ልጅ ካለውና ፍቺ ከፈፀመ ሰው ጋር የሚኖር የፍቅር ግንኙነት: 10 ልናውቃቸው የሚገቡን ነገሮች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 300

  • @tamrathile4293
    @tamrathile4293 5 років тому +23

    በጣም የሚገርም ትምርት ነው የሰውን ትልቁን ቁልፍና ጥያቄ ነው አንሰተሽ ያሰተማርሽው ይህንን ጉዳይ ማንም አያሰተምረውም ያየ ሰው ብቻ ነው ችግሩ ሚገባው

  • @teshomemekonnen6864
    @teshomemekonnen6864 5 років тому +109

    እኔ ልጅ ያላት ሴት በጣም ያስደስተኛል ምክንያቱም ልጅ ሳይወልዱ ጊዜአቸው የሚያልፍባቸው ሴቶች በጣም ያሳዝኑኛል ለምን ቢባል ልጅ ህይወት ነው በማናቸውም መስፈርት

  • @alexgetb
    @alexgetb 5 років тому +74

    በቴሌቪዥን ፕሮግራ ም ቢተላለፍ ጥሩ ነው፡፡ ብዙ ተመልካች ሰለሚኖር

  • @dubaiuae1729
    @dubaiuae1729 5 років тому +45

    እኔም ያገባሁት ሁለት ልጅ ያለው ነው ግን አልሀምዱሊላህ ተከባብረን እኔም አክብሬው እሱም አክብሮኝ ነው እምንኖረው አግብቶ ፈታ አልፈታ ትርጉም የለውም ዋናው ነገር በመተሳሰብ መኖር ነው መከባበር ካለ ሁሉም ነገር ቀላል ነው

    • @ጥሩስራለነገስቅነው
      @ጥሩስራለነገስቅነው 5 років тому

      የኔውድ ሥወድሽ በውሥጥ ነይልኝ

    • @እናቴእወድሻለሁ.እናቴእወ
      @እናቴእወድሻለሁ.እናቴእወ 4 роки тому +2

      እኔም እደዛው ምንም ችግር የለውም የሱ ልጅ ለኔ ልጆች ወድም እህት ይሆናል ምንም ችግር የለውም ግን ቤተሰብ ጎደኛ ተይ ሲሉኝ ነበር ዋናው ግልፅነት ነው

    • @kalkidankalkidanyoutube6339
      @kalkidankalkidanyoutube6339 4 роки тому

      እኔም ልክ እደችነኝ በስደት ነው እምኖርወ ገና በፍቅር ወሰጥ ነን

  • @solomondemissie1225
    @solomondemissie1225 4 роки тому +16

    ልጅ ያለውን ሰው አግብቶ ለመኖር ኃላፊነትንና ብቃትን ይጠይቃል:: እናትየዋን/አባትየውን ብቻ ሳይሆን ልጇንም/ልጁንም መውደድ መቻል አለበት :: ከዚያም አልፎ ተርፎ ልጁንም ልክ እንደራሱ አድርጎ ለማሳደግ ዝግጁ መሆን አለበት ብዬ አምናለሁ ::

