Nice to hear all, Abey's case of dropping from football journalism is because of "that times national political situation"...... Football is not equal with human life...!!!
Dave, you have no idea how loudly I shouted in the internet cafe when I saw your post about today's episode. People were looking at me strangely. Aliz is one of the most complete men for me i ever known; I can give him as an example. He is meticulous, simply. Thank you for choosing him!
Same goes for me, When i get home after a long day I opened my TV the first person pops up on my UA-cam was him. man I screamed as hell, my wife was paused staring at me wondering 😅😅
Damn the nostalgia.. i was smiling the whole time. Amazing episode. Simply the best of the year from the get go. Alazar you're a great journalist, with a lot more to come.
I’m out here living abroad, and this ain’t me tryna flex, Alazar Asgedom straight blessed my life, fr. I’m always tuned in to his sports show on UA-cam, and man, it’s my go-to vibe. I’m a programmer, but listening to his stuff? That’s my jam. Dude’s like classic music-you never get tired of it, no matter what he’s talkin’ about. Love you my big brother Alaz
I would like to express my utmost admiration for Alazar Asgedom, a journalist of unparalleled caliber. Alazar's depth of knowledge spans an incredible range of fields-economics, statistics, psychology, art, politics, and sports-making him a true polymath in the world of journalism. His analytical prowess is nothing short of extraordinary, and his ability to dissect complex topics with clarity and precision is truly inspiring. As a dedicated bookworm, Alazar brings a rare depth of understanding and perspective that elevates every discussion he leads. I dare say, no journalist currently matches his level of expertise and insight. He is a national treasure and a source of inspiration for aspiring journalists and intellectuals alike. Thank you for sharing your extraordinary knowledge and exceptional talent. Keep up the exceptional work, Alazar!❤🙏
How the hell did I miss this. Aliz you are the definition of greatest. I really admire your professionalism and humbleness. Today's podcast made me like you more.
Yhen interview endetelekeke yayehut Jan 5 kemshtu 6 seat lay neber ... I was away from social media because of exam still the exam is one day after Christmas .. And on that time I was studying suddenly I turned my data on to watch notifications and then I saw alazar asegdom interview ... I was surprised because I don't even clearly know his face and he was the person interviewed by another person... With out second thoughts and blinking my eye, I started watching the interview I don't even give a shet about my studies... And can u believe I've finished the video through whole night by enjoying every min... This is the extent that ale have place in my life... Ale forever..
የጋዜጠኞች ውሃ ልክ🤝አልዓዛር አስገዶም💙
ማስታወቂያውን ካየሁ በሗላ ሰዓቱ እስኪደርስ ሰፍ ብዬ፣ በጉጉት ስጠብቅ ነበር፤ እነሆ ሰዓቱ ደርሶ እጅግ ተወዳጁን ሰው ይዘህ በመቅረብህ በጣም መደሰቴን መደበቅ አልፈልግም፡፡
አልዓዛር አስገዶም፡-
በንባብ የዳበረ እጅግ ላቅ ያለ እውቀት ባለቤት፣ የቋንቋ እና የቃላት ሀብታም፣ጨዋና የድንቅ ስብዕና ባለቤት……
ፖለቲካ ቢያወራ የሚያምርለት፣ ታሪክ ቢናገር የሚችልበት፣ በስፖርት ትንታኔ የተዋጣለት.…አስደናቂውን… ሁለገቡን….በጣም ተወዳጁን፣ አመለሸጋውን አላዝር አስገዶምን እንግዳ አድርገህ በማቅረብህ ዴቭ ልትመሰገን ይገባል፡፡
በጣም እናመሰግናለን!!
እጅግ በጣም 🙌
@@wosenmandefro582 ❤❤❤
You are no1 alazar asgedom fan
Wondesen
Ale Goat
Nice to hear all,
Abey's case of dropping from football journalism is because of "that times national political situation"......
Football is not equal with human life...!!!
የ ጋዜጠኝነትን Standard እላይ የሰቀለ ምርጥ ሰው!
ሁሉም ሰው እወድሀለው ሊል ሚችልበት comment box አልዓዛር ከሆነ ብቻ ነው❤❤
መንሱርስ ?
መንሱር በፊት ነበር አሁን you tube ከጀመረ ወዲህ ወርዶ ተገኘብኝ።አሊዝ ግን ይለያል❤@@surafelgera1996
በትክክል
ወላሂ ይህንን ፕሮግራም ከተለቀቀ ጀምሮ አስር ጊዜ ሰማሁት ብታምኑም ባታምኑም በየቀኑ አላዛርን ካልሰማሁ ያመኛል ስለኳስ ያውቅበታል ትተና አላዛር አስግዶም የጋዜኞች በላይ ❤❤❤❤❤
ውይ አላዛር ግን ምን አይነት ሰው ነህ በጌታ እንዳተ አይነት ጋዜጠኛ ማርያምን አይቼ አላውቅም alazar is the real 🐐❤❤❤❤❤
በጣም ❤❤❤ !!!!
