Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የማከብራቹ እህቶቼ እንዲሁም ወንድሞቼ ውይይታችን መልካም እንዲሆን ኮመንት ፃፉ-ሼር -ላይክ አድርጉ ለተቀሩት፤በመወያየት ጥሩ ትምህርት እንለዋወጣለን፡፡
በርታልኝ ወንድሜ ፔጁን እስካሁን ባለመከታተሌ ተሸውጃለሁ
Arif temert nw berta
Bexam.naw.yemamasaginaw.bawnat.tastamiralk.ine.gin.balatidar.nabarku.awn.basidata.nagn.buzu.yemalawqachaw.nagarochi.awkugn.tabatake.qaxl
ጎበዝ በርታ
Kutrkn mgyat behal
በእስልምና እምነት አንዲት ሴት ከባሏ ውጪ መጋጌጥ፣መኳኳል መቀባባትም ሆነ ሽቶ መቀባት ክልክል ነው ይህን ያስተማሩን አሽረፈል ህልቅ የእዝነቱ ነቢ ናቸው።ሰ ዐ ወ አልሀምድሊላህ አለኒእመተል ኢስላም።የሀገር ልጆች ሰላማቹ ብዝት ይበል
ትክክል ነው አንድ ሴት መኳልም ቢሆን ሽቶውም ቢሆን ለባሏ ብቻ ነውያለ ከልሆነ በየ መንገዱ ሜካፕና ሽቶ ተቀብተው የሚሄዱ። ሀያ የላቸውም
ሃይማኖቱን ትይና ትምህቱንት ተከታተይ ትሽ
@@frehiwot_Amanual እንደት ሀይማኑወትዋን ትታ እንደት ትምህርቱን ብቻ ላዚም የትም ብትሆን አላህን ፍራ ትምህርቱ ጠቃሚነው ግን ከሀይማኖት ጋር እንዳይጋጭባት ነው ሀይማኖቱችን የማይፈቅደውን ነው የተናገርችው ደግሞም ትክክል ናት
ማሻአላህ ትክክል
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ኢትዮጵያ ወንዶች ለሴቶች አይመቹም አብዛኛዎቹ
በጣም ፍቅር መስጠት ለነሱ ማነስ ነው የሚመስላቸው
@@dinaalemu6923 አው ሴት ካፈቀረች የሱ ስህተት እንኳ አይታያትም እነሱ ግን ብዙ ነገር ያወጡልሻል
Tkkl bleshal ehte yederesebet mechem ygebawal enamesegnalen
@@nourudah1652 አው ለምሳሌ .ለምን ሸንተረር አለባት ብሎkkkkkkkkkkk
እወነት ነው
ምን ብየ ልገለጥህ አስተማሪ ያንስሃል አባት ወይንም እናት ነህ በጣም ነው አመስግናለሁ እንደ አንተ አይነቱ አንድ ብቻ ሳይሆን 1000 ነበር መሆን የነበርበት በእውነት ተባርክ
😅😅😅😅
እረ ወድሜ አትድከም የኢትዮጵያ ወንዱች ብረና እምሰ ብቻ ነው የሜፈልጉት ባሁኑ ጊዜ አንደው ደህና እንሁን የለኝም ቀን ይመጣል አይዞችሁ የተከዳችሁ ውድ ሰደተኝ እህቶቸ መከዳት በሰደት በጣም ያማል
አሪፍ ነጥቦች ናቸው ንፅህና ለፍቅረኛችን ብቻ ሳይሆን ለማንኛውም ሰው ሁሌም ንፁህ መሆን አለብን እየታጠብን ጠረን ካስቸገረን ፀበል መሄድ እንዳለብን አባቶች ይናገራሉ እና መጥፎ ጠረን ካስቸገራችሁ ፀበል ተጠመቁ
ክክክክክክ
Tekekele neshe Egezeyabere yebarekeshe
@@ወርቅነሽታምራት Aneche menafeke weche loter
ውይ ሜካብ ስጠላው መቀደብ ምናምን መልኬንጅ መኳኳል አልወድም። ሲፈልግ ቅርቅር ይበል አላገባም ሲጀመር የፈጣሪ ውበቴ ይበቃኛል
ትክክል እህቴ ፀበል ማ ዘወተር ለህይወታችን ወሳኝ ነው እግዚያብሔር ልቦና ያድለን
እዚህ ላይ ያዝልኝ ሠዉ በመሆኖሺ ቆንጆ ነሺ ልክ ብለሀል ወንደም
ሁሉም መልክትህ በጣም ጠቃሚ መረጅ ታድዬእኔ ሜካፕ የሚባል አሎድም የዚህ አለም ትውልድ ብሆንም እግዚአብሔርአመስግነዋለሁ
ግን ወንድም የትነው የተማርክበት ት/ቤት ሁሉም ወዶች አተየተማርክበት ቢማሩ ለወዶች ምንም መጨናነቅ አያስፈልግም ክብርአይወድላቸውም
