6 ወሲብን ለሴት ልጅ ልዩ የሚያደርጋቸው መንገዶች

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 337

  • @michaelgebriel3834
    @michaelgebriel3834 4 роки тому +4

    Brilliant I am glad learning your tuition

  • @yewult1607
    @yewult1607 4 роки тому +77

    ትምህርቶቻቹህ ጥሩ እና አስተማሪ ናቸው በርቱ ፣ግን ስለ ወሲብ ሴክስ ትንሽ የበዛ ይመስለኛል ብዙ የሀገራችን ወጣት ስራ የለውም ተመርቆ እቤቱ ነው ያለው ግማሹም ይሰደዳል እና ምን ለማለት ፈልጌ ነው አንዳንዴ ክባለሙያም እየጠየቃቹህ "የስቢዝነስ አይድያ ፣ ሙያ ፣ ስራ ፈጠራ እና ጤና ነክ ነገር ብትጨምሩበት አሪፍ ይመስለኛል መቸም ለራበው ሰው " እንትን" አታቀርቢለትም ገብቶኛል ፣ ክተሳሳትኩ ይቅርታ። ፒስ

  • @selamlove6339
    @selamlove6339 4 роки тому +1

    ጥሩ ምክር ነው በርቺ ቆንጆ

  • @selinazsepns545
    @selinazsepns545 4 роки тому +5

    ዊንታዬ ስለ ምትሰጭን ትምርት ከልብ እናመሰግናለን

  • @የሚስጥርነፀብራቅ
    @የሚስጥርነፀብራቅ 4 роки тому +5

    ምርጥ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @jmelahjmahmd5294
    @jmelahjmahmd5294 4 роки тому +9

    በጣምነውደስእምትይውንግግርሽ፣በርችየኔቆንጆእናመሰግናለን

  • @sisaygebretsadik5586
    @sisaygebretsadik5586 4 роки тому +7

    ጥሩ ኣገላለፅ ነው
    የኔ ቆንጆ

    • @zegashzegash9505
      @zegashzegash9505 4 роки тому

      እህታችን ስለ ትምህርትሽ በጣም እናመሰግናለን እህታችን በርችልን የኔ ቸርካካ በጣም ነው ደስስስ የምትይው ትምርትሽንም ወድጀዋለሁ በርቺ እህቴ

  • @hawwiimuhammad9862
    @hawwiimuhammad9862 4 роки тому

    Tikikil batagbar yayenaw nagar naw yetanagarshiw thanks

  • @amenyeeagel7936
    @amenyeeagel7936 3 роки тому

    this is very educational, been learning alot from your channel dear, I apricate you_ THANK YOU!

  • @laketana7060
    @laketana7060 4 роки тому +15

    U doing good job sis, ሴቶች በሆዳቸው አፍነው የያዙትን ችግሮቻቸውን ነው ዝግፍ ያደረግሽላቸው::💚💛❤️

  • @samuelmulugeta3658
    @samuelmulugeta3658 4 роки тому +6

    አቀራረብሽ ብስለትሽ እርጋታሽ አውቀትሽ በጣም ደስ ይላል ሁሉም ሴቶች እንዳንቺ እንዲሆኑ እመኛለው ጥሎብኝ እንደ ሐበሻ ሴት የሚያምረኝ የለም በዚ ዓለምም ወደፊት በሚመጣውም።

  • @ተስፋእዩስንቀይ-ዐ7ጐ
    @ተስፋእዩስንቀይ-ዐ7ጐ 4 роки тому +1

    ሁሌም ልክ ነሽ

  • @melakuteka1955
    @melakuteka1955 4 роки тому

    your education is very matured and helpful. please keep it up. i thank you for your commitment and polite presentation.