ልዩ ሰው !!!!
እንደጋዜጠኛ ብቻ ሳይሆን እንደ ሰው ሁሉም ተስማምቶ በዚል ልክ የሚወደድ ሰው በዚህ ጊዜ ማግኘት በጣም ከባድ ነው። ኢንተርቪህን እያየውት ገና 4ኛ ደቂቃ ላይ ነኝ ግን እንደዘፈን ደግሜ እንደማየው እርግጠኛ ነኝ። 👌👌👌
በጥላቻ ተሞልተን በኔጌቲቭ ኮመንት የዳበረውን አስቀያሚ ባህላችንን አስረስቶ ሁሉም በግድ የወደደው ጋዜጠኛ 🙏የምር የአላዛር አድናቂ ሆኘ በመልክ አላቀውም ነበር። የድምፁ ግርማ ሞገስ ከፊቱ ገፅታ የተለየ ነው። ድንቅ ነው አይሰለችም። እውቀት አለው አንባቢ ነው ።አድማጮችን ያከብራል ። ኧረ ስንቱን ዘርዝሬ.... አላዛር ተባረክ!! ዳዊት ታድለህ ስንወድህ
ይሄን ታምናለህ ፋና ስትሰራ ጀምሮ አንተ ያለህበትን ቦታ ሁሉ አሳድጄ ነው የማዳምጥህ አሁን እንኳን የምትሰራበት ጣቢያ ስርጭቱ እኛ ጋር ባይደርስም UA-cam ላይ ተለቀው እስካዳምጣቸው መታገስ ነው ሚያቅተኝ አንዴ እንደውም ፋና ከ እነ አዪ ጋር በምትሰራበት ሰዓት አርሰናል በርንማውዝን 3 ለ 2 የረታበትን ጨዋታ በማግስቱ እሁድ ለት ቤተክርስቲያን ውስጥ ሁኜ ት/ት እየተሰጠ በ Earphone ( Sport 365ን ) የእናንተን Program የሰማውበትን አጋጣሚ መቸም አልረሳውም ማርያምን በጣም በጣም ነው ማከብርህ የምወድህ ❤ ትችላለህ 👐
Dstv ብትሄድ ይሻልህ ነበር አንተን ብሆን እንደዚ ብዬ አላወራም ነበር
@@DesalewMi ፍቅሩን መግለፁ ምንም ነዉር የለዉም። most Ppl afraid to speak their feelings.
Ahun football cafe yibalal programu teketatelew
@@mafi635 እኮ እሱ አይደል የሚገርመው ለሁሉም ነገር ልክ አለው ራስህን መግዛት የሚባል ነገር አለ : እና ከ እንስሳት በምን እንለያለን ? ይሄ ፍቅርን መግለፅ አይደለም ሲጀመር የምትገልፅበት ቦታ አለው ሲቀጥል ከ እግዚአብሔር አስበልጦ ወዶት ነው ? ቤቱ ድረስ ሄደህ እንደዚ ማድረግ በጣም አሳፋሪ ነው በጣም ...እና ደሞ ለአንድ ሰው መውደድህን የምትገልፅለት ስላወራህ አይደለም ይሁዳ ስላቀፈው ኢየሱስ ክርስቶስን ወዶታል ማለት አይደለም ወንድ ልጅ ቆፍጠን ሲል ነው የሚያምርበት ስራህ ይናገራል እንደምቶዳቸው
እኔም
"ትንሽ ሰው ገላ ውስጥ ያለ አዋቂ ሰው" ❤❤❤...በእውነት በትክክል ገልፆሃል አባትህ
አላዛር ማርያምን ምን ያህል አንደምወድህ ያልተናገረልህ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ❤❤❤
እንደዚ ጆረየ ሳይጎረብጠው ውስጤን እጅግ ደስ እያለው ያዳመጥኩት Interview አላስታውስም .. ጥፍጥ ያለ አንደበት ሞክሼ እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥልን ። Respect brother
ለኛ ለ ቼልሲ ደጋፊዎች ደግሞ ወርቅ ነህ አላዛር በርታልን ወንድማለም ❤❤❤
WOOW አሌ ጠዋታችንን ያሳመረልን የእግርኳስ ጥማችንን በውብ አቀራረቡ ያረካልን ድንቅ ጋዜጠኛ🔥🔥
He deserved to be analyst of BBC ,sky , ESPN sports and world political analyst no one can equal with him #1
ESPN??? Uuuuuu he is way better than them. They are not someone to look up to.
