ሴት ልጅ ስንፈተ ወሲብ-ይይዛታል?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 185

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 4 роки тому +3

    በእውነት ትልቅ ትምርት ነው እናመሰግናለን
    ቀጥሉበት

  • @demegebreyesus1226
    @demegebreyesus1226 4 роки тому +6

    Thank you so much for your meekly humble,remarkable and freaking awesome explanation.

  • @halahala5065
    @halahala5065 4 роки тому +10

    አሪፍ ትምህርት ነው እናቶች በሪቱ

  • @Shortlife-m5x
    @Shortlife-m5x 4 роки тому +3

    ጥሩ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን

  • @ሙሉራያ-ረ6መ
    @ሙሉራያ-ረ6መ 4 роки тому +2

    እናመሰግናለን ጠቃሚ ምክር በርቱልን

  • @nardiabebe3358
    @nardiabebe3358 Рік тому +2

    እና ዶክተር መፍትሄው ምድንን ምን ማድረግ አለብን

  • @ሳምሪስደተኛዋ
    @ሳምሪስደተኛዋ 4 роки тому +3

    እናመሰግናለን ስታምሩ

  • @samueltube2268
    @samueltube2268 4 роки тому +1

    Arif Teaching new thanks.

  • @toyiba7644
    @toyiba7644 2 роки тому +2

    ብሊስ መልሱልኝ እኔ ፈላጎቱ አለኝ ግን እርካታ የለኝም ይደከመኛል እጅ አረካም

  • @solomonassefa3521
    @solomonassefa3521 4 роки тому +2

    እናንተ ወጣት የህክምና ባለሞያዎች ከማደነቅ በላይ ቃላት የለኝም ሆኖም እድሜና ጤና ይስጣቹ ሰላም ለናተ በርቱ ይቨል ይቨል

  • @hayatmohammed3352
    @hayatmohammed3352 3 роки тому +1

    የኔ እህቶች ደሥ ሥትሉ ፍጣሪ ይጠብቃችሁ♥♥♥

  • @Tom-bu8uj
    @Tom-bu8uj 4 роки тому +6

    Tiru tehmert new
    Enamesegnalen
    Geletoma!

  • @Dani-Harer
    @Dani-Harer 4 роки тому +23

    ብቻዬን ተሽኮርሙሜ ጨረስኩት 😄 ፣ ሸጋ የሆነ ትምህርት ነው ቀጥሉበት በቀላሉ አስረጂ በሆኑ ቃላቶች ተዘጋጅታችሁ ብትመጡ ደሞ የበለጠ የተሻለ ነው ምስጋናዬ 🙏 😉

  • @ንፁህጆሲ
    @ንፁህጆሲ 4 роки тому +20

    እኔም የዚህ ተጠቄ ነኝ ገና ምንም ሳናደርግ ነው ስሜቴ የሜጠፈው በዛ ላይ እርጥበት የለውም
    በአጠቃላይ ስሜት የለኝም እባካችሁ መፈትሔ ካላችሁ መላ በሉኝ

    • @lloveyou1210
      @lloveyou1210 4 роки тому +1

      እኔም እንደዛ ነኝ በእውነት😥😥

    • @naiman8349
      @naiman8349 4 роки тому

      @@lloveyou1210 xici mascitakayihe abissci Ababa yeti. Now

    • @mohammedasfaw1190
      @mohammedasfaw1190 4 роки тому

      @@lloveyou1210 እንደዋወል

    • @አንድአፍታወሬጠላሁ
      @አንድአፍታወሬጠላሁ 4 роки тому +1

      ሳምሪ ጋል ትግራይ l love you ትግራይ yehe ye seytan Sera new yene ehete. Radio Abyssinian ezihu youtube laye gebetesh adamechi. Ye ayene tela sera new. Bezu gize endih ayenetoch setoch leji endayeweledu ena wede enditelachew emiyadereg ye seytan sera new. Yehen degmo chereso enditefalesh tsome tselote segedet jemeri

