Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሰው እንደቤቱ እንጂ እንደጎረቤቱ አይኖርም ራስሽን አስተካክይ ሌላውን አትምሰይ ራስሽን ሁኚ:: ምን ትላላችሁ?
👌👌👌👍👍
በትክክል
Ewnet new ashu
አሹካ ፌስቡኬ ሃክ ደደርጎብኝ እዴት መመለስ እችላለሁ
Betkkl
አሹካ ምርጥ ሰው ስለሁሉም ነገር እናመሠግናለን ባባየ አሹካን የምትወዱ ላይክ ግጩኝ👍👊
ምርጤ
@@ashruka ua-cam.com/video/UhJszniub_o/v-deo.html😢😢😭😭😭😭
Like
ላይክ ገጨሁክክክ
እናመሠግናለን፡በጣም፡ትክክል፡ነህ፡ፈጣሪ፡ይጠብቅህ
አሽሩሻ ሁሉንም ነገር በግልፅ ነው ምታወራው ተመችቶኛል👏👏👏👏👏👏👏
እናመሰግናለን ሴት ልጅ በፍቅር ኮራ ስትል የበለጥ በወንድ ልጅ ልብ እድትሳብ ትሆናለች ያላንተ ማንም የለኝ ከተባለ ወንድ ጭንቅላት ላይ ይወጣል እውነተኛ ፍቅር ፈጣሪ ያድለን
Ewente,new,amen,ehete
Ewente,new,amen,ehet
ስለፍቅር መስሚያዬ ጥጥ ነው በአሁኑ ስአት ፍቅር ሳይሆን ጥቅም ብቻ ፈላጊ በዝቶል ስለምክርህ እናመስግናለም አሹዬ
እህት ወንድሞቼ ከእናንተ ልላይ ነው ሀገሬ ልገባ 6ቀን ቀራኝ ያው ሀገር ከገባው የኢትዮ ኔትወርክ ታውቀለችሁ እና እናንተ መከተል ብዙም አይመቸኝም እና ሰላም ሁኑልኝ በሰላም ግቢ በሉኝ አሽሩካ ሰላም ......
Selam gdi fetari yketelsh mar 😍😍😍💚💛❤
Selame.gibe.ihet.malikame.magedi.yihunelish
ግዜ ብወስዲም ፍቅር ያሻንፋል በሰላም ግቢ የኔ ማር
ሰላም ሁሉ ይግጠምሽ ምርጤ
ሰላም ግቢ ውደ
ፍቅር ተግባርን ይፍልጋል በአሁኑ ሰአት ውንዶች አፍቼው ጤፍ ይቆላል እውነት እውድሻለሁ. ያለ ሁሉ አፍቃሪ አይደለም ፍቅር ክላይ ሲጋጣጥም ነው ፍቅር ማለት ሁሌም ደስተኛ መሆን አይደለም ትልቁ ጦርነት ግን በጠብ ውስጥ ስሜትን መቆጣጠር ነው ባይ ነኝ
እውነት ነው ምርጤ
ሂወትን ገና ለምንጀምር ሠዎች ጥሩ ትምህርት ነው ለእኔ አይነቱ Tnxs ምርጣችን !!
ትክክል ነህ ወንድሜ አመሠግናለዉ ኑረልኝ
ትክክል አሹየ ግን የዘመኑ ወዶች ፍቅራቸው ብርርርርር
inameseginaleni
100%
በትክክል በተለይ በመጨረሻ ያነሳሃው ነፅብ በእራሴ የደረሰ ነው ።። እሑንም ነቃሁኝመውደድ የቻለ ልብ መጥላትም ይችላል ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።i love my self አከተመ ።
ትክክል ነህ አሹ የኔ ባለቤት ምን አለኝ አንድቀን እኔ መፈታት ያስጨንቀኛል አልኩት ከዛ ቆየት ብሎ በትንሽ ነገር ተጣላንና ፀባይሽን አስተካክሊ አለበለዛ የምትፈሪዉ ነገር ይመጣል አለኝ ንዴቴን ረሳሁትና በሳቅ ፍንትዉ አልኩበት አታስብ ከፈለክ አሁንም አሁን ፍታኝ 05ሳንቲም አልወስድብህም በለበስኩት ቢጃማ እሄድልሀለሁ ስለዉ ሳቅ ብቻ ባንዴ ዝቅ አደረገዉ ከዛ እኔም እንደማልለማመጠዉ ሲገባዉ እኔ በራሴ ስተማመን አልሀምዱሊላህ ዛሬላይ በራሱ ጊዜ ጢባሩ ለቀቀዉ
አሹ የኔምረጥ ሰዉ እናመሰግናለን በጣም ብዙ ብዙ ነገረ ነዉ ያሰተማረከኝ ከምንም በላይ በራሴ እድተማመን እራሴን እድሆን እኛ ሴቶች ብዙ ነገረ ያሰጨንቀናን ጠባሳ አለብኝ የጠቆረ ብዙ ነገሮች አሉ ባሎቻችን እዳያዩብን እያልን የምናፍረ ብዙ አለን እኔንም ጭምረ አሁን ያ ሁሉ ነገረ ተቀይሮን በረታልኝ ዉ እምልክ
እዉነት ነዉ አኩሻ ዛሬየ ገና ኮሚት ስኮምት እሽ እዉነት ነዉ የተናገረከዉ በረታአ ወንድም ለእኞ ለእህቶቻችሁ ምክር ነዉ ሴቶች አዳም ጡ ተግብሩበት
እውነት ነው ያለሱ መኖር አልችልም ነግሬዋለው ድብን አድርጌ ደግሜ ደጋግሜ ፍቅሬን መደበቅ አልችልም ግን ግን ከወደደችኝ እማ ብሎ ጥብርር ኩርት ምናምን ቢል እማማ ትሙት ለራሴስ ክብር አለኝ ! ትቸው ላሽ ነው የምለው። ገደል ይግባ
እንደኔ ነሽ ይታባቱ እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር ይላል ያገሬ ሰው
አብ ወንድ ልጅ ግልጽ ሲሆኑላቸው አይወዱም የውሸት ማንነት ላይ ነው ልባቸው የፍቅር ነገር በድራማ ላይ እያየው በጋሀዱ ያለም ብቻ ትርጉም አንዳንዴ ይዘበራረውብያል
አሹየ ምርጥ እንኳን ደና መጣህ እናመሰግናለን ያምራል ከባድነው እግዚአብሔር. ይርዳን ፍቅር ይስጠን ለሁላችንም.
