ለርቀት ፍቅር የሚሆኑ 3 የወሲብ አይነቶች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 2 тис.

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 4 роки тому +329

    አረብ ሀገር የምትኖሩ እህቶቼ አደራ እንዳታደርጉት በህቶቻችን ደርሶ ምሰማውን በኛ እስኪደርስ አጠብቅ እናስተውል የተወራውን ሁሉ አትስሙ

  • @mamojoffe6778
    @mamojoffe6778 3 роки тому +164

    ሰው ራሱን መግዛት የሚችል ፍጡር እንጂ እንስሳ አይደለም። ሁሉም ነገር በልክና ስርዓት ሲሆን መልካም ነው። ከመስመሩ ወጣ ያለ ነገር ለግለሰቡ :ለቤተሰብና ለህብረተሰብ መዘዙ ብዙ ነው ። ለምትሰሪው ቪድዮ ሀላፊነት ልሰማሽ ይገባል ።

  • @tsigeredanegatu3172
    @tsigeredanegatu3172 4 роки тому +73

    ይህ አጋንንታዊ ስራ እና ሐጢያት ነው ጋብቻ መልካም ነው መኝታውም ንጹህ ነው የሚለው ቃሉ ስለዚህ እህቴ ተሳስተሻል ትዳር በወሲብ ላይ የተመሰረተ አይደለም

    • @engelish9898
      @engelish9898 3 роки тому +2

      እውነት ነው ሴጣናዊ ስራ ብቻ አይገልፀውም

    • @fafi2887
      @fafi2887 5 місяців тому

      በጣም አጋንታዊ ነውጂ በግለ ወሲብ እኮ ነው ሴጣን የሚፈትነን በስላሴ ስም😢😢 ታፍሪበታለሽ ህሊናሽ ሲመለስ

    • @ZufanNega-zc9hi
      @ZufanNega-zc9hi Місяць тому

      እውነትነው እህታችን❤

  • @sarass838
    @sarass838 3 роки тому +10

    እግዚአብሔር እኮ ቅዱስ ትዳርን የሰጠን ዘር እዲበዛ እጅ ራሳችንንለማይረባ አእምሮአሳልፈን እድንሰጥ አይደለም ሳይበዛ ማፈርእኮ ለሴት ልጅ ፀጋነው ዛሬ ግን እርቃናችንን እየሔድን የማናፍርበትጊዜ ላይ ነን ላደበታችን ቁልፍ እናብጅለ ቅዱስ ዳዊት አቤቱ ለአፌ ጠባቂ አኑር እዳለ እህቴ ይሔ ሀፂያትንያስፋፋል እጅ መልካም ትምህርትአይደለም እግዚአብሔር ለሁላችን ልቦናና እውነተኛ ንስሀ ይስጠን

  • @user-lj2np6kn2n
    @user-lj2np6kn2n 4 роки тому +702

    ለኔ ይሄ ትምህርት አይደለም ይቅርታ በጣም እርኩስ መንፈስን በጋዛ ፍቃድ ወደ ማህፀን ማስገባት ነው በፍፁም አይሆንም አትሳሳች ይሄ ሃይማኖታችንም አይፈቅድም እህቴ ዝሙትን ባታስፋፊ መልካም ነው

    • @addisashenafi5420
      @addisashenafi5420 4 роки тому +9

      Ene betam free hono sile sex mawirat ewedalew bizu programochim eketatelalew aberetatalew gin yezich lij mikir setanawi new erasin beras markat eko new besilk endi eyetewera tadiya yihen yetignaw haimanot new yemidegifew anchi haimanot yelesh fitret nesh eshi manachinim yihen neger tedebiken linaderg enchilalen gin keza neger lemewitat sint sew endetechegere takiyalesh lezawim asmesay afikary bebezabet zemen enquan beriket ategebu honesh gelibtesh eyeseteshu lela yemimegn sew bebezabet zemen be phone sex rekito arifo likemet new benatish helina yeleshim ende yefikir were mawirat silewedefit mawirat enji tekami besimet eyetenedu erakutachewin photo eyetenesu sitalu yahulu fikir kerto mistrun adebabay awititobat sint set endetewaredech ena erasuan endtefach takiyalesh gin chinkilatishen yesetan mesariya adirgesh lelochinim ewiket yalesh mesiluachew yesetan mechawecha atarigiyachew

    • @yohaneszeray8889
      @yohaneszeray8889 4 роки тому +16

      ምን ሰርታ ትብላ ይሄ የዩቱዩብ ፍራንክ ስንቱን ያስቀባጥራል እቺ ደሞ በጣም ሲበዛ የተረገመች የረከሰች ናት ይሄ ኮረና ላንቺ አይነቱ ነው የመጣልሽ

    • @Amir-muhamed7by3t
      @Amir-muhamed7by3t 4 роки тому +4

      👍👍

    • @Amir-muhamed7by3t
      @Amir-muhamed7by3t 4 роки тому +2

      @@yohaneszeray8889 😂😂😂

    • @zedagimeshetu2822
      @zedagimeshetu2822 4 роки тому +7

      ለምን ይዋሻል?

  • @mikiassolomon7669
    @mikiassolomon7669 4 роки тому +64

    ሃሳብሽና ግልፅነትሽ ባይከፋም አስተማሪነቱ ግን ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል በተለይ እንደኛ ላለው ሶስተኛ አለም ለምንኖር ማህበረሰቦች ። ሲቀጥል ደግሞ ይህ የርቀት ፍቅር ግንኙነት(ወሲብ) የሚያገለግለው ለሳምንታትና ወራት ብሎም አመታት ተለያይተውና ተራርቀው ለሚኖሩ ሳይሆን በስራም ሆነ በሌላ ጉዳይ ለቀናት ቢበዛም ለሳምንት ለሚራራቁ ጥንዶች ነው ።በብዙ ርቀት ለሚኖሩ ጥንዶች ይህ ነገር ሲደጋገም ራስን በራስ ወደማርካት ሱስ ይገባሉ ይህም ለወደፊቱ የስንፈተ ወሲብ ወይንም በወሲብ ከመሰላቸት በሽታ ባለፈ ለጤናቸውም አደገኛ የሆነ ችግር ስለሚያመጣ ባይሞከር ጥሩ ነው ።
    በሁለተኛ ደረጃ ደግሞ በዚህ አይነት የወሲብ ስሜት የተቀሰቀሰ ወንድ ስሜቱን ለማርካት በቅርቡ ሊያገኘው ወደሚችል ሰው በመሄድ ፍቅረኛውን ሊያሳዝን ወይንም ለወደፊቱም ሊያጣት የሚያስችል ጣጣ ውስጥ ስለሚያስገባ ጥንቃቄና ማስተዋልን የሚሻው ጉዳይ ነው

  • @birtkandessir5261
    @birtkandessir5261 3 роки тому +108

    እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን አሁን ከዚህ ዘመን ልፈጠር 😢😢😢😢

  • @firehiwotyilma6644
    @firehiwotyilma6644 3 роки тому +40

    አይመከርም እህቴ ሥህተት ነው ከፈጣሪ መጣላት ነው አምላክ ይገሥፀን

  • @user-xt8yw8ly8g
    @user-xt8yw8ly8g 4 роки тому +43

    የዛሬው ምክርሽ አልተመቸኝም እስከሚገናኙ በትዕግስት መጠበቅ ነው እንጂ የምን መጨመላለቅ ነው
    በእስልምና ጓደኛ ሚባል አይሠራም ለወደፊት መጋባት ካሠቡ አስፈላጊ ነገር ነውርተው ይለያያሉ ረጅም ሠዓት እንኳ ማውራት አይፈቀድም ፈሳድ የበዛበት ዘመን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ሁላችንም

    • @zewudefitamo523
      @zewudefitamo523 4 роки тому +3

      እስከ ዛሬ የተከታተልኩሽ ሁሉ A ስሳጥሽ ነው የቆየሁት ለዚህኛው ርዕስ G ቢሰጥሽም ይቆጨኛል። delet it this topic from your lessons.

