Alexander Isak ቀጭኔው የመድፉ ምኞት ጥቁሩ ዝላታን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 187

  • @NazeretBereket
    @NazeretBereket 19 днів тому +37

    እናመስግናለን ወድማችን ክብር ይስጥህ አገላለጽህ በጣም ደስ ይላል በርታልን 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🫶🫶🫶🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️🇪🇷🇪🇷👈

  • @biniamtesfamichael9414
    @biniamtesfamichael9414 12 днів тому +3

    ጥሩ ዘገባ ነው እናመሰግናለን ኤፊ የኤርትራውያን ጀግንነት ኣሁን የጀመረ ኣደለም ካሁን በፊትም እንደ ዘርዓይ ደረስ በጣልያን ኣብረሃም ደቦጭና ሞገስ ኣስገዶም በኣዲስ ኣበባ ለግሪዚያኒ ቦምብ የወረወሩት ምርጡ የኋየለ ስላሴ ጄነራል የሶማልያን ጦር ያስቆመው ኣማን ኣንዶም ያስታውሱናል የኣሁንም ልጆች እንደ ኣሌክሳንደር ኢሳቅ በእግር ኳስ በብስክሌት ደግሞ እስካሁን ጥቁር ያልደፈረውን ቱርዲፍራንስ ሶስት ጊዜ ኣንደኛ ወጥቶ ፖዲዮም የወጣው ሁሉንም ኣፍሪቃ ወክለው ነውና ክብር ይገባቸዋል

  • @Real.Mafi7
    @Real.Mafi7 6 днів тому +2

    ጀግናው አሌክሳንደር ይስቅ የአለማችን ምርጥ ተጫዋች እግዚአብሔር ይጠብቅህ።

  • @abelfss195
    @abelfss195 18 днів тому +19

    እዉነት ደስ የሚል ትንታኔ አሌክሳንደር ጀግና ነዉ ከኤርትራዊ ወንድምህ

  • @seb_eyu_hager
    @seb_eyu_hager 17 днів тому +10

    ኤፍሬም የማነ እናመሰግናለን። ኣሌክ ለኛ ለኤርትራውያን ብቻ ሳይሆን፡ ለኢትዮጵያውያን ወንድሞቻችን ጭምር ትልቅ ሞዴል ሆኖ ይቆማል።
    ከሃበሻ ምድር ተወልደህ ወደ ትልቅ መድረክ መድረስ ቅንጦት ኣለመሆኑ ከዚ ልች መማር እንችላለን።
    ብቻ መስራት 😊

  • @MiliMakele
    @MiliMakele 19 днів тому +29

    ኢሳቅ የኔ ጅግና በጣም ኖው ምወዶም የኣፍሪቃ ኮኮብ 🤴🤴🤴❤💪

  • @Alex.kahsay234
    @Alex.kahsay234 19 днів тому +46

    እናመሰግናለን ኤፊ እኔ ኤርትራዊ ነኝ የኔ ምስጋና ለስዊደን ነው ወደ'ዚህ እንዲደርስ ስለ ደገፉት እንደ ዝላታን እንደሆንላቸው ለስዊደን ወደ ትልቅ መድረክ ይዞ እንደጋዝ ምኞቴ ነው ክብር ለስዊደን ለኢሳቕ ብቻ ሳይሆን ለሁሉ በተለያዩ ብዱን በኤውሮጳ የሚጨወቱት አሪቃውያን ወርቃማ የውጤት ይሁንላቸው !"Isak the black zelatan 🇸🇪 ❤

