10 ልዩ ብቃቶቿ፡ ሁሉም ወንዶች ለትዳር እና ለፍቅር የሚመኟት(በጣም በሳል ሴት)- Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 645

  • @nurobezedef8801
    @nurobezedef8801 5 років тому +115

    እነዚናቸው ውዶቼ ተማሩበት
    1ትግስኛ
    2ምስጋና ለአምላኮያላት
    3ቶሎ እማትናደድ የሆነች
    4 አርቆ አሳቢ ስሜታዊ የማትሆን
    5ከልብ እምነት ያላት ደሀን እምትረዳ
    6ትኩረት ያላት ለህወት
    7ፀጥያለሽ ረጋያልሽ መሆን
    8ይቅርታ እድራጊ ልብያላት
    9ከስተቶ እምትማር ሴት
    10ሰው አክባሪ ልጅ እምትወድ
    11ችግሮችን ጠንካራ ሆና እምታሳልፍ
    12ነገሮችን እምትረዳ
    13አስፈላጊ ነገሮችን እምትመርጥ
    14እራሶን ከሌሎች ሰውጋር እማታነፃፅር
    15ውለታን ብድር እማታረግ
    16ፈገግታ ያለሽ ቻይ መሆን ያለብሽ በትዳር ላይ

    • @almazyesuneh6037
      @almazyesuneh6037 5 років тому

      Temesgen Amlake

    • @niemaebrahim8957
      @niemaebrahim8957 5 років тому

      Tanks👌 🙏🙏🙏

    • @Anchalem.mekonengmail.comMekon
      @Anchalem.mekonengmail.comMekon 5 років тому +4

      በእውነት እንዲህ አይነት ሴት አቃለው ሁሉንም የምታሞላ ይገርማል ግን አላገባችም

    • @dutamo7804
      @dutamo7804 4 роки тому +4

      ግን ሁሉንም አመልቶ ሰቶኛል ግን እነደደለው ከተነደደኩኝ እረሴንም አለቅም

    • @ዜዲሻየወሎልጂ-ዠ9ጠ
      @ዜዲሻየወሎልጂ-ዠ9ጠ 4 роки тому

      ማሺላህ ጥሩ ትምህርትነው

  • @ራህመትኢብራሂም
    @ራህመትኢብራሂም 5 років тому +57

    ወላሂ ሲበዛ ትግስተኛ እና ዝምተኛ ነበርኩኝ። እድሜ። ለ ሳውዲ ሁሉነገሬን ነው የቀየረብኝ ብስሀሪያ ሁላ ተቀይሮብኛል ቶሎ መናደድ መበሰጨት ብቻ ሆኖዋል ያአላህ ትግስትኝ ስጠኝ

    • @fqrtube6293
      @fqrtube6293 4 роки тому

      አግቢ መዳኒቱ ይህነው

    • @ekranmohammed7840
      @ekranmohammed7840 2 роки тому

      አይ ስደት እኔም። ያንች ቢጤ ሆኔያለሁ

    • @ብሥሪየድግልልጅ
      @ብሥሪየድግልልጅ 2 роки тому +1

      ማርያምን እኔም የዋህ ነበርኩ አሁን እዳች ነዉ ስደት ቀየረኝ

    • @አልሀምዱሊላህአለኩሊሀልኩ
      @አልሀምዱሊላህአለኩሊሀልኩ Рік тому

      ምግብ አትበይም ለዛ ነው ትናዳጂ የሆንሽው እራስሽን ጠብቂ ከወደቅሽ አትነሽም እኔም እንዳንቺ ነች ግን በጣም እፈራልው

    • @EjoleAlemu
      @EjoleAlemu 3 місяці тому

      Eite enem endanch nberu😂😢

  • @eluqueen7221
    @eluqueen7221 5 років тому +113

    እውነት ነው ወድሜ ጠክሮ መስራትን እሚያክል የለም ከሰው ምንም አለመጠበቅ i love you ስራየ ስደቴ በምሰራው ነገር ሁሌም ደስተኛ ነኝ አቦ ሙዳይ ምችት ይበልህ