  • @abuaminnur886
    @abuaminnur886 4 роки тому +2

    ትክክል ነሺ በርችይ

  • @tademantade1325
    @tademantade1325 4 роки тому +1

    በጣም ደስ የሚል ነው ትምህርትሽ በዚሁ ቀጥይ

  • @eshetuandarge6025
    @eshetuandarge6025 4 роки тому +1

    በጣም ጥሩ ግንዛቤም ትምህርትም ነው ብዙ ወንዶች ለሴት ያላቸው አመለካከት ሊያደርጉት ወይም ሊከተሉት ተገቢ የሆነ የፍቅር ስቶ መቀበልን ሂደት የሚደመድሙት በራሳቸው ስሜት ድምዳሜ ላይ ነው ስለዚህም ነው ብዙ ወንዶች እድሜ ሳይገድባቸው ዘላን የሚሆኑት በሴቷ የተደስቱባትን ያህል ሴቷም በእነሱ መደስት እንዳለባት ግምት ውስጥ ባለማስገባት ነው ስለዚህ እህታችን !ወደር ለሌለው አስተምህሮሽ እናመስግናለን ቀጥይበት

  • @efoefo8379
    @efoefo8379 4 роки тому +2

    እናመሰግናለን ላንቺም የህርካታ ሕይወት እንመኝልሻለን

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 4 роки тому

    በጣም ጠቃሚ ምክር ነው። than you so much 🥰

  • @andualmtesfaye6075
    @andualmtesfaye6075 4 роки тому +2

    አነመሰግናለን

  • @zewdufiseha1288
    @zewdufiseha1288 4 роки тому

    betam mekari temhirt new tebareki

  • @tsigeroamntsigeroamn7311
    @tsigeroamntsigeroamn7311 4 роки тому

    Emwedshu

  • @workum2744
    @workum2744 4 роки тому +1

    THANK you great education

  • @demegebreyesus1226
    @demegebreyesus1226 4 роки тому

    Thank you so much for such inspirational awesome advice.

  • @ayeleggemechu1376
    @ayeleggemechu1376 4 роки тому

    በጣም ትምህርት የምሰጠው ነው

  • @stc5767
    @stc5767 4 роки тому +1

    የኔ ቆንጆ ደስ የሚል ምከር ነው እሽ

  • @teejaay585
    @teejaay585 4 роки тому

    እናመስግናለን እህታችን

  • @munirkhalid831
    @munirkhalid831 4 роки тому +2

    we do need a transparent society like her. There is no need to be ashamed to tell. That's what we need for better society

  • @bitaniyabegashaw6281
    @bitaniyabegashaw6281 4 роки тому +1

    Hulem dink timhrt yene wub tebareki Wintaye❤

  • @fgfu8706
    @fgfu8706 4 роки тому

    Thank you ...konjo

  • @danielouta3752
    @danielouta3752 8 місяців тому

    Timrtish betam des yemil nw ejig betam wodigyalew berchilegn

  • @PatmaPatima-rn1se
    @PatmaPatima-rn1se 3 місяці тому

    እዉቀትብቻሳይሆን የማስረዳት ጥበብሽ ያበደነዉ ተባረኪ ፍልቅላቋ

  • @enough1754
    @enough1754 4 роки тому +2

    ዋው ዊንታና Smart ዛሬ ሰብስክራብ አድርጌሻለሁኝ እሄ እማ ለኔ ጥሩ ትምህርት ነው ከእንግዲህ ዘሎ አልጋ ላይ መውጣት የለም።

  • @biedlubigoyta2578
    @biedlubigoyta2578 4 роки тому

    Gobezi nesh
    Gin man kedmo yrechal?
    Beken sint gize yasfelgatal?

  • @efremteshomepapa6256
    @efremteshomepapa6256 4 роки тому

    Nice 1

  • @kalkidanlemma6085
    @kalkidanlemma6085 4 роки тому

    definetly u are right

  • @mulebest3110
    @mulebest3110 4 роки тому

    አሪፍ ምክር ነው

  • @ghazalaghazala4101
    @ghazalaghazala4101 4 роки тому

    Thanks 👌

  • @Natishawub
    @Natishawub 4 роки тому

    Wintana, First of all thank you for sharing what you read and understood besides to your capacity. Beyond that your expression talks too much , you are a real advisory keep it up dear.

