Ethiopia: የወንድን ልጅ ጭንቅላት ለመቆጣጠር…፡፡

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 240

  • @haiathaiat6591
    @haiathaiat6591 5 років тому +34

    ታማኝና እውነተኛ የህይወት አጋር ፈጣሪ ይሥጠን ለሁላቺንም❤
    ወንድን መቆጣጠር ማለት ይልቁንም ሌብነት ማስተማር ማለት ነው ዋናው እራሥን ተቆጣጥሮ ታማኝ መሆን ነው
    (❤ታማኝን ለማግኜት ታማኝ ሆኖ መቅረብ ግድ )❤ይላል

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg 10 місяців тому +1

    በጣም እናመሰግንአለን ወንድማችን ክብረት ይስጽልን❤❤🙏

  • @ሳምሪየድንግልልጅነኝ
    @ሳምሪየድንግልልጅነኝ 5 років тому +6

    ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን። ለምትሰጠን ትምህርት ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን ወንድም። ግን እንኳን ሰዎችን እራሳችንም መቆጣጠር አንቺንም ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ንፀ ልብ ይስጠን ለወንድም ሆነ ለሴት።

  • @EthioMerejaNow
    @EthioMerejaNow 5 років тому +62

    ሰውን መቆጣጠር አይቻልም በእግዚአብሄር ስራ አትግቡ

  • @hasankarar7640
    @hasankarar7640 5 років тому +2

    ወንድማችን አመሰግናለሁ ጥሩ ነገር ነው የምታቀርብ

  • @ተመሰገንአምላክተመሰ-ኰ2ደ

    እንኳን ደህና መጣሁ ወንድማችን ስለመከረህ አመሰግናለሁ እኔ ያንተ ትምህርትህን መከራ በጣመ ነው የምወደው እኔ ገደኛይ ተጣለች ነበር አሁንም እንደዛ ምለት እንደተጣለና ነን በጣመ ከፍተኝ ነበር ከዛ ግን ያንተን ትምህርትህን ሁልጊዜ አደመጥኩ ገን ጠንከር ሴት አደረገኝ ምንም እሱን እንደርስዎ አደረገኝ ሰለ ሞክረህ አመሰግናለሁ ❤

  • @maretumaretu2870
    @maretumaretu2870 5 років тому +2

    እንኳን ደና መጣህ እና መሰግናለን እንኳን ተቆጣጥረን አክብረንም አላስቀረናቸውም. ወንዶች ከባድ ናቸው

  • @አንሷርየልቤሰኪና
    @አንሷርየልቤሰኪና 5 років тому +2

    ለዚ ቻናል አዲስ ነኝ ትምህርትህን ( ምክርህን ) መከታተል የጀመርሁት በቅርብ ነው እና በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው በርታ ፈጣሪ ይርዳህ ወንድሜ

  • @ሀያትእናቷንናፋቂ
    @ሀያትእናቷንናፋቂ 5 років тому +6

    እኳንደሕናመጣሕ ስለምክርሕ እናመሰግናለን ሰዉን በመቆጣጠርእሚሔን ነገርየለም ሲታደሉትእጂ ሲታገሉትአያምርም

  • @እስልምናችንውድሐይማኖታች

    እናመሰግናለን ሙዳይ ሰላምህን ይብዛ ባለህት

  • @Tube-hp3bv
    @Tube-hp3bv 5 років тому +2

    ዋው በጣም እናመሰግናለን በጣም ጥሩ መልዕክት ነው አስተማሪ

  • @አመተገብርኤል
    @አመተገብርኤል 5 років тому

    በጣም እናመሰግንአለን ሙዳይ በርታልን እውነት ነው ክብር ከራስነው ሚጀምረው እኛካከበርን እኛም እንከበራለን

  • @cell8632
    @cell8632 5 років тому +1

    እናመሰግናለን ሙዳይ ጥሩ ምክርነው

  • @ሀያትወሎየዋ_ኢልምንፈላጊ

    በጣም የወደድኩት ትምርት ነው ወድሜ ሰላምህ ይብዛ ።ሶ ሴቶችየ ወንድ ልጂ ጭቅጭቅ አይወድም ደግም ሆነ መጥፎ የምናደርጋችው እኛው ነን(አችው ነሽ)