  • @shimlesk.h.r4069
    @shimlesk.h.r4069 5 років тому +18

    በጣም አሪፍ ምክር ነው ያቀረብሽው ያንቺም በራስ መተማመን ደስ ይላል በዚው አጋጣሚ ላንቺም ጥሩ ባል ያጋጥምሽ ልጅሽም ትደግልሽ

  • @girmarobi1103
    @girmarobi1103 4 роки тому +10

    በእውነት ህይወትሽን ጭምር ስለሆነ የሚትገልጭው ትልቅ ክብር ለንቺ አለኝ

  • @bigfam4478
    @bigfam4478 5 років тому +9

    ጎበዝ ነሽ ማር እኔ እራሱ አግብቶ የፈታ ነው ያገባሁት ሁሌዬም በጣም ይወዴኛል አልሀምዱሊላ

  • @rowcellel209
    @rowcellel209 5 років тому +9

    በጣም አሪፍ ሃሳብ ነው ያነሳሺው እህት እናመስግናለን

  • @AaAa-sf8vw
    @AaAa-sf8vw 5 років тому +51

    እናትነት መሆን ልጂ መውለዲ መታደል እነም ልጂ አለኝ የ 9 አመት ወዲ ልጂ አለኝ ከባለቤቴ ተለያይተናል ግን ልጂ ስላላኝ ደስተኛ ነኝ በጣ በዚሕ ምዲር አለኝ የምለው የምወደው ልጀ ነው

    • @ኢክሩ-ጘ9ጀ
      @ኢክሩ-ጘ9ጀ 5 років тому

      አያዝሽአላህያለውአይቅርም

    • @ጥሩስራለነገስቅነው
      @ጥሩስራለነገስቅነው 5 років тому

      አብሽሪ የኔውድ ግን ምክርሽ እፈልግ ነበር ቁጥሬ እልክልሻለሑ በውስጥ ነይ እሕቴ

    • @tamrathile4293
      @tamrathile4293 5 років тому +2

      መለያየት መፍትሄ ነውን ? አንቺ ልጅ ሰላለሽ ደሰተኛ ነሽ ልጅሸሰ ደሰተኛ ላይሆን ይችላል ምክንያቱም የአባትንም የናትንም ፍቅር ካላገኙ ሁሌም በጥያቄ ውሰጥ ይኖራሉ

    • @anchinayehualemu4195
      @anchinayehualemu4195 4 роки тому

      እኔም

  • @MimiKiya-t5h
    @MimiKiya-t5h Рік тому

    ተባረኪ ትክክለኛ የውስጤንና እወነታውን ስለገለጽሽልን እናመሰግናለን

  • @mikiassolomon7669
    @mikiassolomon7669 5 років тому +7

    አብዛኛው የሚታወቅ ነገርና ከርእሱ ጋር ብዙም የማይገናኝ ሃሳብ ነው ያቀረብሽው ። ይልቅስ አግብታ የፈታችን ሴት ወይም ልጅ ያላትን ሴት ማግባት በትዳር ውስጥ ሊፈጽረው የሚችለውን አሉታዊና አወንታዊ ተፅእኖ ጥቅምና ጉዳቱን ብታቀርቢ ጥሩ አዳጭ ይኖራል ወይም ገንቢ ይሀናል ብየ አስባለሁን

  • @Tg-pr7cz
    @Tg-pr7cz 5 років тому +4

    ጥሩ አርገሽ ነግረሽልናል እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ

  • @alavea2289
    @alavea2289 5 років тому +3

    እህታችን በጣም ሀሪፍ ምክር ነው
    እኔም አግብቸ አንድ ልጅ አለኝ ግን ከፈታሁ በሃላ ማንንም ለመቅረብ አልቻልኩም ምክር ሀሪፍ ነው ይመችሽ

  • @mohamedzewdu1538
    @mohamedzewdu1538 2 роки тому

    በጣም የምትገረሚና በጣም ችሎታ የታደልሽ ፍጥረት ነሽ ሁሉን ነገር ያሳለፍሽ ተመስይኝ አሽ።

  • @ረሂማቢንትባባ
    @ረሂማቢንትባባ 4 роки тому +1

    እናመሰግናለን እህታችን በርች ትምህርቶችሽ በጣም ሀሪፍ ናቸው

  • @እናቴማርያም-ሸ1ነ
    @እናቴማርያም-ሸ1ነ 5 років тому +4

    የእውነት በጣም ነው ደሰ ያለኝ ምክርሸ
    እኔ በጣም የምወደው ባለቤቴን እግዚአብሔር ሰጠኝ 2 ቆንጆ ሴት ልጆች አሉኝ ደግሞ እግዚአብሔር ነሳኝ ማለት ሞተብኝ አሁን ሰውን መቅረብ በጣም እፈራለሁ አና 7 አመቴን ጨረሰኩ
    ግን የነገን እግዚአብሔር ያውቃል

