ወንጀልኝነት እንዲሰማው+ ፍቅር ወደ እሱ እንዲዞር(ጣል ጣል ላደረገሽ ወንድ 7 ዘዴዎች)- Ethiopia. Do this if he is dumping you.

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 434

  • @እሙእሩመይሳነኝ
    @እሙእሩመይሳነኝ 4 роки тому +382

    እኔ ትምህርት አግኝቻለሁ ካንተ ሙዴይ እኔ አሁን ያገሁት ሶስቱኛየ ነው ግን ሁለተኛው ትዳሬ ላይ አሰቃይቶኝ ነበር ወንድ ፊቱን ካዞርብሽ አንችም ጥለሽው ላሽ ካልሽ መመስሱ አስፈላጊ አይዴለም እህቶቸ አንዴ ጥሎሽ የሄደን ሰው አጠብቂ አንችም ተላዋሽ ምክኒያቱም እልፍ ቢሉ እልፍ እሚባለው ውዶ አይዴለም አሁን እኔ ያገባሁት እደዚህ ነው ብየ ልገልፀው የማልችለው ፀባይ ነው ያለው የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በላይክ ግለፁልኝ እውነት እላችሀለሁ ስላሁኑ ባሌ ቃል የለኝም በጣም ጥሩ የሚለው ቃል ለራሱ ያንስበታል

    • @ጥሩስራለነገስቅነው
      @ጥሩስራለነገስቅነው 4 роки тому +8

      የኔውድ ደሥታሽ ደስታዬ ነው እኔም አግብቼ ነበር በቤተሠብ እና አሑን ከተለያየን 8ኢሜቴ ነው ወድ መቅረብ አሥጠላኝ መጀመሪያም አለፍላጎቴ ነበር እድሜ ለቤተሠቦቼ

    • @ጥሩስራለነገስቅነው
      @ጥሩስራለነገስቅነው 4 роки тому +1

      እናም በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ሒወት መሠለኝ ጠክሪ ውድድድድድድ

    • @user-fafi
      @user-fafi 4 роки тому +5

      ማሻ አላህ ታድለሺ ውደ ደስ ይላል ከመግፋት መገፋት ይሉሻል ይሄ ነው ለኔም እውነተኛ አፍቃሪ እድሰጠኝ ዱአ አድርጊልኝ

    • @ዜዲሻየወሎልጂ-ዠ9ጠ
      @ዜዲሻየወሎልጂ-ዠ9ጠ 4 роки тому +11

      ማሺላህ አላህ ይጨምርልሺ የኔህት አቦለኔም ዱአርጉልኝ የመጀመሪያየ ዳግም ወድልጂ አዳልቀርብ አርጎኝ ሥዴት ወጣሁ አሁን እሡም በየት ላግኛት ይላል እኔደሞ ለላ እኔን የሚያከብር ጥሩ ልብ ያለው አግኝቻለሁ ለመጨረሻሺ ያርግልሺበሉኝ ጥሩ ህይወት ነፍቆኛል

    • @mml5026
      @mml5026 4 роки тому +1

      @@ዜዲሻየወሎልጂ-ዠ9ጠ አላህ፣አመለሳሊሀ፣ያድርግልሽ፣ውዴ፣ለኔም፣ዱአ፣አድርጊልኝ፣ልጅ፣መውለድ፣ንፍቅ፣ብሎኛል

  • @lifegood4862
    @lifegood4862 4 роки тому +205

    ማነው እንደኔ በሙዳይ ትምህርት የተለወጠ መፍትሄም ያገኘ???

    • @beywbeywesetw7769
      @beywbeywesetw7769 4 роки тому +4

      እኔብዙነገርተምሬአለሁ

    • @lifegood4862
      @lifegood4862 4 роки тому +3

      @ሃና አበበ ሃና አበበ ክክክክክክ አይዞሽ ግን አንቺም ሲጠፍ ለምን ጠፍህ ለምን ዘጋኸኝ ማለት አልነበረብሽም ዝም ሲልሽ ዝም ብትዪው ሲመልስልሽ ብትመልሽለት አልፈልግም አይልሽም ነበር ምክንያቱም ወንድ ልጅ መሄድ ከፈለገ ይሄዳል ለምን ስላልሽው ብቻ አይቀርም ብቻ ዝም በይው ቴክስት ሲልክልሽ እሱም በተራው ይገለበጥበታል