  • @adiamadiam9381
    @adiamadiam9381 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን ❤

  • @tggalahferom6818
    @tggalahferom6818 5 років тому +1

    እናመሰግናለን ሁሉም የምታስተላልፈው ት/ት በጣም ኣሪፍ ነው በርታ

  • @wagafanta2558
    @wagafanta2558 5 років тому +1

    እንኳን ደህና መጣህ ምክርህን ከልብ ለሰማው ጠቃሚነው እናመሰግን አለን

  • @sofimehamed5369
    @sofimehamed5369 5 років тому +1

    ሙዳይ እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @selamegood6753
    @selamegood6753 Рік тому +1

    በጣም አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️

  • @meseretmesi3147
    @meseretmesi3147 5 років тому +1

    እናመሰግናለን፡እሽ፡በርታልን.!!

  • @habibamohammed9583
    @habibamohammed9583 5 років тому +7

    *ምርጥ ምክር ነው እውነት ባልን ማክብር ግደታ ነው ባልንም ብቻ ሳይሆን ማንኛውንም ሰው ማክበር ግድታ ነው ለመከበር ማክበር ያስፈልጋል በራስ መተማመን በጣም ያስፈልጋል ጠንካራ መሆን ያስፈልጋል ቶሎ በጣም ቅርብ መሆን አያስፈልግም እንኮን ወንድልጅ ቤተሰብ ለራሱ ቅርብ ከሆንክ መሰልቸት ይመጣል ራቅ ያልክ ከሆንክ ሲጊናኙ እንካን ውዴታቸው ይበረታል አላህ ለመከረው ምክር አያስፈልገው አላህ ሁላችንንም መልካም ባህር ይደለን ምክር እጅግ በጣም ጡሩ ነው ቀጥልበት *

  • @tiguistkufado6212
    @tiguistkufado6212 4 роки тому +2

    ስላም ሙዳይ ውንድማችን ሰለምትሰጠን ምካር እናመሰግነለን ኧረ አሁን ወንድና ድመት የኒነው አይባለም

  • @ethionewsdaily
    @ethionewsdaily 5 років тому +2

    የኢትዮጵያ ሰላም ባላችሁበት ይግጠማችሁ

  • @ፈንታነሽእሸቴፈንታነሽእሸ

    ሙዳይ እናመሰግናለን በርታ

  • @etiopan2117
    @etiopan2117 4 роки тому +1

    እናመስግናለን ወንድማችን

  • @hayatjamal6484
    @hayatjamal6484 5 років тому

    እናመሰግናል ሁሌም ከታተልካለው ሀሪፍ ትምህርት ነው ደሞ እርጋ ያልክነክ በርታ

  • @ጠይብሽየናቷብቻየደራልጅ

    እናመሰግናለን ወድማችን ኑርልን

  • @እረብቃወለየዋ
    @እረብቃወለየዋ 5 років тому +3

    ሙደየችን እንዴት ከረምክልን ሰላምህ በክርስቶስ ብዝት ትረፍርፍ ይበልልህ
    እናመሰግናለን በርታልን
    ወድን ልጅ እቆጠጠራለሁ ብሎ ማሰብ ክበድ ነገር እና ግዜን ማቀጠል ነው
    ለ ፈጣሪ ሰቶ መተው ከነማንነቱ መቀበል እንጂ
    ይከብደል
    ውድ ልጅ ቀይ ሽኩርት ነው ቀይ ሽኩርት ልቡ አይገኝም ወድም እንደዘው ነው