ይኸ የፖድካስቱ master piece መሆን አለበት
ኡኡኡኡኡኡኡኡ ዛሬ ማመን አልቻልኩም ብዙ በዙ ቀን ለ aliz እጽፍለት ነበር ለምኜ ሲሰለቸኝ አላነብ ሲለኝ ነበር የጻፍኩለትን አጥፍቼ ዝም ያልኩት እንደዛሬ ደስ ብሎኝ አያውቅም❤❤
Bzu sew slemitsflet eko nw enji be nket adelem wendme
😇በስመአብ ብዬ ኮሜንት ላይ ፅፌ አላቅም ነበር ።ዛሬ ተሸነፍኩ the one &only ምን አይነት podcast ነው ወገን
Piter dury አሌዝን ቢሰማው በምን ቃል እንደሚገፀው እንጃ ለ አሌዝ ቃል የለም our G O A T 🐐 Alaz Alaz salute Devu 🙌
ሰው እንዴት ንግግሩ ሁሉ ይጣፍጥለታል ... በየ እለቱ የእርሱን ትንታኔዎች ሳልሰማ አልውልም ዛሬ ስላየሁህ ደስ አለኝ ...አሌዝ ትችላለህ በህይወትም አስተማሪ ነህ
ከ አላዛር ጋር አንድ batch ነበርን university ጥቂት ጊዜ ኩዋስ አብሮ ለማየት ስለ እግር ኩዋስ ለማውራት ችያለው He was soooo matured, intelligent, specific topic ማውራት የሚቺል ከ እኩዮቹ የበሰለ, background ዱ ልክ እንደዚ እንደሆነ የሚያስታውቅ ነበር
"ልክ ስለ አብይ ጋዜጠኛው እንዳለው እሱም ከ እግር ኩዋስ በላይ የሆነ ነው "
Thank you dev
መልካም ዘር
ለካ ከቤተሰብህ ጀምሮ ነው መሠረትህ የተጣለው የተባረከ አባት የተባረከ ልጅ
አላዛር አስገዶም በስመአብ ሌላ ወሬ አያስፈልግም ዝምብለህ ሙሉ ቀን ብትሰማው ማይሰለች ሰው ❤❤❤❤
እውነት ለመናገር አላዛርን ከዚህ በፊት አላውቀውም ደጃፍን ስለምከታተል ነው ዛሬ ያየሁት። በእውነት በጣም ደስ ያለኝ በተሰጡት ኮሜንቶች ይሄ ሁሉ ሰው ተደስቶ ማየቴ ነው።
እዚህም እንደዛው ነው
I can't believe Alazar Asgedom በጣም የምወደውና የማከብረው ጋዜጠኛ ነው።
ከኪሮስ ኃይለስላሴ ቀጥሎ የምጨርሰው episode ነው። ❤
ሀገራችን ካሏት ወጣት ጋዜጠኞች no 1 ነው እይታው ❤
ከዚህ በኃላ የአላዛር አስገዶም አይነት ምርጥ እንግዳ ስለማይኖርህ ፕሮግራምህን ብትዘጋው ይሻላል።
Perfectly
ለእኔ ብትል ይሻላል , አይመስልህም ?
ድንቅ ሃሳብ 👍👍👍
Alazar is outstanding, exceptional , intellectual creative, genius, brilliant extraordinary, remarkable abilities of journalism... ምንም ብናገር አላዛርን አይገልፀውም, አንዴት አቀረብከው??? በጣም አናመስግንሃለን እሱን እንግዳ ስላረከው :: ባጭሩ አላዛር ማለት ሲያወራ ማይጠገብ ልዩ ሰው ነው... የንግግር ክህሎቱ.. ይዞ ሚያስቀር አንዳች ኃይል አለው ምንም ቢሰራ ይዋጣለታል...
Thanks dave ያልተዘመረለት ጀግና ስላቀረብክልን
የምርጥ ስብዕና ባለቤት አላዘር አስገዶምን እንግዳችሁ ስላደረጋችሁ እናመሰግናለን ደጃፎች
Dave, you have no idea how loudly I shouted in the internet cafe when I saw your post about today's episode. People were looking at me strangely. Aliz is one of the most complete men for me i ever known; I can give him as an example. He is meticulous, simply.
Thank you for choosing him!