    • @ranarana625
      @ranarana625 5 років тому +3

      በትክክል

    • @almazyesuneh6037
      @almazyesuneh6037 5 років тому +2

      Tikikil

    • @zufanteketay6292
      @zufanteketay6292 5 років тому +1

      እውነት ተናገርከው ቤኖርና. የተመቸኝ. ሀሳብክ. ብችኝነትን. አለመፍራትትትትትትትት. ። እቀበለዎለሁ. በተግባርም. አውለዎለው።

    • @ሀውሊነኝስደተኛዋ
      @ሀውሊነኝስደተኛዋ 4 роки тому

      በትክክል

    • @sfgggdghh2593
      @sfgggdghh2593 3 роки тому

      X X f it 6 days x8*iuu8] it 7 g-*

  • @نعيمهنعيمه-غ9ب
    @نعيمهنعيمه-غ9ب 4 роки тому +4

    በጣም በሳል ሴት የምትባለው ህይወት ያስተማራት
    1ኛ ትግስት
    2ኛ ምስጋ የምታቅ
    3ኛ ነገሮችን በሰላም መያዝ የምትችል
    4ኛ ሀላፊነት የሚሰማት አንድ ንግግር ሲናገር ማሰብ
    5ኛ እምነት ያላት በፈጣሪዋ ስራወች መልካም ነገሮችን
    6ትኩረት ያላት ማለትም ከመጥፍ ነገሮች ይልቅ በጡሪ ላይ የምታቶክር
    7ኛ ፀጥታ ያላት ማለትም በፀጥታ የሚናገሩ በልባቸው ያለውን
    8ኛይቅርታ ማድረግ እና የምታውቅ
    9ኛ መማር ከሆይወቷ በትናት ትዝታ የማትኖር
    10ኛ ሰወች አክባሪ ልጅችን የምትወድ ትላልቋን የምታከብር
    11ኛ ነገሮችኝ እደ አመጣጡ መቀበል ሰወችን እደ ማንነታቸው ማክበር
    12ኛ የመረዳት አቅም ያላት ጡሩንም ፈቅርን ወዘተ
    13ኛ የምትለይ ፍላጎትና (አስፈላጊ )የሆነ ነገር
    14ኛ የማታነፃፅር እራሶን ከሊሎች ጋር ሊሎችም
    15ኛ ሰጪ ሰታ ምስጋና የማጠብቅ
    በችግር ግዜም ቢሆን ፈገግ ማለት
    ጭቅጭቅ ያለማብዛት ትንሽ ማውራት ብዙ ማውራት
    መፈስ ጠካራ የሆነች
    ሁሊም ደስታ የሚገኘው ከወንድ ሳይሆን ጠክሮ መስራትና መለወጥ ወዘተተ ከፈጣሪ መለየትን መፍራት ነው መጠንቀቅ ነው

    • @moonebrahiem2788
      @moonebrahiem2788 2 роки тому

      እዉነትሽ ነዉ ደስ ይላል ያልሽዉ ሁሉ ጠቃሚ ነዉ

  • @jfgffg2298
    @jfgffg2298 5 років тому +31

    አልሀምድሊላህ በጣም አላህን አመሰግናለሁ የሰጠንን በናውቅ የጎደለነየለም ሁሉምነገር በእኔላይ አልፏል ማጣትም ማግኝትም ደስታም መከራም አይቻለሁ አሁን በስደትላይ ብሆነም በጣም ሂወቴ እየተስካከለልኝነው ከትንሽ ጊዜበሆላ ወደሀገሬ እያሰብኩነው ኢንሻአላህ

    • @salehamustafa950
      @salehamustafa950 5 років тому

      Mamayeee labago naw hulachinim yarasachin yahona kusill Alabin esna barich Allah yamihonishin yamiradashin yiwafikishal bicha barichiii👈

    • @rozisisay720
      @rozisisay720 5 років тому

      ፈጣሬ በሰላም ያስገባሽ

  • @SelamHAGOS-s3p
    @SelamHAGOS-s3p 5 років тому +8

    ያልሆነው የለም ለወዶቻችን ሙዳያችን።።።፡አሁን ሳስበው ወንዶቻችን እንደ ጀዋር ጨካኘ ሆነዋል ያንተ ምክር ግን ሁሌም ማር ነው አፅናኘም ነው።👌👌ተባረክ👃👃

  • @ጓልራያዓዞቦፎታይትኣሕዋታ

    የንየ ልዩ እንደት ነህልኝ እስከ ሰባት ትውልድህ ይባረክ እንየ ጠንካራ ነኝ ምክንያቱ አንድ ወንድ ለአራት አመት በስልክ የፍቅር ግንኝነት ነበረን ከዛ እሱ አገሩ መግባት ፈልጎ ኣብረን እንሂድ ስለኝ እንየ ገና ነን ሃሳብየም ኣልተሳካም ስለው እሱ ሀደ ከዛ ከለላ ሴት የፍቅር ግንኝነት ጀመረ ከዛ ትዳር መሰረቶ ልጅ ወልዶዎል በጣም ነው ደስ ያለኝ የሱ ደስታ ደስታየ ነው እንየም ደስተኛ ነኝ ከተላያየን 2 አመታችን ነው እንየ በጣም የምያምር ቤት ሰርቻሎህ ትንሽ ለስራየ የምሆን ገንዘብ ኣጠራቅመ ጉዞ ወደ አገርየ ከዛ እግዚአብሔር የምፈራ ባል ይሰጠኛል

  • @selamawitnegn5612
    @selamawitnegn5612 5 років тому +7

    በጣም ደስ የሚል አስተማሪ መልእክት ነው ሙዳይ በኔ ቦታ ሆነው የሌሎች ቢናገሩልኝ ደስ ይለኝ ነበር ነገር ስለራሴ በጥቂቱ የማዉቀዉን ያህል ልናገር አሁን ያልካቸው ብዙዎቹ ነገሮች እዳሉኝ እርግጠኛ ነው ሰው ሆነህ ጉድለት አያጣህም ብዙ ጊዜ ባሉኝ ነገሮች ከተለያዩ ወንዶች አድናቆት አግኝቼበታለሁ ነገር ግን ባለፈው የተበላሸ የፍቅር ህይወቴ ምክንያት የሚቀርቡኝ ሁሉ የሚሸነግሉኝ መስሎ ነው ሚሰማኝ በወንድ ልጅ ላይ እምነት አጥቻለሁ በህይወቴ ብዙ ችግሮችን መቋቋም ብችልም ይሔንን ግን ማረም አልቻልኩም ምን ማድረግ እዳለብኝ ግራ ገብቶኛል 🙏🙏🙏