ኤል ልጅ ምያስታለልፍሁ ነጋር ሁሌም እከታታላለሁ ግን ኮሜት አልሰጥም ላይክ ብቻ ነዉ ማራጋዉ ዎላህ እያሰኩ ነዉ ምጫርሰዉ ቭድዮ ሁሌም 😃😃😃 እነማሰግነሌን ዬኛ ሰቅታ አሾከዬ በርታ
እግዚ አብሔር ይመስገን ያንተንትምርት ማዳመጥ ገጀመርኩብዙ ተምራ አለሁ ለወደፉት ይጠቅመኝን ብየ አስብ አለሁ
ውየ አሸዬ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
ወይ ጣጣ አሹዬ ጎበዝ ልሆን አልሆን በምን አቃላሁ ከተቆለፍ ስድስት አመቱኮ እድሜ ለማዳም ቤት ኑሩ ድግልና ሲወስድ ብቻ ነው ከወድጋ የተኛሁት አሁን ግን አድስ ፍቅርኛ በርቀት እየዋራሁ ነው በቃጣይ አመት ለፋሲካ እሂዳለሁ አገሬ ና ያናይ ነው እማውቀው ሁሉንም
አሹሩካ ምርጤ እንኳን በደና መጣክ የፎንቃ ዶክቶር አሹዬ ሰለ መረጃ እናመሰግናለን
ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ መልካም
@@ashruka አሹካን አፈቀርኩ ይላሉ እኔ ግን አላምናቸውም አንድ አንዴ እኔም የቀልደን አፈቀርኩት ብዬ ኮሜት ስለምፅፍ ለምሳሌ ቸሩን እለዋለው እዲበረታታ እይወት ለካስ ይቀጥላል እዲል
ባንዳ ማነው? ኤርትራን አስገብቶ ሱማሌን አስገብቶ ህዝብን ንፁሀን የገደለ ጦርነት ደግፎ ኖ ሞር እያለ የአሜሪካ መንግስትን መከራውን ያሳየ የቅርብ ጊዜ ትዝታ ዲሽታ ጊኔ ጦርነት ምን ያደርጋል ሰው ይበላል ወድም ወድሙን አይግደል ሲል የተቃወመ ማነው የአንበሳውን ድርሻ የያዘ ማነው ተበድላቹ ቢሆን ችግር የለውም እንደአሁኑ እንደ ውሻ ታይታቹ ሆኖ ቢሆን ችግር የለም ማዳበሪያ ተከልክላቹ ቢሆን ንብረታቹ ተነጥቃቹ እንዳትማሩ ተደርጋቹ ቢሆን ችግር የለም ኑሮ ተወዶባቹ ቢሆን በአ 4አመት 700ሺ አማራ ሞቶባቹ ቢሆን በጅምላ ተገላቹ በማንነታቹ ከስራ ተባራቹ ከውጭ እዳትገቡ እዳትወጡ ተደርጋቹ ቢሆን ችግር የለም እንዳሁኑ አብይ እደሚደርገው ሻሸመኔ ወለጋ ቡራዮ አሪሲ በጅምላ ተገላቹ ቢሆን ችግር የለም እኩል አብሮ አአ ጎንደር ወሎ ጎጃም ስራ ሰርቶ የሚኖር ወድማቹሁን ትግራዋይ አሳደዳቹት እስቲ ንገረኝ በምን እራሳችንን እናሳምን 60ሺ ሰው መሰዋት ከፍሎ ከደርግ ነፃ ያወጣህን ወያኔ የካዳቹ እናተ ኮ ናቹሁ መላኩ ተፈራ የግዜር ታናሽ ወድም የዛሬን ማርልኝ ሁለተኛ አሎልድም እዳላላቹ ወንድ ልጅ ማሳደግ ብርቅ እዳሎነባቹ ከ10 ሚሌን አማራ 50 ሚሌን እድትገቡ ያደረገ ወያኔ 27 አመት ሙሉ ለኢትዮዺያ ሲለፋ የነበረውን ወያኔ ሰላማቹሁን አስጠብቆ እንድትማሩ እድታርሱ በየሀገሩ ተዘዋውራቹ እድትሰሩ አባይን የገደበ ባቡር ኮንዶሚኔም መንገድ ሆስቢታል ጤና ጣቢያ የገነባ በምስጋና ፈንታ ለኢትዮዺያም ለራሱ ህዝብም ምቀኛ የሆነውን ሻብያ ሱዳንን ጅቡቲን ቻድን ኢትዮዺያ የወጋ ለጎረቤቶቹ ጠንቅ የሆነ የየሀገሩን ተቃዋሚ እያስገባ ጭካኔ እያስተማረ ለአፍሪካ ችግር የሆነውን ሻብያ አስገብታቹ አዘረፋቹ ንፁሀን እንዲገል አደረጋቹ ታዲያ እናተ እነማናቹ? ሀገር ስትፈርስ የተባበራቹ የባንዳ ጥግ ትግራይ ይጥፋ እንጂ እዳው ገብስ ነው ያላቹ ሞኞች ነገን ማየት ያቃታቹ አንድ እንኮን ይጥፋ የተማረው ዘፋኙ ገበሬው ሼኩ ሆ ብላቹ የተነሳቹት አሁንም ጌዜ አላቹ ወደራሳቹ ተመለሱ ጀግና አይፎክርም ጀግና በመርህ ይመራል ጀግና ነገን ያስባል ጀግና የቤር ቤረሰቡችን ያከብራል ጀግና እግዛቤርን ይፈራል ጀግና ሰባዊነትን ያስቀድማል እየለመንን አይደለም እውነቱን እያሳወቅን ነው
ዓሹካ አሹቲ የ አሽሜላ ፍቅር ልዩ እኮ ነህ እናመሰግናለን በሠማነው እምንማር አላህ ያድረገን በርታልን ወንድሜ እኔ ባንተ ምክር የትዳር ሂወቴን ፍቅሬን ቤቴን አስተካክያለሁ አልሀምዱሊላ አመስግናለሁ አሹየ
እናመሰግናለን ኣሹ💓💓💓💓💓
አሽሩካ ደስ ስትል እያዝናናክ የልብ የልብ ነው የምትናገረው
+Dg Th 🙏🏽🙏🏽😘
Uff yabasha wandi hulu nagare bakofi esti takayaru bananeta mekeneyati yehani enadametalani🤔🤔🤔😟thanks ashruka
አሹየ እደዛሬው አስደሳች ነገር ሰምቸ አላቅም ተባረክ ወድሜችን ሁሉም ነገር የተናገርከው ትክክል ነው ዛሬ ጊዜ ሰውን ለማመን በጣም ከባድ ነው ለምን ብትሉ እኔንም ከባድ ችግር ስለገጠመኝ ነው በተላይ በስደት አለም ያላቹህ እህቶቸ በጣም ሚስጥረኛ ጓደኛ ትኖርሽ ይሆናል ግን ምንም ብታምኛት በምንም ታምር ያችንና የፍቅረኛሽን ምንም አይነት ችግሮች በመካከላቹህ ቢፈጠር ተትንሽ ቀን በኋላ ትፈቱታላቹህ በጋራ ለሰው ምንም ብታምኛት በፍፁም ለጓደኛሽ መናገር የለብሽም 👈 እኔ በጣም ከህቴ በላይ የማምናት ጓደኛ ሚስጥሬን በሙሉ ለሷ ነበር የምነግራች በጣም ከሷ የማልጠብቀው ውሸት ነው ያየሁባት እና አሹየ ትክክል ነህ ወንዶች ወደድኩህ ካላንተ መኖር አልችልም ታልካቸው ሙድ ነው የሚይዙብህ ምንም ነገር ባረጋት ስለምት ወደኝ የትም አትሄድም ስለሚመስላቸው እደስ አድርጌ የማስብለት ሰው የለኝም ነበር ግን እሱ እደኔ አልሆንልኝ አለ ከወርም አመት አስቆጠርን ግን ምንምሊቀየርልኝ አልቻለም በየቀን በዙ ስተቶች አይበታለሁ ለምድነው ስለው ጭራሽ እኔን ይቆጣኛል ነገረኛ ነሽ ይለኛል እውነቱን ስለምናገር መጨረሻላይ ግን እኔ ነኝ የተጓዳሁት ምንም ሊስተካከልልኝ ስላልቻለ የሱ ፍቅር ታቅሜ በላይ ስለኋነብኝ ለስራየም ተፅኖ እየፈጠረብኝ ስለኋነነው ለመተው የወሰንኩ በፍቅር አምስት አመት ቆይተናል ግን ምንም የተቀየረ ነገር ስላላየሁ ለመተው ወሰንኩ ምን ትሉኛላቹህ ከኔነው ወይስ ከሱነው ጥፋቱ የፍቅርን ህመምየምታቁ ። 😭😭😭......?👂👈
አይዞሽ ሀቢበትገልቢ
Ziada Alemu 😍
እናመሰግናለን አሾካ፣የኛመካሬ👍👍👍👍👍
ወሲብ ቪዲዮ ለማየት ምን ብለን ስንፅፍነው የሚመጣው መልስልኝ ፃፍልኝ እንዴት ተፅፎ እንደሚመጣ
በጣም እናመሰግናለን ይምር በጣም ዴስ ይላል
የውነት ተመቸኸኝ ግጸኝነትህ በዚህ ዙርያ ኮሜት ጽፊ አላቅም ነበር ግን አነጋገርህ በጣም ነው የተመቸኝ ፈታ እያደረክ ነው እውነት እውነቶን የነገርከን እናመሠግናለን
እናመሰግናለን ጥሩ ሃሳብ ነው
ስህተቴንም እሚነግረኝ ብቻ በሁሉም ነገር ምችት ያለ ባል አለኝ አልሃምዱሊላህ !!