Same goes for me, When i get home after a long day I opened my TV the first person pops up on my UA-cam was him. man I screamed as hell, my wife was paused staring at me wondering 😅😅
@beyondmotivation3975 I feel you, brother!
ኦ አምላኬ ምን ማለት ይቻላል ይህንን ድንቅ ልጅ ስላሰማሀኝ ተመስገን! እንኳንም በአንተ ዘመን እግርኳስን ተመለከትኩ ትንታኔህንም ሰማሁ! ምን ማለት ይቻላል እድሜ ዘመንህ የተትረፈረፈ ይሁን ሊቁ ጋዜጠኛ አሊዝ!
አሊዝ እጅግ በጣም ተወዳጅ የጋዜጠኞች ቁንጮ 👏👏👏። ሙያዉን አክባሪ አንደበተህ ርቱዕ የተረጋጋ ማንነት ስራህ ብቻዉን ስላንተ ድምፁን ከፍ አድርጎ ይናገርልሃል። አሊዞ እጅግ በጣም እወድሃለዉ።
Who doesn't love Alazar Asgedom?!!! He is an icon! 🤗🤗🤗
All ethiopian commentator
Alazar asgedom ✅✅✅🤝👏👏👏👏
አላዛር በጣም በጣም የማደንቅህ የምወድህ ጋዜጠኛ ነህ በተለይ ልክ እኔ ያሳለፍኩትን አይነት የልጅነት ጊዜ ነው የነበረክ
ALAZAR is the Messi of sport journalism. intelligent, humble, articulate.
Wow አላዛር እንዴት እንዴ ምወደው from Chelsea fans 💙💙💙
Damn the nostalgia.. i was smiling the whole time. Amazing episode. Simply the best of the year from the get go. Alazar you're a great journalist, with a lot more to come.
I’m out here living abroad, and this ain’t me tryna flex, Alazar Asgedom straight blessed my life, fr. I’m always tuned in to his sports show on UA-cam, and man, it’s my go-to vibe. I’m a programmer, but listening to his stuff? That’s my jam. Dude’s like classic music-you never get tired of it, no matter what he’s talkin’ about. Love you my big brother Alaz
አመሰግናለሁ ደጃፍ ምርጥ ፕሮግራም ነበር ለምን እንደሆነ ባላውቅም ሰሞኑን ስለ አልአዛር ምርጥ የስፓርት ትንተና በተደጋጋሚ ሳስብ ነበር በዚህ መቶ ሳየው ደነገጥኩ 😂 በዚህ አጋጣሚ የምወደው ጋዜጠኛ ዮናስ ሓጎስን አቅርብልን🥰🥰🥰🥰
አላዛርን ለመጀመሪያ ጊዜ በቪድዮ አየሁት OOOOOOOOO MY GOOD
MY IDOL ALAZAR THE BEST FOOTBALL GOURNALIST IN THE WORLD
I would like to express my utmost admiration for Alazar Asgedom, a journalist of unparalleled caliber. Alazar's depth of knowledge spans an incredible range of fields-economics, statistics, psychology, art, politics, and sports-making him a true polymath in the world of journalism. His analytical prowess is nothing short of extraordinary, and his ability to dissect complex topics with clarity and precision is truly inspiring.
As a dedicated bookworm, Alazar brings a rare depth of understanding and perspective that elevates every discussion he leads. I dare say, no journalist currently matches his level of expertise and insight. He is a national treasure and a source of inspiration for aspiring journalists and intellectuals alike. Thank you for sharing your extraordinary knowledge and exceptional talent. Keep up the exceptional work, Alazar!❤🙏
አላዛር የእውነት ትችላለህ ሁሌም youtube ምገባው ያንተንና የመንሱርን ትንታኔ ለመስማት ነው። I wish you the best!!
ዋው የሚገርም ኢንተርቪው ነው ከዚህ ኢንተርቪው የተረዳሁት ነገር ቢኖር አባትህን አመስግኛቸዋለሁ ባንተ የዛሬ ማንነት ላይ ትልቅ አሻራ ጥለዋል ትልቅ ምስጋና ይገባቸዋል አንተን አበርክተውልናል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የልጅነቴን ሁለት ምርጥ ሰዎች አላዛር አስገዶምንና በረከት በላይነህን አቀረብህልኝ 10Q Deva... big respect for both of them! ከዚህ በኋላ ምንም አይነት እንግዳ ብታቀርብ "ደንታ" የለኝም!
Thank You Dejaf for bringing this extraordinary and the most underrated journalist on the show! Alazar you are so appreciated!