  • @bazzoncell2900
    @bazzoncell2900 5 років тому +7

    ሙዳያችን ከልብ እናመሰግናለን እኔ ስለ አንተ ለመግለፅ ቃላ አጠረኝ የዘመኑ ምርጥ ሰዉ ዕድሜን እና ጤና አብዞቶ ይስጥ 🙏🙏🙏

  • @yayabzbzbsb9709
    @yayabzbzbsb9709 5 років тому +61

    ውላሂ እህቶቼ ብሁሉም ነገር ብላይ ትግስት ይኑራቹ ። ትግስትኛ ብመሆኔ። ድስተኛ ነኝ♥♥♥♥

    • @ፋጡማ1133
      @ፋጡማ1133 5 років тому +1

      እህቴእመኛለሁ ግንአላህ ሲአዲልነዉ ትግስትየለኝም ትንሻነገር ያናደኛል የሚሸከምባልአለኝ

    • @ሀቢባቲዩብየወሎልጅ
      @ሀቢባቲዩብየወሎልጅ 3 роки тому

      እኔ ግን ቶሎ እናደዳለሁ ግን ምን ላርግ በመቸኮሌ ምክናየት ከትዳሬ ተፋታሁ ቶሎ ነው የምበሳጨው

    • @ToybaEnderis
      @ToybaEnderis 3 роки тому

      እኔማ ትግስት እርጋታ አልፈጠረብኝም

    • @seithooneseithoone2097
      @seithooneseithoone2097 3 роки тому

      9

    • @hodaali8318
      @hodaali8318 3 роки тому +1

      ወይኔ እኔም ትግስት የለኝም ተቸግሪለሁ

  • @beziyemaryamlji4833
    @beziyemaryamlji4833 4 роки тому +1

    Betam Anameseginalen Beze Memihrachin Fetari Yitebkih 🙏🙏🙏

  • @shishigababu5389
    @shishigababu5389 5 років тому +3

    ሙዳይ በጣም አድነቂህ ነኝ ፈጣሪ ይባርክር እኔ በጣም እምወደው ልጅ ነበር በጣም ከዛ በማላቀው ምክንያት እንለያይ አለንኝ በጣም አዘንኩ እና ጥየው ወደ ስደት መጣሁ እሱም አግብቶ ወለደ እና በትዳሩ ብዙም አልቆየም ተለያዩ እኔ አሁን ካላንች መኖር አልችልም ይለኛል እኔም ከሱ በሆላ ወንድ በጣም ነው ያስጠላኛል አሁን ዝብሎ ያወዛግበኛል. ኡፍፍፍ

  • @haregeweyinlove5071
    @haregeweyinlove5071 5 років тому +3

    እናመሰግናለን መልካምነት ለራስ ነው ሁሌም መልካም ሰው ሆነ መገኘት ጥሩ ነው ሰዎች መልካም ሴትን እን ሞኝ ይቆጥራሉ ብዙ ግዜ የምትጎዳው እሷ ነች ግን ለሰው ብለን እራሳችንን መለወጥ የለበንም ከውድቀታችን ጥንካሬን መማራ አለብን ሁሌም እራስን መምሰል ምንም ግዜው ቢዘገይም ለእኛ ያለው አይጠፋምና በትግስ መጠበቅ ነው ከኛ የበለጠ ደግሞ እግዚአብሔር ፍቅርን አብዝቶ ይስጠን

  • @ድንግልሆይተስፍሁኝኝአትጣ

    የውነት ደስ የሚል ምክር ነው እኔ ቁጥር 3 ነኝ ቶሎ ስለምበሳጭ ባንዴ ነገሮቹ ሁሉ እበታትናቸዋለህ ሁሉንም ከላይ ሲሰጥ ነው እግዚአብሔር ያድለን

  • @የእናቴናፋቂነኝወሎየዋተን

    ትግስትም ልክ አለው እንደኔ ከሆነ ሲበዛ ታጋሽ ነኝ የኔን ትግስት ግን እንደ ሞኝ ነው የሚቆጥሩት😣

    • @wellrt4727
      @wellrt4727 5 років тому +7

      የኔሚስኪን እኔም እንደዛዉ 💟

    • @sofiasofia6228
      @sofiasofia6228 5 років тому +3

      የኔቢጤ ሁነሽነው

    • @wellrt4727
      @wellrt4727 5 років тому +4

      በጣም

    • @fufufufu5858
      @fufufufu5858 5 років тому +3

      እኔም እንዳች ነኝ የኔ ቆንጆ

    • @የመኖሬምስጢርእናትናአባቴ
      @የመኖሬምስጢርእናትናአባቴ 5 років тому +7

      ትክክል ማር እኔም ትእግስት ይሉኝታ እጅግ አስሮ የያዘኝ ነኝ ግን
      ብዙ ጊዜ እጎዳለሁ

  • @roqiaroqia5421
    @roqiaroqia5421 6 місяців тому +1

    ይህን የመሰለ ቤት 100ሺ አለመግባቱ ያሳዝነል በሊለ ሰልክ ነዉ የመጣዉት ቆይቸ ነበረ ሰብሰክራይብ አረጌለሁ በረታ ከተማረኩት 7%10 አለኝ ሊለዉ ይሰተካከለል ኢሻ አለህ❤❤❤