    • @nejatlove9746
      @nejatlove9746 4 роки тому

      እኔ

    • @yveshxbcnchchch4097
      @yveshxbcnchchch4097 4 роки тому

      እኔም ብዙ ነገረ አገችበታለሁ

    • @raheltsegay4463
      @raheltsegay4463 4 роки тому

      Me waww betam telewichalew

  • @kalichannel6785
    @kalichannel6785 4 роки тому +30

    እንኳን አደረሳችሁ የሙዳይ ትምህርት በጣም ነው ሚመቸኝ እስቲ እደኔ የተመቸው b like

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 3 роки тому +18

    ያንተን ትምህርት ሺ ግዜ ደጋግሜ ብሰማው አልሰለቸውም እውነት ሰላምህ ይብዛ አቦ

  • @ሐያትጉራጌዋyoutube
    @ሐያትጉራጌዋyoutube 4 роки тому +9

    ምርጥ የልቤ ሚደርስ ጎደኛ ሙዳይ የተሰበረው ልቤ ይጠግንልኛል እሱ ሐሳብ

  • @ትጊየድንግልልጅ
    @ትጊየድንግልልጅ 4 роки тому +53

    ሙዳይ ፖሮግራም ውስጤ ነው እኔ በጣም ጠቅሞኛል ሴቶችየ የሚለጠጥብሺን ወንድ የምር ዝጊው ዝጊው በራሱ ሰአት በተደጋጋሚ ይፈልግሻል እኔ ሲለጠጥብኝ እርግፍ አድርጌ ተውኩት ዛሬ ላይ ግን የት ባገኘኋት ይላል እኔ ግን የራሴን ሰው አገኘሁ

    • @ጥሩስራለነገስቅነው
      @ጥሩስራለነገስቅነው 4 роки тому

      ውድአድ ምክርሽ እፈልግነበር

    • @susu-wf9sn
      @susu-wf9sn 4 роки тому +1

      Baltdar.yehone.sawochese.min.enadrge?

    • @kmc9298
      @kmc9298 4 роки тому

      አረ ማማየ ምክርሽን እፈልጋለሁ እባክሽ

    • @love2728
      @love2728 4 роки тому

      ሰለሁለት ሚስት ምከርን

    • @lolleady2775
      @lolleady2775 4 роки тому

      @@love2728 kkkkkkk

  • @lolleady2775
    @lolleady2775 4 роки тому +63

    መሞከሩ ማወቁ አይጎዳም ።ነገር ግን የሰው ልጅ በግሉ ቢጥር ቢለፍ ከላይ ካልተፃፈ ድካምነው።ፈጣሪ የራቀውን ያቀርባል ልብ ሰጥቶት;የቀርበውን ያርቃል ;የሞቀ ዳር ይፈርሳል በትንሸ ሰበብ;አይሆንም ብለህ ተሥፍ የቆርጥክበት ነገር ተሥተካክሎ ታየዋለህ !!በቃ ህወት እንደዚህ የጦር አውድማነች ።ትዳርና ፍቅር ከፈጣሪ ነው ሁሉም የተፃፈለትን ነው የሚወሥደው የእህል ውሀውን።

  • @FhFh-m8d
    @FhFh-m8d 7 місяців тому +2

    ማሪያምን ምክርህ ጠቃሚነው እግዚአብሔር ይባርክህ እናመሠግናለን 💖💖🥰🥰

  • @አምላኬታረኬንለውጠውስውአ

    ልክ ለሀል ወድሜ እሲ እደኔ ሙዳይየን እሚክብር ላይክ ይግጨኝ

  • @AsDfዙፋንማይረጌ
    @AsDfዙፋንማይረጌ 4 місяці тому +2

    ምርጥ ት/ት ነው አባየ እናመስግለን

  • @RRt-gt3gg
    @RRt-gt3gg 4 місяці тому +1

    ጀዛ ኩሙላህ ኸይረን ወጀዛ አኹ አላህ ይጨምርልህ በጣም ጠቃሚ ምክር ነዉ ቀጥልበት በርታልን ❤❤❤

  • @housemaid5021
    @housemaid5021 Рік тому +2

    በጣምደሥይላን፣ምክርሕ፣እኔጋርያለውንነው፣የመከርከው፣

  • @assi2514
    @assi2514 4 роки тому +51

    ሠላም ሙዳይ ወንድማችን ማነዉ ሆዱን ባርባር ያለዉ ፋሲካመጣ እንዴ ከቤተሰብ ጋርማሳለፍ የናፈቀዉ ላይክ 😢😢😢😢👈

    • @ethiopialovelove6090
      @ethiopialovelove6090 4 роки тому

      አይዞን እህት ሁላችንም ነን እግዚአብሔር ይጠብቀን አገራችን ሰላም ያድርግልን አንድ ቀን ከቤተሰቦቻችን ጋር እናሳልፋለን ዋነው ሰላም መሆናችን ነው ማማየ💋👈

    • @assi2514
      @assi2514 4 роки тому

      @@ethiopialovelove6090 አዎን የኔዉድ እግዚአብሔር በሰላም ያገናኘን እናሳልፋለን

    • @ስለወደደኝአዳነኝአዳነኝ
      @ስለወደደኝአዳነኝአዳነኝ 4 роки тому

      Me😓😓😓

  • @slove3577
    @slove3577 4 роки тому +30

    እረ ሙዳይየ አሁን የወድ አደለም እሚያሳስበኝ ኮረና ነው

  • @ngesnges964
    @ngesnges964 4 роки тому +21

    ምክርህ በጣም ትክክልና አስተማሪ ነው ኡፍፍፍፍ ህይወቴ በስደት ላይ ተመሳቅሎብኛ ፈጣሪ የኔ የሆነ ነገርን አትሳኝ ፀፀት ሊያሳብደኝ ነው ፀልዩልኝ ውዶች