  • @ketargenet5091
    @ketargenet5091 5 років тому +1

    በጣም ደስ ይላል። አመሰግናለሁ።

  • @astyasty8816
    @astyasty8816 5 років тому +4

    Thanks I'm so happy u are so strong women God bless you

  • @ghenetalem7913
    @ghenetalem7913 5 років тому +6

    እንደኔ ሃሳብ ሰው ከተፍታ ብሃላ ተሎ ብሎ ሌላ relationship ባይጀምር ጡሩ ነው,ጨርሳቹ ከጀመራቹ ደሞ የድሮ የበደላቹ ሰው እያስታወሳቹ አታ ለቃቅሱ ስለ ትናንት ስታለቅሱ የዛሪው ምርጥ ቀን enjoy ሳታደርጉት ያልፍል , Life is short የሚወዳቹ የምትወዱት ሰው ካገኛቹ ሁለታቹ if you have emotional intimacy Who cares ልጅ ቢኖረው or ቢኖራት እንድያውም ልጅ ያለው ሰው ሞር ሃላፊነት ያውቃል ብየ አምናለው!

  • @hiwigebre6475
    @hiwigebre6475 5 років тому +5

    Hey Girl, i am proud of you being a single mom. Keep it up ...... please move on and have someone who can be a good dad for your daughter and husband for you. Best of Luck my dear !!!! .......really appreciate your confidence Kissssss

    • @የኩሽልጅ
      @የኩሽልጅ 5 років тому

      😂😂😂

    • @Abdulla-nf5jx
      @Abdulla-nf5jx 5 років тому

      አመሠገነለውልጅሽአለህያሣድልሽ የኔህይወትያወራሽውእኔምአንድልጅአለኝ አልሀምዱሊላ

  • @ALHAMDULILAH-v9f
    @ALHAMDULILAH-v9f 5 років тому +5

    የኔ ማር መልካም ትምህርት ነው
    ፈጣሪ ልጅሽን ያሳድግልሽ በርቺ

  • @yohannesmolla4467
    @yohannesmolla4467 5 років тому +3

    WOW, GREAT ADVICE.

  • @Filseta
    @Filseta 5 років тому +5

    የኔ ቆንጆ የኔየዋህ ደግነገርነሽ ደሥ ይለኛል አረ ልጆች ያለውም ቢሆንም አገባለሁ ጥሩሠው ብቻ ይሁንልኝ

  • @tigstfikru3454
    @tigstfikru3454 Рік тому

    ተባረኪ የሚገርም ትምህርት

  • @biruckmotichibesa3104
    @biruckmotichibesa3104 4 роки тому +7

    አይ ዊንታ ከ14 ዐመት በዉሀላ ፈታሁኝ ወድያው ያረኩት ነገር እራሴን ለማረጋጋት ካዉንስሊንግ በሳምንት ሁለት ጊዜ እሄድ ነበር ልጆቼን ይዤ ቁጭ አልኩኝ ሌላ ግንኙነት ለጊዜው በፍፁም አላስብም ምክንያቱም ልጆች ትልቅ ፕሮጄክቶች ናቸው። እንዲሁም ከባዱ ነገር ለረዥም አመት የረሳሁትን ብቸኝነት መለማመድ ነበረ።ከሰው ጋር መቅረብ አልወድም ብቸኝነት ምርጫዬ ሆነ ከስራ እንደወጣሁ ግሮሰሪ የማላደርግ ከሆነ ቶሎ ቤት ገብቼ አንዳንድ ዝግጅት ካረኩኝ በዉሀላ ቶሎ እተኛለሁ የማቃቸዉን ሰዎች እራኩኝ የስጋ ዘመዶቼንም አላቀርብም ይገርምሻል ችግሬን የተረዳቺኝ እናቴ ብቻ ናት ኢትዮጵያ ነቀምት ከተማ እናቴ ቤት የትም ሳልሄድ አንድ ወር ተቀምጬ መጣሁኝ ልጆቹ በጣም ደስተኞች ናቸው ከእናታቸው ጋር ተናበን እያሳደግን ነው። ሽማግሌዎች ሊያስታርቁን ሞክረዋል እኛ ግን ፍቅራችን ተሟጦ አለቀ ።ግን ሌላ ግንኙነት ለመጀመር confidenceአጣሁኝ አቅም አነሰኝ risk መዉሰድ ፈራሁኝ።በቃ እንዲሁ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @eeee6436
    @eeee6436 5 років тому +1