    • @zewudefitamo523
      @zewudefitamo523 4 роки тому +3

      ሚንታዬ ለምን ድሌት አርጊ እንዳልኩ ቢገልጽልሽ
      1. መጽሐፍትን አላገለበጥሽ የራስሽ ፈጠረ ብቻ ነው።
      2.ይህ የጋብቻ ሀሰት ትምህርት ቢባል ጥሩ ነው ለምን መሰለሽ? የርቀት ትምህርት እንጂ የርቀት ወስብ የለም። ምክንያቱም ወስብ በሁለት ሥጋ በለበሱ ተቃራኒ ጾታዎች መካከል የሚደረግ ነው። እንደመርፌና ክር መሆን ነው። መናፍስት ካልሆኑ ባስተቀር ሥጋ ለብሰው ያሉ አካላት እንዴት ይቻላል?
      3. እንደእኔ አረዳድ በስልክ እንድያደርጉ ያቀረብሻቸዉ መንገዶች የሚጠቅሙት ለቀን ውሎ ወይንም ለሰዓታት የተለያዩና ወዲያወ ሚገናኙ ቢሆን በሚገርም ሁኔታ ልክ ነሽ።
      ግን የጊዜ ገደብ ሳይታወቅ ለራዥም የተለያዩ ፍቅረኛሞች አሁን ያቀረብሻቸውን ሦስት ነገሮች ካደረጉ ባኋላ የነደደ ስሜታቸውን ይዘው ይተኛሉ ወይስ ማርኪያ ፍለገ ሜዳ ይወጣሉ? እነዚህ 3 ነገሮች ስሜትን መቀስቀስ እና ግቡ በጎንኙነት መርካት ነዉ።
      ይህ ምክርሽ ግን እግዚአብሔር የገዛቸው ከልሆነ በቀር በሐጢአት እንድወድቁና ትዳራቸው መፍረሻ መንገድ እንዳይሆንባቸው መጠንቀቅ ነው።
      በጣም አስተማሪ ከሆነው ትምህርትሽ ወስጥ ይህኛው ቢወጣ ደስ ይለኛል።

  • @user-cr5cu2my8c
    @user-cr5cu2my8c 4 роки тому +59

    ራስ በራስ አርኩ ማለት እኮ ነው 😭 አንዴ ከገባቹበት መውጣት የማትችሉት ከራስም ከፈጣሪም መጣላት ነው
    አንቺ ግን ገደል አትክተቺ ራስሽ መሰናከልና ሰውን ማሰናከል ፍርዱ ከባድ ነው ።

  • @martamoro8500
    @martamoro8500 4 роки тому +27

    ዝሙት ከምታለመምጂ ምና ወደ እግዚአብሔር የሚያቀርብ ቃል ብታወጪ ኧረ በማርያም አሁንሰ ልብር ብለው ሰውን ወደ ሀጢያት መክተት ገደል ይግባ በሴክስ ብቻ ፍቅር ማጠንከር የሚፈልግ ወንድ በዚህ ጊዜ በፀሎት አንጂ እንዲህ በረከሰ መንገድ ፈቅር አይጸናም ማፈርያ

  • @yabsiramulachew4282
    @yabsiramulachew4282 4 роки тому +17

    ወይ ዘመን እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልን የሚያስደነግጥ ግዜ ለይ ደርሰናል እሄን የኛን ትውልድ እሳት ቢበላን እራሱ ያሰናል

  • @rahehanawawgaga1396
    @rahehanawawgaga1396 4 роки тому +142

    ሴቶች እባካችሁ ተጠንቀቁ ወንድ ልጅ በርቀት እያላችሁ እሷ ያለችውን ሁሉ ብታደርጉ ታዝቦ ታዝቦ ጊዜ ችሁን አቃጥሎ ላሺ ማለቱን ማወቅ አለባችሁ።ብዙ ሴቶች ወንዱችን አምነው እንደዚህ ሲያደርጉ ጉድ አድርገዋቸው ሴደዋል።ወይም በምሀላችሁ አለመግባባት ቢፈጠር ጉድሺን በሚድያ ይዘከዝከዋል።ብዙ እህቶች በፍቅር ጊዜ እንደዛ አድርገው ሲጣሉ ለቀውባቸዋል።ወንድልጅ ሥሜቷን የምትቆጣጠር ሴት ነው የሚወደው።እሷ ለላይክነው።ደገግሞ በፃማችሁ ይህንን መምከርሺ አጀኢብ ያሠኛል።ሰው ከሐፂያቱ ለመዳን ተግቶ ይፀልያል አንች ሥለሌላ ....

    • @user-ok4ln1pz7b
      @user-ok4ln1pz7b 4 роки тому

      ጎበዝ ልጅ

    • @carhk2945
      @carhk2945 4 роки тому

      በትይክል

    • @hgjj2472
      @hgjj2472 4 роки тому

      @@carhk2945 ትክክል ሳ

    • @mastugirma1873
      @mastugirma1873 4 роки тому

      Iwnati new ihtiii ihtucheee taxanaaquuu dirumii simachinii aymrimiiii yee mitwadutinii sew taxalachuuu mikinyatumii inyataa mitnagarutinii mitadarguu yemaslachawalii wanduchiii ishi lazaa new yagarachiniii wanduchiii munyiii nachahuuu malatii ydfalakutii yegabachahuu ahdalumiii🙏🙏🙏

    • @hanatemtemayechuluhum1244
      @hanatemtemayechuluhum1244 2 роки тому

      Ewunet new

  • @natytube3604
    @natytube3604 4 роки тому +570

    እያንዳንድሽ ደሞ እሂን ሰማሁ ብለሽ በfb ከምታቂዉ ወንድ ጋ በቪድዮ ተመናቀሪ አሉሽ 🤔

  • @sepelmasfa270
    @sepelmasfa270 4 роки тому +12

    ውይይይ እህቴ ይቅርታ አርጊልኝእና ምንም አልተዋጠልኝም እህቶች በስደት ያላችሁ እመብርሀን ትጠብቀን ዋናው ነገር ፀሎት ነው

  • @Yefkr785
    @Yefkr785 Рік тому +14

    ሴቶችዬ ፍፁም እንደዚ አይነት ነገር ውስጥ እንዳትገቡ እኛ ሴቶች እራሳችንን መቆጣጠር እንችላለን ይህ እርኩስ መንፈስ ነው እራሳችሁን ጠብቁ ለናተ ያለው የትም አይሃድም ፀሎት ብቻ በቂ ነው እስካሁን የምትለቂ ያቸዉን ቪድኦ አያለው ግን በዚ vቪድኦ ፍፁም አልስማማም ብዙ ነገር እየሰማን ነው ወዳጅ መስለው ቀርበው ብዙ እህቶቻችን ጉድ ተሰርተዋል be careful

  • @zamzamsayed4978
    @zamzamsayed4978 4 роки тому +25

    እኔ በፍቅር ካለን ሶሰት አመት ሆነን ግን አድቀን በቨደው ተያይተን አናቅም ኖርማል ፎቶ ብቻ እንላላካለን ወላ ፍቅረኛ ያለ ይሰጣችሁ አላህ አሰተካከሎ የፈጠረው ለመገናኘት ትኝሺነው የቀረን በሰላም እድንገናኝ ዱአረጉልኝ ❤ከሰልክ ሰሜት ፈጣሪ ይጠብቀን ወደ ሰይጣን መሄድነው😥