  • @fariharahba1454
    @fariharahba1454 3 роки тому

    ትክክል

  • @yohanneshirbo4496
    @yohanneshirbo4496 4 роки тому

    Good point well said!

  • @yohannessheferaw2751
    @yohannessheferaw2751 4 роки тому

    People stop being negative, listen to those who knows what they are talking about. Great job.

  • @user-rx4lu2gb5e
    @user-rx4lu2gb5e 4 роки тому

    አናመሠግናለን ውደ. ትክክነው.

  • @asli2998
    @asli2998 4 роки тому +2

    Exactly tnx

  • @addischelsea3590
    @addischelsea3590 4 роки тому

    Thanks 🙏 very interesting I learn a lot of things

  • @alwahamart2556
    @alwahamart2556 4 роки тому +6

    ትክክልነሽ እህት እደዚህ የሚያደርግ ወንድ የለም በፊልም ብቻነው የምናየው ለምክርሽ እናመሰግናለን ቆንጅዬ

    • @ribkachanyalew2692
      @ribkachanyalew2692 2 роки тому

      ewnetishin new

    • @PatmaPatima-rn1se
      @PatmaPatima-rn1se 3 місяці тому

      ትክክል የተማረ ካልሆነ በስተቀር በቀንአደዬኳ እወድሻለሁ የማይልይኖራልኮ የገገማማአት

  • @matiwosbirhanu9485
    @matiwosbirhanu9485 4 роки тому

    እናመሰግናለን

  • @binibini9157
    @binibini9157 4 роки тому +2

    አስተማሪነሽ

  • @soloneduga5118
    @soloneduga5118 4 роки тому +1

    galatoomi Addaa!

  • @sameerahussain6048
    @sameerahussain6048 4 роки тому

    ዋውውው ትምርት ምርጥ ነው

  • @mickeyraya2422
    @mickeyraya2422 4 роки тому +3

    ምኮራሽ ጥሩ ነው:: ግን ገለፃሽ በብዛት ሳይንትፊክ ግኝት ላይ ሳይሆን መሰረት ያደረገው በተለምዶ ከሚባሉ ነገሮች ላይ ነው:: ችግሩ ኣጀማመርሽ ላይ ነው:: "ሴት በወሲብ ቀዝቃዛ የሆነችው በሆሞን ምክንያት ነው..የወንዶች ፍላጎት ደግሞ ሆርሞናቸው ሃይለኛ ስለሆነ ነው;;" ይማለው ስህተት ነው:: ሴቷች በማደርስባቸው የማህብረሰብ ተፅእኖና ስሜት ቀስቃሽ ኣካላቸው በግርዛት በመወግዱ ብለሽ ብትጀማሪው መልካም ነበር:: ሴቶች በሆርሞን ምክንያት ቀዝቃዛ ሆነው ኣልተፈጠሩም:: ለማንኛውም በጥንዶች ትግባቦት ላይ የሰጠሽው ምክር ትክክል ነው:: Scientific fact ላይ የቱመሰረቱ ጥናቶች ብታነቢና ብታጣቅሺ መልካም ነው::Just advice.✍🏾👍🏾

  • @mengeshawerede6364
    @mengeshawerede6364 4 роки тому

    Betam Astemari new gobez berchi .Lehuletum wendochna setoch tekami hasab new

  • @millionhailemariam4984
    @millionhailemariam4984 4 роки тому

    wintana betam gobez berchi tru tmhirt new

  • @thatochuene9694
    @thatochuene9694 4 роки тому

    Koye barase marakate men chegere yasikatelali laze negere betinegere dese yelinali

