Ethiopia: ወንድ ችላ በሚልሽ ጊዜ-የሚያስበው ነገር ይህ ነው፡፡

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @sitishamil2648
    @sitishamil2648 5 років тому +359

    እናመሰግናለን ወንድማችን ፍቅረኛዬ በሆነ ሰአት ላይ ችላ እያለ መጣ ከዛን እኔ ደግሞ እውነታውን ለማወቅ እደውላለው እሱ ግን አይመልስም በቃ ምን ልበላችሁ ለካ ሌላ ሴት ወዶ ነበር እኔ ከሱ ሳልሰማ በሌላ ሰው ሰማሁ ከዛን እኔ ማለት የነበረብኝን በቴክስት ግጥም አርጌ ጻፍኩለት ደነገጠ ከማን እንደሰማሁ ድንጋጤው እውነት መሆኑን በራሱ ጊዜ አረጋገጥኩ ከዛን ምንም ነገር ሳልሰድበው ተውኩት ከአመታት በኃላ ከዛችም ተለያዩ ወደኔ ለመመለስ ተማጸነኝ አለቀሰ እኔ ግን የሚያከብረኝና ከልባችን የምንዋደድ ፍቅረኛ ያዝኩ አቤት ግልጽነቱና ንጹህ ፍቅሩ ሲገዛ የበፊቱ ሰማይና ምድር ናቸው ሲቀጥል ረሳሁት የበፊቱን ለምን ድብቅነቱና ምንም ሳልበድለው መሄዱን ሳስበው ሳልጎዳ ቆረጠልኝ ደስ አለኝ አሁን አሁን ላይ እያለቀሰ ይደውላል እኔ ግን በተራዬ ልበቀለው አሰብኩና እያናደድኩት ነው በቀን መቶ ጊዜ ይደውላል ይጽፋል መልስም አልሰጠውም ቴክስቱንም አላነብም ደስ አለኝ ብድር በምድር የሚባለው እውነት ነው ሰዎች ላይ ግፍ አንስራ ሳንሞት በምድርም ብድር ፈጣሪ ይክሳልና

    • @ፈንታነሽእሸቴፈንታነሽእሸ
      @ፈንታነሽእሸቴፈንታነሽእሸ 5 років тому +15

      አይዞሽ እህቴ በንፁህ ልብሽ ስላመንሽዉ ሁሌም አሸናፊ ትሆኛለሽ ለሱ ይብላይለት

    • @lolleady2775
      @lolleady2775 5 років тому +17

      አንች ሳትበድይው ከሄደ !አትፀፀችም።ጥናት ይኖርሻል።ብዙም አትከፊም!!ደርሶብኝል።ስው የዘራውን ያጭዳል።

    • @ansuwar9444
      @ansuwar9444 5 років тому +1

      እስኪ ግጥሙን ንገሪን ፃፊልን ውዴ

    • @sitishamil2648
      @sitishamil2648 5 років тому

      @@ansuwar9444 የምን ግጥም

    • @ansuwar9444
      @ansuwar9444 5 років тому +1

      በቴክስት በግጥም መልኩ አልፃፍሽለትም እንዴ? ያንን ነው ውዴ

  • @zuzutube9448
    @zuzutube9448 5 років тому +83

    በጣም ትክክል በርታ እናመሰግናለን ከወርት የፀዳ ፍቅር ፈጣሪ አብዝቶ ይስጠን!

  • @aminaalkoory6593
    @aminaalkoory6593 5 років тому +110

    ወንድማችን ሥለምክርህ ከልብ እናመሠግናለን የሠውን ልጅ የውሥጡን አዋቂው ፈጣሪ ብቻ ነው ወንድ ችላ የሚለው አንዳንዶቹ ሌላ ሤት ጋ ሆኖ ነው እኔ ልንገራችሁ እህቶቸ ወንድ ልጅ ቻላ ካለሽ አትለማመጭው እየፈታተነሽ ነው አንችም ዝም በይው እንዳውም እንዳልሆነ አድርገሽ ቁጠሪው እኔሥ ወንድ አልለማመጥም እኔ እንኳን ለወንድ መለማመጥ ቀርቶ ከሄደ ሄደነው የሚያለቃቅሥ ፕሮፋይል ምናምን አታድርጉ ሤቶችዬ በጥቅሉ አላህ ጥሩውን የትዳር አጋር ይሥጣችሁ ከመጥፎ ወንድ አያሥለክፋችሁ እህቶቸ በተለይ በሥደት አለም ያላችሁ እህቶቸ እራሣችሁን ጠብቁ