    ጥሩ ትምህርት አለው

  • @tsegatelkesekesechtube2452
    @tsegatelkesekesechtube2452 2 роки тому +1

    እኔ ስሜ ጥቅሙ ዱባለ ይባላል/ፀጋ ተልከሰከሰች በምለው ዩቱብ ፕሮግራም ላይ ብዙዎች ያውቁኛል/ የቀድሞው ትዳሬ አቁስሎ አድምቶኝ ያለፈ ታርክ ስላሌበት ቆስሎ የምውቅ ነው የሰው ቁስል የምያውቀው
    ስለዚህ ይህ ሀሳብ የእኔን ቁስል የምያክክ
    ሆኖ ስላገኘው በጣም ወድጀዋለው
    የዛሬው ምክሪሽ በጣም ተመችቶኛል
    ለእኔ ብቻ ብለሽ ያዘጋጀሽው ፕሮግራም ነው የመሰለኝ አመሰግናለሁ! በርች !
    አንችም እኛን እንድህ እየመከርሽን የአንችን ትዳር ደግሞ ከመፈለግ ተስፋ አትቁረጭ
    የአንች የተባለው አንድ ቀን ይመጣልሻልና
    ጥሩ ባል ይግጠምሽ!

  • @የእመቤቴማርያምልጅ
    @የእመቤቴማርያምልጅ 5 років тому +1

    በጣም እናመሠግናለን እህት በርች

  • @adugnaalem
    @adugnaalem 4 роки тому +1

    Thank you so much really you understand a little bit our issues

  • @almightytube6536
    @almightytube6536 5 років тому +4

    Hi winti you're right it's amazing and am proud of you

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 5 років тому +5

    እግዚአብሔር የሰጠሽን ልጅሽን ያሳድግልሽ መልካም ፍሬ ያድርግልሽ ባርቺ!!!

  • @ሜሮንመሰለ
    @ሜሮንመሰለ 5 років тому +1

    ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳሽው እህቴ ተባረኪ

  • @mdmuhammad380
    @mdmuhammad380 4 роки тому

    እናመሠግናለን

  • @sadyasadya7461
    @sadyasadya7461 5 років тому +3

    Enamesegenalen yene qonjo arif temert new

  • @bitaniyabegashaw6281
    @bitaniyabegashaw6281 5 років тому +1

    Yene konjo 1nesh tebareki selamsh yibza wintanye

  • @janetkousa7052
    @janetkousa7052 4 роки тому

    እናመሠግናለን ጥሩ ምክር ነዉ

  • @ישיוונזגטהון
    @ישיוונזגטהון 5 років тому +8

    ዛሬስ የኔን ሂዎት ነው ያወራሽልኝ ልጅሽን ያሳድግልሽ አስተማሪ ምክር ነው አመሰግናለሁ።

  • @mamegela3151
    @mamegela3151 Рік тому

    Thank you very much 🙏👍🥰

  • @meseretavrhame6191
    @meseretavrhame6191 4 роки тому +2

    እናመሰግናለን የኔን ነገር ነው የገለፅሺልኝ ልጂ አለኝ ከባለቤቴ ጋ ተለያየን ድጋሜ ስህተት ውስጥ እንዳልገባ ተሰብስቤአለሁ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 5 років тому +4