  • @tiruworkgebrehiwot349
    @tiruworkgebrehiwot349 4 роки тому

    Thankyou wentaya good advaice god belssyou

  • @marepitpti2101
    @marepitpti2101 4 роки тому

    Enetish new ehite betm enmaseginalen Berche xenqir🌹🌹💐💐💐💐💐💐💐

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 4 роки тому

    ትክክልነሽ ትምህርትሽ ይመቻል በተለይ ይወንዶች

  • @emgu2cha170
    @emgu2cha170 4 роки тому

    wow amazing

  • @kahmem3111
    @kahmem3111 4 роки тому

    Enamesegnale 👂

  • @loveeritreapeaceeritrea9847
    @loveeritreapeaceeritrea9847 4 роки тому +2

    Thank you for good advices 👍👍👍👍🇪🇷🇪🇷

  • @iivivgvkvkvv781
    @iivivgvkvkvv781 4 роки тому

    ልክነሽ፣ቆጅት፣በጣም

  • @aminamin301
    @aminamin301 4 роки тому

    Anche weseb lay endat nashe?

  • @Ashenafichacha
    @Ashenafichacha 4 роки тому

    Awesome 👏 ya know what next

  • @zerfiemakonen7962
    @zerfiemakonen7962 4 роки тому +4

    የኔ ጣፋጫ ኑሪልን

  • @kubromadhanom6869
    @kubromadhanom6869 4 роки тому +1

    Wendi baygerez min Saeben weym min bsta yasketlelet ale,

  • @kipropkiprop1093
    @kipropkiprop1093 3 роки тому

    ዊንታና በእነቱ ድንቅ ልጅ ነሽ ምርጥ ሰው ብዬ ዝም ልበል።

  • @yirgalemgirma612
    @yirgalemgirma612 4 роки тому

    Miste wasib madireg afeligim

  • @tamratbariso5654
    @tamratbariso5654 4 роки тому

    I am really love what you say. It's 100%true I proud of you that you teach your nation right things to know. Please keep it up you doing great job

  • @awolnur182
    @awolnur182 4 роки тому +3

    መልካም ነዉ ቀጥይበት

  • @adanechmelese9155
    @adanechmelese9155 4 роки тому +1

    Thanks so much. interesting

  • @mohakan4972
    @mohakan4972 4 роки тому +1

    በጣም ጥሩ ሀሳቦች አንስተዋል እናም ስለወሲብ ሲወራ ራስን ላይ ዋና ነገር ሳይኮሎጂ ጫወታነዉ

    • @hjjj8740
      @hjjj8740 3 роки тому

      በጣም ጉበዝ የልቤን ነው የተነገርሽው

  • @nonoopjf5110
    @nonoopjf5110 4 роки тому

    Good

  • @yonasdegnet8610
    @yonasdegnet8610 4 роки тому

    ተመችቶኛል ደሥይል ቀጥይበት

  • @almazkidane2094
    @almazkidane2094 4 роки тому

    Temartsh betam teru naw edazu katybat

  • @amisaluasfw9582
    @amisaluasfw9582 4 роки тому

    በጣም አስተመር ነው
    በርች ለሰው ልጅ አስፈለግ ነው

  • @yonasgede4624
    @yonasgede4624 4 роки тому

    It is a nice idea to advise our men and women to understand what is sex and how to use it gradually.as our culture doesn't allow. And above all to know how to handle our women. Your advise is always appreciated. Thanks.

  • @bsprint8299
    @bsprint8299 4 роки тому

    ደስ ብሎኝ ነው የሰማውሽ ጥሩ መግለጫ ነው፡፡
    አንቺ ግን ከባልሽ ጋር እንዴት ነሽ ሲፈልግ ተረድሽው
    ዳቦ ትስጪዋለሽ ከሰጠሸው ጥሩ ነው እንዳትከለክይው፡፡

  • @ተስፋእዩስንቀይ-ዐ7ጐ

    የኔ ልዩ

  • @fthiynges2750
    @fthiynges2750 4 роки тому +4

    It’s true ❤️🇪🇷

  • @lamlamtesifaye8019
    @lamlamtesifaye8019 4 роки тому

    Betam tikikil neshi lene yemisemagnin gelsteshiwal 😍😍berichi

  • @በፍቅርበፍቅር
    @በፍቅርበፍቅር 4 роки тому +11

    ስንት የሚያስጨንቀን እያለ ስለ ውሲብ ልጨነቅ አገራችንን ነገር ጭንቀት ለቆሆብናል ስላም ሲኖሆር ነው ብዙ ነገር የሚታስበው ለማንኛውም እናመስግናለን እኛ አበሻ ሴቶሆች አለመደብንም ፍላጎሆታችንን መግለፅ