ታድለሽ
አሹካ በጣም አምሮብሀል ሚስትህ ግጥምህናት ዋው ውበቱን ደፍቷብሀል
እዴ እሱኮ ድንግል ነው አላገባትም
Bilal Teacher ክክክክክክክክክ
Bilal Teacher Eny Nage Mesto Semetashale Kkkkkk
Asuruka betam ymechengal sketatelk yasmera (ertrawit) neng gn betam ymechenal prgramk betam ymwedew balebiete behtu yetnesa lfata neng slk qutrh xafeling israel ager new thnx ❤😍👍 ymnerew yhone mnegrh aleng
አሹካ በጣም ተመቸሀኝ ይመችህ ወድሜ ፈታ ታደርጋለህ ለምክርሀ በጣም እናመሰግናለን
ይመችህ
አሹሩካ ምርጥ ሰው ደግሞ ቆንጆ ነህ ሁሉ ነገርህ ያምራል
Ashuye arife new enamsegen alen 👍❤
አሹዬ በጣም እናመሠግናለን ልክ ብለሀል የኔ ውድ ማወቅ ጥሩ ነው ። 😗😗😗😗😗😗😗😗😗❤❤❤❤❤
ከሁሉም ከነሳሀው ነጥቦች እኔን የከነከነኝ ወንድን ልጅ ልብ ልብ የሚያሰኘውን ነገር ከተናገርሽው የትም አትሄድም ብሎ የጫወትብሻል ያልከው ከስተቱም አይታረምም ምክንያቱም የትም ተልከስክሶ ቢመጣም ትቀበለኛለች ብሎ ስለሚያስብ የሷ ፍቅር ሰለሚመዝን ያጦቅራል ያከሳል እንጂ መቼስ አይገል ፍቅር የቆረጠ ቀን ይቆርጣል።
አልጋ ላይ ሠትለኝ ልቤ ቅልጥ ዓላለም🙈 መስለህ ዓሹዬ!!!!😀😀😀የኔ ባል መቾም ሁሎን ዓሟልቶ ሠጥቶታል ዓልሀምዱሊላ እሡን የሚተካ ውንድ የለም ።
አሃ እንጅ የሚተካ ለማግኘት ሞክረሽ ነበር ማለት ነው
@@Hailsh12 😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆ላ ላ ላ ላ ላ ላ ላ ላ
ክክክክ
አጥብቀሽ ያዠ
ያዝልቅልሽ አቦ
asruka ambesaw betam new yemwedh bemtakerbachew hasaboch enamesgnalen thanks
እናመሰግናለን ወነድምችን
እኔ ፍቅረኛዬ ከውስጤ ያወጣሁት ምክንያት ስለኔ ደካማ ጎኔን ለጓደኞቹ አወራ ማለት ከሷ ውጪ ሌላ ሴት የለችም ወይ አሉኝ ኣለ እኔ ግን ብዙ መስዋት ከፍዬለት ነበር ስለኔ ክፉ አንድም ቃል የሚናገር አይመስለኝም ነበር በቃ ከውስጤ ወጣ አሁን ተለያየን
yane bexe Ayizoshi e/r yalaw yihonal
አይዞሽ እደኔው ነሽ ትክክለኛው ሰው በትክክለኛ ግዜ ይመጣል ብዬ ሸኘውት
ሰላምሽ ይብዛልን የሚያከብርሽ የምታከብሪው የምትዉጂው የሚወፍሽ ይስጥሽ
@@ሜሪየተዋህዶልጅ ልክ ብለሻል ከሱ በመለየቴ ደስተኛ ነኝ የሰላም ኑሮ እየኖርኩ ነው
@@ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ me too
እፍፍፍፍ አሁንስ ምክር አስጠላኝ ኤጭ ፍቅር ፍቅር አላህ አሟልቶ ሲሰጥ ነው ዎናው
ልክነሽ ስንመከር ብንውል የሀበሻ ሴትና ወንዲ ችግር አለ በጣም ችግርአለ
ልክ ነሽ
Thank you ☺️💟
ዋውውው በርታ ሀሪፍ ነው
ስለ አልጋ ሹክሹክታ ሲወራ ተመልካች ይበዛን ፣አሽሩካ በል እስኪ እንስማውና ፣ውስጣችንን እንፈትሽ።3ኛ ላይ የተናገርካት 90% ሰዎች በደካማ ጎናችን ገብተው ይጠቀሙብናል፣"ሴቶች "የሚንከባከባቸውን ወንድ እጅግ በጣም ይወዳሉ፣*ሴቶችም አንዳንዴ ለፍቅረኛችሁ እንዲህ አትበሉ፣• የምትወደኝ ከሆነ ይሄን ግዛልኝ\\ካለው ችግር የለውም\\• የምትወደኝ ከሆነ በዚህ እሳት ዉስጥ እለፍ፣[[እንዴ👻 ምን ነካሽ ቢሞትብሽስ?]]• የምትወደኝ ከሆነ እንዲህና እንዲህ አድርግልኝ÷\\እርጉዝ መሰለችኝ\\• የምትወደኝ ከሆነ ይህን ስራህን ልቀቅ÷\\ለምን ይለቃን ተይ እንጂ ምን ነካሽ ፣ታዳ እቤት ተዘፍዝፎ ምን አባቶ ሊሰራ ነው፣አሀ ገባኝ ስራው😜፣\\• የምትወደኝ ከሆነ ለኔ መሞት ይኖርብሃል፣\\በለው ዝምብለሽ ሙት ከምትይው እጄን በእጄ ብትይ ይቀላል።\\• የምትወደኝ ከሆነ ቤተሰቦችህን ተዋቸውና ና፣/እኔ 😋የለሁበትም/፣•የምትወደኝ ከሆነ አረ ስንቱ••••••*ወንዶችም ለሴቶች ይህንን ንግግር አትጠቀሙባቸው፣• የምትወጂኝ ከሆነ ዛሬ አብረን እንደር፣• እዉነት የምታፈቅሪኝ ከሆነ ያልሽኝን ቃል አሁን ፈፅሚዉ• የምትወጂኝ ከሆነ ቤተሰቦችሽን ቻዎ ብለሽ ከኔ ጋር እንብረር፣በቃ እርሻቸው፣\\😄ነገ ከከዳሃትስ?\\• የምትወጂኝ ከሆነ አስወርጂዉ፣\\👎ጭራሽ ልጇን\\• የምትወጂኝ ከሆነ እሱን ጥለሺዉ ነይ\\😉ምኑን ትጣለው\\•የምትወጂኝ ከሆነ በዚህ ፖዜሽን ሴክስ እናድርግ•የምትወጂኝ ከሆነ ፓንት ሳትለብሺ 💃በለሊት ቢጃማ ወክ👫 እንውጣ ፣\\እንዲመቸው መሰለኝ ለመንፋት ፣ተረጋጋ ጎበዝ ድንገት ፔሬዷ ቢመጣስ ?ምን ይመስላል---😬 ጉሬላ በል።\\• ካፈቀርሺኝ እያልክ አታድርቃት።በቃ ራስህን ሁነህ ተገኝ አከተመ።
ይሄ እውነተኛ ፍቅርን አይገልፅም
@@wubetewalelgni2085 ታዳ አሽሩካ የለቀቀልን ቪዶ እውነተኛ ፍቅርን አይገልፅም ማለት ነው፣
@@drsami762 እሱ የነገረን መስራት የሌለብንን ነገሮች ነው አንተም የገለፅካቸውን ነገሮች ማድረግ የለብንም
@@wubetewalelgni2085 እሱም እኔም መደረግ የለለባቸውን ነገሮች ነው የጠቀስነው እሽ ምርጤ!
