Shout out to Fitsum who could have made filfilu's big family issue this video's title and thumbnail so that he could attract more views. This is how you respect your media guest. Bravo 👏👏👏👏
I know felfeu wehen he was yang he went school kese temertebete with my youngest sisters he is abut 44 or 43 not more than that Yelma ga syemar akewalhu even I know his lovely grandma ❤
ፍልፍሉ የሳቃችን ምንጭ ጀግና ..... የሚገርመው ሙሉ videoን በሳቅ እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት በጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣም ነው የምንወድህ እግዚአብሔር አምላክ ረዥም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥህ !!! ፍፄ ይመችህ part 2 ይለቀቅልን !!!!!!!!!!
ፍፄ ውሃ አቅርብ እንጂ። እረጅም ቆይታ ከእንግዶችህ ስለሚኖርህ water is important
ጸጋ ነው ድስተኛ እራስህን ጠይቅ
ሰላም ፈፄ ጨዋታችሁ በጣም ደስ ይላል ሁለታችሁንም አመሰግናችኃለሁ፡፡ ጉዲፈቻ ሰለተሰጠችው ልጅ ግን የውጪ ሀገር ጉዲፈቻ ይፈቀድ የነበረ ጊዜ በአዲስ አበባ ሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ቢሮ ሰር የሚተዳደረው እና አፍንጮ በር አካባቢ የሚገኘው ክበበፀሐይ የሚባል ጊዜያዊ የህፃናት መቆያና መንከባከቢያ ተቋም መረጃዋ ሊኖር ስለሚችል እዛ ሔዳ እንድትጠይቅ ብትነግሩዋት መልካም ነው፡፡
ፍፄ በጣም እናመስግናለን ተወዳጅ እንግዳ ነው የምታቀርብልን❤❤
ፍፄ የምንወዳቸውን አርቲስቶች ሁሌም ስለምታቀርቡልን ከልብ እናመሰግናለን ❤ድህነትን ያየ ደሀን አይንቅም ፈጣሪ ከሰጣችሁ ከጊዚያችሁ ላይ ስራዬን በማየት ደጋግ ኢትዮጲያውያን አላቹና አበረታቱኝ❤በርታ አይዞክ ብቻ በሉኝ ❤ ሁሉም ያልፋል እርሱ ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ሁሉ ይፈፅምላቹ ❤❤
አሜን እግዚአብሔር ለሁላችንም ብርታቱን ዪስጠን
አሚን
38:21 38:25
Shout out to Fitsum who could have made filfilu's big family issue this video's title and thumbnail so that he could attract more views. This is how you respect your media guest.
Bravo 👏👏👏👏
እድሜ ቁጥር ነው ፍሌ አይዞክ የዋሸሁደ ድምቀት❤❤❤
43-44ከዛ አይበልጥም በኔ እድሜ ክልል ነበር ያኔ ግን የሰውልጅ ከጀርባው ሌላ ታሪክ አለው ፍልፍሉ ውስጥህ የተጎዳ ይመስለኛል thats what i fell እማዬ ስትል ልብ ትሰነጥቃለህ ❤❤❤
ሱስ ይሆናል
ፍልፍሉ ቀልዱን ተትተህ ግለ ታሪክህን በመፅሀፍ ብታሳትም በጣም ጥሩ ነው በተለይ የቤተሰብህን ነገር የእናትህን ያባትህንና የአያትህን ታሪክ
በነገራችን ላይ በጣም የሚገርምና የሚያሳዝን ነው ታሪኩ
ፍፄ ለምን ስለፍልፍሉ ከውልደቱ እስከአስተዳደጉ ያለውን የእይወት ታሪክ መፃፍ ቢፃፍለት ጥሩነው ወይም ትረካ ቢሰራለት ጥሩነው🎉❤
😂😂😂😂 ወይኔኔኔኔኔኔኔ የምር በጣም አመሰግናለው ፍፄ እና ፍልፍሉ ቀኔን ብሩህ አደረጋቹልኝ
You had such a lovely interview time. Thanks Fusum 😂😂Fulfulo you are so natural WWW 😍 .You are honest.May God bless abundantly 😂😂
እሠይ ሣስብ ነበር ለመሣቅ ፍልፍሉ ተጋብዞ thank you brother እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ልደት በአል አደረሣችሁ አደረሠን🙏🙏🙏
ረጅም እድሜ ጤና ጋ ይስጥህ ፍልፍሉ
ሰላም እንኳን ደህና መጣህ እጅግ በጣም ጥሩ አስተማሪ አዝናኝ ቆይታ ነው ፍፄና ፍልፍሉ እንወዳችዋለን ❤
😂😂😂😂 ፍልፍሉ ትንሽ ነው ቪዲዬ ላይ እንዴ ።ከ አርባሶስት አመት አያልፍም በጣም❤❤
ፍልፍሉ የልብ ጓደኛዬ ነው። አፈር ፈጭተን ፣ ውሃ ተራጭተን ፣ እኔ ብስ፡ አንተ ብስብስ እየተባባልን ነው ያደግነው። ከሁለት ወር በኋላ 43 ይሆነዋል! ፍልፍዬ እንወድሃለን
🤳🤳🤳🤳 ላክልኝ
Fitse's calmness gives the talk life
I know felfeu wehen he was yang he went school kese temertebete with my youngest sisters he is abut 44 or 43 not more than that Yelma ga syemar akewalhu even I know his lovely grandma ❤
Rare people like this man. wish him Long live.