    • @yusrayoutube3859
      @yusrayoutube3859 4 роки тому +1

      ፡እናመሣግናለን

  • @malitmalit7493
    @malitmalit7493 4 роки тому +2

    እናመሰግናለን

  • @fadelnahle6289
    @fadelnahle6289 4 роки тому +2

    ክክክክክክክ በጣም ዘና ያደረገኝ ነገር ጭለማ ነዉ ወይነስ መብራት ተመችቶኛል ሠላማቸዉ ይብዛልኝ በርቱ 😍😍

  • @elsabetadmasu5761
    @elsabetadmasu5761 3 роки тому +1

    እማሳግንለን ጥር ምክር ነው

  • @marakikaleab9020
    @marakikaleab9020 4 роки тому +4

    ጎሽ ጎበዞች በርቱ

  • @aderajawtadele2558
    @aderajawtadele2558 4 роки тому +4

    Very good sister's

  • @zedyezufi34
    @zedyezufi34 4 роки тому +2

    እናመሰግናለን ደክተሮቻችን ምርጥ ገለፃ ነው በርቱልን
    ሴክስ ካቆምኩ ድፍን 4 አመት አልፎኛል ስለሴክስ ጥቅምም ጉዳትም ጣእሙንም የረሳሁት ይመስለኛል 😌 😂😂

  • @romanromi6501
    @romanromi6501 4 роки тому +1

    እናመሰግናለን የኔ ምርጦችየ

  • @GIGI-bz1ev
    @GIGI-bz1ev 4 роки тому +1

    አቀራረባችሁ ደስ ይላል ...።

  • @የአላህባሪያነኝየአላህባሪ

    ትክክል ነቸው

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-መ9አ

    ትክክል ጥሩ ምክር ነዉ
    ወንዶች አስተዉሉ
    ዘሎ ጉብ ማለት አይደለም

  • @sumayaamar8579
    @sumayaamar8579 4 роки тому +3

    አሪፍ ትምርት ነው በርቱልን እኔማ ስሜት የሚባል ነገር የለኝም በዛላይ ፈሳሽ የለኝም በጣም ነው የሚያመኝ

    • @rahimayarahmanbara2252
      @rahimayarahmanbara2252 4 роки тому +2

      ሀኪም ቤት ሂጅ ከባልሽ በድብ ተመካከሩ ይፈታል አብሽሪ

    • @mohammedasfaw1190
      @mohammedasfaw1190 4 роки тому

      አግብተሻል?

    • @አንድአፍታወሬጠላሁ
      @አንድአፍታወሬጠላሁ 4 роки тому

      ua-cam.com/video/3Z43NmowN5I/v-deo.html yehen semetesh christian kehonesh medehanitu yehe new lela menem yelem masetewalun yesetesh

  • @dawitmulugeta124
    @dawitmulugeta124 2 роки тому +1

    ጉበዙች በርቱ

  • @ኡምአህላምቢንትሀሰን

    ጥያቄ አለኝ በምን መታጠብ ይቻላል ለምሳሌ የሳሙና አይነት ካያችሁ ብትመልሱልኝ በሳሙና መታጠብ ለካሰር በሽታ ያጋልጣል ስለሚባል በውሀ ብቻ ነው እምታጠበው

  • @KiyaLove-n3l
    @KiyaLove-n3l 4 місяці тому

    ህክምናዉን የት ማግኘት ይቻአላአል

  • @solomongoshu7368
    @solomongoshu7368 4 роки тому +1

    you are great as the usual( young phisiacians) keep it up .

  • @milkilion696
    @milkilion696 4 роки тому +5

    Absolutely brilliant keep it up..... two pretty young Doc...lol

    • @milkilion696
      @milkilion696 4 роки тому

      Can I have your phone on telegeram?

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 4 роки тому +4

    እናመስግናለን የኔ ጥያቄ የማረጫ እድሜ ከስንት እስከስንት ነው

    • @mariodona8996
      @mariodona8996 4 роки тому +1

      Ke 45 amet jamro

    • @ድንቅየጌታልጅነኝ
      @ድንቅየጌታልጅነኝ 4 роки тому +1

      @@mariodona8996 ከዛ በፈት ያለውን የጠየቁት ዕድምዬ 33 ነው አንድ ልጅ አለኝ አሁን መውለድ ፈልጌ ነው

    • @dr.eyerus.b4820
      @dr.eyerus.b4820 4 роки тому +3

      ድንቅ የጌታ ልጅ ነኝ እንደየሴቱ ይለያያል። አብዛኖቹ ከ45 በላይ ሲሆኑ ነው። አንዳንዶች ደግሞ በ 50 አመታቸው ላይ ሊሆን ይችላል። አንቺ ገና 33 አመትሽ ስለሆነ መዉለድ ትችያለሽ።
      ከዶ/ር እየሩሳሌም