በትክክል ነው ለውንድ ብቻ ሳይሆን ለሁሉም ሰው ያሰጣላል ሴት በሴትናቶው ውብ ናት ሴቶችዬ እራሳችሁን በኖሪማል ማንነትሸን ተካበክብህ ❤😘ሙደያ እናመሰግናለን በጣም ምረጥ ምክር ነው
እናመሰግናለን ወድም እኔ ጥሎብኝ መለቅለቅ አልወድም እግዚአብሔር የሰጠኝ ምን አለኝ እረ እረ ! የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነዉ
እውነት ለመናገር እኔ 24 አመቴ ነው የሚገርመው የተፈጥሮ ቅንድቤ በጣም አሪፍ ነው መቼም አልቀነደብ ፊቴ ሜካፕ አያውቀውም ወደፊትም አላደርገው ጥርት ያለ ነው ፊቴም እግዚአብሔር ይመስገን ውብ አድርጎ ለፈጠረኝ ጌታ ክብር ይግባው አርቴቢሻል ነገር ጭራሽ አይመቼኝም ባሌም ፈጽሞ አይወድም ሁሉም የተናገርከው ትክክል ነው እናመሠግናለን
አይሻ እባላለው ከሚያደንቁህ እና ከምትመቻቸው ሰዎች አንዱ ነኝ ፕሮግራምህ ሁሉ ይመቹኛል በርታልን!👌💕
እረ እኔ ሜካፕ አልወድም ስጀመር፡፡ቨልዚን ብቻ ነው የምጠቀመው፡፡
ልክ እንዴኔ
ዉስጤ ነሽ
ወይ ጉድ ወደ ገዳም መግባት ይሻለኛል ጣጣው የበዛ ነገር ክክክክ ኧረ በሰላም ወደ ሀገሬ ያስገባኝ
እንድንሆን እኔም በዙርበት አልዙርም
@@አላኸአንድነዉ temechsshn mara
ውይ ሽቶ ስጠቀመ በደቂቃ ነው የሚያመኝ ከምር ያረብ መቀባባት እሚባል ነገር አይመቸኝም በወሀ እታጠባለሁ ቨልዚን እቀባለሁ በስ ብቻ ውሀ እንዳላጣ ነው የምፍልገው ፡፡አልሀምዱሪላበዚህ አልፌለሁ ማለት ነው ባሌ ይወደኛል ማለት ነው ፡፡ግን ገና አላገባሁም አልታጨሁም ዱዐ አድርጉልኝ ሷሊህ የሆነባል እንድሰጠኝ
እኔም ሽቶ ያመኛል እህቴ
ከወደደኝዝምብሎይውደደኝችግትየለውምእደ
አላህ ይስጥሽ ጥሩውን ባል
አረሜኮብየለኝም አሏህየሠጠኝ ይበቃኝል
እኔም
ሁሌም ጥሩ የሆነ መረጃ ነው እምትነግረን ሰላምክ ይብዛልን እናመሰግናለን
ውድ የኢሳላም ልጆች እኳን ለረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ ሮመዳን ከሪም የሰላም የፍቅር የበረካ የኢባዳ ወር ይሁንላችሁ።
አሚን አላሁ አክርም
አሚን ያረብ
እናመሰግናለን ውሌም ጥሩ መልክት ነው የምታስተላልፈው ጎበዝ
ጥሩ ምክርነው ፈጣሪ ይጠብቅህ
ወንድማችን እናመሰግናለን ትምህርትህ በጣም ደስ ይላል ግን አንዳድ ወንዶች አርቲፍሻል ይወዳሉ እኔ ደግሞ እንደዚህ አይነት አልወድም በተፈጥሮየ ብቻ ነው መዋብ እምፈልገው 🌷🐦🍓
ምናለበት ሴት ልጅም ምን እንደምትወድ እና እንደምጠላ ብትነግራቸው ለዘመኑ ወንዶች
ለመጀመሪያ ጊዜ ነዉ ስሰማህ በጣም ጥሩ ነዉ ምክረህ ቁሙንነገረ አለዉ በረታ
እኔ በጣም ነው ብዙ ትምህርት ያገኘሁ
አምሰግንሀለው ምርጥ ምክር ነው
እናመሰግናለን የምታስተምራቸው በጣም ጡሩ ጡሩ ናቸው።
በጣም ምርጥ ምክርነው ወዲም ቀጥልበት ብቻ አላህ ጥሩውን መርጦ ይስጠን 💖
በጣም እናምሰግናል። ወንድም። በጣም ደስ የሚል ምክርነው ሴቶችየ አዳምጡት በትክክል የኔውዱ ባለቤቴ በጣሙነው የምወደህ ልዩ ክብርም አለኝ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
እናመስግናለን ወንድማችን።
እዉነት ላይክ አረኩህ ትምህርትህ በጣም ጠቃሚ ነዉ አመስግናለሁሁሁ
ዋውውው በቀን ብዙ አይነት ትምህርቶችን ታስተምረናለህ እናመሰግናለን ወንድሜ እስኪ ላዳምጠው አውቆ በብልሀት በጥበብ መጓዝ ጥሩ ነው
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ትክክል ነህ ብዙ ሰዎች ስትነግራቸው ስህተት ሊያስቡ ይችላሉ ግን ተመችቶኛል!!!!