የጋዜጠኞቹ ሁሉ የበላይ👌👌
WoW እሱ ባለ ጥዑም አንደበት ባለቤት ፣በእውቀት የተትረፈረፈ እና በሁሉም እረገድ ጥንቅቅ ያለ ዕውቀት ያለው ምርጡ ጋዜጠኛ ነው!! ብል ማጋነን አይሆንብኝም። ይህን ለማረጋገጥ እሱ የሚያዘጋጃቸውን ፕሮግራም በደንብ እና እርግት ብሎ ማዳመጥ ነው። አሊዝን ማድነቅ የጀመርኩት ፋና በሚሰራበት ወቅት የሚያቀርባቸው አለማቀፋዊ ዜናዎች እና ግሩም ትንታኔዎቹ እንዲሁም ማለደ ጠዋት ላይ በውብ ቃላት የተዋቡትን የስፓርት ዝግጅቶቹ ነበር። አሁን ደሞ በጣም በላቀ ሁኔታ አራዳ fm ላይ የሚያቀርበው ለእኔ እግርኳስን ብቻ አደለም #አሊዝ የሚተነትነው በእግርኳስ ትንታኔው ውስጥ ያለውን ድንቅ የንባብ ክህሎት እና በጥልቀት ስለ እያንዳንዱ ነገሮች የሚዘጋጅብ መንገድ እንዴት ውብ መሰላችሁ። በቃ በጥቅሉ አላዛር እጅግ ባለ ምጥቁ ጋዜጠኛ ነው ብዬ አፌን ሞልቼ መመስከር እችላለሁ።
ማስታወቂያውን ካየሁ በሗላ ሰዓቱ እስኪደርስ ሰፍ ብዬ፣ በጉጉት ስጠብቅ ነበር፤ እነሆ ሰዓቱ ደርሶ እጅግ ተወዳጁን ሰው ይዘህ በመቅረብህ እጅግ በጣም መደሰቴን መደበቅ አልፈልግም፡፡
አልዓዛር አስገዶም፡-
በንባብ የዳበረ እጅግ ላቅ ያለ እውቀት ባለቤት፣ የቋንቋ እና የቃላት ሀብታም፣ጨዋና የድንቅ ስብዕና ባለቤት……
ፖለቲካ ቢራያወራ የሚያምርለት፣ ታሪክ ቢናገር የሚችልበት፣ በስፖርት ትንታኔ የተዋጣለት.…አስደናቂውን… ሁለገቡን….በጣም ተወዳጁን፣ አመለሸጋውን አላዝር አስገዶምን እንግዳ አድርገህ በማቅረብህ ዴቭ ልትመሰገን ይገባል፡፡
በጣም እናመሰግናለን!!
Alex አድናቂህ ነኝ ከ2009 ፋና እያለህ ጀምሮ እሰማሃለሁ። ግሩም ስብእና የማይሰልች ድምጽ ድንቅ አቀራረብ ነው ያለህ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ።
Egypt Cairo ነው ምኖረው ስድት ላይ ይስራ ጫና እንዳይሰማኝ ታደርጉኛላቹ አላዛር እና የፕሮግራሙ ድምቀት የሆነችው ውርቅ ድምፆ ምሳ ለኔ ቤተሰብ በላቻ ሁሌም ጠዎት የምኳመኩመው ፕሮግራሜ ነው ምን ያክል የእግርኳስ ደጋፊዎች እንደምንወዳቻው ያቁታል መግቢያ ሙዚቃቸው ደሞ ተውው ስላም ነው ሚሰጥክ ሲሴሴሆ 🏆💪🏽 ክብርልን አሌ
Have you ever been so captivated by an interview that you wished it would never end?
This one 🔥
Alazar.. alot of love and respect👏😊
አላዘአር ምርጥ የስፓርት ተንታኝ ነው! በጣም የሚገርመኝ ሁሌም ነገሮችን ሲተነትን ሁሌም አዲስ ነው።ሁሌም በቃ ቃላቶቹ ራሱ አይደጋገምም። አቀራረቡም ሁሌም የተለዪ እና የማይገናኙ ናቸው። ለኔ ይሄ ነገር በጣም ይገርመኛል።አሌዝን መስማት መታደል ነው! እኔ ይሄንኛውን የስፓርት ተንታኙን ብወደውም ያየፋናውን የዳሰሳ አቅሪቢው አልአዘአር ይናፍቀኛል! የቀርሳ ልጅ መሆንህን ዛሬ ሳውቅ ለካ የሐረርን ውሀ ጠጥቶ ነው ያደገው አልኩኝ❤❤❤ በርታ እንወድሀለን!