    • @user-jz3br8ur5g
      @user-jz3br8ur5g 5 років тому +3

      አሚን ማሚየ ለኛ ያለው የትም አይሂድ የማይጠቅመን ቢሆን እጂ አላህ የሚርቅልን

    • @aminaalkoory6593
      @aminaalkoory6593 5 років тому +1

      @@user-jz3br8ur5g ትክክል ሁቢ አላህ የማይጠቅመንን እንጅ ለኛ የሚበጀንን አይወሥድብንም ኢንሻ አላህ ሠብረኛ ታጋሽ እንሁን እንጅ👍❤🌷

    • @fatumaabdallah2039
      @fatumaabdallah2039 5 років тому +1

      ♥💚♥♥♥

    • @zedtube5431
      @zedtube5431 5 років тому +1

      tkkl mare

    • @zedtube5431
      @zedtube5431 5 років тому +1

      enem chal ylengal leza new

  • @jenatethupia5311
    @jenatethupia5311 5 років тому +12

    ሀሳብህ ሀሪፍ ነው ተመችተህኛል ችላ ሚሉን ክሆነ ብሎክ አለልን እኮ ብሎክ ካረግናቸው ትዝም አይሉን አመሰግናለሁ በበኩሌ 100% ላይክ

  • @እናቴኑሪልኝ-ቈ6ኀ
    @እናቴኑሪልኝ-ቈ6ኀ 5 років тому +294

    ኡፍፍፍፍፍ እኔስ በአንድወንድ የተነሳ ሁሉም ወንድ አስጠላኝ

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ጨ6ዐ

    ገደል ይግባ ለምንን ችላ ይለኛል አልለማመጠውም
    ለእኔ የሚጠቅመኝም #ቸሩ #መድሐኒያለም ይሰጠኛል

  • @rahimarahima2100
    @rahimarahima2100 5 років тому +210

    ችላ ለሚል ወድ እደኔ ቦታ አለመስጠት ኬር ለስ መሆን ወድሜ በደብ ገልፀህዋል ግን እኔ ወዶች በቁጥጥሬ ስር ናቸዉ እና ሴቶችየ ችላ ካሉ ለልባችሁ ንገሩት እኔ ማን ነኝ እሱን እምለማመጥ ብላችሁ ጠካራ ከሆናችሁ አትጎዱም እናመሠግናለን ወድሜ

  • @markdooms9686
    @markdooms9686 5 років тому +6

    እንደው አንተ ልጅ እግዚሐብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ እኔ የአንተን ፕሮግራም መከታተል ከጀመርኩበት ጊዜ ጀምሮ በጣም ነገሮችን ተምሬበታለው የተናገርካቸው ነገሮች በሙሉ የኔው ጉድ ነው ስርቀው ልምምጡ መከራ ስቀርበው ደግሞ ኩራቱ አይጣል አሁን ግን ትንሽ ትእግስት ብቻ ቀርታኛለች አልለማመጠውም

  • @alemkebede8224
    @alemkebede8224 5 років тому +43

    ፍቅር በፍላጎት እንጂ በልመና አይሆንም ገደል ይግባ ስወደው ለራቀኝ አልጨነቅም

  • @ማማቲንናፋቂእማየእወድሻለ

    ወላሂ ያተ ትምርት በጣም ጠቅሞኛል ከልክ በላይ አመሰግናለሁ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ አቦ ብርታት ሁነከኛል

  • @sadi8506
    @sadi8506 5 років тому +90

    ወንድ ልጅ ችላ ሲልሽ አንቺም ተወት አርጊው በመጀመርያ ማረግ ያለብሽ የወንድን ልጅ ፍላጎቱን ወይም ሙዱን ማወቅ ነው እሱ አንድ ቀን ችላ ሲልሽ አንቺም እጥፋን ችላ በይው ግን እሄ ሲሆን ደሞ እስከመለያየት ሚያደርስ መሆን የለበትም ወንድ በራሷ ምትተማመን ሴት ነው ሚወደው ለሱ ትልቅ ቦታ ቢኖርሽ እንኳን ሁሉንም እሱ እንዲያቅ አታርጊው ሁሌ እንደምቶጂው ከሱ ውጪ ባዶ እንደሆንሽ አትንገሪው ምክንያቱም ምንም ባረጋት የትም አቴድም ብሎ ስለሚያስብ ይርቅሻል ይኮራብሻል እህቶቼ ከምንም በላይ እራሳቹን ጠብቁ ሰው እራሱን ሲንከባከብ ሁሉንም ማረግ ይችላል እና ቅድሚያ እራሳቹን ጠብቁ muday thanks

