Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እናመሰግናለን ወንድማችን ሴት ልጅ ቆንጆ ከምትሆን ጠንኳራ ብትሆን ይሻላል
አንተ ልጅ የምታስተላልፋቸው ነገሮች ሁሉ ወደ ማንነታችን የሚመልሰን ነው በጣም እናመሰግናለን
WEDIME FETARI ABIZITOO YEBARIKIKI TIMIRITIKI DESIYELALI
በጣም ትክክል 👍🥰❤🌹
እናመስግናለን ሰላምክ ይብዛ በለህበት ቦታ
በርታ ወንድማችን መጨርሻ ላይ የተናገርከው የኔው ጓደኛ ችግር ነው ግን አሁን ትግስቴን አስጨርሴኝ ብሎክ አድርጌ ስላሜን አግቻለሁ 5 ወሬ ለኔ ያለውን እግዚአብሔር እዲስጠኝ በፀሎት እጠይቃለው ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነውና
gobezi anem b block tegalgayilo k tenkare seta emfalgo eyi new beka
አወ ልክነሽ ደግአደረግሽ እኔምእዳችው ለማድረግወሠንኩ ፈጣሪያለውአለለኛ
እውነት ነው በክብር በማንነት መደራደር የለም ሁሉም መጠን አለው አላማሽ አላማው ካልሆነ ህልምሽ የሡም ህልሙ መሆን አለበት Thank you wndmachne Yelbne new yetnagrkwe
በእውነት ጥበበኛ ሰው ነህ ሁንም ፍትፍት አድረገህ ነው የምታጎርሰን ፈጣሪ እውቀትህን ያብዛልህ ሰላምህ ብዝትትትትት ይበልልህ መልካም ሰው ነህ እጅግ በጣም
በጣም ትክክል ፍትፍት ብቻ ጓዳችን ውስጥ ገባ ኮ ክክክ ምን ያላወቀው ነገር ኣለ😃😘🥰❤🌹
እናመሰግናለን ወንድማችን እሪፍ ትምርት አግኝቻለሁ
በጣም ጥሩ ምክር ነው ወንድማችን እናመሰግናለን
ሰላም ሙዳይ በእውነት የምታስተላልፈው ትምህርት በጣም እናመሰግናለን በርታልን 👌👌👍👍😍😍😍
እናመሰግናለን እውነት ነው ለደዝህ አይነት ሰው ቀይ መስመር ብቻ ነው የሚስፈልገው
እደሁል ግዜው መልካም ትምህርት ነው የኔ መስፈርት አደኛ ሀይማኖቱን እራሱን የሚያከብር ወንድ ነው ግን እኔ ለቤተሠቦቸ ምን ያህል ክብር አለኝ ብዙ ግዜ እኛ ቤተሠቦቸ እደዚህ ተናገሩኝ እያልን ሁሌ የምነናገር ከሆነ እሱ እንዲያከብርልኝ መጠበቅ የለብኝም ሴትም ወድም ከቤተሠብ ከሠፈር ከትምህርት ቤት አብረውን የሚውሉ ጓደኛ ተፅእኖ ሊኖር ይችላል በቀጥታ ሣይሆን ቀስ ብለን ክብርን ማስተማር ይቻላል ብየ አምናለሁ የግሌ አስተያየት ነው ወድም እናመሠግናለን በርታልን
ወንድም በጣም ደስ እሜልምክር ነው በጣም እናመሰግናለን ቆይልን
በጣም ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን
የምር የምታስተላልፈው መልክት በጣም ምርጥና ወሳኝ ነው ግን ሁሌም በብዛት ሳይ ታስቀኛለህ ፍትህ የሆነ የሚያስቅ ነገር አለው እና እናመሰግናለን
በጣም ደስ የሚል ነገር ነው የምትነግረን በጣም አመሠግናለሁ
እዉነት ወድማችን ትክክልነህ ከልብ እናመሰግናለን ትምህት ምጊዜም መልካም ነዉ ጠክር እግዚአቤሔር ይዳህ