    • @solihabesha722
      @solihabesha722 4 роки тому +1

      አይዞሽ ማማየ

    • @muluteshome7358
      @muluteshome7358 4 роки тому +1

      Ayzoshi enat enam edanchiw negn

    • @ኡሙረያንቱዩብ
      @ኡሙረያንቱዩብ 3 роки тому +1

      እኔም እራሱ

    • @lamlamep6111
      @lamlamep6111 3 роки тому

      አይዞሽ እማየ ለአለፈ ነገር አትፀፀች ምክንያቱም አሁን ያለሽበትን ህይወትሽን ወደወላ እስረኛ ነው የሚያደርግሽ በተረፈ በምታምኝው እምነትሽ ፀልይ ቁራን ቅሪ ድዋ አድርጊእሽ

    • @appledr3819
      @appledr3819 2 роки тому

      አዬዞሽእናትእኔምነኝ

  • @wurkuhatsege6629
    @wurkuhatsege6629 4 роки тому +10

    የኒውማ የሸው ሥልኩን ጥፍት በማድረግነው እኔ እግዚሃብሄር ይመሥገን ለኒ አልተፈቀደም ብዬ ትቼዋለሁ አድዬ ከውሥጤ እዲያወጣልኝ እፀልያለሁ ያርቅልኝ

  • @ሂዊየወንጂዋየፍቅርሠዉ

    እሺ በእርቀት ላልነዉስ ምን ማድረግ አለብን ?

  • @yeweggata5240
    @yeweggata5240 3 роки тому +7

    እንኳን አደረሳችሁ ።🌻ሙዳይ በጣም እናመሰግናለን❤

  • @etopetop2724
    @etopetop2724 4 роки тому +7

    ሙዳይ እናመሰግናለን ስለምክርህ ብዙ ትምህርቶችን አግኝቻለሁ ካንተ ሰላም ተመኘውልህ ከነሙሉ ቤተሰብህ

    • @fayizafayiza4036
      @fayizafayiza4036 4 роки тому

      ወላሂ የዉነት ታሪክ ነዉ የኔ ታሪክ ነዉ

  • @assiassi9863
    @assiassi9863 4 роки тому +11

    ትክክል ሙዳዬ ትክክል ባነት ምክር ብዙ ለውጥ አይቸበታለው ወንድ ልጅ ችላ ስትለው እራሱ ይለማመጥአል እናመስግናለን

  • @አልሀምዱሊላህ-ጨ2የ
    @አልሀምዱሊላህ-ጨ2የ 6 місяців тому +4

    ብዙ ጊዜ እየተለያየን እንታረቃለን ግንአደጅል አይቶኝ ይቅርታ ሣረግለት ይመጣና ይሄዳል ሣኮርፈዉ ደሞ ይመጣል ወላሂ አሁንስ ደክሞኛል😭😭😭😭😭😭 እና ምን ላርግ

  • @hyathyat5145
    @hyathyat5145 Рік тому +1

    የውሥጤንተናገርክ. በጣም. እናመሠግናለንወንድሜ❤😢

  • @etsmet2796
    @etsmet2796 5 місяців тому +1

    አድራሻህ የት ነው ብዙ እንድታማክረኝ የምፈልጋቸው ነገሮች ስላሉኝ

  • @tigitigi6579
    @tigitigi6579 3 роки тому +6

    ሙደዬ ትምህርትህ ውስጤ ነው ተባረክልን

  • @ZentSeid
    @ZentSeid Рік тому

    እናመሰግናለን. ወንድሜ
    ሀሳቡ መልካም ነው

  • @sadiaafreen2993
    @sadiaafreen2993 2 роки тому +1

    ኡኡኡፍፍፍፍ ደሥሚል ምክክክር ከነውሣኔው ተመችቶኛል በጣምአመሠግናለሁ ቀጥልበት

  • @jmw7824
    @jmw7824 4 роки тому +25

    በትክክል ይሄን ነገር ከአሁን በፊት አድርጌው አልፈልግሽም ብሎኝ የሄደ ልጅ አሁን እርግፍ አድርጌ ስተወዉ ስራዬ ላይ በማትኮሬ ስፖርት መሰራት ከጓደኞቼ ጋር ፈታ ማለት ስበዛ እሱን ስተወው ተመልሶ እኔ ማውራት ስለ እኔ ለማቅ ያለው ጥረት ማዘሩ ምን እንዳሉ ምን እንደበላ ምንም ያድርግ ምንም ሳልጠይቀው ያወራል አጭር አጭር መልስ ስሰጠው ጭራሽ ስለእኔ አጥብቆ መጠይቅ በቃ እንዲህ ነው መሆን ያለብን ሰው ሲሄድ ሰው ይመጣል እኛ ስለወደድ ንብቻ የሚሆን ነገር የለም እግዚአብሔር ካልፈቀደ ። ሆኖም ግን አልፈልግም ላለ ሰው መልካም እድል በመመኘት ያለእሱ መኖር እንደምንችል ማሳውቅ አለብን እስታይላችን መቀየር አልፈልግም ካለን በኋላም በፒስ ማውራት ምንም እንዳልመሰለን!!!