    በመጀመርያ ሚስት የባልየው ውባቱና ጌጡ ናት እንድህ ስል እንደ ዕቃ ወይም ቁስ ነገር ማላቴ ሳይሆን የነፍሱ ማጣፈጫው ናት የወጭ ማጋራት ሳይሆን ወጥታ ሳርታ ማግባቷ ራሱ ታጫማር ሞገሱ ናት ባናጋራችን ላይ ትውልዱ እንድቀጥል ልጆችን ወልዶ ኣሳድጎ ትልቁ ድርሻ የምወጡት እነሱ ናቸውና ትልቅ ክብር ኣለኝ ለሴቶች እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @teshomeaynalem3245
    @teshomeaynalem3245 11 місяців тому

    በእውነት በዚህ ዘመን ከእድሜሽ በላይ የበሰልሽ ሴት በመሆንሽ በዚህ እምቅ ችሎታሽ በርቺ ግልፅነትና ቅንነት በጠፋበት ዘመን እንደ አንቺ ያሉ ቅን ልብ ያላቸው ብዙ ያስፈልጉናልና በርቺ በርቺ

  • @ruufjj7355
    @ruufjj7355 3 роки тому +1

    ዋው በጣም አሪፍ ትምሕርት ነው በርች ደሥ ትያለሽ እኔም እዳንች አንድ ልጅ አለችኝ ይሔው ፈርቸ እሥካሑን አላገባሑም ባ15 አመቴ ነው የወለድኩት በቤተሠብ ነው የተዳርኩት ባልተቤቴን አልወደውም
    ከሆነ ጊዜ በሐላ የሆነ ልጅ ጋ ተዋውቄ ነበር እዚሕ ሳውድ አረቢያ ጎን እሡም በጣም ጎዳኝ አሑን ግን ሠውን ማመን አቃኝ ሑሉም ሠው እደዛው ይመሥለኛል በጣም ከባድ ነው

  • @kebebushgirma6595
    @kebebushgirma6595 Рік тому

    ትክክል የኔ ውድ ኑርልኝ❤❤

  • @ዜድቢንትመሀመድ
    @ዜድቢንትመሀመድ 4 роки тому +2

    እናመሰግናለንማረ በጣም የሚጠቅም ምክረነዉ💋🌺🌺🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌺💋

  • @fousiyafousi1917
    @fousiyafousi1917 4 роки тому

    አመሠግናለሁ ተባረኪ

  • @جديد-و3ن
    @جديد-و3ن 5 років тому +1

    እናመሰግናለን እህት

  • @አብላካትልጄኑርልኝ
    @አብላካትልጄኑርልኝ 4 роки тому +1

    የኔ ውድ በመጀመሪያ አምላክ ልጅሽ ያሳድግልሽ እኔም የ3አመት ልጅ አለችኝ አምላክ ይመስገን ከልጄ አባት ጋር ተለያይተናል በአሁን ሰዓት የ2 ልጆች አባት ጋር በፍቅር 2አመት ሆነኝ እንድንጋባ ይጠይቀኛል ግን አልወሰንኩም ሁለታችንም ልጆች ስላሉን በጣም ደስተኛ ነኝ ስለምክር እጅግ በጣም አመሰግናለሁ በርችልኝ

