4 የወንድነት መገለጫዎች - ፍቅር ይበልጣል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 409

  • @haileekealo9011
    @haileekealo9011 5 років тому +1

    ጥሩ ብለሻል ሁሉም የተናገርሽው እውነት ነው። ብዙ ሴቶች ውሳኔ ሰጪነት ላይ እየመጡ ነው በተጨማሪም ደፋሮች ሆነዋል። በተቃራኒው ደግሞ ወንዶች ልፍስፍሶች እየሆኑ ነው ላልሽው ። ትክክል ነሽ ይህ የሆነው ደግሞ ይህ አሁን ያለንበት ዘመን ይበልጥ ሴቶችን የሚደግፍ እና የሚያበረታ አስትሮሎጂ ነው ። ወንዶችን ደግሞ የሚጫን ነው። ለዚህ ነው ይህ የሆነው። ለቀጣዩም ብዙ ዘመን በዚህ በከፋ መልኩ ይቀጥላል። በአጭሩ የወንዶች ዘመን አብቅታል።

  • @birhanumecha
    @birhanumecha 5 років тому +4

    Good explanation. I have good appreciation for you. Your confidence and clarity admires me. Go ahead. Thank you. Better to share this ideas with FB.

  • @izra76
    @izra76 5 років тому +3

    ወንድና ሴት ልዩ ልዩ ናቸው
    በሁሉም ሁኔታ ይለያያሉ ከጾታ ጀምሮ
    የወንድ የተፈጥሮ ባሕርይ አለ የሴት የተፈጥሮ ባሕርይ ደግሞ አለ
    ልዩነታቸው እንድተጠበቀ ሆኖ እርሱ ከርሷ አይበልጥም እርሷም ከርሱ አትበልጥልም በእግዚአብሔር አምሳል ስለተፈጠሩ።

  • @tedofilms5316
    @tedofilms5316 5 років тому +2

    Thank you for all ideas and this program is very good

  • @Jemmutube1
    @Jemmutube1 5 років тому +11

    Thanks! for your real and inspirational message.
    Specially "Gura" 😃😃

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 2 роки тому

    A very educative video. I wish all men and women listen to this. Thank you our smart sister.

  • @azooz7923
    @azooz7923 5 років тому +3

    Thank you Sis it is very advice keep up

  • @ያገባናልፔጅ
    @ያገባናልፔጅ 5 років тому +1

    ስልክሽን ማግኘት ይቻላል ። ? ለማማከር

  • @abezetealemu9659
    @abezetealemu9659 5 років тому

    Anech gen agebeteshal ?

  • @tarakadamibalo4227
    @tarakadamibalo4227 2 роки тому

    Think God bless you sister good education

  • @asegiddenbel960
    @asegiddenbel960 5 років тому +2

    yes You are right. Thanks

  • @abezetealemu9659
    @abezetealemu9659 5 років тому

    Anech gen bal atish new?

  • @hailudebebe884
    @hailudebebe884 5 років тому +2

    Perfect! all in all right but are these the only things that men should do??

  • @cucuassefa6790
    @cucuassefa6790 5 років тому +4

    ልክ ልካቸዉን ንገሪልን ዉዴ ዘንድሮ የተገላቢጦሽ ሆነና እግዚኦ እያልን ነዉ።በጣም ተመችቶናል እናመሰግናለን😍

  • @masreshalegesse1450
    @masreshalegesse1450 5 років тому +2

    Enamesegnalen.

  • @dannyengineering
    @dannyengineering 5 років тому

    Yemetseriw video betam arif new gen yevideosh deyeka biyans arif yemeslegnal.

  • @shamesonaja3407
    @shamesonaja3407 Рік тому

    ብዙጊዜ የምታቀረቢያቸው ይስማሙኛል የዛሬው ከሁሉም ምክሮችሽ የምበልጥ ይመስለኛል ወንዶችን በተመለከተ እኔምወንድነኝ ሀሉም ለተፈጠረለትተገዢብሆን ደስ ይለኛ

  • @askualmedia
    @askualmedia 5 років тому +1

    ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን!

  • @fekadutadesse6682
    @fekadutadesse6682 5 років тому

    Midemew limenawe?