ወንድሜ ልክ ነህ እራስን ማስከበር የመሰለ ነግር የለም።ቀጥልበት ጥሩ ነው
የዘመኑ ወንዶች ለምትሉ። የዘመኑ ወንዶች አይባልም። ብዙ ጥሩ ወንዶች አሉ። ዝም ብሎ በጅምላ መፈረጅ ጭፍንነት ነው። እራሳችን መልካም ያልሆነ ነገር እየተናገርን መልካም ነገር ከሌሎች ሰዎች መጠበቅ ምንድነው?። ነቃፊና መልካም ነገር የማንመኝ መሆኑን ብቻ ነው የሚያሳየው። ይህ ዘመን ውብ፣ ድንቅና በዘመኑም ያሉ ሰዎች የሰለጠኑ ናቸው። የዚህ ዘመን ወንዶች አስተዋይ ናቸው።
አመሰግናለሁ ወንድሜ ጠቃሚ ምክር ነው
እዉነት ነዉ የምልህ ምክሮችህን እየፃፍኩ እያዝኳቸዉ ነዉ በጣም ነዉ የተመቸህኝ አቦ እግዛብሔር አምላክ ሀፍት እና እጀራ እድሜና ጤና ይስጥህ አሜን
ጎበዝ የኔ አበሳ ልክ ነሽ ምክሮቹ እኮ አጀት አርስ ነው
አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን ወንድም ሁሌም የምታቀርባቸው ት/ቶች በጣም ቆንጆ ነው በርታ።በዚህ አጋጣሚ ለካ የሰው ልጅ ዋናው ውበቱ ጥርሱ ነው ኤድት ስታደርግ ጥርስህን አበላሽቶታል ለሚቀጥለው አስተካክለው
batam tikikel thanks wow batam teru new yanat haseba eko wow 👍🏼
Stgze aychewalehu gn trsun salay
እናመስግናለ ወድማችን ብርታ ልዩ ነህ በጣም ትክክል የሁን ትምህርት ነው ይምስጥዉ በእውነት እግዚአብሔርእውቅቶን ይጭምርልህ ስላምህ ይብዛልን
ዋውውው ምርጥ ና ጥቃሚ ምክር ነው በጣም እናመስግናለን
በጣም እናመሰግናለን በላን ጥንካሬ ላይ የበለጠ እንድንበረታና በራስ መተማመናችን እንዲጨምር የሚያደርጉ ትምርቶች ነው የምትሰጠን በርታ ወንድም
Thank you so much brother 🙏
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ሙዳይ እናመሰግናለን
እግዚብሔር ይመስገን ውድማችን ምርጥ ምክር ነው ከልብ እናመሰግናለን
በጣም ነዉ የምናመሠግነዉ ወንድማችንትምህርትህበጣምሀሪፍነዉ
ጥያቄነበረኝወንድም
በርታልን ወንድም በጣም ደስ የሚል ምክር ነዉ እናመሰግናል የሀበሻ ወንዶች ኤጭ የሀበሻን ሴት እሜፈቅሮት ፍቅርን አዉቀዉ ሳይሆን ጥቅም ፍለጋ ብቻ ነው በምንም ሆነ በምንም ዓይነት በገዘብም ይሁን በሌላ ነገር እነሱ ያሰቡት ከሆነላቸዉ በሆላ የኛን ሄወት አጨልመዉ ይጠፋሉ አይናቸዉ ይጥፋና ድጋይ ራስ አሉ ግን ብዙወች በጣም ጡሮወች ግን የበዛዉ ድጋይ ራስ ነው።
ዉንድማችን በጣም ደስ የማል ትምህርት ነዉ እናመስግናለን
እንኳን በሰላም መጣህ ትክክል ብለሀን አድት ሴት እራሰዋን ከአከበረች እና ጠካራ ከሁነች በወድወች ዘድ ትደነቅ አለች ግን ሁልውም ጠካራ አደለም
በጣም እናመሰግናለን
ይኸው እኔ አምስት አመት ሙሉ እያቃጠለኝ ዘንድሮ ተገላገልኩት እስካሁን ያለ እሱ ሌላ ሰው አስቤን አይቼም አላውቅም ነበር እሱ ግን የት መሆናቸው ከማላውቃቸው ወንዶች ጋር እንደዚ ሆንሽ እንደዚህ እያለ አቃጥሎ ሊደፋኝ ነበር ዘንድሮ ስላም አገኘሁ ከዚም በሁላ ፈጣሪ ያውቃል ማንም እምቀርብ አይመስለኝ