    • @abitifili3597
      @abitifili3597 19 днів тому +3

      ኣምላኽ ኣውጽኢዎ ኣብ ዓድና ድኣ ሳዋ ከይዱ መጠፍኤ

    • @እናቴሂወቴ-ዠ8ፀ
      @እናቴሂወቴ-ዠ8ፀ 19 днів тому +9

      ለ ስዊድን ብቻ ሳይሆን ለ ወላጅም ምስጋና ይገበዋል

    • @Alex.kahsay234
      @Alex.kahsay234 19 днів тому +1

      @abitifili3597 Yeah man ab adena dea sawa mhalewe nyru kkk😂

    • @Alex.kahsay234
      @Alex.kahsay234 19 днів тому +2

      @@እናቴሂወቴ-ዠ8ፀ አዎ ወላጆችቹ'ማ በቁጥር አንድ ናቸው

    • @DanielTewolde-e6v
      @DanielTewolde-e6v 19 днів тому +1

      ​@Alex.kahsay234tekalu mes beleaguered neyru😂

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 14 днів тому +4

    My hero 🇪🇷🙏❤️🇪🇷❤️ Alexander

  • @DrarGebrai
    @DrarGebrai 19 днів тому +24

    Eritrean blood never failed

    • @zeraimebrahtuhabtu226
      @zeraimebrahtuhabtu226 18 днів тому +1

      What have you achieved as person. Dont hide yourself in a group and earn credit which did not work for.

    • @KibromH-vc8js
      @KibromH-vc8js 17 днів тому

      ​@@zeraimebrahtuhabtu226የበሰበሰ የኣመሪካ ስንዴ በልቶ ኣላደገም እንደ ኣንተ ለማኝ የለማኝ ዘር

    • @DrarGebrai
      @DrarGebrai 17 днів тому

      i gave credit for persons who belongs to it, regardless who am i.

    • @AllIs878
      @AllIs878 17 днів тому

      Exactly ​@@zeraimebrahtuhabtu226

  • @HagosTesfamikael-y9i
    @HagosTesfamikael-y9i 19 днів тому +14

    Isak 🇪🇷 the great ❤

  • @Elapogba
    @Elapogba 19 днів тому +13

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 Isak

  • @amanueleyasu7014
    @amanueleyasu7014 17 днів тому +3

    እድሜ ከጤንነት ጋር ይስጥህ አሌክሳንደር ይሳክ ውለታ የማትረሳ ጎበዝ ቤተሠቦችክ በችግር ግዜ ያስጠለሉትን ሲዊድኖቹን የማሠገነበት ቃላት ልቤን ነካኘ አንተ ትልቅ ቦታ ትደርሳለክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @VidaoennnVespgiii-j2z
    @VidaoennnVespgiii-j2z 18 днів тому +5

    isaka KING 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪💪💪

  • @selie2001
    @selie2001 17 днів тому +3

    Brother Epherm.. my Amharic is a bit rusty, but i still manage to follow your report and it was right on the money. Alex is a pride of all Habeshas .. Deep down we are the same. The older i get the more i realize this fact! No wonder i scream my lungs out every time i see an Ethiopian win a race.

  • @ንኻሓልፈለይዝሓለፈ
    @ንኻሓልፈለይዝሓለፈ 19 днів тому +9

    Alexander our hero🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @sebeneBealfan
    @sebeneBealfan 18 днів тому +8

    Isak football ⚽ king of Habesha!!!🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹

    • @ErIHageri
      @ErIHageri 18 днів тому +3

      HE ISN'T HABESHA HE IS ERITREAN 🇪🇷💯🇪🇷💯🇪🇷💯🇪🇷💯🇪🇷

    • @merhawimeles4698
      @merhawimeles4698 17 днів тому +3

      ኤርትራ ሞ ሓበሻ እንድዩ​@@ErIHageri

    • @seb_eyu_hager
      @seb_eyu_hager 17 днів тому

      ​@@ErIHageriኣንታ ሓውና እንታይ ኢኩም ትኮኑ ዘለኩም ? 😂😂😂
      ንሕና ኤርትራውያን ሓበሻ ኢና። ኤርትራን ኢትዮጵያን ሓበሻ ህዝብታት"ዮም። ሓበሻ ኤርትራዊ ሽወደናዊ እዩ ኢሳቅ ። ጽሊኢ ንዮ በልዎ ህኮት