  • @amanuel1073
    @amanuel1073 4 роки тому

    በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን

  • @gezahegnkefenu1040
    @gezahegnkefenu1040 5 років тому +1

    Enat gobez ewunet serat yalsh rega yalsh teru astemari nesh betam tikikilnesh

  • @kamal5181
    @kamal5181 2 роки тому

    Thanks again and have nice day

  • @abrahamenku6142
    @abrahamenku6142 5 років тому

    wow betam wodijewalew ende anchi tiru mekari mist yistegn amen amen amennnnnnnnnnnn !!!
    tiyake alegn wondi yafkir yalshew tesmamtognal gin setochis tefekari mehon yichilalu???

  • @sentuet143
    @sentuet143 4 роки тому +1

    Yes.👍👍👍😘😘😘

  • @abdellashifa4000
    @abdellashifa4000 4 роки тому +1

    Is true my dear sister
    Yes guy is a back thinker
    Also he now how to survive
    His Life than a woman
    As you mentioned women are love depend on guys mind so guys we have to now what is basic needs for women

  • @mulukenabebemulukenabebe7304
    @mulukenabebemulukenabebe7304 5 років тому +1

    It is the first time watching your program. Proudly, I thanked your message and one point what I were amazing is the way you present (voice), which is attractive or magnetic !!!!

  • @saraabebe596
    @saraabebe596 4 роки тому

    ልክ ነሽ ወንድ ልጅ የተፈጥሮ ሀላፊነቱን በአግባቡ ባለመወጣቱ አለማችን አሁን ያለችበት ደረጃ ደርሳለች በወንድ እና በሴት ግንኙነት ብቻ ሳይሆን በብዙ ነገር ጉዳታቸው እያመዘነ ነው ኢኮኖሚን መሀበራዌ ኑሮን ፓለቲካን ይሄ የተሰጣቸው የወንድነትን ተፈጥሮ በጥበብ በእውቀት እና በእርጋታ አልተጠቀሙበትም አንዳንዴ ደወል ቢደወልላቸው ጡሩ ነው ቀይ መስመር እያለፉ ነው በእውነት ።

  • @medanebeyesus4172
    @medanebeyesus4172 4 роки тому +1

    የምገርም ትምህርታዊ ገለፃ ነው በእውነቱ ከሆነ ትክክለኛ እና መሬት ላይ የሚታይ እውነታ ነው ፈጣሪ ይበርክሽ

  • @bonsakedir4731
    @bonsakedir4731 5 років тому

    what a idea...I agree with you

  • @workubelete1931
    @workubelete1931 4 роки тому

    It's a very educational video. It's cool

  • @getnettiruneh7070
    @getnettiruneh7070 5 років тому +4

    እናመሰግናለን ፍቅር

  • @workuzewdu4139
    @workuzewdu4139 4 роки тому

    thank you

  • @tegegnekebede5896
    @tegegnekebede5896 4 роки тому

    wowwwwww betamm tru hasab ena agelalets new fikir

  • @Yisaq777
    @Yisaq777 5 років тому +2

    በመጀመሪያ ቁንጅናሽን፣ አስተሳሰብሽን ፣ መልክትሽን ሳላደንቅ አላልፍም🙏❤ በመቀጠል ደግሞ ፈገግታሽን ምናምን እያልኩ አላዝግሽም just comment ለማድረግ ያህል ነዉ😉

  • @የሰላምአምላክእግዚአብሔር

    እውነት ብለሻል እህቴ

  • @mohamedtemam5873
    @mohamedtemam5873 3 роки тому +1

    እውነትም አንቺ ፍቅርነሽ ። በሥም ብቻ ሣይሆን በተፈጥሮሽም ፍቅር

  • @tsiyemariyamyebetselotenat9804
    @tsiyemariyamyebetselotenat9804 5 років тому +1

    Selam byalehu fkr tefash beselam newu

  • @danielmebreku2627
    @danielmebreku2627 4 роки тому +1

    Thank you, I have changed radically

  • @ברהניבקלה
    @ברהניבקלה 5 років тому

    አድናቂሽ ነኝ ዋው እዴት ነው የወደድኩሽ ጎበዝ ሲት ነሽ እንዳቼ ያለች ሴት የት ነው የሚገኘው ? ስንቼ ሁኔታዎች ባውቅ ጥሩ ነበር ዋው የኔ ቆንጆ ከስራዬ በሗላ ያንቼን ድምፅ ካልሰማሁ መተኛት አልቻልኩም ??%