  • @AHMADK-b8q
    @AHMADK-b8q Рік тому +1

    ሙዳይ በጣም እናመሰግናለን ያተትምህርት በጣም ጠቅሞኛል

    • @nejmiyaSeid
      @nejmiyaSeid 7 місяців тому

      Eski tkmun ngerign ene mnm yagegegnehut tkm yelem

  • @ZentSeid
    @ZentSeid Рік тому

    እናመሰግና ለን. ወንድሜ
    ሀሳቡ. ትክክል ንው

  • @mekiltgirma9152
    @mekiltgirma9152 4 роки тому +10

    እርግጠኛ ነኝ ዲስላይክ ያደረጋችሁት ከዳተኛ ወንዶች ናችሁ አ

  • @melonhirut6159
    @melonhirut6159 3 роки тому +6

    መጀመሪያ ተዋደን ተቀራረብን አና በመሀል ልጅ ይፈጠራል እና ልጄን እወዳለሁ ይላል እና ያን ልጅ ጥሎ ከሄደ በኃላ አንድ አንተን ጎድቶካ ለልጁ ምነም አይነት እርዳታ የአባት ፍቅር ሳይሰጥ የሠራው ስራ ከቆጨው በኃላ ይቅርታ ቢጠይቅ ምን ማድረግ ያስፈልጋል

  • @AELEMwORKHEBTAMU
    @AELEMwORKHEBTAMU Місяць тому +1

    የኔ ም እየጀመረ ነዉ ምክንያቱን አላወኩትም

  • @AsDfዙፋንማይረጌ
    @AsDfዙፋንማይረጌ 4 місяці тому +1

    ህይወት ነህ ወንድሜ ገና ሳምንት አልሆነኝም ግን ስከታተልህ እየተጠገንኩ ይመስለኛል፡

  • @Sofia-p3z2o
    @Sofia-p3z2o 7 днів тому +1

    ወዲሜአመሠግናለሁሁ❤❤❤❤❤❤

  • @seadi6958
    @seadi6958 4 роки тому +2

    ልክ ነህ ወንዲማችን በጣም አሪፍ ምክር ነው እናመሠግናለን

  • @zainabmohamed6454
    @zainabmohamed6454 Рік тому +1

    አድሥነኝ ለዝቤ አሁን ያለሁበትነው ለመርሣት እሞክርና ተመልሶ ውሥጤ ይረበሻልእፍፍፍ ከባድነው ለምክርህ ከልብና መሠግናለን

  • @hawahawa1276
    @hawahawa1276 2 роки тому +1

    ሠላምሙዳይእኮንደህኔመጥህ።እኔዘጠነኛውይጠቅማልብየአስባለው።እናመሠግናለን

  • @Sendayo9
    @Sendayo9 Рік тому +1

    እደዝ አድርጌ ተመልሰ መጣ ግን የበፍቱ ቃሊ የገባልኝ ካልተግበረ , አልረዳዊም በጣም ገድቶኛል አበለዝያ በቸይነት ይመረጣል

  • @callaaorotube9630
    @callaaorotube9630 3 роки тому +2

    ወላሒእኔም መፍትሔአግኝቻለሑ

  • @mobystar8043
    @mobystar8043 4 роки тому +17

    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @AdfghQrtyu
    @AdfghQrtyu 17 днів тому +1

    የትአግችዉያለሁትስደት

  • @Mariyam-b5i
    @Mariyam-b5i 2 місяці тому +1

    በህይወቴ ላይ የደረሰ ትምህርት ነው አቢ ሚባል ሳው ፍቅር ሲሰጠው ፍቅር ማይሰጠኝ ሄድ
    አሁን ዳሞ ፍቅር ስሰጠው ፍቅር የሚሰጠኝ አሽ ሚባል shabella ሰው መጣልኝ የእውነት ታድያለሁ 😂😂😂 ሃሌሉያ 🙏

  • @bizuneshhebte2779
    @bizuneshhebte2779 4 роки тому +4

    ሙዳይ እዴት ነክ ፕሮግራምክ በጣም ጥሩነው ብዙ ቁነገሮች አሉአቸው ብዙም ተምሬባቸዋለው እናም አውን ግን አንድ ግራ የገባኝ አገር ነበር እሱም እኔ ምኖረው ከአገር ውጭ ነው የምሰራውም ካፓኒ ውስጥ ነው እዲ እያለ አንድ ሰው አፍቅሮኝም ይሁን አድንቆኝ ዝብሎ ያየኛል ማየት ስሉክ ማየት አይምሰልክ ለረጅም ሰዓት ነበር የሚያየኝ ሰው አለ የለም አይልም ማፍጠጥ ነው እና እሱ አበሻም አደለም የሌላ አገር ዜጋነው ግን እኔም እያሳዘነኝ መጣ አውን ወድጄው አረፍኩት ሚገርመው በአይን ብቻ ደና ሰላምታ እኳን የለንምኮ እናም አውን ብዙም አደለም እኔግን ስሜቴን አምቄው እሱ እዳያቅ እየጣርኩም ቢሆንም በጣም ነው ምወደው ምን ትመክረኛለክ የሚዳይ አቅራቢ ወድሜ ንገረኝ እሺ