እሹካ ስላም ትክክል ስው እንደቤቱ እንጅ እንደጎረቤት አያድርም ከስው ጋር እራስን ማወዳደር ትተን እራሳችን መረዳዳት እሹካ የፍቅር ስው።
አሽሩካዬ ምርጤ መምህሬ ስወድህ እኮ አመሰግናለሁ 😘😘😘
ብሞት የፍቅርኛየን ወይንም የባለቤቴን ሚስጥር አላወጣም አልወድም ደግሞም አላገባሁም እግዚአብሔር መልካም ትዳር ይስጥሽ በሉኝ
Wawww
አሽሩካ ምርጥ መላ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ
*እኔ ምለው አልጋ ላይ ምን አይነት ጭዋታ ነው ?ያው የፍቅር ሂውቴ ጠንካራ የሚያድርግው ፍጣሬ በመሀላችን ሲኖር ብቻ ነው ማርይ መልካም ቀን በያላችሁበት!*
Amen amen amen
አሜን
አልጋላይ ምን አይነት ጨዋታ ነው ያለው በጣም ጥሩ ጥያቄ ነው....እእእ ኳስ መሰለኝ
*አሜን፫!*
@@Hailsh12 💏💏💏ዋሻሺ ያሂ ነው ጫወተው😂😁😂😁😂😁😂😂😂😂😂
እናመሰግናለን አሽሩካ የምርጦች ምርጫጫጫ
Ashruka mkrochh betam Arif nachew yastemralu
Lk neh ashrukaye yene asteway wendema ketlbet yante adnaki negn
ሶስተኛው ተመችቶኛል ይመችህ እውነት ነው ምስጥር ልክ እንደ መሳርያ ነው
አሪፍ ምክር። ነዉ አሹ በርታልን
Betekeklie enamesegnalne ashuya
ሰላም ላንተ። አሹካየ። የኔ ወንድም ባለህበት። ሰላምህ ብዝት ትርፍ ይበል።።። የምትሰጠው መረጃ። እጅግ በጣም ምርጥና። አስተማሪ ነገር ነው የምትለቅልን። ክክክክክክክክክክ። እየተማርኩኝ ፈታ ነው የሚያደርገኝ።።።። የእውነት።። በጣም ትገርማለህ።።። ክክክክክክክከክክከ።።።። እኔ አንደኛ። ተከታታይነኝ።።። ላይክ። ግጩኝ።
አሹ አመሰግናለው ማርጋገጥ ምፈልገውን ነገር ነው ዬተናገርከው
Hi Ashruka am first time i send comment almost 4yere now be fiqer menm chiger yelm bemhalchin ena bewlu neger betam gobez neyn yalku bemul enag yalu nachi menm dekemt yelbeym 😋
Betam tikikil Ashu betele ye economy tigegna set yewendi mechawecha nech
እናመሰግናለን አሽሩ ልክ ነው
እናመሰግናለን ምርጥ
ዋው ጥሩው ምክር ነው
አይ አሹየ በሳቅ ነው ፊር እምታደርግኝ ምርጥየ አሹየ በርታልን
ምርጥ ምክርከ ምርጥ ሰው!!
አሹካ በጣም የምወድህ ልጅ ነህ አይቸም አልጠግብህ የኔ ቅን አሳቢ እናመሠግናለን ውድ ወድም
#አሹካ ሰላምህ ይብዛ ዘና ብለህ #ሹክ ስለምትለን#እናመሰግናለን🙏ስለሁሉም ነገር #እራስን ማሳመን!!#ሲቀጥልም #የፍቅር ማጣፈጫው ➢ንፁህ ልብ ነው!👉ፈጣሪ ከወርት የፀዳ #ፍቅርን ይስጠን👆🙇🙏➢ሰላም ለህዝባችን ለሃይማኖታችን ለኢትዮጵያ💚💛❤
Siwedu belek kalhone wet yiregtal enamesegenalen teru temert new
Thanks
አሹዬ እናመሰግናለን እውነት ብለካል ወድም
Enamsegn alen Ashuka 🔥🔥😍💙
አሹሩካ ወንድሜ በጣም እናመስግናለን ለምሰጠን ት/ት
አሹ ምርጥ ሰው እናመሰግናለን
Ashruka zare behileme aberen new yaderinew anetesh ayekegn ?
ሰላምክ አሹ እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ ነው
እናመሠግናለንውዴ
እናመሰግናለን ሰብስክራይብ እገጭሀለው አሽሩካየ አቦ ይመችህ
እናመሰግናለን አሹ የገባህ
እናመሰግናለን ምርጤ😍😍ምስጥር አስፈላጊ ነው 😊😊 ማባከን የለብንም ጥቁቅ መሆን ነው ያለብን
ወይ አንተ የሳት ዳር ጫዉታ አልከዉ ኧረ የምር የሳት ዉስጥ ጫወታ በለዉ መቃጠል እንጅ ትርፍ የለዉም የምር ያፈቀራችሁ ታቁት አላችሁ ያላፈቀራችሁ አትሞክሩት ትቅርባችሁ ፍቅር ፍቅር ስሙ እራሱ በስህተት ነዉ ፍቅር የተባለዉ እሳት መባል ነበር
ምርጤ ፍቅርማ ያስፈልጋል ሁሉም በጊዜው ሲገጣጠም ይጥማል አሪፍ ከሆነው ያጋጥምሽ
ክክክ አንችአፍቅርሺ ሌላው ይቅርበት።
ፋቅርገደልግባመቸምአትረባአድቀንከሰዉጋበቃልሳታግባባእደግመዋለሁኝአቦገደልግባይቅርታየምወደዉሰዉስለተለየኝነዉ
አሹካዬ አንዴ የውስጤን አሳውቃያለው ብቻ ተመስግን ስለሁሉም ነገር ሰውነኝ እና ተሳሳትኩ ከዚ ቧላ ስላለው ነገር ደሞ ፈጣሪ🙏ያቃል
Ashuya.eqwane.bedehina.metahi.ena.betam.yewahi.nege gn fotona feker.ayewotalegem.