    • @Meme-lt8bj
      @Meme-lt8bj 4 роки тому

      ሂዊ ሂዊ የእናቷዋ ልጅ ቀኑን ሙሉ የማስበው ስለሴት ነው!!

    • @birukayele04
      @birukayele04 4 роки тому +2

      ይሀውልሽ እህቴ መጣለዝ እና የአገር ሰላም ምንም አያገናኘውም።ዶፍተር አብይ ለምሳሌ ጥሩ ጥሩ የሰላም ሀሳብ ከቻሳ ሊልለት ይችላል ከሚስቱ ከተናጨ በኃላ ። ሰው ሲጣለዝ አይምሮው ዘና ፈታ ስለሚልለት ፀብ ብዙም አይፈልግም ብዬ አምናለው ።ይሄ ማን ነው ስሙ ጀዋርን እራሱ በሩ ላይ ቆንጆ ቆንጆ ሴት ብንደረድርለት እያስገባ ቢነጫቸው ቤት በኩል ሰው ሊያስገድል ይችላል ?ጌዜውን ተሻማነው ማለት አይደል።።ገቢቶ

    • @solomonseid4557
      @solomonseid4557 4 роки тому

      @@birukayele04 hhhhh so fun cmt

    • @melakuteka1955
      @melakuteka1955 4 роки тому

      atwashi yihe yehiwet andu gtsita new. ewinetun mawek yitekimishal masmeslel ayitekimim

  • @dannypok7973
    @dannypok7973 4 роки тому

    des tiyaleshi anchi gn yelemedinewu fit yet hede
    yet hedechi nigerin?

  • @kalkidanbekele7168
    @kalkidanbekele7168 3 роки тому

    Yena kongo supper

  • @lulalula7120
    @lulalula7120 4 роки тому +25

    እድሜ ሲገፍ የ ሴክስ ፍላጎት ይቀንሳል ያልሽው ኣልደግፍምብዙ ግዜ ኢትዮጵያ ያሉ ሴቶች ምቾት የላቸውም ኣብዛኛው ትዳር ሲይዙ ይጉሳቆላሉ ወንዱም ሞራሉ የውደቀ ነው እንደውም ኣብዛኛው ሳይዋደዱ እንዲሁ ሊዋለዱ ነው የሚጋቡት

    • @12345dawit
      @12345dawit 4 роки тому

      አቤት ሜሮን ንግግር ስትችይበት። አገላለጽሽ ማስተዋልንና ጥበብ የተላበሰ ነው። በሁለት መስመር ጽሁፍ መጽሃፍ የሚወጣው መልእክት። እንተዋወቅ ኢሜይል አድራሻዬ የሄ ነው የኔ
      listro_siterg_asamiro@yahoo.com

    • @ashenafiigetachewww1399
      @ashenafiigetachewww1399 4 роки тому

      😲

  • @eritreawit7916
    @eritreawit7916 4 роки тому +1

    Gobez berchi

  • @garrardabdi8639
    @garrardabdi8639 4 роки тому +2

    Goodveduo

  • @سعدتبلقائك.منفضلك
    @سعدتبلقائك.منفضلك 4 роки тому +1

    ከልምዴ ልጨምርልሽ። ባልም ቢሆን ሥራ ውሎ ከደከመው እንዳልሺው በቀላሉ ፍላጎት ላይኖረው ይችላል (እራሷ ወጥታ ካልጨፈረችበት)፣ ሌላው ወንድን ወደ ወሲብ ስሜት የሚመራው እንዳልሺው የከንፈሯ ማማር ሳይሆን ጭንና መቀመጫ ነው። እውነት እውነቱን እንነጋገር ብዬ ነው። መጀመሪያ ግን ጋብቻ