እዉነት ነዉ ወንድም እናመሰግናል ትክክል ነህ አቦ ሁሉም ነገር እዉነት ነዉ ጭራሽ መጨረሻዉ ሀሳብህ የኔን ታሪክ የያዘ ነዉ በጣም አመሰግናለሁ ወንድም 😘😘😘😘😘
በጣም ጠቃሚ ምክር ነዉ ሙዳይ ኢቲቪ እናመሠግለን
እጂግ በጣም የምወዳቹሁ እና የማከብራቹ የሙዳይ ቲቪ ቤተሰቦዎች እንዴት ናቹ ? በዚህ ቪዲዮ ላይ ከለር ሲሰራ በመብዛቱ ይቅርታ እንጠይቃለን፡፡ ውዶቼ በተነሳው ሀሳብ ላይ የራሳችሁን ሀሳብ እንደትጨምሩ በታላቅ አክብሮት እንጠይቃለን ፡፡ ከወዲሁ ለእስልምና እምነት ተከታይ እህቶቼ እና ወንድሞቼ እንኳን አደረሳችሁ ፡፡ ታላቁ ፈጣሪ ለሰው ልጅ የሚገበውን ሰላም እና ፍቅር ይስጣቹሁ ፡፡
እኛም እናመሰግናለን ክብር ስለምትሰጠን
በጣም እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ትምህረት ነው አይዞህ በርታለን
በጣም ትክክል ነህ ድንጋይ እራስ ሆኖብኛል ቀይመስመር አቀምሰዋለሁበርታልን ሙዳይ እናመሰግናለን
ትክክል አጀቴነው።የገባሀዉ ፈጣራ ይክፈልህ
ወድም በጣም ነው እምናመሰግነው እምታስተላልፋቸው ነገሮች በጣም ደስ የሚሉ ጠቃሚ ትምህርቶች ናቸው ቀጥልበት በርታ ነይዞህ
ወንድሜ እናመሠግናለን የምታሥተላልፈዉ ዉሠጠነዉ በርታ
እኔ የሆነ ልጅ ጋር ተዋውቀን ማርያምን ለስሙ መምህር ነው ከሱ በላይ ሰው የለም ሰውን በጣም ይንቃል ክብር ጭራሽ አያውቅም በህይወቴ ሰውን እማያከብር ሰው አልወድም ያለምንም ማስጠንቀቂያ ወዳው ተውኩት ምክንያቱም በፍፁም እሚሆነኝ ሰው አይደለም
ልክ
እውነትሽ ነው ውዴ ጥርግ ይብል ምን አባቱ
@@ጓልራያዓዞቦፎታይትኣሕዋታ አላዳልባ ቀጫጫ አልሁንክም ትልቅ አይምሮ አለክ ምክርህ በጣም ይመቻል እውነት በርታ ።ምን አለ ወፍራም ገበሬ ከሚሰበሰብ እንዳተ አይነት ቢበዛልን
ጥሩ አርገሻል ውዴ
እኔም ወላሂ እኔንምንምአላገኝም በስልክ ስናውራ ስራቦታውሆኖ ስውችን ሴመናጪቅ አችው ማለትየራሱንስራነው የሚስራ በጣም ነው ያስጠላኝ ምንሆሽነው እኔላችክብርአለኝቢለኝም ምንምበየዘጋሆት😂😂😂😂😂😂😂😂😂
በጣም ጠቃም እርስ ይዘህልን ነው የምትመጣው እናመሰግናለን ቀጥልበት
ትክክል ወንድማማች እናመሰግናለን
ትክክል ወድሜ ትምህርትህ ቀጥልበት
አሪፍ ምክር ነው መልካም ሰው እናመሰግናለን ወንድማችን
በጣም ምርጥ ምክር ነው ሙዳይዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤️😍
እናመሰግናለን ወንድም ጠቃሚ ሀሳብ ነው አወ ሴት ልጅ ጠንካራ መሆን አለባት እሱአ ስትጠነክር ወንዱንም ባሏን/ ጓደኛዋን ወደተሻለ ሄወት ትመራዋለች ሌላው ቤተሰቦቸን ካልወደደ እኔም ካልወደድኩለት ለሩቅ ብናስብም ካሰብነው ልንደርስ አንችልም እኔም የሱ የሆነን ነገር በተቻለኝ ሁሉ ማክበር አለብኝ እሱም በተመሳሳይ ይህ ሲሆን ነው ሄወታችን ያማር ሊሆን ሚችለው፡
