Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ስታምሪ ውብ ቆንጆ 😘 ከእውቀት ጋር እግዚአብሔር አሟልቶ ፈጥሮሻል💚💛❤️🙏
እሰይ የኔ ደፋር ይሄ ህዝብ ብዙ የማንቂያ ትምህርት ያስፈልገዋል! እድሜ ለyoutube እናንተን አመጣልን! አንቺም ምስጋና ይገባሻል!
አንተም ለካ ከሌላ ቻናል ላይ ኮመንት ትሰጣለህ ማለት ነው?? እኔኮ ሽቀላ ላይ ብቻ ይመስለኝ ነበር ትኩረትህ ሁሉ😜
እህቶቼ እንደዉንም ካገባሽ ባዋላ ነው እራስሽን ፅድት ማድረግ ያለብሽ ሁሌ አዲስ ሁኚበት ከስራ ወቶ እቤት ገብቶ እስኪያይሽ ይቸኩላል ማርያምን ፅድት በሉ 👌👌👌
ልክ ነሽ ከተጋቡ በኋላ እራስን መጠበቅ ለትዳር አጋር የበለጠ ፍቅርን ይጨምራልማጣት ከሌለ ሁሌ ፀዳ ማለት ለራስም ለሰውም ይማርካል
Thank you!
ልክ ነሽ እህት
ልክነሺ የኔ ማር
እንዴት የተባረክሽ ነሽ!! ከመፍታት ችግሩን መፍታት መልካም ነው ምክርሽን ገንዘቡ ያደረገ ሰው ትዳሩን ያድናል እኔ የምልሽ ተባረኪ ነው 100%ትክክል ነሽ።
ያልሽው ነገሮች እንዳለ ሆኖ ለወሲብ እንዳትነሳሺ ከሚያደርጉሽ ነገሮች አለመከባበር አንደኛው ነው ቀን ሙልጭ ተደራርገው ወደ አልጋ ሲሄዱ የቀኑ ስድብ አምሮአቸው ላይ ስለሚመጣ በተለይ ሴቶች ስሜት ውስጥ መግባት አይችሉም ሌላው ደሞ ካገቡ ወዲህ በተለይ ወንዶች ሰአት አያከብሩም ኳስችእያዩ ወይ ስልክ እየጎረጎሩ ወይ ከጓደኞች ሲጫወቱ ይቆዩና ሴቷ ድክም ብሏት ልትተኛ ስትል የፍቅር ጨዋታ ይፈልጋሉ እና የዛኔ ስሜት አይኖራትም ይሄም ይካተት
በትክክል
ትክክል ወላሂ😢
በጣም አስፈላጊ ትምርት ከልብ እናመሰግናለን
Waw Waw Betam New Menamsgenwe lik New Yetnagershie tebarke Uligeze Adis niger etbikaluge thanks my sister
እኔ ባሌ ከሥራሊመጣአካባቢ ሸዋረ እመወሠደ ከሆነ ወሥጄ ካልሆነ ደግሞ ልብሤን ቀይሬ ተቀባብቸ ኩሌን ተኳኳዬ ቡና መፈራረሸ ይወዳል ባይጠጣም ፈራረሼ ፏ ብየነወ የምጠበቀወ ወላሂ ❤ ይሄ የምገዜም ሥራየነወ አልህምዱሊላህ ሥዴት ብዙአሥተምሮናል ሠቀጥል ወደልጀ ንፀህና ይወዳል ሤቶች እናተከተፀዳዳችሁ ወሣብላ ይ ጎበዝ ከሇናችሁ ባላችሁ የትምቦታ አይሄደም ወደልጀ ወሥብና ሇዱን ይወዳል ።።።😂😂😂
Thank you. What is you background?