  • @رحيمهرحمه-ع5ص
    @رحيمهرحمه-ع5ص 5 років тому +1

    እንኩዋን ደህና መጣህልን ሙዳይ

  • @gdtd4302
    @gdtd4302 5 років тому +1

    እናመሰግናለን ጎበዝ

  • @michealgher368
    @michealgher368 5 років тому +2

    Betam gobez lij nek tebarek

  • @kongomiry3693
    @kongomiry3693 5 років тому +1

    ዋው እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ነው በርታ

  • @tgtigi6843
    @tgtigi6843 5 років тому +1

    እናመሰግናለን ወንድሜ

  • @ss-hl9nn
    @ss-hl9nn 5 років тому +15

    እውነትን ነው ወንድሜ ወንድ ልጅ ስትለፍለፈው ሴት ልጅ እምትቆርጥ አይመስለውም ግን ቆርጣ ስትሄድበት ነው ሚርበተበቱት እሄ ባህሪያቸው ይገርመኛል

  • @ድንግልማርያምእናቴድ-ጐ2ጸ

    እህት ወንድሞቸ ፈጣሪ ለሁላችን ንፁ አፍቃሪና ትዳር ይስጠን እኔ በምንም ነገር ምቆጣጠር አልፈልግም ምግንያቱም ከምንም ነገር በምታደርግዉ ነገር የፍቅር ነገር ከሆነ ልብሽ ንፁሁ ይሁን አንደ ከወደድሽ ለሁም ነገር መታመን አለበት እሱም እሷም ዋናዉ መረዳዳት ነዉ

  • @فاطيمااِبراهيمفافي
    @فاطيمااِبراهيمفافي 5 років тому +2

    ተባረክ ወገናችን

  • @gywvdbdgtwgdhx586
    @gywvdbdgtwgdhx586 5 років тому +1

    ጥሩምክርነው እናመሰግናለን

  • @hanayilma2242
    @hanayilma2242 5 років тому +1

    ሙዳይ ሰላምህ ይብዛ ምክርህ በጣም ጠቅሞኛል

  • @sitishamil2648
    @sitishamil2648 5 років тому +1

    እናመሰግናለን

  • @Hkhk-ff3iw
    @Hkhk-ff3iw 5 років тому +1

    ጥሩነው ወድማችን በርታ

  • @emmazero3023
    @emmazero3023 6 місяців тому +1

    ❤❤እህህ😊

  • @እማወድሻለሁ-ጘ3ቐ
    @እማወድሻለሁ-ጘ3ቐ 4 роки тому +4

    እስኪ የሙዳይ። ምክር የምወድ ላይክ

  • @tinazein1197
    @tinazein1197 5 років тому +1

    ወድም ምክረክ በጣም አሪፍ ነው

  • @መቅደስየማራምልጅ
    @መቅደስየማራምልጅ 5 років тому +1

    እናመሰግናለን አሪፍ ምክር ነው

  • @linahabesha4927
    @linahabesha4927 5 років тому +1

    ጎበዝ ትምህርቶች አሪፎች ናቸው ተመችቶኛል

  • @እግዚአቢሔርፍቅርነዉድንግ

    ሠላምህ ይብዛ ወንድም ሰለምክርህ እናመሠግናለን ሀሪፍ ነዉ ወንድሜ

  • @wubetewalelgni2085
    @wubetewalelgni2085 5 років тому +55

    እስኪ በርቀት ፍቅር አንዳድ ነገሮችን በለን በተለይ በዝምታ የሚቀጣን ወንድ ምን እናድርገው

    • @mezwurhffjk9533
      @mezwurhffjk9533 5 років тому +8

      በጣም እውነትሽ ነው ዝምታ የሚመርጡ ሰውችን ማወቅ ከባድ ነው

    • @ሰላምለኢትዮጵያ-ቀ7አ
      @ሰላምለኢትዮጵያ-ቀ7አ 5 років тому +4

      @Tana Tube ጣና ቱዩብ እባክህ ምከረን በእውነት እኔም አለውበት ከፍቅረኘየ ጋር እንገናኝ አለን ግን አብዛኘውን ስራ ስለማይመቸን 2ወር እስከ 4 ወር ባለው ግን አብዛኘውን በዝምታ ይቀጣኛል ሳምንተ ጠፍቶ ይመጣና ምን ሁነህ ስለው አሞኝ ነበር ይለኛል እኔም እኔም ነገርን ማክረር ስለማልፈልግ ዝም እለዋለው ግን ውስጡን ማወቅ አልቻልኩም

