በርግጥ ዩናይትድ የመውረድ ስጋት አለበት?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 28

  • @dagnachewbelay2158
    @dagnachewbelay2158 4 дні тому

    ሰላም አቤና ሳምሪ የዛሬው የአርሰናል ጨዋታ በጣም ተጠባቂ ነው ወሳኝ ነው ማሸነፍ ማሸነፍ ማሸነፍ ብቻ አቤ አንተ ባለፈው እንዳልከው በጭራሽ ስህተት መስራት የለበትም። ብሬንት ፈርድ 1 አርሰናል 2 ይጠናቀቃል። አቤ ረጅም እድሜና ጤና በስኬት ላይ ስኬት እንደምድር አሸዋ የበዛ በረከት ጀባ ይበልላችሁ። ዳኙ ገላግሌ ከቦሌ

  • @HamduAbas
    @HamduAbas 4 дні тому +1

    ዋው!በቃ ሸገር-ስፖርት ተመችቶናል❤❤!
    በዩቱቭ በመምጣታችሁ ብዙ እያተረፍን ነው🙏እናመሰግናለን የህይወት ዘመን የሸገር-ስፖርት ቤተሰብ❤...

  • @SururAhmed-rr6tv
    @SururAhmed-rr6tv 4 дні тому +4

    እናት ለልጅዋ:- እረፍ አንተ !! ዋ !!! እምቢ ካልክ ፈጣሪ የማንቸስተር ደጋፊ ያድርግህ ብዬ እረግምሀለሁ። ልጅ:- ኧረ እማ ያልሽን ሁሉ እፈጽማለሁ። 😂😂አህመድ ሊቨርፑል ከፓሩስ።

  • @yoyo143-q6s
    @yoyo143-q6s 4 дні тому +2

    አቤ አንተ እንዳልከው ነው በ አሞሪ ተስፋ አለኝ እንነሳለን happy new year 🎉🎉🎉 በጉ ሲገባ አለን ከሌለም አለን

  • @SolomonBirhanu-e6u
    @SolomonBirhanu-e6u 4 дні тому

    አቤና ሳምሪ እዲት ናቹህ ብዙ ነገር ማዉራት አልፈልግም አንድ ነገር ግን እርግጠኛ ነኝ አሰልጣኙ አምነዋለዉ ትንሺ ጊዜ ስጡት sol የማንቼ ከማርቆስ

  • @FishMan-j1c
    @FishMan-j1c 4 дні тому

    ሳምሪ ልክ ናት በዙ አመት ተጫውተው አዲስ አቀራረብ በአሞሪን ቢሰጣቸውም ትንሽም ኤክስ ፕሪያንስ ማሳየት የማይቹሉ በጣም የሚያሳዝኑ ናቸው🎉

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 4 дні тому +1

    🔻 ማንችስተር ዩናይትድ (ሻሼ) ወደታች ይውረድ አትጨቅጭቁት(ን)
    እግር_ኳስም ፍትህ ታግኝ😅

  • @SururAhmed-rr6tv
    @SururAhmed-rr6tv 4 дні тому +1

    ሰላም Abebe ሰላም Samri :-ለነገሩ እኔ ቀንደኛ የሊቨርፑል ደጋፊ መሆኔን ደጋግሜ ነግሬአቹህ ስለማንቸስተር ተጫዋቾቹ ከጫካ ታድነው የመጡ ይመስል ጊዜ ጊዜ እያላቹህ እግር ኳስ ኑክሊኒየር ፊዛክስ እያስመሰላቹህ ለአሰልጣኞች የሌለ መከላከል እያደረጋቹህ ይኽው ወረደላቹህ እንኳን ደስ አላቹህ። እኔ የማዝነው ለከርታታ ልጄ ነው ። አህመድ ነኝ ከፓሪስ።

  • @antetube6090
    @antetube6090 4 дні тому

    Happy birthday Sir.Alex Forgosen
    የሰር አሌክስ ፈርጉሰኑ ማንችስተር እደዚህ ሆኖ ማየት ያሳዝናል

  • @Yaya-wf4ub
    @Yaya-wf4ub 4 дні тому

    ከረፈደ እንደልብ በፈለግነው ሰአት 10Q sheger sport.