እውነትክን ነው የራሱን ሂወት የማይመራ ሰው የሊላውን ሰው ሂወት ይዛ ይጠፎል ሰነፎ ወንድ በራሱ አይተማመን ሰውን አይምን የትዳራ አለሙ ይጥፎ ሴት ልጅ በራስ የመተማመን አቅም አላት ፈጣሪ ከአልካል ነፅ የሆነ ባል ይስጣቹህ ላላገባቹህ
ኣሜንንን 🙏🥰❤🌹
አሚን
እውነት ጥሩ ምክር ነው እግዚአብሔር ይስጥልን
በጠም ጥሩ ምክር ነው በርታ
ከልብ እናመሰግናለን ወንድማችን
እናመሰግናለን ወድም እውነትክን ነው
የኔ ቆይ መስመሮች1 ውሸት 2ማስመሰል 3 በሀሰብ አለመስማማት ባሌም ሆነ ቦሌ ወንድ ልጅ ቃሉ ሌላ ተግባሩ ሌላ ከሆነ እመኑኝ እህቶች አይሆናችሁም ወንድ ልጅ መጀመሪያ ያችን ፍቅር ካልፈለገው ቁጥር አንድ ይስመስላል ከዛ ቀጥሎ በተደጋጋሚ መዋሸት የመጨረሻው በሀሳብሽ አይስማማም ምን የፈለገው ውቀትቢኖርሽ ምን ምርጥ ሴት ብትሆኝ ባስተሳብሽ ከሱ የተሻልሽ ብትሆኝ ያችን ሀሳብ አይቀበልም ቢቀበል እንኮን እሺብሎ አስመስሎ እሺ ብሎ ተግባር ባዶ ነው ያጠፋውን ጥፍት እዴህ ነው ስትይው አች ችሩግርን ለመፍታት መወያየት ስትፈልጊ እሱ ተጨቃጨቅሽኝ ብሎ ይጠፋል ወይም 8 ቀን ከዛምበላይም ይጠፋል ደሞ ተመልሶ ስመጣ እስተ አካቴው የሱን ጥፋት አችላይ ይቆልልብሻል እዳው በጣም ወደሽው ከሱ ለመለያየት ሳትፈልጊ ቀርተሽ አች ጥፋት እደሌለብሽ እይወቅሽ እሺ የኔ ነው ጥፋቶብለሽ ብትስማሙ እራሱ የማይዘልቅ ነገር ነው ለማንኛውም እህቶች በፍቅራችሁላይ ይከንን ስታዩ እራቁ እዳትጎዱ
አናመሰግናለን ምርጥ ትምርት ሰላምክ ይብዛ
እውነት በጣም ብዙ ነገሮችን በበለጠ ተማረውብክ እናመሰግናለን ወንድማችን ጎበዝ እንድንሆን በጣም እያስተማርከን ነው ሙዳየ
ልክነህ ወንድሜ እናመሰግናለ
ወድማችን ተባረክልን
እናመሰግን አለን በእውነት ምርጥ ምክር ሰጭ ወንድምቻን ነህ ሰላምህ ይብዛልን።
Tebareke
ዋው በጣም ምርጥ ምክር ነው አመሰግናለው ወንድሜ በርታ
ሰላምህ ብዝትይበል አቦ ወድማችን በጣም ጠቃሚ ትመረት ነው የምለቅልን እናመሰግናለን ከልብ
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን
እውነት ነው ሁሉም ያልከው ወላሂ በኔ ላይ አልፏል ጊዜው ደርሶዎ ግን ቀይ ሰጥቼዋለሁ አልሀሙዱውሊላህ የኔ ሁሉም ቀይ መስመሮቼ ናቸው አቦ ምችት ይበልህ ወንድም።
እናመሰግናለን ወንድም
እናመሰግናለን ምረጥ 😍😍😍😍
Enamesegnalen wuday enqan aderesachehu leed mubareki eht wedimoche bewuchim behageruwusi yalechehu
እናመሠግናለን
በታም እናመሰግናለን ዎድም ወድም
ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ ትምህርትህ በጣም አስተማሪ ስለሆነ በጉ ጉት ነውየምጠብቅህ
ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን
አቦ ይመችህ ትክክል ወድማችንን ከልብ እናመስግናለን ያአንተ አይነት ያብዛልን