    • @rome2089
      @rome2089 5 років тому +5

      ዝምተኛወንድ አይጣል እኔኔ ያየይቀጣአ በስንት አመቴ አርሳው ብየ አሁንግን ግደልግባአ ብየው ብቻየን ቁጭ. ምናባቱንስ
      ስራ እላለለሁ የሱ ዝምታ በፍቅሩ ድፍት አርኅይ አሁን ግን ፍጣሪን ለምኜ ጠንካራ ሴት እድሆን ጠንካራን ሴት ሁሉም ይወዳታል. ጥሩውን ይወፍቀን እሺ

    • @ፈንታነሽእሸቴፈንታነሽእሸ
      @ፈንታነሽእሸቴፈንታነሽእሸ 5 років тому +5

      እኔም ልቤ ደምታል ዝምታ ብቻ ሳይሆን ተፈጥሮ ቲቢተኛ ወንድ ወድጄ 😂😂

    • @tigistnigusie5912
      @tigistnigusie5912 5 років тому +11

      ምንምነገር ባለመገየቅ አንቺምዝምምምምም በማለት እናባለመጨቃጨቅ እሱስላንቺ እንዲይስብ አድርጊው ዝምበዬው ምንሆንክብለህ አትጠይቂ ችግርም ካለበት ምንሰምታይሆንብሎ እራሱንይፈትሻልስለዚህየኔእናት አንቺም ዝምምምምምምም ፈጣሪ ላንቺያለውየትምአይሄድም ወንዶች ደነዝችናቸው ስወደዱእናቦታስተሰጫቸ ሌላመንገድእንደሌለሽአደርገውነውየሚያስቡት ስለዚህ ፀጥ በይው ምንአደአመሽ እኔ እንዲ አድርጌነው አንጀቱን የማቃጥለው ተለማምጦኝነው የሚያወራኝ ስለዚህ ለራስሽ ከምንምበላይ ክብርስጪው እነዚህ ጨምላቆች

  • @ኢሙነኝወለየዋ
    @ኢሙነኝወለየዋ 5 років тому +1

    በርታ ወንድም አሪፍ ምክር ነው!!!

  • @afsszchh3192
    @afsszchh3192 5 років тому +2

    ወንድማችን እንኳን ደና መጣህ ምክርህ ዉስጤ ነዉ ብዙ ተለዉጬበታለሁ
    በተረፈ ታማኝ ቢሆን ለራሱ ነዉ ካሎነ ፈጣሪ ይቆጣጠረዉ ምክንያቱም እኔን ሲበድል አይቶ አይተወዉም አላህ
    ይቀጣዋል ቅጣቱን

  • @sadi8506
    @sadi8506 5 років тому +1

    ልክ ነህ ወንድም የኔውም በጣም እንዳከብረው ይፈልጋል እና ቶሎ ቶሎ ማግኘት ጥሩ አደለም እንድንሰላችና እንድንራራቅ ያረጋል እህቶቼ ወንድ ልጅን እንደራሱ መንገድ እንዲሄድ እርጂው እና እንዲወድሽም እሱ ሚፈልጋቸውም ነገሮች ቀድመሽ እወቂ ሁሌም በደካማ ጎኑ ከገባሽ ሰፖርት ካረግሽው መቼም ከጎኑ ሊያጣሽ አይፈልግም ሙዳይ ትምህርትክ ቆንጆ ነው thanks

    • @fatimafatima6987
      @fatimafatima6987 5 років тому +1

      ማለተት ደካማ ጎኑ ምሳሌ

    • @sadi8506
      @sadi8506 5 років тому

      ደካማ ጎኑ ማለት እንዲሆንለት በሚፈልገው ነገር አስተያየት ምትሰጭው ከሆነ የሚያስደስተውን ነገር አንቺ ስታረጊ ሲያይ እና ደሞ ሲከፋም ከጎኑ ከሆንሽ ወንድ ልጅ ይሸነፋል

