.ሽንብራ ድቄት አዘገጃጀት| የሽንብራ አሳ ወጥ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 160

  • @yemiten
    @yemiten 3 роки тому +3

    ዋዉ ሜሉዬ በጣም ቆንጆ አዘገጃጀት እና አሰራር ነው ወድጄዋለሁ እጅሽ ይባረክ 💯😍

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 3 роки тому +1

    ሜሉዬ በጣም ቆንጆ አድረገሽ ነው የሰራሽው እናመሰግናለን

  • @temesgenteshome7745
    @temesgenteshome7745 3 роки тому +1

    የኔ ባለሙያ ሜሉዬ እጀሽ ይባርክ የኔ አስተዋይ

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 3 роки тому +2

    በጣም ቆንጆ እሚያምር የሽንብራ አሳ ወጥ ነው ከዱቄቱ ጀምሮ ስለሆነ ደግሞ ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ ሜሉየ🥰🙏

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 роки тому +2

    በጣም ቆንጆየሽንብራ አሳ ዱቄትአዘገጃጀት እና ወጥ አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ ሚልዬ የኔ ቆንጆ 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 3 роки тому

    እናመሰግናለን ሚሉ የኔ ባለሞያ በርቺልን በጣም ጤናማ ነው ተባረኪልን

  • @yemserachtelahune8823
    @yemserachtelahune8823 3 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ ነው ሜልዬ እናመሰግናለን። አንድ ትንሽ አስተያየት የምሰጠው የበለጠ ሽምብራ አሳው የወጡን ጣእም እንዲወስድ ቁሌቱ ላይ ብትጨምሪውና ብዙ ሳታሺ ትንሽ ብታቆይው ከዛ መርጠሽ ብታወጪውና ቀሪውን አንቺ እንዳደረግሽው ብትቀጥይ የበለጠ ሽምብራ አሳው ውስጡ ጣእም ይኖረዋል ምክንያቱም ካወጣሽው በኃላ ሁሉ ይዞት የወጣውን ቁሌት ወደ ውስጥ ስለሚመጥ ነው።

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 3 роки тому +2

    Looks absolutely amazing and delicious 😋 thank you for sharing ❤

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 3 роки тому

    👌🏾በእውነት ደሮ ወጥ ይመስላልበጣም ቆንጆ thanks 🙏🏾 for sharing

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 роки тому

    ሚሚላዬ በጣም ቆንጆ ነው እቤት መዘጋጀቱ ዱቄቱ ጥሩ ነው ጎበዝ ባለሞያ👏👏👏🙏🙏❤ሼር💕💞

  • @Mimi-pm4vp
    @Mimi-pm4vp 3 роки тому

    በጣም እናመሰግናለን ሜሊ። በምድር አንዴ ማዘጋጀት ይቻላል አሪፍ ነው።

  • @woineshetkidanemariam6945
    @woineshetkidanemariam6945 3 роки тому

    በጣም ቆንጆ ነው ሁሌም አመሰግንሻለሁ እግዚአብሔር ያበርታሽ🙏 ብዙ ነገር ካንች ተምሬአለሁ

  • @IT_4class
    @IT_4class 3 роки тому +1

    Meluye betam gobez sat nesh.. Ezih Lalit new tewat ayewalew muluwun 👀😊❤️❤️

  • @seladagne5336
    @seladagne5336 3 роки тому +1

    በጣም ጎበዝ ነሽ ኦጅሽ ለወርቅ አንባር ዘመናዊ በለሞያ 💐👏

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 3 роки тому +1

    ሜላትዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ስማርት አዲያ ነዉ ያሳየሽን ሲያምር ተባረኪልኝ ወድጄዋለሁ በርቺልኝ ዉድድድድድድ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 роки тому

    ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ
    እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው
    ሽንብራ ዱቄቱን ለካን እንዲህም አለ መለኛ ነሽ ተባረኪልኝ 💕😘👏
    አመሰግናለሁ

  • @yhs7078
    @yhs7078 3 роки тому

    Sfelgew ynbere video melu btam enasmesgnalen mgb mesrat endwed yaderegdhingi anchi nesh bezhu agatami berchilngi.