  • @genetethiopia8787
    @genetethiopia8787 4 роки тому +1

    ሙዳይየ በጣም ነዉኮ እምወዲልህ ሀሣቧችህን ሁሉንም ነገር የተላበሡ ናቸዉ ምክሮችህ ሀይማኖትን ባህልን የገጠሩን የከተማዉን .............ሁሉን ሁሌም ዴሥተኛ ሁንልን

  • @tezta1623
    @tezta1623 5 років тому +19

    እናመሰግናለን ሁሉም ኖሮኝ ትግስት የሚሉትን ብቻ ነው ያቃተኝ እልህ አለብኝ አላልፍም ፈጣሪ ትግስትን ይስጠኝ

  • @ህይወትእንደዋዛ
    @ህይወትእንደዋዛ 5 років тому +34

    እውነት ነው ከሌለን ነገር ያለን ይበልጣል አልሀምዱሊላ

  • @ታማኝነኝለባሌ-ከ1አ
    @ታማኝነኝለባሌ-ከ1አ 4 роки тому +4

    በታም ታጋሺ ነኝ ብዙ እየተበደልኩኝ ግን ችየ እማልፍ ነኝ ግን ባሌ የኔን ትእግሥት እደሞኝ ቆጥሮት ጥሎኝ የሄደ እኔም አላህ ለኔ ያለዉ ሥለማይቀር በዚህም ሥለማምን ዝም ብየ መኖር ይዛለሁ ግን አዉፍ በይኝ እሚለኝን ቀን እጠብቃለሁ

  • @ሃናየድንግልልጅ
    @ሃናየድንግልልጅ 5 років тому +5

    እናመሰግናለን ሙዳይ እግዚአብሔር ይመስገን ካልካቸዉ ነገሮች በብዛት አለሁበት ተመስገን ።

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-የ4ወ

    እናመሰግናለን ወንድማችን ምርጥ ትምህርት ከትልቅ ምክር ጋር

  • @samrikhabeshawit4856
    @samrikhabeshawit4856 3 роки тому +1

    Mudaye betam amesegenalew gin ene betam new telo ymnadedo men yshalegn ahu tinantna gadeyn ageba sibalesemchi tenadje tesadkut tgste stchi alew egizibhar yedash blugn

  • @mulumekonen9678
    @mulumekonen9678 4 роки тому +1

    እናመሰግናለን ወድሜ በጣም ምርጥ ምክር ነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ጧት ማታ እግዚአብሔር ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር እሱ ትግስትን ይስጠን አሜን 💚💛❤

  • @ሃናየአርሴማልጆቻይናል

    እውነት ነው ወንድሜ አመሰጋኝ ያርገን እግዚአብሔር ትግስቱን ይስጠን

  • @tsehayneshtsige7238
    @tsehayneshtsige7238 4 роки тому +5

    በእውነት በጣም አስተማሪ ነው የምትሠጠው ምክር አሪፋ ነው ወንድማችን ከዚህ በላይ የምታስተምርበት ጥበቡን ፈጣሪ ይግለጥልህ ላተም መልካም ሄወት ያድልህ ፈጣሪ 👏👏👏👏👏👍👍👍👍👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ዳኒራስታ
    @ዳኒራስታ 4 роки тому +1

    ምርጥ ምክር ነው የተናገርከው ።አንዳንዶች የፈረንጅን መፅሀፍ እየተረጎሙ አጥምጂው ,አብሰልስይው ,ምናምን የሚል ምክር በጣም ነው ነምጠላው

  • @_tube6978
    @_tube6978 4 роки тому +2

    አካበድሺ እንዳትሉኝ እንጂ ከዚህ ምክር ሁሉም በተወስነ መልኩ አለኝ የእውነት ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ምክርህ እናመስግናለን 😍😍😍 ለሀገራችን ስላም አንድነትን ያውርድልን በእውነት💚💛❤

  • @hmax8475
    @hmax8475 4 роки тому +2

    አቦ ይመችህ ምርጥ ምክር ነው በጣም እናመሰግናለን

  • @gddfds520
    @gddfds520 3 роки тому +1

    ሙዳይ እስከ ምክርህ ትምህርትህ ደስ ይላል አላህ ይባርክህ በዳታ ስለምጠቀም ዳውላድ እያረኩ ጋላሪ አስቀምጠዋለሁ በትምህርትህ ብዙ ተለውጫለሁ ሁላችንም እናመሰግናለን በርታ

  • @Emantube-ch3eh
    @Emantube-ch3eh 3 роки тому +2

    በጣም ምርጥ ምክር እናመሰግናለን👍👍👍

  • @ወለተወልድየማርያምልጀ

    አመሰግናለሁ ሙዳይ ወድሜ በጣም ጥሩ ምክር ነው

  • @hayatha4656
    @hayatha4656 5 років тому +9

    ሙዳይየ በጣም ነው ምክርህን የምወደው እኔ ግን እዳልከው በጣም ትግስት አለኝ ግን እስካሁን ሂወቴን አላገኘሇትም ብቻ አልሀምዱሊላ

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች 3 роки тому +3

    ትግስት ስበዛ ሞኝነት ነው እማይሆን ወንድ ካሁ አልታገሲም ግዜም አላባኪንም ይሉቁንም ሰው ስቸገር ካሁ በገንዘብ እረዳለሁ ምክሪክ ጡሩ ነው እናመሰግናለን 😲