  • @Ethiopialatest
    @Ethiopialatest 5 років тому +1

    ጥሩ መረጃ ነው

  • @hhhi8534
    @hhhi8534 5 років тому +1

    ትክክል ነው

  • @ሥለሁምነገርአግዚአብሔረይ

    ሙዳይየ ሥለምክር እናመሠገናለን

  • @khaledlalo4200
    @khaledlalo4200 5 років тому +1

    ወድመችን ምርጥ ነው ጎበዝ ቀጥልበት

  • @adisadis5198
    @adisadis5198 5 років тому +2

    በጣም የሚገርም አነጋገር ነው ሲለመን አሻፈረኝ ያለው ስትኸድ:እረግጠሽ:ህጅ:አየለ ሀሀሀሀሀሀሀ

  • @ቲጅየወሎልጅእግዚአብሔርፍ

    ምክርህ ውስጤነው ሁልጊዜምእከታተልሀለሁ የመጀመሪያየነው ኮሜት ሰጥ

  • @Ad-tt9qs
    @Ad-tt9qs 5 років тому +1

    ከምክሮች ሁሉ እማዳምጠው ያንተን ምክር ነው ወንድሜ አላህ ይጨምርልህ

  • @tigstdisene4904
    @tigstdisene4904 11 місяців тому +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን ከጋድኛየ ጋር እንዋደዳለን ግን በምህል የሚያጋጨን ነገር ስኖር ዝም ነው የሚለው አይናገርም አያወራ በቃ ዝም እኔ ግን ተቃጠልኩ ምን ላድርግ

  • @የረበናሰላም
    @የረበናሰላም 5 років тому +1

    እናመሠግናለን

  • @helenhelen123
    @helenhelen123 5 років тому +1

    እውነት ነው ቶሎ ቶሎ መደወል ጥሩ አይደለም 👌👌

  • @youjadyoujad6797
    @youjadyoujad6797 5 років тому +1

    ሙዳይ ምክርህ በጣም ደስ ይላል ሰላምህ ይብዛልን እናመሰግናለን

  • @voovvoov2497
    @voovvoov2497 3 роки тому +1

    በናትህ ትምህርትህ በጣም ጠቅሞኛል ግን እንድ ያስጨነቀኝ ነገር አለ ላማክርህ እፍልጋለው ስልክህን

  • @ارحمبنتمحمد
    @ارحمبنتمحمد 5 років тому +6

    አንዴኛ ነኝ

  • @kalkidanmerak3298
    @kalkidanmerak3298 5 років тому +8

    ሁላችንም የሚያኖረን የሚቆጣጠረን አስቦ የፈጠረን ልኡል እግዚአብሔር ነው። በስጋዊ አስተሳሰብ ስናየው ደግሞ እራሱን ይቆጣጠር እራሴን እቆጣጠራለሁ ካልፈለገ ጥርግ ይበል ትዳር ፍቅር የራጋ ነው ምን እሱን እንደ ከብት መጠበቅ አስፈለግ ለራሱ ታማኝ ያልሆነ ወንድ ሴቷን ፈርቶ መኖር ይህ እራሱ ድክመት ነው ለትዳር አይሆንም በመጀመሪያ የትዳርን አላማ ማወቅ አለብን ።

  • @ziyadashifa9232
    @ziyadashifa9232 4 роки тому +1

    ቴንክዩ በርታ

  • @ቦርባሬቦሮቦር
    @ቦርባሬቦሮቦር 5 років тому +1

    አመሰግናለው

  • @helenabaeb8016
    @helenabaeb8016 5 років тому +1

    ውድ የሃገር ልጅች እረ መላ የርቅት ፍቅር እንዴት ነው የምትመን

  • @eteneshyegetabicha3598
    @eteneshyegetabicha3598 5 років тому +1

    በጣም ደስ የሚል ምክር ነው ተግባራዊ አደርጋለሁ

  • @deintube5061
    @deintube5061 5 років тому +1

    ልክ ነህ ውነትህን ነው

  • @genetgabisa2075
    @genetgabisa2075 5 років тому +1

    Thanks bro

  • @AngelLopez-gq8re
    @AngelLopez-gq8re 2 роки тому +1

    Egnam Enamesegnalen des yemil melkt new tebarekln wendm

  • @የድንግልማርያምልጅነኝአን

    ወንድም ምክርህ ጥሩ ነው ግን እኔ የቤል ጭቅላት መቆጣጠር አልችልም የራሴንም አልችልም በእግዚያብሔር ስራ መግባት አልችልም ነፃነት ማሳጣት ነው ለኔም እራፍት አይኖረኝም ትዳር አሟልቶ ሚስጠው እግዚያብሔር ነው