አሽሩካዬ ትልቁ ችግራችንን ረስተኸዋል የኔነው ብለን ካመንን እራሳችንን መጠበቅ የሚባለውን ነገር እንረሳለን እሱ ደግሞ ሌላ ማየት ይጀምራል...ሴቶችዬ ሁልግዜ ፏ (ዝንጥ) በሉ
እውነት ነው ምርጤ በሰፊው እመለስበታለው :: አመሰግናለው
ትክክል ብለሻል ወላሂ
@@ashruka አሹ ወድሜ እኔ የመዳም ቅመም ነኝ እና ቻናሌን አስተዋውቅልኝ ማለቴ ሸር አድርግልኝ አበርታታኝ ፎቶየን በመጫን ገብተህ እየው የሰራሁትን ብዙ ነገር እሰራለሁ ከጎኔ ሁን አሹየ ❤️❤️❤️
አነመስግነለን ትክክል
እናመሰግናለን
አመሰግነላሁ አሽሩካ
እውነት ምክርህ ተመችቶኛል
እሽ አሹ እናመሰግናለን ምርጥ ምክር ነው በትህክል
ስለ መረጃው እናመሰግናለን ይመችክ ❤️❤️
Ashrukaye enameseginalen arif mikir new
asherka weset iko nek selamek yebeza
كلام جميل وصح 👍👍👍👍👌💖
አሹ ልክ ነህ ቀጥል ምክረህን ራሳችንን. መሆን ነው
Ashuka enamesegenaley gin slkh bagey erdatehan efelegi neber Ashuka fkr hiwet leleloche telek asetemari
Tekekel naw ashu batam kanatag naw beya lagadagya awrehay tataletogal
ሰው እንደቤቱ እንጂ እንደጎረቤቱ አይኖርም ራስሽን አስተካክይ ሌላውን አትምሰይ ራስሽን ሁኚ:: ምን ትላላችሁ?
👌👌👌👍👍
በትክክል
Ewnet new ashu
አሹካ ፌስቡኬ ሃክ ደደርጎብኝ እዴት መመለስ እችላለሁ
Betkkl
አሹካ ምርጥ ሰው ስለሁሉም ነገር እናመሠግናለን ባባየ አሹካን የምትወዱ ላይክ ግጩኝ👍👊
ምርጤ
@@ashruka ua-cam.com/video/UhJszniub_o/v-deo.html😢😢😭😭😭😭
Like
ላይክ ገጨሁክክክ
እናመሠግናለን፡በጣም፡ትክክል፡ነህ፡ፈጣሪ፡ይጠብቅህ
አሽሩሻ ሁሉንም ነገር በግልፅ ነው ምታወራው ተመችቶኛል👏👏👏👏👏👏👏
እናመሰግናለን ሴት ልጅ በፍቅር ኮራ ስትል የበለጥ በወንድ ልጅ ልብ እድትሳብ ትሆናለች ያላንተ ማንም የለኝ ከተባለ ወንድ ጭንቅላት ላይ ይወጣል እውነተኛ ፍቅር ፈጣሪ ያድለን
Ewente,new,amen,ehete
Ewente,new,amen,ehet
ስለፍቅር መስሚያዬ ጥጥ ነው በአሁኑ ስአት ፍቅር ሳይሆን ጥቅም ብቻ ፈላጊ በዝቶል ስለምክርህ እናመስግናለም አሹዬ
እህት ወንድሞቼ ከእናንተ ልላይ ነው ሀገሬ ልገባ 6ቀን ቀራኝ ያው ሀገር ከገባው የኢትዮ ኔትወርክ ታውቀለችሁ እና እናንተ መከተል ብዙም አይመቸኝም እና ሰላም ሁኑልኝ በሰላም ግቢ በሉኝ አሽሩካ ሰላም ......
Selam gdi fetari yketelsh mar 😍😍😍💚💛❤
Selame.gibe.ihet.malikame.magedi.yihunelish
ግዜ ብወስዲም ፍቅር ያሻንፋል
በሰላም ግቢ የኔ ማር
ሰላም ሁሉ ይግጠምሽ ምርጤ
ሰላም ግቢ ውደ
ፍቅር ተግባርን ይፍልጋል በአሁኑ ሰአት ውንዶች አፍቼው ጤፍ ይቆላል እውነት እውድሻለሁ. ያለ ሁሉ አፍቃሪ አይደለም ፍቅር ክላይ ሲጋጣጥም ነው ፍቅር ማለት ሁሌም ደስተኛ መሆን አይደለም ትልቁ ጦርነት ግን በጠብ ውስጥ ስሜትን መቆጣጠር ነው ባይ ነኝ
እውነት ነው ምርጤ
ሂወትን ገና ለምንጀምር ሠዎች ጥሩ ትምህርት ነው ለእኔ አይነቱ Tnxs ምርጣችን !!
ትክክል ነህ ወንድሜ አመሠግናለዉ ኑረልኝ
ትክክል አሹየ ግን የዘመኑ ወዶች ፍቅራቸው ብርርርርር
inameseginaleni
100%
በትክክል በተለይ በመጨረሻ ያነሳሃው ነፅብ በእራሴ የደረሰ ነው ።። እሑንም ነቃሁኝ
መውደድ የቻለ ልብ መጥላትም ይችላል
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
i love my self አከተመ ።
ትክክል ነህ አሹ የኔ ባለቤት ምን አለኝ አንድቀን እኔ መፈታት ያስጨንቀኛል አልኩት ከዛ ቆየት ብሎ በትንሽ ነገር ተጣላንና ፀባይሽን አስተካክሊ አለበለዛ የምትፈሪዉ ነገር ይመጣል አለኝ ንዴቴን ረሳሁትና በሳቅ ፍንትዉ አልኩበት አታስብ ከፈለክ አሁንም አሁን ፍታኝ 05ሳንቲም አልወስድብህም በለበስኩት ቢጃማ እሄድልሀለሁ ስለዉ ሳቅ ብቻ ባንዴ ዝቅ አደረገዉ ከዛ እኔም እንደማልለማመጠዉ ሲገባዉ እኔ በራሴ ስተማመን አልሀምዱሊላህ ዛሬላይ በራሱ ጊዜ ጢባሩ ለቀቀዉ
አሹ የኔምረጥ ሰዉ እናመሰግናለን በጣም ብዙ ብዙ ነገረ ነዉ ያሰተማረከኝ ከምንም በላይ በራሴ እድተማመን እራሴን እድሆን እኛ ሴቶች ብዙ ነገረ ያሰጨንቀናን ጠባሳ አለብኝ የጠቆረ ብዙ ነገሮች አሉ ባሎቻችን እዳያዩብን እያልን የምናፍረ ብዙ አለን እኔንም ጭምረ አሁን ያ ሁሉ ነገረ ተቀይሮን በረታልኝ ዉ እምልክ
እዉነት ነዉ አኩሻ ዛሬየ ገና ኮሚት ስኮምት እሽ እዉነት ነዉ የተናገረከዉ በረታአ ወንድም ለእኞ ለእህቶቻችሁ ምክር ነዉ ሴቶች አዳም ጡ ተግብሩበት
እውነት ነው ያለሱ መኖር አልችልም ነግሬዋለው ድብን አድርጌ ደግሜ ደጋግሜ ፍቅሬን መደበቅ አልችልም ግን ግን ከወደደችኝ እማ ብሎ ጥብርር ኩርት ምናምን ቢል እማማ ትሙት ለራሴስ ክብር አለኝ ! ትቸው ላሽ ነው የምለው። ገደል ይግባ
እንደኔ ነሽ ይታባቱ እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር ይላል ያገሬ ሰው
አብ ወንድ ልጅ ግልጽ ሲሆኑላቸው አይወዱም የውሸት ማንነት ላይ ነው ልባቸው የፍቅር ነገር በድራማ ላይ እያየው በጋሀዱ ያለም ብቻ ትርጉም አንዳንዴ ይዘበራረውብያል
አሹየ ምርጥ እንኳን ደና መጣህ እናመሰግናለን ያምራል ከባድነው እግዚአብሔር. ይርዳን ፍቅር ይስጠን ለሁላችንም.