  • @ቅድሰቲድንግልማርያምፅዮን

    ጠካራና ትግሰተኛ መሆን ትልቁ ድል ማሸነፍ ነዉ እኔ ከባድ ፈተና አልፈለሁ ለማለፍ ግን ከባድ ጦርነት ማለትነዉ ትልቁ የጥንካሬ ድል ደሞ አንደኛዉ ለፈጣሪ እምኔቴና ተሰፉየ መስጠት ሁለተኛዉ ሰሜቴና ጭንቅላቴ መቆጣጠር ያለፈ ሳይሆን መጪዉ ዘመኔ ሰለማሴቤነዉ ግን እንዴኔ ተደራራቢ ከባድ ፈተና አልሰማሁም እና
    ትልቅ እምነት
    ጠካራ
    ትግሰት

  • @sarasarita835
    @sarasarita835 2 роки тому +1

    ሙዳይ ትለያለህ ሁሌ እናቴ ልጄ እንኳን ወለድኩሽ ስትለኝ ደስ ይለኛል ስደት በመኖሬ አመሰገንኩኝ ሁሉን ሀላፊነት በመወጣቴ

  • @shabajqureshi993
    @shabajqureshi993 4 роки тому +3

    የእውነት የአንተን ቪድዮ መስማት እና ማየት በጣም ነው ደስ ይምለኝ እድሜ ይስጥልኝ አቦ

  • @jameilaseid251
    @jameilaseid251 4 роки тому +1

    ሙዳይ ሁሌም ጤናና እድሜ ይስጥህ ብዙ ካንተ ተምሬለሁ ትግስት አለኝ ግን እደ ሞኝ ይቆጥሩኛል ግን አልሀምዱሊላህ ከባለፈው ህይወቴ ወደ ፊት ጥሩ ነገር እደሚያጋጥመኝ ተስፋ አለኝ😢😢😔😔

  • @bezitube122
    @bezitube122 3 роки тому +5

    ጋና ዘሬ ዩቱብ ላይ እውነት ነገር ሰማው እግዚአብሔር ይባርክህ ለሁላችንም እግዚአብሔር ትዕግስት እና መስተዋሉን ይስጣን

  • @ንገሯትናፍቃኝአለችየማሚም

    አይ ወንድሜ እኔ ገንዘብ ነው እማፈቅርው ወንድን አላፈቅርም አፍቅሬም አይቸዋለሁ ትረፎ ኪሳራ ነው።መለየትን ስፈራ ብቸኝነቴን መረጫለሁ ለወንዶች ምንም ብንሆንላቸው ያው ናቸው።ተረቱ የገንፎ ውሀ ከገንፎ አያልፍም ነውና።ሴቶችየ ምርጦቼ እኔ ልገራችሁ ለወንዶች ክፎ እንሁን!!!!

  • @fatama1233
    @fatama1233 5 років тому +16

    ውይ ዛሬ ብቻዬን ነኝ እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን ከሽቀላ በሆላ እመለሳለው የስደት ጎደኖቸ ገባገባ በሉ ባላችሁበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አገራችን ሰላም ያድርግልን

    • @gdgsstxttkxu2860
      @gdgsstxttkxu2860 5 років тому +2

      👍👍👍👍👍❤️❤️❤️🥰

    • @የእናቴናፋቂነኝወሎየዋተን
      @የእናቴናፋቂነኝወሎየዋተን 5 років тому +1

      አሜን😍

    • @ኡሙመዲናኡሙመዲና
      @ኡሙመዲናኡሙመዲና 5 років тому +1

      አሚን ማማየ 😍😍

    • @rabearethage1500
      @rabearethage1500 5 років тому

      Alhmdli hulum meker alagi bezu fgagta becha naw yalalgi. Yamigarema balabta enana lijan teton hado aydalam ljin lala 4 yawademochan lojoch chamera 5 lijochi enatenag alhamdlila bazeh agatami ersan asawakagi wed ya muday azagagi wadema badegam alhamdlila yehan laragalgi gatay

    • @ranarana625
      @ranarana625 5 років тому +1

      አሜን አሜን አሜን ዉዴ🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @ኤደንወለተማርያም
    @ኤደንወለተማርያም 4 роки тому +1

    ወንድማችን እግዚያብሄር ይባርክህ እናመሰግናለን

  • @yayabzbzbsb9709
    @yayabzbzbsb9709 5 років тому +5

    ስላም ነህ ውንድማችን። ውላሂ ትምህርትህ። ብጣም። ጥሩ ነው አላህ ይጨመርልህ። ጨመሮ ጨማምሮ። እኛም ብስማንው የምንጠቅም ያርግን ።አሚንንን አላሁም አሚንንንን። ውንሚ እንድ ውንድሞቼ እውድሀለው።።።።

  • @hanangeremu4230
    @hanangeremu4230 5 років тому +2

    ትክክል ነክ እናመሰግናለን ውንድማችን ጀዛጅኪላህ

  • @samirazuber6779
    @samirazuber6779 3 роки тому +2

    ትምህርትክ ብሰማው አልሰለቸውም ብዙ ነገር ተረድቼብሀለው አመሰግናለው ወንድሜ በርታ

  • @SAau-xy8yl
    @SAau-xy8yl 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሠግናለን

  • @ሜሪቀበጥ
    @ሜሪቀበጥ 5 років тому

    ዋው ይህ ባህሪ የኔነው ሁሉም ትግስት ብቻ ነው የጎደለኝ ከምንም በላይ ማመስገን ያስደስተኛል በቃ ኡሌም ደስተኛነኝ ክብሩ ይስፋ ስለኡሉም ነገር