    • @user-nl6bk8ky1o
      @user-nl6bk8ky1o 7 місяців тому

      የኔ ውድ አላህያሳካልሽ ግንእንደትአመንሽውይሄንያህል😢😢

    • @user-xi6lc4cb9o
      @user-xi6lc4cb9o 3 місяці тому +1

      ፍቅርኝ ምንድነው በኢስላም የለም ኒካሃ ካደርጋችሁ እንኳ ፎቶ መላላክ ሃደራችሁን መቸቀሊያ እንዳያርጎችሁ

  • @genetalemu3760
    @genetalemu3760 4 роки тому +53

    ማንኛውም ነገር በአግባቡ ካልሆነ ጉዳት ያመዝናል

  • @aminabssinya9800
    @aminabssinya9800 Рік тому +21

    ለግለወሲብ የሚዳረግ ሀሳብ ነው ቢቻል ቢቻል ሰዎች ተራርቀው ባይኖሩ አሪፍነው አይ የርቀት ፍቅር 😏መከራው

  • @mahiabate3964
    @mahiabate3964 4 роки тому +33

    ምን አይነት ድድብና ነው በፍጹም እንዳታደርጉት እውነተኛ ፍቅር እንድህ አይደለም።።።። ራስን መግዛት ሚባል ነገር አለ ግደታ ማድረግ አለብን ካሉ የማያገናኛቸውን እርቀት ገርስሰው በአካል መገናኘት እንጅ በስልክ በፍጹምምምምም አይሆንም ትልቅ ስህተት የሰይጣን መጫወቻ መሆን ነው።

  • @user-eh5ru6yf6z
    @user-eh5ru6yf6z 4 роки тому +35

    ምርጥና ጥሩ ት/ም ነው !! ግን ምን ያረጋል የሃበሻ ወንዶች እንዚን ዘዴዎች ለፍቅር ሳይሆን ለጥቅም ነው የሚጠቀሙበት

    • @user-sh9et7zr7i
      @user-sh9et7zr7i 4 роки тому

      ኧረተይ እና እነማናቸው ለፍቅር እሚጠቀሙበት

    • @biniyamworku3635
      @biniyamworku3635 4 роки тому

      ባክሽ ለጥቅም ማዋሉን በፈረንጅ ይብሳል

    • @seidmahammed8744
      @seidmahammed8744 4 роки тому

      ነይ እኔጋ እናውራ በፃፍሽ ትለድሚያለሽ

    • @user-eh5ru6yf6z
      @user-eh5ru6yf6z 4 роки тому +4

      ሁሉም እደመለካከቱ ሊያስብ ይችላል ግን እሷ ያነሳቻቸውን ሃሳቦች በትክክለኛ መንገድ ከተጠቀምናቸው ውጤታማ ናቸው ጤነኛም የፍቅር ግንኙነት ይፈጥራል ከመናቹበት ተቀበሉ ካላመናቹ ተውት

    • @zuzubintsied8996
      @zuzubintsied8996 4 роки тому

      ምችት ይበልሺሺሺሺሺ

  • @masraqmalat8317
    @masraqmalat8317 4 роки тому +279

    ሁሉም ተደብቆ ያወራል። አቺፊለፋት ስለተናገርሽ አደቅሻለው🙏🙏🙏🙏❤

    • @jamilaneuray8190
      @jamilaneuray8190 4 роки тому +2

      ስናገባ..ምክሩ.አይሆንንም.ሆ

    • @mersydani9531
      @mersydani9531 4 роки тому +1

      😘😘😘❤❤❤

    • @masraqmalat8317
      @masraqmalat8317 4 роки тому +3

      @@endristesemma1353 ፍቅርመሰዋትነት ስለሆነ ከሚወዱት ቢወራስ ችግርየለውም

    • @masraqmalat8317
      @masraqmalat8317 4 роки тому +1

      @@endristesemma1353 እደምትገናኙ አላወራቹም

    • @endristesemma1353
      @endristesemma1353 4 роки тому

      @@masraqmalat8317 አልገባኝም እንደምትገናኙ ስትይ በአካል ማለትሽ ከሆነ አላወራንም

  • @getsolomon
    @getsolomon 4 роки тому +42

    በእውነት ለተዋደዱ እና በትዳር ውስጥ ላሉ ጥንዶች በጣም ጥሩ ምክር ነው።

  • @sebleseble435
    @sebleseble435 Рік тому +3

    የኔ እህት ግለ ወሲብ አያስፍፍሽ እኮ ነው አጋጣሚ አሷ በፈለገችበት ሠአት ባታገኘው እኮ አራሷን በራሷ ማርካት ልትጀምር ነው ፈጣሪ ልቦና ይስጥሰሽ ይስጠን

  • @sadiajshdh6040
    @sadiajshdh6040 4 роки тому +27

    commenteroch አታካብዱ ባታደርጉም እንኳን አንድን ነገር ማወቅ በጣም ጥሩ ነው ለምሳሌ እኔ አንድ ወንድ እሄን ነገር ቢጠይቅሽ ልኩን ነግረሽ ለማባር ይረዳሻል ካወቅሽው

    • @user-xt8yw8ly8g
      @user-xt8yw8ly8g 4 роки тому

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @mmatekondagala4500
      @mmatekondagala4500 4 роки тому

      ደደብ አህያ ድሮ ከዜተኛ አደሪ ስራ ማበረታታትሽ ነው ዘልዛ የኢትዮጵያ ሴት እዲህ የምታድትግ ከሆ ሙጣ ነች ድሮ አባትሽና እናትሽ ያደርጉ ነበር ማለት ነው ከዛ ከተማርሽ ነው እዲህ ብለሽ እፍሽን የምትከፍቺው በማንም ሹገር ዳዲ ብር ቀለም ተለቅልቀሽ እየወጣሽ ተበትረቂ ዘልዛላ ግን አቺን የሚያገባ አዘኩለት አሮጊት ነሽ በጣም እኮ ንሰሀ ገብተሽ ብትሞቺ ይቻላል

    • @user-se9cb3gu5x
      @user-se9cb3gu5x 4 роки тому

      🤣🤣

    • @moamerismile9006
      @moamerismile9006 4 роки тому

      @@mmatekondagala4500 🙊🙈😀😀

  • @senayitseni5377
    @senayitseni5377 4 роки тому +33

    በስልክ የወሲብ እርካታ የምትገኝ ሴት ካለች ይገርማል የፈለገ ብንራቀቅ ይሄን ያህል እውነተኛ ፍቅር ሁሉን ታጋሽ ነው ምንም ለአዕምሮ የማይመች ምክር ብዬ ነው ማስበው

  • @____9711
    @____9711 3 роки тому +8

    ኮመንት ላነብ ነው የመጣሁት ኮመንተሮች ለነገዬ እያላችሁ አውሩ ወላ 😂😂👈ልገሉኝ ኖ

  • @user-lq9sz5tx9v
    @user-lq9sz5tx9v 3 роки тому +6

    ጉድ ሚድያ አያሰማ የለዉ አረ ሴቶች የቤታችሁን ገበና በአለም ህዝብ ፊት😭😭😭ዉይ ፈጣሪ አንተዉ በምህረትህ ይቅር በለን

  • @user-lu2dg1fq8j
    @user-lu2dg1fq8j 4 роки тому +228

    ይሄ ምክርሽ በጣም ለሚዋደዱ ለሚተማመኑ ባለ ትዳሮች ብቻ ነው ሊሆን እሚገባው ለፍቅረኛ ሊሆን አይችልም በተለይ በቪድዮ ሆ የዛሬው ወንድ አይታመንም ማማየ