    • @ድንቅየጌታልጅነኝ
      @ድንቅየጌታልጅነኝ 4 роки тому +1

      @@dr.eyerus.b4820 አመስግናለሁ ዶክተር

    • @mariodona8996
      @mariodona8996 4 роки тому +1

      @@ድንቅየጌታልጅነኝ teru ehte 45_ 50 set leje tewldlche keza bewala yamwldaw leje yaymro zagmtgna wayem fezaza leje yewldale yebalale ene gien gena wandem alkem ketmrkut temhert naw yakflkushe

  • @yodittogo1374
    @yodittogo1374 4 роки тому +1

    Bravo smart girls good job 👏👏👏👏👏👏

  • @hermelaanbesa6896
    @hermelaanbesa6896 2 роки тому +1

    plis silik kala lakulin

  • @allamebrahtu8695
    @allamebrahtu8695 4 роки тому +3

    Tiru tmrt nw enatoch

  • @shemsh6450
    @shemsh6450 4 роки тому +7

    ወሳኝ ጥያቄ አለኝ እስካሁን አልተመለሰልኝም ሴት ልጅ ከተገራዘች ስሜት ዬለትም ይበለል ወይንም በሌላም ምክነት ስሜት ለይፈሰት ይችለል ልጅ ግን በእንቁላሏ አማካኝነት ከወንዱ ዘር ልትወልድ ትችለለት።ሆኖም ግን ሴት ልጅ ስሜት ኖረትም አልኖረትም የሴቷ ስሜት በልጁ ላይ ተሳትፎ/የድርሸው ቦታ ዬለውም ማለት ነው??
    ለመውለድ የወንድ ዘር ብቻ ከሴቷ እንቁላል በቂ ነውን?ከሆነስ የሴቷ ሴሜት ጥቅሙ ምኑ ላይ ነው? ?
    ፒልስ ስለልገበኝ ነው መልሱኝ ።

    • @ላታህዘንኢነሏሀመአና
      @ላታህዘንኢነሏሀመአና 4 роки тому

      በጣም የኔም ጥያቄ ነው

    • @አንድአፍታወሬጠላሁ
      @አንድአፍታወሬጠላሁ 4 роки тому

      Ayee cheger yelewem leji mewelede techeyalesh setua nate engi semete woyem erekata emayenorat. Ene yehen emelachu hulet setoch gare genegnunet nebergn.
      Egna wedoch be sex seat melash binore dese yelenal gene yehen yegede mehone yelebetem yefeses weha temeleso ayetafesem ketegerezesh beka yehon new. Ename wedu liredash yegebal esu sisemesh anchi eyesamesh sidabesesh melashun mebadereg baleshen woyem fikeregnashen masedeset techeyalesh. Chegeru degmo begeletse ke magebatesh befit menager melekam new mekeneyatum yehen teredetote wede tedare megebat alebet.

  • @ዘይኑስባኒ
    @ዘይኑስባኒ 3 роки тому

    ማግኘት እፈልጋሁ

  • @iloveyoubaba1322
    @iloveyoubaba1322 4 роки тому +1

    Yegeter lji hono yaltegereze Ayinorm Enes tegerzalehu smeten Eja sageba Ayewalehu