    • @mogostekle4180
      @mogostekle4180 15 днів тому +2

      We're proud of habesha Eritrea is habesha people the same like amhara tigray others 🇪🇷🇨🇬🥰🥰. ኣብቱም ኣይተሕፉሩና እስከ ደናቁር ንሕና ሓበሻ ህዝቢ ኢና ዋላ ምስልና ቆርበትና ሓደ ኢና ምስ ኣምሓራ ትግራይ

  • @SAMdave183
    @SAMdave183 19 днів тому +19

    ምርጥ ዘገባ !
    አሌክስ የአበሻ የተፈጥሮ ተክለሰውነት ለኳስ አይሆንም የሚባለውን ፋርሽ ያደረገ ኤርትራዊ ጀግና ነው::
    ወደ አርሰናል እንዲዛወር ምኞቴ ነው::

    • @TT-rk4uy
      @TT-rk4uy 18 днів тому +3

      this is a good comment. i had exactly the same argument with another ethiopian when i told him. Alex is going to be a deal in europe when he joined a german team.
      He told me, የአበሻ ሰዉነት ለእግር ካስ አይሆንም አለኝ::
      By the way, they use to say the same about Eritrean cyclist. they use to say, the body is good for a climber but not good for sprinters. Biniam Ghirmay have proved them wrong.
      Alexander and Biniam Ghirmay are the shining light of Eritrean excellence.
      I wish he fellow Biniam plan abd stays with New Castle instead of moving anywhere.
      I believe he can help his team with trophies at New Caslte instead of moving to other teams and try to find glory. The pressure will be huge and i don’t think it’s worth it.

    • @Esunosamsom
      @Esunosamsom 18 днів тому +1

      What is abesha. Eritreans are not Abesha

    • @TT-rk4uy
      @TT-rk4uy 18 днів тому +2

      @@EsunosamsomMy friend, don’t get sensitive. The comment is not related to nationalism but instead to genetics.

    • @fasilzewdie7313
      @fasilzewdie7313 17 днів тому +2

      በጣም ከሚያበሳጨኝ ነገር አርሰናልን የዝውውር ጥያቄ አለመመለሱ ነው ከዚህ በላይ champion መሆን ይችል ነበር

    • @SAMdave183
      @SAMdave183 17 днів тому +2

      @@Esunosamsom ትቀልዳለህ እስከ አሁን ድረስ አሌክሳንደር ኢሳቅ እናቱ እንጀራ በሽሮ ነው ምታበላው አስተዳደጉ typical የአበሻ አስተዳደግ ነው:: መጀመሪያ ታዳጊ እያለ ያሰለጠነውም ክለብ ያስቀጠረውም ኤርትራዊ አሰልጣኙ ነው:: ባጭሩ ሁለመናው 100% የሃበሻ ነው:: ለሌሎችጥሩ ምሳሌ ነው::

  • @cvsipwis1
    @cvsipwis1 18 днів тому +5

    Isak the great🇪🇷🇪🇷🔥

  • @Mohchannel91
    @Mohchannel91 18 днів тому +8

    Alexander BeLong to Eritreans & Eritreansm, We Proud of Our Hero Alexo...!!!

  • @Shimelis-j2x
    @Shimelis-j2x 12 днів тому +3

    የኤርትራውን አባቶች አጥንት 🦴በ አድዋ በኢትዮጵያ ትላልቅ ታሪክ በጀብደኝነት የተፋለሙ ኤረትራዊያን አባቶች ገድል የሚረሳ አይደለም።
    በተሰማሩበት በኤርትራውያን ስኬት ደስ ይለኛል

  • @BrookKidane
    @BrookKidane 16 днів тому +6

    የሓበሻ ኩራት ቢኒ እና ይሳቅ

  • @Asapurbae
    @Asapurbae 19 днів тому +5

    The best striker in the world

  • @jsogt8786
    @jsogt8786 17 днів тому +1

    ኤፊ በጥሩ ዘግበሀል
    አሌክስ እግዛብሔር ይጠብቅህ የአፈሪካ ኩራት

  • @Badema1991
    @Badema1991 18 днів тому +17

    አሌክሳንደር ለኤርትራ ብቻ ሳይሆን ለመላው አፍሪካ ድንቅ ልጅ ነው። ኤርትራ ውስጥም በፊፋ እስታንዳርድ እስቴድየም ይሰራል ከመንግስት ጋር ተነጋግሮ ተቀባይነት አግኝቷል። ድንቅ ልጃችን 🇪🇷🇪🇷