  • @mettimar66
    @mettimar66 3 роки тому

    ሜልዬ በጣም እናመሰግናለን ባለሙያ አረግሽኝ እኮ በጣም ነው የምወድሽ ፀባይሽን እርጋታሽንም

  • @kikiayalew2546
    @kikiayalew2546 3 роки тому +1

    U make my day! this is one of my favourite thing. Thank you so much

  • @zizibeauty369n
    @zizibeauty369n 3 роки тому

    ተባረኪ የኔ ቆንጆ
    የፆም ምግቦቹን ሁሌም እወዳቸዋለሁ
    በርቺ

  • @ethiokidshairstyle
    @ethiokidshairstyle 3 роки тому

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ከመጀመሪያው እስከ መበላት እናመሰግናለን ሜሉየ ቆንጆ💜💜🙏🙏

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 3 роки тому

    ሜላዬ ዶሮን የሚያስንቅ ሽንብራ አሳ ወጥ መልኩ ብቻ ይበቃል እጅሽ ይባረክ 🥰🥰

  • @meronfikr367
    @meronfikr367 3 роки тому

    Meliye betam amesgenalehu silasayeshign

  • @eniyatwelde3534
    @eniyatwelde3534 2 роки тому

    Ejishe yibarek

  • @merrysetota5637
    @merrysetota5637 3 роки тому

    Ejochis yebareku

  • @MessisCookingChannel
    @MessisCookingChannel 3 роки тому

    Wow betam konjo argesh new yeserashew meluy ejesh yebarek 😍😍🙏🙏share

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 3 роки тому +2

    በጣም ጠቃሚ ቪዲዬ በተለይ በአሁን ሰአት እንደዚህ አዘጋጅቶ ማስቀመጥ ጥሩ ነው👌❤️ ሜሊ እርስ ፃፊ ምናልባት ከረሳሽው

  • @emawayshtekola4162
    @emawayshtekola4162 3 роки тому

    ዋዉ እጅሽ ይባረክ

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 роки тому

    በጣም የሚያምር የሽንብራ አሳ አሰራር ።እጆችሽ ይባረኩ ያምምም😋❤🙏

  • @wossenealemayehu5814
    @wossenealemayehu5814 3 роки тому

    WoW Melye Ejsh Yebarek Ehte😘

  • @ifif7131
    @ifif7131 3 роки тому +1

    የኔ አንደኛ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ የምወድሽ የማከብርሽ አንችን ሳይ እማን ሁሌ አስታውሳለሁ እናቴ ልክ እንዳንች በጣም ባለሙያ ናት ብዙ ነገር አስተምራኛለች አሁን ደግሞ አንችን እያየሁ በስማም ባለሙያ ሁኛለሁ

  • @bethelinfo1966
    @bethelinfo1966 3 роки тому

    ቤት የተሰራ በጣም አሪፍ ነው ሜሉ👍😍ተባረኪልኝ

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 3 роки тому

    እዴት ድንቅ ባለሙያ ነሽ ተባረኪ

  • @mimit7244
    @mimit7244 3 роки тому

    Enamesegnalen melu! Distun keyet nw yegezashiw link lakelign. Thank you

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 роки тому

    ዋዉ ምርጥ ሽብራ አሳ ነው ሜሉ እጅሽ ይባረክ አሳምረሽ ነው የሰራሽው 👌❤️❤️❤️

  • @meseretberhanu6042
    @meseretberhanu6042 Рік тому

    ተባረኪ የኔ እመቤት

  • @kalkal5330
    @kalkal5330 3 роки тому

    ሜለዬ ተለያልሺ እኮ እጅሺን ይባርክ በጣም የሺበራ ዓሳ የምወደው በዚህ ወቅት ቤታችን የሰራል ። አመሰግናለሁ እንዲህም የዘጋጃል
    የሺብራ ቂጣም መሰራት ይቻላል ማለት ነዉ ።

  • @redietbalcha9059
    @redietbalcha9059 3 роки тому

    የኔ ጎበዝ ባለሙያ እጆችሽ ይባረኩ

  • @ፅናት-ኈ6ፀ
    @ፅናት-ኈ6ፀ 3 роки тому

    እናመሰግናለን የኔ ባለሙያ

  • @zedrituasefa2897
    @zedrituasefa2897 3 роки тому

    ባለምያ እጅሽ ይባረክ እኔም እንደዚህ. ነው እምሰራው

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 роки тому

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @maridebas1595
    @maridebas1595 3 роки тому

    Enjoy watching you good job
    food processor .Grind a meat too
    Please let me know thanks

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 роки тому

    Watching

  • @obeyorelse8518
    @obeyorelse8518 2 роки тому

    Can i make the floor with the shibra kolo or is it the same thing.

