የባሏ ሰርግ ላይ ሚዜ ሆና የተጠራችው ወጣት እና የባሏ ቅሌት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 336

  • @hibaawel6298
    @hibaawel6298 Рік тому +128

    አሁን ላገባዉ ያልኩት ሹፌር ነበር ይሄን ጉድ እያየዉማ አግብቼ ጀሃነብ አልገባም ይቅርብኝ 😂😂😂😂😂😂

  • @user-fp6dt5ru7s
    @user-fp6dt5ru7s 10 місяців тому +20

    በህይወቴ ሹፌር ፖሊስ ምናምን ስጠላወላሂ 😂😂😂😂

  • @GeniMlashi
    @GeniMlashi 7 місяців тому +9

    ሹፌሮችን የምጠላቸው በምክንያት ነው 😅😅😅😅

    • @hwhw2610
      @hwhw2610 6 місяців тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @hwhw2610
      @hwhw2610 6 місяців тому

      😅😅😅😅😅

    • @betelmulu4897
      @betelmulu4897 5 місяців тому

      😂😂😂😂😂

  • @telefonak
    @telefonak Рік тому +17

    ወንዶችና ምላሳቸው

    • @azaluazalu4402
      @azaluazalu4402 Рік тому

      iko ayigermim gudun alayem isu 😂😂😂🙈🙆🏻‍♀️

    • @ahmedseid2535
      @ahmedseid2535 Рік тому +1

      ሰመይና ምድር

  • @birhanjommy
    @birhanjommy Рік тому +14

    ታናሽ እህትየው በትወናም ጭምር ቆንጆ ናት

  • @lubabakemal4726
    @lubabakemal4726 Рік тому +10

    😂😂😂 ታታ ለምን አትይኝም አላለም 😂😂😂😂 በጣም ነው የተመቸኝ

  • @Eyob797
    @Eyob797 Рік тому +5

    ሠው የለም በምድር ላይ። ጥሩ ነው በርቱ ያስተምራል።

  • @user-xw2kf7ri5t
    @user-xw2kf7ri5t Рік тому +11

    😂😂😂😂አይ ወንዶች አራርቆ መውለድ ሲባል አራርቆ መውደድ አደረጋቹት 🤣🤣

  • @MisterSelase-ps9fn
    @MisterSelase-ps9fn Рік тому +25

    በጣም ደስ የሚል ድራማ ነዉ የታባቱ የእጁን ነው ያገኘው

    • @ahmedseid2535
      @ahmedseid2535 Рік тому +1

      ወይኔ እነዚ ወንዶቹን ምን እነርጋቸዉ አቤት ምለስ

    • @ahlamahlam2054
      @ahlamahlam2054 Рік тому +1

      😅😅ወቸዉ ምንኛ ተመታ

  • @short_videos1221
    @short_videos1221 Рік тому +28

    ሁለት እግር አለኝ ብሎ ሁለት ዛፍ ላይ አይወጣም ትላለች እናቴ 😅😅ሲደበድቡት እንዴት ደስ አለው ሁሉንም ነበር መደብደብ 😅😅ጥሩ ትምህርት ነው ሹፌር አታግቡ እግሩ ውጪ ውጪ ከሚል ወንድ ይሰውረን

    • @qweass985
      @qweass985 Рік тому

      አሚን

    • @meer6395
      @meer6395 Рік тому

      Amen

    • @user-yc4bh4yt1b
      @user-yc4bh4yt1b Рік тому

      😂😂😂

    • @netsaneta9349
      @netsaneta9349 Рік тому

      Hulum and aydelem mrt sewu ale : dr: mamehr : manager ke hulum leba ale weda

    • @short_videos1221
      @short_videos1221 Рік тому

      @@netsaneta9349 መሰሎቹን ለማለት ፈልጌ ነው ከስንት አንድ አሉ😇

  • @tinsho123
    @tinsho123 Рік тому +33

    የልጅቱ እርጋታ ዋው

  • @user-qy4xw3yh8q
    @user-qy4xw3yh8q 9 місяців тому +4

    በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው በተለይ. እህቷ. ይመችሽ ቆጅዬ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbdurahmanAli-hs6es
    @AbdurahmanAli-hs6es Місяць тому