ሁሉም ምክርህ በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን አይዞን ወንድሜ
ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን በእዉነት የምትሰጠን ምክርና ትምህርቶች በጣም አስተምሮኛል ብዙ ነገሮችን እንዳውቅና እንዳስተካክል እራሴን እንዳይ አድርገህኛል ከልብ አመሰግናለሁ በርታ ጠንክር የበለጠ ካንተ እንጠብቃለን ፀጋውን ያብዛልህ መልካሙን ሁሉ ላንተ
ክክክ ወይ ጉድ ወድ ልጂ እደፈለክ ብቶንለት ፈጣሪ ላተ ካላለዉ ያዉ ነዉ
እናመሰግናለን ወድም ሀሪፍ ምክር ነው
አቤት ምክር እንደዚህ ምክር እንደሚያስፈልገኝ ማነገረህ???የምር ግን የፈጣሪ ፍቃድ ሆኖ ባል ባገባ ብየ ሳስብ በጣም ነው የምፈራው ግን ከመጸለይ ውጭ ሰወችን አልጠይቅም ነበር ብቻ በጣም አሪፍ ምክር ነው በግል በጣም ነው ማመሰግነው
አንድሺ ሰብስክራይብ እና ላይክ ቢቸል አደርግህ ነበር ወድሜ በጣም እናመሰግናለን መልክትህ እጥር ምጥን ያለች እና አስተማሪ ነው በርታ
በጣም ጎበዝ ነው
@@optionscell354 በጣም አይገልፀውም
ትክክል 100%
ዋዉ በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ እናመሠግናለን
እናመሰግናለን ቀጥልበት👌
እናመሰግናለን ወንዲም
wow.betam.arefe.meker.nw.wedmi.enamesegnalen
ዋው በጣም አሪፍ ምክር ነውበጣም እናመሰግናለን ወድማችን
እናመሰግናለን ወድም በዚሁቀጥል ሰላምህ ይብዛ
ማሻአላህ ምርጥ ምክር ነው የምትለቃቸው ቪዲዩ ሁሉ እጂግ አስተማሪ ነው በርታ ቀጥልበት ሰላምህ ብዝት ይበል ረጂም እድሜ ተመኝሁ
እናመሠግናለን ጥሩትምህርትነዉ
አንተን ያገባች የተባረከች ናት በርታ ወንድሜ ጎበዝ እንወደሀለን እናከብረሀለን ምክንያቱም ከሀንተ ትልቅ ትምእርት ነው የተማርኩት ተባረክ
ሙዳይ በጣም አመሰግናለሁ ምክራቹን መከታተል ከጀመርኩ ወዲ ነው ወንድን የቀረብኩት
እኔ ማንንም አላቅም ነበር ከሡ በፊት እንኳን ፍቅረኛ ልይዝ እሡነበር የመጀመሪያዬ ደሞበጣም እወደዉነበር እከባከበዉነበር እናቱ መሠልኩት ሚሥት ፍለጋ ሄደ መሠል ሀገር ቢገባ ብር ታላክሽልኝ ገደልግቢ አለኛ እኮ ገደል ወንድን ልጂ አትከባከቡ እህቶቸ 😢😢😢
Habesha wit አይዞሽ እህት ግን ሳኩኝ ክክክ ምክንያቱም እናቱን መሰልኩት ስትይ ክክ
Kkkkk አብሽር ማማማ የኔ ብጤ ነሽ
Habesha wit አይዞሽ ለንቺ ያለው አለ
አብሽሪ ውዴ ወንድ ልጅ እንክብካቤ አይወድም ምናምን አትበሉ ሁሉም ወንድ አይደለም ብዙ መልካም ወንድ አሉ ግን አንድ ነገር አቃለሁ እኔ ወንድ ልጅ ጥሩ ፈገግታንና የት ገባህ የት ወጣህ ማንጋነህ ካላልሽው የትም አይሄድም እውነት እላችሀለሁ እህቶቸ መታመን ለራስ ነው ታማኝ ሁኑ
@@kaltube4407 tekekl
የምትሰራው ቪዲዮ በጣም ሀሪፍ ነው ትክክለኛ ነገር ነው የምትናገረው ግን ጥያቄ አለኝ ከይቅርታ ጋር ወንዶችን ለቀቅ ሲያርጎቸው ሴቶች ለፍቅራቸው ሲሉ እነሱ አንድ አስተሳሰብ አላቸው ሁሉም ማለቴ አይደለም የተወሰኑት ነው ያቺ ሴት ከሱ በቅር ሌላ ይወዳት አይመስላቸውም መሰል በቃ የመበጥረቅ ነገር ይታይባቸዋል በሰው በተደጋጋሚ አይቻለሁ በእኔም እንዳይመጣ ብየ ፈራሁ ከምር
ማሻ አላህ ምክርህ በጣም ደስ ይላል እኔም የአንተን ምክር እየሰማሁ አሁን ጠንካራ እየሆንኩ ነው እረጂም እድሜ ተመኛሁልህ ከጤናጋር ወንድም ምናልባት ይችን ኮንት ማንበብ ከቻልክ ባሌ በጣም ዝምታ ያበዛል አንዳደየ ያወራል አዳደየ ዝም ይላል አንዳደየ እሽ በጀ ከዛስ እያለ ያናግረኛ ብዙም ቦታ አይሰጠኝም እኔ በስደት ነው ያለሁት እሱ አገርቤት ነው ከኔ ይልቅ ለበተሰቦቸ ቦታ አለው በተሰቦቸ በጣም ይወዱታል እና እኔ ምን እደምወስን ግራ ገባኝ እስኪ ሀሳብ ስጡኝ
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ 💒💒💒💒💒💒💒💒💒ወድም ጥሩ ነዉ በርታ
አሜን አብሮ አደረሰን
እኳን አብሮ አደረሰን
ምክርህ በጣም ተመችቶኛል ወድሜ ኑሪልኝ 😍
