Ethiopia: ሲመኝሽ ለትዳር-እንቁ 5 ነገሮችሽን ይመለከታል ፡፡

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 418

  • @ShalomEthiopia23
    @ShalomEthiopia23 5 років тому +59

    ዛሬ እኔ መስክርልካለው ያልከው ሁሉ100%ትክክል ነክ ተቀብሎ መፈጸም ደግሞ የስዎች ፋንታ ነው ሁሉም በኔ ህይወት ውስጥ አልፈዋል እና ተጠቀሙበት ሌላ ደግሞ ፍቅር የለም ለምትሉ እናንት ማፍቅር አልቻላቹም ማለት ነው ገንዘብ ካለ ትዳር አለ ለምትሉ ደግሞ ግንዘቡ ሲያልቅ ትዳሩም ያልቃል እመኑኝ ገንዘብ ፍቅር አይሆንም ምንም ሳይኔርሽ በፍቅር ብትኖሩ ይሻላቹዋል thanks bro

  • @አብረንእንደግ-ጐ7ቨ
    @አብረንእንደግ-ጐ7ቨ 5 років тому +177

    እህህህህ እኔስ በስደት ላይ ሁኘ ልቤን ሰበረው እኔን ሳይፈታ በኔ ላይ አገባ
    ውድ የስደት ጓደኞቸ ዱአ አርጉልኝ ከሱ የተሻለ ባል ይስጥሽ ብላችሁ እኔ አሚን ልበላችሁ

    • @ስቅህንያዝናጉዞህንቀጥል
      @ስቅህንያዝናጉዞህንቀጥል 5 років тому +4

      አላህ ይወፍቃችሁ

    • @አብረንእንደግ-ጐ7ቨ
      @አብረንእንደግ-ጐ7ቨ 5 років тому +1

      @@ስቅህንያዝናጉዞህንቀጥል አሚን አሚን አሚን ያረብ እህት

    • @asma5426
      @asma5426 5 років тому +2

      ማሬአይዞሽከሱየተሻለይሰጥሻልእንዴውምቀረሽበትይህዴዴብ

    • @helenbb2077
      @helenbb2077 5 років тому +2

      አይዞሽ እግዚአብሔር የበለጠ ይሰጥሻል

    • @meyiramawol5993
      @meyiramawol5993 5 років тому +2

      አብሽሪ እህት ዱአ አድርጊ

  • @yniylkuteyninawyninaw6112
    @yniylkuteyninawyninaw6112 5 років тому +45

    የኛመካሪ እናመሰግናለን ከፍቅረኛዬ ልገናኝ ሁለትወር ቀረን ሶስትአመታችን በሠላምተገናኝተን ለጋብቻ እዳበቃን የሁልጊዜ ፀሎቴነዉ ያርግልሽ በሉኝ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ያሣባችሁሁሉ ይሳካላችሁ

    • @lidhiyalidhu7145
      @lidhiyalidhu7145 5 років тому

      tadilashii yisakalish mare

    • @addseketemaw5549
      @addseketemaw5549 5 років тому

      አሜን እህት የልብሽ ይሁንልሽ

    • @ffmm5205
      @ffmm5205 5 років тому

      በሠላም ግቢእናም ለመጋባት ያብቃቺሁ መልካም ጋብቻ እህቴ

  • @ነኘየኡሚናፍቂ
    @ነኘየኡሚናፍቂ 5 років тому +25

    መታከት ነው ዛሬሥ ጥሩ ወድ ለጥሩ ሤት መጥፎ ወድ ለመጥፎ ሤት የተገቡ ናቸው ብሏል አላህ እራሤን ጥሩ ሣላርግ ጥሩ ወድ መፈለግ ሞኘነት ነው እኔ አሁን ላይ የምጥርው ለራሤ መሥተካከል ብቻነው ለመርጃው እናመሠግናል

    • @tutiyoutube6213
      @tutiyoutube6213 5 років тому

      እና ጥሩ ወንድ አገኛለሁ ብለሽ ተስፋ አለሽ ማለት ነው ወይስ አግተሻል?