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ጨ6ዐ

    እውነት ብለሻል እኔ ለመጀመርያ ግዜ በቦዲ ሳየው ልቤ ስንጥቅ ነው ያለው ማለቴ ለባብሶ ሳየው ቀጭን ነው
    ምን ዋጋ አለው ጠበረብኝ እጂ

  • @teketelwolde4890
    @teketelwolde4890 5 років тому +7

    Hahaha! sis you are perfect one and true idea i like it

  • @mounttechnology8903
    @mounttechnology8903 4 роки тому

    I love they way you present. endit adenakogtin endemingreshi alakem ...berechlen ...... plus book recommend adrgin

  • @ermaking895
    @ermaking895 2 роки тому

    በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው በጣም የብዙወች ድክመት የሚታየዉ ሴት ልጂ ሰርታ ስታመጣ ቁጪ ብሎ መብላት የሚያስደስተዉ አለ ትንሺ ሸም የለለዉ

  • @newsarauser27
    @newsarauser27 5 років тому +10

    ኣቤት ስወድሽ ልክ ነሽ የኔ ቆንጆ ሴትነት እንዴት እንደሆነ ተሎ ብለሽ ንገሪን እሺ

  • @yahyayasin216
    @yahyayasin216 4 роки тому

    Hi
    I bumped into your video while browsing through Ethiopias political videos...
    Interesting discussion you are undertaking..keep it up. It would be much more interesting and taughtful if you provide references for some of the claim you make also.
    By the way, most of the features and characteristics we (as men and women) have are implanted in us at the stage where we were gatherers (for women) and hunters (men).

  • @ስለሁሉምነገርአልሀም-ፀ9ጐ

    ትክክል ነሽ ልዩ

  • @Millionaire_Edris
    @Millionaire_Edris 5 років тому

    Great explanation and iam.apperciate your presentation and confidence.

  • @derejoni9315
    @derejoni9315 5 років тому +2

    I have tray to get special girl like you since now :I love logical thinker and reasonable girl!! GOD BLESS YOU!!

  • @merhawibekele6712
    @merhawibekele6712 4 роки тому

    Thanks so muchhhhhhhhhh

  • @elenihabtish3393
    @elenihabtish3393 5 років тому +1

    የኔ ቆንጆ ምክርሽ ደስ ይላል በርቺ

  • @berhaunjarsa1646
    @berhaunjarsa1646 2 роки тому +1

    WINTANA KANCHI GOBEZ NECH

  • @bezalove5936
    @bezalove5936 5 років тому +2

    You are so clever

  • @mezmurasaminew1518
    @mezmurasaminew1518 5 років тому +8

    ሴቶች ሆይ! ከምትወዱት ወንድ ይልቅ ለሚወዳችሁ ወንድ ቅድሚያ ስጡ:: እሱ ካልወደደሽ ምንም ብታምሪና ብታደርጊለት ፍቅራችሁ ዘላቂነት አይኖረውም:: ካላመናችሁ ሞክሩት😀

    • @rabiamarvs6505
      @rabiamarvs6505 5 років тому +1

      ክክክክክክክክክክ

    • @ሰብሊt
      @ሰብሊt 5 років тому +1

      ትክክል ግን እኔ ሞከርሁ አልቻልኩም

    • @bazawitkassahun3184
      @bazawitkassahun3184 3 роки тому

      ትክክል ነሸ እኔም የሚወድኝ ፍቅረኛ አለኝ

  • @SsSs-og3pn
    @SsSs-og3pn 5 років тому +1

    እናመሠግናለን♥♥♥

  • @Addisu201
    @Addisu201 5 років тому

    wonderful @fiker yibeltal, i can not waiting for these.

  • @abayworke72
    @abayworke72 4 роки тому

    Thanks to your insight and explanation of topics. Now I am going to ask one question. Assume she and he both failed in love with each other. So that,she has a great interest to talk once or twice a day through mobile phone. But to continue this he has not enough income. He decided to call her in a gap of 2 days and he inserted his SIM into airplane mode for the rest days. but she aske him why not active your phone? What shall be his response? She know that I have enough available current for phone battery. Would you tell me the solution please???