  • @AmanGm-d6q
    @AmanGm-d6q 14 днів тому +3

    Tanxs bro. 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷

  • @Yonaldo777
    @Yonaldo777 19 днів тому +16

    አሌክሳንደር ኢሳክ ልዩ ተሰጥኦ ነው፣ እና ለዚያ ዋጋ ለእያንዳንዱ ትንሽ ዋጋ እንዳለው እስማማለሁ። በእሱ የክህሎት ስብስብ፣ ሁለገብነት እና አቅም፣ ከ £150M በላይ የሆነ የዋጋ መለያ በዛሬው ገበያ ያለውን ዋጋ ያሳያል። ኒውካስል የእሱን አስፈላጊነት በግልፅ ተረድቷል።

  • @SamuelMehari-z8k
    @SamuelMehari-z8k 19 днів тому +6

    Nice 👍👍👍 job Efram yemana 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Eritvchanel12
    @Eritvchanel12 18 днів тому +7

    እናመሰግናለን 🇪🇷🙌

  • @Rayt-gh5hs
    @Rayt-gh5hs 17 днів тому +2

    የአፍሪካ ኩራት 🎉🎉🎉🎉 እግዚአብሔር ያጠብቀው 🎉🎉🎉

  • @mehawihagos7860
    @mehawihagos7860 18 днів тому +6

    ኣሌክስ ወዲ ኣርባዕተ ኣስመራ ❤❤

    • @ገብ
      @ገብ 16 днів тому +1

      Tegagika

    • @mehawihagos7860
      @mehawihagos7860 16 днів тому +2

      @ገብ እንታይ ኮይነ ወዲ ኣስመራ ዶ ኣይክነን

    • @venusinc6052
      @venusinc6052 7 днів тому

      ተጋጊኻ፣ እንታይ ከምዝሓሰብካ ፍሉጥ እንድዩ። ተጋጊኻ ዓርኩ!!

    • @mehawihagos7860
      @mehawihagos7860 7 днів тому

      @@venusinc6052 entay hasbe?

  • @naliru6096
    @naliru6096 17 днів тому +2

    Eritrea Eritrea Eritrea Eritrea

  • @DebelaAsefa-x7k
    @DebelaAsefa-x7k 18 днів тому +5

    tornet alafenakelenem betam jegnaoche Eritrawiyane nene 🎉❤🎉❤🎉❤

  • @AlexanderIbrahim-fi2ok
    @AlexanderIbrahim-fi2ok 19 днів тому +13

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @bornrebel7657
    @bornrebel7657 16 днів тому +2

    ❤❤ምርጥ ዘገባ ነው።

  • @henokbade4289
    @henokbade4289 19 днів тому +6

    Isak💪💪

  • @yamanameb6623
    @yamanameb6623 18 днів тому +19

    ኢርትራዊያን በ አሌክሳንደር ልትኩሩበት ይገባል👏👏👏👏👏👏

    • @ErIHageri
      @ErIHageri 18 днів тому

      ALWAYS FOREVER 💯🇪🇷💯🇪🇷💯🇪🇷💯🇪🇷💯

    • @emteemte3985
      @emteemte3985 17 днів тому

      lemn nkoralen. esu ko hagerachin tito new sweeden yemeretew

  • @MilliBerhane
    @MilliBerhane 18 днів тому +9

    ጥሩ ነው ቀጥልበት,አርስ በርስ ጦርነተ ያልከው ግን ትክክል ኣይደለም አርምበት

    • @messilove8657
      @messilove8657 16 днів тому

      ገደል ግቡ ከነ ዘር ማዘራችው

  • @awet3351
    @awet3351 18 днів тому +5

    My guy 🇪🇷🦁🙌🐐

  • @filigunners2268
    @filigunners2268 19 днів тому +4

    Thanks 🙏 Efi ! ❤❤🇪🇷

  • @dudecool-eh7nr
    @dudecool-eh7nr 19 днів тому +7

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mikaeltsegay-v6v
    @mikaeltsegay-v6v 16 днів тому +1