ስለምን ሐረር ነው የምታወራው? ቀርሳ ማለት አርሲ ውስጥ ያለችውን ቀርሳ ነው እያለህ ያለው።
Kersa ye hararun aydelem bro
ቀርሳ የአሩሲውን ነው።
"በሁለቱም የጋዜጠኞች ሙያ በጣም power full ሰው ነክ በአንተ ሕይወት ውስጥ ተካፋይ የሆኑ ሰዎች እድለኞች ናቸው ❤❤❤
አሌዝ አቤት ትህትና አቤት ስርዓት በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን እንደአንተ ያሉ ሰዎችን ሳይ እግዚአብሔርን በጣም አመሰግነውና ራሴን ደግሞ እታዘባለሁ ብቻ አሌዝ 24 ሰአት ብታወራ የማትሰለች ወሬህም የሚጣፍጥና ትርጉም ያለው ነው። እግዚአብሔር አንተንም ሆነ ያንቸ የሆኑትን ሁሉ ከክፉ ይጠብቅ ። የደጃፍ ፕሮግራም አዘጋጅ ዳዊቴ አንተም ተባረክ እንደዚህ ህይወታቸው የሚያስተምር ታላላቅ ሰዎችን እያቀረብክ እንድንሰማ ስለምታረገን አመሰግናለሁ። በአጠቃላይ ብቻችሁን አይደላችሁም አብረናችሁ ብዙዎች አለን YNWA
እናመሰግናለን ዴቭ ።
እባክህ መአዛ ብሩን ደግሞ አቅርባት ። በጣም የምታስደንቅ ጋዜጠኛ ናት ።
How the hell did I miss this. Aliz you are the definition of greatest. I really admire your professionalism and humbleness. Today's podcast made me like you more.
ለስንት አመታት የአላዛርን ኢንተርቪው ለማየት እጓጓ እንደነበር እኔ ነኝ ማቀው thank you በጣም ዴቭ ይሄን የመሰለ ምርጥ እንግዳ ስለጋበዝከው
Yhen interview endetelekeke yayehut Jan 5 kemshtu 6 seat lay neber ... I was away from social media because of exam still the exam is one day after Christmas .. And on that time I was studying suddenly I turned my data on to watch notifications and then I saw alazar asegdom interview ... I was surprised because I don't even clearly know his face and he was the person interviewed by another person... With out second thoughts and blinking my eye, I started watching the interview I don't even give a shet about my studies... And can u believe I've finished the video through whole night by enjoying every min... This is the extent that ale have place in my life... Ale forever..
አላዛር በጣም የምወደው ጋዜጠኛ🙏❤
የታላቹ የአሊዝ የዘወትር አድማጮች
የአላዛር የማልረሳው ዘገባ በፋና 90 ጠዋት ላይ ባርሳ ከ ፒኤጂ 6:2 አሸንፎ ያለፈበት የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ዋው አላዛር የሚገርም ጋዜጠኛ
ቀኑን ሙሉ ስለምንም ቢያወራ የማልሰለቸው ሰው አላዛር ስለምንም ያውራ ዋው እኔ በዚህ ልክ ሰው በቃ ወድጄ አላውቅም ከምር እኔ ሙስሊም ነኝ ግን አላዛር ስለክርስትና ወይ ስለሱ ሀይማኖት ቢያወራ ራሱ ጨርሼ ላዳምጠው የምችለው ሰው ምናለ በአካል ባገኘሁት ብዬ የምመኘው ሰው አሌክሶ ስላምህ ይብዛልኝ 👌🥰🥰🥰
አሊዜ ላለፋት አንድ ዓመት የምትሰራውን የስፓርት ፕሮግራም ተከታትያለሁኝ። የምር የምታቀርብበት መንገድ፣ ዝግጅትህ፣ እውቀትህ የሚያስደንቅ ነው። በጣም ነው የምወድህ። ከዚህ በላይ ለብዙዎች ስትደርስና ብዙ ስትሰራ ማየት እፈልጋለሁኝ 😍😍😍
ኢትያጵያ ካሉ የስፖርት ጋዜጠኞች ለእኔ ቁጥር #1 ነው።ሳልሰማው ስውል ቅር ይለኛል።አልዓዛር❤
እንዴት ጓጉቼ እንዳየሁት በእውነት 😊እናመሰግናለን አላዛርን ስላቀረብክልን ዳዊት 🙏 ክፍል ሁለት እንጠብቃለን