ላይክ የሚቻል አንዴ ብቻ ነው ምን ላድርግህ ብቻ ኑርልኝ ወንድሜ በርታልኝ።
የመጨረሸው ሀሰብ በጠም ገጥሞኘል ቤተሰቤን ዝቅ ዝቅ ስየረግ ኖ አልኪት ለረሰሽ ኑር ምነምን አለ አይደል ጠለውት ቶሎም ዘገውት ከቤተሰቤነ ከአይኔ ቀልድ እዘው
በጣም እናመሰግን አለን በጣም የሚጠቅም ምክርነው
እውነት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ከልብ እመሰግናለን ወድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን
ዋው እውነት ነው ስለምክርህ ከልብ እናመሰግናለን ሙዳይ
egzabhir yitebekeh betam teru mekari neh be ewunet
በጣም ጥሩ መልህክት ነው ኑርልን
ምርጥ ሰው ብየሃለሁ ወንድማችን ሰላምህ ይብዛ በርታ
Selam xena yesteleny bexam xeru mikir new inameseginalen keminim belay sewen makeber melkam new.
ምርጥ ሀሳብ 👌
በጣም ትክክል
አናመሰግናለን
ወንድማችን በጣም ጥሩ ነው ትምህርትክ በዚ ቀጥልበት
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን ያልከው በሙሉ ትክክል ነህ እግዚአብሔር ይስጥልን አይኑ ይጥፋና ሰውነቴን አላሳየውም እድሜ በብሎክ
እናመስግናለን ወንድማችን
ጎበዝ ልጅ ነክ በርታ ባንተ ምክር ብዙ ተምራለው እንደዚህ አይነት ነገር ትኩረት አልሰጥም ነበር አሁን በደምብ እከታተልሀለው በርታ
ትክክል ብለሀል ወንድሜ
የረብብ አላህ የጠብቅህአቦ ሱብሐንአላህ አዲናቂህነኝ
አቦ ተባረክ ወንድማችን በእዉነት ዛሬስ ምን እንደምልህ ቃል አጠረኝ ።
መጨረሻ ላይ ያነሳህው ሃሳብ ለኔም ግራ የገባኝ ነገር ነው ብቻ ሁሉም ሃሳቦችህ ይመቹኛል ባለህበት ሰላምህ ይብዛ
በጣም ጠቃሚ ምክር ይገርማ ዛሬ ቀይ ምልክት የሚሰጠው ክክክክክክእናመስግናለን ወንድም በርታልን
ያገሬ ልጅ ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ ምክሩ ጠቅሞኛል ደሞ እተገብረዋለው በእውነት ነው ምልህ በእራስ መተማመኔ ጨምሮዎል አመሰግናለው
እናመሰግናለን
ኣዲስ ነኝ ለዚ ቤት ወንድሜ ምክርህ በጣም ወደድኩት እግዚአብሔር ይጠብቅህ
tebareki wendem
Tebareke wendemi
Thank you😍😍😍😍❤💛💚👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏
በጣም እናመስግን አለ ተምሬብህ አለሁ
እናመሰግናለን የልቤን ነው የተናገርከው የኔ ፍቅረኛም ሁል ጊዜ ያባሳጨኛል ፍቅሩን ኣይገልፅም ሁሉ ግዜ ተመሳሳይ ወሬ ነው የሚያወራው እኔም ወይ ፍቅራችን እናቁም ወይ ኣፍቃሪ ምሰል እለዋለው😢
እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን
ውድሜ ይመክ መልካም. ነገሮች ዪዘክ የምትመጣው ጠቃሚነው በዛው ቀጥልበት

እግዚብሔር ይመስገን ውድማችን
ምርጥ ምክር ነው ከልብ እናመሰግናለን
