Still you did not included very important points: 1. Lack of trust b/ n the two 2. Distance from each other; may be due to work. 3. Personality differences. 4. The impact of culture/religious doctrine. Many more to be included.
Nice presentation and lovely....honey u know how to teach in simple reachable way...full of charm ,fun and beauty...the.message was so good and I think we researched. Cheers!
Wintana! Really! You are modern lady! Maybe you have get a lot of criticism. But you have to challenge. Because naturally we are human beings, we don't like to hear our weak side. And my sister be strong and continue your hard work.
Yene emebet anchi ende mitasib ye tidar ena ye fikir alem bememaget yetemola ayidelem asama sewoch endalu hulu betam gibregeb yalachewum sewoch palu negerun lemalet yefelekut achachiyiwu hulunim be 1 atiferijiwu
All your evidences are based on western countrie's research papers who live a very different lifestyle. Why dont u do your own research & give advises that will work for our society? But i still admire you for breaking the ice & u got the best stage presence so far. BTW u can send short questionares on line.
እህታችን አሪፍ እና አስተማሪ ዝግጅት ነው በርቺ
Gobez berchi enam amesgnalew silew tekami hasabochishi
እናመሰግናለን ተባረኪ❤❤❤❤❤❤
ትምህርትሽ በሙሉ ትክክል ነው
አቀራረብሽ በጣም ምርጥ ነው ! ይመችሽ አቦ!
Still you did not included very important points:
1. Lack of trust b/ n the two
2. Distance from each other; may be due to work.
3. Personality differences.
4. The impact of culture/religious doctrine. Many more to be included.
Nice presentation and lovely....honey u know how to teach in simple reachable way...full of charm ,fun and beauty...the.message was so good and I think we researched.
Cheers!
እንዴት እኮ አንደምወድሽ የኔ ዉድ የአንቺን ምክር በጣም ጣቅሞኛል አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን ❤❤❤❤
እውነት በጣም ልክ ነሽ ይመችሽ ዊንታዬ
ዛሬ መጀመርያ ነው ያየሁት ግን ምክር ና ተግሳጽ ደስ የሚል ነው በርቺልን
wow!! Andegna newu. Yimechish ehitachin.
እውነት አቀራረብሽ ሰው ሊረዳ በሚችለው መልኩ ስለሆነ በርቺ።ግን ግርም እምትይው ነገሮችን ቁልጭ አርገሽ ስለምታሳክ ምችት ይበልሽ እንዲ ልክልካችንን እየነገርሽ አስተካክይን ብቻዬንም ታስቂኛለሽ
ሰላም ደምሩኝ ቤቶች
እውነት ብላችኋል
ዊንታ ደስ የሚል አቀራረብ!!!
I think you’re well dynamic and matured lady...
You have great message...
Tebareki
ዊንታና ፍቅር Tnx. Betam des yemil milketa new.
እምትሰጫቼው ምክሮች እጂግ በጣም መሳጭ ነው በመቀጠል ያች የነጋገር ነፃነት እራሱ ትምህርት ነው ብልግና ያልሆነ ግራ የለለበት አስመሳይነት የለለበት ብቻ ምርጥ ምርጥ ብየልሽ አለሁ
ሰላም ደምሪኝ መቅዲ
Well come Welcome back dear Winta @ Addis Insight
, hi wd endat nesh endate new yamgenjesh kechalesh awrinje
የኔ ቆንጆ ሁሉም ትክክል ነው አልተሳሳትሽም❤
እውነት ነው ❤❤
በርቺ ጎበዘ!!
የኔ ጎበዝ ዊንታዬዬዬዬ
በትክክል
አሪፍ ነው በርች ማማ
Wow! your shirt is beautiful.
ስማግጥ አገኘሁት ምን ለሪገው መላ ፈልግልኝ
የኔ ማር በርቺ
Wow. You too much love
ዊንታዬ በጣም የተመቸሽኝ የመጀመሪያዋ ዩቱበር ነሽ ለኔ ምክንያቱ ብዙ ነው ። ዳሩ ግን አንቺ እነዚህና መሠል ነገሮችን ከነመፍትሄው ስለምታውቂያቸው አንቺስ ታማኝነቱ ላይና መማገጡ ላይ እንዴት!? ነሽ ብልሽስ መልስሽን እጠብቃለው ካንቺ ጋ በቪዲዮችሽ ዘና እያልኩኝ ለነበረኝ ቆይታ ልዩ ምስጋናዬ ይድረስሽ ባለሽበት አመሠግናለው።
ደምረኝ በቅንነት ሰላም ነው
የኔ ቆንጆ ምንላርግሽ በጣም ነው የምወድሽ በርቺ የኔ ቅመም
Wintana! Really! You are modern lady! Maybe you have get a lot of criticism. But you have to challenge. Because naturally we are human beings, we don't like to hear our weak side. And my sister be strong and continue your hard work.
Yes you are right
ኣረ ! በጣም ተመቸሽኝ ደስ የሚል ኣገላለፅ
thanks
Yene emebet anchi ende mitasib ye tidar ena ye fikir alem bememaget yetemola ayidelem asama sewoch endalu hulu betam gibregeb yalachewum sewoch palu negerun lemalet yefelekut achachiyiwu hulunim be 1 atiferijiwu
Kemere yemtegreme leje neshe..lesatoche betam dese yemele melkete new yalshe berche yena konjo eshi..