ኤል ልጅ ምያስታለልፍሁ ነጋር ሁሌም እከታታላለሁ ግን ኮሜት አልሰጥም ላይክ ብቻ ነዉ ማራጋዉ ዎላህ እያሰኩ ነዉ ምጫርሰዉ ቭድዮ ሁሌም 😃😃😃 እነማሰግነሌን ዬኛ ሰቅታ አሾከዬ በርታ
እግዚ አብሔር ይመስገን ያንተንትምርት ማዳመጥ ገጀመርኩብዙ ተምራ አለሁ ለወደፉት ይጠቅመኝን ብየ አስብ አለሁ
ውየ አሸዬ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
ወይ ጣጣ አሹዬ ጎበዝ ልሆን አልሆን በምን አቃላሁ ከተቆለፍ ስድስት አመቱኮ እድሜ ለማዳም ቤት ኑሩ ድግልና ሲወስድ ብቻ ነው ከወድጋ የተኛሁት አሁን ግን አድስ ፍቅርኛ በርቀት እየዋራሁ ነው በቃጣይ አመት ለፋሲካ እሂዳለሁ አገሬ ና ያናይ ነው እማውቀው ሁሉንም
አሹሩካ ምርጤ እንኳን በደና መጣክ የፎንቃ ዶክቶር አሹዬ ሰለ መረጃ እናመሰግናለን
ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ መልካም
@@ashruka አሹካን አፈቀርኩ ይላሉ እኔ ግን አላምናቸውም አንድ አንዴ እኔም የቀልደን አፈቀርኩት ብዬ ኮሜት ስለምፅፍ ለምሳሌ ቸሩን እለዋለው እዲበረታታ እይወት ለካስ ይቀጥላል እዲል
ባንዳ ማነው? ኤርትራን አስገብቶ ሱማሌን አስገብቶ ህዝብን ንፁሀን የገደለ ጦርነት ደግፎ ኖ ሞር እያለ የአሜሪካ መንግስትን መከራውን ያሳየ የቅርብ ጊዜ ትዝታ ዲሽታ ጊኔ ጦርነት ምን ያደርጋል ሰው ይበላል ወድም ወድሙን አይግደል ሲል የተቃወመ ማነው የአንበሳውን ድርሻ የያዘ ማነው ተበድላቹ ቢሆን ችግር የለውም እንደአሁኑ እንደ ውሻ ታይታቹ ሆኖ ቢሆን ችግር የለም ማዳበሪያ ተከልክላቹ ቢሆን ንብረታቹ ተነጥቃቹ እንዳትማሩ ተደርጋቹ ቢሆን ችግር የለም ኑሮ ተወዶባቹ ቢሆን በአ 4አመት 700ሺ አማራ ሞቶባቹ ቢሆን በጅምላ ተገላቹ በማንነታቹ ከስራ ተባራቹ ከውጭ እዳትገቡ እዳትወጡ ተደርጋቹ ቢሆን ችግር የለም እንዳሁኑ አብይ እደሚደርገው ሻሸመኔ ወለጋ ቡራዮ አሪሲ በጅምላ ተገላቹ ቢሆን ችግር የለም እኩል አብሮ አአ ጎንደር ወሎ ጎጃም ስራ ሰርቶ የሚኖር ወድማቹሁን ትግራዋይ አሳደዳቹት እስቲ ንገረኝ በምን እራሳችንን እናሳምን 60ሺ ሰው መሰዋት ከፍሎ ከደርግ ነፃ ያወጣህን ወያኔ የካዳቹ እናተ ኮ ናቹሁ መላኩ ተፈራ የግዜር ታናሽ ወድም የዛሬን ማርልኝ ሁለተኛ አሎልድም እዳላላቹ ወንድ ልጅ ማሳደግ ብርቅ እዳሎነባቹ ከ10 ሚሌን አማራ 50 ሚሌን እድትገቡ ያደረገ ወያኔ 27 አመት ሙሉ ለኢትዮዺያ ሲለፋ የነበረውን ወያኔ ሰላማቹሁን አስጠብቆ እንድትማሩ እድታርሱ በየሀገሩ ተዘዋውራቹ እድትሰሩ አባይን የገደበ ባቡር ኮንዶሚኔም መንገድ ሆስቢታል ጤና ጣቢያ የገነባ በምስጋና ፈንታ ለኢትዮዺያም ለራሱ ህዝብም ምቀኛ የሆነውን ሻብያ ሱዳንን ጅቡቲን ቻድን ኢትዮዺያ የወጋ ለጎረቤቶቹ ጠንቅ የሆነ የየሀገሩን ተቃዋሚ እያስገባ ጭካኔ እያስተማረ ለአፍሪካ ችግር የሆነውን ሻብያ አስገብታቹ አዘረፋቹ ንፁሀን እንዲገል አደረጋቹ ታዲያ እናተ እነማናቹ? ሀገር ስትፈርስ የተባበራቹ የባንዳ ጥግ ትግራይ ይጥፋ እንጂ እዳው ገብስ ነው ያላቹ ሞኞች ነገን ማየት ያቃታቹ አንድ እንኮን ይጥፋ የተማረው ዘፋኙ ገበሬው ሼኩ ሆ ብላቹ የተነሳቹት አሁንም ጌዜ አላቹ ወደራሳቹ ተመለሱ ጀግና አይፎክርም ጀግና በመርህ ይመራል ጀግና ነገን ያስባል ጀግና የቤር ቤረሰቡችን ያከብራል ጀግና እግዛቤርን ይፈራል ጀግና ሰባዊነትን ያስቀድማል እየለመንን አይደለም እውነቱን እያሳወቅን ነው
ዓሹካ አሹቲ የ አሽሜላ ፍቅር ልዩ እኮ ነህ እናመሰግናለን በሠማነው እምንማር አላህ ያድረገን በርታልን ወንድሜ እኔ ባንተ ምክር የትዳር ሂወቴን ፍቅሬን ቤቴን አስተካክያለሁ አልሀምዱሊላ አመስግናለሁ አሹየ
እናመሰግናለን ኣሹ💓💓💓💓💓
አሽሩካ ደስ ስትል እያዝናናክ የልብ የልብ ነው የምትናገረው
+Dg Th 🙏🏽🙏🏽😘
Uff yabasha wandi hulu nagare bakofi esti takayaru bananeta mekeneyati yehani enadametalani🤔🤔🤔😟thanks ashruka
አሹየ እደዛሬው አስደሳች ነገር ሰምቸ አላቅም ተባረክ ወድሜችን ሁሉም ነገር የተናገርከው ትክክል ነው ዛሬ ጊዜ ሰውን ለማመን በጣም ከባድ ነው ለምን ብትሉ እኔንም ከባድ ችግር ስለገጠመኝ ነው በተላይ በስደት አለም ያላቹህ እህቶቸ በጣም ሚስጥረኛ ጓደኛ ትኖርሽ ይሆናል ግን ምንም ብታምኛት በምንም ታምር ያችንና የፍቅረኛሽን ምንም አይነት ችግሮች በመካከላቹህ ቢፈጠር ተትንሽ ቀን በኋላ ትፈቱታላቹህ በጋራ ለሰው ምንም ብታምኛት በፍፁም ለጓደኛሽ መናገር የለብሽም 👈
እኔ በጣም ከህቴ በላይ የማምናት ጓደኛ ሚስጥሬን በሙሉ ለሷ ነበር የምነግራች በጣም ከሷ የማልጠብቀው ውሸት ነው ያየሁባት እና አሹየ ትክክል ነህ ወንዶች ወደድኩህ ካላንተ መኖር አልችልም ታልካቸው ሙድ ነው የሚይዙብህ ምንም ነገር ባረጋት ስለምት ወደኝ የትም አትሄድም ስለሚመስላቸው እደስ አድርጌ የማስብለት ሰው የለኝም ነበር ግን እሱ እደኔ አልሆንልኝ አለ ከወርም አመት አስቆጠርን ግን ምንም
ሊቀየርልኝ አልቻለም በየቀን በዙ ስተቶች አይበታለሁ ለምድነው ስለው ጭራሽ እኔን ይቆጣኛል ነገረኛ ነሽ ይለኛል እውነቱን ስለምናገር መጨረሻላይ ግን እኔ ነኝ የተጓዳሁት ምንም ሊስተካከልልኝ ስላልቻለ የሱ ፍቅር ታቅሜ በላይ ስለኋነብኝ ለስራየም ተፅኖ እየፈጠረብኝ ስለኋነነው ለመተው የወሰንኩ በፍቅር አምስት አመት ቆይተናል ግን ምንም የተቀየረ ነገር ስላላየሁ ለመተው ወሰንኩ ምን ትሉኛላቹህ ከኔነው ወይስ ከሱነው ጥፋቱ የፍቅርን ህመምየምታቁ ። 😭😭😭......?👂👈
አይዞሽ ሀቢበትገልቢ
Ziada Alemu 😍
እናመሰግናለን አሾካ፣የኛመካሬ👍👍👍👍👍
ወሲብ ቪዲዮ ለማየት ምን ብለን ስንፅፍነው የሚመጣው መልስልኝ ፃፍልኝ እንዴት ተፅፎ እንደሚመጣ
በጣም እናመሰግናለን ይምር በጣም ዴስ ይላል
የውነት ተመቸኸኝ ግጸኝነትህ በዚህ ዙርያ ኮሜት ጽፊ አላቅም ነበር ግን አነጋገርህ በጣም ነው የተመቸኝ ፈታ እያደረክ ነው እውነት እውነቶን የነገርከን እናመሠግናለን
እናመሰግናለን ጥሩ ሃሳብ ነው
ስህተቴንም እሚነግረኝ ብቻ በሁሉም ነገር ምችት ያለ ባል አለኝ አልሃምዱሊላህ !!