Many loves 🇪🇷|
|
|
🌺 | | |🥀
እረ ሆዴ ቆሰለ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ፍልፍሉ ሳቄ ጠፍቶኝ ነበር ዛሬ አገኘሁት😂😂😂😂😂😂😂😂❤🙏
ፍፄ እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጣችሁ ሁለታችሁም
ግን ግን ውሃ ወይ ሻይ ነገር ለመጫወቻ ቢቀርብ ጥሩ ነው በጣም በደረቁ ሆነ
ፍፄ ጥሩ ፕሮግራም ነው
ሙላለም ታደሠ በጣም ተረስታለች
አንተ ቁም ነገረኛ ስለሆንክ ታቀርባታለህ
አክባሪህ ነኝ::
ወይ ፍልፍሉ ታውቅበታለህ ጫወታ🎉❤ በርታ
Filfilu is the best comdan keep up bero
ፍልፍሉ ኖርዌጂያን ሚሲዮን ከልእልት ዘነበወርቅ ትምህርት ቤት ከፍ ብሎ ወደ ቀኝ ገባ በሚል ጊቢውስጥ ነው እኔ ያደኩበት ሰፈሬ ነው ፣
ፍፄ እንኳን አቀረብክልን ፈታ ዘና እያደረገን ነው በርቱልን 💙💙💚💛❤️🤣😂
እውነትህን ነው ፍልፍሉ የእኛ እዝብ ከማፅናናት ይልቅ ማጉላላቱ እና ማድከሙነው ሚበዛው ይህ ባዕል መቀየር አለበት🎉❤
አንዳንዴ ማስተካከያ የሚሰጠንን ሰው አንወድም ግን ፍፄ ይጠቅምሃል በጥሩ ጎኑ ከተመለከትከው:: ለምድን ነው እግርህን የምታወራጨው ዘና ፈታ ብለህ ተረጋግተህ ቁጭ በል ለወደፊት በምታቀርበው ዝግጅት ላይ:: ብቻ እግሮችህን አረጋጋቸው 😂😂
እር አይባልም ፍታ ይበልበት በማያገባችሁ ቱ
@@almiwo3730የሰውን አስተያየት በጥሩ ጎኑ መውሰድ መልካም ነው:: የካሜራ ሰው ስለሆነ ማሻሻያ መስጠት አይከፋም::
@@almiwo3730የሰውን አስተያየት በበጎ መመልከቱ አይከፋም:: የካሜራ ሰው ስለሆነ ይጠቅመዋል::
የሰውን አስተያየት በበጎ መውሰዱ አይከፋም:: ለሱ ግን የካሜራ ሰው ስለሆነ ይጠቅመዋል::
ያለ ፕሮግራም ነው እኮ የምታስቀኝ 😂😂 የእውነት አሁን ከባሌ ጋር እያየን እኔ ፍልፍሉ ምኑ ነው የሚያስቀው እያልኩ ሳላስበው ያስቀኛል ይመችህ ለማንኛውም 😅😅😅😅
ፍፄ በቀጣይ ሙሉአለም ታደሰን እና መሠረት መብራቴን አቅርብልን ❤❤
አው❤
ይመችህ 😂😍🥰🥰👌
እማዬ በጤና እና በእድሜ ያኑርልህ
አረ አርፈዋል
ይሄ የእድሜ ነገር ምን ይሻለናል ፎቶ ላይ 15 ይመስላል እንግዲህ 35 ደምርበት አይዞህ ፍልፍሉ እድሜ ጸጋ ነው አትፍራ
እሷ 35 ማለት የዛኔ እሷ አምስት አመት ቢሆናት 45 ዓመቱ እደማለት ነው
ካሜራ አቀራረፅ ላይ ይታሰብበት clos upu አሪፍ ነው waidu ይታሰብበት በተረፈ አደኛ
Fetse Berta bizu tarik ale yezih aynet
ፍልፍሉ እውነታውን እኮ ነው በቀል ድ ሚነግረን ገራሚ ሰው🙏
ፍፄ ናፍቀኸን ነበር🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤fetse ketelebet
ፍልፍሉ ቀልድህ በጣም ያስቃል ኣረ በረከት ነው እንዴ ስምህ 😁😁😁😁
fitsew & Filifiew #1
አይፍፄ ምነው ልብህን ጠላህው እሔን አድክም😂😂😂😂❤❤❤❤
ፍፄ ፍልፍሉ በትንሹ 50 ዓመት ይሆነዋል።
I know Filfilu since i was at Norwegian school & Filfilu is now 53 or 54 years old.