    ብዙ ሹፌሮች በየቦታው ስለሚንዘላዘሉ ሁሉም አንድ ናቸው ብሎ ማሰብ የዋህነት ነው

  • @user-fx2zi3wi2s
    @user-fx2zi3wi2s Рік тому +6

    ክክክክክ ወይኔ ታታ 😂😅😅😅😅

  • @WwrwtTsysyy
    @WwrwtTsysyy 21 день тому

    ቀጥሉበት የምር ምርጥ ነው 😂😂😂😂😂

  • @toybaseid7802
    @toybaseid7802 Рік тому +2

    የኛ ጉድ እኔስ በደህናው ሰአት ተገላግያለሁ ተረኛች ተጠንቀቁ😅😅😅

  • @user-ck8rh9cu3u
    @user-ck8rh9cu3u Рік тому +5

    አይ፡ወዶች፡😢😢ይሄን፡እያዬሁ፡ቁሜ፡ቀረሁ

    • @user-dl6gr1pb2d
      @user-dl6gr1pb2d Рік тому

      😢😢እኔአብስወዶችሠዉአይመሥሉኚም😢ጥላቴይመሥሉኛል😢የምወደዉልጂ😢ሥለከዳኝ😢ፈቅሩበልቤአለአሁንም😢

    • @user-ck8rh9cu3u
      @user-ck8rh9cu3u Рік тому

      ​@@user-dl6gr1pb2d አይዞሽ፡የኔ፡እህት፡ያልቆሠለ፡የለም፡ብቻ፡አልሀምዱሊላህ

    • @kalkidangobezie4078
      @kalkidangobezie4078 Рік тому

      ​@@user-dl6gr1pb2d
      አይዙሽ

    • @senyamuhammed6094
      @senyamuhammed6094 10 місяців тому

      አረ አይዞሽ ፈጣሪ የፃፈው አለ

    • @senyamuhammed6094
      @senyamuhammed6094 10 місяців тому

      @@user-ck8rh9cu3u እይ ወላሂ ያልቆሠለ የለም አልሃምዱሊላህ

  • @user-bk6yp9hh6p
    @user-bk6yp9hh6p Рік тому +5

    መጨረሻላይ በሉት በሉት😂😂😂

  • @user-cp6zg6bu1o
    @user-cp6zg6bu1o 6 місяців тому +1

    ጂማ my country 🙏🏾

  • @user-vf1jn7bi2z
    @user-vf1jn7bi2z Рік тому +6

    አይ ወንዶች.

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 Рік тому +9

    😢😢😢😢😢😢 ጭራሽ አላቃትም ውይይይ

  • @user-ii7xd8ix8q
    @user-ii7xd8ix8q 5 місяців тому +1

    ወይኔ የሰው ውስጡአያስታውቅ ፈጣሪይጠብቀን

  • @saratesfaya2329
    @saratesfaya2329 6 місяців тому

    ትንሿ ውበትም ትወናም አንደኛ ናት😍

  • @erkabneshwolde2428
    @erkabneshwolde2428 Рік тому

    በጣም ደሰ የሚል ፍልም ነዉ

  • @qweass985
    @qweass985 Рік тому +4

    ኦማይጋድ በጣም ተመችቶኛል ግን ሹፌር አታግቡ

  • @user-er8xb7mo8s
    @user-er8xb7mo8s Рік тому +1

    የእህትየው ነገርስ😅 በሉት ሲያንሰው ነው😂😂😂

  • @NUrit242
    @NUrit242 Рік тому +5

    ተስር በይዉ😂😂😂😂😂😂😂አለች

  • @thereality657
    @thereality657 Рік тому +5

    I love the mom. She is a cute amateur 😍 💕 💗 steering on her eyes...

  • @user-ck8rh9cu3u
    @user-ck8rh9cu3u Рік тому +6

    ሴቶች፡የባሎቻቼዉን፡ወይም፡የፍቅረኛቼዉን፡ፎቶ፡ፎሮፋይል፡ቢሠቅሉ፡ያዲ፡ወዲ፡ፎቶ፡ነዉ፡የሚሆነዉ😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @user-ip8gd3vj3k
    @user-ip8gd3vj3k 9 місяців тому +1