  • @fikiradis3605
    @fikiradis3605 4 роки тому +4

    እናመሰግናለን የኔ ጀግኖች❤❤❤❤❤

  • @awolnur182
    @awolnur182 4 роки тому +1

    እህቶቼ ጡሩ መረጃ ነው እናመሰግናልን ቀጥሉበት

  • @ayanaandualem
    @ayanaandualem 4 роки тому +1

    ዶክተር በሴት በወጣትነት እድሜም ስንፈተ ወሲብ ይፈጠራል ወይ፣ ፍቅረኛዬ ጋር 3 አመት ሆነን ምንም አይነት ፆታዊ ግንኙነት አድርገን አናቅም ፣እኔ ከሷ በፊት ከሌላ ሴት ጋር ግንኙነት ነበረኝ እሷም ግን ለመጀመሪያ ጊዜም ቢሆን ከወንድ ጋር ፆታዊ ግንኙነት አድርጋ አታቅም ድንገል ነች ለግንኙነት ፍላጎትና ስሜት ቢኖራትም ከኔ ጋር የመጨራሻዉ ሰዓት ላይ ግን ለግንኙነት በጣም ትፈራለች እናም ምንም አይነት ግንኙነት ሳይኖረን እናቆማለን በዚህም የተነሳ ፍቅረኛዬን ልለያት ነዉ አንዳንዴ በስሜት ተጋግለን የመጨረሻዉ ሰዓት ላይ ደርሰን ዛሬ ትፈቅዳለች ብዬ ለማድረግ ስዘጋጅ በአንዴ ፀባይዋ ይቀያየራል እንዳላስገድዳት ትቀየማለችና ትጣላኛለች በሚል ፍርሃት በእድሜ እኩዮች ነን ምንም አይነት ልዩነት የለንም ልጆች የምንባል አይነትም አይደለንም ምክንያቱም የሁለታችንም እድሜ ከ29 አመት በላይ ነዉ ምን ባደርግ ይሻላል፡፡አባካችሁ መፍትሄ እፈልጋለሁ፣በዚህ የተነሳ ተስፋ ቆርጨ ልለያት እያሰብኩኝ ነዉ አናም ከመለያየታችን በፊት መፍትሄ ስጡኝ አባካችሁ፡፡

    • @ማርያምእናቴ-ጠ7ሰ
      @ማርያምእናቴ-ጠ7ሰ 4 роки тому +3

      29 ለምን አትጋቡም ትልልቆች ናችሁ ወድሜ

    • @ላታህዘንኢነሏሀመአና
      @ላታህዘንኢነሏሀመአና 4 роки тому

      አንተ ግልፁን ጠይቃት ለምነው ፍቃደኛ የማቶኒው ብለህ ከዛ መልሱን ከሷ ታገኘዋለህ ከመለየትህ በፊት ግልፅ ሁንላትና ችግሯን ጠይቃት

    • @ብሩክታዊት-ደ3በ
      @ብሩክታዊት-ደ3በ 3 роки тому +1

      ኖ ይህውልህ ምን አልባት በሰው ላይ ስይ ስት ነገር አለ ምን መሰለክ ምን አልባት የሆነ ከውንድጋ እዛትገናኝ የሚያደርግ አይነጥላ ይኖርባታል ድንገት የሚቀይራት እርኩስ መንፈስ እንጂ እሷ አትቀየርም የሚቀይራት የሆነ ምክንያት አላት ብለህ አስብ የኛ ሰውም በጣም ከባድ ነው ሰው ሲዋደድ ሰው ቅናተኛ ነው እናም ስት የሰውን እድል የም9ገፉ አሉ ትዳር እዳትይዝ መዳኑት አርገውባት ነው ወይ የወድ አይነጥላ አለባት ወድን የማያስጠጋ እናም ፀበል ውሰዳት እውነት ውደዳት ባትፈልጋትኳን ያፀድቅሀል

    • @EshetYetesena
      @EshetYetesena 4 місяці тому

      ​@@ብሩክታዊት-ደ3በእውነት ነው

    • @EshetYetesena
      @EshetYetesena 4 місяці тому

      የእኔም ጥያቄ ነው ይሄው ችግሩን ምን እንደሆነ ሳላውቅ ትቼው እየሄድሁ ነው

  • @ሳምሪስደተኛዋ
    @ሳምሪስደተኛዋ 4 роки тому +1

    በመሀፀን ፈስ የሚመስል ሲከሰት በምን ይጠፋል?

  • @meron_yoseph4283
    @meron_yoseph4283 4 роки тому

    thanks a lot you are address knowledge GAP that this issue totally linked to male!

  • @ሀሬንሰለምቀናነትለሁሉም

    በወሲብ ጊዜ መጥፎ ሽታ የሚከሰተውስ በምንድነው መፍትሔውስ?