  • @2worldtube326
    @2worldtube326 5 років тому +8

    ወንድ ማለት ትዕግስተኛ፡ ፍቅር የሚሰጥ፡ የሚከላከል፡ የተቸገሩትን እና ደካሞችን የሚረዳ ገጣሪን የሚፈራ እና የሚያመደግን ማለት ነው። አካበድክ እንዳትሉኝ እንጅ እኔም እራሴ እውነተኛ ወንድ ነኝ

    • @zain44zain53
      @zain44zain53 5 років тому +1

      እውነተኝነት ለራስነው ወንድማችን ይጨምረልህ

  • @ልኑርተደብቄ-ቘ3ጘ
    @ልኑርተደብቄ-ቘ3ጘ 5 років тому +21

    ፍቅር የፀጉርሺ እስታይል በጣም አሳምሮሻል ሁሌም እደዚህ አድርጊ አደይ አበባ ነዉ ያስመሰለሺ

  • @gezeabebe
    @gezeabebe 4 роки тому

    MEWUDEDACHIN AYKERIM MALETISH TESEMTOGNAL SO IWUKETISH SHARE MADIREGISH WADJESHALEW THANK YOU

  • @zddd5746
    @zddd5746 4 роки тому

    Thanks 😘😘😘

  • @መሰረትየማርያምልጅምስጋና

    ትክክል ነሽ ፍቅር

  • @debegessesse7577
    @debegessesse7577 5 років тому +2

    You are authentic and genuine keep it up. I appreciate you.

  • @rahehanawawgaga1396
    @rahehanawawgaga1396 5 років тому +3

    ልክነሺ!!ይመችሺ!!ሴት ኮራ ሥትል ያምርባታል።

  • @kamitohaji6650
    @kamitohaji6650 3 роки тому

    አመሠገነለው ትክክል ነሺ

  • @girmatube551
    @girmatube551 3 роки тому

    So smart lady❤❤

  • @kamitohaji6650
    @kamitohaji6650 3 роки тому

    ትክክል ነው

  • @samibaheru4029
    @samibaheru4029 4 роки тому

    Sis you got it all.Your wish may be granted for the best.keep it up!

  • @oumermuhammed1075
    @oumermuhammed1075 5 років тому +1

    ትክክለኛ 100% ትክክል ነሽ።

    • @mdvip5964
      @mdvip5964 5 років тому

      ለ።።oumer muhammed

  • @millionmeseret852
    @millionmeseret852 5 років тому

    nice... we need more of you!

  • @dirilaman3545
    @dirilaman3545 5 років тому +1

    mar pls dewyilgn asazagn ye fkr tarik alegn mare

  • @yosephtekle9904
    @yosephtekle9904 5 років тому +2

    አንዳንዶች እባካችሁ ተፈለጠ ተቆረጠ ከምትሉ እንደዚህ ጠብ የሚል ነገር ስሩ። ተመልካቾችም ለግነት እና ለፈጠራ ወሬ ሰፍ አትበሉ

  • @eyasuyoutubechnale4794
    @eyasuyoutubechnale4794 5 років тому +4

    እኔን የምጋርሜኝ ነገር ምንነዉ በትይኝ በዩቱብ እንዴ አንቺ የታከታታልኩት ሰዉ የሌም ከአፍሽ መር ነዉ ጣብ መለዉ ምን አሌ አንዴ አንቺ አስታዉይ ሴት ብኖር በምድር ዳስ ይሌኝ ነበሬ በጣም ነዉ ምዎሽ እሽ የገበሽ የአረዳ ልጅ ኑሪልኝ

  • @habtogetahun2562
    @habtogetahun2562 4 роки тому

    ጥሩ ነው

  • @ፍቅርበፍቅርካልሆነይቅርፍ

    እህቴ በርችበትሠላምሽ ይብዛልኝ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሠ6ኰ

    ዋው ትክክክል

  • @Selameta912
    @Selameta912 5 років тому +7

    ብዙዎቹ እንደውም የወንድነት ጣዕም ጠፍቶባቸዋል

  • @gufvhg5967
    @gufvhg5967 5 років тому +1

    በጣም ትክክል ነው

  • @kenasadereje144
    @kenasadereje144 5 років тому

    Nice speech! May God bless you!