    efi tanks aleksander yileyal ❤❤❤

  • @rigatmekonnen2551
    @rigatmekonnen2551 18 днів тому +3

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️🙏🙏👍🏽

  • @wesslawna
    @wesslawna 17 днів тому +4

    አሌክሳንደር ኢሳቅ ምርጡ ለአፍሪካና ለኤርትራውያን ትልቅ ምሳሌና ኩራት ነው ኤርትራ ትልቅ ነች ትልቅ ሆና ትኖራለች

  • @ImeranMohammed
    @ImeranMohammed 19 днів тому +5

    ❤❤❤❤❤❤❤❤isak

  • @nuruebrahim-v9p
    @nuruebrahim-v9p 19 днів тому +4

    ይለያል❤❤❤

  • @liasium9571
    @liasium9571 18 днів тому +3

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤❤

  • @muhamedHusen-zg7ss
    @muhamedHusen-zg7ss 15 днів тому

    እናመሰግናል ኤፍየ እኔ ብዙየ እየጠየኩህ ነው ካላስቸገርኩህ የሊቬን ተጫዋች የቨርጂልን ስራልን በምወዳት እናትህ ይዤሀለሁ ኤፍየ

  • @HagerHabte-y2l
    @HagerHabte-y2l 16 днів тому +2

    ❤❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @ObsaMohammed-l9b
    @ObsaMohammed-l9b 19 днів тому +6

    ❤❤❤

  • @loveelroi4453
    @loveelroi4453 18 днів тому +4

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @Ylpop-ke4lp
    @Ylpop-ke4lp 17 днів тому +1

    Our striker

  • @TewodrosMr-k4z
    @TewodrosMr-k4z 17 днів тому +2

    🇪🇷❤🇪🇹

  • @weldesilasileuntrasibhat5114
    @weldesilasileuntrasibhat5114 4 дні тому

    ኤፍረም የወገን ስራ የወገን ድጋፍ
    ሰርተሃል ትክክለኛ ወገን
    ቀጭኔ
    ጥቁር ነምር
    ጥቁር ኣንበሳ !!!!

  • @surafelhabte
    @surafelhabte 19 днів тому +3

    Alexander isak to arsenal here we go done sorce ephremano tribonio

  • @rigatmekonnen2551
    @rigatmekonnen2551 18 днів тому +1

    💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾❤️❤️❤️🥰🥰🥰

  • @marlatayakob6043
    @marlatayakob6043 11 днів тому +1

  • @filateklu9144
    @filateklu9144 18 днів тому +2

    Efi thanks ❤ bro

  • @dawitlfhabeshatube
    @dawitlfhabeshatube 19 днів тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @samiman1498
    @samiman1498 18 днів тому +3

    Fekar yesanfel berät wenden✌️✌️

  • @SitiabdrehmanSitiabdrehman
    @SitiabdrehmanSitiabdrehman 19 днів тому +2

    ❤🙏🙏

  • @TekleweyniNega
    @TekleweyniNega 19 днів тому +3

    isak

  • @Aron-dt6gc
    @Aron-dt6gc 18 днів тому +2

    🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷

  • @abelabraha8009
    @abelabraha8009 19 днів тому +3

    Bro for real isak is right now world number one number 9 .they put on isak price tag today $15000000000 million. Any team wants service of isak. They must pay the disclosed fee

    • @Silwanos
      @Silwanos 18 днів тому

      He's a great striker no doubt about that but he's no 150m player maybe 75m Newcastle is raising the price tag high because they want nobody to buy him specially arsenal nobody will buy him for 150m