  • @zemzemyimam7342
    @zemzemyimam7342 4 роки тому +7

    ወንድማችን ስለምክርክ ከልብ እናመሰግናለን ግን ዛሬ ሰው የለምምም በተለይ ስለወንዱች መስማት አስጠልቶኛል ውድ እህቶች እራሳችሁን ጠብቁ ወንዱች ሲፈልጉ ገድል ይግብ

  • @genetgabisa2075
    @genetgabisa2075 5 років тому +17

    በትክክል ረጋ ብለህ ማውራትህ በራሱ ደስ ነው ሚለኝ ከምክርህ በበለጣ አከብርሃለው ወንድሜ💐💐💐🍀🍀🍀

  • @alamdgaeg4045
    @alamdgaeg4045 2 роки тому +1

    በጣም እናመሰግናለሁ

  • @Mm-ov7id
    @Mm-ov7id Рік тому +1

    በጣም አመሰግናለሁ❤

  • @AHMADK-b8q
    @AHMADK-b8q Рік тому +1

    ወድማችን በጣም በጣም ከልብ እናመሰግናለን ያተምክር በጣም ነዉ የጠቀመኝ ወድማችን ከትምህርትህም እረጋብለህ ስለምትመክረን በጣም ነዉ የምከታተልህ የኒወድም ሺ አመት ኑርልን ምክርህን ሳዳምጥ እጎንህ የሆኩነዉ የሚመስለኝ እልቤድረስ ጠለቅ ብዬ ነዉ ምክርህን የማዳምጠዉ በርታልን አትጥፍ ❤❤❤❤

  • @hdhdnxjxj2412
    @hdhdnxjxj2412 5 років тому +2

    እናመስግናለን ወድሜ ከትምርት በላይ አድበትህ ና ርጋ ብለህ የምትናገርው ቃላትህ ድእስ ይላን ባለህበት እግዚአብሄር ይጥብቅህ መልካሙን ትዳር እግዚአብሄርን ፍርቶ ሚኖር ና ምትኖር ብር ሳይሆን ፍቅርን ሚፍልግ እግዚአብሄር ይስጥን ነው በዚህ ግዜ ይካብዳን በጣም ፍተና ነው

  • @hayotube1030
    @hayotube1030 5 років тому +30

    እኔ ላገባውምፈልገው ለፈጣሪውሚታዘዚ ለፈጣሪው ያልተገዛ ለሚስቱም ክህብር አይኖርም የስራሰው በራሱሚተማመን ወዳወንድ ሰው ከስደመልስ ለሁላችንም ጥሩትዳር ይስጠን ገንዘብን ሳይሆን ትዳርን ሚፈልግ

  • @אמרואמרו-ד1נ
    @אמרואמרו-ד1נ 4 роки тому +1

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ

  • @سارهجرمال
    @سارهجرمال 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን ጠቃሚ ምክር ነው ቀጥልበት መልካም ወድ እና መልካም እሴ ከፈጣሪ ቢሆንም በትምህርተ እራስን ማሻሻል አስፈላጊ ነው

  • @sultanalkurdi1245
    @sultanalkurdi1245 4 роки тому +1

    በጣም እናመሰግናለን ሙዳይ ኑሪልን

  • @enatewusitenat4402
    @enatewusitenat4402 5 років тому +2

    sah tigist kaleh kemangnawum fitur gar menor tichilaleh thanks

  • @yeshiadane830
    @yeshiadane830 5 років тому +96

    ትዳር ከፈጣረነው እሱ ባርኮ ቀድሦ ይስጠን

    • @mulunehtessema9481
      @mulunehtessema9481 5 років тому +2

      ሁላችሁም ይሄን በሉ አሜን!! የአርሴምዬ ልጅ

    • @muluabrha8601
      @muluabrha8601 5 років тому +1

      amen

    • @mulunehtessema9481
      @mulunehtessema9481 5 років тому +1

      @@muluabrha8601 መልካም ትደር እንዲገጠመኝ በጸሎትሽ እርጂኝ

    • @sentiysentiy5324
      @sentiysentiy5324 5 років тому

      Amen

    • @mulunehtessema9481
      @mulunehtessema9481 5 років тому

      @@sentiysentiy5324 አመሰግናለሁ እህቴ በእውነትና በእውነት አምሳያዬን ልታፋሊጊኝ ትችያለሽ?