  • @meramhassen2672
    @meramhassen2672 5 років тому +14

    አላህ ያሣድግልሽ እኔም አለችኝ አልሃምዱሊላ ይህወት ይቀጥላል አለ ሄኖክ ድቁ ክክክክክክ

    • @ሱሱሱሱ-ቸ1ዠ
      @ሱሱሱሱ-ቸ1ዠ 5 років тому

      ክክክክእኔልጅየለኝምግንአግብቸነበርህይዎትይቀጥላልባሁኑእወልዳለሁባሉቢገኝ

    • @Filseta
      @Filseta 5 років тому +3

      ሄኖክ ድንቁ 😳😳😳😁😁😁😁😁😁🙏🙏🙏

    • @ሱሱሱሱ-ቸ1ዠ
      @ሱሱሱሱ-ቸ1ዠ 5 років тому

      @@Filseta እውነቱነውእኮ

  • @jesusislord5480
    @jesusislord5480 4 роки тому

    Amazing teaching!!! May God bless you!! Tebareki

  • @e_desta
    @e_desta 4 роки тому

    Very well said. Happened to find you while I was searching the current Ethiopian news. Living overseas as a single father of two teenagers, I may say I could relate to the subject very well. I am overly cautious I should add. Life has its own misgiving and advantages too. I would think I have made a better life for my children and myself and learn to navigate life with more self awareness than before. It is a different life but I love it. Very well thought out perspective.

  • @اللهمافتحالقلببالقران

    tenkyu mama

  • @khaderebrahim2437
    @khaderebrahim2437 4 роки тому

    wow its very good idea

  • @lidiyabuta1326
    @lidiyabuta1326 4 роки тому +4

    በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ በፊልሙም ግፊበት

  • @burteworkuu4328
    @burteworkuu4328 4 роки тому

    Teru mikiri newu thanks

  • @tilahundemisse188
    @tilahundemisse188 5 років тому +1

    waw it's True

  • @sarharbeegg
    @sarharbeegg 11 місяців тому

    እውነት ነው ዊንተዬ በጣም አድነቂሽ ነኝ

  • @aregayashagrie5157
    @aregayashagrie5157 4 роки тому

    I like your advise bc it touches my life...

  • @hlove1933
    @hlove1933 4 роки тому +1

    በጣም ልዩ ነሽ

  • @qamarmohammed7331
    @qamarmohammed7331 3 роки тому

    Hi Wintana indet nesh kefelekush indet new imagegnish degmo ye 50 amet shimagie negn

  • @zlove9928
    @zlove9928 5 років тому +7

    እኔ ልጅ አለኝ 5 አመት ካባቱጋር ተለያይተናል እድ ቀንም ግን የበታችነት ተሰምቶኝ አያውቅም የምግልገውንም እደማገኝ እርግጠኛ እደሆኩ ነውየሚሰማኝ ልጅም ስላለኝ በጣም ደስተኛ ነኝ ማንም ሠው ሂውትን የጅምራ ካልሆነ ይቁረጣል አለቀ በራስ መተማምን ሊኖረን ይገባል

    • @ጥሩስራለነገስቅነው
      @ጥሩስራለነገስቅነው 4 роки тому +1

      ማሻላ እሕቴ እኔም እዳቺ ነኝ አላሕ ያሣድግልን

    • @eleniabate4741
      @eleniabate4741 4 роки тому

      Be tidare be bizum neger destegna adelehum gena 21 amet lay new lej yewolednew eskemeche eyemagete endemichle alakim le fichi degmo leje ye abat fikir enadayata bicha bye nw talehut yale desta

  • @elshaddaitube
    @elshaddaitube 4 роки тому +1

    ሁሉም ተጎዳሁ ይላል ጎጂው ማን ነው? በርቺ በደንብ አንብበሻል የሕይወት ልምድሽን ተጠቅመሽ ጥሩ ምክር ነው

  • @abcabc.2139
    @abcabc.2139 5 років тому +1

    እናመሰግናለን

  • @lidiyabuta1326
    @lidiyabuta1326 4 роки тому +2

    በጣም ነው የምወድሽ እሺ

  • @birhanjommy
    @birhanjommy 5 років тому +1

    ጎሽ ዊንታ፣ አንቺ ቆንጆ ልጅ! ጥሩ ምክር ነው። የሚሰማ ጆሮ ካለ ብዙ ይጠቀማል

  • @asteryesuf6879
    @asteryesuf6879 5 років тому +1

    ሰላም የኔ ቆንጆ ይህ የብዙ ሰዋች ችግር ነው እግዚአብሔር ለሁም ሰው ጥሩ ዕድ ይግጠማቸው ሂይወት ሁሉም ይቀጥላል ተሰፍ አትቁረጡ እናመሰግናለን ውዲ