  • @Yohanasenafe
    @Yohanasenafe 19 днів тому +2

    ❤🇪🇷🙏

  • @temesghengoita5542
    @temesghengoita5542 9 днів тому +1

    አሌክሳንደር ኢሳቅ ስዊድን አገር ተወልዶ ያደገ ሳይሆን: አሁን ጦርነትን ሸሽቶ ከኤርትራ የመጣ አስመሰልከው። ጦርነት ስደት: ጦርነት ስደት: ጦርነት ስደት•••••
    እኔ ምለው: ትንታኔው ስለ እግር ኳስ ነው ወይስ ስለ ጦርነትና ስደት ነው?

  • @MichealTesfa
    @MichealTesfa 5 днів тому

    Thank you so much 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @HaniHani-uo9xc
    @HaniHani-uo9xc 11 днів тому +1

    don't see politics and sports together

  • @Flipflip-u1w
    @Flipflip-u1w 18 днів тому +3

    ISAK to Arsenal ?

  • @oneeritrealoveeritrea332
    @oneeritrealoveeritrea332 18 днів тому +5

    የተሰደዱት የምትለዌ የልተሰደዷውንስ ቢንየም ግርማይ ብስክሌተኛውነንስ ምን ልትል ነው በሰላም እንዳንኖር የሚየደርጉን የኢትዬጰየ መሪዎች ናቸው!::

  • @Awget-6
    @Awget-6 17 днів тому

    Ye Africa kurat 🎉🎉🎉🎉

  • @seyaKacgb
    @seyaKacgb 18 днів тому +2

    😅❤❤❤

  • @bereketrussom9444
    @bereketrussom9444 6 днів тому

    ጥሩ ዘገባ ግን ከእርስ በእርስ ጦርነት እና ሰብኣዊ መስል ያልከው ልታስተካክለው ይገባል ፡ የኢትዮጵያ ወረራ ይስከተለው ጦርነት ነው ።

  • @Awdibrhanu
    @Awdibrhanu 18 днів тому +1

    Don’t hate Congradulate Eritrea didn’t come for free 🎉በመድፍዕ ነው ስም ያስቆመ😊

  • @PhilmonWeldegabir
    @PhilmonWeldegabir 18 днів тому +1

    Selam..! Sel sports nw sel politics achir tenetanie nw aligebanim ye Alexander issak family Sweden be selam gebitew kehon min takalek and 🇪🇷 yetegnaw torenet ale tezebarikalek selsu kawerak beki nw mensur abdulkani nw tru adero yegketsew politics sayechemir lenanetem tru nbr at least ye habesha colour nbrew

  • @biniamhantal5433
    @biniamhantal5433 19 днів тому +2

    👌🖤🤍🎤🏆

  • @bereketAsefa-y7b
    @bereketAsefa-y7b 19 днів тому +2

    ትክክል ነክ ግን ለ አርስናል ሳይሆን ሊቨርፑል ነው ሚገባው 🎉🎉ልጁ ባ ለ አንድ ዎሬ ማንሳት ይፈልጋል

  • @estifanosamine7553
    @estifanosamine7553 18 днів тому

    Addis dembegna tkebelalachihu?

  • @joab1693
    @joab1693 16 днів тому +2

    ኤፍሬም የምን የርስ በርስ ነው የምታወራው በኢትዮጵያ ወረራ በል እንጂ

  • @KaderHabasi
    @KaderHabasi 19 днів тому +3

    ማድሪድ ቢገባ

  • @hashimramadan1383
    @hashimramadan1383 17 днів тому +1

    Men agba

  • @biriktihaile5499
    @biriktihaile5499 18 днів тому +5

    ጦርነቱን በናንተ በኣስፍፊ ወራሪ ሃይል ኢትዬጵያ ማን ያልተፈናቀለ ያልሞተ ተገደልን ተጨፈጨፍን ታገድን ለ60 በመሬታችን ጦርነት ምን ያላደረጋችሁን ሁሉ በዓለም ያለ ግፍ የሚባል ደርሶናል ያለ ኣባት ያለ እናት እህት ወንድም ቀርተናል ኣምላክ ቢዘግይ ኣንድ ቀን እጄቹ ይስጣቹሃል የጊዜ ጉዳይ ነው