    • @ሀያትመኩራ
      @ሀያትመኩራ 4 роки тому +1

      እህት አለም ስሜትሽን አትከተይ ነገን አስቢ ሴት ልጅ አዴ ከተሸወደች ከባድ ነው እኔ ምልሽ ይሄ ነውሂወት ካስተማረኝ

    • @bizuneshhebte2779
      @bizuneshhebte2779 4 роки тому +1

      @@ሀያትመኩራ አመሰግናለው እሺ

    • @seadaseid7123
      @seadaseid7123 4 роки тому +1

      እረየኔቆጆ፣ይቅርብሽ፣ቢያፈቅርሽእኮ፣ይጠይቅሽነበር፣ያፈቅረኛልየሚባለው፣በግምትማወቅ፣አይከብድም፣አርፈሽተቀመጭ፣ደሞአቺታውቂያለሽ

  • @RodesRodes-b1w
    @RodesRodes-b1w 6 місяців тому +2

    ፈጣሪዬ 😢😢😢😢ያሳየኝ ተገልብጦበት ፍቅር

  • @sarasarita835
    @sarasarita835 4 роки тому +47

    ሙዳይ ቆፍጣና ሴት አድርገኸኛል

    • @inatewadushalow9673
      @inatewadushalow9673 4 роки тому +1

      ልክ እንደኔ በተም አመዘግነለው ሙደይ 👌💗

  • @etsmet2796
    @etsmet2796 5 місяців тому +1

    ወንድሜ ይህንን ሁሉ ደረጃ አለፍኩ ግን የባሰ በላዬ በትዳራችን ላይ ሴት ደርቦ ጭራሽ በሴት ያሰድበኛል

  • @ثانيعبيدعليمحمدالصريدي

    ሺኩረንሙዳይየ
    ሳያራቀብኝ
    ደረስኩበት
    ያንተንትምህት
    ተከታትየ
    ተገበርኩበት

  • @rehmetademkemeresaabagetey6735
    @rehmetademkemeresaabagetey6735 4 роки тому +10

    Remedan mubareke ehetoche🌹🌹🌹

  • @ሱሱ-ወ4ጨ
    @ሱሱ-ወ4ጨ 2 роки тому +1

    እዉነት ግን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ምክርህ በቃ ቃላት የለኝመም

  • @ስለወደደኝአዳነኝአዳነኝ

    ሰላም የሙዳይ
    እንኳን አደረሳችሁ መልካም የፋሲካ ብዓል

  • @ranialisa3835
    @ranialisa3835 2 роки тому +1

    ሙዳይ.ምክርክ.በጣም.ነዉየምመቸዉ👍👍

  • @EdiltegaTesema
    @EdiltegaTesema Місяць тому +1

    ግን ችግርንሮት ጥፋቱን ነገርኩት ስለራስህ ጥፍት ስለነገርኩህ ይቅርታእሽ አልኩት አሁንግን አያናግረኝም እኔም አልደውልበትም ዝምአልኩት

  • @EnatBelate
    @EnatBelate 5 місяців тому +1

    Chela beyawem zm alegn besamn 1ken new medewlew adleji Alen berket feker lay nen

  • @nasritesfa8918
    @nasritesfa8918 2 роки тому +1

    ምክርህ አሬፍ ነውእኔን ይመለከታል እስቴ ከሆነልኝ እያረኩት ነው አየዋለሁ አመሰግንሀለሁ

  • @HanaSeid-fi9nt
    @HanaSeid-fi9nt 2 місяці тому +1

    ሤት የማዛን በምን ትቀይረዋለሐሕ

  • @Beba873
    @Beba873 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን አንድ ጥያቄ አለኝ በፈገግታ ሲያይክ የነበረ ሰው ደርሶ ፊቱ ሲቀየርብክ አጥቁሮ ፊቱን ሲያይክ ምንድነው ?

  • @abyssiniyacookingabyssiniy1404
    @abyssiniyacookingabyssiniy1404 4 роки тому +1

    Lemindnew wendoch alfligim kalu behala sintewachew begadegochu miyasdwilew?