    • @GGg-yt2tf
      @GGg-yt2tf 4 роки тому +1

      በትክክል

    • @aliyamohammed7675
      @aliyamohammed7675 4 роки тому +5

      የገዛ ባሌ በዚ ወሬሽ ጉድ ሰርቶኛል

    • @newuae8368
      @newuae8368 4 роки тому

      እውነት

    • @sisisisio585
      @sisisisio585 4 роки тому

      በ ትክክል

    • @user-ok2tv2dw3i
      @user-ok2tv2dw3i 4 роки тому +2

      አራ ለምን ጥንቅር ብሎ አይቀርም ሆ ብንጣላ fb ለይ ለቆ ሊያሰብደኝ እሱንም መሰብ አለብን

  • @ethiopiamusic5285
    @ethiopiamusic5285 4 роки тому +130

    ይህ ነገር በሽታ ነው እንዳትሞክሩት በጣም ትጎዳላችሁ አንዲ ከለመዳችሁ ደግሞ ከባድ ነው ለመተው

  • @natnaelgirma9615
    @natnaelgirma9615 2 роки тому +2

    “ይህ ማባበል ከሚጠራችሁ አልወጣም። ጥቂት እርሾ ሊጡን ሁሉ ያቦካል።”
    - ገላትያ 5፥8

    • @ethiopia7131
      @ethiopia7131 2 роки тому

      Amen Amen Amen Amen Amen Amen Tabarakilige wude

    • @natnaelgirma9615
      @natnaelgirma9615 2 роки тому

      @@ethiopia7131 በአንቺ ዘመን ሁሉ መልካም መልካሙን ትወርሺያለሽ። ጌታ ኢየሱስ ምስክር ነው ከአንቺ የተነሳ ትውልድ ይባረካሉ

    • @ethiopia7131
      @ethiopia7131 2 роки тому +2

      @@natnaelgirma9615 wowowowow god is good Jesus is lord Christ very good for me Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Elellelelelellele Elelelelleel Elelelelleel Elelelelleel Elelelelleel Elelelelleel Elelelelleel Elelelelleel Elelelelleel Tabarakilige geta yadinali yitadagali geta yiridaki Tabarakilige barita

    • @natnaelgirma9615
      @natnaelgirma9615 2 роки тому

      @@ethiopia7131 “ያቤጽም፦ እባክህ፥ መባረክን ባርከኝ፥ አገሬንም አስፋው፤ እጅህም ከእኔ ጋር ትሁን፤ እንዳያሳዝነኝም ከክፋት ጠብቀኝ ብሎ የእስራኤልን አምላክ ጠራ፤ እግዚአብሔርም የለመነውን ሰጠው።”
      - 1 ዜና 4፥10

  • @assefamarew5595
    @assefamarew5595 4 роки тому +72

    ሄኖክ ድንቁ ያንችን ቻናል መከታተሉን የደረስኩበት ዛሬ ነው።

  • @GGg-yt2tf
    @GGg-yt2tf 4 роки тому +30

    ለባልና ሚስት በጣም ጠቃሚ ምክር ነው የራሳችን የኣቀባበል ሁኔታ ይወስነዋል እንጂ መሆንም ያለበት ጉዳይ ነው

  • @tgyemariyamliji6106
    @tgyemariyamliji6106 4 роки тому +13

    እግዚአብሔር ይገስጽሽ እህቴ ለብር ብለሽ ከፈጣሪ የሚያጣላ ስራ አትስሪ ብዙ ትምህርት ነክ የሆኑ ነገሮችን መስራት ትችያለሽ ::
    አንቺ ተሳስተሽ ለንጹህ ሠዎች መሠናክል ባትሆኒ መልካም ነው በጣም ሀጢአት ነው የዳቢሎስ መሳሪያ በመሆንሽ አሳዘንሽኝ መመኘት እራሡ በጣም ሐጢአት ነው

  • @fekaduandualem3685
    @fekaduandualem3685 4 роки тому +7

    ጎበዝ ልጅ ምርጥ ትምህርት ነው የአገኘሁት በርችልን! በድብቅ እያወሩ ነው እንዲህ አይነት የስድብ ናዳ የሚያወርዱብሽ ስለተናገርሽ አደንቅሻለው🙏🙏🙏🙏❤

    • @ghedetekleab4662
      @ghedetekleab4662 4 роки тому

      FEKADU ANDUALEM እህቴ በጣም ቆንጆ
      ነሽ ስትናገሪ በጣም ያምርልሻል

    • @user-fx2qn6
      @user-fx2qn6 7 днів тому

      እናተ ይችንማ ትወዳላችሁ😅

  • @user-rn6iq3pg7c
    @user-rn6iq3pg7c 4 роки тому +8

    በጣም ትክክልነሽ
    ግን በጣም ከባድነው አብሮ መኖር አብሮ መተኛት ይቀላል ከሀይምሮ በላይነው ጭንቀት ይጨምራል
    ወሲባዊ ወሬ መልመድ በጣም ነው እሚያስብድ ባይለመድ ይሻላል ችግሩ ብዙነ መሰለቻቸት ነው

  • @user-so6hw8bs1c
    @user-so6hw8bs1c 3 роки тому +18

    እእእእ ደሞ ሄንን ሠምተሽ አዳሜ ካዱጋር ሞክሪና ደም እንባ እዳያሥለቅስሽ እሪከርድ አድርጎ ብር መቀበያ የገቢ ሚንጩ እዳያደርግሽ ተጠቀቁ ሸቃሎች ባሁን ሠአት ፍቅረኛ እሚባል ነገር የለም ነጻነትሽነው እሚነሣሽ እያሥፈራራ

  • @selamyeshwnedm1381
    @selamyeshwnedm1381 4 роки тому +13

    ገደ ነው ዘንደሮ 😭😭😭ኣምላኽ ሆይ ይቀረ ብልን

  • @wudewude1086
    @wudewude1086 4 роки тому +27

    ከአይምሮ ጸጸት ማምለጥ አይቻልም ፈጣርን ፍሩ ህልናቹም እረፍት አያገኝም እኔ ድምጹን እንካን አጥፍቼ ነዉ ኮመንት ያነበብኩት ይህ እርኩስነትና እርካሽነት ነዉ

  • @nureamanbooss7539
    @nureamanbooss7539 4 роки тому +2

    ዋዉ ተመቸሽኝ አድናቂሽ ነኝ በጣም ሰዉ እየደበቀ የሚያረገዉን ነገር በገሀድ ስለተናገርሽ

  • @zihab2314
    @zihab2314 4 роки тому +59

    ይኸምክር ወላሂ ጥሩ አደለም ሴቶችየ ያቀሻ ወድወች እደሆኑ ሥትጣሉ ጉዳችሁን አደባባይ ያወጡታል ደግሞሥ ምን ጥቅም ሊገኝ በርቀት እራሥን መጉዳት እጅ

    • @nouriyehno9296
      @nouriyehno9296 4 роки тому

      ትች ውሸታም ሻፋዳ

    • @nouriyehno9296
      @nouriyehno9296 4 роки тому

      እኔምለው አች እደት አወቅሽ የሚጠይቁሽ የእውነት ጠይቀውሽ ከሆነ ገገማወች ናቸው ለምን ሢባል

    • @user-ff3sz6hb9u
      @user-ff3sz6hb9u 3 роки тому

      Tekekel

  • @kebededegefe4338
    @kebededegefe4338 4 роки тому +5

    ትምርቱ ቆንጆ ነው አንድንድ ሰዎች ግን መሳደብ ያለመሰልጠናቸው ነው

  • @misganawenyew5687
    @misganawenyew5687 Рік тому +1

    የኔ እህት በጣም ተሳስተሻን እንደኔ እይታ ምክንያቱም እኛ የስው ልጅነን እራሳችንና ስሜታችን መቆጣጠር የምንችል ፍጥረትች ነን!!!