    • @yt6780
      @yt6780 16 днів тому

      💯✅️

    • @abrhamtesfay
      @abrhamtesfay 14 днів тому

      Kezi belay mne abatachu ltaregu asebachu ተረዋኢት

  • @RobelTemesgen-ev3fw
    @RobelTemesgen-ev3fw 18 днів тому +3

    Abzi zelekum gahafat eritrawyan hji enamesegnalen do wala thanks tblwo zelekum ,xbah tegemtilu bnatkum ebyet semai ms ab zehe,Ethiopiawi eyu ms belekum mninn ktblu ekum nejawus bekeyti.

    • @DebelaAsefa-x7k
      @DebelaAsefa-x7k 18 днів тому +2

      aytesekefe kulu be gobo aynena ena netemeto sewra ena

    • @ErIHageri
      @ErIHageri 18 днів тому

      YES NEVER TRUST ETHIOPIAN WE ARE ERITREAN NEVER KNEEL DIWN

    • @RobelTemesgen-ev3fw
      @RobelTemesgen-ev3fw 18 днів тому

      @DebelaAsefa-x7k kem belay eritrawyan jeganu nachow enda bele ashhat folowers ms rekebe zshendahana ezi ewun kemu ms gebere bgobo aynka temitkayo aytemitkayo entay temxo neger alo

  • @dawittesfamichael3223
    @dawittesfamichael3223 19 днів тому +15

    የእርስ በርስ ጦርነት የሰብአዊ መብት ጥሰት አንገላቷቸው አርፈህ ስለ ስፖርትህ አትዘግብም ይሄ ሁሉ ችግር የመጣው በሃገርህ ምክንያት ነው የሰብአዊ መብት ጥሰት ያለው በሃገርህ ነው ብድሮን ህዝቡን የሚደበድብ መንግስት

    • @filimon683
      @filimon683 19 днів тому +4

      😂😂 ይሄኔ አንተም መሮህ ተሰደህ ኢትዮያ ነው ያለኸው 😂

    • @mehdi3194
      @mehdi3194 19 днів тому +3

      ስለ ኤርትራ ነባራዊ ሁኔታ እግረ መንገዱን አነሳ ማለት ኢትዮጵያ ሰላም ነው መሪያችንም ምርጥ ነው አለ እንዴ? ምንድነው የቤትህን አመል በየአደባባዩ
      ሁሉም ሰው የሚያውቀውን ሃቅ ነው የተናገረው አንተም የበታችነት ስሜት ነው የሚያንጨረጭርህ እንጂ እውነታው ጠፍቶህ አይደለም

    • @meberatumelkamu9729
      @meberatumelkamu9729 19 днів тому +1

      በድሮን ያስደበደባቸዉ ጥጋባቸዉና ትምኪታቸዉ ነዉ👌

    • @great2894
      @great2894 19 днів тому +5

      ክክክክክክክክ እቲ ቅንኢ`ከ በየን ክጸሮ። ወረ እንቋዕ ኢሳቕ ኢትዮጵያዊ ኢዩ ኣይበለ!

    • @samuelg.mariam7595
      @samuelg.mariam7595 19 днів тому

      @@meberatumelkamu9729 የገረድ ልጅ ነህ

  • @tesfaikifle7170
    @tesfaikifle7170 18 днів тому +5

    Because of the western powers meddling in Eritrea’s freedom and affairs by financing and supporting neighboring puppet countries Eritreans were displaced and migrated to other countries. This is the fact people are afraid to admit, especially the Tigrayans, who themselves are leaving their country due to poverty and unemployment in the name of Eritrea, which made the number of Eritreans abroad doubled. So the main reason Eritreans to leave their country is Ethiopia, that receives orders and food aid from the west( NATO)(UN)

  • @tesfagabrmehari7661
    @tesfagabrmehari7661 18 днів тому

    Ers be ers tornet alalem.