    መጨረሻው ተመቸኝ😅😅😅😂😂😂

  • @ZukriyaZukriya-kd3js
    @ZukriyaZukriya-kd3js Рік тому +5

    ወይ ወዶች ምንም ቢሆን አርፎ አይቀመጡም

    • @selambogale8824
      @selambogale8824 Рік тому

      ምን አርፈው ይቀመጣሉ የተረገሙ

    • @fiyourttv2431
      @fiyourttv2431 Рік тому +1

      ሲፈጥራቸው....ቅብዝብዝ ናቸው 😂😂

  • @MekdesHaile-sg5vu
    @MekdesHaile-sg5vu Рік тому +2

    ወይኔ ጉዴ 😢 ዬኔ ባልም ሹፌር ነው

    • @senyamuhammed6094
      @senyamuhammed6094 10 місяців тому

      ክክክክ አረ አይዞሽ ሁሉም አይሆኑም

    • @Abarosi328
      @Abarosi328 5 місяців тому

      Ayzoshiii

  • @selamissak5726
    @selamissak5726 Рік тому +5

    ስድ ንባብ የምታነቡ ነው የሚመስለው ድራማ ይቅርባችሁ ።በተለይ ስር ሚዜዋ እና ለመሽሪት ።ትንሿ ይልቅ ደህና ናት ትሻላለች

  • @user-gz9um7kn3d
    @user-gz9um7kn3d Рік тому +3

    ዋው

  • @fiyourttv2431
    @fiyourttv2431 Рік тому +2

    እኔ እኮ የሚገረመኝ...የአብዛኛው ወንዶች ውሽት ሴተች የምናምነው.
    . ነገር ነው....

    • @iyaasuugalgalo2233
      @iyaasuugalgalo2233 Рік тому

      አዎ። እውነተኞችን አትወዱም። ለዛም ነው የረከሳችሁት።

    • @fiyourttv2431
      @fiyourttv2431 Рік тому

      እረ እኔ እውነተኛ ነው እምወደው...

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 9 місяців тому

    በቀን ሶስቴ ብቻ ሳይሆን እህል ካፋቸው ሳይጠፋ በቀን አንዴ ይላሉ። ምድሪቱ መልካም ሰርቶ መብላት ነው ያቃተንጂ ካልሰረቅን አይሆንም።

  • @user-kq5hl1kp4d
    @user-kq5hl1kp4d 6 місяців тому +1

    አይወዶች

  • @user-qq1yq3kh2x
    @user-qq1yq3kh2x 3 місяці тому

    😂😂😂😂መገን እቲቱ ፈጥና ለቀሰጳ አልሮጠችም ተመቸችኝ😂😊

  • @nastanettube
    @nastanettube Рік тому

    ጥሩ አስተማሪ ድራማ ነዉ

    • @hwhw2610
      @hwhw2610 6 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RthiBmhg
    @RthiBmhg Місяць тому