ዋው ገነ ከመግባቴ ምርጥ የሆነ መረጀነው የገኛውት መሰግነለው
ቆይ እኔ የሚገርመኝ። ፈጣሪ በሰጠን ወበት ለምን በራስ መተማመን አይኖረንም።። አልሀምዱሊላህ ለምክርህ እጅግ ከልቤ አመሰግናለሁ። ነገር ግን አንተ ከምትለው ዱቄት መሰል ነገር ነፃ ነኝ።።።።።
አር ጉድ በጣም ደስ እምትል ልጅ ነህ ትምህርቱን በጣም ነው ደስ ያለኝ በእውነት ተባርክ ቆንጆ ትምህርት ነው በርታ በርታ በርታ እሺ ።
አለባበስ ላይ ሚኪያጅ ላይ አደኛ ነኝ አላበዛም ሚኪያጅ ቀለል አድርጌ በተለኝ አባየ ስለብስ ዋው ነኝ ወድም እና መሰግናለን
Kkkkk erasshin eyadeneksh new
ያተ ይሻላል አሪፍ ነው ወድም
እናመሰግናለን። ወድማችን። ደስስስስስ ይላል። ምክርህ
ቆይ እኔ ምለው ማግባት ባለት መሳቀቅ ነውዴ እኔ የማገበው ባል ግን ህይን ያክል የማያስጨንቀኝ መሆን አለበት ጥሎብኝ መጨናነቅ አልወድም ሰውንም አላስጨንቅም ሰው በነጻነት ቢኖር ደስ ይለኛል እኔም ነጻነት ውስጤ ነው
የእውነት በጣም ሃሪፍ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
እናመሠግናለን አሪፍ ትምህርትነው
Mudey betam emamesegnalen👍👍👍
እናመስግናለን፣ወዲም፣በጣምጥሩነው
እናመሠግናለን በጣም ጥሩ ምክር ነው
ለቤትህ አዲስ ነኝ ሰዎች ባለማወቅ በብዙ መንገድ ይለያያሉ ጥሩ ትምህርት ነው በርታ።
አይይይይይ ይሄ ሁሉ ለወንዶች ነው???Hahahahaha ኧረ ባክህ ተው ወንዶች ሴት በጣም ጥሩ እና ቆንጆ ፀዳ ያለች ብትሆንም እሳቸው ዓይናቸው ሞዞር አያቁሙም እንደ ውሻ ከሴት ወደ ሌላ ሴት መንዘላዘል ነው የሚያምራቸው።መልካም ሴት አይወዱም።እምነት ቃል ኪዳን የሚባል ምን እንደሆነ አያውቁም።
ሁሉን አትበይ ከሴትም አዳዳድ አሉ ከወድም እደዛዉ ስት ታማኝ አለ ለትዳሩ
@@fatimafatima6987 Betam Tikkl
Gin Hulum Ayidelum
ሰ@@fatimafatima6987
Yimechishi tkkkl new
ትክክል ነክ ወንድሜ እኔ የመጀመሪያው ፍራኛዬን በጣም ነበር እምወደው ለመገበት አስበን ቤተሰብ እቢ ብሎ ከለከለን እና እኔም ቤተሰብ አለስቀይምም ብዬ ተውኩት እና ከሌለ ልጅ ፍቅር ጀመርኩ አሀን የመጀመሪያውን ፍቅረኛየን በአንድ ነገር ሰነሳው አይወድም እንደመይወድ በግልፅ ነግሮኛል
ሀቂቃ ምክርህ በጣም ጥሩ ነው ይመችህ
Hy. Selam. Newu. Wud
እናመሰግናለን ጠቃሚ ምክር ነዉ
ዉይ ትምህርትህ በጣም ደስ ይላል እዳተ ያሉትን ያብዛልን የኛ መካሪ እኔስ ጥሎብኝ ሚካፕ አልወድም ባዝሊን ነዉ ምጠቀመዉ
ወንድም ያንተ ምክር ከምንም በላይ ጠቅሞኛል ታጭበረባሪ ወንዶች አመልጠናል ሳንበላ አላህ ከምለፋበት በላይ ይስጥህ ።
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዛሬ የመጀመሪያየ ነው ያንተን ቪድዮ ሳዳምጥ ሁሉም ያልከው ሁሉ ልክ ነው በርታ ለኛም ጥሩ ትምህርት ነው
በጣም አመሠግናለሁ
በጣም እናመሰግናል ጥሩትምርትነው ሰላምህይብዛልን
እናመሰግናለን በጣም አሪፍ 'ት' ነዉ
በረታ ወንድማችን አሪፍ ትምህት ነው እናመሠግናለን
ምርጥና ምርጥ ምክር ነው ቴኪው ሶማች
ትክክክክል ወዲም ጥሩ ምክር ነው በርታ
ልክ ብለሀል ጎበዝ ልጅ እናመሰግናለን
ዋው በጣም አሪፍ ምክር ነው ያነሳሀቸው ነጥቦች እኔ ላይ የነበሩ ናቸው አብዛኛዎቹ
ሰለምክርህ እናመሰግን አለን ሙዳይ በርታ ያተምክር ያሰፈልገናን
ከልብ እናመሰግናለን ምክሮችህን በጣም ነው የምከታተለው
በጣም ጥሩ ምክር ነዉእናመስግን ወንድሞችን
አመሠግናለሁ ጥሩምክር ነዉ
አቦይመችክ
Thank u so much
ዋው ጥሩ መልእክት ነው ወንድማችን
ዶክተር ጥያቄ አለኝ ፍቅር ፈፅሞ ሊገባዉአልቻለም በጥብጬ ለማጠጣት ስንት ሌትር የሚዝ ብርጭቆ በቂ ነዉ ፈጣን ምላሽ እፈልጋለሁ
ሀሀሀሀሀ
አሳቅሽኝ ውደ
ፍቅር ለምኔ የኔ ቆጆ እንኳንም ሳቅሽልኝ
@@afsszchh3192 የኔ ውድ አብሽሪ ወዶቹ መቸም ቢሆን አይገባቸውም መቃጣል ነው ባሁኑ ስአት ማንንም ልብ ውስጥ አለማስገባት መርጫለሁ እኔ ምክኒየቱም አቃጥሎ እሚደፋጅ አብሽሪ የሚል የለም ለዛ ነው ውደ እያረሩ መሳቅ