  • @etoeto9814
    @etoeto9814 5 років тому +2

    እናመሠግናለን

  • @aminayoutubeaminayoutube1124
    @aminayoutubeaminayoutube1124 5 років тому +2

    በጣም ጥሩ ምክር ወይም ትምህርት ነው የኔ አስተዋይ 1000ጊዜ አመሰግናለሁ

  • @samsam4289
    @samsam4289 3 роки тому +1

    Thank

  • @michealgher368
    @michealgher368 5 років тому +1

    Tebarek wendimee

  • @recagalaso1151
    @recagalaso1151 3 роки тому +3

    ❤️❤️❤️❤️❤️🔥🙌👍እግዚአብሔር። ይባርክህ። በእውነት። በጣም። ደስ የምል ትምህርት። ነዉ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰

  • @huaweiuae8813
    @huaweiuae8813 5 років тому +1

    ልክ ነህ ወንድም እናመሰግናለን

  • @senitsenit9638
    @senitsenit9638 5 років тому +3

    ከልብ እናመሰግናለን ብዙ ትምህርት ወስጄበታለው

  • @medinaoumer2859
    @medinaoumer2859 5 років тому +3

    አመሰግናለሁ ክቡር ወንድሜ

  • @Hali-qu5vy
    @Hali-qu5vy 5 років тому +12

    እኔስ አልቻልኩም ኡፍፍፍፍፍፍፍ 3አመት አውርተን አሁን ልንለያይ ነው ያረቢ እናንተን እዴዚ እዳያጋጥማችሁ. አዴራውን

  • @helenbb2077
    @helenbb2077 5 років тому +5

    እውነት ብለሀል አሪፍ ምክር ነው እናመሰግናለን እኔና ፍቅረኛዬ ብንጣላ እራሱ ግን ሁሌ ይቅርታ እንባባላለን ከሱ ይልቅ እኔ ሀይለኛ ነኝ ግን ይችለኛል ለወደፊቱ እግዚአብሔር ያውቃል

  • @hgshg9240
    @hgshg9240 5 років тому +3

    ከልብ እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ከዚህም በላይ እውቀትና ጥበቡን ይጨምርልህ ምክርህ ውስጤ ነው እግዚአብሔር የተባረከ ትዳር ይስጠን እግዚአብሔር በመካከል ካለ የጎበጠውን ያቀናዋል ትክክል ብለሀል ለማንኛውም ነገር ፆሎት ወሳኝ ነው

  • @ፈርዶወስሀጂነኝቆንጆዋ

    ሙዳይዬ በጣም እናመሰግናለን ምክሮችህ ሁሉ ጎበዝ ነህ በርታ ወንድማችን

  • @ቦረናወግዲየጎበዞችሀገር

    እናመሰግናለን

  • @fikeraddsmola3882
    @fikeraddsmola3882 4 роки тому +1

    እናመሰግናለን ወዲማቺን ኑርልን

  • @ሉባባወለየዋ-ተ8ዘ
    @ሉባባወለየዋ-ተ8ዘ 5 років тому +5

    እንኳን ደህናመጣህ እናመሠግናለን እኔ እንኳ ሁሉንም አየሁት ልብ የሚያሣምም እንጂ ጥሩ አፍቃሪ አላጋጥም አለኝ አሁንሥ አይሞቀኝ አይበርደኝ ነገር ሆኗል በመቀጠል ውድ የኢሥላም ልጆች ውሥጣዊና ውጫው ክብራቺሁን ጠብቁ ካልተፈቀዱልን ወንዶች እንራቅ አላህ ሢፈቅደው መልካም ትዳርን ይወፍቀናሌ

  • @lailalaila-pn6vz
    @lailalaila-pn6vz 5 років тому +1

    እናመሰግናለን የእውነት ጥሩ ምክር ነው የምር

  • @rutemengstu3786
    @rutemengstu3786 5 років тому +2

    Aref nw mudayee gin enye tolo enadedalw gin wdayw ebrdalw tegst yestg fetarii

  • @sma6276
    @sma6276 5 років тому +2

    ሙዳዬ በጣም ነው የምናመሰግነው ጥሩ ትምህርት ነው የምታስተምረው ውንድሜ ቀጥልበት በዚሁ ውድ ሸዋ ለሁ

  • @salinag6478
    @salinag6478 5 років тому +5

    ሙዳይ ውስጤ ነው በርታልን ብዙ ነገር ተምሬያለሁ አመሰግናለሁ

  • @sitishamil2648
    @sitishamil2648 5 років тому +2

    በትክክል

  • @amesalechneda8945
    @amesalechneda8945 5 років тому +1

    Tebaerki gata ybarkih

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ጨ6ዐ

    ወንድማችን እስኪ ስለ #አንተ ህይወት ንገረን ማለቴ የት አገር ነው የምትኖረው #አግብተሃል ደሞ ፎቃ ይዞኝ እንዳይመስላችሁ ለማወቅ ነው #እራስህ #አስተዋውቀን