  • @mulugobezye7356
    @mulugobezye7356 4 роки тому +5

    እኔ በሙዳይ ትምህርት በጣም ተለውጫለሁ በርታ

  • @abcabc.2139
    @abcabc.2139 4 роки тому +2

    ሰላም ሙዳይ በኮሮና ምክንያት ቪዲዮችህን መከታተል አልቻልኩም ።

  • @hiwotfikadu7377
    @hiwotfikadu7377 4 роки тому +12

    የሚገርም ምክር ሙዳዬ ወንድ ቢሄድ ወንድ ይመጣል ብለን ማሰብ አለብን

  • @No-zw4ky
    @No-zw4ky 4 роки тому +3

    እንኳን አደረሳችሁ ውድ እህት ውንድሞች እኔማ ይመዳይ ትምህትት ሱስኛ አደርጎኛል እናትሰ እናመሰግናለን ውንድማችን

    • @ኢትዮብያታሸንፍለች
      @ኢትዮብያታሸንፍለች 4 роки тому

      በጣምበጣምአመሠግናለውኝለውጥአግቻለውኝእድሜናጤናከነቤተሠብክእመኛለውኝወድሜ

  • @weletahanajusiss9297
    @weletahanajusiss9297 4 роки тому +2

    ሰላምህ ይብዛልን እደምድር አሽዋ. ወድማችን እነመሰግነለን. እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ይጎብኝልን

  • @TseTsehay
    @TseTsehay 4 місяці тому +1

    እናመስግናለን 🥰

  • @StopGo-uv4of
    @StopGo-uv4of 7 місяців тому +1

    እህቶቸ፣እኔም፣ያለሁት፣በስደትነው፣አቃጥሎ ሊደፍኝነው፣አላህይጠብቀኝ

  • @BenyamAbi
    @BenyamAbi 7 місяців тому +1

    Esh koy 1 tiyake lemetewu yewesenkutn kenemikiniyatu binegirewu bileyewu chigir alew

  • @EdiltegaTesema
    @EdiltegaTesema Місяць тому +1

    እናመስግናለን

  • @sabiyagav4797
    @sabiyagav4797 4 роки тому +1

    ወንድሜ በጣም አርፍ ምክር ነዉ እናመሰግናለን ወንድማችን ደሞ እንደዚሁ ይዘህልን ቅረብ

  • @sara5880
    @sara5880 4 роки тому

    ሙዳየ የኛ አንበሳ ምክሪህ ከመጠን በላይ ይጠቅማል አባየ።

  • @አልሀምዱሊላህአላህበቄነው

    ሙዳይግንመስመርህንእዴትልናገኜውእንቺላለን

  • @zaharaendris783
    @zaharaendris783 4 роки тому +2

    ሙዳይ አተኮ ምርጥአስተዋይ ጀግናነህ

  • @masaratg8893
    @masaratg8893 4 роки тому +1

    በጣም ትክክል ነው ሙዳይ እናመሰግናለን

  • @SojibSojib-xk2pj
    @SojibSojib-xk2pj 5 місяців тому +1

    ትክክል❤❤

  • @niceprime8523
    @niceprime8523 3 роки тому +2

    አልሀምዱሊላ ሁሉንም አላህ ሲለው ነው የሚሆነው ባሳብ የሚሆን ነገር የለም ለምክሩ እናመሰግናለን

  • @frwrwe3792
    @frwrwe3792 3 роки тому +1

    ወድሜ እኔ ሂወቴ በጣም አደጋዉስጥ ገብታነበር ካተሙዳይ ካተምክር ብዙነገር ተገንዝቤአለሁ ያተትምህርት ነዉ ሂወቴን ያሻራት ፈቅር በጣም ከባድነዉ በጣም እፈቅርዉስጥ ሆኔ የአተንትምህርት እየተከታተልኩ በጣም ጠቅሞኝ አግኝቼዋለሁ ወድሜ በጣኝ ከልብ እናመሰግናለን ያተትምህክት በጣም ጠቅሞኛል ሺ አመት ኑርልን ፈጣሪይጠብቅህ ከምንምበላይ ምክርህ ጠቅሞኛል በጣምይመቸኛል❤❤🌷💓💕

  • @hiyemanotmekonenn3982
    @hiyemanotmekonenn3982 4 роки тому +4

    ሠላም ሙዳይ ኮረና እያለ ፍቅር እዴት ይይዘናል

  • @EdiltegaTesema
    @EdiltegaTesema Місяць тому +1

    እሱም መልስአልስጠኝም ሲርቀኝ ምነው በስላምነው ግን የጠፍህ አልኩት ከዛም እኔም።አይከጎነህ ሴትእዘልነው አልኩት ስለውም እደሱአትበይኝ ብሎስልኩን ዘጋብኝ

  • @romaroma9795
    @romaroma9795 4 роки тому +2

    ጀግና ወንድማችን ኑርልኝ እናመሰግናለን

  • @munimuniti3524
    @munimuniti3524 4 роки тому +4

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ወንድሜዋ..ትምህርቶችህን በጣም እከታተላቸወለው፤ በጣም ብዙ ተምሬበታለው..ፕሊስ ስለ "የሰው ሰው ማፍቀር" ቪዲዩ ብትሰራልን ደስ ይለኛል..በተረፈ መልካሙ ሁሉ ካንተ ጋር ይሆን ዘንድ እመኝልሀለው።