  • @adankegnasrat6318
    @adankegnasrat6318 4 дні тому

    አቤ እውነቴን ነው ግሌዘሮች ከማንችስተር ክለብ ካለቀቁ አሁንም መከራው ይበዛል

  • @FishMan-j1c
    @FishMan-j1c 4 дні тому

    አቤ ይሄን የመሰለ አሰልጣኝ እድናጣው የሚያረጉት በጣም የወረደ አቋም በመሳየት ነው በአሞሪን እምነት አለኝ አቤ ማንቼ የተጫዋቹች እናም የእስቴዶም እድሳት ያስፈልጋል🎉

  • @africabeyene6795
    @africabeyene6795 4 дні тому

    ያለዉ ብቃት ለፕሪሜርሊግ አይመጥንም መውረድ አለበት

  • @tigistcheru5280
    @tigistcheru5280 4 дні тому

    አቤ ዛሬ አርሰናል አዲሱን አመት በድል እንደሚጀምር ጥርጥር የለኝም አቤ እንዳልከው አርሰናል ግድ ነው አጥቂ ማስፈረም አለበት። ሰብስክራይብ አድርገናል አስደርገናል አሁንም እናስደርጋለን happy new year🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @FisshatsiyonGebre
    @FisshatsiyonGebre 4 дні тому

    በእርግጥ አለመስጋት አይቻልም 😢😢😢

  • @NaniBirhanu-l4e
    @NaniBirhanu-l4e 4 дні тому

    አቤ በርግጠኝነት የምነግርህ ጥር ላይ 1ወይም 2 ተጫዋች ቢያመጣ በደምብ ይነቃቃል

  • @AlishadAlisha
    @AlishadAlisha 4 дні тому

    Mewerde enkan aywerdem yaw conference league bisatef new

  • @elesatefera1397
    @elesatefera1397 4 дні тому

    I still don't know how we ended up with zis squad

  • @ahmederina
    @ahmederina 4 дні тому

    ሰለችኝ በጣም በዩናይትድ ምን አይነት ቡሽቲ ተጫዋቾች እዳሉት በትክክል ትላንት አይቻለው አይናፋር ናቸው ጎል ለማግባት በጠቅላላው የሞቱ ተጫዋቾች ናቸው

  • @NaniBirhanu-l4e
    @NaniBirhanu-l4e 4 дні тому

    የ ቴን ሀግ ስራ ነው እሱ ምንም አላረገም

  • @DerejeW2008
    @DerejeW2008 4 дні тому

    Aba sle mancha ante bcha awra

  • @ArsenalHybury
    @ArsenalHybury 4 дні тому

    Abe be amorim lay tesfa endalew ye Manchester balebet enkan ende Abe tesfa yalachew ayemeselegnme😂😂😂

  • @hailemariamgizaw7511
    @hailemariamgizaw7511 4 дні тому

    ወይ ጉድ ጋዜጠኞች እና የማን ይናይትድ ደጋፊዎች ታሳዝኑኛላቹሁ እውነቱን መጋፈጥ ለምን ፈራቹሁ ሰበብ ማብዛት እኮ ከውድቀት አያድንም ከሰር አሌክስ ፈርጉሰን በኋላ ይሄው አንዴ አሰልጣኙን ለማባረር በለው ነው ካቅም በታች የተጫወቱት ከዛ ደሞ ብዙ ምክንያት ስትሰጡ ልትጠፉ ነው እመኑኝ ሻሼ ታሪክ ሆናለች

  • @hailemariamgizaw7511
    @hailemariamgizaw7511 4 дні тому

    አየህ ጭፍን ደጋፊ ስለሆንክ ነው አይወርድም ብለህ የምትናገረው የሻሼ ደጋፊ ሁሉ እመኑ ለመውረድ የቀረው ነብስ 20% ነው

  • @tariktruth2271
    @tariktruth2271 4 дні тому

    አቤ ፡ 7 ሰዓት ላይ ቤትህ እንግዳ ጋብዘህ፡ እሩብ ጉዳይ ለ7 ሲል መተህ ፡ ሚስትህን ዶሮውን አደረሽው ይባላል እንዴ? ሳትገዛ እኮ ነው፡ ተገዝቶስ ቢሆን ይደርሳል እንዴ ሳምሪ??