በጣም ነዉ የምናመሠግነዉ ወንድማችንትምህርትህበጣምሀሪፍነዉ
ጥያቄነበረኝወንድም
በርታልን ወንድም በጣም ደስ የሚል ምክር ነዉ እናመሰግናል የሀበሻ ወንዶች ኤጭ የሀበሻን ሴት እሜፈቅሮት ፍቅርን አዉቀዉ ሳይሆን ጥቅም ፍለጋ ብቻ ነው በምንም ሆነ በምንም ዓይነት በገዘብም ይሁን በሌላ ነገር እነሱ ያሰቡት ከሆነላቸዉ በሆላ የኛን ሄወት አጨልመዉ ይጠፋሉ አይናቸዉ ይጥፋና ድጋይ ራስ አሉ ግን ብዙወች በጣም ጡሮወች ግን የበዛዉ ድጋይ ራስ ነው።
ዉንድማችን በጣም ደስ የማል ትምህርት ነዉ እናመስግናለን
እንኳን በሰላም መጣህ ትክክል ብለሀን አድት ሴት እራሰዋን ከአከበረች እና ጠካራ ከሁነች በወድወች ዘድ ትደነቅ አለች ግን ሁልውም ጠካራ አደለም
በጣም እናመሰግናለን
ይኸው እኔ አምስት አመት ሙሉ እያቃጠለኝ ዘንድሮ ተገላገልኩት እስካሁን ያለ እሱ ሌላ ሰው አስቤን አይቼም አላውቅም ነበር እሱ ግን የት መሆናቸው ከማላውቃቸው ወንዶች ጋር እንደዚ ሆንሽ እንደዚህ እያለ አቃጥሎ ሊደፋኝ ነበር ዘንድሮ ስላም አገኘሁ ከዚም በሁላ ፈጣሪ ያውቃል ማንም እምቀርብ አይመስለኝ
እዉነት ነዉ ወንድም እናመሰግናል ትክክል ነህ አቦ ሁሉም ነገር እዉነት ነዉ ጭራሽ መጨረሻዉ ሀሳብህ የኔን ታሪክ የያዘ ነዉ በጣም አመሰግናለሁ ወንድም 😘😘😘😘😘
በጣም ጠቃሚ ምክር ነዉ ሙዳይ ኢቲቪ እናመሠግለን
እጂግ በጣም የምወዳቹሁ እና የማከብራቹ የሙዳይ ቲቪ ቤተሰቦዎች እንዴት ናቹ ? በዚህ ቪዲዮ ላይ ከለር ሲሰራ በመብዛቱ ይቅርታ እንጠይቃለን፡፡ ውዶቼ በተነሳው ሀሳብ ላይ የራሳችሁን ሀሳብ እንደትጨምሩ በታላቅ አክብሮት እንጠይቃለን ፡፡ ከወዲሁ ለእስልምና እምነት ተከታይ እህቶቼ እና ወንድሞቼ እንኳን አደረሳችሁ ፡፡ ታላቁ ፈጣሪ ለሰው ልጅ የሚገበውን ሰላም እና ፍቅር ይስጣቹሁ ፡፡
እኛም እናመሰግናለን ክብር ስለምትሰጠን
በጣም እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ትምህረት ነው አይዞህ በርታለን
በጣም ትክክል ነህ ድንጋይ እራስ ሆኖብኛል ቀይመስመር አቀምሰዋለሁ
በርታልን ሙዳይ እናመሰግናለን
ትክክል አጀቴነው።የገባሀዉ ፈጣራ ይክፈልህ
ወድም በጣም ነው እምናመሰግነው እምታስተላልፋቸው ነገሮች በጣም ደስ የሚሉ ጠቃሚ ትምህርቶች ናቸው ቀጥልበት በርታ ነይዞህ
ወንድሜ እናመሠግናለን የምታሥተላልፈዉ ዉሠጠነዉ በርታ
እኔ የሆነ ልጅ ጋር ተዋውቀን ማርያምን ለስሙ መምህር ነው ከሱ በላይ ሰው የለም ሰውን በጣም ይንቃል ክብር ጭራሽ አያውቅም በህይወቴ ሰውን እማያከብር ሰው አልወድም ያለምንም ማስጠንቀቂያ ወዳው ተውኩት ምክንያቱም በፍፁም እሚሆነኝ ሰው አይደለም
ልክ
እውነትሽ ነው ውዴ ጥርግ ይብል ምን አባቱ
@@ጓልራያዓዞቦፎታይትኣሕዋታ አላዳልባ ቀጫጫ አልሁንክም ትልቅ አይምሮ አለክ ምክርህ በጣም ይመቻል እውነት በርታ ።ምን አለ ወፍራም ገበሬ ከሚሰበሰብ እንዳተ አይነት ቢበዛልን
ጥሩ አርገሻል ውዴ