  • @BobMarley-ph9nm
    @BobMarley-ph9nm 4 роки тому

    ምድነው የምታወራው

  • @Stefani29
    @Stefani29 5 років тому

    Betam gobez leyet yalena yebesele tinitane tisechalesh. Gin andi neger lemewesen setim wendem ikul mewesen yichilalu. Demo tiru amakari set yalew wend betam yetesak nurona bulu neger biku yihonal.

  • @ናቃቸዉቴወድሮስ
    @ናቃቸዉቴወድሮስ 4 роки тому

    በጣም ጥሩ ነዉ

  • @seadalema5209
    @seadalema5209 4 роки тому

    ልክ ነሺ የኔ ቆጆ

  • @kalayuredae428
    @kalayuredae428 5 років тому

    very amaizing adea

  • @kedirmiftah
    @kedirmiftah 5 років тому

    Wise and Innocent/

  • @ashuraya864
    @ashuraya864 4 роки тому

    #1 for me keepup it u are advanced lady

  • @abdulmajeed-jg5qt
    @abdulmajeed-jg5qt 5 років тому +1

    ምታቀርብያቸው ፖረግራሞች ምርጥ ነው ነገር ግን ጥያቄ ነበረኝ ወድጃት እሽ አላለችኝም ቆየን ካአመት በላይ ሆነን ምን ማድረግ አለብኝ ግን ምኖረዉ ካገር ዉጪ ነኝ እሷ ሀጋር ቤት ናት

  • @melekamuteshaleadebo6059
    @melekamuteshaleadebo6059 5 років тому

    A real story and a real learning skills from a real ethiopian this is very very important message for my generation more specifically for habbasha community around the universe and good bless you keep it up

  • @michaelgebrehiwet3863
    @michaelgebrehiwet3863 5 років тому +4

    Yemejemrya comment sechi ngn. Enquan dena metash fkir yenei konjo. Hulei miyastemrna tekami melikt yzesh endemetash new. Betam new mamasegnish. GBU.

    • @ammhret4504
      @ammhret4504 4 роки тому

      ፍቅር እንወድሻለን ግን መጰሀፍት ጠቆሚን

  • @delelegnmamo4969
    @delelegnmamo4969 5 років тому

    እውነት ነው በጣም እናመሰግናለን

  • @dttube3063
    @dttube3063 4 роки тому

    aperson who is your hasband is very lucky, if u r the same like as in social medias like youtube facebook and so on

  • @meselechi171
    @meselechi171 5 років тому +2

    kalagebashi ende anchi be asitesasebu yebesele ye tidar agar yistesh

  • @nebaman2630
    @nebaman2630 5 років тому +1

    ዛሬም አሪፍ ሀሳብ ከቆንጆ ጸጉር style ጋር ......በርቺ

  • @alemsolomonsolomon2986
    @alemsolomonsolomon2986 5 років тому +3

    Fkr zare betam tamachashign temirtish betam Arif nw ewadishalwu

  • @mogedmedia6700
    @mogedmedia6700 5 років тому +1

    እውነት እውነቷን ቁጭ ቁጭ ነው ያደረግሽው። በርች!

  • @marielee1171
    @marielee1171 5 років тому +1

    Fikir yibaltal Enquan beselm metash!! Mikirish tamechitongal amesegnalowu berch:

  • @samirosco372
    @samirosco372 5 років тому +1

    U are Gerat..... Kee'pt up!!

    • @simonbelayneh5795
      @simonbelayneh5795 5 років тому

      ባክሽ ስታቀርቢ እስኪ ዝርክርክ ብለሽ አቅርቢ ቆንጆ አትሁኝብን ጥሩ አይደለም

  • @መዳኔሲገርመኝልጁአደ-ፈ9ሸ

    ፍቅር እንኳን ደና መጣሽ ሰላምሽ ብዝት ይበል ጎበዝ በርቺ

  • @hailelove1
    @hailelove1 3 роки тому

    በርቺ የኔ እህት

  • @wegeneyetera6653
    @wegeneyetera6653 4 роки тому

    Fikir iko nesh

  • @ቤዛዊት-ኘ9ረ
    @ቤዛዊት-ኘ9ረ 5 років тому +7

    አገላለፅሽ ሁሌ ይመቸኛል ቆንጅየ