  • @salinag6478
    @salinag6478 5 років тому +3

    ዛሬ አንተ እራሱ ፈታ ብለሃል እኔም በጣም ተመችቶኛል አመሰግናለሁ 😍😘

  • @እታየመዳምቅመም
    @እታየመዳምቅመም 5 років тому +1

    Semart tebark

  • @etrv4916
    @etrv4916 4 роки тому

    በርጋታ የምታስምረው ተመችቶኛል

  • @manamabahrain774
    @manamabahrain774 5 років тому +1

    Thank you betam turu temrt new beziw ketil

  • @اماسماءاثيوبيا
    @اماسماءاثيوبيا 5 років тому +1

    ትክክልነህ ወድሜበርታ

  • @hanahanicho8894
    @hanahanicho8894 5 років тому +1

    እናመሰግናለን ብሮ ምርጥ ምክረ ነው

  • @habtam1239
    @habtam1239 5 років тому +1

    ትክክል ነው

  • @aas-lh9rc
    @aas-lh9rc 5 років тому +2

    በጣም እናመሠግናለን ኑርልን ወንድማችን

  • @seklawicell3722
    @seklawicell3722 5 років тому +1

    Selamachihu yibza yehagere ljoch beyalachihubet
    Tidar kefetare new esu barko yisten
    Lemkirh enamesegnalen tikkl hasab new
    Eni Lefetarew yemigeza lesew kibr yalew
    Tamagni giltse yehone wend yimechegnal
    Genzeb sayihon fkrn yemifelg

  • @lamlamhanabachi4387
    @lamlamhanabachi4387 5 років тому +1

    እናመሰግናለን ወድማችን ጥሩ ትምህርት ነው

  • @ፍሬሂወትመግሥቱ
    @ፍሬሂወትመግሥቱ 3 роки тому +1

    ይለያል ምክርህ በርታ

  • @ተመሰገንአምላክተመሰ-ኰ2ደ

    እናመሰግናለን ወንድማችን 👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌

  • @fafi6205
    @fafi6205 4 роки тому

    ሙዳይየ እናመሠግናለን

  • @salihaahmed1130
    @salihaahmed1130 5 років тому +6

    ሙዳይ ግልፀኝነትህ ደስ ይላል ቀጥልበት

  • @aseyunana1258
    @aseyunana1258 5 років тому +1

    Betame enameseganalen arefe new bereta Esha

  • @እማየኔፍቅርአችነሺህይወቴ

    ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ያእቃል

  • @ወሎየነኚየኮቻልጂወሎኮምቦ

    እኃናመሰግናለን ሙዳይ ግን ጎሮሮህ ላይ ያለቺዉ እብጥ ያለቺ ነገር በጣም ነዉ እምወዲልህ

  • @mdvip3744
    @mdvip3744 3 роки тому +1

    uega..jegena

  • @ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ

    እርሞዳየ መፀሀፍቅዱሥ ባድላይፀልዩይላል

  • @fathimaalihashi3721
    @fathimaalihashi3721 5 років тому +1

    እናመሠግናለንሙዳይ

  • @sinasinaaa8711
    @sinasinaaa8711 5 років тому +1

    Enameseginalen arif new betam

  • @Sa-ml5hb
    @Sa-ml5hb 5 років тому +1

    ጎበዝ

  • @سعادهشكراوي
    @سعادهشكراوي 5 років тому +2

    እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ምክር አላህ ይጨምርክ ወንድሜ

  • @OppoF-uc9bf
    @OppoF-uc9bf 4 роки тому

    Egizabhar yeseteln weda betam arif new❤💙❤

  • @charbelkaram6072
    @charbelkaram6072 5 років тому +1

    muday enamesegnalen

  • @emebetsafawo4354
    @emebetsafawo4354 5 років тому +3

    ተበረክ ወንድም!!!

  • @ቃልየማርያምልጅ-ጐ4ኸ
    @ቃልየማርያምልጅ-ጐ4ኸ 4 роки тому +3

    ሙዳይዬ ክበርልኝ ወንድሜ ባንተ ትምህርት ብዙ ቀስሚያለዉ ተለዉጫለዉ ኑርልኝ ወንድሜ😘🙏🙏

  • @mebratedemsse6007
    @mebratedemsse6007 4 роки тому +1

    Thanks 💚💛♥️

  • @ramlawudu7242
    @ramlawudu7242 5 років тому +1

    tidar keegziaber new mudaye bemrcha ayidelem
    yilikins endet Siketama set endemnhon astemren min min binareg siketama enhonalen ?