    • @zxaxshlil3999
      @zxaxshlil3999 5 років тому +2

      ትክክል

    • @Ad-tt9qs
      @Ad-tt9qs 5 років тому

      ትክክል እውነት ነው

    • @ሄሩጓልትግራይሓላል
      @ሄሩጓልትግራይሓላል 5 років тому

      ትክክል ነሽ ማሬ ኣሪፍ ምክር ነው ተማርኩት

    • @ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ
      @ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ 4 роки тому

      በጣም እኔ ባሌ ይወደኛል ያፈቅረኛል ግን ግልጽ ሆኖ አይነግርኝም ነበር እኔ የሱን ያክል አልነበርኩምባ አልኗኗርህም እንለያይ ስለው ዱቄት ሆነ አይ ግን ተለያይተናል

    • @SaleemaSalee-kg1qu
      @SaleemaSalee-kg1qu 11 місяців тому

      እህቴ መልሸልኝ በፍጣሪ እኔ የውሣኔ ሠው ነኝ እሡው ህድመጣእያለ አሥቸገረኝነ አላማህምድነው ሥለው አሁንማግባት አልችልም አለ እሸብየ ህልሜን ጀመረኩው አልፎአልፎይደውላል ከዛም አገባ አግብቶም ሌላልጅ እደሚያወራኝ ሠማነ መጣ ተቀበልኩውት የተለወጠ መሥሎኝ አሁንም ህድመጣ ሆነ ሥራው አሁንም እኔው ጠየኩውት ውሣኔውን አረብሸሸም ይመችሸ ብሎ ወጣ እኔም ለምን ምነምን ሣልል አመሠግነለሁ ብቻ ቦየ ጣፍኩውለት ካወራን 1ወረ ሆነን ብሎክ ግን አልተደራረግንም ከቆረጠለት ለምን አልቦለከኝም ይመጣ ይሆንደ እባክሸ ምክረሸን😢

  • @haludf4626
    @haludf4626 5 років тому +95

    ለዛ ነው የቀረው ለኔ ያለውን እንጀራ ማንም አይበላውም ይሻግታልጅ ይሂድ

  • @meseretavrhame6191
    @meseretavrhame6191 5 років тому +22

    #እናመሰግናለን ውዱ መካሪያችን
    #ባለሁበት ሰአት ይህ ትምህርት ያስፈልገኛል
    #ወንድን ማመን አይቻልም እስስት ናቸው።።።

  • @አስኒየማርያምልጅ
    @አስኒየማርያምልጅ 4 роки тому +29

    ከምንም በላይ ለፍቅር ዋጋ ከፍላችሁ ከምትወዱት ሰው ጋር ከመኖር በላይ ደስታ የለም እኔም ከምወደው ፍቅረኛዬ ጋር ተጣልተናል እግዚአብሔር መልሶ ቢያገናኘንና አብረን ብንኖር ደስተኛ ነበርኩ

  • @ሠኒጎደልያስእግዚያብሔርታ

    ወይኔ 😢😢😢ቀደም ብዬ ይሄን ምክርህን ባገኘው ኖሮ ዛሬ እንደዚህ አይጎዳኝም ነበር።ወንድም የተናገርከው በሙሉ ትክክል ነው።ግን ምን ዋጋ አለው።ይሄን ምክርህን ከመስማቴ በፊት ለወራት ባሳየኝ መጥፎ የፀባይ ለውጥ (እኔን ችላ ማለት )ምክኒያት ክፉኛ ተጎድቼም ነገሮችን አበላሸኋቸው።😢😢😢😢😢😢

  • @jaderjader1216
    @jaderjader1216 5 років тому +46

    ሴትልጅ መጀመሪያ ወድልጅ ታሳብደዋለች ወድልጅግን ልቧን ዬሱ መሆኑን ካረጋገጠ ቡሀላ ከሱሌላ መሄጃ ዬሌላት ይመስለዋል ነገር ግን ትግስ ዬምታረግ ሴት ኣንዴ ከሄደች ኣትመለስም😥