ትክክልነሽ ጠቃሚ ትምህርት ነው በርቺ
በእውነት፣ጥሩ ምክር አቦ ይመችሽ
ይጠቅመኛል በቅርብ ላገባ ነው ዊንታዬ እስኪ አዲስ ትዳር ከመጀመራችን በፊት ምን ምን ጥንቃቄ ማድረግ እዳለብን ብትነግሪኝ ጥሩ የትዳር ህይወት እንድንኖር ምን ትያለሽ ሳስበው በጣም እየከበደኝ ነው ትዳርም ልጅም ናፍቆኝ እስከመች በስደት እያልኩ ደሞ አስባለሁ
Sle position esti demo enawra
ዊንታናዬ ምክርሽ ይጥመኛል ቀጥይበት👌 ሴቶችዬ እራሳችሁን አትጣሉ ነቃ በሉ
Egzhaber Yebarkesh betame temecetonal /
ወሳኝ ነጥብ ነው ያቀረብሺው እህቴ በርቺ ቀጥይበት
እህቴ፣ዊንታዬ፣ደስ፣ስትይ፣በጣም፣ነው፣የዛሬው፣ትምህርትሽ፣ደስ፣ይላል፣እናመሰግንሻለን፣እንወድሻለን፣በርቺልን፣የኔ፣ቆንጆ
Tiru tihmirt new Kebeshita yetefewesku new yemeseleng betam enamesegnalen sister wintana!!!
#1 thank you very much
በጣም ጥሩ ምክር ነው ጎበዝ ነሽ
ትክክል ነሽ ማር እናመስግናለን በተለይ ሴቶች ታገባን በሁዋላ በፊት ተነበርነበት ሁሉንም እንዘነጋለን ግን መዋደድ ታለ ይህ አይፈጠርም ያላገባችሁ እንማርበት እሽ ሀሀሀሀሀሀሀ
እውነት ..እልሽ አለሁ እያንዳንዱ ቤት ያንኳአንኳ ችግር ነው የፈታሽው..እና ቀጥይበት ..እናከርሽ አለን
በጣም ትክክል ይሆነ ትምርት ትባርክ
ፍርዬ በውስጥ መስመር በገኝሽ ደስ ይላኝ ነበር
U are right
ኢትዬጵያዊ ጨዋነት የተሞላበት ገንቢ ምክር ዊንታና አመሰግንሻለው!
Thank you
በጣም እናመሰግናለን ውድያገሬልጅ
የኔ ጣፋጪ እውነት ነው አንድ ሴት በመል ካ ይመስላታል ፍቅር ወድ የሚል ገው ንፅህና
ትክክልነሽ እናመሰግናለን
ልክክክ ነሽ ውዴ ቁጥርሺን ላኪልኝ
የምኖረው ከአገረ ውጭ ነው ብዙ ነገረ ልጠይቅሽ ነበር ግን የውስጥ መስመርሽን ባለ ማግኘቲ በጣም አዝናለሁ አንች ግን በጣም እደመልክሽ ሁሉንም ነገረ አሙአልቶ የሰጠሽ ነሽ አድናቂሽ ነኝ በምን ነው ማገኘሽ
በርች እጅግ ጠቃሚ ምክር ነው .........ሁሉም ሰው ቢሰማው መልካም ነው እላለህ
አቦ ታማቻሺ የኔ ጎባዚ በሪቺ
ማሬ ወይኔ በገኘውሽ
እኔ ግን ገና አላገበውም የኔ የሚል ባል ገና አላገኘውም ስመርት ስመርት እኔ ምፍልገ የለም ዲንገት ከተገኘ ትምህርትሽን ወስጃለው ወሴብ አትበይ ሰወች ይሰማሉ እርካቤ በይ እሽ
Gobez
eni alewu add argini esti be wita mikiri eyeteredani enitewaweki
Yet new yaleshiw
ሴት ልጅ ተመራጭ እንጂ መራጭ አይደለችም።
@@ሞልቶበአራዳ Tiru set hona bitimertim chigir yelewum.