  • @helenalex6008
    @helenalex6008 4 роки тому

    Enameseginalen Yen konijo
    Xeru agelalex new

  • @ahmednurye6285
    @ahmednurye6285 4 роки тому +1

    ዊንታና ይልማ መታደልሽ አንደበትሽ ተፈጥሮ ያደለሽ ከመጥፎ ሴቶች ይጠብቅሽ ውብነሽ

  • @habtishtube.2105
    @habtishtube.2105 4 роки тому

    betam temchitogal......

  • @samrialemnew5360
    @samrialemnew5360 4 роки тому +2

    Eshi ግን ጥያቄ እንጠይቅ መመለስ ይቻላል

    • @rasdejen
      @rasdejen 4 роки тому

      Samri Alemnew ጠይቂኝ ችግር የለም

  • @BbBB-yv8vy
    @BbBB-yv8vy 4 роки тому +1

    ምን እንደምትሉ ባላዉቅም የነኝህ ሴቶች መልዕክት ግን አደገኛ ነዉ ብዪ አምናለሁ። ባንድ በኩል የማይጠቅም ወይንም የሚጎዳ ሸቀጥ ለእህቶቻችን ይገፋሉ በሌላ በኩል ያላስፈላጊ ዉድድር ዉስጥ በመክተት የስነልቦና ቀዉስን ሊያስከትሉ ይችላሉ። የፍቅርም መሠረቱ ተፈጥሮና በግንዛቤ መቀባበል ሲገባ በአርትፊሻል እንዲወሰን በማድረግ ዉቨትና ቁንጅና ሲሸሽ ወደ አፍላዎች መገልበጥ ይመጣል ማለት ነዉ። እንዲወድሽ ይህን አድርጊ እያሉ ዘመናዊ ጥንቁልን ጀምረዋልና ሴቶች ተጠንቀቁ። በመላ በመነገድ ሳይሆን በስነ ምግባርና ስነልቦናዊ ዝግጅት በማድረግ በለጋስነት የሰዉ ዉቨቱ ይህን የመሠለ ነዉ። ከዚህ በታች የፃፍኩት ባለፈዉ ነበር። ብልታችሁን አጥብቡ ለተባለዉ የተቃዉሞ መልስ ነዉ።
    መረን ለቀዉ ሴትን ለሚያስጨንቁ ሁሉ ምክር ትንሽ ልበል። ስለሀገር ጉዳይ ስከታተል ከአሰብኩበት መልዕክት ዘዉ እንዳልል ትኩረቴን የሚያነቅፉ ገራሚ ነገሮች ተለጥፈዉ ያጋጥሙኛል። አሁን አሁን የሴት ልጅ የዉስጥ አካል ወደዉጭ እየመዘዛችሁ መጨነቅ ሴት ልጅን ወደማያስፈልጋት ነገር እየከተታችሁ እዕምሯን ማስጨነቅ ሳይኮሎጅካሊ (የሰነልቦናዊ) ፊዚዮሎጅካሊ (የስነአካላዊ) ቀዉስና ጭንቀት ማስገባት ተፈጥሮአዊ አይደለም። ለዘመናት እኮ ሴቶች በዓለም ኑረዋል። ባዮሎጂካሊም እንደዚህ የሚል የተፈጥሮ ሕግ የለም። አቃቂር ምንድን ነዉ? እንትንሺን እጠቢ በዚህኛዉ አጥብቢዉ በዛኛዉ ታጠኝዉ ሄደሽ አሰፌዉ! ይህ መንድን ነዉ? ሰዉ በአመጋገብ በአለባበስ በፅዳትና ሰነልቦናዊ ዝግጅት አድርጎ በፍቅር ከተቀባበለና የሚያግባባ ጣዕመ ሀሳብ (communicating method) በቂ ጥበብ ነዉ። ሌላዉ አስፈላጊ አይመስለኝም። የጠላሽ ይጠላ ብሎ ወደሚቀጥለዉ ማለፍ ነዉ። የወንድ የተፈጥሮ የበላይነትን ለማረጋገጥ ሁሌ መድከም ለማህበራዊ ቅቡልነት ጤናማ አይደለም። እኔ አግብቸ ፈትቻለሁ አንድም ቀን ባለቤቴን ተፈጥሮ ከሠጣት ዉጭ ነፃነቷን እየተጋፋሁ አሸማቅቄ አለዉቅም። መልካም ወዳጅነት ለሁላችሁም ፍቅረኞች።
    በሰሞኑ ደግሞ አያልቅባት ይህን የመሠለ መልዕክት እዪጀነጀነች ነዉ። እንዲወድሽ እንዲያፈቅርሽ ምልክቶች 7 እና 8 ናቸዉ እያለች ጥንቆላና ጥርጣሬ በንፁህ ህሊና መሰካትና ማሰቃዪት ነዉ። እህቶቻችን እኔ ወንድ ነኝ እንደናንተነታችሁ ኑሩ። ግድ የለም የተዉሶ ይሄዳል ተመልሶ ታጥቦ ተተኩሶ።
    መለዕክቱ እንዲያፈቅርሽ እያላቾችሁ የአረብ አገር ምስኪን እህቶቻችን የደከሙበትን ብር ታዘርፋለችሁ። ምን የተፈጥሮ ፍቅር በጥበብ ድለዛ ነበር እንዴ ሽዎች አመታት ሰዉ ሴትና ወንድ ይቆላለፍ የነበረዉ? ምን ትዉልድ ነዉ? ፍቅር የራሱ ባዮሎጅካልና ስነልቦናዊ ጠረን አለዉ። እዉነተኛ ፍቅር የተፈጥሮ ጠረን እንጅ በእበት እንደተመረገ ጎጆ አይደለም የሚሰራዉ። የተፈጥሮ መሣሣብ ከሌለ በነገር እምባ የተለቀለቀዉ የፍቅር ጎጆ ይናዳል