ፍቅር ለምኔ እዉነት ማሬ ልክ እንደኔነሽ የመጨረሻ ሰዉማመንም መቀበልም እስከ መክበድ ደረጃላይነኝ እረ ስደትም በቂነዉ ለመቃጠል ሚቆጨኝ ከልቤ ባለመዉጣታቸዉነዉ
Tadiya lemeni yetkbabachweni betam be dibiki yayali gira eko nachwe
አናመሰግናለን ወድማችን
ምክርህ ሁሉ አሪፍ ነው አመሰግናለሁ
Thank you it’s really good advice
እኔ ጥሎብኝ ሜካፕ አሎድም የኔ ሜካፕ ቫዝልን ነው እምጥቀመው።ሽቶ መቀባት ግን ውስጤ ነው።
enamesegnalen mudsye
ሙዳዩች ሥላገኘኋችሁ ደስ አለኝ አዝናናኝም ዛሬ ነው ፔጃችሁን ያየሁት
ጥሩ ትምርት ነው
Enes yimesgen mekap alwedm balem yiwedegnal temesgen amlake sile mikrh betam amesegnalehug
መሽአላህተባሪክአላህ ውዲማችንጀዛክአላህ ሂይሪ በነገሪችንላይ ዛሪነውያየውህ አላህይጭምርልህ ምክር በጣም ነው ደስያለፕ ያልካቸውነገሮች ሁሉትክክልነው ያልከው
በጣም እናመሰግንአለን ወንድማችን
እናመሠግናለን ወንዲም
የማከብራቹ እህቶቼ እንዲሁም ወንድሞቼ ውይይታችን መልካም እንዲሆን ኮመንት ፃፉ-ሼር -ላይክ አድርጉ ለተቀሩት፤በመወያየት ጥሩ ትምህርት እንለዋወጣለን፡፡
በርታልኝ ወንድሜ ፔጁን እስካሁን ባለመከታተሌ ተሸውጃለሁ
Arif temert nw berta
Bexam.naw.yemamasaginaw.bawnat.tastamiralk.ine.gin.balatidar.nabarku.awn.basidata.nagn.buzu.yemalawqachaw.nagarochi.awkugn.tabatake.qaxl
ጎበዝ በርታ
Kutrkn mgyat behal
በእስልምና እምነት አንዲት ሴት ከባሏ ውጪ መጋጌጥ፣መኳኳል መቀባባትም ሆነ ሽቶ መቀባት ክልክል ነው ይህን ያስተማሩን አሽረፈል ህልቅ የእዝነቱ ነቢ ናቸው።ሰ ዐ ወ አልሀምድሊላህ አለኒእመተል ኢስላም።የሀገር ልጆች ሰላማቹ ብዝት ይበል
ትክክል ነው አንድ ሴት መኳልም ቢሆን ሽቶውም ቢሆን ለባሏ ብቻ ነው
ያለ ከልሆነ በየ መንገዱ ሜካፕና ሽቶ ተቀብተው የሚሄዱ። ሀያ የላቸውም
ሃይማኖቱን ትይና ትምህቱንት ተከታተይ ትሽ
@@frehiwot_Amanual እንደት ሀይማኑወትዋን ትታ እንደት ትምህርቱን ብቻ ላዚም የትም ብትሆን አላህን ፍራ ትምህርቱ ጠቃሚነው ግን ከሀይማኖት ጋር እንዳይጋጭባት ነው ሀይማኖቱችን የማይፈቅደውን ነው የተናገርችው ደግሞም ትክክል ናት
ማሻአላህ ትክክል
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ኢትዮጵያ ወንዶች ለሴቶች አይመቹም አብዛኛዎቹ
በጣም ፍቅር መስጠት ለነሱ ማነስ ነው የሚመስላቸው
@@dinaalemu6923 አው ሴት ካፈቀረች የሱ ስህተት እንኳ አይታያትም እነሱ ግን ብዙ ነገር ያወጡልሻል
Tkkl bleshal ehte yederesebet mechem ygebawal enamesegnalen
@@nourudah1652 አው ለምሳሌ .ለምን ሸንተረር አለባት ብሎkkkkkkkkkkk
እወነት ነው
ምን ብየ ልገለጥህ አስተማሪ ያንስሃል አባት ወይንም እናት ነህ በጣም ነው አመስግናለሁ እንደ አንተ አይነቱ አንድ ብቻ ሳይሆን 1000 ነበር መሆን የነበርበት በእውነት ተባርክ
😅😅😅😅
እረ ወድሜ አትድከም የኢትዮጵያ ወንዱች ብረና እምሰ ብቻ ነው የሜፈልጉት ባሁኑ ጊዜ አንደው ደህና እንሁን የለኝም ቀን ይመጣል አይዞችሁ የተከዳችሁ ውድ ሰደተኝ እህቶቸ መከዳት በሰደት በጣም ያማል
አሪፍ ነጥቦች ናቸው
ንፅህና ለፍቅረኛችን ብቻ ሳይሆን ለማንኛውም ሰው ሁሌም ንፁህ መሆን አለብን እየታጠብን ጠረን ካስቸገረን ፀበል መሄድ እንዳለብን አባቶች ይናገራሉ እና መጥፎ ጠረን ካስቸገራችሁ ፀበል ተጠመቁ
ክክክክክክ
Tekekele neshe Egezeyabere yebarekeshe
@@ወርቅነሽታምራት
Aneche menafeke weche loter
ውይ ሜካብ ስጠላው መቀደብ ምናምን መልኬንጅ መኳኳል አልወድም። ሲፈልግ ቅርቅር ይበል አላገባም ሲጀመር የፈጣሪ ውበቴ ይበቃኛል