ሴቶች ካገቡ ቡሀላ እራሳቸውን ይጥላሉ ።
ትክክል ይሄን ማስተካከል ያለብን እራሳችን ነን
ዊታዬ ከልብ እናመሰግናለን ልክ ነሽ አብዛኛዎቹ ሴቶች ናቸው በስራ ስለሚደክሙ ነው አትፍረዱ ስለዚህ ዋናው መፍትሄው መነጋገር ነውበግልጽ
ምክራችሁ በጣም ይመቻል
በርቺ
በርችልን
በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ
ራሄልዬ ማር
ዊንታ ኮ በጠም አመሰግናለው ምናው ቀድሜ ይህን አዉቄ ቢሆን ትደሬን አልፈተም ነበር ፈጣሪ አንችን ይበርክልኝ ጥሩ ት/ት አግንቼብሻለው ለቀጠይ ህይወቴ ይጠቅመኛል ብዬ አስበለው
ዛሬ ለኔ ነው የኔውም መልኩን አሳምሮ ማቀፍ መሳም ስለ ፍቅር ማውራት ወፍ የለም እና be4ቀን 1ጊዜ ሲያስፈልገው ብቻ ነው አእምቀርበኝ እውነት ቸንቆኛል ምን እንደምል አሳሰበኝ
አዝናኒው
ሙሉዬ እኔ ለስደስትሸ በቃ
ያችስከፍ
Its true
Betam ameseginalew ❤
የወሲብ ድክመት የሚመጣው ከሴቷ ነው የወንድንም ፍላጎትማወቅ ወንዱም እንዲሁ ግልጽነት መኖሩን አትርሽ ሌላው አያጣላም።
በጣም ነው የወሲብ ፊላጎቴም የጨመረሸልኝአግብተሻል
የሀበሻ ሴቶች ጀላ ራስ ናቸው ልጅ ከወለዱ በኋላ ባልዋን ትረሳዋለች
Witaye betam new dimitsishin mesimat miyasidesitegn... be ken kalisemahush mewal alichilim.. berichi .. tiyakewoch neberugn bemi n lilikilish endemochil alakim.. ameseginalehu..
እባክሽ በአሁኑ ሰአት ብር ካለሽ በሁሉም ነገር ያስደስትሻል ከሌለሽ ያስር ውብ ብትሆኒለት የገባው ለብር ከሆነ ጥሎሽ ይሄዳል
thanks wenteye
በትክክልል
ዊንታ ጥሩ ሀሳብ
ስወድሽ እናመሰግናለን ማርር
ወይልካም ገይስ #subscribe አድርጉኝ🙏
1ኛ እኮ ነሽ
ጎበዝ
ጥሩ:ነው:ዬምሰተምረ:ነው።
gebreal yagurishi, ebiti minitagorewu bedhiniti newu wedeni mesiloshal
wowwwww smart
አንበሳ ነሽ ከአራት አመት ባላይ እከታተልሻለሁ ግን ሴት ልጅ ትዳር ዉስጥ ከገባች በኋላ ወንድን ዘወር ብላ አታይም
ንፅህና አሰፈላጊ ነው ወሳኝም ነው እባክዎን ባል-ሚሰት ንፅህናው ይጠብቁ ከዛም በደምብ ይሻጎሩ!!
በትክክል ነው ሁሉም ያነሳሺው
በመኝታ ብቻ ወስብ በቅ ወይ
ምክርሽ በጣም ደስ ይላል
አረ አንቺ ልጅ በጣም ልዩ ነሽ Wawu
❤❤❤
Betam des yilal timirtu berchi
Talk the fact
Tilam
እባክሽን የሴቶችን መርካት በምን እናውቃለን? Please
ሃሃሃሃሃሃሃሃ ኢር በሰቅ በማጣየቅነው,,,,
terekeh alemu ማንን በመጠየቅ??
Genzeb setasayachew newa!!!😂😂😂😂😂
እነኮ የምረን ነበር የጠየኩት አንደም ሚያስረዳኝ ሰው የለም
እንማታለን
ዊንታ ለዚ ጥያቄ መልስ እሻለሁ ትዳሬ አደጋ ላይ ነው ቀጣይ ቪዲዮሽ የኔ መልስ እንደሚሆን አልጠራጠርም ባለትዳር ነኝ ባሌ ይወደኛል ፍቅር አለበት ነገር ግን እወድሻለሁ ማለት እንዲሁም አቅፎኝ መተኛት ሴክስ ለማድረግ ቢፈልግም እኔን የመጠበቅ ችግር አለበት ታውቂያለሽ እኛ ሴቶች ደግሞ...እወደዋለሁ ትዳሬን ማጣት አልፈልግም ምን ላድርግ ሁሌ ከኔ ብቻ 🤔
እደእናስለወደደሽነዉ እማይጠይቅሽ
አንቺ ምርጥ ሰውነሽ!ሥልጥን ያልሽ አበሻ! ታድለሽ!!
anchi lij gn ..... salafekrsh alkermm .... yewst awka eco nesh
are you just a Doctor? i'm just wondering.