  • @lailalaila-pn6vz
    @lailalaila-pn6vz 5 років тому +4

    እውነት ነው ወንድሜ አመሰግናለሁ ካንተ ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ ሰላምህን ያብዛው ፈጣሪ

  • @selamawitselamawit7220
    @selamawitselamawit7220 4 роки тому +4

    ምን ላርግክ ውድም ከምር ልብ የሜነካ አስተምሮት ነው ከልቤ አመሰገናለሁ በርታ በዚሁ ቀጥል ከኛ በላይ አንተ ወንድ ሰለሆክ የወዶችን ባህሪ ታውቃለክ በርታ 💚💛❤

  • @wediwedi3584
    @wediwedi3584 5 років тому +7

    ወይኔ. ይገርማል አረ በርታልኝ ሙዳይ ወድሜ ዋናው ጤና ጥርግ ይበል ለኔ ያለው ይሻግታል እጅ ማንም አይነካት እደው ሰላምህ ብዝት ይበል

  • @sofiasofia7324
    @sofiasofia7324 2 роки тому +1

    ወላሂ በጣም ትክክል ነህ ብዙወቹ የኔ ህይወት አሉ የዋህነቴ ግን ይጠቅመኛንይ አይጎዳኝ ለግዜው ቢጓዳኝም አልሀምዱሊላ

  • @hydyalkyrt8661
    @hydyalkyrt8661 5 років тому +31

    ችላ ለሚል ወድ ቦታ የለኝም አላህ ታማኙን ይስጠን ለሁላችንም

    • @AsdDsa-qx5uc
      @AsdDsa-qx5uc 3 роки тому

      ወይኔ እኔም በአድ ወድ የተነሣ ወድ ጠላሁ

    • @yishakdna2141
      @yishakdna2141 2 роки тому

      አሜን

  • @ዘቢባእዲሪስ
    @ዘቢባእዲሪስ 5 років тому +8

    በጣም አመሰግናለሁ ሙዳይየ ጥሩ ምክር ነው እራስን ለመጠበቅ መተግበሩ ጥሩ ነው እሞክራለሁ ቢከብደኝም

  • @fozeyaendris7430
    @fozeyaendris7430 5 років тому +7

    እውነት ሀቅ ነው የተናገርከው እናመሰግናለን ወድማችን

  • @ያርብያርብ-ጰ5ሸ
    @ያርብያርብ-ጰ5ሸ 5 років тому +8

    ሙዳይየ አሪፍ ትምርት ነው
    በርታ
    እወነት እዳልከው ወዶች እራሳቸው ፈልገው ሲደወሉ እጅ እኛ ስደወል በተደጋጋሚ ይኮራሉ እዴወም እር እነሱን እርግፍ አርጎ ትቶ እነሱ ሲደወሉ ነው አሪፍ

  • @hawelatahmed672
    @hawelatahmed672 5 років тому +6

    እናመሠግናለን ወድማችን ትምሕርትህ ሁሉ በጣምጠቃሚነው ቀጥልበት

    • @cell8632
      @cell8632 5 років тому +1

      በትክክል ችላ ለሚለው ወንድማ ጥርቅም አድርጎ ዘግቶ መራቅነው እውነተኛ አፈቃሪ ከሆነ ይመጣል አስመሳይ ከሆነ ግን በዛው ይቀራል ምክንያቱም በፊትም ሰበብ ነው ሚፈልገው ማለት ነው

  • @ማርያምእናቴነሽማርያ-ወ3ኀ

    ወንድማችን በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው በተለይ በስደት ላለነው የርቀት ፍቅር ለምንጀምረው ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን በርታ እኔ ግን ወንድ ልጅ ቢያፈቅረኝም ባያፈቅረኝም ግድየለኝም የራሴን ተማምኝ ነው የምኖር ባል ቢኖረኝም በእኔ ጫቃ ለመኖር ነው የሚፈልግ ምን በወጠኝ እሱን የምሸከም መኖርን በራሴ ስለምተማመን ለወንድ አልጨነቅም ከወንድ ልጅ የምጠብቀው ነገር የለኝም ጥርግ ይበል አራት ነጥብ