  • @tigistayele116
    @tigistayele116 4 місяці тому

    በጣም ነው ዊንታዬ የተገረምኩብሽ ምንያህል ከ እግዚአብሄር ቃል አንፃር ተመልክተሽዋል ከየት ነው የተማርሽው
    በፍዑም ትክክል አይደለም አንች ባትይም እኮዬ ይህን የአለም ሰው የሚያደርገው ነው ፡፡ አትለያዩ አንድ ላይ ሁኑ ነው ትምህርቱ፡፡

  • @tesemamengstu1612
    @tesemamengstu1612 Рік тому +7

    ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ

  • @shooshooali3120
    @shooshooali3120 4 роки тому +10

    ግን ሀይማኖት ለሽም እንቺ እንዴት የርቀት ወሲብን ታስተምሪ ያለሽ የሆንሽ ባሌጌ

  • @user-jn4vp4zq6k
    @user-jn4vp4zq6k 3 роки тому +5

    ይሄ ምክር ለባለትዳሮች ተራርቆ ላሉት ይሆናል
    ለኛ ለሸቃልት ግን በየመሴንጀሩ ፍቅረኛ የወደፊት ባሌ ለምንል ሴቶች ግን ገደል መግባት ነው
    እናመሰግናለን ስለ ምክርሽ

  • @user-sq5ni5fv3v
    @user-sq5ni5fv3v 15 днів тому

    እቺ እህት ሰው የላትም 😢😢😢እግዚአብሔር ልቢ ይሰጥልን ሰጀመር አልሰማሁትም ነገር ግን በርእሱ ያሰጠላልና😥😥😥

  • @GgGg-pq2ys
    @GgGg-pq2ys 4 роки тому +35

    እረ አልስማሽም ነብሴ ሺ ጊዜ ጥርግ ይበል ደግሞ ይህንን ክፍተት አግተው ውዶችየ እንዳልፖስተው አመዱን ላኪ እያለ በኔፓ ያስቀርኝ ሆ ምነው ሽዋ አልሰማሽም

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 4 роки тому +13

    የምር ይሄን ትምህርት ሰምታቹ አፈርን ተሽኮረመምን ትላላቹ ምንድነው ሰው ሳያየን ሁላችንም እምናደርገው ነገር እኮ ነዉ አታካብዱ እስትይ እንደዚህ ግልፅ ቢሆን ሁሉም የትዳር ፍቺ ባልበዛ ኖሮ ቀጥይበት ፍቅር አሪፍ ቪዲዮ ነዉ 👌👌👌👌👌👌

    • @munanasir3493
      @munanasir3493 4 роки тому

      ተመቸሺኝ የምር ማኛ

    • @user-ni8gb4sx2t
      @user-ni8gb4sx2t 4 роки тому +2

      ወረኛ ሁላችንም አትበይ ለምሳሌ እኔ ከፈለገ ገደል ይግባ እንጂ አላደርገውም

  • @danidave3781
    @danidave3781 4 роки тому

    አረ ባካቹ ሰዎች የሚመስለን መናገር እንችላለን መሳደብ ግን ኣይገባንም ከኛ ሚጠበቅም ኣደለምና ሁለቴ ኣስበን ብንጽፍ ጥሩ ነው።
    ስንጽፍ ደሞ ለበጎ ውጤት /positive out come ብለን ብንናገር ጥበብን እንማማራለን።
    እኔ የገባኝ ይህ ነው
    በሃሳብም ሆነ በተግባር ሚስትህን ትተህ ሌላ ሴትጋ መውስለቱን እንጂ የራስህን ሚስት ከሆነች ሴትጋ በኣካልም ይሁን በስልክ እንደዚህ ዓይነት ወሬ ማውራቱና እስዋን እያሰብክ በፍቅር ጸንተህ መነሩ ሃጥያት ኣይመስለኝም። ሚሰማህንና ምታስበውን ከሚስትህ ካላዋራህ ታድያ ክማን ሊወራነው።
    በጣም ጥሩ ምክር ነው የሰጠሽን ምናለበት ቀደም ብየ የሀንን ምክር ሰምቼ ቢሆን ንሮ።
    ይሄ ሚገባው የደረሰበት ብቻ ይመስለኛል

  • @feven1919
    @feven1919 Рік тому +2

    ስወድሽ ዊንታዬ ነጭ ነጭዋን እኮ ነው የኛ ሰው ደሞ እውነት አይወድም

  • @aloyaaloya1860
    @aloyaaloya1860 4 роки тому +7

    የአላህ እርግማን ይውረድብሽ. ኢሻአላ. በኮመንት አሚን በሉኝ. እርኩስ

    • @Hamudi_Tube
      @Hamudi_Tube 4 роки тому

      ameen

    • @user-pr8oh6cq7d
      @user-pr8oh6cq7d 4 роки тому +1

      ከናተ በላይ ሸርሙጣ ምን አለ ዶሮ ይሻላል የገዛ ዘመድክን እንደሰሳ እየወሰለትክ እረ ተው ክፍ አታናግሩን ሰይጣን አምላኪዋች

    • @amitt244
      @amitt244 Рік тому

      አሚንንን

    • @KkOo-jj3pz
      @KkOo-jj3pz 6 місяців тому +1

      ​@@user-pr8oh6cq7d
      ብልግናሽ?
      አሁን እምነት ለምን ትሳደቢያለሽ?
      መሳደብ ካለብሽ ልጅቷን ተሳደቢ ሙስሊሞች ሰይጣንን አያመልኩም።
      ክርስትያኖችም ሰይጣን አያመልኩም
      ሙስሊሞች የአለምን ፈጣሪ አንድን አምላክ ያመልካሉ
      ክርስትያኖች ደግሞ የአምላክን ፍጡር ወደህዝቦት የተላከን መልእክተኛ የማርያምን ልጅ እየሱስን ያመልካሉ
      ለዚያም ማስረጃ ዩሀንስ ወንጌል 12:36-42

    • @hwiimohomed7787
      @hwiimohomed7787 6 місяців тому

      Amin yarebiy

  • @nahomedesalgn3763
    @nahomedesalgn3763 4 роки тому +4

    እንኳን እንዲ ብለሽኝ ዘንድሮ ሙጢ ሆኛለው የሰላም ያርግልኝ

  • @wissammaq
    @wissammaq 4 роки тому +2

    Dear sis
    I like the way you explain its important and useful thanks

  • @zintalemephrem8312
    @zintalemephrem8312 4 роки тому +2

    ድፍረትሽን በጣም ነው እማደንቀው ተመችቶኛል

  • @ndndndjdjdjjdif7181
    @ndndndjdjdjjdif7181 4 роки тому +9

    በርች ፍቅር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው

    • @user-pb1fn1sg5t
      @user-pb1fn1sg5t 6 місяців тому

      awe ewunet gin degmo hulum neger lik alew bay negn

  • @destabelay6066
    @destabelay6066 4 роки тому +4

    Good job sis. I am just writing from canada. Keep it up. I want to let you know that you have a lot of followers from Canada.

  • @abinetandarge1055
    @abinetandarge1055 4 роки тому +2

    Tankyou dear it is nice ways to save my family

  • @SeidJemal-zs1kv
    @SeidJemal-zs1kv 8 місяців тому +2

    አሪፍ የሆነ ትምህርት ነው ቀጥይበት በጣም ነው የወደድኩት

  • @reduseme9495
    @reduseme9495 4 роки тому +6

    ሁልሽም የምታረጊው ነገር ነው እንደማያረግ እና እንደማይፈልግ ሰው አትሁኑ በኮሜንት ጨዋ ለመምሰል አትጣሩ እሱአም ካገኛችሁት ሰው ጋር አርጉ አላለችም በጥንቃቄና እራስን በማይጎዳ መልኩ ማረግ ችግር የለውም ብራችሁን እየላካችሁ ከምታለቅሱ እንደዚ አውርታችሁ ብትደሰቱ ይሻላችሁል