ከመፋታት ችግሩን መፍታት
👏👏👏👏
HI ውንቲ በርች
Barichi aref new yene marrr
Wow, every time you are incredible, knowledgeable and also sexy presentation skills, keep it up!
እሙዬ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ እንደዚ የወንድና የሴት ግንኙነት ልምዱ ካለሽ እንዴት ለራስሽ መሆን አቃተሽ???
Did she say that?
በጣም ግዜ የሌላት እናት የቤቷን ሥራ እሷላይ የወጭውም ሥራ እሷ ላይ እሱ የራሱን ሥራ ሰርቶ ብቻ ገብቶ የተሠራ በልቶ ጠጥቶ ሙሉ ቀን ስትደክም ውላ ማታ ደግሞ ወሲብ ከባድ ነው የሆነ ሆኖ በሳምንት ሰንት ግዜ ማድረግ ይመከራል በተለይ እድሜ 45 በላይ ሲሆን
እድሜህ 45 ከሞላ ምንም ፕሮግራም አያስፈልግህም በተነሳ ሰዓት እየጠበክ መጨመር ነው ደሞ በርታ ጡረተኛ አትምሰል ካለ በለዚያ ቀማኛ ይበላብሀል።
@@yohannesafewerk2308 Be blessed
Kezih behualas mn semet yenorhal demeke dekmual eko.
አንት በጣም አስተዋይ ሰው ንህ እባክህ ጻፍላኝ wintanayilma@yahoo.com
Demeke Jembere ua-cam.com/channels/jFU6MQ80yKjYoENp29-bUQ.html
Wow temcheshign
ሀሪፍ ነው ትንሽ ግን ግልፀኝነት ይጎድለዋል
Yeqerta gin agbtshalhWinta kalgbash yefqer tyaqaa ltyqesh nweAm single
ዋው ታድለሻል
wawu
ene tedar flagi nign gen mist ataw
Are you in prison brother?
እኔአልሁ😃😃
@@alemalem3356 konjo Enen agibign
💛👍👍
ባሌሁለተኛያስባልሜስት
*እኔ መችም ባሌና እኔ ቅሬታ አቅርብን ውይም አውርተን አናውቅም ዶ/ር ለማንኛውም ይለፊኝ*
Waweee
Eski silkishin asawikin
እስቲ እረጂኝ ምን ትመክሪኛለሽ?ሚስቴ ቁላህ ትልቅ ነው ብላ ብቻዋን ነው የምትተኛው::
እኔ ባለቤቴ ወስብ ስለማትችል ቢቻ ፈታኋት
ጠደ ነሽ ፈቅር የሆሽ ነሽ ስወድሽ በራስ መተማመንሽ
የኔ ቀሺት
ሴቶች።ትዳርሲይዙውራሳቸውንይጥላሉ።በጣም።ባንዴ።አሮጊትይሆናሉ።በተለይሴቶች።
Aye Ethiopia enante shermuta setotch bela selwnde betcha metabute kshrmuta mne ygegal
አልጋዬ ማሬ ጻፊልኝ wintanayilma@yahoo.com
ክርሥርሥ
ዋናው ችግር ቤት እራስዋን ጥላ ውጭ እንዳንች ቆንጆ እየበዛ ነው ሰው የተቸገረው።እስኪ ስታገቡ ትቢት ጨምራቹ እራስ መጠበቅ እምትቀንሱት ለምንድን ነው አንቺ ግን ሳይሽ ሁሌ እየተነቃቃው ተቸግርያለው 😎
😂😂😂😂😂😂😂😂👈
😅😅😅😅
እናመሰግነለን እናቴ ዉድድድድ… ከላጋባሽ ንገሪኝ plz
አልባሳቶችሽ የጉድ ነዉ
ስታምሪ ውብ ቆንጆ 😘 ከእውቀት ጋር እግዚአብሔር አሟልቶ ፈጥሮሻል💚💛❤️🙏
እሰይ የኔ ደፋር ይሄ ህዝብ ብዙ የማንቂያ ትምህርት ያስፈልገዋል! እድሜ ለyoutube እናንተን አመጣልን! አንቺም ምስጋና ይገባሻል!