  • @zahara958
    @zahara958 5 місяців тому +1

    እናመሰግናለኝ❤

  • @اميناتداود
    @اميناتداود 2 роки тому +1

    ምርጥ ሰዉ እናመሰግናለን

  • @እመብረሃንየልቤብረሀን
    @እመብረሃንየልቤብረሀን 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤ሙዳይ እናመሠግናለን

  • @ተዋህዶለዘላለምትኖርእናቴ

    መዳይ ወንድማችን እናመሰግናለን ትምህርቶችህ ዉስጤ ናቸዉ
    ሰላም ለኢትዮጽያ ሰላም ለሀገራችን ይላክልን ቸሩ አመላካችን

  • @genetmohemode4045
    @genetmohemode4045 4 роки тому +2

    አንተ ልጅ በጣም አደቅካለው አሁማ ሱሴ ሆነካል ተባረክ ረጂም እድሜ

  • @ዙዙዪቱብ-ኈ5ደ
    @ዙዙዪቱብ-ኈ5ደ 4 роки тому +14

    ኡፍ ወንዶች ብዙ የሆንኩለት ባሌ ዛሬ ላይ የሀዘኔ ስበብ ሆነ😔😢ብቻ ብዙ ቢበድለኝም ቆርጣ ትሄዳለች ብሎ አስቦ አያቅም ታገስኩ ታገስኩ ደከመኝ በስደት ላይ ለደስታዉ የምደክምለት ባሌ የሀዘኔ ስበብ ሲሆን ምን ይባላል ብቻ አልሀምዱሊላህ እኔ ምንም አልሆንኩ ገፋኝ እንጂ አልገፋሁትም በጎነት ለራስ ነዉ ጠንካራ ሴት እንድሆን ዱአ አድርጉልኝ🙏❤

    • @አልሀምዱሊላህአለኩሊሀልኩ
    • @nejatsani5876
      @nejatsani5876 Рік тому

      እኔም ወላሂ እዳቺ ነኝ ግን ኧልሀምዱሊላህ አንድ ልጄን ትቼ መጥቼ አምሥት አመት ሁሉ ሥለፋ ናፍቆት ሣይገታኝ አሁን ግን እደኔ መጥፎ ሤት በአለም ያለ አይመሥለውም እኔ ግን በተፈጥሮዬም የሠው ክፉ አሣቢ አደለሁም የበደሉኝም ኢቅር ባይ ነኝ ግን ምን ዋጋ አለው ወዶች እሥኪበቃቸው በደሉን በተለይ በስደት ያለን ብቻ ጠክሩ አብሽሩ ነገም ሌላ ቀን ነው

    • @EmebetTeshome-f4v
      @EmebetTeshome-f4v 6 місяців тому

      አይዞሽልኝ ጥሩ ነገር ይገጥምሻል

  • @fififofo8155
    @fififofo8155 Рік тому +1

    Selam selam yen wedime thank you so much

  • @ማማቲንናፋቂእማየእወድሻለ

    ኡፍ ዉስጤ ነህ ምን ልበልህ ቃላት የለኝም ካተ ብዙ ተማርኩ ሂወቴን ቀና አረክልኝ

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 5 років тому +51

    እውነቱን ልገርክ እኔ ቢያንስ ካልከው ውስጥ 7 እኔ ነኝ ማለት እችላለው ለሱ ግን እውነት እመነኝ ያልሆንኩለት ነገር የለም ጥሎኝ ሄዷል ወደ ሌላ ግን እግዚአብሔር ብድር ይከፍለኝ ይሆናል 😢😢😢😢

  • @kabboutcell7550
    @kabboutcell7550 Рік тому +1

    እናመሰግናለን ብሮ

  • @ashenefechmarrr7820
    @ashenefechmarrr7820 2 роки тому +1

    ወንድም በእውነት ቃላት ያንሠኛል እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክህ የኔን ታሪክ እየተናገርክ ነውሚመስለኝ

  • @tsegegkidan9994
    @tsegegkidan9994 4 роки тому +1

    እናመሰግናለን ሙዳይ መልካም ሰዉ ሰላምህ ይብዛ😍😍😍😍😍😍😍

  • @vcbhbchc1356
    @vcbhbchc1356 5 років тому +2

    በጣ ም አናመሰግናለን ወድማችን እድሜእና ጤና ይስጥልን

  • @adanechmelese9155
    @adanechmelese9155 5 років тому +1

    Wonder full. My. Brother. Thanks very much

  • @tigsttigst5038
    @tigsttigst5038 5 років тому +4

    በጣም እናመስግናለን እውነት ቆንጆ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @ምስክሬነሽዋስጠበቃዬ

    እግዚአብሔር ይመስገን ከተናገርከው ሁሉ ብዙዎቹ አሉኝ ሁለት ነገር ብቻ የለኝም በጊዜ ሂደት ይኖረኛል አንደኛው በፍቅር ህይወቴ ስለተጉዳው ሌላም ወንድ እንደዛ ይመስለኛል ይሄ ልቤ አልጸዳልን ብሏል ሌላኛው ትግስተኛ አይደለውም ትግስተኛ አፍቃሪ ይስጥሽ በሉኝ