  • @lsvshjsieo4256
    @lsvshjsieo4256 4 роки тому +10

    ለባል ና ሚስት ሀሪፍ ነው ፍቅራቸው ይጎለብታል ከዛውጭ ላሉት ግን ይጠፍበታል የተመቸው ይከተለኝ

  • @RahmaRahma-pp3ob
    @RahmaRahma-pp3ob 7 місяців тому +1

    ቱ መከን የኛ ጊዜ እግዚአብሔር ምህረቱን ያምጣልን ልቦናስጠን

  • @BbBB-yv8vy
    @BbBB-yv8vy 4 роки тому +2

    ምን እንደምትሉ ባላዉቅም የነኝህ ሴቶች መልዕክት ግን አደገኛ ነዉ ብዪ አምናለሁ። ባንድ በኩል የማይጠቅም ወይንም የሚጎዳ ሸቀጥ ለእህቶቻችን ይገፋሉ በሌላ በኩል ያላስፈላጊ ዉድድር ዉስጥ በመክተት የስነልቦና ቀዉስን ሊያስከትሉ ይችላሉ። የፍቅርም መሠረቱ ተፈጥሮና በግንዛቤ መቀባበል ሲገባ በአርትፊሻል እንዲወሰን በማድረግ ዉቨትና ቁንጅና ሲሸሽ ወደ አፍላዎች መገልበጥ ይመጣል ማለት ነዉ። እንዲወድሽ ይህን አድርጊ እያሉ ዘመናዊ ጥንቁልን ጀምረዋልና ሴቶች ተጠንቀቁ። በመላ በመነገድ ሳይሆን በስነ ምግባርና ስነልቦናዊ ዝግጅት በማድረግ በለጋስነት የሰዉ ዉቨቱ ይህን የመሠለ ነዉ። ከዚህ በታች የፃፍኩት ባለፈዉ ነበር። ብልታችሁን አጥብቡ ለተባለዉ የተቃዉሞ መልስ ነዉ።
    መረን ለቀዉ ሴትን ለሚያስጨንቁ ሁሉ ምክር ትንሽ ልበል። ስለሀገር ጉዳይ ስከታተል ከአሰብኩበት መልዕክት ዘዉ እንዳልል ትኩረቴን የሚያነቅፉ ገራሚ ነገሮች ተለጥፈዉ ያጋጥሙኛል። አሁን አሁን የሴት ልጅ የዉስጥ አካል ወደዉጭ እየመዘዛችሁ መጨነቅ ሴት ልጅን ወደማያስፈልጋት ነገር እየከተታችሁ እዕምሯን ማስጨነቅ ሳይኮሎጅካሊ (የሰነልቦናዊ) ፊዚዮሎጅካሊ (የስነአካላዊ) ቀዉስና ጭንቀት ማስገባት ተፈጥሮአዊ አይደለም። ለዘመናት እኮ ሴቶች በዓለም ኑረዋል። ባዮሎጂካሊም እንደዚህ የሚል የተፈጥሮ ሕግ የለም። አቃቂር ምንድን ነዉ? እንትንሺን እጠቢ በዚህኛዉ አጥብቢዉ በዛኛዉ ታጠኝዉ ሄደሽ አሰፌዉ! ይህ መንድን ነዉ? ሰዉ በአመጋገብ በአለባበስ በፅዳትና ሰነልቦናዊ ዝግጅት አድርጎ በፍቅር ከተቀባበለና የሚያግባባ ጣዕመ ሀሳብ (communicating method) በቂ ጥበብ ነዉ። ሌላዉ አስፈላጊ አይመስለኝም። የጠላሽ ይጠላ ብሎ ወደሚቀጥለዉ ማለፍ ነዉ። የወንድ የተፈጥሮ የበላይነትን ለማረጋገጥ ሁሌ መድከም ለማህበራዊ ቅቡልነት ጤናማ አይደለም። እኔ አግብቸ ፈትቻለሁ አንድም ቀን ባለቤቴን ተፈጥሮ ከሠጣት ዉጭ ነፃነቷን እየተጋፋሁ አሸማቅቄ አለዉቅም። መልካም ወዳጅነት ለሁላችሁም ፍቅረኞች።
    በሰሞኑ ደግሞ አያልቅባት ይህን የመሠለ መልዕክት እዪጀነጀነች ነዉ። እንዲወድሽ እንዲያፈቅርሽ ምልክቶች 7 እና 8 ናቸዉ እያለች ጥንቆላና ጥርጣሬ በንፁህ ህሊና መሰካትና ማሰቃዪት ነዉ። እህቶቻችን እኔ ወንድ ነኝ እንደናንተነታችሁ ኑሩ። ግድ የለም የተዉሶ ይሄዳል ተመልሶ ታጥቦ ተተኩሶ።
    መለዕክቱ እንዲያፈቅርሽ እያላቾችሁ የአረብ አገር ምስኪን እህቶቻችን የደከሙበትን ብር ታዘርፋለችሁ። ምን የተፈጥሮ ፍቅር በጥበብ ድለዛ ነበር እንዴ ሽዎች አመታት ሰዉ ሴትና ወንድ ይቆላለፍ የነበረዉ? ምን ትዉልድ ነዉ? ፍቅር የራሱ ባዮሎጅካልና ስነልቦናዊ ጠረን አለዉ። እዉነተኛ ፍቅር የተፈጥሮ ጠረን እንጅ በእበት እንደተመረገ ጎጆ አይደለም የሚሰራዉ። የተፈጥሮ መሣሣብ ከሌለ በነገር እምባ የተለቀለቀዉ የፍቅር ጎጆ ይናዳል

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Рік тому +4

    አይ ዊንታዬ እኔስ ስለ ናፍቆት ተስፋ ቆርጫለሁ ለናፍቆት መዳኒቱ መገናኘት ብቻ ነው😅

  • @bmherthebezatfiteheekomale621
    @bmherthebezatfiteheekomale621 4 роки тому +53

    አንቺ ዊታ ለዚ ትምህርት ገደብ ስጪ ለባልና ለሚስት ብቻ ብለሽ ጋብቻ ክቡር መኝታዉም ቅዱስ ነዉና ስለሚል ቃሉ ። ከተጋቡ ዉጪ ይህን ካስተማርሽ ግን ዝሙት አስተማሪ ያስብልሻል መረን በበዛበት ግዜ so ያላገባችዉ ዉልቅ በሉ ከዛሬዉ ትምህርት።

    • @12345dawit
      @12345dawit 4 роки тому

      ስሚ ፍትሀእቆማልው ለማለት የፈለግሽው አላገባሁምና እፈልጋለሁ ነው? በዊንታ የመጣ የመጣ ይምጣ።

    • @jamilaneuray8190
      @jamilaneuray8190 4 роки тому +1

      ምን

    • @user-lj2np6kn2n
      @user-lj2np6kn2n 4 роки тому +3

      ማስተዋሉን ያድላት እህቴ አስተምራ ሞታለች

    • @bmherthebezatfiteheekomale621
      @bmherthebezatfiteheekomale621 4 роки тому +3

      ዳዊት ምንድነዉ ምትለዉ አንተ ቅል ራስ ዊንታን ከኔ በላይ አትወዳትም ከመስመር ስታፈነግጥ ግን ማረም ይገባናል እስላምም ሆንክ ክርስቲያን መቼም ይህን ትምህርት ከጋብቻ ዉጪ አይፈቅድልህ ከሀዲ።
      " መጋባት በሁሉ ዘንድ ክቡር መኝታውም ንጹሕ ይሁን፤ ሴሰኞችንና አመንዝሮችን ግን እግዚአብሔር ይፈርድባቸዋል።"
      (ወደ ዕብራውያን 13:4)

    • @12345dawit
      @12345dawit 4 роки тому

      ሰላም በምህረትህብዛት ፊትሀእቆማለው፣ ጾታሽ ሴት ከሆነ በጣም ተመቸሽኝ። መልክትሽ ጣፈጠኝ። እንዳንቺ አይነት ሴት እወዳልሁ። ዱርዬ ጣጣ የሌላት፣ ስለሰው ቀድጄ ልልበሰው ያለች፣ ከኔ ጋር እኩል የምትደባደብ፣ አንተ ቅል ራስ፣ አንተ ጀላ ራስ የምትለኝ ሃይለኛ ሴት፣ ጢዜን በካልቾ የምትጠልዘኝ እወዳልሁ። ምክንያቱም መሽኛዋ ይጣፍጣል። ወንድ ልጅ ከሆንክ ግን ባህታዊ ገብረመስቀል ጋር ብትሄድ መልካም ባይ ነኝ። ግን እባክዎን ከቻሉ ጾታዎን ግልጽ ያድርጉልኝ። ይመችዎ።