አንተም ለካ ከሌላ ቻናል ላይ ኮመንት ትሰጣለህ ማለት ነው?? እኔኮ ሽቀላ ላይ ብቻ ይመስለኝ ነበር ትኩረትህ ሁሉ😜
እህቶቼ እንደዉንም ካገባሽ ባዋላ ነው እራስሽን ፅድት ማድረግ ያለብሽ ሁሌ አዲስ ሁኚበት ከስራ ወቶ እቤት ገብቶ እስኪያይሽ ይቸኩላል ማርያምን ፅድት በሉ 👌👌👌
ልክ ነሽ
ከተጋቡ በኋላ እራስን መጠበቅ ለትዳር አጋር የበለጠ ፍቅርን ይጨምራል
ማጣት ከሌለ ሁሌ ፀዳ ማለት ለራስም ለሰውም ይማርካል
Thank you!
ልክ ነሽ እህት
ልክነሺ የኔ ማር
እንዴት የተባረክሽ ነሽ!! ከመፍታት ችግሩን መፍታት መልካም ነው ምክርሽን ገንዘቡ ያደረገ ሰው ትዳሩን ያድናል እኔ የምልሽ ተባረኪ ነው 100%ትክክል ነሽ።
ያልሽው ነገሮች እንዳለ ሆኖ ለወሲብ እንዳትነሳሺ ከሚያደርጉሽ ነገሮች አለመከባበር አንደኛው ነው ቀን ሙልጭ ተደራርገው ወደ አልጋ ሲሄዱ የቀኑ ስድብ አምሮአቸው ላይ ስለሚመጣ በተለይ ሴቶች ስሜት ውስጥ መግባት አይችሉም ሌላው ደሞ ካገቡ ወዲህ በተለይ ወንዶች ሰአት አያከብሩም ኳስችእያዩ ወይ ስልክ እየጎረጎሩ ወይ ከጓደኞች ሲጫወቱ ይቆዩና ሴቷ ድክም ብሏት ልትተኛ ስትል የፍቅር ጨዋታ ይፈልጋሉ እና የዛኔ ስሜት አይኖራትም ይሄም ይካተት
በትክክል
በትክክል
ትክክል ወላሂ😢
በጣም አስፈላጊ ትምርት ከልብ እናመሰግናለን
Waw Waw Betam New Menamsgenwe lik New Yetnagershie tebarke Uligeze Adis niger etbikaluge thanks my sister
እኔ ባሌ ከሥራሊመጣአካባቢ ሸዋረ እመወሠደ ከሆነ ወሥጄ ካልሆነ ደግሞ ልብሤን ቀይሬ ተቀባብቸ ኩሌን ተኳኳዬ ቡና መፈራረሸ ይወዳል ባይጠጣም ፈራረሼ ፏ ብየነወ የምጠበቀወ ወላሂ ❤ ይሄ የምገዜም ሥራየነወ አልህምዱሊላህ ሥዴት ብዙአሥተምሮናል ሠቀጥል ወደልጀ ንፀህና ይወዳል ሤቶች እናተከተፀዳዳችሁ ወሣብላ ይ ጎበዝ ከሇናችሁ ባላችሁ የትምቦታ አይሄደም ወደልጀ ወሥብና ሇዱን ይወዳል ።።።😂😂😂
Thank you. What is you background?
