አለቃ ሊቨርፑልን ማን ያቁም ? የፈረደበት ዩናይትድ ቀጣዩ ተረኛ | Live | | Tribune Sport | ትሪቡን ስፖርት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @esrael13b
    @esrael13b День тому +2

    ማንቸስተር አጨራረሱ ያምራል እመነኝ ኤፍሬም

  • @SulaShehi
    @SulaShehi 2 дні тому +15

    ዩናይትድ የማይሸነፈው ካልተጫወተ ብቻ ነው

  • @EyobWeldeyes-c9p
    @EyobWeldeyes-c9p 2 дні тому +1

    አይዞህ ኤፍሬም አታልቅስ

  • @AbrhamBerket
    @AbrhamBerket 2 дні тому +1

    ሰላም ኤፍ እኔ የፈራሁት ሁሉም አስቀድሞ ለሊቨርፑል ግምት በመስጠቱ በግዴለሽነት ኳስ እያባረሩ አምሽተዉ ጉድ እዳይሰሩን ድል ለውዱ ክለቤ ሊቨርፑል አድናቆት ለትሪቡን ስፖርት

  • @ZerihunGebru-u9k
    @ZerihunGebru-u9k 2 дні тому

    ሰግቻለው እንዳይወርድ

  • @MekuFenta-w7y
    @MekuFenta-w7y День тому

    For ever the gener

  • @YabseraAshebir
    @YabseraAshebir 2 дні тому +1

    እኔ ግን አሞሪም ለ liverpool ጨዋታ አስተላለፉን ቢቀይር አሪፍ ነው በተለ በከላካይ መስመሩ ላይ rasheford እና mainoo ቋሚ ቢደርጋቸው አሪፍ ነው

  • @TigestMigest
    @TigestMigest День тому

    ኤፍ መተገሰ አለቢን አንቴ አንደኛ ና

  • @AdinoGushsh
    @AdinoGushsh 2 дні тому +2

    እረ ሼምምም ኤፍሬም አይወርድም ቀጣይ ብዙዙዙ ጨዋታ አለ 12 ነጥብ ይበቃዋን

  • @MustafaDelsabo
    @MustafaDelsabo 2 дні тому +3

    እውነትም የፍረደበት እውድ ከሊቬ አለቃ 😂😂😂😂😢

  • @amireem3806
    @amireem3806 2 дні тому +2

    7UP 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @EtiyoMereja-ti9bo
    @EtiyoMereja-ti9bo День тому

    ኤፏ እውነት ማንችስተር ሊቨርፑልን ያሸንፋል እሁድ

  • @yenegetmekuriaw7641
    @yenegetmekuriaw7641 2 дні тому +1

    YNWA❤❤❤

  • @bahirjimma2715
    @bahirjimma2715 2 дні тому

    Amore ❤❤❤

  • @AmanTewabe-f4l
    @AmanTewabe-f4l 2 дні тому

    ሻሼ በዝሁ ከቀጠለች ላለመውረዷ ምንም ዋስትና የለም

  • @UaeUae-fe3sc
    @UaeUae-fe3sc 2 дні тому

    አረ ዩናይትድ ናፈቀኝ
    የት ነዉ ያለዉ ታመምን እኮ
    ኤፉ ፈርሶ ከአዲስ ይሰራልን

  • @amireem3806
    @amireem3806 2 дні тому +1

    Say hello to Sunderland 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @HahaHxhsh
    @HahaHxhsh 2 дні тому

    አለቃ ሊቨርፑል ይችላል

  • @yonatantamiruyonilove6739
    @yonatantamiruyonilove6739 2 дні тому

    ኤፍ ማንቼ ግፍ ሰርተዋል ፍሬድ:ማክቶሚኔ:ቢሳካ:ቫራን: እነሱን የለቀቁ ለት ነው ያከተመው

  • @SemirawelloDese
    @SemirawelloDese 2 дні тому

    😂😂😂😂 የሻሼ ነገር ምን እደሆነች ግራ ያጋባል ቀጣይ ከሊቨርፑል ጋር እዴት እደሚሆን ለማየት ያጓጓል

  • @KukuSha-z4x
    @KukuSha-z4x 2 дні тому

    Ye fergusen lij Efrem

  • @AbinetBekele-m6f
    @AbinetBekele-m6f 2 дні тому

    Manchester Liverpool len yshenfal emnug wernln lezi fezi😊

  • @hunderahunde
    @hunderahunde 2 дні тому +1

    😂😂😂😂😂😂 ye video title keyiri sile liverpool iko andem alawerakim

  • @muradabdella8646
    @muradabdella8646 2 дні тому

    Ephi andegna nesh

  • @girumzewdie1045
    @girumzewdie1045 2 дні тому

    ኤፍሬም ስሜታዊ አትሁን ባለፈው ዩናይትድ ሲቲን ሲያሸንፍ ስለ ሁናይትድ ሀያልነት ከባልደረባህ ፍቅር ጋር ያደረከውን ሙግት አስታውስ ዛሬ ደሞ ለቅሶ I know እንደ ደጋፊ ዩናይትድ ያለበት ሁኔታ ለቅሶ ያስቀምጣል ቢሆንም ... ቢሆንም.. ተረጋጋ ወንድም

    • @ANNNews501
      @ANNNews501 2 дні тому

      Yane eko united ashenfwal yawm ekul techawto. slezih tru beneberebet seat tru neber siwedk demo wedkwal blo mawrat mnu new tifatu?