መናልባት እትዮጵያውያን በcomment ምስማሙበት ብቸኛው ሰው....Alazar mirt የሰውን ስሜት እንዴት መያዝ እንደምችል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አቤቤቤቤቤቤት
ለ 2ሰዓት ጆሮዬን ሳይጎረብጠኝ ያዳመጥኩት ኢንተርቪው ነው ። አስገራሚ የንግግር ፍሰት ምርጥ የሚዲያ ሰው ...........ሃሙስ በጉጉት ነው ምጠብቀው
ምን አይነት ትረካ የህይወት ውጣ ውረድ የሚወዱትን ስራ ለመስራት የሚጓዙት እርቀት ለገንዘብ አለመኖር ጨዋነት የቤተሰብ ፍቅር የአባት ድካም መረዳት ይሄን ሁሉ ከአንተ አየሁ ሌላ ሰው ሌላ አላዛር ሌላ አዲስ ሰው ዋው የበለጠ ፀጋ ጥበብ በረከት እድሜ ከጤና ይስጥህ ወንድሜ ክበርልኝ ❤️🙏
አሌክሶ 🙏🙏🙏🙏 እንግሊዘኛህ ይከብደኛል ለየት ያለ ቃል ነዉ ምትጠቀመው
O shit ! ምን አይነት podcast ነው ምን አይነት guest ነው ይሄ ልጅ ይችላል ። አላዛርን ጌታ ከሞት እንዳስነሳው ይሄም አላዛር ኳስ ትንተናን ከሞት አንስቶ ህይወት ይሰጣታል ስለልጁ ምንም አልልም ሁሉም ስለሚያውቀው ብቃቱን መናገር የምፈልገው ነገር ቢኖር የዚህን pod ጥራት ነው አንድ onstream ላይ ያለ program ላይ የማታዩትን ስክነት ታዩበታላችሁ ዝም ብለን ብንመለከተው ከሌሎች pods የሚለየው እና በእርግጠኝነት የምንማረው ነገር ቢኖር አንድ videoን ስንጨርስ አንድ የህይወት lesson እንደምንወስድ ነው ለዚህም የሚመጡት እንግዶች ያሳለፉት ህይወት በሰዓቱ ለችግሮች መፍትሔ የሚሰጡበት መንገድ ፣ ያላቸው perspective ምስክር ነው። ስለዚህ pod በእርግጠኝነት የምነግራችሁ ነገር onstream ካሉ ዝግጅቶች የማይተናነስ ነው ዳዊት ከዚህ በፊት ያደረካቸውን ነገሮች አላውቅም ነገር ግን ከአላዛር ጋር በነበረህ ቆይታ የምትጠይቅበት way በእርግጥ ከአላዛር ጋር ቀድማችሁ ትተዋወቁ የነበር ይመስለኛል ያለፉኝን ግን ገብቼ እመለከታለሁ
እስካሁን ይሄን pod ባለማወቄ ግን የተሰማኝን ንዴት ግን አልጠየቅ dav በጣም ትችላለህ ❤ አሊታ ግን ከአንተ በኋላ ላለው ዘመን የስፖርት ትንተናን እንዳይወርድ አርገህ እየሰቀልከው ስለሆነ ለመጪው ትውልድ እያሰብክ ስራ በዚው ከቀጠልክ መጪዎቹን ልጆች ከአንተ ጋር እያነፃፀሩ በመጀመሪያ የስራ ቀናቸው እንዳይባረሩ አስብላቸው 😂 ሃሳቤን ለመግለጽ ቃላት አጥሮኛል ከምር 😂
Dave , you are slowly but surely become a household in Ethiopia’s podcast world
ሳልሰማው አንድ ነገር መመስከር እችላለሁ።የዓመቱ ምርጥ podcast እንደሆነ😊
ምን አይነት ድንቅ ሰዉ ነው አሊዝ !! ምንም ቢሰራ እሚያምርበት ልጅነቴን በደንብ አድርጎ ነው ያስታወሰኝ ዴቭ ቀናችንን ስላሳመርክልን እናመሰግናለን ::👏👏👏
ሁሉም በአንድ ድምፅ የምስማማበት ምርጥ ጋዜጠኛ ❤❤❤
This man is from another planet
Alazar 🐐❤ the best and my favorite journalist
አላዛር በጣም ነው የምንወድህ ❤❤
አላዛር በጣም ደስ የሚል ሰው ነው ትንታኔዎቹ በጣም ሚገርሙ ናቸው this interview ደግሞ ሚደንቅ ነው ቃላት አጠቃቀሙ አወራሩ ሚገርም ነው።በርታ አሊዝ እንወድሀለን❤❤
ከአላዛር የተሻለ ሰው ሊቀርብ አይችልም።
I mean It
የጋዜጠኝነት ውሀ ልክ❤
እንዴት ሰው በዚህ ልክ ቃላት ስክት ይልለታል!!!👌👌👌
እናመሰግናለን ምርጡን ጋዜጠኛ ስላቀረብክልን❤❤❤❤ ሰብስክራይብ አድርጌሀለዉ
My all time favorite person. እጅግ መልካም ሰው እሚገርም ስብእና ያለው ብትሰማው ብትውል የማይሰለች:: ደጃፎች ቀኔን ስላሰመረችሁልኝ አመሰግናለው::
ለበርካታ ታናናሾቹ ብቻ ሳይሆን ታላላቆቹም ጭምር የዘመኑ #ጋዜጠኝነት ምን እንደሚፈልግ ያስተማረ አርዓ መሆን የሚችል፣ በየ ሙያው በየዘርፉ ከሚጠሩ የተለየ ችሎታ ካላቸው ባለሙያዎች አንዱ አላዛር አስገዶም ነው።
እንግዳ ስላደረግክልን እናመሰግናለን ❤🥰
great interview. Looking forward to the third part. Alazar, you are really informed on what you talk about. Enjoyed it very much.