እኔም ወላሂ እኔንምንምአላገኝም በስልክ ስናውራ ስራቦታውሆኖ ስውችን ሴመናጪቅ አችው ማለትየራሱንስራነው የሚስራ በጣም ነው ያስጠላኝ ምንሆሽነው እኔላችክብርአለኝቢለኝም ምንምበየዘጋሆት😂😂😂😂😂😂😂😂😂
በጣም ጠቃም እርስ ይዘህልን ነው የምትመጣው እናመሰግናለን ቀጥልበት
ትክክል ወንድማማች እናመሰግናለን
ትክክል ወድሜ ትምህርትህ ቀጥልበት
አሪፍ ምክር ነው መልካም ሰው እናመሰግናለን ወንድማችን
በጣም ምርጥ ምክር ነው ሙዳይዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤️😍
እናመሰግናለን ወንድም ጠቃሚ ሀሳብ ነው አወ ሴት ልጅ ጠንካራ መሆን አለባት እሱአ ስትጠነክር ወንዱንም ባሏን/ ጓደኛዋን ወደተሻለ ሄወት ትመራዋለች ሌላው ቤተሰቦቸን ካልወደደ እኔም ካልወደድኩለት ለሩቅ ብናስብም ካሰብነው ልንደርስ አንችልም እኔም የሱ የሆነን ነገር በተቻለኝ ሁሉ ማክበር አለብኝ እሱም በተመሳሳይ ይህ ሲሆን ነው ሄወታችን ያማር ሊሆን ሚችለው፡
እውነትክን ነው የራሱን ሂወት የማይመራ ሰው የሊላውን ሰው ሂወት ይዛ ይጠፎል ሰነፎ ወንድ በራሱ አይተማመን ሰውን አይምን የትዳራ አለሙ ይጥፎ ሴት ልጅ በራስ የመተማመን አቅም አላት ፈጣሪ ከአልካል ነፅ የሆነ ባል ይስጣቹህ ላላገባቹህ
ኣሜንንን 🙏🥰❤🌹
አሚን
እውነት ጥሩ ምክር ነው እግዚአብሔር ይስጥልን
በጠም ጥሩ ምክር ነው በርታ
ከልብ እናመሰግናለን ወንድማችን
እናመሰግናለን ወድም እውነትክን ነው
የኔ ቆይ መስመሮች1 ውሸት 2ማስመሰል 3 በሀሰብ አለመስማማት ባሌም ሆነ ቦሌ ወንድ ልጅ ቃሉ ሌላ ተግባሩ ሌላ ከሆነ እመኑኝ እህቶች አይሆናችሁም ወንድ ልጅ መጀመሪያ ያችን ፍቅር ካልፈለገው ቁጥር አንድ ይስመስላል ከዛ ቀጥሎ በተደጋጋሚ መዋሸት የመጨረሻው በሀሳብሽ አይስማማም ምን የፈለገው ውቀትቢኖርሽ ምን ምርጥ ሴት ብትሆኝ ባስተሳብሽ ከሱ የተሻልሽ ብትሆኝ ያችን ሀሳብ አይቀበልም ቢቀበል እንኮን እሺብሎ አስመስሎ እሺ ብሎ ተግባር ባዶ ነው ያጠፋውን ጥፍት እዴህ ነው ስትይው አች ችሩግርን ለመፍታት መወያየት ስትፈልጊ እሱ ተጨቃጨቅሽኝ ብሎ ይጠፋል ወይም 8 ቀን ከዛምበላይም ይጠፋል ደሞ ተመልሶ ስመጣ እስተ አካቴው የሱን ጥፋት አችላይ ይቆልልብሻል እዳው በጣም ወደሽው ከሱ ለመለያየት ሳትፈልጊ ቀርተሽ አች ጥፋት እደሌለብሽ እይወቅሽ እሺ የኔ ነው ጥፋቶብለሽ ብትስማሙ እራሱ የማይዘልቅ ነገር ነው ለማንኛውም እህቶች በፍቅራችሁላይ ይከንን ስታዩ እራቁ እዳትጎዱ
አናመሰግናለን ምርጥ ትምርት ሰላምክ ይብዛ
እውነት በጣም ብዙ ነገሮችን በበለጠ ተማረውብክ እናመሰግናለን ወንድማችን ጎበዝ እንድንሆን በጣም እያስተማርከን ነው ሙዳየ
ልክነህ ወንድሜ እናመሰግናለ
ወድማችን ተባረክልን
እናመሰግን አለን በእውነት ምርጥ ምክር ሰጭ ወንድምቻን ነህ ሰላምህ ይብዛልን።
Tebareke
ዋው በጣም ምርጥ ምክር ነው አመሰግናለው ወንድሜ በርታ