  • @sagasaga9116
    @sagasaga9116 4 роки тому +2

    እናመሰግናለን ወንድማችን ሠላምህ ብዝት ይበል ኑርልን

  • @asrattegayea5660
    @asrattegayea5660 2 роки тому +5

    ትዳር ከዚአብሔር ነው የድንግል ማርምልጅ የልባችንን መሻት ይስጠን

  • @lubababekalu3934
    @lubababekalu3934 4 роки тому +1

    ሙዳይበጣም አስተመረ ምክር እናመሰግናለን

  • @Etagegn-fp4rz
    @Etagegn-fp4rz 5 місяців тому +1

    እናመሰግናለን በርታ

  • @Clasyphone
    @Clasyphone 5 місяців тому

    እናመሠግናለን❤

  • @ስለማይናገርስጦታውእግዚአ

    ዋው እውነት ስብስክራይብ ስላላደርጉ እስካሁን ዛሬ ነው የቆጨኝ ዋው ምክርህ እንዴት ደስ ይላል እውነትክን ነው እኔ ሲበዛ በጣም ነው የምናደደው የምኮሳተርው ግን ትግስት በጣም አለኝ እና ስውች ይቀርቡኛል ምክንያቱን ሳላውቅ ይሸሹኛል አሁን ግን እውነት አርጋጋህኝ ቀጥልበት

  • @rritarritatilhuan1311
    @rritarritatilhuan1311 3 роки тому +1

    እናመሰግናለ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ

  • @genetgabisa2075
    @genetgabisa2075 5 років тому +2

    Ameseginalehu bro !! gin guadegnaye simekirew Ena Silane Awukalehu yilegnal bezi betam kir yelegnal min largewu eski?

  • @nefissakassaw6953
    @nefissakassaw6953 5 років тому +1

    በጣም ጥሩ ምክር ነው አላህ ይጨምርልህ በጣም ከምትላቸዉ ውስጥ ግማሹን አለሁበት

  • @MmKk-i3g
    @MmKk-i3g 8 місяців тому +1

    ተባረክ ❤❤

  • @tsahyaz5858
    @tsahyaz5858 4 роки тому

    በትክክል ወንድሜ ያንተን ፍሮግሪም እየተከታተልኩ በብዙ ነገር ተለውጫለው አመሠግናለሁ በጣም

  • @kamilkemal9449
    @kamilkemal9449 5 місяців тому

    Shekurn bro ytnagrkachwutekekel nwu alham dulila edmetlatsayt nge alhamdulila

  • @shewayeabera5882
    @shewayeabera5882 5 років тому +14

    አኔ ጥንካሬ አለኝብየ የማምነዉ ባጣም ባገኝም ብታመም ብከሳም ብነጣም. ምንም አይመስለኝም. በፈጣሪ ተስፋአለኝ እደማይጥለኝ አዉቃለሁ
    ይሄ ደሞ የሂወት ተሞክሮየነዉ. ቦተሠቦቸን እዳለመታደልሁኖ በልጂነቴ ነበር ያጣሁት. ቤተሠቦቸን በማጣቴ አዝኛለሁ ግን ሀላፊነት ስላለብኝ. እኔና ወድሜ ብቻነበርን. ያልሠራሁት ስራ የለኝም ህፃን ሁኘ. ከገባያ ጥላልቅ ሠዉቺን ዘቢላቸዉን ይዞ አደርሳለሁ. እላላካለሁ. እነሡም ገዘብ ይሠጡኝ ነበር. እደዛ እያደረኩ. ወድሜን አስተምር ነበር. ትንሺ ከፍስል. ወደአረብ ሀገር ሄድኩኝ. ከዛም እግዚአብሄር ይመስገን. ሁሉም ተስተካከለ ሂወት ቀጠለ. ወድሜም እየተማረነዉ. ሀዋሳ ይንበርሲት ዘድሮ ይመረረቃል. እኔም እደግዚአብሄር ፍቃድ. ወደፊት ወዳገሬ እገባለሁ አሁንም ሂወት ይቀጥላል. እላቺኃለሁ የኔ ጠካራነትምብ የማምነዉ ይቺናት