    ሙሺራዋ ስታወራ ደስ ትላለች

  • @Ail-xe3bd
    @Ail-xe3bd Рік тому

    ደግአረጋቺሁት ይክ ባሌጌ

  • @najunknk142
    @najunknk142 Рік тому +2

    ወይ ወንዶች እዳልል አይባልም

  • @degis9636
    @degis9636 Рік тому +1

    ❤❤❤የምር ምርጥ ነው

  • @user-go7xm7xf5o
    @user-go7xm7xf5o 9 місяців тому +1

    😂😂😂አዋርደኝ

  • @user-hx1cq4vm1o
    @user-hx1cq4vm1o Рік тому +1

    😀😀😀😀😀😀 አይ ወደች እብዶች

  • @user-vd8xv4iw8b
    @user-vd8xv4iw8b Рік тому +1

    አለመታደል አይ ወዶች የናተ ውሪደት 😂😂😂😂

  • @meeryymaem166
    @meeryymaem166 Рік тому +7

    መጨረሻው አሳቀኝ😂😂😂😂

  • @fuadtalafha9767
    @fuadtalafha9767 Рік тому +2

    አይ ዘንድሮ ወንዳች😢😢😮😮😏😏😏

  • @tefeshidingle4674
    @tefeshidingle4674 Рік тому +1

    ያለፈ ቁጭት እንዳለባችሁ እንጅ የድራማ ብቻ አይደለም አወጋገራችሁ😂😂😂😂🙄

  • @konjonesh
    @konjonesh Рік тому +1

    ስታሳዝነ ኡፍፍፍፍ

  • @user-bj3pl1xk8z
    @user-bj3pl1xk8z Рік тому +1

    እረ በሺኩርት መክተፊያም ቢሆን ውጉት 😅😅😅😅😅😅

  • @user-hz3ge7vx1y
    @user-hz3ge7vx1y Рік тому +2

    እኔን እህትየዋ😂

  • @lidetabebe3501
    @lidetabebe3501 5 місяців тому

    ሀይ ሹፌር

  • @maretabehayelugubenaw9479
    @maretabehayelugubenaw9479 Рік тому +3

    ድሮም ሹፌርና ፖሊስ አይመቸኝም

    • @user-cs1ko4xt8q
      @user-cs1ko4xt8q 10 місяців тому

      ሳዉላ እኔምአይመቸኚም😢😢😢

  • @jerryaboye7200
    @jerryaboye7200 Рік тому +3

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወዮ የታባቱ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Liyla-ej1iw
    @Liyla-ej1iw Місяць тому

    😂😂በሉት😂😂😂በሉት አላለችም😅😅😅😅😊

  • @danboy5626
    @danboy5626 Рік тому +3

    የሰውን የተከበረ ሞያ ማውረድ ይባስ ብላቸው የገዛ አገራችውን ፊልም ማንኳሰስ ያሳፈራል

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis7191 Рік тому +1

    ኣዪ ወንዶች

  • @FgehdfsTddhf
    @FgehdfsTddhf Рік тому +1

    ክክክክክክወላሂ በሳቅ

  • @user-ly9cb5xv2o
    @user-ly9cb5xv2o 3 місяці тому

    ብሎት ትምችቶ ኛለ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-wz1lp5hs2w
    @user-wz1lp5hs2w 3 місяці тому

    ሹፌር ላገባነበር ይቅርብኝ😂😂

  • @madenamadena1688
    @madenamadena1688 Рік тому +1

    ወይኔትንሾ😂😂😂😂😂😂በሉት😂😂😂

  • @ghsrks8004
    @ghsrks8004 Рік тому +3

    አቤትዉርደት😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-mj5eo8hr6p
    @user-mj5eo8hr6p 4 місяці тому

    ማንኛሽ ነሽ የባሌ ቅምጥ. 🤭🤭ባሌ ሹፌር ነው

  • @user-lm3jz9rw2r
    @user-lm3jz9rw2r Рік тому +1

    በምልክት ቋንቋ ነው እንዴ

  • @user-ck8rh9cu3u
    @user-ck8rh9cu3u Рік тому +2

    ዘሩ፡ቀለጠ😂😂😂

  • @fhhghhg1179
    @fhhghhg1179 7 місяців тому

    ባልም ቀይር😂😂 ፍቅር አለብር ንብ አለቀፎ ማር ውጣ እንደማለት ነው😂

  • @user-cs1ko4xt8q
    @user-cs1ko4xt8q 10 місяців тому

    😂😂😂😂😂😂😂ሲሰዉነዉ አላለችም😂😂😂😂

  • @prime7581
    @prime7581 Рік тому +4

    ቅሌታምወንዶችእንደዚአይነት

  • @ዘይነብየመርሳዋ
    @ዘይነብየመርሳዋ 5 місяців тому

    ያሣቀችኝ በሉት እያለች ከኾላ የምሮጠው ጩጨ😅😅😅

  • @خديجهه-و1ز
    @خديجهه-و1ز 10 місяців тому

    ቲቲ ነሽ እምትባይ ስታስጠይ አለባበስሽ ግን እዉነት ቤተሰብ አለሽ እንደዉ ሀይ ባይ ማጣት ቤተሰብ አሰዳቢ ነሽ አለባበስሽ

  • @gochocrafts
    @gochocrafts Рік тому

    Ye audio quality betam ykerachual editors ye tewanay dikmet endale hono

  • @user-xe5vx4tb2o
    @user-xe5vx4tb2o Рік тому

    ውይይይይ ገራሚ ሾፌር ነው

  • @TiyonYageta
    @TiyonYageta Рік тому

    እኔ ብቻ ነኝ በደብ ያነበብኩት ወይስ አይኔ ነዉ😳😳😳😳😳 ዉዳቼ እሩሱ አልገባኝም😅😅😅😅

  • @senaethopia8774
    @senaethopia8774 Рік тому

    ዎው መጨረሻ 😂😂😂😂😂

  • @merondamesa
    @merondamesa Рік тому +1

    ትወና ለቀቅ ተብላችሁ ተውኑ በተለይ የልጅ እናታ movie አይመስልም

  • @mr.amaretesfa7923
    @mr.amaretesfa7923 Рік тому

    Nice story and acting, but why the camera is defocusing constantly, The camera man should improve his skill.