  • @nasihakemalet8410
    @nasihakemalet8410 5 років тому +1

    ሽኩርን በረታ

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 3 роки тому +1

    ገራሚ ሀሳብ

  • @RozaSimon-u2k
    @RozaSimon-u2k 8 місяців тому +1

    ማሬ ላማክርህ ፈልጌ ነበር እንዴት ላገኝህ እችላለው

  • @የእናቴናፋቂነኝወሎየዋተን

    *ይቅርታና ሰዎችን መቆጣጠር አይችልም ከፈጣሪ በስተቀር ለምክርህ እናመሰግናለን*

    • @dakoemako5114
      @dakoemako5114 5 років тому

      መቆጣጠር እኮ ማለት የፈለገው አይምሮውን መያዝ ለማለት ነው

  • @ashash9382
    @ashash9382 5 років тому +1

    Thanks

  • @helenabaeb8016
    @helenabaeb8016 5 років тому +4

    ውንድምች ምክርህ በጣም እረፍ ነው አመስግናለን

  • @ሰአድፍቅርየወሎልጅ
    @ሰአድፍቅርየወሎልጅ 4 роки тому +1

    እስቲ ሙዳየ ያአተ አይነት ወድ ካለ ፈልግልኝ😘 ሌሎቹስ እቃሆኑብኝ እቃስ ያገለግላል አረ ከዛም በታች ናቸው ኡፍ ወይ ነዶ አለመብሬ

  • @eskedaramlaku3433
    @eskedaramlaku3433 5 років тому +5

    ሙዳይየ እምትለቃቸውን ነገር ሁሉ እከታተላለው ግን ሠምቸ እረሣለው የመርሣት ችግርን እንዴት ማሥወገድ ይቻላል የምታቀው ነገር ካለሹክ በለኝ የጀመረኝ በስደት መኖር ከጀመርኩ ጀምሮነው ምክንያቱ ምንደው ማወቅ አልቻልኩም