ትክክልነሽ ጠቃሚ ትምህርት ነው በርቺ
በእውነት፣ጥሩ ምክር አቦ ይመችሽ
ይጠቅመኛል በቅርብ ላገባ ነው ዊንታዬ እስኪ አዲስ ትዳር ከመጀመራችን በፊት ምን ምን ጥንቃቄ ማድረግ እዳለብን ብትነግሪኝ ጥሩ የትዳር ህይወት እንድንኖር ምን ትያለሽ ሳስበው በጣም እየከበደኝ ነው ትዳርም ልጅም ናፍቆኝ እስከመች በስደት እያልኩ ደሞ አስባለሁ
Sle position esti demo enawra
ዊንታናዬ ምክርሽ ይጥመኛል ቀጥይበት👌 ሴቶችዬ እራሳችሁን አትጣሉ ነቃ በሉ
Egzhaber Yebarkesh betame temecetonal /
ወሳኝ ነጥብ ነው ያቀረብሺው እህቴ በርቺ ቀጥይበት
እህቴ፣ዊንታዬ፣ደስ፣ስትይ፣በጣም፣ነው፣የዛሬው፣ትምህርትሽ፣ደስ፣ይላል፣እናመሰግንሻለን፣እንወድሻለን፣በርቺልን፣የኔ፣ቆንጆ
Tiru tihmirt new Kebeshita yetefewesku new yemeseleng betam enamesegnalen sister wintana!!!
#1 thank you very much
በጣም ጥሩ ምክር ነው ጎበዝ ነሽ
ትክክል ነሽ ማር እናመስግናለን በተለይ ሴቶች ታገባን በሁዋላ በፊት ተነበርነበት ሁሉንም እንዘነጋለን ግን መዋደድ ታለ ይህ አይፈጠርም ያላገባችሁ እንማርበት እሽ ሀሀሀሀሀሀሀ
እውነት ..እልሽ አለሁ እያንዳንዱ ቤት ያንኳአንኳ ችግር ነው የፈታሽው..እና ቀጥይበት ..እናከርሽ አለን
በጣም ትክክል ይሆነ ትምርት ትባርክ
ፍርዬ በውስጥ መስመር በገኝሽ ደስ ይላኝ ነበር
U are right
ኢትዬጵያዊ ጨዋነት የተሞላበት ገንቢ ምክር ዊንታና አመሰግንሻለው!
Thank you
በጣም እናመሰግናለን ውድያገሬልጅ
የኔ ጣፋጪ እውነት ነው አንድ ሴት በመል ካ ይመስላታል ፍቅር ወድ የሚል ገው ንፅህና
ትክክልነሽ እናመሰግናለን
ልክክክ ነሽ ውዴ ቁጥርሺን ላኪልኝ
የምኖረው ከአገረ ውጭ ነው ብዙ ነገረ ልጠይቅሽ ነበር ግን የውስጥ መስመርሽን ባለ ማግኘቲ በጣም አዝናለሁ አንች ግን በጣም እደመልክሽ ሁሉንም ነገረ አሙአልቶ የሰጠሽ ነሽ አድናቂሽ ነኝ በምን ነው ማገኘሽ
በርች እጅግ ጠቃሚ ምክር ነው .........ሁሉም ሰው ቢሰማው መልካም ነው እላለህ
አቦ ታማቻሺ የኔ ጎባዚ በሪቺ
ማሬ ወይኔ በገኘውሽ
እኔ ግን ገና አላገበውም የኔ የሚል ባል ገና አላገኘውም ስመርት ስመርት እኔ ምፍልገ የለም ዲንገት ከተገኘ ትምህርትሽን ወስጃለው ወሴብ አትበይ ሰወች ይሰማሉ እርካቤ በይ እሽ
Gobez
eni alewu add argini esti be wita mikiri eyeteredani enitewaweki
Yet new yaleshiw
ሴት ልጅ ተመራጭ እንጂ መራጭ አይደለችም።
@@ሞልቶበአራዳ Tiru set hona bitimertim chigir yelewum.