  • @rhakma6479
    @rhakma6479 Рік тому +2

    ደግ አደረጋችሁት😂😂😂😂

  • @user-vf1jn7bi2z
    @user-vf1jn7bi2z Рік тому

    ሙሺራኤ ባላጣየ

  • @user-cv2vt6xw7m
    @user-cv2vt6xw7m Місяць тому

    ጎማ አከባላይ እረ በሳቅ

  • @uaedxb6960
    @uaedxb6960 Рік тому

    ለዚህ ነው የከባድ መኪና ሹፌር የማልወደው 😅😅

  • @user-pn6mh4sf3x
    @user-pn6mh4sf3x Рік тому

    መላው ቀለጠ አላለችምምምም😂

  • @tigisttegod8602
    @tigisttegod8602 Рік тому +1

    አይ ታደሰ😂😂😂

  • @fatumaail8266
    @fatumaail8266 Рік тому +1

    ጎማ አንከባላይ አላለችም

  • @endegeabren3649
    @endegeabren3649 5 місяців тому

    ስራው የተከበረ ነው እርካሾችድራማውን የደረሰው ሰው ነው እርሱ ረክሶ ሙያውን የአጎደፈ መስሎት ነበር ሆኖም ሙያው የተከበረ የአገሪቱ የጀርባ አጥንት የሆነ ሲሆን እርካሾች ይኸን ሳያውቁ ቀርተው ሳይሆን እንዲያው መደናበር ነው የምለው

  • @MelakKonjo
    @MelakKonjo Місяць тому

    ያማረኛ ፊልም ማይ መሰለኝ እኮ አለለችም እና እግልዘኛ ነው ምሰሪው😅

  • @user-bn8ky9cy7l
    @user-bn8ky9cy7l Рік тому

    ይገባሀል

  • @tiktokvillage606
    @tiktokvillage606 Рік тому +1

    ትወና ጠላሁ 😂😂😂😂

  • @sadsaa9387
    @sadsaa9387 9 місяців тому

    ሹፌርና ቦልስ ማግባት ትርፉ ይሄ ነው😢😢😢😢

  • @adelatemsgen577
    @adelatemsgen577 10 місяців тому

    ቡና አቅምሷን እባካችሁ?

  • @meneta-media
    @meneta-media Рік тому

    Enski eneyew arife arife neger eyetelkekeln new

  • @kalkidangobezie4078
    @kalkidangobezie4078 Рік тому

    መቼም ወንድ አላምንም
    አልገረመኝም
    እንደ ወንድ ቂል አለ

  • @almazworkneh8255
    @almazworkneh8255 Рік тому +1

    ትንሽ ከእውነት የራቀ ነው በዚህ ዘመን ለሚዜነት የምትዘጋጅ ጓደኛ እንዴት ነው የእጮኛዋን ፎቶ ለማየት የማትጔጓ ውሸት የገነኑበት ነው

  • @HanaHana-il7us
    @HanaHana-il7us Рік тому

    አቤትውረደት😂😂😂😂

  • @SmeraAhemd
    @SmeraAhemd 11 місяців тому

    ቱ የወዶችስራ😂😂😂😂😂😂

  • @user-pj2ug5sy6x
    @user-pj2ug5sy6x 10 місяців тому

    እውነትትክልነው

  • @zainabuhassan3180
    @zainabuhassan3180 10 місяців тому

    ወየ ውረደት

  • @وحيدةمعروف
    @وحيدةمعروف 9 місяців тому

    ላገባነበራ።ተጀመሮነበራ።ተኮት😂

  • @teodorosmekurray
    @teodorosmekurray Рік тому

    መቀራ የምህራቢያን ልጆች አክት ምትከተሉ አይጠቅማቹህም

  • @Fነኚወሎዬዎኢላሂቅኑንምገ

    Kkkkkkkk
    በምክነያት ነበር ሹፌር የምጠላዉ
    ቱቱቱቱቱቱ