  • @Chalagobena-ru2fz
    @Chalagobena-ru2fz 5 місяців тому +1

    ባልና ሚስት የበለጠ እንድ ቀራረቡ እድል ይፈጥራል ጥሩ ኘሮግራም ነው

  • @user-go6by7cr8r
    @user-go6by7cr8r 4 роки тому +1

    እኔ ከፍቅረኛዬ ጋር ከተዋወቅን ቆየን አፍቢ ነው የተዋወቅነው በጣም ጥሩ ልጅ ነው አሁን ግን በጣም እጥልቅ ፍቅር ውስጥ ገብተናል በስልክ ሴክስ እናደርጋለን አስረጨዋለሁ ደስ ይለዋል በጣ እኔም ሲደሰት ሳየው ደስ ይለኝል ከአመታት የፍቅር ግኑኙነት ብሀላ አሁን በቅርብ እንገናኝለን በአካል እደ አመምላክ ፍቃድ በጣም እወደሀለሁ በሰላም የገናኝችሁ በሉን

    • @tubegdgg1833
      @tubegdgg1833 4 роки тому

      አረ እንደት አርገሽ

  • @user-nd7ni2rb6u
    @user-nd7ni2rb6u 4 роки тому +31

    እረ በስደት በስሚት ልታሳብጆን ነው ይህን ምክር ብለሽ የምትመክሬን ውይ ጎድ እህቶች ይህን ጭራሽ እንዳትሞክሮት አደራ ማበድ ነው በባዶ ሚዳ ክክክክክክ

  • @user-gh7lx8nr6p
    @user-gh7lx8nr6p 3 роки тому +12

    ወይ የህኳ ይለፈኝ በሀይማኖቴ ክልክል ሀራም ነዉ አኡዙቢላህ

  • @girmatube551
    @girmatube551 2 роки тому +2

    How it is so helpful video. so beautiful presentation. Thank you

  • @salamkuwait3580
    @salamkuwait3580 3 роки тому +1

    ማስተርቤሽን ከለመዳችሁ በጣም ነው ሚያስቸግር እኔ ከ3 በላይ ንስሐ ገብቻለሁ ግን መልሼ ያው ነኝ😭😭😭 በፀሎት አስቡኝ እርኩስ መንፈስ እኮ ነው የመምህር አቤልን ስብከት ሰምቼ ዝሙት መሆኑን ተረድቼ ከ1 ወይም 3ጊዜ ንሰሐ ገባው መልሼ ራሴን መቆጣጠር አልችልም ብቻ ይከብዳል 😢😭

    • @ethiolove3678
      @ethiolove3678 3 роки тому

      ስታገቢ ይተውሻል ጣጣ የለውም

  • @rozinamussa9973
    @rozinamussa9973 4 роки тому +4

    እውነት ነው የተናገረችው ያልሞከራችሁ ሞክሩት ታዲያ እንደዚህ ስላችሁ አዳሜ ከየ fb ለተዋወቅሺው አይደለው ባልሺም ሆነ ፍቅረኛሽ 100% ልትተማመኒበት ይገባል በተለይ በቤተሰብ የመጣ ከሆነ ይመረጣል ከዛ የምትለውን ትምህርት ተጠቀሙበት የምር ጣፋጭ የሆነ ግዜ ነው ሚኖራችሁ ይሄን የምላችሁ ደሞ በራሴላይ ስላየሁት ነው እኔና ፍቅረኛዬ ቀን በቀን ነው የምናወራው ታዲያ መጀመሪያ በደንብ ሰላም እንባባላለን ከዛ እሱም ቤተሰቦቼን ይጠይቀኛል እኔም እንደዛው። ከዛ ውጭ ወሬያችን ስለ ሴክስ ብቻ ነው ከዛ ሀያራት ሰዓት ድምፅሽ ናፈቀኝ ገላሽ ናፈቀኝ ትፋሺሽ ኧረ ምኑ ቅጡ ተያይዞ በፍቅር ስምጥ ነው እንዴት ደስ ይላል መሰላችሁ። ተጠቀሙበት!!!

  • @adanechmelese9155
    @adanechmelese9155 4 роки тому +3

    እናመሰግናለን በጣም

  • @solomonhaile2375
    @solomonhaile2375 4 роки тому

    ይሄ ትምርት በትክክል ከሰይጣን መሆኑን በትክክል 100% አምናለሁኝ ምክንያቶም በዚህ መንገድ የሚጎዝ ሰው የአጋንንት መጫወቻ ነው የሚሆንነው ምክንያቶም ተመልሰህ ጭንቀት ውስጥ ነው የሚገባው ሰው በእግዚአብሄር ቃል መኖር አለበት

    • @hgjj2472
      @hgjj2472 4 роки тому

    • @hgjj2472
      @hgjj2472 4 роки тому

      ውነት ከሸይጣነው ሳ ከከከከ

  • @bidiyabidiya1710
    @bidiyabidiya1710 3 роки тому +2

    የዛሬ ወንድ እንደዝህ ብናወራ ከሥምንት ቀን ቡሀላ ቪደወውን እለቀዋለሁ ካለበለዚያ ሀያ ወይም ሰላሣ ሺ ብር አሥገቢ ካለበለዚያ እለቀዋለሁ ብሎት የሞተች ጎደኛ አለችኝ ቀርሜ ወላሂ አንዴንድ ሰው አይገባቸውም ይፎግሩናል ይታዘቡናል

  • @winestalain3762
    @winestalain3762 3 роки тому +4

    ሞክረሽው ነበር ቆይ አች የት ነው ያደግሽው ሀገራችን እደዛይነት አስተዳደግ አይተን አናቅም እኛ ስነምግባር አይተነው ያደግነው ፈጣሪ ይቅር ይበልሽ

    • @hawangus5485
      @hawangus5485 3 роки тому

      እዉነቷን ነዉ ከባል ጋር ችግር የለዉም

  • @robelarega2481
    @robelarega2481 4 роки тому +8

    አይ quarantine ማያሳየኝ የለም 😂😂

  • @adicooffee4039
    @adicooffee4039 5 місяців тому +1

    አቅለሽልሾኝ ነው የወጣሁት ግን እኮ ፎን ሴክስ በጣም መጥፎ ነው እራስን በራስ ማርካት በይው

  • @yitbarektadele6525
    @yitbarektadele6525 2 роки тому +1

    ስለምን ይህ አስፈለገ ሰዎች ሆይ ዝምብላችሁ ይህንን እንዳትፈጽሙ ወደሃይማኖታችሁ ተመለሱ አንቺንም እግዚአብሄር ይቅር ይበልሽ

  • @zedyezufi34
    @zedyezufi34 4 роки тому +7

    እርግጠኛ ነኝ ሌላ ክፍል ላይ በርቀት ላይ ወደ ወሲብ የሚገፋፉ ነገር እዳታደርጉ ትላላቹሁ ምፅ ተቃፂልና ❗😣😂😂😂

  • @dinakadir4888
    @dinakadir4888 4 роки тому +28

    አንቺ ልጅ ግን ተዋናይት ብትሆኚ ያዋጣሻል ጎበዝ ሴት ልጅ እንደዚ ኮንፊደንስ ሲኖራት ደስ ይላል

    • @AaAa-sf8vw
      @AaAa-sf8vw 4 роки тому +2

      ናትኮ

    • @12345dawit
      @12345dawit 4 роки тому

      ተይ ዲና እንዲህ አይባልም። ሰሞኑን የሆንሽውን ነገር ባላውቅም ነገረ ስራሽ ሁላ ግራ ሆኖብኛል። እሷ ወሲብ ለጠማው ህዝብ የእርካታ ዜና አብሳሪ አድርጎ ክሪሽና ስለላካት ከትምህርቷ እውቀትን ገብይተሽ አንቺም ጓደኞችሽም የዋሲብ ባለ ጠጋ ለመሆን ሞክሪ።

    • @dinakadir4888
      @dinakadir4888 4 роки тому

      dawit woldegebriel hahahaha betam sekonyal commentk semonun men endhonku ene erasu alawekwm

    • @dawitwoldegebriel1067
      @dawitwoldegebriel1067 4 роки тому

      @@dinakadir4888 Liteyiqishma, Be Dina ena be Abadina mekakel liyunet ale? Ene yimasibew huletum yesemete wanategna kebahir yemiyawetu sihonu Abadina lewenid Dina leset.