በትክክል
ሴቶች ካገቡ ቡሀላ እራሳቸውን ይጥላሉ ።
ትክክል ይሄን ማስተካከል ያለብን እራሳችን ነን
ዊታዬ ከልብ እናመሰግናለን ልክ ነሽ አብዛኛዎቹ ሴቶች ናቸው በስራ ስለሚደክሙ ነው አትፍረዱ ስለዚህ ዋናው መፍትሄው መነጋገር ነውበግልጽ
ምክራችሁ በጣም ይመቻል
በርቺ
በርችልን
በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ
ራሄልዬ ማር
ዊንታ ኮ በጠም አመሰግናለው ምናው ቀድሜ ይህን አዉቄ ቢሆን ትደሬን አልፈተም ነበር ፈጣሪ አንችን ይበርክልኝ ጥሩ ት/ት አግንቼብሻለው ለቀጠይ ህይወቴ ይጠቅመኛል ብዬ አስበለው
ዛሬ ለኔ ነው የኔውም መልኩን አሳምሮ ማቀፍ መሳም ስለ ፍቅር ማውራት ወፍ የለም እና be4ቀን 1ጊዜ ሲያስፈልገው ብቻ ነው አእምቀርበኝ እውነት ቸንቆኛል ምን እንደምል አሳሰበኝ
አዝናኒው
ሙሉዬ እኔ ለስደስትሸ በቃ
ያችስከፍ
Its true
Betam ameseginalew ❤
የወሲብ ድክመት የሚመጣው ከሴቷ ነው የወንድንም ፍላጎትማወቅ ወንዱም እንዲሁ ግልጽነት መኖሩን አትርሽ ሌላው አያጣላም።
በጣም ነው የወሲብ ፊላጎቴም የጨመረሸልኝ
አግብተሻል
የሀበሻ ሴቶች ጀላ ራስ ናቸው ልጅ ከወለዱ በኋላ ባልዋን ትረሳዋለች
Witaye betam new dimitsishin mesimat miyasidesitegn... be ken kalisemahush mewal alichilim.. berichi .. tiyakewoch neberugn bemi n lilikilish endemochil alakim.. ameseginalehu..
እባክሽ በአሁኑ ሰአት ብር ካለሽ በሁሉም ነገር ያስደስትሻል ከሌለሽ ያስር ውብ ብትሆኒለት የገባው ለብር ከሆነ ጥሎሽ ይሄዳል
thanks wenteye
በትክክልል
ዊንታ ጥሩ ሀሳብ
ስወድሽ እናመሰግናለን ማርር
ወይልካም ገይስ #subscribe አድርጉኝ🙏
1ኛ እኮ ነሽ
ጎበዝ
ጥሩ:ነው:ዬምሰተምረ:ነው።
gebreal yagurishi, ebiti minitagorewu bedhiniti newu wedeni mesiloshal
wowwwww smart
አንበሳ ነሽ ከአራት አመት ባላይ እከታተልሻለሁ ግን ሴት ልጅ ትዳር ዉስጥ ከገባች በኋላ ወንድን ዘወር ብላ አታይም
ንፅህና አሰፈላጊ ነው ወሳኝም ነው እባክዎን ባል-ሚሰት ንፅህናው ይጠብቁ ከዛም በደምብ ይሻጎሩ!!
በትክክል ነው ሁሉም ያነሳሺው
በመኝታ ብቻ ወስብ በቅ ወይ
ምክርሽ በጣም ደስ ይላል
አረ አንቺ ልጅ በጣም ልዩ ነሽ Wawu
❤❤❤
Betam des yilal timirtu berchi
Talk the fact
Tilam
እባክሽን የሴቶችን መርካት በምን እናውቃለን? Please
ሃሃሃሃሃሃሃሃ ኢር በሰቅ በማጣየቅነው,,,,
terekeh alemu ማንን በመጠየቅ??
Genzeb setasayachew newa!!!😂😂😂😂😂
እነኮ የምረን ነበር የጠየኩት አንደም ሚያስረዳኝ ሰው የለም
እንማታለን
ዊንታ ለዚ ጥያቄ መልስ እሻለሁ ትዳሬ አደጋ ላይ ነው ቀጣይ ቪዲዮሽ የኔ መልስ እንደሚሆን አልጠራጠርም ባለትዳር ነኝ ባሌ ይወደኛል ፍቅር አለበት ነገር ግን እወድሻለሁ ማለት እንዲሁም አቅፎኝ መተኛት ሴክስ ለማድረግ ቢፈልግም እኔን የመጠበቅ ችግር አለበት ታውቂያለሽ እኛ ሴቶች ደግሞ...እወደዋለሁ ትዳሬን ማጣት አልፈልግም ምን ላድርግ ሁሌ ከኔ ብቻ 🤔
እደእናስለወደደሽነዉ እማይጠይቅሽ
አንቺ ምርጥ ሰውነሽ!ሥልጥን ያልሽ አበሻ! ታድለሽ!!
anchi lij gn ..... salafekrsh alkermm .... yewst awka eco nesh
are you just a Doctor? i'm just wondering.