  • @tesfa
    @tesfa 5 років тому +245

    አረ አንተ ልጅ እነዚህን ሴቶች መክረህ መክረ ህ ሚስት እንዳታሳጣን 😂😂😂

  • @hayat4047
    @hayat4047 4 роки тому +1

    እደው ፈጣሪ ምናለ እዳተ ያለው ቢበዛልን ክልብ እናመሰግናለን የኛ አዛኝ ያተ ሚስት እና እህት እዴት የታደሉ ናቸው መልካም ሰው ነህ እድሜህን ፈጣሪ ያርዝመው ክፉ አይካህ ለኔ ያደርክልኝን ይህ ነው ብየ ባልጨርሰውም ብቻ ህይወቴን እየቀየርክልኝ ነው አመሰግናለሁ ከልብ ምዳይየ

  • @afomiaeshetu4116
    @afomiaeshetu4116 5 років тому +11

    እግዚአብሔር ይመሰገነ ወድማችን እናመሰግናለን ትምህርቶችህ የዘወትር ምግብ ናችው።

  • @DhehDhhwh
    @DhehDhhwh 4 місяці тому +1

    እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ምርጥምክር

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    ሰላም ይብዛ ወንድማችን ፍጣሪ ወርት የለሌው ፍቅር ይስጠን አሜን፫ እህቶቸ ጠንከር በሉ ሺንኩርት እንጂ ሌላ ነገር እንዳያስለቅሳቹህ እሺ ወንድማችን ተባርክ እናመሰግናለን

  • @እግዚአብሔርያውቃል-ሠ5ቨ

    እውነትህ ነው ወንድም እኔማ ተፈትኛለሁ ያልከውን ሁሉ።የኔ ፀባዮች ናቸው።3 ወር ሙሉ ዝምምምም ስለው እያለቀሰ ተመለሰ ሴቶች ሆይ ኮራ በሉና ምንም ኣታጡም

    • @zowiyhiwi4788
      @zowiyhiwi4788 4 роки тому

      ይሄን ኩራት እኔም ልሞክረዉ እንዴ ምናልባት እንዳንቺ እያለቀሰ ቢመጣልኝ ክ

    • @وااتبعب
      @وااتبعب 4 роки тому +1

      የኔ ማር እደት ነው 3 ወር ሙሉ ዝም ያልሽው ከኦላይን ጠፋተሽ ነው ወይስ ኦላይን ሁነሽ ሲፂፋልሽ ዝም እያልሽው መልሽልኝ በጣም ነው የምፈልገው

    • @zuzue
      @zuzue Рік тому

      @@وااتبعب ኮረ በይ

  • @yeshiadane830
    @yeshiadane830 5 років тому +7

    ሠላም የሙዳይ ትቢያ ቤተሠቦች በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ ለሙሥሊም እህት ወንድሞች እንኩን ለአረፋ በአል አደረሣችሁ መልካም በአል በያላችሁበት ብያለሁ ወንድማችን እናመሠግናለን በርታልን

  • @eteneshyegetabicha3598
    @eteneshyegetabicha3598 5 років тому +2

    በጣም ደስ የሚል ምክርና ሃሳብ ነው እናመሰግናለን

  • @Meskyyutubmmm
    @Meskyyutubmmm Рік тому +3

    Thank you ❤❤❤😊😊

  • @amenaamena1664
    @amenaamena1664 5 років тому +1

    ወድሜ የተናገርካቸው በሙሉ ትክክል ነው በርታ ከልብ እናመሰግናለን

  • @mahiymahiy7922
    @mahiymahiy7922 5 років тому +7

    እግዚአብሄር ይባርክህ ሙዳይ እውነት እራሴን አገኘሁ እፍፍ
    ብትኬድ እሄዳለሁ
    አላስገድድህም
    በወንድ ወንድ
    ይተካል አባቴ አይደለህም ።
    ነው ነገሩ በፍቅር ውስጥ ሆኖ ይህን መወሰን በርግጥ ይከብዳል ቆራጥ መሆን ደም ግድ ነው።

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr50 5 років тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምክ ይብዛ እንኳን ደና መጣክ አሪፍ ምክር ነው አመሰግናለው