  • @alexxalexx5228
    @alexxalexx5228 4 роки тому +4

    ከተወሰነ አመታት በኋላ መጨረስ(እርካታ መግኘት) አልቻልኩም 3 ልጆች ወልጃለሁ ባለቤቴ ጠንካራ የሚባል አጥቂ ነው እኔ ግን እርካታ ጫፍ መድረስ አልቻልኩም?

    • @አንድአፍታወሬጠላሁ
      @አንድአፍታወሬጠላሁ 4 роки тому

      Alexx Alexx radio Abyssinia laye genetesh sele ayene tela sera ademechi woyem degmo memhir Tesfasye abera you tube laye felegi ena semi

  • @meskilove5817
    @meskilove5817 4 роки тому

    Owowo very nice I like it

  • @sofinake3039
    @sofinake3039 4 роки тому +1

    are yetegerezech set yesmet chigr hule ayagatmatim

  • @melesewsolomon9911
    @melesewsolomon9911 4 роки тому +2

    አሁን የልቤን አገኘሁ ለማን ለዋራው ስል የነበረው ነው ይህን ት/ም በሰፊው እስከነመፉትሄው አቅርቩልኝ ባይ ነኝ ከይቅርታ ጋር

    • @አንድአፍታወሬጠላሁ
      @አንድአፍታወሬጠላሁ 4 роки тому

      Teguada ua-cam.com/video/3Z43NmowN5I/v-deo.html
      Yehe new mefetehew bedeneb semiwe masetewalehu yesetesh. Hulunem degmo semi

  • @btube9642
    @btube9642 4 роки тому

    አረ መፍትሄውን እደት ነው የምናገኘው ፕሊስ

    • @አንድአፍታወሬጠላሁ
      @አንድአፍታወሬጠላሁ 4 роки тому

      Mmaayyyuuu Mm ua-cam.com/video/3Z43NmowN5I/v-deo.html yehen bedeneb semiwe medetehe emilew gare degmo hedesh semetesh hiwoteshen setekeyeri yane tedegnalesh

  • @temenachmarkos3364
    @temenachmarkos3364 4 роки тому +2

    Siwodachw taberaku

  • @burtukaneadato682
    @burtukaneadato682 4 роки тому +2

    Marochi siwodachu

  • @gojo_online1356
    @gojo_online1356 4 роки тому +1

    በቅርቡ አዳድስ ስራዎችን ና የመዝናኛ ዝግጅት ይኖረናል subscribers አድርጉን #abronetethiopa

  • @gberhe3445
    @gberhe3445 Рік тому

    Ok

  • @በፍቅርበፍቅር
    @በፍቅርበፍቅር 4 роки тому +1

    ወሂኔ ጉዴ ፍራቴ ጨመረ ለማንኛውም እናመስግናለን

  • @solomongoshu7368
    @solomongoshu7368 4 роки тому +3

    i do have only one suggestion for both of you that is i realy appreciate your effort but , as musch as posible try to avoid your shayness whenever you are callning male as well as female genital areas. be free as young phycians. 10q

  • @sifentadesa5929
    @sifentadesa5929 4 роки тому

    Wuyii anee xilobiny xuruu sheta yelelawu wandi .semeteni NW yemi zeganyi.

  • @gg5092
    @gg5092 4 роки тому

    እስቲ ሴትልጂ ፔሪድ በጨረስን በስተኛቀንነው እምናረግዘው እስኪመልሱልኝ

  • @ווסליאש
    @ווסליאש 5 місяців тому

    አንችሰ እንዴት ስሁን ነወ ይሚመችሸ ያኔ ፍቅር❤❤❤❤❤

  • @hayatmohammed3352
    @hayatmohammed3352 3 роки тому

    ጥያቄነበርኝ በውሥጥ በምን ላግኝችሁ አግዙኝ እህቶች

  • @اافاغتاا
    @اافاغتاا 4 роки тому

    ዶክተር በብልቴ እደ ፈሥ ይወጣኛል ተባበሩኝ ውዶቸ

    • @መይሙናቃሲም
      @መይሙናቃሲም 4 роки тому +3

      አይዞሽ እህቴ አትደንግጪ መጥፎ አይደለም አስተውለሺው ከሆነ አጎንብሰሽ (ስጁድ ላይ ቆይተን) በምንነሳበት ግዜ ነው አየረ የሚወጣው እንጂ በምትራመጂበት ወቅት እርግጠኛ ነኝ አይወጣሺም ስለዚህ በብልትሽ አየር እንዳይገባ ጠበብ ያሉ ፓንቶችን ጠጠቀሚ።
      በእስልምና ካየነው እንደ ፈስ አይቆጠርም ውዶዕንም አያስፈታንም።