ታድለሽ
አሹካ በጣም አምሮብሀል ሚስትህ ግጥምህናት ዋው ውበቱን ደፍቷብሀል
እዴ እሱኮ ድንግል ነው አላገባትም
Bilal Teacher ክክክክክክክክክ
Bilal Teacher Eny Nage Mesto Semetashale Kkkkkk
Asuruka betam ymechengal sketatelk yasmera (ertrawit) neng gn betam ymechenal prgramk betam ymwedew balebiete behtu yetnesa lfata neng slk qutrh xafeling israel ager new thnx ❤😍👍 ymnerew yhone mnegrh aleng
አሹካ በጣም ተመቸሀኝ ይመችህ ወድሜ ፈታ ታደርጋለህ ለምክርሀ በጣም እናመሰግናለን
ይመችህ
አሹሩካ ምርጥ ሰው ደግሞ ቆንጆ ነህ ሁሉ ነገርህ ያምራል
Ashuye arife new enamsegen alen 👍❤
አሹዬ በጣም እናመሠግናለን ልክ ብለሀል የኔ ውድ ማወቅ ጥሩ ነው ። 😗😗😗😗😗😗😗😗😗❤❤❤❤❤
ከሁሉም ከነሳሀው ነጥቦች እኔን የከነከነኝ ወንድን ልጅ ልብ ልብ የሚያሰኘውን ነገር ከተናገርሽው የትም አትሄድም ብሎ የጫወትብሻል ያልከው ከስተቱም አይታረምም ምክንያቱም የትም ተልከስክሶ ቢመጣም ትቀበለኛለች ብሎ ስለሚያስብ የሷ ፍቅር ሰለሚመዝን ያጦቅራል ያከሳል እንጂ መቼስ አይገል ፍቅር የቆረጠ ቀን ይቆርጣል።
አልጋ ላይ ሠትለኝ ልቤ ቅልጥ ዓላለም🙈 መስለህ ዓሹዬ!!!!😀😀😀
የኔ ባል መቾም ሁሎን ዓሟልቶ ሠጥቶታል ዓልሀምዱሊላ እሡን የሚተካ ውንድ የለም ።
አሃ እንጅ የሚተካ ለማግኘት ሞክረሽ ነበር ማለት ነው
@@Hailsh12 😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆ላ ላ ላ ላ ላ ላ ላ ላ
ክክክክ
አጥብቀሽ ያዠ
ያዝልቅልሽ አቦ
asruka ambesaw betam new yemwedh bemtakerbachew hasaboch enamesgnalen thanks
እናመሰግናለን ወነድምችን
እኔ ፍቅረኛዬ ከውስጤ ያወጣሁት ምክንያት ስለኔ ደካማ ጎኔን ለጓደኞቹ አወራ ማለት ከሷ ውጪ ሌላ ሴት የለችም ወይ አሉኝ ኣለ እኔ ግን ብዙ መስዋት ከፍዬለት ነበር ስለኔ ክፉ አንድም ቃል የሚናገር አይመስለኝም ነበር በቃ ከውስጤ ወጣ አሁን ተለያየን
yane bexe Ayizoshi e/r yalaw yihonal
አይዞሽ እደኔው ነሽ ትክክለኛው ሰው በትክክለኛ ግዜ ይመጣል ብዬ ሸኘውት
ሰላምሽ ይብዛልን የሚያከብርሽ የምታከብሪው የምትዉጂው የሚወፍሽ ይስጥሽ
@@ሜሪየተዋህዶልጅ ልክ ብለሻል ከሱ በመለየቴ ደስተኛ ነኝ የሰላም ኑሮ እየኖርኩ ነው
@@ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ me too
እፍፍፍፍ አሁንስ ምክር አስጠላኝ ኤጭ ፍቅር ፍቅር አላህ አሟልቶ ሲሰጥ ነው ዎናው
ልክነሽ ስንመከር ብንውል የሀበሻ ሴትና ወንዲ ችግር አለ በጣም ችግርአለ
ልክ ነሽ
Thank you ☺️💟
ዋውውው በርታ ሀሪፍ ነው
ስለ አልጋ ሹክሹክታ ሲወራ ተመልካች ይበዛን ፣
አሽሩካ በል እስኪ እንስማውና ፣ውስጣችንን እንፈትሽ።3ኛ ላይ የተናገርካት 90% ሰዎች በደካማ ጎናችን ገብተው ይጠቀሙብናል፣
"ሴቶች "የሚንከባከባቸውን ወንድ እጅግ በጣም ይወዳሉ፣
*ሴቶችም አንዳንዴ ለፍቅረኛችሁ እንዲህ አትበሉ፣
• የምትወደኝ ከሆነ ይሄን ግዛልኝ\\ካለው ችግር የለውም\\
• የምትወደኝ ከሆነ በዚህ እሳት ዉስጥ እለፍ፣[[እንዴ👻 ምን ነካሽ ቢሞትብሽስ?]]