  • @BbBb-zg7xt
    @BbBb-zg7xt 5 років тому +8

    እውነት ይሄ ለኔ ነው እናመሰግናለን ሙዳይ በርታ

  • @ሀናየእናቷልጂወሎየዋ

    ሀሪፍ መረጃ ነው እናመስግናለን
    ሙዳየ በምክሮችህ ብዙነገር ተምሬበታለሁ

  • @alhamdulilahkedubai5057
    @alhamdulilahkedubai5057 5 років тому +4

    እናመሰግናለን ሙዳይ ምርጥ ሰው ምክርክ ውስጤ ነው በርታልን

  • @ዜድወሎየዋዜድወሎየዋ-ሰ6ጨ

    እዉነትስልህ ወንድሚ የዛሬዉ ምክርህ በጣምትክክል ሆኘበታለዉ ተጠቅሚበታለሁ አመሰግናለሁ

  • @ብስራትዳንኤልብስራትዳንኤ

    እውነት ትክክልነህ
    ለምን ብትል በራሴ እያየሁት ነው
    እስኪ አንድ ጥያቄ አለኝ
    ሁላችሁም ምክራቹሁን ለግሱኝ በእግዚአብሔር
    የምወደው ልጅ አለ
    ስላም ነህ ብየ ስፅፍለት
    የኔ ውድ ነው ብሎ የሜፅፍልኝ እና ምንም አልመልስለት ዝም እላለሁ
    አይደውልልኝም
    እኔ ግን ስለምወደው
    ደግሞ በጣም ብዙ ጌዜ ክቆየን በሁላ ለምሳሌ በአል ክሆነ
    እንኮን አደረስህ ስለው
    የኔ ውድ ብሎ ብቻ ነው የሜመልስልኝ ታዳ ይህ እውነት ይመስላቹሁል
    እንደት ታዮታላቹ???
    በእውነት በተለይ ሴት ልጆች በጣም እየተጎዳን ነው አሁን ስአት ላይ

  • @akiyatube9394
    @akiyatube9394 3 роки тому +2

    እግዝአብሔር ይስጥክ እውነት ትክክል እውነት ወንድማችን ፈጣሪ ይስጥክ

  • @hawiasossakojokonjo8329
    @hawiasossakojokonjo8329 3 роки тому +3

    በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ሙዳዬ እናመሰግናለን

  • @alykh7717
    @alykh7717 5 років тому +1

    እውነትነው ያወራኸው የሚገርም ሀሣብነው እናመሠግናለን !!!!

  • @balnemekonnen1958
    @balnemekonnen1958 5 років тому +29

    ችላ ሲል ጭራሽ ጥርቅም አድርጎ መዝጋት መዳኒት ነው ጌታን

  • @WolloEntertainment
    @WolloEntertainment 5 років тому +1

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን የምን መለማመጥ መተው እጂ በጣም ወሳኝ ነገር ያቀረቡክልን ከልብ ከልብ እናመሰግናለን

  • @የወሎልጅነኝየላስታዋቀበጥ

    እኔ እኳን ሸኝቸዋለሁ ትምርቱ አሪፍ ነው እናመሰግናለን ወድም

  • @lemlem-vi2od
    @lemlem-vi2od Рік тому

    የምት ናገረዉ ነገር ሁሉ በጨጣም ይገርማል እድሜ ደይስጥልን

  • @ማርቲyoutube-y3e
    @ማርቲyoutube-y3e 5 років тому +3

    በጣም አመሰግናለሁ ሙዳይ እኔም እደዚህ ተሸዉጃለሁ አምስት አመት ሙሉ ሁለየም ችልተኛነዉ ግልጵ ነገር አላይበትም እና እኔደሞ ችግሩ በጣም እወደዋለሁ እደት ብየ ልተወዉ

  • @betelhemadaneyutub6277
    @betelhemadaneyutub6277 17 днів тому +1

    በትክክል ውድም 👍👍

  • @hayathussenm.h.8796
    @hayathussenm.h.8796 5 років тому +5

    ትክክልነህ ወንድም ወድልጅ ሲለምን ሲለፍጅ ሳይለፍ እራሳ እወድሀለሁ እያለይ የምትለማመጠውን አይወድም

  • @TimirG
    @TimirG Місяць тому +1

    ማሻአላህ አመሠግናለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wubetewalelgni2085
    @wubetewalelgni2085 5 років тому +130