ትክክል እህቴ ፀበል ማ ዘወተር ለህይወታችን ወሳኝ ነው እግዚያብሔር ልቦና ያድለን
እዚህ ላይ ያዝልኝ ሠዉ በመሆኖሺ ቆንጆ ነሺ ልክ ብለሀል ወንደም
ሁሉም መልክትህ በጣም ጠቃሚ መረጅ ታድዬ
እኔ ሜካፕ የሚባል አሎድም የዚህ አለም ትውልድ ብሆንም እግዚአብሔር
አመስግነዋለሁ
ግን ወንድም የትነው የተማርክበት ት/ቤት ሁሉም ወዶች አተየተማርክበት ቢማሩ ለወዶች ምንም መጨናነቅ አያስፈልግም ክብርአይወድላቸውም
በትክክል ነው ለውንድ ብቻ ሳይሆን ለሁሉም ሰው ያሰጣላል ሴት በሴትናቶው ውብ ናት ሴቶችዬ እራሳችሁን በኖሪማል ማንነትሸን ተካበክብህ ❤😘
ሙደያ እናመሰግናለን በጣም ምረጥ ምክር ነው
እናመሰግናለን ወድም እኔ ጥሎብኝ መለቅለቅ አልወድም እግዚአብሔር የሰጠኝ ምን አለኝ እረ እረ ! የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነዉ
እውነት ለመናገር እኔ 24 አመቴ ነው የሚገርመው የተፈጥሮ ቅንድቤ በጣም አሪፍ ነው መቼም አልቀነደብ ፊቴ ሜካፕ አያውቀውም ወደፊትም አላደርገው ጥርት ያለ ነው ፊቴም እግዚአብሔር ይመስገን ውብ አድርጎ ለፈጠረኝ ጌታ ክብር ይግባው አርቴቢሻል ነገር ጭራሽ አይመቼኝም ባሌም ፈጽሞ አይወድም ሁሉም የተናገርከው ትክክል ነው እናመሠግናለን
አይሻ እባላለው ከሚያደንቁህ እና ከምትመቻቸው ሰዎች አንዱ ነኝ ፕሮግራምህ ሁሉ ይመቹኛል በርታልን!👌💕
እረ እኔ ሜካፕ አልወድም ስጀመር፡፡ቨልዚን ብቻ ነው የምጠቀመው፡፡
ልክ እንዴኔ
ዉስጤ ነሽ
ወይ ጉድ ወደ ገዳም መግባት ይሻለኛል ጣጣው የበዛ ነገር ክክክክ ኧረ በሰላም ወደ ሀገሬ ያስገባኝ
እንድንሆን እኔም በዙርበት አልዙርም
@@አላኸአንድነዉ temechsshn mara
ውይ ሽቶ ስጠቀመ በደቂቃ ነው የሚያመኝ ከምር ያረብ መቀባባት እሚባል ነገር አይመቸኝም በወሀ እታጠባለሁ ቨልዚን እቀባለሁ በስ ብቻ ውሀ እንዳላጣ ነው የምፍልገው ፡፡አልሀምዱሪላበዚህ አልፌለሁ ማለት ነው ባሌ ይወደኛል ማለት ነው ፡፡ግን ገና አላገባሁም አልታጨሁም ዱዐ አድርጉልኝ ሷሊህ የሆነባል እንድሰጠኝ
እኔም ሽቶ ያመኛል እህቴ
ከወደደኝዝምብሎይውደደኝችግትየለውምእደ
አላህ ይስጥሽ ጥሩውን ባል
አረሜኮብየለኝም አሏህየሠጠኝ ይበቃኝል
እኔም
ሁሌም ጥሩ የሆነ መረጃ ነው እምትነግረን ሰላምክ ይብዛልን እናመሰግናለን
ውድ የኢሳላም ልጆች እኳን ለረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ ሮመዳን ከሪም የሰላም የፍቅር የበረካ የኢባዳ ወር ይሁንላችሁ።
አሚን አላሁ አክርም
አሚን ያረብ
እናመሰግናለን ውሌም ጥሩ መልክት ነው የምታስተላልፈው ጎበዝ
ጥሩ ምክርነው ፈጣሪ ይጠብቅህ
ወንድማችን እናመሰግናለን ትምህርትህ በጣም ደስ ይላል ግን አንዳድ ወንዶች አርቲፍሻል ይወዳሉ እኔ ደግሞ እንደዚህ አይነት አልወድም በተፈጥሮየ ብቻ ነው መዋብ እምፈልገው 🌷🐦🍓
ምናለበት ሴት ልጅም ምን እንደምትወድ እና እንደምጠላ ብትነግራቸው ለዘመኑ ወንዶች
ለመጀመሪያ ጊዜ ነዉ ስሰማህ በጣም ጥሩ ነዉ ምክረህ ቁሙንነገረ አለዉ በረታ
እኔ በጣም ነው ብዙ ትምህርት ያገኘሁ
አምሰግንሀለው ምርጥ ምክር ነው
እናመሰግናለን የምታስተምራቸው በጣም ጡሩ ጡሩ ናቸው።
በጣም ምርጥ ምክርነው ወዲም ቀጥልበት ብቻ አላህ ጥሩውን መርጦ ይስጠን 💖
በጣም እናምሰግናል። ወንድም። በጣም ደስ የሚል ምክርነው ሴቶችየ አዳምጡት በትክክል የኔውዱ ባለቤቴ በጣሙነው የምወደህ ልዩ ክብርም አለኝ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
እናመስግናለን ወንድማችን።
እዉነት ላይክ አረኩህ ትምህርትህ በጣም ጠቃሚ ነዉ አመስግናለሁሁሁ
ዋውውው በቀን ብዙ አይነት ትምህርቶችን ታስተምረናለህ እናመሰግናለን ወንድሜ
እስኪ ላዳምጠው አውቆ በብልሀት በጥበብ መጓዝ ጥሩ ነው
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ትክክል ነህ ብዙ ሰዎች ስትነግራቸው ስህተት ሊያስቡ ይችላሉ ግን ተመችቶኛል!!!!