  • @sewyalewtadele8241
    @sewyalewtadele8241 4 роки тому +3

    ይሄስ ይሁን ስለ ዓይን ስለ ጀሮ ስለ አፍንጫ ኸረ ስንት ስንቱ የሰዉ ልጅ አካል እሱን እሱን መቸ ነዉ የምታስተምሩን Docter.

    • @dr.eyerus.b4820
      @dr.eyerus.b4820 4 роки тому

      Sewyalew Tadele በቀጣይ ቪዲዮዎች ላይ እናቀርበዋለን።
      ከዶ/ር እየሩሳሌም

    • @Tom-bu8uj
      @Tom-bu8uj 4 роки тому

      Sle sex temeresh setcheresh newa

    • @dr.eyerus.b4820
      @dr.eyerus.b4820 4 роки тому +1

      falasama misoma የምናቀርበዉ በተጠየቅነው መሠረት ስለሆነ ነዉ። መርጦ ማየት የራስህ መብት ነው።
      ከዶ/ር እየሩሳሌም

  • @lidetugabryohnnes3075
    @lidetugabryohnnes3075 6 місяців тому

    ዶክተር ፍቅረኛዬ ብልቷን እጠዘጥዛታል በግንኙነት ጊዜ በጣም ይጠዝጣዛታል

  • @beharuusman2948
    @beharuusman2948 14 днів тому

    timechugnalachuh!

  • @መኖርህያኖረኛል
    @መኖርህያኖረኛል 4 роки тому

    Ere befetari melsulgn bemahstene yefes dimsti yimetal degmo betam new yemichohewu yasafral

  • @እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ

    እኔ አይዘኝም በጣም ሲሚታም ነኝእናም ለብቻዬ ትቃጠልሁ አይ ስዴት

  • @rgthgyhbm1314
    @rgthgyhbm1314 3 роки тому

    yetegerezezech smet yelatm end

  • @ሰሚሃነስሬኑራ
    @ሰሚሃነስሬኑራ Рік тому

    slkachun lakulgn Please endtebaberugn

  • @taddytegyes3646
    @taddytegyes3646 4 роки тому

    እባካቹ እየንዲገባን ከፈለጋችው በአማሪኝ አውሩ

    • @NaemahAli-c4n
      @NaemahAli-c4n Рік тому

      አማረኞእኮነዉየማወሩት

  • @taslmbinteslamallhmdulillh9670
    @taslmbinteslamallhmdulillh9670 4 роки тому

    Enamsgnelan batem aref temrt new

  • @nesryutub5941
    @nesryutub5941 4 роки тому

    አሳቃችኝሁን

  • @abitube2681
    @abitube2681 4 роки тому

    Enantes sinfet alebachihu

  • @hadihajj7454
    @hadihajj7454 4 роки тому

    ህክምና አለዉ

  • @FatumaSeid-p2m
    @FatumaSeid-p2m Рік тому

    እኔ ተገርዜአለሁ😢

  • @ይሁንግደለምኢትዮጵያለዘላ

    እረ ዝበሉ እና አልተገርዝኩም እያላችሁነውእዴ

  • @Fayesgaming
    @Fayesgaming 2 роки тому

    🥰🥰🥰🥰

  • @qwertqwee7591
    @qwertqwee7591 4 роки тому

    እስኪ ሳገባ አየዋለው

  • @mohdiftekharbhai5469
    @mohdiftekharbhai5469 3 роки тому

    ስሜት የለኝም መፋቴ ንገሪኝ ግርዘት ነው ችግሬ ሙሉለሙሉ አንስተውተል ቅንጥሬን

  • @tketelabeyene2766
    @tketelabeyene2766 4 роки тому

    Lamisale anadi wonode anadi setini sexi bixaqami setua laui bashita kalati wode wondu bashita inidayiti lalafi mini mdiragi alabati konodmumi asamagi ayidelemi