ወይ ፍልፍሉ ገደለን😂😂😂
አሪፍ ስቲዲዮ ነው ፍፄ
part2
ፍልፍሉ ሠውን ያዝናናል ግን የውስጡን እግዚአብሔር ነው የሚያውቀው እንደዚህ አይነት ሰው ሠው አያዝንለትም
በጣም ብልሕ ነዉ ፋልፋሉ ሑሉነገር ገሐድ ማዉጣት አይፈልግም
ለዛ ይመስለኝአል ስለሱ የሖነነገር ፈልገሕ ስጠይቀዉ በቀልድ ያሳልፋሐል የራሱን ጉዳይ ለሰዉ ማሳወቅ አይፈልግም
ደግ አደረገ እውነት ነው ሁሉንም ነገር ገሀድ አለማውጣቱ ጎበዝ ነው
ከሳኩኝ ቆየው ተመስገን😂😂😂😂
ፍልፍሉ እናቴ ስቶድህ እስኪ ፍልፍሉን ክፈቱ ትላለች😢😄
ሰላም ፍፁም ፍልፍሉ በቃ ተፈጥሮው ሁሉ ማሳቅ ነው ተመቸኝ.....ሰአቴን ጥሩ አረገልኝ ይመቻችሁ
አይ ፍልፍሉ ጨዋታው አይጠገብም በጣም አዝናኝ ነው
🤣🤣🤣🤣ልቀቅ አጠገቧ ያለችው ነች I can’t 🤣🤣🤣
ወይኔ በሳቅ ገደለኝ 😂😂😂
Please part two 😂
❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂ፍልፍሉ ስወኝሕኮ 😂😂😂😂😂የማዳምስራ ቀረዛሬ
Er #Filefelu Besake Gdelekegn Yemer!!! Fitsum selame selame selame!!!!!!!!!!!!!!!!! er lemen 10000 amet benorachehu ena yegnane edemie bewosedachehute yenanete zemene ekoooo mechme aymeless!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
ፍልፍሉ የሌለ ከፍታ ላይ ወጥቷል ! comedy አሁን ተከበረች !!!!
1 million subscribers
መግባት አለበት ፍፄ
ወይ ፍልፍሉ ምና ፍፄ ደስታ ከረሜላን አስታወስከኝ የት አገርእና ከተማነበረህ የሚመረተው እስኪ ካወቃቹ በኮመንት ፃፉልኝ 🎉❤
በቃ ተወው ፍፁም ስለቤተስቡ እለፈው እኔ ራሴ አሑን የገባኝ በረከት ኮሜዲያን ነው ወይም ፍልፍሉ እንደሱ አይነት ስዎች ዩኒክ የሖኑ ስዎች በአለማችን ላይ ይፈጠራሉ በኢትዮጵያ ብቻ አይደለም 😅 ይመቸው ።
Felafel nurelen brother
አይ ፍልፍሉ አያልቅብህ❤❤❤
ፍልፍሉ. ጸጉሩን. እሚያበጥረው. በምላጭ. ነው እንዴ
ካካካካካካካካካ
😂😂😂😂
😂😂😂😊
God bless you Fisum
ፍፄ ምነው ድርቅ አልክ ቆይ ስለ እድሜው መርያምን ከዛ አይበልጥም
Felefelu enda 2 genbar new enda yaleh 😂😂😂😂😂😂😂 abat demo yekorder lemat meselehal
ሆዴን አሞኛል ብሎ አረቄ ያስገዛኝን ቀን አረሳውም😂
This guy 😂😂😂😂😂😂❤
Filfe yemechew😂😂❤
part 2 please
ፍፄ ውሀ አቅርብ እረጂም ቆይታ ስለሆነ ይከብዳል
😂😂😂😂😂 ufff thank you
ፍልፍሉ አቀማመጡ እንኳን ያስቃል😅😅😅
Yes he is 43 .