ሁሉም ምክርህ በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን አይዞን ወንድሜ
ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን በእዉነት የምትሰጠን ምክርና ትምህርቶች በጣም አስተምሮኛል ብዙ ነገሮችን እንዳውቅና እንዳስተካክል እራሴን እንዳይ አድርገህኛል ከልብ አመሰግናለሁ በርታ ጠንክር የበለጠ ካንተ እንጠብቃለን ፀጋውን ያብዛልህ መልካሙን ሁሉ ላንተ
ክክክ ወይ ጉድ ወድ ልጂ እደፈለክ ብቶንለት ፈጣሪ ላተ ካላለዉ ያዉ ነዉ
እናመሰግናለን ወድም ሀሪፍ ምክር ነው
አቤት ምክር እንደዚህ ምክር እንደሚያስፈልገኝ ማነገረህ???
የምር ግን የፈጣሪ ፍቃድ ሆኖ ባል ባገባ ብየ ሳስብ በጣም ነው የምፈራው ግን ከመጸለይ ውጭ ሰወችን አልጠይቅም ነበር ብቻ በጣም አሪፍ ምክር ነው በግል በጣም ነው ማመሰግነው
አንድሺ ሰብስክራይብ እና ላይክ ቢቸል አደርግህ ነበር ወድሜ በጣም እናመሰግናለን መልክትህ እጥር ምጥን ያለች እና አስተማሪ ነው በርታ
በጣም ጎበዝ ነው
@@optionscell354 በጣም አይገልፀውም
ትክክል 100%
ዋዉ በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ እናመሠግናለን
እናመሰግናለን ቀጥልበት👌
እናመሰግናለን ወንዲም
wow.betam.arefe.meker.nw.wedmi.enamesegnalen
ዋው በጣም አሪፍ ምክር ነው
በጣም እናመሰግናለን ወድማችን
እናመሰግናለን ወድም በዚሁቀጥል ሰላምህ ይብዛ
ማሻአላህ ምርጥ ምክር ነው የምትለቃቸው ቪዲዩ ሁሉ እጂግ አስተማሪ ነው በርታ ቀጥልበት ሰላምህ ብዝት ይበል ረጂም እድሜ ተመኝሁ
እናመሠግናለን ጥሩትምህርትነዉ
አንተን ያገባች የተባረከች ናት በርታ ወንድሜ ጎበዝ እንወደሀለን እናከብረሀለን ምክንያቱም ከሀንተ ትልቅ ትምእርት ነው የተማርኩት ተባረክ
ሙዳይ በጣም አመሰግናለሁ ምክራቹን መከታተል ከጀመርኩ ወዲ ነው ወንድን የቀረብኩት
እኔ ማንንም አላቅም ነበር ከሡ በፊት እንኳን ፍቅረኛ ልይዝ እሡነበር የመጀመሪያዬ ደሞበጣም እወደዉነበር እከባከበዉነበር እናቱ መሠልኩት ሚሥት ፍለጋ ሄደ መሠል ሀገር ቢገባ ብር ታላክሽልኝ ገደልግቢ አለኛ እኮ ገደል ወንድን ልጂ አትከባከቡ እህቶቸ 😢😢😢
Habesha wit አይዞሽ እህት ግን ሳኩኝ ክክክ ምክንያቱም እናቱን መሰልኩት ስትይ ክክ
Kkkkk አብሽር ማማማ የኔ ብጤ ነሽ
Habesha wit አይዞሽ ለንቺ ያለው አለ
አብሽሪ ውዴ ወንድ ልጅ እንክብካቤ አይወድም ምናምን አትበሉ ሁሉም ወንድ አይደለም ብዙ መልካም ወንድ አሉ ግን አንድ ነገር አቃለሁ እኔ ወንድ ልጅ ጥሩ ፈገግታንና የት ገባህ የት ወጣህ ማንጋነህ ካላልሽው የትም አይሄድም እውነት እላችሀለሁ እህቶቸ መታመን ለራስ ነው ታማኝ ሁኑ
@@kaltube4407 tekekl
የምትሰራው ቪዲዮ በጣም ሀሪፍ ነው
ትክክለኛ ነገር ነው የምትናገረው ግን ጥያቄ አለኝ ከይቅርታ ጋር ወንዶችን ለቀቅ ሲያርጎቸው ሴቶች ለፍቅራቸው ሲሉ እነሱ አንድ አስተሳሰብ አላቸው ሁሉም ማለቴ አይደለም የተወሰኑት ነው ያቺ ሴት ከሱ በቅር ሌላ ይወዳት አይመስላቸውም መሰል በቃ የመበጥረቅ ነገር ይታይባቸዋል በሰው በተደጋጋሚ አይቻለሁ በእኔም እንዳይመጣ ብየ ፈራሁ ከምር
ማሻ አላህ ምክርህ በጣም ደስ ይላል እኔም የአንተን ምክር እየሰማሁ አሁን ጠንካራ እየሆንኩ ነው እረጂም እድሜ ተመኛሁልህ ከጤናጋር ወንድም ምናልባት ይችን ኮንት ማንበብ ከቻልክ ባሌ በጣም ዝምታ ያበዛል አንዳደየ ያወራል አዳደየ ዝም ይላል አንዳደየ እሽ በጀ ከዛስ እያለ ያናግረኛ ብዙም ቦታ አይሰጠኝም እኔ በስደት ነው ያለሁት እሱ አገርቤት ነው ከኔ ይልቅ ለበተሰቦቸ ቦታ አለው በተሰቦቸ በጣም ይወዱታል እና እኔ ምን እደምወስን ግራ ገባኝ እስኪ ሀሳብ ስጡኝ
