habesha food is like the best food on earth. im Jamaican and I love our cuisine with a passion but ethiopian and eritrian food are my soul food. i cook misir wot at least 3 times a month each time perfecting the last but this is the best video ive seen. I see where ive gone wrong for sure. thank you!
I totally love the final result! I listened to you talk and watched you cooking even though I do not understand your language, but I understand the language of food haha! Thanks for sharing.
Heavy duty but wonderful At ፡ least ፡ now ፡ I’ve ፡ got ፡ the ፡ concept ፡ and ፡ not ፡ even ፡ needs ፡ to ፡ watch ፡ it ፡ again ፡ and ፡ it’s ፡ well ፡ presented ፡ ተባረኪ።
I wanted to learn how to prepare an Ethiopian dish especially this dish, it is better if your video has English subtitles especially the ingredients. Thanks if you could tell me the ingredients. that would be nice.
እንኩዋን ደና መጣችሁ ስለምሰጡኝ ድጋፍ በጣም አመሰግናለሁ 🙏የሱፍ ሊንክ👇 ua-cam.com/video/r3RDj1ED0cY/v-deo.html
👍👍👍👍🥀🥀🥀🥀🥀
ضضج٠ج
ደምሩኝ ውዴ
@@ስደትበለዉለታዬስልኬናብሴ
ደምሪኝ ውዴ
Ñml p ew2@@ስደትበለዉለታዬስልኬናብሴ w
በስማም እንዴት እንደሚያምር እጅሽ ይባረክ💕💕🙏🏽
አመሰግናለሁ meskiye ❤🙏
Mashalla mashalla qojiyee 💋💞❤️😍🙏👍👍👍
Tabaraki🙏🙏🙏🙏🙏batam yasgomjal
መስኪየ አንች ልክ እንደዚ ነዉ ሰዉን የምታስደስቺዉ እወድሻሎ
ደስ የሚል አሰራል ፕሮፌሽናል ስራ ነው ያንቺ ቀላል መንገድ አሰራር ነው በርቺ ፣
ዋው! ብዙ ምግቦች አሰራር እና አቀራረብ አይቻለው እንደዚህ አይነት መስዕብ ያለው አቀራረብ አይቼ አላውቅም። እጂሽ ይባረክ ድንቅ ሴት። ብዙዎች አቀራረባቸው ዝርክርክ ስለሆነ። ብዙ የበሀል ምግብ እና ብሄራዊ ምግብ ተመልካች አገሮች ምግቡን ይንቁታል።
አመሰግናለሁ 🙏
ማሻ አላህ በጣም ባለሙያ ነሺ የደረቀውን ምራቄን ዋጥኩት
Delicious😋😋 አቀራረቡየም ያምራል. My favourite dish,የፆም በያይነቱ. Thank you for sharing 🙏😘
አመሰግናለሁ ሄለንዬ 🙏❤
i am impressed. You know how to cook and make it. so beautiful..... also your voice were very gentle and calm....
Absolutely looks delicious and healthy 😋 I love it 😀 😋 thank you for sharing bless you 😊
አመሰግናለሁ ዜድዬ 🙏❤
habesha food is like the best food on earth. im Jamaican and I love our cuisine with a passion but ethiopian and eritrian food are my soul food. i cook misir wot at least 3 times a month each time perfecting the last but this is the best video ive seen. I see where ive gone wrong for sure. thank you!
የቤትሸ አዲሥ ነኝ የኔቆንጆ እጅሸ ይባር እርጋታሽ ደሥሢል በጣም ነው የሚያምርው ከፍትፍቱ ፊት የሚባል ተርት አለ ባገራችን በርቺ
እኳአን ደናአመጣአሽ አገራአችንም አላህ ሰላሟአን ያሠማአን ከምንም በላአይ ሰላአም ሲኖር ነው ማአሻአላህ አርፈ የምግብ አይነት ነው ያሣየሽን በርቺይ ወጡም አትክቱም በጣአም ይጣአፈጣአል
ለሹሮዋ ብቻ ላይክ አደረኩኝ
ለቤትሽ አዲስ ነኝ ግን ዋውውው ትጠያለሽ አሰራር ከልብ እናመሰግናለን❤
I totally love the final result! I listened to you talk and watched you cooking even though I do not understand your language, but I understand the language of food haha! Thanks for sharing.