  • @asratlapiso5998
    @asratlapiso5998 5 років тому +1

    Wow arfe meker tebari

  • @frehiwottizazu5329
    @frehiwottizazu5329 5 років тому +2

    ገራገር ሆደይ ነፍስ ነገር አደት አረከለኝ የመዉደደን ነገር .ጥሎበኝ መከረህን ሰውደው ሰላመህ የበዛ ባለህበት 💚💜💔👝💓🌷💐💔❤💚💓💕

  • @eyaruskabtamu4802
    @eyaruskabtamu4802 5 років тому +1

    Enameseginalen muday baxam xiru timrti new barta

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 5 років тому +5

    ዋናው መቻቻል መከባበር ነው ትዳርን ዘለቄ የሚደርገው
    ወንድሜችን እናመሰግናለን

    • @mulunehtessema9481
      @mulunehtessema9481 5 років тому

      በትክክል!! መፋቀርንም ጨምሪበት፡፡

  • @tawabachehankebo7414
    @tawabachehankebo7414 4 роки тому

    Yesi.

  • @dubaidubai4383
    @dubaidubai4383 4 роки тому +1

    Adenkehu nege wedem yemchiu

  • @mariyamsaikhsaikh3978
    @mariyamsaikhsaikh3978 5 років тому +1

    welcome Ameeeeeen M Thanks

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 років тому +1

    እናመሰግናለን እኔ እወደዋለሁ ጎደኛዬ እና ይቅርታ እንጠያየቃለን ለምክርህ እናመሰግናለን

  • @dhhdhdhdushdhhdhdhdhh8418
    @dhhdhdhdushdhhdhdhdhh8418 5 років тому +2

    Betam amesgnalw 100%tekekel Tanks

  • @Hani-mk1kz
    @Hani-mk1kz 5 років тому +2

    ውይ እኔስ ትግስቴን ጨረስኩ እዲ እሱ ቀረና አልሞት ጭራሽ ይጠባረርብኝ ሲፈልግ ይደውላል በፈለገ ሰአት ኦላይ ይገባል እረ ወንዶች የሱ እደሆነች ሳቅ አለቀ ሌላ እምታስብ ሙሉ ነገሯን የወሰደ እሚመስላቸው. አሁንስ በዛ በል ስለ ትምህርትህ እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን

  • @ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ
    @ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ 5 років тому +8

    ሙዳይ እንዴት ነህ ሱስ ነው የሆንክብኝ ጥሎብኝ በፍቅር ወይም በትዳር ሶስተኛ ሰው አልውድም የፍቅር መቀስ ነው ሰላም የለም ይሰውረን እኔ ዘወትር ፁሎቴ ፈጣሪ እንደወረቀት የነጣ ፍቅር ያድለን ብቻ እኛ ምንግዜም እራሳችንን ከሆንን ፡ ዋናው ራስን መቻል ነው በቃ ።

  • @radethuae9724
    @radethuae9724 5 років тому +2

    እናመሠግናለን ጥሩ ትምሕርት ነው ወንድማችን

  • @abcabc.2139
    @abcabc.2139 5 років тому +1

    ሰላም

  • @masaratdemse8533
    @masaratdemse8533 5 років тому +1

    ምርጥ ሰው

  • @deribhana7436
    @deribhana7436 4 роки тому

    Thank you ❤❤

  • @lbabaseaad9737
    @lbabaseaad9737 5 років тому +2

    ለኔ ልዩነህ ሙድየ ትምርትህን እደንብ ቀሠምኩት

  • @enamesigenaln6686
    @enamesigenaln6686 5 років тому +1

    Thank you betam

  • @رحيمهرحمه-ع5ص
    @رحيمهرحمه-ع5ص 5 років тому +1

    Enkwane Dhena Matahe

  • @ሀዩነኝየሀርቡዋዘናጭያንተ

    አላህ እውቀትህን ይጨምርህል ብዙ ተምርያለሁ ካንተ. አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ይቅርታና ከፍቅረኛየ ጋር 4 አመታችን ግን ሁሌ እንጨቃጨቃለን ግራ ያጋባኛል እንዳርቀው እወደዋለሁ. እሱም ይወደኛል. ቤተሰቦቹ ጋር በሙሉ አስተዋውቆኛልም. ስደት ከመጣሁ ቡሀላ ነው ግን ፀባዩ የተቀረብኝ. ከመጣሁ 2 አመቴ ገና እንዳይነጫነጭ ምን ማረግ ይቻላል
    ?