ፍፁም መሳቅ ፈልገህ እንደሆነ የጋበዝከው አሰታወቀብህ..😅😅
😂😂😂 ዳውን ሎድ አድርጌ ሲደብረኝ ውሌ
ማየው ነው😂😂😂😂 ወይ ፍልፍሉ
ከኢትዮጵያ ኮመድያን ሳየው እራሱ የሚያስቀኝ ፍልፍሉ ብቻ ነው እና እድሜው ትክክል ነው
😂😂😂😂😂😂 ኧረ በሳቅ ገደልከን😂😂😂😂
ጀግናነህ ፍልፍሉ ያሳደገችህ አያትህም ጀግናነች
የፍፄን ሰልክ የምታውቁ እባካችሁ ለአሰቸኮይ ጉዳይ ነው እባካችሁ
ቪዲዮው ላይ ከ12-13 ቢሆን ነው ስለዚህ 43/44 ነው እድሜው የሚሆነው
በትክክል
እረ አመመኝ😂😂😂😂😂 በሳቅ
መሳቅ ሁላ አቃተኝ ወይ ፍልፍሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ፍፄ የፀጉር ቤቱ ነገር ራሰክ ሰጠይቀው😂😂😂😂
ኖርዌጂያን ሚሽን ማለት በጣም የሚያምር አካባቢ ነው የሚሽኑ አካባቢ ቤቱም ሁሉ ነው የሚያምረው
😊😊
😊😊
😊
😊😊😊
ልጅ ሆነን ፈረንጅ ለማየት ከ 23 ቀበሌ እንመጣለን ተሰባስበን በጣም ደስ የሚል ሰፈር 😂😂😂❤
ፍፄ የፍልፍሉ እድሜ ልክ ነው ከ 43አይበልጥም
እማኤ ሲል በጣም ነው ደረሰ የሜለው እኤን ቃል ከአፈ እዳትለየየው
😂😂😂😂የሽንትቤቱ ነገር ያስቃል😅
Ere tensh lij new video lay may be this 10
ትክክለኛ ሰው ነህ በሬ ሀቢቢ ብትስቅም ቁምነገር ነው ንግግርህ😊
ያልተኖረ ልጅነት ሁሉም አልፎ ለሰው ዘር ለተባለ የሳቅ እና የደስታ ምንጭ ሆንክ ።
ከቲክታክ የመጣ አይቶ ላይክ
ፍልፍሉ ትክክል ነው የሚያወራው እየቀለደ ነው
የዘላለም ሕይወት ከእግዚአብሔር የሚሰጠን እና እኛ ኢየሱስ በማመን ብቻ የምንቀበለው ውድ ስጦታ ነው።
ሉጢ= መጀመሪያ ፓስተሮቻችሁን አደብ አሲዙ
ቅዱስ ቃሉን አንብብ ወደ ብርሀኑ ትሄዳለህ
እውነት ነው ግን የትኛው እየሱስ የሉተሩ የካልቪኑ የዥውንግሊው የአርሜኒስቶቹ ወይንስ(52)ሺ ቦታ የተበጣጠሰው ቀባጣሪ (ሰይጣን ላመሉ ዳቦ ይልሳል አሉ)😂😂😂ክርስትና የሚወራ ሳይሆን የሚኖር ነው ኑሪው
በመጀመሪያ መጽሐፍ ቅዱስን አንብቡእስኪ
የዞረብህ ግማሽ እውነት ግማሽ ውሸት የሆነ statement ነው የጻፍከው። ኢየሱስ ሕይወት ነው እውነት ነው፣ እሱን የምንቀበለው በማመን ብቻ፦ ብቻ ነው የሚለው አደገኛ ውሸት ነው።
ፍልፍሉ (በረከት) ከነአብሮ አደግ ጓደኞችህ ባሩዳ ፍፁም ዳዊት እምላ ሌሎችም ቀበሌ ውስጥ ስትሰለጥኑ አስታውስ ነበር ከዛ ግሩፕ አንተና ሸዊትከበደ ነጥራችው ወጣችው።
felflu endze sechawet waw eko new😂😂😂😂
ተምችህኝ
ማግኔት ድንጋይ አይስብም ወይኔ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅
arif newu bezihu ketl