Happy to hear that 😍thank you 🙏
እህቴ፡በጣም፡ቢለሙያ፡ነሽ፡ፈጣሪ፡እጅሽን፡ይባርከው።በሪቺ፡
እንዛመድ
ማሻአላህ በጣም ጥሩነው እጅሽ ይባረክ
በጣም ባለሙያ ነሽ ሁሌም ያንቺንም ምግብ ሳይ የመብላት ሞራሌ ይመጣል የኔ ቆንጅዬ
አመሰግናለሁ 🙏❤
Delicious can you do English subtitles coz I love to learn how to cook Ethiopian food
እንዛመድ
I'd love to follow your recipes in English. Looks soooo good!
Waw baxami aeefe new yesarashu yabezaleshi
በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ ሲያስጎመጅ ደግሞ ድስቶችሽ እና እንጀራው እራሱ ሲያምር እናመስግናለን 💞👏🏾
አመሰግናለሁ ኢትዬ ❤🙏
ሣላደንቅሻ አላልፍም በርች እርጋታሺ ደሥ ይላል
እንዴት እንደሚያምር ሁሉም በጣም ቆንጆ ናቸው ያስጎመጃል 👏😍
አመሰግናለሁ ጠአምዬ 🙏❤
@@maremaru ማሻአላህ
wow betam des yilal ejish yibarek
አቤት ሙያ አችን እያየሁ ባለሙያ ሆንሁ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ውዴ
አሜን አሜን 🙏አመሰግናለሁ በጣም 😍
👌👌👌👌👌
Everything looks delicious,it is all my favorite food thank you 🙏🏾 so very much for sharing
በአግራችን አባባል እንዲህ አይነቱን ምግብ ሲበሉ ለሰራችውን ሴት ደስ ብሏቸው ሲይመሰግንዋት
አዬወጥ እጅሽ አይለወጥ ይሏታል እኔም እንደዛያልኩ አብሬሽ በላሁ ማለት ይቻላል :: በጣም ቆንጆ አሰራርና አቀራረብ 👌🏾
አመሰግናለሁ በጣም 🙏😍ለመጀመሪያ ጊዜ ስሰማው አባባሉን 😀አሜን ብያለው
Thanks for sharing. What is white sauce?
ዋው ህሊናዬ ያሰጎመጃል በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን እጅ ይባርክ❤👌
አመሰግናለሁ ጄትዬ 🙏❤
Bareduu koo bayee natii tolerate ni dalagee ni lalaa wawuuuuu
እጅሽ ይባረክ ብያለሁ በጣም ወድጄዋለሁ በጣም ያምራል ያስጎመጃል ሳብስክ ላይክ አርጌለሁ በደስታ አንቺም ነይ እህቴ ተባረኪልኝ በርቺ
አመሰግናለሁ እሺ 🙏❤
እጅሽ ይባረክ በጣም ያምራል
Yameral nice thanks berce
በጣም ቆንጆ ነው ማሬ እጅሽ ይባረክ ብሉኝ ብሉኝ ይላል 👌👌🥰👍👍❤️
አመሰግናለሁ ❤😍
Heavy duty but wonderful
At ፡ least ፡ now ፡ I’ve ፡ got ፡ the ፡ concept ፡ and ፡ not ፡ even ፡ needs ፡ to ፡ watch ፡ it ፡ again ፡ and ፡ it’s ፡ well ፡ presented ፡ ተባረኪ።
Thank you
Yena konjo tebarkilege 💐💐💐💐💋💋💋💋💋🇪🇹🌹🇪🇹🇪🇹💕
በጣም ቆንጆ ነው ማሬ እጆሸ ይባረክ ብሉኝ ይላል
አመሰግናለሁ 🙏😍
Wooooow masha Alhah beautiful 😋😋😋😋
በርቺ የአገሬ ልጀ ጤናሸን ትሰጥሸ የጌታዬ እናት
እንዛመድ
ዋዋወ ምግቡ ያሰጎመጃል መጥቻለዉ በቅንነት ሰላም ለዚ ቤት ሰላም ላገራችንጎራ በይ እኔም ጋር ውዴ
Besides salt, what spice did you added to the misir wot near the end of cooking?
አፊውሀሞላ እጂሺይባረክውዴ
በጣምበጣምጎበዝነሽ። በርቺ!!!