One of the elite journalist that makes me obsessed with radio thank you Aliz ...wishing you long long happy journey
አሊዝ የዘመናችን ምርጡ ጋዜጠኛ ከነሙሉ ምርጥ ባህርይ እና ስብዕና ጋር
የእኔ ምርጥና እግር ኳስን በእውቀት የሚያወራ አሪፍ የሚዲያ ሰው ። አላዛር አስግዶም!!
አላዛር አስገዶም የምርጦች ምርጥ እኔ ሁሌም ቢያወራ የማይሰለች። በርታልን ፓለቲካ፣ ስፖርት፣ ማህበራዊ ጉዳዬችን በጠቅላላው በሁሉም ነገር ያልተገደበ እውቀት ነው ያለህ። SPORT CAFE ብቻኛ የስፖርት ዘገባ ምርጫዬ ነው።
አላዛር ሰኞ ጠዋት 2 ሰዓት ላይ ከሚያቀርባቸው ትንታኔዎች መካከል 12 ያህሉን ሪከርድ አድርጌ አሁንም ከ4 እና 5 ዓመታት በኋላ ሁሉ እሰማቸዋለሁ። ምርጥ
Lakiln eski
እነ "The death Of Albagdadi", "Brexit"....
እኔም መስማት እፈልጋለሁ በናትህ ላክልኝ
Esti lakilgn lismaw enem brother
The one and the only Alazar Asgedom
Alazar, you are the best journalist for me! You may not read this comment but really you are legend of Ethiopian journalism.
me too ❤❤❤
እንደ ሁልግዜው ድንቅ ጨዋታ፣ አሁን ደግሞ ታገል ሰይፉ ቢቀርብ ደስ ይለኛል።
ገና ቪዲዮውን ማየት ሳልጀምር ነው ኮሜንት መፃፍ የጀመርኩት አላዛር ይለያል👌 Top mind journalist... what a grace👌
የኢትዮጵያ ህዝቦች እና*ታቹን ል*ብዳ ብሎ ቢሆንስ ማን 😂
አሌክስ ዓለምን የምትረዳበት እና ስለ ህይወት ያለህ ምልከታ ልዩ ነው እኔ እንኳን በስፖርቱ ነበር የምወድህ
በጣም የምወደው የማከብረው የስፖርት ጋዜጠኛ ነው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
አስደማሚ ብስለት፣ እውቀት፣ትረካ ድንቅ ውይይት። ለዳዊት እና ለአላዛር👏👏👏
አላዛር አስገዶም የኔ ጀግና ምርጥ ጨዋ አስተዋይ ብቻ ቃላት የለኝም ብቻ እድሜ ጤና ይስጥክ።እማረሳው ፉና 90 ትንታኔክ መቼም አረሳውም
እዛ ነው የለከፈን እኮ ❤
Yane nbr yeteyazkut
የሀሳብ ሰወች ብቻ ያሉበት የምንግዜም ምርጡ podcast ደጃፍ ❤
አሌክሶ ምርጥ ሰው😘
ዴቮ ያው Defualt ነው ምርጥ ሰው ነህ..
ዛሬ መቼስ የልቤን መሻት ነው ያሳካህልኝ።
እግዚአብሔር ይስጥልን እጅ ተነስተናል ።
Thank You
አሌክሶ እረጅም አመት ኑርልን።
🙏🙏🙏
እንግዶችን የምትመርጥበት መንገድ ድንቅ ነው