    በሚያፈቅሩት ሰው ያለምንም ምክንያት ችላ መባል በጣም ከባድ ነው

    • @እሩሃማምህረትሚገባትሴት
      @እሩሃማምህረትሚገባትሴት 5 років тому +4

      በጣም እውነት በጣም እኔ እመሙን አቀዋለሁ በደንብ

    • @woloyewoloye675
      @woloyewoloye675 5 років тому +2

      እፍፍፍ ኧረ በጣም

    • @admamobile7554
      @admamobile7554 5 років тому

      Btkkl

    • @رحمةرحمة-ف9د
      @رحمةرحمة-ف9د 5 років тому +3

      ግንኮ ምክሮ ወድ ችላ ካለ አችም ችላ ማለት ግድ ይልሻል ካላለማ አችሜ አትይምኮ ግን ፉቅር ባድ በኩል መገባት አይቻልም በጣም ይከብዳል ያማል ደርሶብኝ አይቸዋለዉ

    • @barechyabarya6356
      @barechyabarya6356 5 років тому

      Hulum lbgo nwe ba Egzabhare zand slzehh bswegga alamhade man yawekale ka fete yaskamtwen amlke

  • @yaneshegzyabhrfikirnew8526
    @yaneshegzyabhrfikirnew8526 5 років тому +2

    ወድም በጣም እናመሰግን አለን ትክክል ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @ayahassen4899
    @ayahassen4899 5 років тому +4

    ወይኔ የምታስተምራቸው ትምርቶች በጣም ይጠቅማሉ ቀጥልበት ኮሜት መፃፍ አልወድም ግን እከታተልሀለሁ እውቀት በውቀትላይ ይጨምርልህ

  • @aliaalshamsl3554
    @aliaalshamsl3554 5 років тому +1

    ኸይርኢሻአላህ፡እናመሠግናለን

  • @fatiaahmad4931
    @fatiaahmad4931 2 роки тому +4

    ገደል ይግባ የርቀት ፍቅር ቢቀርስ ሁሌ ስቃይ ብቻ ነው ትርፉ

  • @aminam7957
    @aminam7957 4 роки тому +1

    እውነትህንነው ምንም ብወደው እችለዋለሁ እንጅ አፍአውጥቸ ልለምን ሲፈልግ ጥርግ ይበል እኔደህና ልሁንእንጅ ስለምክርህ እናመሰግናለን ወንድም

  • @suzana-c5l
    @suzana-c5l 5 років тому +6

    ለዘመኑ ወንድ ቦታ የለኝም እንኮን ፈቅር ሊይዘኝ አይደለም በሱ ምክንያት እራሲን አያመኝም ቢህድ ምኑ ይቀራል ግልግል ሲጀመር ማንኛው ፍቅራቸው ከነሱ አርቦች እና ነጮች ምርጥ ግዜንል ፍቅር ይሰጣሉ

  • @alemtsehaymohammed8820
    @alemtsehaymohammed8820 5 років тому +1

    በጣም እናመሰግናለን አሪፍ ምክር ነው

  • @ምንላርግልህ
    @ምንላርግልህ 5 років тому +8

    እግዚአብሄርን ልክ ነህ እኔ መጀመሪያ ልሙትልሽ እያለኝ አሁንላይ ችላ ብሎኛል ጭራሽ በቀን 1ጊዜም እማያወራኝ ጊዜ አለ

  • @ايمانسعيد-ك8ه
    @ايمانسعيد-ك8ه 5 років тому +1

    በጣም ነዉ የማመሠግነዉ ምክርህ በጣም ተመችቶኛል

  • @tigistbelete3419
    @tigistbelete3419 5 років тому +30

    ሰላም ሙዳይ ወንድማችን
    ወንድ ጥርግ ይበል መንገዱን ጨርቅ ያርግለት
    😏😏 ሙዳይ እናመሰግናለን

  • @zahragirl3446
    @zahragirl3446 3 роки тому +1

    ትክክል👍💯

  • @ቤታችን-ኸ3ጸ
    @ቤታችን-ኸ3ጸ 5 років тому +5

    እናመሰግናለን በጣም ወንድም እኔ እንኳን ችላ ብሎኝ ይቅርና አንድ ቀን ሳይደውል ቢቀር መልሼ አልደውልለትም ምክንያቱም አንተ እንዳልከውም ወንድ ልጅን መለማመጥ ፈፅሞ አይመቸኝም የተሸነፍኩ ያህል ነዉ የምሰመኝ ደግሞም በራሴ በጣም እተማመናለሁ