    • @hodaali8318
      @hodaali8318 4 роки тому +1

      እኔም እዳንች የሰዉ ሰዉ አፍቅሬ ሞትኩኝ

    • @hayat-youtube-9682
      @hayat-youtube-9682 4 роки тому +1

      አወ ይሰራልን

    • @danteyoutube2849
      @danteyoutube2849 3 роки тому +1

      ምን ማለት ነው የሠውሠው ማለት

    • @munimuniti3524
      @munimuniti3524 2 роки тому

      @@danteyoutube2849 ..ፍቅረኛ ወይም እጮኛ እንዳለው እያወቅሽ ምታፈቅሪው ሰው

    • @munimuniti3524
      @munimuniti3524 2 роки тому

      ይሄንን ጥያቄ ከጠየኩ አመት ሆነው የዛን ጊዜ የሰው ሰው አፍቅሬ ብዙ ተሰቃይቼ ነበር....ኮሜንት መስጠቴም ትዝ ያለኝ ኮሜንቴ ላይክ ሲደረግ ኖትፍኬሽን መጥቶልኝ ነው። anyhow በዛን ሰሞን አፈቅረው የነበረው ልጅ አሁን አግብቶ የልጅ አባት ሆኗል። የሰው ሰው ላላፈቅር ወስኛለው «የማያፈቅሩትን ሰው ማፍቀር ኤርፓርት ሄዶ መርከብ መጠበቅ ነው»...ትርፉ ድካምና ጊዜ መግደል ብቻ ነው..በዚህ ጉዳይ ቪዲዩ ቢሰረላትም አይከፍም።

  • @slntayehutube4462
    @slntayehutube4462 4 роки тому +2

    ይሄ ትምህርት ለኔ ይጠቅመኛል ግን ሳላመሰግንህ አላልፍም

  • @fathimayasin1075
    @fathimayasin1075 3 роки тому +1

    Mudaye kojo hasab new enamesegnalen

  • @sadiajshdh6040
    @sadiajshdh6040 4 роки тому +1

    muday sile timhrtek betam enamsgnalen gen yahun wondoch minem bekonlachew yaw nachew

  • @sadahassen8098
    @sadahassen8098 Рік тому +1

    ሠላም ሙዳይ ትክክል ነህ ከሄደሄደነወ

  • @kollamfedaran7042
    @kollamfedaran7042 4 роки тому +1

    ልላማግባት ነዉ መዳኒቱ

  • @fatiyaawoljamal8115
    @fatiyaawoljamal8115 4 місяці тому +1

    እኔ ሁሉንም ሞከርኩ ግን ምንም ልመለስ አልቻለም አሁን የመጨረሸ ምእረፍ ለይ ነኝ መለት ችለ እየልኩት ነዉ ግን አንድ ጢየቄ መልሱልኝ ክርስተኖች በእክርስቶስ ሙስልሙች በአለሀ ከፍቅረኛዬ ገ የቆየነው
    አንድ አመት ከአንድ ወር ልሆነን ነዉ እነ በዚህ ቆይተ ውስጢ ቸግሮኛል እመልስልሸለሁ ብር አበድርኝ እየለኝ ብዙ ግዜ ጠየቀኝ እኔም እሺ በመለት ሰጠሁት አጠቀለይ ሀሌት መቶሰለሰ ሺ ወስዶብኛል የምገርመዋ እሱም የለው ሰው ሀገር ነዉ ሰውዚ አፍርከ እነ ደግሞ አንድ ሀገረ እንድ ወረደ ነን ግን ብር ለምን እንደምጠይቀኝ አለቅም በሀርውም በየ ግዜው ይለወወጠል እኔ የምኖረው አረብ ሀገር ነው ደግሞ እህቶቹን አስተዋዊቆኛል ግረ ገበኝ አንድ በሉኝ በጌታ💔💔💔😭😭😭

    • @gggggggg-z7v
      @gggggggg-z7v 13 днів тому

      ብሬን ስጠኝ በይው እኅቴ እንደ ሲጀመር ከሴት ልጅ ብር እሚጠይቅ ወንድ ነውደ በብድርም ቢሆን አአይጠየቅም አይዞሽ

  • @ekramyoutube9430
    @ekramyoutube9430 2 роки тому +1

    በጣም ምረጥ ምክረ ነዉ እኔ ያለሁበት አሁን እደዝህ ነዉ

  • @hyathyat5145
    @hyathyat5145 Рік тому

    ግን. የኔባሌነውእድህ እ።ሚያደርገኝ. ብሎክተደራርገናል. እሡእሚፈልገው ብርብቻነው😢😢😢

  • @eyerusmokonen9493
    @eyerusmokonen9493 4 роки тому +2

    ፌስቡክህ ማን ይላል ሙዳዬ በማርያም ንገረኝ ካንተ ምክር እፈልጋለሁኝ

  • @LobabaShek
    @LobabaShek 7 місяців тому +2

    እህቶቸ እጅን እርግፍ አርጋችሁ ተውት እርሱን ይጭነቀው እርስ ሀገር ስምጥ እግሬላይ ወርቆ አለቀሰ ተመልሸ ስሄድ ሌላሰው ነው እኔም ባላሕ እገዛ ውጭ ወጣሁ እስታሁን የት እዳለሑ አያቅም

  • @MN-ge2ij
    @MN-ge2ij 4 роки тому

    እናመሰግናለን አዴ የተባርከውን ይስጠን እጅ አድ ብሎ ሁለት ___?