    • @zebideryemaryamlj2981
      @zebideryemaryamlj2981 5 років тому +1

      enim betam techegriyalehu 😩😩😩

    • @mhmdiyadhalaby7673
      @mhmdiyadhalaby7673 5 років тому

      ineMi.liki,idachhnaw.baunati.kabadagn.sgdat.uuuuuuf

    • @hayat-youtube-9682
      @hayat-youtube-9682 5 років тому +2

      እኔም አዳምጣለሁ እንጂ ምን አዳመጥሺ ቢሉኚ መልሼ አልናገርም ለመደበሪያ ብቻ ነው ብል ዲፍረት አይሆንብኚም

    • @ggggeghtapharyemsgn2147
      @ggggeghtapharyemsgn2147 5 років тому

      አይዞሽእህት ለመርሳት መፍትሄዉ ፀበልነዉ ለሀገራችን በሰላምያብቃን

    • @eskedaramlaku3433
      @eskedaramlaku3433 5 років тому

      ልክነው አመሠግናለው እስክሄድ መፍትሄ ካገኘው ብየነው

  • @emmazero3023
    @emmazero3023 6 місяців тому +1

    ❤❤😊

  • @atsdeabijrwatsede3341
    @atsdeabijrwatsede3341 5 років тому +1

    ሙዳይ ምክርህ በጣም አሪፍ ነው መቆጣጠር አይወዱም ልክ እርቤት ይመላቸዋል

  • @selamayele4368
    @selamayele4368 5 років тому +1

    Tnx

  • @መልካምነትለራስነው-ጘ6ጠ

    አንደኛነኝ ውስጤነው ምክርህ

  • @masaretsalloum1905
    @masaretsalloum1905 5 років тому +2

    ወይ ጉድ እውነት ነው ከቃላት ይልቅ ድርጊት bevido ካልሣምመኝ አይኦንም ወረ አይወራም

  • @mehalekbelayeneh5346
    @mehalekbelayeneh5346 3 роки тому +1

    ፈጣሪ ምናምን የምትሉ ሰዎች ይሄኮ የሳይንስ ዉጤት እንጂ የመጽሀፍ ቅዱስ ገለጻ አይደለም ጣቢያ አትቀላቅሉ።

  • @madinamad9415
    @madinamad9415 5 років тому +2

    ሙዳይዬ አከብርህ አለሁ
    ሱሴ ነው ፕሮግራምህ
    እንግዲህ ዉዱ ባሌ ኮርስ የወሰደች ሚስት ነው የምታገባው
    ኮመኮምኩት እኮ

    • @wediwedi3584
      @wediwedi3584 5 років тому

      ሙዳይየ እኔ አከብረዋሉው ግን እሱን በየደይቃው በየሰአቱ ካላገኘውት አኮርፋለው

  • @ዜድየራቆቦዋዜድየራያቆቦዋ

    ሰላምህ ብዝት ይበል ወንድሜ አዳምጨ እመላሳለሁ ትንሽ ሽቁል አለችኝ ምህርህን ሳላዳምጥ አላልፍም እዴሜህ ርዝም ይበልልኝ

  • @mariyamsaikhsaikh3978
    @mariyamsaikhsaikh3978 5 років тому +1

    welcome Thanks

  • @ጋልትግርይእየእንደርታመቐ

    ግን እመቤት ኣላት ከኔ ጋ ተመስገን😢😢😢😢😢😢

  • @tubamaru302
    @tubamaru302 4 роки тому

    Tank you

  • @fozifozi6273
    @fozifozi6273 5 років тому +1

    Txs bro

  • @jfgffg2298
    @jfgffg2298 5 років тому +1

    በጣም አሬፉትህርትነው

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 5 років тому +7

    አሁንስ በዛ አይ ወንዶችን እንዴት መቆጣጠር ይቻላል ?ሰውን ሰው ተቆጣጥሮ አያድነውም ቅድም ሲፈጥረው ጥሩ ይሁን እንጅ ሆ

  • @ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ

    ሠላም ሞዳይእኛ ሲጀመርመልክቁመና ብር ወዘተ እምናየውውሥጡንማንአየፍጣሪ ማሥተዋልይሥጠን

  • @ፍቅርአይቀልድም511ሀፂያተ

    #ሙዳዬ እናመሠግናለሁ እህቶቼ አይዟችሁ ጠንከር በሉ ምንድን መልፈስፈስ እህህህ
    ሠዉን ሁሉ ግን ማክበር አለብን ሞ ባላችንን ብቻ"!
    #እኔ #ከወንድ ፫ነገር ብቻ ነዉ የምፈልገዉ
    ፩/ኛ ፈረሃ እግዚአብሔር ያለዉ
    ፪ኛ ትሁት
    ፫ኛ ስራ ወዳድ በቃ
    እግዚአብሔርን የሚያዉቅ ፍቅር ያዉቃል እግዚአብሔር ፍቅር ነዉና"

  • @እማእወድሻለሁ2017
    @እማእወድሻለሁ2017 5 років тому +1

    arif new ketlibet

  • @ሰልዋኤልያስ
    @ሰልዋኤልያስ 5 років тому +1

    Setochiye meqitater yemilewun trgum betikeki yeteredachu aymeslegnm wedanchi mesab weym hasabun mekeyer lematet new

  • @ኢክራምስደተኛዋምኖርተደብ

    ፐ ምክር ብሎ ዝምምም አቦ ይመችህ በርታ ብሮ በቃ በቅርቡ ታየኝ ጠብ ሲል ግማሹን ተግብሬለሁኝ ልክ ነህ ግማሹ ይቀራል

  • @እናቴህይወቴ-ሠ5ወ
    @እናቴህይወቴ-ሠ5ወ 5 років тому +1

    ጥያቄ ነበረኝ ሙዳይ