ አይደለም የሚሰራው ሲበላም እንደ ምጥን ሽሮ ተጋቢኖ ሊሆን አይችልም አንቺም ስትቀምሺው ሲበላ በደንብ ይለያል

  • @okay5271
    @okay5271 8 місяців тому +1

    If you are created something new, I am definitely fellow you. I will also learn how to cook. Our food products are not accessible and difficult to get them or to make them. I am impressed really your amazing creative skills. Good for you mate.

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 9 місяців тому +1

    Wow very attractive God bless you 🙏❤️ 🙌 😂 !!

  • @tigabumarkosofficial2852
    @tigabumarkosofficial2852 8 місяців тому

    ወሬ አለመኖሩ ተመችቶኛል። በጣም አሪፍ አሰራር ነው።❤❤❤❤

  • @HelenBelete-kv6ib
    @HelenBelete-kv6ib 9 місяців тому +1

    ዋው እንዴት ደስ ይላል እውነት ትልቅ ሙያ አይምሮአችሁ ይባረክ ግን ድስቱ ሸክላ ሽክላ እንዳይል ምን ይደረጋል እኔ ሽክላ ሽክላ እያለብኝ አልጠቀምም

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  9 місяців тому

      አመሰግናለው
      ድስቱን ጎመንና አጥንት ለ 2 ሰአት ያህል ጣጅበት በጣም አሪፍ ይሆናል

    • @HelenBelete-kv6ib
      @HelenBelete-kv6ib 9 місяців тому +1

      @@Mesobcooking እሺ አመስግናለሁ።

  • @jerrykonjonice3405
    @jerrykonjonice3405 9 місяців тому +1

    Wow yegrmale ❤ena wedjwalwe esrwalwe Enamsgnalne ❤

  • @user-ve7jg5qv2i
    @user-ve7jg5qv2i 8 місяців тому

    Wow ejah ybark sitaft

  • @mahderp
    @mahderp 8 місяців тому +3

    Amazing100%

  • @Bekyj
    @Bekyj 8 місяців тому +1

    Wow v good presentation 👏👏
    ይተፈለፈለ ሽምብራ ብተቀምስ?

  • @woinyadete7643
    @woinyadete7643 8 місяців тому +3

    አሪፍ ነው። ሾርት ከት።

  • @woynitube315
    @woynitube315 10 місяців тому +1

    እጅሽን ይባርከው💜💜💜🌹🌹🌹🙏🙏👍👍👍

  • @AlmazTefera-tf2be
    @AlmazTefera-tf2be 4 місяці тому

    Yale kimem yetefeche siro minytaftal ?

  • @wagayetadese3969
    @wagayetadese3969 8 місяців тому

    የምትሠሪበት ቦታ ገጠሪቱ ኢትዮጵያ ይመሥላል ግን የቪዲዮጥራት ና ሁሉ ነገር የምእራባውያን ሥልጣኔ ያለው ነው ተባረኪ በገጠር ላሉት እናቶችም ይጠቅማል❤❤

  • @omaridris3167
    @omaridris3167 8 місяців тому +1

    በተለይ የሽምብራ እፈልግ ነበረ ማምጣት አሁን ከአገር ውጭ ራሴ ልሰራ ነው

  • @almazfreeborn7451
    @almazfreeborn7451 9 місяців тому +1

    ፍቶ ላይ ያለ ቀልም አንድ አይደለም ሽምብራ ብቻውን በጣም አሲድ አለው ግን ለጤና ጠቃሚ ነው ምክንያቱም ዳቤትቲክ/ ስኴር በሽታጠቃሚ ነው እሞክራለሁኝ ክምስጋና ጋር

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  9 місяців тому

      Almiye thanku

    • @almazfreeborn7451
      @almazfreeborn7451 9 місяців тому

      ሽክላ ድቱን ወድጄዋለሁ የእንጨት ምድጃውንም እንዲሁ ምርጥ ነው እኔም እምጠቀመው ሽክላ ነው በርቺ

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  9 місяців тому

      @@almazfreeborn7451 አመሰግናለው።

  • @እሙኑረድን-ኰ2የ
    @እሙኑረድን-ኰ2የ 10 місяців тому +1

    ኮሜት አልፅፍም እንጅ አይሻለሁ ጎበዝ ሙያተኛ ነሽ በርች

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  10 місяців тому

      አመሰግናለው ዉዴ

  • @fauziajamal4524
    @fauziajamal4524 8 місяців тому +1

    ደሥ ይላል ግን የእንጨት ስራ ጉልበት መጫወት ነው የኤሌትርክን የመሠለ ነገር የለም ከምር

  • @AminaHaseen-kb9qi
    @AminaHaseen-kb9qi 5 місяців тому

    በጣም ደሥ የሚል አሠራል ወሬ የለለበት ይመችሽ ውዷ ገና ዛሬ አየሁሽ ሠብ አርጊያለሁ

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  5 місяців тому

      @@AminaHaseen-kb9qi አመሰግናለው

  • @zelalemdesta5493
    @zelalemdesta5493 9 місяців тому +1

    ቪድዮ ቀረጻው ከነሙሉ ስራው አንደኛ!!!
    በዚሁ ይቀጥል።