  • @kalooshah8417
    @kalooshah8417 4 роки тому

    ጎበዝ ደስየሚል ትምእርት ነው በርቺ ሜ ጀ

  • @mastewalabebe1725
    @mastewalabebe1725 5 років тому +1

    Wow.varegood.😘😘😘😘tank.you

  • @meseretmariyaminatefekri9660
    @meseretmariyaminatefekri9660 5 років тому +1

    Ene geni anchin adenekuw tebareki arefi mekri new

  • @Hani-mk1kz
    @Hani-mk1kz 5 років тому +2

    ዋውውው በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በርች የኔ ብጤ ቀጮ ነሽ ልጅሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ይጠብቅልሽ so በርችልን

  • @hayet5666
    @hayet5666 4 роки тому

    ጡሩትምህርትነውየኔውዱ።

  • @ትግሰትኢትዯጵያትቅደም

    አመሰግናለው ቆጆ

  • @ሰብክቡርአዩተስፋፍቅሪእም

    Well done.

  • @kanamaia8822
    @kanamaia8822 4 роки тому

    ጎበዝ በርች

  • @high1166
    @high1166 5 років тому

    የኔ ቅመም ምርጥ ምክር ነው ልጅሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ እኔም ልጅ አለኝ ባሌግን ሰው ስተዋወቅ ቀድሜ ስለህይወቴ ማውራት ያስደስተኛል አንዳንደ በብዙወች እሚፈጠር ነገር አለ ህይወትን መደበቅ በተለይ ልጅን ግንኙነቱ በጠበቀ ቁጥር ለመናገር ይከብዳል ይሄም ያቀያይማል ብየ አስባለሁ አሪፍ ትምህርት ነው ማማየ ማንም እስካሁ ያላነሳው ጥሩ ትምህርት በርችልን

  • @liyaglory3472
    @liyaglory3472 5 років тому +1

    wowww yene konjo wintana arif timhert nw

  • @zamzamsayed4978
    @zamzamsayed4978 4 роки тому +1

    ማግባት መውለዱ ደሰታ ፀጋነው እኔ አልሀምዱሊላህ አድልጁ አለኝ6አመት ግን ከባለቤቴጋ ተለያይተናል እኛግን በፀብ ሳይሆን ቤተሰብ ነው ያለያየን ውሰጡ ችግር ነበር ግን አልሀምዱሊላህ አሁንም ላገባነው በቅርብቀን ምንም ጭቀት የለኝም የበለጥ ደሰተኛነኝ ወላ👌

  • @TheFhdude
    @TheFhdude 5 років тому +6

    በእርግጠኝነት ልጅሽ እኔን በጣም ነው የምትቀበለኝ። ልጅ በማጫወት ጎበዝ ነኝ። ሁሉን ነገር ሳየው ያንቺና የእኔ ኮከባችን ሳይገጥም አይቀርም። 😂

  • @badgamers3458
    @badgamers3458 4 роки тому

    Present aderaregsh des ylal...programun arif nw👍👍

  • @ሲሀም-ተ5ለ
    @ሲሀም-ተ5ለ 4 роки тому +1

    ቆንጅት ጥሩ ምክር ነው

  • @samrawitteferi4862
    @samrawitteferi4862 4 роки тому

    Betam astmari nesh betamm
    Balye ye 3 lejoch abat nber sengenaing
    Emwdew sew new tegabtnal
    Enam yechalal eyalkuu new