  • @johnirin1294
    @johnirin1294 19 днів тому

    Kelamaj

  • @TheBex2007
    @TheBex2007 6 днів тому

    የቦክስ አጥቂ?

  • @PhilmonWeldegabir
    @PhilmonWeldegabir 18 днів тому +1

    Ye werde yedekem ye tinetane medirek nw

  • @weldesilasileuntrasibhat5114
    @weldesilasileuntrasibhat5114 4 дні тому

    ቀይ ነምር

  • @Zemikael-r1c
    @Zemikael-r1c 18 днів тому +1

    ስለ ኢሳቅ አገላለጽህ ጥሩ ቢሆንም ስለ ኤርትራ ፖለቲካ ግን ዘበራረቅክ ስለ ስፖርት ዝም ብለህ ብትዘግብ ነው የምያምርብህ

    • @emteemte3985
      @emteemte3985 17 днів тому

      haki hako eyu monister mehaym

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 17 днів тому +1

    ኢትዮጵያዊ መሰረቱ ነው እንዲህ ምርጥ ያደረገው 🙂 (Note- እንዳትንጫጩ ኢትዮጵያዊ ነው 🙂(ኤርትራ በስህተት ከመገንጠሏ በፊት ኢትዮጵያ ነበረች፥፥))

    • @cityofgamers0929
      @cityofgamers0929 17 днів тому +1

      🫏🫏🫏🫏🫏🫏🫏🫏 ahya yena yena 🫏🫏🫏🫏🫏🫏🫏 enjoy your raw meat

  • @ENDALAWETREN
    @ENDALAWETREN 19 днів тому +2

    አስበቹተል ኢሳክ ኤርትራ ላይ ብኖር አሳብ ላይ አሰ አጥማጅ ሆኖ ቀራቶት ነበር ምስጋና ለሱድን የሆነ😂😂የኔ ጥያቄ ኤርትራውያንን ምንድነው የምያስደስቶ 😂😂

    • @venusinc6052
      @venusinc6052 19 днів тому

      ቢንያም ግርማይ አሳ አጥማጅ ሆኖ ቀረ እንዴ!? ደደብ እናንተ እስከምትበስሉ እኛ አረርን!!! ሌላ ትንሹ ሜሲ የተባል ልጅም እየመጣልህ ነው !!!! በደንብ ይለይልህ!!

    • @samuelberhane9290
      @samuelberhane9290 18 днів тому +3

      Biniam Girmai asa atmaj new ende? Denkoro.

    • @Eritreana1991
      @Eritreana1991 18 днів тому +7

      The Weeknd ኢትዮጵያ ብኖር ለማኝ ይሆን ነበር😂 ወይም በእርስ በእርስ ጦርነት የሞት ነበር😂😂😂

    • @ydfdft964
      @ydfdft964 18 днів тому +3

      ኢትዮ. እና ኤርትራዎች አትጣሉ በወቅቱ የነበረው ጦርነት ለልጁ ጥሩ እድል ፈጥሮለታል እኛ ሀገር ሆኖ ቢሆን ገለውት ነበር እረጅም እድሜ ይሰጠው ጀግና ልጅ ነው

    • @kbwd3836
      @kbwd3836 18 днів тому +3

      ua-cam.com/users/shortseBcrJICiAxI?si=8JiJIgenRTASAHev this is the best answer for you Maferya don’t say anything about Eritrea 🇪🇷

  • @danielrussom2814
    @danielrussom2814 13 днів тому +1

    🫵🏻🫵🏻🫵🏻🫵🏻🫵🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻💯💯💯💯💯👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👍🏻👍🏻

  • @yafetDaneil-e5u
    @yafetDaneil-e5u 17 днів тому

    ❤❤❤❤❤

  • @Eritrean786
    @Eritrean786 17 днів тому

    ❤❤❤