  • @YA-rh4vi
    @YA-rh4vi 6 місяців тому

    እናንተ ስንፈተ ወሲብ ኣላቹ'ዎይ ? 😂

  • @AylaBeregene-hl7fc
    @AylaBeregene-hl7fc Рік тому

    😃🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣☕☕

  • @mediyeemebetefre1418
    @mediyeemebetefre1418 4 роки тому

    dr ere tyakie alegn bemaryam melsulgn enye mahtsenie mhal bemhal lay yetegademe qoda ale wst sayhon kelay new mn lhun be mlach lkuretew endie ere mela belugn

    • @Tom-bu8uj
      @Tom-bu8uj 4 роки тому +1

      Vacuum argew

    • @mesayhh9450
      @mesayhh9450 4 роки тому

      medi yeh negr wede akrabyash bale clinic bemhed mefth tagnalesh

    • @mediyeemebetefre1418
      @mediyeemebetefre1418 4 роки тому

      @@Tom-bu8uj kezas?

    • @mediyeemebetefre1418
      @mediyeemebetefre1418 4 роки тому

      @@mesayhh9450 eyaferku newa doctor fit mawratu

    • @mesayhh9450
      @mesayhh9450 4 роки тому +1

      @ medi yedngl fre yetena balmoya yerdal (enem selhonku new) endanchi buzu selmgtemew anchi yehe meredat albesh

  • @tbb5294
    @tbb5294 4 роки тому

    ቆንጆ ይቅርታ ይሄን ስናገር ሴቶች ጋር ግንኙነት ካደረኩ በኋላ ዉሰጤ በጣም ስለሚወቅሰኝ እባካችሁ ቢዬ ሴቶችን ቢለምንም ከኔ ጋር ያላችውን ግንኙነት ኣያቆሙም።
    ብዙዎቹ በትዳራቸው ያሉ የተከበሩ ትላልቅ ሰቶች ናቸው፣
    ሌሎቹ የጓደኞቼ ሚስቶች ናቸው፣
    ሌሎቹ የግዛ ጓደኞቼ እናቶች ና እህቶቻቸው ጭምር ነው፣
    ሕይወተ የኣንድ ደሃ ቤተሰብ ልጅ ነኝ
    ሰፈር ውስጥ ስራ የለኝም ጥርሴ ከሁሉም ጋር ይስቃል ይጫወታል ውስጤ ግን በጣም ተጨንቋል ራሴን ኣጥፋ ኣጥፋ ይሰማኛል።
    ፈስቡክ መጠቀም ከጀመርኩኝ ስድስት ኣመት ሆኖኛል በፈስ ቡክ ከተዋወኩኣቸው ከሰማኒያ በላይ ሴቶች ጋር ግንኙነት ኣድርጊኣለው እስከዛሬ ብዙዎች ትዳር ይዜው እንኩዋ ለለኔ የሲልክ ካርድ ደግም ጊዜ ሲያገኝ ኣልጋ ይዘው በግድም ቢሆን ጨቅጭቀውኝ እንዳወጣቸው ያደርጉኛል
    ምን ይሻለኛል
    ህይወቴ ተጨንቃለች ምክኛቱ ምን ይሁን
    የምጀምርያ ኣዲስ ሴት ሳወጣ(ስበዳ) ፖርን(የወሲብ ፊልም) በማሳየት ነው
    እንድሁም በምላሴ ወርድላችኋለው እነሱም ለኔ ወርደው መጥባትን በጉጉትና በፍቅር ያደርጋሉ
    ግን እስከመቼ ነው ይህን ሚቀጥለው እድሜዬ ሰላስ ኣምስት ሆኖኛል
    የራሴ ህይወት ኣልመሰረትኩ ሕይወት በምድር ልይ እንድህ በመሆኑ ኣስጠላኝ ወደ ኣስር የሚሆኑ ኣርትስቶች ዛሬም ከኔ ጋር በጣም ቁርኝት ኣላቸው ከነዛ ውስጥ ስምንቱ ያገቡን የተከበረ ትዳር እንድሁን ልጅ ያላቸው ባሎቻቸውን እንወዳለን ባዮች ናቸው ኣንዳንዴ ህይወት ትገላብጦሽ የሆንችቢኝ ያህል ውርደት ይሰማግናል ህሊናየ ግን ሊፈነዳቢኝ ነው ከኣርትስቶቹ ጋር ወስብ ሊቅ እስከ ጥግ ተጨማልቀናል ኣንድዋ ባለው ሁለት ልጆች ያላት ከዝሕ ሃገር ሊጠፋ ነው ቢዬ የውስጤን ረብሻ ባጫውታት ኣንተ በፈለኩ ጊዜ ማላገኝህ ከሆነ ትዳሬንና ልጆቼን በትኜ ጠፋለው ኣለችኝ በቀስታ እስክንራራቅ ድረስ ላጣህ ኣልፈልግም ኣለችኝ ነገር ግን ሁለት ልጆች ያላት በትልቅ ሰርግየ የተዳረች ኣርትስት ናት
    ለሎቹ ሁለቱ በኔ ምክን ያት የተጣሉና ያስታረኳችውም ለራሳቹም ለትዳራቹ ተጠንቀቁ ቢዬኣችው ግን ከዛ ብኋላ ልስራም ለምንም እያሉ ባንድ ላይ እየውጡ ከሁለቱ ጋር ባንድ ጊዜ ባንድ ኣልጋ ብዙ ጊዜ ባልገናል ኧረ ወደት እየሄድን ነው ሁሉም እነን እንደ ሴክስ ቶይስ ምጠቅሙብኝ እየመሰለኝ በጣም ዉደትና የበታችነት እየተሰማኝ ነጻነተን ያጣው ሰው ነኝ
    ኧረ ድረሱልኝ ይህን ጉደን ወደ ትላልቅ ሚዲያዎች በጽሁፍ ገልጬ ራሴን ላጥፋ ወይ❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓

    • @rodwanazzam1395
      @rodwanazzam1395 4 роки тому

      80 set bely 😉😉

    • @aminatube7096
      @aminatube7096 4 роки тому

      ቱልቱላ ቀጣፊ

    • @Makdi-e6r
      @Makdi-e6r 5 місяців тому

      😂😂😂😂😂

    • @mserk-p6f
      @mserk-p6f Годину тому

      ምነው ባላነበብኩት አዞረኝ አንተ ባልታዘር ሚባለው ሰውዬ ነክ መታሰር አለብክ ሆ😂😂😂😂😂😂 ለማንኛውም ወደ እምነትክ ዙር ወደቤተክርስቲያን ወይም ወደመስጊድ አዘውትር እሄንን ቃላት ለንሳሀ አባትህ ንገራቸው ሚድያው ጥቅም አይሰጥህም አይዞን ❤❤❤

  • @ያረብፍትህለወገኖቸ
    @ያረብፍትህለወገኖቸ 3 роки тому +1

    🌶🌶🌶🌶🌶🌶🌶🌶

  • @masaretyilink6735
    @masaretyilink6735 4 роки тому +2

    እረ ጉድ ያልተገረዘች ሴት እቃ ትሠብራለች ትላለች እናቴ ስለትምህቱ እናመሠግናለን

    • @mluemedia131
      @mluemedia131 4 роки тому

      Eqa seberish ende ?

    • @masaretyilink6735
      @masaretyilink6735 4 роки тому

      @@mluemedia131 ክክክክክ እረ አልሠበርኩም እኔስ

  • @fhgggg4696
    @fhgggg4696 4 роки тому

    Salami.mnoho.sohio.maxayhiqhi.nagahihi.alhlhie.tfaqdalahouho.

  • @fhgggg4696
    @fhgggg4696 4 роки тому

    Yhonhn.mabanhithi.ynohalhi.

  • @mediyeemebetefre1418
    @mediyeemebetefre1418 4 роки тому

    ere doctorye enantem eko aferachihu kkkkkk

  • @muluberihun7130
    @muluberihun7130 4 роки тому

    Wuddd

  • @egziabherfikirnew3058
    @egziabherfikirnew3058 4 роки тому +6

    እኔስ ይሄን ሳስብ በጣም እፈራለሁ አድርጌም አላውቅም ጉዴ ክክክክክክ

  • @ghjbdjjr4854
    @ghjbdjjr4854 4 роки тому +1

    Wewwwwww