  • @محمدمحمد-ح4ض5ب
    @محمدمحمد-ح4ض5ب 5 років тому +2

    እናመሰግናለን እሺ ውንድም መልካም ትምህርት ነው

  • @serkeayalew4229
    @serkeayalew4229 4 роки тому

    በጣም ይመቻል አመካከርህ ጥሩ

  • @temonazawdetemonatesew8952
    @temonazawdetemonatesew8952 3 роки тому +1

    Waw bamuhulu libe now appreciate your idea thank you for sharing 🙏💕💕

  • @hanuhanu9163
    @hanuhanu9163 5 років тому +2

    Tebarek yene asteway

  • @wubalemaragie91
    @wubalemaragie91 4 роки тому +1

    በጣም አሰተማሪ ነዉ ወንድማችን እናመሰግን አለን በርታ ።

  • @Emuuser-cz7qs7pv3v
    @Emuuser-cz7qs7pv3v 5 років тому +7

    መካሪያችን በጣም ተመችቶኛል አላህ ይጠብቅህ

  • @አለምነሽበቀለ
    @አለምነሽበቀለ 4 роки тому +1

    ሙዳይዬ እናመሰግናለን በርታ ቅን ሰው

  • @dancyasefa4669
    @dancyasefa4669 4 роки тому

    አመሰግናለው ሙዳይ ወንድሜ ጥሩ ምክር ነው

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ0507

    በጣም ትክክልነህ ያዉ ከብዙ በትንሻ ብንተገብረዉ ጡሩነዉ ወድማቸን በርታ ያተምክር ያሰፈልገናን

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp Рік тому +1

    እመስግናለለን በርታልን

  • @የማሪያምልጅነኝ-መ4ኘ
    @የማሪያምልጅነኝ-መ4ኘ 5 років тому +2

    እናመሰግናለን ወድማችን

  • @sabrinahassen1835
    @sabrinahassen1835 4 роки тому +9

    በደንብ:ትግስት:ያስፈልጋል:በፀሎት:ማሸነፍ:ሁሉን:ነገር:በፀሎት:ታሸንፋለች።በተለይ:መከባበር:ያስፈልጋል።😍😍😍

  • @masarath4258
    @masarath4258 3 роки тому +1

    Ok bro thank you ♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏

  • @ለምለሚቷኢትዮጵያሀገሬበስ

    በጣም እናመሠግናለን ሙዳይ ጥሩ ትምህርትን እያገኘን ነው በርታ

  • @hawasayedebrahim8029
    @hawasayedebrahim8029 5 років тому +3

    በጣም ደስ ይላል ወንድም በተለይ ፍጣሪ መራቅ በጣም ይስፈራል እውነት እናመሰግናለን

  • @ኢስላምንእንወቅ
    @ኢስላምንእንወቅ 5 років тому +3

    ወንድሜ በመልካም ሰዉን መካሪ ነህ እና አላህ ይጠብቅህ ምክርህ ከልብ ጠብ ነዉ ሚል

  • @ቃልየድግልማርያምልጅ-ኘ5ኀ

    ሙዳይዬ ወድሜ በጣም ምክርህን እወድልሀለሁ

  • @boshbosh3370
    @boshbosh3370 3 роки тому +1

    እኔ ለመጀመርያ ግዜ እቤትህስገባ የሰማሁት በጣም አስተማረኝ አመሰግናለሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @FatumaFatuma-gs8qr9715
    @FatumaFatuma-gs8qr9715 3 місяці тому +1

    👍✅🙏 ቃል የለኝም 👌

  • @እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ

    ሰላም ወድሜ በጣም እናመሰግናለን

  • @umuniemetelah792
    @umuniemetelah792 5 років тому +3

    እመነኝ እኔ ስለሚወደኝ እንጅ አንተ አንዱ ወይም ሁለቱ ብቻ ከሌላው እምኑም የለሁበት ግን ስለሚወደኝ መሄድ አይችልም
    እሱም ይለኛል ስለምወድሽ መሄድ ስለማልችል እንጅ አብረውሽ የሚኖሩ አይደለሽም ይለኛል
    እኔ ግን ወንዶችን አሎዳቸው ብያለሁ ለዚያም ነው መሰል

  • @AmaledDese
    @AmaledDese 11 місяців тому

    ወንድሜ.በጣም.ጣፋጭ.የሆነ.ምክር....ፀጋውን.ያብዛልኝ..አንድ.ጥያቄ.አለኝ.አንድ.ሰው..ስትቀርበው.ሁሉንም.ማመን.ብቻ.እኔ.ሁሉንም..አምናለሁ.ግን.....የሁለት.አመት.ፍቅረኛ.አለኝ..ብር.ብር.ይላል.ወንድሜ..😮😮😮

    • @FatumaFatuma-gs8qr9715
      @FatumaFatuma-gs8qr9715 3 місяці тому

      የብር ሠዉና የፍቅርን ሠዉ ለይቶ ማወቅነዉ ብርፈላጋተሆነ ታሁኑ ማምለጫሽን ፈልጌ ይሄኮ ግልፅነገርነዉ

  • @zenetadem9056
    @zenetadem9056 5 років тому +53

    እረ ያንተን ምክር ክሰማሁ በኅላ በጣም ተቀይሬለሁ ለወንድ መጨነቅ አያስፈልግም

    • @may2may267
      @may2may267 4 роки тому

      ውነሽነው እህታለም በጣም እምወደው የሚወደኝ ጮኛ ነበረኝ ወላሂ ሁለቀን ኦላይን ታልገባ ስቀር በመስመር ይደው ልልኝ ነበር እህቴ ይሄን ያክል ነበር ፉቅራችን አሁን ግ ን ካለምክናት ትውት አረገኝ እና በሳአቱ ፉቅር ይዞኝ ነበር እናም እጨነቅ ነበር አሁን ግን ሙዳይን መከታተል ከጀርኩ ጨዋ ሁናለሁ ርግፉ አርጌ ትቸዋለሁ ከነጭራሹ ኦላይካ እዳያየኝ ኢሞንም ድልት ጡሩ ኑሮ መኖር ይጃለሁ

    • @hirutekhachab8047
      @hirutekhachab8047 4 роки тому +1

      ሙዳይ ተባረክልኝ ውነት የነተ ምክር ከሰመሁ ጀምሮ አይምሮዬ ፈታ ብሎል ሁልም ደስተኛነኝ

    • @ethiopiawet
      @ethiopiawet 2 роки тому

      😂 lol zeneT 😂

  • @marydonamerna4814
    @marydonamerna4814 4 роки тому +1

    mudiye tabaraki baxme dasi yimele mikernwo tabarki ba getaa