  • @Makeya-vd1gz
    @Makeya-vd1gz 5 років тому +1

    Mn ale kedmeh bemetah hiwete kemebelashetu befit

  • @alemnash2455
    @alemnash2455 5 років тому +2

    እረ ሙዳየ በጣም ነው የጠፋህው እንኮን ደና መጣህ

  • @ሀኒስዊት
    @ሀኒስዊት 5 років тому +4

    ፋን ሴክስ ጠየቀኝ እኔ ደግሞ እንደዚህ አይነት ነገር እንኳንስ ላረግ ማሰብም አልወድም እሱን ለማስደሰት ስል የማልፈልገውን ነገር ላርግ ታድያ ?እኔግን እሱ ይቅርብኝ እንጂ ከእግዚያብሔር ጋር አልጣላም

    • @mareem2402
      @mareem2402 5 років тому +3

      እንዳሞክሪው በመዳህኒ አለም እግዚ አብሔርን ፍሪ

    • @fevenmangistu193
      @fevenmangistu193 4 роки тому

      ሀኒ ስዊት asebebet larasesh yametakemeshen nager adrege esu ka sex bahwala Lenorem laynorem yecelal Banche Hewot west so naga yamesaseteshen nager endatadargi

  • @ማርያምእናቴ-ጨ8ዐ
    @ማርያምእናቴ-ጨ8ዐ 5 років тому +1

    Enaken ደና mexak ወድም አመሰግናለሁ በርታ አሪፍ ነው selamashu yabeza ያገሬ legosh ulu yehon 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ፍቅር የ ሂወት መሰርት ነው ፍቅር የ አግዚአብሔር ስ ጦ ታ ነው be ፍቅር ውስጥ ት ግ ስት አሰፈላጊ ነው

    • @cell8632
      @cell8632 5 років тому

      በጣም ጠቃሚ እውነት የሆነ ምክር ነው እናመሰግናለን ሙዳይ

  • @ራቢብንትሠኢድ
    @ራቢብንትሠኢድ 5 років тому +10

    እሽ ሙዳዩ ከች ብለሀል እስኪ በግረ መንገድህ ባሉንም አምጣልን ትምርቱን ወስደን ወስደን ፍጥጥ ሆነኮ

  • @hhyy3128
    @hhyy3128 3 роки тому

    ❤❤በርታወድሜ

  • @ejigyakorygnaleyesusyanite8781
    @ejigyakorygnaleyesusyanite8781 5 років тому +1

    Mirit sewu enamesginalen

  • @zewditutariku9955
    @zewditutariku9955 4 роки тому +1

    ወይፍቅር

  • @barnew2787
    @barnew2787 5 років тому +3

    ምንድነው ምትንቆራጠጠው ሃሃሃ እናመሰግናለን ግን ደንበኛህ ነኝ

  • @አበበችጌታየ
    @አበበችጌታየ 5 років тому +1

    እናመስግን አለን ውድማችን

  • @መልካምነትለራስነው-ጘ6ጠ

    ትክክል ነክ ወንድ ልጁ እሱ ሲፈልግ ብቻ ነው ጋብቻ እኔ ሀራም አልፈልግም በማለት የምወዳቸውን እያጣሁ ነው ግራ ገብቱኛል ወንዱች ቅድሚያ ፍቅር ከዛ ትዳር ነው የሚሉት

    • @zemzems2429
      @zemzems2429 3 роки тому +1

      አዎ በፍቅር መኖር ጥሩ ነው ብዙ ግዜ ከሱ ጋር ብዙ ሃሳብ መለዋወጥ ነው ውዴ

  • @ሰናይትወለተኪዳንነኝ

    እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን ሰላምህ። ኦርቶዶክስ ተከታይ ትመስል አለህ ግን ማህተብ አላይም ? ማህተብ እሰር ክርሲቲያን ከሆንክ!!እናመሰግናለን ስለመልካም ምክርህ

  • @konjo2938
    @konjo2938 4 роки тому +1

    እደትነህልኝ

  • @hhyy3128
    @hhyy3128 3 роки тому

    አተልጅስወድህ
    አደዉኮጠብአይልምወሬህ👌👌👌👌❤