  • @feker2480
    @feker2480 3 роки тому

    Betamm gobez bercy.

  • @brukbelachew3965
    @brukbelachew3965 3 роки тому

    Betam amsegnalew yena konjo duketun magget alchalkum nber🙏🙏

  • @solihabtamu5171
    @solihabtamu5171 3 роки тому

    Yena konjo betame arif new

  • @sarchotube7773
    @sarchotube7773 3 роки тому

    thank you for sharing meluya ena nekera ende kolo mebelate betam new yemewedew betam yemyamere wet new

  • @zedzed1816
    @zedzed1816 3 роки тому

    Wie andega😊 ye jera mitadun Yeti lagegi echilalehu minorew Germen new

  • @mesayersido4542
    @mesayersido4542 3 роки тому

    mazi balmoya ejesh yebark

  • @adgugjd9613
    @adgugjd9613 3 роки тому +1

    ቆንጂት እንኩዋን ደና መጣሽ በርቺ

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 3 роки тому

    Wow amazing everything from the scratch. Awesome job 👏🏽👏🏽👏🏽

  • @shmseashmsea4547
    @shmseashmsea4547 2 роки тому

    ጎበዝ

  • @nigistwudineh8235
    @nigistwudineh8235 3 роки тому

    በጣም ግሩም ነው

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 роки тому +5

    Watching ሚልዬ👍❤️

  • @MH-kr7rf
    @MH-kr7rf 3 роки тому

    Thank you for everything you are the best

  • @melkamlove2830
    @melkamlove2830 3 роки тому

    Looking Delicious mar😝🙈🙈
    i Will try tnx beautiful💞💞💞

  • @siham4848
    @siham4848 3 роки тому

    Wawww thank you for this video really appreciate

  • @yemiten
    @yemiten 3 роки тому +2

    Watching meluyee

  • @betytube3354
    @betytube3354 3 роки тому

    እናመሰግናለን በርቺልን

  • @helenzemicahel926
    @helenzemicahel926 3 роки тому

    Thank you melu for sharing

  • @WithLoveSarah
    @WithLoveSarah 3 роки тому

    እረ ዶሮም ተገላገለች ይህን የመሰል ወጥ ያስንቃል በጣም ቆንጆ ነው ሜሉ አዘገጃጀቱም በጣም ምርጥ ነው🙏🥰👌

    • @ፍቅር-ጘ9ወ
      @ፍቅር-ጘ9ወ 3 роки тому +1

      በጣም ነው የሚጣፍጠው ሰርቼ አውቃለሁ አገሬ ዶሮ ወጥ ማለት ነው ጣእሙ

  • @ZiniTube
    @ZiniTube 3 роки тому

    በጣም ያምራል 😋😋😋

  • @tewodrosbedada49
    @tewodrosbedada49 13 днів тому

    Wow

  • @kdestidagm9211
    @kdestidagm9211 3 роки тому

    ዋውውውውውው ጎበዝ በርች ውደ

  • @gmesayhareru5818
    @gmesayhareru5818 3 роки тому

    Melyeebetame enamesegenalen

  • @asherkamohammed3071
    @asherkamohammed3071 2 роки тому

    በጣም አሪፍ

  • @mariyatube1661
    @mariyatube1661 3 роки тому

    አመሰግናለሁ ሜሉ❤

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 3 роки тому +2

    Thank you for sharing the excellent tips and tricks yeneo konjoooo!You're simply an amazing,interesting ,challenging and fascinating person so, nothing is impossible for you at all. Thanks again for the amount of time and great efforts 👏👍👌🙌Doing a spectacular job 🙌👏🙌Stay blessed 🙌👍👏🙏

  • @gamewithme2796
    @gamewithme2796 3 роки тому +1

    Hi Melu where did u buy the blender?

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 3 роки тому

    ሜልዬ ልዩ ነው ለጤናም ተስማሚ እጅሽን ይባርክልን በርችልን💕

  • @hanaretta9428
    @hanaretta9428 3 роки тому +1

    It looks so delicious 😋 Thank you for sharing Melu!

  • @saedayusuf7125
    @saedayusuf7125 Рік тому

    Hi Meli, what if we don't soak them since we last them out to dry?