Tnx a lot
ኣንቺ ራሰሽ ለሁሉ ተመችለሸ።
በነገራችን ላይ በጣም ነው ምወዲሽ
ይመችሽ
እናመሰግናለን ውዷ
መሲሻ ደምሪኝ በቅንነት
a good begining
ትክክል ነሸ
God job
እኮን ትምርትሽ ሻይሽ እራሱ ደስ ነዉ የምትይዉ ፈገግታሽ በርችልን
ጠቃሚ የሆኑ 7 የኩላሊት ጠጠር የቤት ውስጥ ህክምና |Part 2
ua-cam.com/video/vwEUI9tRqLY/v-deo.html
and watch other videos ......
ልክ ነሽ
ስለምክርሽ እናመሰግናለን አሪፍ ይመስለኛል እኔ ማግጬም አላቅ ባልም ገና አላገባሁ ምኑንም አላውቀው
Terw temhirt kefegegta ga enamsgenaln.Berch👌👌👌💚💛❤
ደምሪኝ ሂይዊ አዲስ ነኝ
አመሰግናለሁ
Try to learn form Feker Yibeltal
Ewnati edazi aynati wadi ale ede
All your evidences are based on western countrie's research papers who live a very different lifestyle. Why dont u do your own research & give advises that will work for our society? But i still admire you for breaking the ice & u got the best stage presence so far. BTW u can send short questionares on line.
Thank you Nardos for your constructive comment and we will forward it to our host.
ዊንታየ በጣም ሀሪፍ መካሪ ነሺ ስወድሺ
On point
የኔ ዉድድድድድ አህቴ ❤️❤️❤️❤️አልሰማሁም በውላ አሠማለው በጣም አሪፍ ትምርት በው ምታስተላልፍ ሲወድሽ የኔ አስተዋይ ብዙ ናገር ታምረአለው ክ አንች ኑሪልኝ 🥰🥰🥰🥰💯
ደምሩኝ ቤቶች
ጉድ እኮ ነው ማመንም መታመን ለራስ ሲሉ እኮ ነው ጊዚአዊ ስሜት ምንም አይጠቅምም ፈጣራ ልቦና ይስጠን
እሜን፫
አሜን
አንች ጎበዝ ሴት ነሽ
ፍቅር የሆነች ልጅ
swedish beteley sakish i like it
Yimachish mar ewqatishin slakafalishin enamasagnalan
Terseshin bress asdergibet
ከምንም በላይ አንቺን ማየቱ ያስደስተኛል ❤❤❤
Enee erssuu wuyii
ሰላም ነው ደምሪኝ ሰብስክራይብ
Batch batam arif naw
wow temecheshign teru melekt new
H
ትክክል
ማር ነሽ
Ena diss iylm kanchi gare bihon dissss ylge nber
የኔልዩሰወዲሺ🌺❤
ስዎድሽ
Egnan (Muslimochin) aymeleketim
Ywedishalehu
Atim kerin alaleksem um Kanci biso gon biso Eye Eye tewaewkni tenanakni yebalal Eske ⏰ din kiye 😌😁😳
የኔ ቆንጅዬ እንወድሻለን ምክርሽ ሁል የማችኛል
ትክክል ማር ልጅ
ታማኛ እዬጠበኩህ ነው ታምኛ የማይታመነውን አላልኩም💋
ዊታነ ፍቅር አረ የልጅ እናትም ነኝ ግን በውስጥ መስመር ባዉራሽ ደስ ይለኝ ነበር ዊታና??????
በአማርኛ አዳምጠው በእንግሊዝኛ የሚኮምቱትን ጁንታዎች ፈጣሪ ልብ ስጣቸው በተረፈ ሰውየው ማለቴ አቶ ባል ንዝንዝ አደረገኝ ቅናት ተቃጥሎ አብሮ አቃጠለኝ አሁን ግን ሰለቸኝ ልፈታው ነው በእውነት ዝም ብሎ አቃዠኝ ብሎ ነው የሚቀናው ዱዝ
ስለሚወድሽ ነው የሚቀናው
ከንቺ ገራ የምኖር እንዴት ፈጠር አብዝቶ በረከዉ?!::
እረ በጣም ኮሜዲ ሁነሻል
በጣም ነው የተመቸሽኝ
ቀጥይበት አዲስ
ሰላም ነው አባት ደምረኝ በቅንነት
😜💛✌️
ዉዴ ሁሉ ግዜሳቂ💞💞💞💖💖
Yene konjo gobezi neshi
ሰላም ምህረት ደምሪኝ በቅንነት
Yene tafac siwedish
always Nice topic n lesson , tnx !!!!
good advice at the time of Pandemic
U feel me😍😍
ሰላም ቤቲሻ ደምሪኝ በቅንነት
@@shalommi12youtube98 algbagm?
Wintana blh sew nesh
እህትቁጥርሺንላኪልኝ
🙏🙏🙏
winta konjo berchie
wintana tewanayt bthign yawatashal
Helmnesh.
ድራማው ያስጠላል
50 %❤❤
💯💯👌👌👌👌👌
የኔ እንኳን ልትማግጥ ቁላህ በጣም እረጅም ሆነብኝ አልቻልኩም ብላ መኝታ ለይተን ነው የምንኖረው ፈጣሪ ነው የሰጠኝ ምን ላድርግ::
ሚስኪን እውነት አሳዘንከኝ አንድ ሰው ፈጣሪ የሰጠውን ነገር ምንም ማድረግ አይቻልም ግን የተለያዪ የወሲብ አደራረግ ስልቶችን በመጠቀም እና የእሷም ስሜት በሚሰጥ መልኩ መጠቀም ነው መፍትሄው
Wey yena gobaze ehet❤
Siwodish
yene mar
ደግነቱ ከጠቀሻቸው ውስጥ አንዳቸውም ባለመኖራቸው ደስ ብሎኛል ስለኔ ባህሪ ግን ማወቅ እንዴት ተሳነሽ
ደምረኝ በቅንነት