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ
💒💒💒💒💒💒💒💒💒
ወድም ጥሩ ነዉ በርታ
አሜን አብሮ አደረሰን
እኳን አብሮ አደረሰን
ምክርህ በጣም ተመችቶኛል ወድሜ ኑሪልኝ 😍
ዋው ገነ ከመግባቴ ምርጥ የሆነ መረጀነው የገኛውት መሰግነለው
ቆይ እኔ የሚገርመኝ። ፈጣሪ በሰጠን ወበት ለምን በራስ መተማመን አይኖረንም።። አልሀምዱሊላህ ለምክርህ እጅግ ከልቤ አመሰግናለሁ። ነገር ግን አንተ ከምትለው ዱቄት መሰል ነገር ነፃ ነኝ።።።።።
አር ጉድ በጣም ደስ እምትል ልጅ ነህ ትምህርቱን በጣም ነው ደስ ያለኝ በእውነት ተባርክ ቆንጆ ትምህርት ነው በርታ በርታ በርታ እሺ ።
አለባበስ ላይ ሚኪያጅ ላይ አደኛ ነኝ አላበዛም ሚኪያጅ ቀለል አድርጌ በተለኝ አባየ ስለብስ ዋው ነኝ ወድም እና መሰግናለን
Kkkkk erasshin eyadeneksh new
ያተ ይሻላል አሪፍ ነው ወድም
እናመሰግናለን። ወድማችን። ደስስስስስ ይላል። ምክርህ
ቆይ እኔ ምለው ማግባት ባለት መሳቀቅ ነውዴ እኔ የማገበው ባል ግን ህይን ያክል የማያስጨንቀኝ መሆን አለበት
ጥሎብኝ መጨናነቅ አልወድም ሰውንም አላስጨንቅም ሰው በነጻነት ቢኖር ደስ ይለኛል እኔም ነጻነት ውስጤ ነው
የእውነት በጣም ሃሪፍ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
እናመሠግናለን አሪፍ ትምህርትነው
Mudey betam emamesegnalen👍👍👍
እናመስግናለን፣ወዲም፣በጣምጥሩነው
እናመሠግናለን በጣም ጥሩ ምክር ነው
ለቤትህ አዲስ ነኝ ሰዎች ባለማወቅ በብዙ መንገድ ይለያያሉ ጥሩ ትምህርት ነው በርታ።
አይይይይይ ይሄ ሁሉ ለወንዶች ነው???Hahahahaha ኧረ ባክህ ተው ወንዶች ሴት በጣም ጥሩ እና ቆንጆ ፀዳ ያለች ብትሆንም እሳቸው ዓይናቸው ሞዞር አያቁሙም እንደ ውሻ ከሴት ወደ ሌላ ሴት መንዘላዘል ነው የሚያምራቸው።መልካም ሴት አይወዱም።እምነት ቃል ኪዳን የሚባል ምን እንደሆነ አያውቁም።
ሁሉን አትበይ ከሴትም አዳዳድ አሉ ከወድም እደዛዉ ስት ታማኝ አለ ለትዳሩ
@@fatimafatima6987 Betam Tikkl
Gin Hulum Ayidelum
ሰ@@fatimafatima6987
Yimechishi tkkkl new
ትክክል ነክ ወንድሜ እኔ የመጀመሪያው ፍራኛዬን በጣም ነበር እምወደው ለመገበት አስበን ቤተሰብ እቢ ብሎ ከለከለን እና እኔም ቤተሰብ አለስቀይምም ብዬ ተውኩት እና ከሌለ ልጅ ፍቅር ጀመርኩ አሀን የመጀመሪያውን ፍቅረኛየን በአንድ ነገር ሰነሳው አይወድም እንደመይወድ በግልፅ ነግሮኛል
ሀቂቃ ምክርህ በጣም ጥሩ ነው ይመችህ
Hy. Selam. Newu. Wud
እናመሰግናለን ጠቃሚ ምክር ነዉ
ዉይ ትምህርትህ በጣም ደስ ይላል እዳተ ያሉትን ያብዛልን የኛ መካሪ እኔስ ጥሎብኝ ሚካፕ አልወድም ባዝሊን ነዉ ምጠቀመዉ
ወንድም ያንተ ምክር ከምንም በላይ ጠቅሞኛል ታጭበረባሪ ወንዶች አመልጠናል ሳንበላ አላህ ከምለፋበት በላይ ይስጥህ ።
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዛሬ የመጀመሪያየ ነው ያንተን ቪድዮ ሳዳምጥ ሁሉም ያልከው ሁሉ ልክ ነው በርታ ለኛም ጥሩ ትምህርት ነው
በጣም አመሠግናለሁ
በጣም እናመሰግናል ጥሩትምርትነው ሰላምህይብዛልን
እናመሰግናለን በጣም አሪፍ 'ት' ነዉ
በረታ ወንድማችን አሪፍ ትምህት ነው እናመሠግናለን
ምርጥና ምርጥ ምክር ነው ቴኪው ሶማች
ትክክክክል ወዲም ጥሩ ምክር ነው በርታ
ልክ ብለሀል ጎበዝ ልጅ እናመሰግናለን
ዋው በጣም አሪፍ ምክር ነው ያነሳሀቸው ነጥቦች እኔ ላይ የነበሩ ናቸው አብዛኛዎቹ
ሰለምክርህ እናመሰግን አለን ሙዳይ በርታ ያተምክር ያሰፈልገናን
ከልብ እናመሰግናለን ምክሮችህን በጣም ነው የምከታተለው
በጣም ጥሩ ምክር ነዉ
እናመስግን ወንድሞችን