  • @FyshGhfn
    @FyshGhfn 8 місяців тому

    ኣመሰግናሁ ድቄቱ እዴት እደሚዘጋጅ ማወቅ እፈልግ ነበር ሰብራ

  • @sosojed416
    @sosojed416 3 роки тому

    እጅሽ ይባረክ ቅመም ነሽ በርቺ

  • @ኤልሲየልጇናፋቄልጅባልህበ

    በጣም ባለሞያ ነሽ አንደኛ 💓💓💓💓💓💓💐💐💐💐💐

  • @aynetrue2783
    @aynetrue2783 3 роки тому

    ሜሉ እንዴት ነሽ እጅሽ ይባረክ የመጀመሪያ ስው ሳይሽ

  • @naomidemeke6532
    @naomidemeke6532 3 роки тому

    Ere melyee ena wefecho yelegem atgogege anyway thank you for always amazing work 😍❤🙏❤

  • @Gracepower
    @Gracepower 3 роки тому

    Good job dear

  • @selamkalayu3908
    @selamkalayu3908 3 роки тому

    ዋዉ አንደኛ

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 3 роки тому

    ሜሉዬ በጣም ቆንጆ ልዩ ነው ምራቄንነው ያስዋጥሽኝ ሜሉዬ እጅ ይባርክ ባለሙያ .ሜሉዬ ቻናሌን እይልኝ ውዴ🥰🥰🥰👌👌👌

  • @lelisegata2942
    @lelisegata2942 2 роки тому

    Betam ameseginalehu temirebetalehu

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 3 роки тому

    ዋው ሜሉሽ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እንደሁሌ በጣም እምትደነቂ ሴት ነሽ ውይ
    ንጽህናሽ እንዴት እንደሚማርክ ጎበዝ በርቺ ቆንጆ ኑሪልን።። መልካም ቀን ♥️♥️🙏

  • @jesusismysaviour2866
    @jesusismysaviour2866 3 роки тому

    Oh it looks delicious .Tebarki 🥰

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990. 3 роки тому

    Wow 🤩 ለካ ዱቄቱንም ቤት ማዘጋጀት እንችላለን እሞክረዋለው እናመሰግናለን ሜሊ @ሼር 🥰

  • @elaeluw.9416
    @elaeluw.9416 3 роки тому

    Yummy yummy....be blessed.

  • @buzinas8965
    @buzinas8965 Рік тому

    ሀሞሲ ከዝዉ ሽብራ እደት ይዜጋጃል ዉደ ከወቅሽ ከኔ ቆይታዉም ጭሚር ሲርልኝ ስለምወዳዉ❤

  • @nebyatgidey273
    @nebyatgidey273 3 роки тому +1

    Yene balemuya 🥰🥰 Thanks

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 3 роки тому

    ሜሉዬ የኔ ውድ አመሰግናለሁ

  • @salme4126
    @salme4126 3 роки тому

    እናመሰግናለን ብዙ ሙያ ከአንች ተምራለሁ

  • @hananegash316
    @hananegash316 3 роки тому

    ባለሞያ ነሽ👍

  • @elschdayelschday1668
    @elschdayelschday1668 3 роки тому

    👍 looks good thank u. .

  • @tenuhailu9570
    @tenuhailu9570 8 місяців тому

    አስቤው አላውቅም እንጅ የላስቬጋስ ፀሀይ በአንድ ቀን ያደርቀዋል እናመሰግናለን መልክ ስጠኝ እንጅ አሉ😂😂

  • @ritatube-5809
    @ritatube-5809 3 роки тому

    Thank you meluye

  • @fantishmekbib3828
    @fantishmekbib3828 3 роки тому

    Thank you for sharing ❤️🙏

  • @mliket1878
    @mliket1878 3 роки тому

    እባክሽ የስልጆ አሰራሩን ካወቅሽ አሳይኝ

  • @shitayehabteyes1689
    @shitayehabteyes1689 3 роки тому +1

    ጎበዝ ሜላትዬ የሴት ቁንጮ ብዬሻለሁ

  • @hiwotteshome7319
    @hiwotteshome7319 2 роки тому

    gobez, yagnaw shinbra ayhonim?

  • @tjj269
    @tjj269 3 роки тому

    thank you 🙏 👍

  • @Markan_love
    @Markan_love 8 місяців тому

    ወይ ጉድ😮 ውጭ ሀገር ሁሉ ነገር የተሟላ ነው እኛ የምናጥብበት ውሀ እንኳን የለንም😢እንኳን የህ ሁላ ማሽን ሊኖረን☹️

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 3 роки тому

    Watching dear 👍👍👍