አንደኛ ነሽ ጎበዝ ኢትዮጲያዊ ሴት ነሽ ባለሙያ ❤🇪🇹
አስጎመጭሽኝ እጅሽ ይባረክ በርች
በጣም ልዩ ነው በጣም ያምራል የእኔ ባለሞያ ውዴ እጂሽ ይባረክ
😍😍😍
አመሰግናለሁ ውዴ🙏😍
ዋዉ ደስሲል የኔባለሞያኢትዮጲያዊትቆንጆ
በርቺ በጣም ጥሩነው😋
Bareeduu koo bayyee namatii tolaa❤
Wow 🤩 looks delicious thanks for sharing 🙏🙏
Pa balemuya! 👏👏👏
አሰራርሽ በጣም አሪፍ ነው አቀራረብሽም ደስ ይላል ግን ምስሩን ባትዘፈዝፊው ይመረጣል በደንብ አጥበሽ መጨመር ከቁሌቱ ጋር ማሸት ጥሩ ይመጣልሻል
Eshi🙏thank you
ማሻ አላህ ማማየ በርች
ውይ፡ሲያምር የኔባለሙያ በርቺልኝ ❤️❤️❤️
እሺ አመሰግናለሁ🙏
መሸአላ"ምግብሽ"ከረኑ እራሡያምራል "ዋውውውው"እጅሽን ይባርክልሽ"ውደ "ሤትነሽ"ጒበዝነሽ♥♥♥
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅሽ
ዋውውውው በጣም ደሰ የሚል የምግብ አሰራር በርች ተባርኪ
እንዛመድ ውዴ
Wow so yummmm briche weda demerne betesbe enhune weda
Metam yasgomechal. Tebareki
በጣም የምወደው ምግብ ቢኖር ሹሮ ነው
ማሻአላህ እጂሺ ይባርክ
Betam nw yemeyamrew helin1a berchi dear 👌ejesh yebarek thank you 🙏
አመሰግናለሁ🙏😍
Zttc hi
እጅሽ ይባርክልሽ ማሬ በጣም በጣም ያምራል
waw byalew mare ejish ybarek
እዚህ ቤት ስው ማስጎምጀቱን ተያይዛችውታል😳
😀😍
በጣም ያምራል
አምስግናለሁ
Wow it is so nice good job
አንደኛ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን 👍
አመሰግናለሁ ጠፍተሻል በጣም በሰላም ነው
ውይ እህቴ ዛሬ ነው ያየሁሽ ምራቄ አፌን ሞላው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙዬ በርቺ ❤😘
አሜን አመሰግናለሁ ❤🙏
betam konjo new berichi.
እና ቀዉን ማንሊጥበውነው የህንንሁላድስት እኔ የለሁበትም
Hiluye thank you for sharing wuye seyamir healthy and yummy 🤤 stay blessed 🙏🏾❤️
አመሰግናለሁ ኢምትዬ 🙏😍
Wow yasgomejal 😋. Thank you for sharing 😊.
አመሰግናለሁ ቲናዬ ❤🙏
woooow new yemrale wed👍👍👍😘😘😘
Thank you titiye❤
መጎምጀት ብቻ እጅሽን ይባርከው❤
ዋው ማር እጃሽ ይባረክ መልካም ፆም ደምሬሻለሁ ደምሪኝ
ዋው ሲምር መጣሁ እጅሽ ይባረክ👌👌👌👍👍
አመሰግናለሁ🙏❤
ማሻአላ በጣምይምራንአላህይምርልሽ
እግዚአብሔር ይስጥሽ አሁን ለክሪስመስ እሰረዋለሁ በርቺ ኦባማ የስራሽውን ሰዎች ልከውልኝ ነው አሁን ሁሉንም አሰራርሽን እያየሁት ነው በርቺ አንድ እገር ስለምንኖር ደስ ብሎኛል
በጣም አመሰግናለሁ ❤🙏
Hope you make English subtitle
Gobezi nesh berichi
Good job 👍
ጽድት ያለ ምግብ ተባረኪ።
Ejish lewerk woww
ዋዉ እንደት ያምራል ኧረ አጉርሽኝ
በጣም ቆንጆ ነው በርች
Yum yum 😋. It looks delicious and am sure it is. Thank you.
Selameh yebza ehta egesh yebarek ancem bek bey
Wow👌
This looks delicious. Thank you for sharing x
በርችልን
ወውውው በርች
Wooow gobaz
😋 mouth watering I'm hungry now
😋😋😋👍
ጎበዝ ነሽ
I wanted to learn how to prepare an Ethiopian dish especially this dish, it is better if your video has English subtitles especially the ingredients. Thanks if you could tell me the ingredients. that would be nice.
የቲማቲም ድልህ ማድረግ ያልፈለገ ሰው አለማድረግ ይችልል ወይ
እርይ ምራቄ ተሯሯጠ ባላየሁኝ ይህን ሁሉ እስከምሰራ መዳም ትመጣብኝ አለይ ምን ላርግ
ዋው! በጣም ያምራል
እንዛመድ
ማሻአላህ በርች
እጅሽይባሩክ፡በጠምደስየምል፡ምግብሳራሹ፡ያጎጎል👍🌹