ሰላምህ ብዝትይበል አቦ ወድማችን በጣም ጠቃሚ ትመረት ነው የምለቅልን እናመሰግናለን ከልብ
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን
እውነት ነው ሁሉም ያልከው ወላሂ በኔ ላይ አልፏል ጊዜው ደርሶዎ ግን ቀይ ሰጥቼዋለሁ አልሀሙዱውሊላህ የኔ ሁሉም ቀይ መስመሮቼ ናቸው አቦ ምችት ይበልህ ወንድም።
እናመሰግናለን ወንድም
እናመሰግናለን ምረጥ 😍😍😍😍
Enamesegnalen wuday enqan aderesachehu leed mubareki eht wedimoche bewuchim behageruwusi yalechehu
እናመሠግናለን
በታም እናመሰግናለን ዎድም ወድም
ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ ትምህርትህ በጣም አስተማሪ ስለሆነ በጉ ጉት ነውየምጠብቅህ
ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን
አቦ ይመችህ ትክክል ወድማችንን ከልብ እናመስግናለን ያአንተ አይነት ያብዛልን
ላይክ የሚቻል አንዴ ብቻ ነው ምን ላድርግህ ብቻ ኑርልኝ ወንድሜ በርታልኝ።
የመጨረሸው ሀሰብ በጠም ገጥሞኘል ቤተሰቤን ዝቅ ዝቅ ስየረግ ኖ አልኪት ለረሰሽ ኑር ምነምን አለ አይደል ጠለውት ቶሎም ዘገውት ከቤተሰቤነ ከአይኔ ቀልድ እዘው
በጣም እናመሰግን አለን በጣም የሚጠቅም ምክርነው
እውነት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ከልብ እመሰግናለን ወድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን
ዋው እውነት ነው ስለምክርህ ከልብ እናመሰግናለን ሙዳይ
egzabhir yitebekeh betam teru mekari neh be ewunet
በጣም ጥሩ መልህክት ነው ኑርልን
ምርጥ ሰው ብየሃለሁ ወንድማችን ሰላምህ ይብዛ በርታ
Selam xena yesteleny bexam xeru mikir new inameseginalen keminim belay sewen makeber melkam new.
ምርጥ ሀሳብ 👌
በጣም ትክክል
አናመሰግናለን
ወንድማችን በጣም ጥሩ ነው ትምህርትክ በዚ ቀጥልበት
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን ያልከው በሙሉ ትክክል ነህ እግዚአብሔር ይስጥልን አይኑ ይጥፋና ሰውነቴን አላሳየውም እድሜ በብሎክ
እናመስግናለን ወንድማችን
ጎበዝ ልጅ ነክ በርታ ባንተ ምክር ብዙ ተምራለው እንደዚህ አይነት ነገር ትኩረት አልሰጥም ነበር አሁን በደምብ እከታተልሀለው በርታ
ትክክል ብለሀል ወንድሜ
የረብብ አላህ የጠብቅህአቦ ሱብሐንአላህ አዲናቂህነኝ
አቦ ተባረክ ወንድማችን በእዉነት ዛሬስ ምን እንደምልህ ቃል አጠረኝ ።
መጨረሻ ላይ ያነሳህው ሃሳብ ለኔም ግራ የገባኝ ነገር ነው ብቻ ሁሉም ሃሳቦችህ ይመቹኛል ባለህበት ሰላምህ ይብዛ
በጣም ጠቃሚ ምክር ይገርማ ዛሬ ቀይ ምልክት የሚሰጠው ክክክክክክ
እናመስግናለን ወንድም በርታልን