  • @footballhighlightsinethiop4782
    @footballhighlightsinethiop4782 2 дні тому +2

    ፖስተሩ ሊቨርፑል ወሬው ዩናይትድ ኤጭ

    • @hayetabadi-r4p
      @hayetabadi-r4p 2 дні тому

      10 sew lematmolu lemasdest new sle liverpool miyaweraw bayhon slkachuhun lakuletna dewlo sle liverpool yngerachu

    • @footballhighlightsinethiop4782
      @footballhighlightsinethiop4782 2 дні тому +1

      @hayetabadi-r4p egna awra alalnim sijemer lawra yalew esu new yemayawera kehone poster ayargen new yalnew

  • @mubarekoumer2309
    @mubarekoumer2309 2 дні тому

    Sle manche bcha nw ende mtaweraw Liverpool????

  • @mohammedhfr
    @mohammedhfr 2 дні тому

    የዩናይትድ ደጋፊ ነክ እንደ ኤፍሬም ርእሱ ሊቨርፑል ወሬው ማንችስተር ሀሳብ ለመሳብ ነው አደል ተሳክቶልሀል ለማንኛውም ይመችህ ሊቨርፑል ወደ ፊት ቀጣይ እሁድ አንፊልድ እንገናኝ

  • @glory2015
    @glory2015 2 дні тому

    Utd እንኳ እጅ አይሰጥም

  • @muradkedir-i1w
    @muradkedir-i1w 3 дні тому

    Waw Liverpool

  • @tesfatsionabera525
    @tesfatsionabera525 2 дні тому

    7up 😂😂😂😂😂😂

  • @yamanameb6623
    @yamanameb6623 19 годин тому

    ምነው ገና ሳይጫወቱ ለመሸነፉ ተዘጋጁ ብለህ ደጋፊዉን ልቡን ታደነድናለህ😂😂😂😂 ድሮም ብያለሁ ነገ 7 ሁለት ሲጠመቅ ይለቀዋል😓😓

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 2 дні тому

    LIVERPULN YEMASQOM AQM AINORWM!!!!!MNALEBAT ASHENFEWALEW BLO BEQUCHT KEGEBA LIYASHENF YCHL YHONAL!!!!!!!

  • @Gho964
    @Gho964 2 дні тому +2

    Liverpool የሚያቁመው የለም

  • @abrehamteklu-v5g
    @abrehamteklu-v5g 2 дні тому

    በኳስ ሚፈጠረው አይታወቅም ግምት ካልሆነ በስተቀረ።

    • @abelbelay-q5b
      @abelbelay-q5b 2 дні тому +1

      @abrhamteklu... አብርሽ ሰላም ነው አ...😂😂😂ልታሸንፊም አስበሻል አ 7up

    • @BefkadKifle4
      @BefkadKifle4 2 дні тому

      እውነት ነው አምና ከዋንጫ ውጭ ያደረገው 7up ነው

    • @Kiyou-p6n
      @Kiyou-p6n 2 дні тому

      ​@@BefkadKifle4 እመነኝ የቅያሬ ስህተት ነዉ እንጂ አይሸነፍም ነበር

    • @Kiyou-p6n
      @Kiyou-p6n 2 дні тому

      ​@@BefkadKifle4 እመነኝ የቅያሬ ስህተት ነዉ እንጂ አይሸነፍም ነበር

    • @ማማየ-ዸ7ጨ
      @ማማየ-ዸ7ጨ 2 дні тому

      ሀሀሀሀ😂​@@Kiyou-p6n

  • @serk24
    @serk24 День тому

    Sele liverpool post adergek sele united 😂

  • @almahdimubarek7861
    @almahdimubarek7861 2 дні тому

    manchister united yashenifal beirgitegninet kashenefe ye arsenal orginal malia kante feligalew

    • @brukwondimu6093
      @brukwondimu6093 7 годин тому

      mejemeriya Brightonin kidame ashenifu keza ene egezalkalew atasib

  • @BirhanuAbraham-ns3zj
    @BirhanuAbraham-ns3zj День тому +1

    Ahun united mayshanafaw katacawote bicha now 😂😂😂😂😂

  • @girumzewdie1045
    @girumzewdie1045 2 дні тому

    ዛሬ መቼም ፍቅር አለመኖሩ ጠቅሞሀል በብቻህን በ 14ኛ ቡድን አርባ ምናምን ደቂቃ አዛግከን

  • @Meseret-s9g
    @Meseret-s9g 2 дні тому

    ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን!
    ድል በጣም ለምኮራበት ክለብ ማንቼ