ከመፋታት ችግሩን መፍታት
👏👏👏👏
HI ውንቲ በርች
Barichi aref new yene marrr
Wow, every time you are incredible, knowledgeable and also sexy presentation skills, keep it up!
እሙዬ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ
እንደዚ የወንድና የሴት ግንኙነት ልምዱ ካለሽ እንዴት ለራስሽ መሆን አቃተሽ???
Did she say that?
በጣም ግዜ የሌላት እናት የቤቷን ሥራ እሷላይ የወጭውም ሥራ እሷ ላይ እሱ የራሱን ሥራ ሰርቶ ብቻ ገብቶ የተሠራ በልቶ ጠጥቶ ሙሉ ቀን ስትደክም ውላ ማታ ደግሞ ወሲብ ከባድ ነው የሆነ ሆኖ በሳምንት ሰንት ግዜ ማድረግ ይመከራል በተለይ እድሜ 45 በላይ ሲሆን
እድሜህ 45 ከሞላ ምንም ፕሮግራም አያስፈልግህም በተነሳ ሰዓት እየጠበክ መጨመር ነው ደሞ በርታ ጡረተኛ አትምሰል ካለ በለዚያ ቀማኛ ይበላብሀል።
@@yohannesafewerk2308
Be blessed
Kezih behualas mn semet yenorhal demeke dekmual eko.
አንት በጣም አስተዋይ ሰው ንህ እባክህ ጻፍላኝ wintanayilma@yahoo.com
Demeke Jembere ua-cam.com/channels/jFU6MQ80yKjYoENp29-bUQ.html
Wow temcheshign
ሀሪፍ ነው ትንሽ ግን ግልፀኝነት ይጎድለዋል
Yeqerta gin agbtshalh
Winta kalgbash yefqer tyaqaa ltyqesh nwe
Am single
ዋው ታድለሻል
wawu
ene tedar flagi nign gen mist ataw
Are you in prison brother?
እኔአልሁ😃😃
@@alemalem3356 konjo Enen agibign
💛👍👍
ባሌሁለተኛያስባልሜስት
*እኔ መችም ባሌና እኔ ቅሬታ አቅርብን ውይም አውርተን አናውቅም ዶ/ር ለማንኛውም ይለፊኝ*
Waweee
Eski silkishin asawikin
እስቲ እረጂኝ ምን ትመክሪኛለሽ?
ሚስቴ ቁላህ ትልቅ ነው ብላ ብቻዋን ነው የምትተኛው::
እኔ ባለቤቴ ወስብ ስለማትችል ቢቻ ፈታኋት
ጠደ ነሽ ፈቅር የሆሽ ነሽ ስወድሽ በራስ መተማመንሽ
የኔ ቀሺት
ሴቶች።ትዳርሲይዙውራሳቸውንይጥላሉ።በጣም።ባንዴ።አሮጊትይሆናሉ።በተለይሴቶች።
Aye Ethiopia enante shermuta setotch bela selwnde betcha metabute kshrmuta mne ygegal
አልጋዬ ማሬ ጻፊልኝ wintanayilma@yahoo.com
ክርሥርሥ
ዋናው ችግር ቤት እራስዋን ጥላ ውጭ እንዳንች ቆንጆ እየበዛ ነው ሰው የተቸገረው።
እስኪ ስታገቡ ትቢት ጨምራቹ እራስ መጠበቅ እምትቀንሱት ለምንድን ነው
አንቺ ግን ሳይሽ ሁሌ እየተነቃቃው ተቸግርያለው 😎
😂😂😂😂😂😂😂😂👈
😅😅😅😅
እናመሰግነለን እናቴ ዉድድድድ… ከላጋባሽ ንገሪኝ plz
አልባሳቶችሽ የጉድ ነዉ