  • @haymidres4899
    @haymidres4899 4 роки тому +4

    ሙዳይዬ በውስጥ መስመር እንዴት ላግኝህ ምክር እፈልጋለሁ ፕሊስ

    • @rechrech9057
      @rechrech9057 4 роки тому +1

      በfb ታገኝዋለሽ ሃይሚ

    • @eyerusmokonen9493
      @eyerusmokonen9493 4 роки тому +1

      ማን ብለን እናገኘዋለን f.b ው ማን ይላል

  • @امبلالمحمد-ن3خ
    @امبلالمحمد-ن3خ 3 роки тому +3

    ሙዳይ ወድማችን ኑርልን ትምህርት ህወሰጤነው አተን ከተከታተልኩ አስቶ ብዙለውጥ አጊቻለው ኑርልን

  • @hayugh1573
    @hayugh1573 4 роки тому +2

    Well mudayeye betam tikikil nek

  • @fatimafatimaahmed2177
    @fatimafatimaahmed2177 4 роки тому +1

    ምክርህ ጠቅሞኛል በርታልን👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌

  • @hiwotwalelign6318
    @hiwotwalelign6318 2 роки тому +1

    Betam true temeret new tanks

  • @selmawetselmawet7769
    @selmawetselmawet7769 Рік тому +1

    አሪፍነው ውንድማችን❤

  • @mesibetiy3628
    @mesibetiy3628 3 роки тому +1

    betam des yemil mkr new enamesegnalen

  • @eyrusi
    @eyrusi 2 роки тому +1

    በጠም ሚሪጥ ትምህሪት ነዉ በረተ

  • @rozamohammed2274
    @rozamohammed2274 2 роки тому +2

    ሰላም ምክሮችህ ደስ ይላሉ የኒ ታሪክ አብረን ነው የምንስራው እኒ ያየሁት ቀን የፍቅር ስሚት ሳይሆን ዝም ብሎ የመውደድ ስማት ነበረኝ ግን ከስራ ውጭ አውርተን አናውቅም በዚ ሁኒታ ብዙ ቆየን የሆነ ግዚ ላይ መግባባት ጀመርን በዚ ግዚ ጥያቃው ከሱ መታ ከዝያ ጋደኝነት ጅመርን ከትንሽ ውራት በሃላ ለ1ወር ያክል ተራራቅን ማለትም እሱ ሊላ ሃገር ሂዶ ነበር በስልክ እናውራ ነበር ከመታ በሃላ እንደ normal ስው ያውራኝ ጀመር ምንድን ነው ስለው እንርሳው ማቆም አለብን አለ ምክያቱን ሰጥይቀው ምንም ምክያት የለውም እሽ አልኩት አቆምን መራቅ ፈለኩኝ ግን ስራ ያገናኝናል ከስራ ውጭ ዝም ስለው ይጭነቃል ይደውላል አትራቂኝ ይላል ብዙ ግዛ ለመራቅ ምከርኩኝ ግን እሱ አልትው አለኝ እውደዋለሁ ግን የሱን ስሚት ማውቅ አልቻልኩም ምን ላርግ?

    • @MiRy-i2q
      @MiRy-i2q 2 місяці тому

      የኔም እንደዛ ነው መን ናርክ ስከ ለኔ ና ለአህታችን ምኩሩኝ

  • @እኔአለሁለራሴ
    @እኔአለሁለራሴ 4 роки тому +7

    ውድ የሙዳይ ተከታታዮች ትክክለኛ አፍቃሪ በቀን ስንትግዜ መደወል አለበት ብላችሁ ታስባላችሁ

    • @hodaali8318
      @hodaali8318 4 роки тому +1

      እኔ መቸም በመደወል አላምንም ማለት ግድታ መደወል አይጠበቅበትም ዋናዉ ልብ ለልብ መተዋወቅ ነዉ

    • @hodaali8318
      @hodaali8318 4 роки тому

      ካልሽ ደግሞ ሶስት ጊዜ

    • @Alain-gl4bo
      @Alain-gl4bo 4 роки тому

      Hoda Ali
      ወእይዎ የነዉስ እ ንካን በቀን በሰምንቲም አንዴ አይደወለም ምስኮል ነው ሚያደርገው እኔ ስደት እሱ እትዮጵያ ዉደ አዮደኝም መላት ነው እኔ ብቻነው eimdewelelat

    • @tgsttgst5588
      @tgsttgst5588 4 роки тому

      @@Alain-gl4bo አንች እደኔነሽ የኔም ከኔ ብቻነው የሚጠብቀው አሁን ግን በሙዳዬ ትምህርት መሰረት እርግፍ አድርጌ ተውኩት አልደውልም አደዊይ እማ

    • @hodaali8318
      @hodaali8318 3 роки тому

      @@Alain-gl4bo አቤት

  • @taferemam5118
    @taferemam5118 2 роки тому +1

    እውነት ትክክል ነህ የራሴን ህይወት ነው የነገርከኝ