• የምትወደኝ ከሆነ እንዲህና እንዲህ አድርግልኝ÷\\እርጉዝ መሰለችኝ\\
• የምትወደኝ ከሆነ ይህን ስራህን ልቀቅ÷\\ለምን ይለቃን ተይ እንጂ ምን ነካሽ ፣ታዳ እቤት ተዘፍዝፎ ምን አባቶ ሊሰራ ነው፣አሀ ገባኝ ስራው😜፣\\
• የምትወደኝ ከሆነ ለኔ መሞት ይኖርብሃል፣\\በለው ዝምብለሽ ሙት ከምትይው እጄን በእጄ ብትይ ይቀላል።\\
• የምትወደኝ ከሆነ ቤተሰቦችህን ተዋቸውና ና፣/እኔ 😋የለሁበትም/፣
•የምትወደኝ ከሆነ አረ ስንቱ••••••
*ወንዶችም ለሴቶች ይህንን ንግግር አትጠቀሙባቸው፣
• የምትወጂኝ ከሆነ ዛሬ አብረን እንደር፣
• እዉነት የምታፈቅሪኝ ከሆነ ያልሽኝን ቃል አሁን ፈፅሚዉ
• የምትወጂኝ ከሆነ ቤተሰቦችሽን ቻዎ ብለሽ ከኔ ጋር እንብረር፣በቃ እርሻቸው፣\\😄ነገ ከከዳሃትስ?\\
• የምትወጂኝ ከሆነ አስወርጂዉ፣\\👎ጭራሽ ልጇን\\
• የምትወጂኝ ከሆነ እሱን ጥለሺዉ ነይ\\😉ምኑን ትጣለው\\
•የምትወጂኝ ከሆነ በዚህ ፖዜሽን ሴክስ እናድርግ
•የምትወጂኝ ከሆነ ፓንት ሳትለብሺ 💃በለሊት ቢጃማ ወክ👫 እንውጣ ፣\\እንዲመቸው መሰለኝ ለመንፋት ፣ተረጋጋ ጎበዝ ድንገት ፔሬዷ ቢመጣስ ?ምን ይመስላል---😬 ጉሬላ በል።\\
• ካፈቀርሺኝ እያልክ አታድርቃት።በቃ ራስህን ሁነህ ተገኝ አከተመ።
ይሄ እውነተኛ ፍቅርን አይገልፅም
@@wubetewalelgni2085 ታዳ አሽሩካ የለቀቀልን ቪዶ እውነተኛ ፍቅርን አይገልፅም ማለት ነው፣
@@drsami762 እሱ የነገረን መስራት የሌለብንን ነገሮች ነው አንተም የገለፅካቸውን ነገሮች ማድረግ የለብንም
@@wubetewalelgni2085 እሱም እኔም መደረግ የለለባቸውን ነገሮች ነው የጠቀስነው እሽ ምርጤ!
እሹካ ስላም ትክክል ስው እንደቤቱ እንጅ እንደጎረቤት አያድርም ከስው ጋር እራስን ማወዳደር ትተን እራሳችን መረዳዳት እሹካ የፍቅር ስው።
አሽሩካዬ ምርጤ መምህሬ ስወድህ እኮ አመሰግናለሁ 😘😘😘
ብሞት የፍቅርኛየን ወይንም የባለቤቴን ሚስጥር አላወጣም አልወድም ደግሞም አላገባሁም እግዚአብሔር መልካም ትዳር ይስጥሽ በሉኝ
Wawww
አሽሩካ ምርጥ መላ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ
*እኔ ምለው አልጋ ላይ ምን አይነት ጭዋታ ነው ?ያው የፍቅር ሂውቴ ጠንካራ የሚያድርግው ፍጣሬ በመሀላችን ሲኖር ብቻ ነው ማርይ መልካም ቀን በያላችሁበት!*
Amen amen amen
አሜን
አልጋላይ ምን አይነት ጨዋታ ነው ያለው በጣም ጥሩ ጥያቄ ነው....እእእ ኳስ መሰለኝ
*አሜን፫!*
@@Hailsh12
💏💏💏ዋሻሺ ያሂ ነው ጫወተው😂😁😂😁😂😁😂😂😂😂😂
እናመሰግናለን አሽሩካ የምርጦች ምርጫጫጫ
Ashruka mkrochh betam Arif nachew yastemralu
Lk neh ashrukaye yene asteway wendema ketlbet yante adnaki negn
ሶስተኛው ተመችቶኛል ይመችህ እውነት ነው ምስጥር ልክ እንደ መሳርያ ነው
አሪፍ ምክር። ነዉ አሹ በርታልን
Betekeklie enamesegnalne ashuya
ሰላም ላንተ። አሹካየ። የኔ ወንድም ባለህበት። ሰላምህ ብዝት ትርፍ ይበል።።። የምትሰጠው መረጃ። እጅግ በጣም ምርጥና። አስተማሪ ነገር ነው የምትለቅልን። ክክክክክክክክክክ። እየተማርኩኝ ፈታ ነው የሚያደርገኝ።።።። የእውነት።። በጣም ትገርማለህ።።። ክክክክክክክከክክከ።።።። እኔ አንደኛ። ተከታታይነኝ።።። ላይክ። ግጩኝ።
አሹ አመሰግናለው ማርጋገጥ ምፈልገውን ነገር ነው ዬተናገርከው
Hi Ashruka am first time i send comment almost 4yere now be fiqer menm chiger yelm bemhalchin ena bewlu neger betam gobez neyn yalku bemul enag yalu nachi menm dekemt yelbeym 😋
Betam tikikil Ashu betele ye economy tigegna set yewendi mechawecha nech
እናመሰግናለን አሽሩ ልክ ነው
እናመሰግናለን ምርጥ
ዋው ጥሩው ምክር ነው
አይ አሹየ በሳቅ ነው ፊር እምታደርግኝ ምርጥየ አሹየ በርታልን
ምርጥ ምክርከ ምርጥ ሰው!!
አሹካ በጣም የምወድህ ልጅ ነህ አይቸም አልጠግብህ የኔ ቅን አሳቢ እናመሠግናለን ውድ ወድም
#አሹካ ሰላምህ ይብዛ ዘና ብለህ #ሹክ ስለምትለን
#እናመሰግናለን🙏ስለሁሉም ነገር #እራስን ማሳመን!!
#ሲቀጥልም #የፍቅር ማጣፈጫው ➢ንፁህ ልብ ነው!
👉ፈጣሪ ከወርት የፀዳ #ፍቅርን ይስጠን👆🙇🙏
➢ሰላም ለህዝባችን ለሃይማኖታችን ለኢትዮጵያ💚💛❤
Siwedu belek kalhone wet yiregtal enamesegenalen teru temert new
Thanks
አሹዬ እናመሰግናለን እውነት ብለካል ወድም
Enamsegn alen Ashuka 🔥🔥😍💙
አሹሩካ ወንድሜ በጣም እናመስግናለን ለምሰጠን ት/ት
ምርጤ
አሹ ምርጥ ሰው እናመሰግናለን
Ashruka zare behileme aberen new yaderinew anetesh ayekegn ?
ሰላምክ አሹ እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ ነው
እናመሠግናለንውዴ
እናመሰግናለን ሰብስክራይብ እገጭሀለው አሽሩካየ አቦ ይመችህ
እናመሰግናለን አሹ የገባህ
እናመሰግናለን ምርጤ😍😍ምስጥር አስፈላጊ ነው
😊😊 ማባከን የለብንም ጥቁቅ መሆን ነው ያለብን
ወይ አንተ የሳት ዳር ጫዉታ አልከዉ ኧረ የምር የሳት ዉስጥ ጫወታ በለዉ መቃጠል እንጅ ትርፍ የለዉም የምር ያፈቀራችሁ ታቁት አላችሁ ያላፈቀራችሁ አትሞክሩት ትቅርባችሁ ፍቅር ፍቅር ስሙ እራሱ በስህተት ነዉ ፍቅር የተባለዉ እሳት መባል ነበር
ምርጤ ፍቅርማ ያስፈልጋል ሁሉም በጊዜው ሲገጣጠም ይጥማል አሪፍ ከሆነው ያጋጥምሽ
ክክክ አንችአፍቅርሺ ሌላው ይቅርበት።
ፋቅርገደልግባመቸምአትረባ
አድቀንከሰዉጋበቃልሳታግባባእደግመዋለሁኝ
አቦገደልግባይቅርታየምወደዉሰዉስለተለየኝነዉ