    • @PatmaPatima-rn1se
      @PatmaPatima-rn1se 3 місяці тому

      ትክክል ታዳኮ አድሰዉ ከተፈጥሮዉጭ ያለ ነገር ግዛዉይነዉ ስለዝህ የሚጠቅመንን ማሳት የማይጠቅመንን መጣል ነዉ እደስፍጃ የሰማነዉንሁሉ መሰብሰብ የለብንም ለአስተያዬትህ እናመሰግናለን

  • @yosephhailu2414
    @yosephhailu2414 4 роки тому

    Yene mobile s 10 selehone melkua natural new.

  • @naimashamel7466
    @naimashamel7466 4 роки тому

    የኔውድ

  • @livesinusa7116
    @livesinusa7116 4 роки тому

    i like is

  • @akemanethio972
    @akemanethio972 4 роки тому

    Yhe mkr lahunochu aymetnm

  • @chmalishonak4748
    @chmalishonak4748 3 роки тому

    ቁላየ አልቆም አለኝ እባክሽ መፍተሄ አለው

    • @PatmaPatima-rn1se
      @PatmaPatima-rn1se 3 місяці тому

      አይዞህ ፈጣሪ ይርዳህ መጀመራ ፀልይ ካልተሻለህ ወደሀኬቤት ሂድ ሚስትምካለህ ፈጣሪ እድትረዳህ ያድርጋት ፈልገህዉ አላመጣህዉ ህመሙን

  • @tekestetadesse2400
    @tekestetadesse2400 4 роки тому

    Seriuosely sweety incredible....

  • @ሳራቱአብዱQ2334
    @ሳራቱአብዱQ2334 4 роки тому

    ዋውውእሪፍነው

  • @kidg736
    @kidg736 4 роки тому

    Am confused with #4

  • @ሂሊናለአለም
    @ሂሊናለአለም 4 роки тому

    ስወድሽ ዊታዬ