    • @dinakadir4888
      @dinakadir4888 4 роки тому

      Dawit Woldegebriel sele mendenw eyawerak yalkew leljtwa asteyayte new yesethut beza zuriya aydelm ante eyawerak yalkew. Algbanyem melkam ken

  • @damakasie5855
    @damakasie5855 4 роки тому +1

    የጎንዮሽ ጉዳቱ በጣም ከባድ ነው ወዳጀ ። ቻው ፈጣሪ ከማለት ጀምሮ😘

  • @nafiimam7209
    @nafiimam7209 2 роки тому +1

    ዊታዬ ፍቅረኛዬ ፈረንጅ ነው እስኪ የሚጠቅመኝን ነገር share አርጊኝ

  • @robaroba1103
    @robaroba1103 4 роки тому +9

    You are open minded ,which is good 👍💯 keep it up lady!!!

  • @user-dw7jo3ib2s
    @user-dw7jo3ib2s 4 роки тому +3

    አቤቱ ጥሩነገር እምንሰማበት ቀን አምጣልን

  • @birhanuketena760
    @birhanuketena760 2 роки тому

    እባክሽ እህታችን ሁሉም ሰው የአንቺን አመለካከት የለውም እሽ ደግሞ ይህ የኛ ባህል አይደለም ጽዩፍ ነገር ነው !!

  • @Collection234
    @Collection234 4 роки тому +97

    አንድ አመት ከምወዳት እና ከማፈቅራት ሚስቴ ጋ ፎን ሴክስ አርጌያለው ግን ምንም ልታረግዝልኝ አልቻለችም

  • @user-jl8zf2vh3d
    @user-jl8zf2vh3d 4 роки тому +75

    ዘሩ ቀለጠ ክክክ እኔስ ምነዉ በቀዝቃዛ ዉሃየ ታጥቤ አልተኛ ሆ

    • @As-pe4bz
      @As-pe4bz 4 роки тому +2

      እረ. በሳቅ. ሞትሁልሽ. ማር

    • @forever-rw2or
      @forever-rw2or 4 роки тому +3

      ይመችሽ 🤣🤣🤣

    • @sameerasameera2857
      @sameerasameera2857 4 роки тому

      ማማየ በጣም አሳቅሽኝ 😆😆, እወነት ነው

    • @user-jl8zf2vh3d
      @user-jl8zf2vh3d 4 роки тому

      @@sameerasameera2857 እዉነቴን ነዉ እኮ እዴት በኦላይ እጃጃላለሁ

    • @zain44zain53
      @zain44zain53 4 роки тому

      ክክክ

  • @Coco-uc2uz
    @Coco-uc2uz 4 роки тому +11

    😂😂😂😂😂 የኔው አንድ ሠሞን መንገድ ላይ ነበር ሊጀምር እረ ወፍ የለም አልሠማም ገና በፍቅረኝነት ይሄ ሁሉ ግር ግር ሆይ እህቴ ሐይማኖት የማይስማማ ነገር አትምከሪ ስነስርአት እኔ ቦልክሀለው ስለው አቆመ አልሠማሽም

  • @UttJgf
    @UttJgf 29 днів тому

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውዲ ነቢ ለለላሁ አለሂ ወሰለም 😢😢

  • @TtTt-wn4jf
    @TtTt-wn4jf 5 місяців тому

    በስም ስላሴ😭
    በዝሙት ሙተሻል ኣንቺ ለራስሽ ሂሊናሽን ኣሰሪው ለምትናገሪው ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት ዋጋ ያስከፍልሻል ወየላቹ ሶዎችን እምታሳስቱ ሰዎች😢

  • @midanwerku6530
    @midanwerku6530 4 роки тому +14

    አንች ትክክል ነሽ እውነታውን ነው ያወራሽው የእውነት

  • @selamatlwa2182
    @selamatlwa2182 4 роки тому +16

    በጣም ጥሩ ትምህረት ነው ግን መቼ አነሡ ይገባቸዋል ማረ የሚፋልጉት ከኛ ብረ ነው አይ አሥኪተይኝ ልቤ ቆሥሏል

    • @mhretzewdumhret811
      @mhretzewdumhret811 4 роки тому +1

      Yene fkrega edi edareg bzogze yxeykegal ene gn afralew 😂😂😂

    • @zerihunkebede6085
      @zerihunkebede6085 4 роки тому

      Manew endi yamareresh hulum and aydelem

    • @mhretzewdumhret811
      @mhretzewdumhret811 4 роки тому

      @@zerihunkebede6085 Sdet lay new yalew enem esom gn bezi mknyat ene enleyay ekan byewalew gn ewedewalew

    • @zerihunkebede6085
      @zerihunkebede6085 4 роки тому +1

      Eshi negerochn be menegager mefetat yechalale kuret arego kemewesen mekenyatum yemtewejiwen sem matate kebad nw.kanchi belecha sayhon yemisemanghen nw yemenegersh

    • @mhretzewdumhret811
      @mhretzewdumhret811 4 роки тому

      @@zerihunkebede6085 Eshi Begls Lemenager Emokralew Yaw defro slezi neger meweyayet shem yzegal eji eshi emokralew 😔

  • @user-ij6dp8mj4p
    @user-ij6dp8mj4p 6 місяців тому

    እህቶች እራሳችሁን ጠብቁ እሷ ለሰብስክራይብ እና ለላይክ ነው እምታወራው አድራ ሕይወታችሁን አደጋ ውስጥ እንዳታስገቡ የኛ ወንዶች ለፍቅር ቦታ የላቸውም 😢😢😢😢😢

  • @user-od6kz2rq6z
    @user-od6kz2rq6z 2 роки тому +6

    ደሰ የሚል ትምህርት እናመሰግናለን 😍

  • @tube-kl2wr
    @tube-kl2wr 4 роки тому +6

    አረ ውዴ እኔ ባለትዳር ነኝ ግን አሩቅለእሩቅ ነን ግን እኔም እሄን ሲስተም መጠቀም ፈልጌ ብዙ ሞክሪያለሁ ግን ታፍረኛለች እኔ ደሞ ከሱዋ ውጪ ከማንም ጋር ግንኙነት አልፈጠርኩም አልፈጥርምም ግን እሱ አፍረተስጋዋን በምን ልገርስሰው ምክሪኝ??

    • @lenilusiana8635
      @lenilusiana8635 4 роки тому +2

      ዋዉ የምትደነቅ ነህ በአሁኑ ሰአት እዴህ አይነት ወንድ አይገኘም

  • @aminamin301
    @aminamin301 4 роки тому +4

    Thank you wentana I appreciate you.

  • @getsolomon
    @getsolomon 4 роки тому

    አንዳንድ ሰዎች ግብዝ /ጨለምተኞች ናቸው።የሚሰጡት አስተያየቶች የሚገርም ነው በድብቅ የሚያደርጉትን እህታችን በአደባባይ ስላወራችው ሀይማኖታቸው እንደተነካባቸው ዘራፍ ይላሉ።አንቺ ግን በርቺ

  • @brookgebremedhn7327
    @brookgebremedhn7327 3 роки тому +1

    Hi the first time I saw u'r videos is that from Ethiopian I say wow coz u believe ur salif the meny think I like or I don't not about that if I like I have too lesson other waiss don't telling to u don't do is....... so keep it my sis ♥️♥️♥️