  • @khaderebrahim2437
    @khaderebrahim2437 4 роки тому

    thanks I'm so happy u are so strong women

  • @gimmygetaneh9693
    @gimmygetaneh9693 5 років тому

    well tru aestemary nesh konjo nesh lmin fetsh

  • @sintayehuabedla8592
    @sintayehuabedla8592 5 років тому +1

    temechetognale rasene asayeteshegnal thanks

  • @selammamo4166
    @selammamo4166 4 роки тому

    Good job

  • @tamrathile4293
    @tamrathile4293 5 років тому +1

    እንደው ምን ላርግሽ በጣም በትምርትሽ ደስ ስላለኝና ሰለተገረምኩ ነው ደጋግሜ ኮመንት ምፅፍልሽ

  • @bedasahika5681
    @bedasahika5681 5 років тому +1

    That's good

  • @bbt911
    @bbt911 5 років тому +2

    ካንቺ ብዙ ነገር እጠብቃለን በጣም አሪፍ ሀሳብ ነው ያነሳሽው ዛሬ እና እኔ ግን ካንቺ አንዲት ነገር ነው ዬምጠብቀው እስከዛ ግን እቀጥላለሁ ፕሮግራምሽን ግልፀና ቀላለ አርገሽ ስለምታቀርቢው ለመረዳት አልተቼገርኩም እና በርቺ በዚሁ!!

  • @ytgthhgygtt8514
    @ytgthhgygtt8514 4 роки тому

    የምር ተመችቶኛል እናመሠግናለን 😘😘🙏

  • @የሚስጥርነፀብራቅ
    @የሚስጥርነፀብራቅ 4 роки тому +1

    በጣም እናመሰግናለን ትምህርት ሰጪ ነው
    እራሴን እንድመረምር አደረግሽኝ

  • @fikrbicha4063
    @fikrbicha4063 4 роки тому

    betam amesgenalehu yegrmshal zare selani yawerash new yemsagn eyalefikubat yalehutin negar new yastimareshn barchi

  • @linaabebe4011
    @linaabebe4011 5 років тому

    Yane marr tebareki dess yemil hasab new yakerebshiwu.berchi ketiyibet

  • @alembirhanu4753
    @alembirhanu4753 4 роки тому

    mekeresh betam atractev new keteyebet

  • @እናቴንናፋቂ-ጀ8ጸ
    @እናቴንናፋቂ-ጀ8ጸ 5 років тому +7

    እኔም የ11አመት ልጅ አለችኝ እኩል ነን እኔም ከቤተሠብ ጋር ነው የማሳድጋት ከሱጋ ተለያይተን ከሀገር ተሠደድኩ በስደት 8 አመት ሆነኝ ለመሄድ የምጓጓው ለልጄ ነው ስለ ወንዶች አላስብም በ17 አመቴ ነው የወለድኩት በዛን ጊዜ በባሌ ውስጤ በጣም ስላዘነ ነው ስደት ለኔ መደበቂያዬ ነው

  • @frdosi2312
    @frdosi2312 4 роки тому

    Enas zare new wedezi chal yemetahut arif new

  • @senaitadhanom2184
    @senaitadhanom2184 4 роки тому

    Waaaww lovely I like your messages

  • @ethiofrenchtube9243
    @ethiofrenchtube9243 4 роки тому

    Hey yena wed, betam terw meker nw abeso le ena enam ye 5 amete leje alechegn gin lala wende mekereb eferalhu betam enamesegenalen

  • @helawisolomon6366
    @helawisolomon6366 4 роки тому

    Anchi endemtyew aydelem. Wenetaw betam kebad new.

  • @meserettalema8774
    @meserettalema8774 4 роки тому +1

    ዋውው ደስ ይላል ልጅሽን ፈጣሪ ለቁም ነገር ያብቃልሽ

  • @selamhaile1912
    @selamhaile1912 5 років тому +1

    Wow tiru mikir new