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 2 роки тому +1

    በጣም እናመሰግናለን

  • @hananmohammed7716
    @hananmohammed7716 Рік тому +4

    ማነው እደኔ የተካደ እደኔ ግፍየተሰራበት ያአላህ እህቶ ዱዐአደረጉልኝ በሰደት ያላችሁ እደኔ😢

  • @ስለሁሉምነገርአልምዱሊላህ

    እውነት ነው ያልው ሁሉ ቀደም ብየ አውቄህ ኖሮ እደዚህ አይጫወትብኝም ነበር ማለቴ ለቻናልህ ገና አሁን አየሁት እስከዛሬ አላውቀውም ነበር ቻናልህን
    እና እውትነው አድ ከራሴ በላይ የማፈቅረው ልጂነበር እዳልከው ቸላስለኝ ስለምነው ሲያናደድኝ ስሰድበወው ሲለቀኝ ይቅርታ ሰ ለወወ ጭራሺ ተቀባሮ ቁጭ ነዋ መጨረሻም ላይ ተለያየኝ የምር አሁን ለወድልጂ ምንም አይነት ፍቅር የለኝም በጣም ውስጤ ተጎድቷል ለምግርህ አመሰግናለሁ ለወደፊቱ ምርጥ ትመህርት እወስዳለሁ

  • @afaf6814
    @afaf6814 5 років тому +5

    እኮን ድርቅ አለ ከሱ የተሻለ እዲሰጠኚ በዳአችሁ አትርሱኚ. ብዙ ጥሮ ነበር ያሣመነኚ. ካፍቀርኮት ቦሀላ ችላ. ይል ገባ አልሀዱሊላ. እሽአላ. አላህ ከሱ የተሻለ እደሚሰጠኚ ዱአ አረጋለሀ.

  • @በለይነሽወለተእየሱስ

    እውነት ነው ሙዳይየ እናመሰግናለን እኔማ እንጃ መጨረሻየ ያሳምሪልኝ እንጂ ለወንዲ ልጂ ምንም ቦታ የለኝም

  • @aminatweloyewa2882
    @aminatweloyewa2882 5 років тому +5

    የኔ ቅመም ኧረ ተባረክ ሀሀሀሀሀሀሀሀ ወይ ጉድ ትክክል እንኮን ተለምነው እንድሁም ቁጭ ብድግ እያረጋቸው ነው ችላ ካለ አንድ ቀንኮ መታገስ አያስፈልግም ትርፉ መቃጠል ነው እህቶቸ በብሎክ ስስ ብልቱን ማለት ነው።

  • @ኩንፈዬኩንአላህሁንያለውሊ

    ትክክል መገዱን ጨርቅ ያድርግለት

  • @momloveyou3379
    @momloveyou3379 5 років тому +4

    ዋው ምርጥ ምክር ነው እናመሰግናለን ሙዳይ 😍😘😍

  • @seadi6958
    @seadi6958 4 роки тому +1

    ሁሉም ነገር ትክክል ነህ ወንዲም ወንዲ ልጂን በጭራሽ መለማመጥና መለመን አያሥፈልግም

  • @helengrima8403
    @helengrima8403 5 років тому +3

    መከታተል ያልከው በጣም. ትክክል ነህ

  • @belayneshakele4628
    @belayneshakele4628 5 років тому +2

    ሰላም ወንድማችን ኮሜንት መጻፍ አልወድም ግን ከወደድኩት ላይክ አደርጋለሁ ብዙ ግዜ በላክ ነዉ እማልፈዉ ምክርህ ወይ ትምህርቶችህ ሁሉእጅግ በጣምምምም ደስ የሚሉና እና ያልተስተካከለ ህይወትን የሚቀይሩ ናቸዉ እና ኮሜንት ለመስጠት ስፈልግ ደግሞ በቃላት ለመግለጽ ይከብደኛል ብቻ ምንም ይሁን ምንም የሰዉ ልጅ መጀመሪያዉ ሳይሆን መጨረሻዉ ሲያምር ነዉ ደስ የሚለዉ እና ድንግል ከነ ልጇ መጨረሻህን ታሳምርልህ

  • @Muslimtuyeb
    @Muslimtuyeb 5 років тому +3

    ጅዛክላህ ያርብ ወላሂ አውን ሲለምኖቸው ወዳች ይኮራሉ ውድ እህቴ እራስሺን እኔ ማነኝ እሱስ ማን ሁኖ ነው ችላ የሚለኝ ብለሺ እስቢ አላህ የፅ ፍልሺን ነው የምበይው

  • @hareghareg9994
    @hareghareg9994 5 років тому +2

    ሰላምህ ብዛት ይበል ውንደማችን ምረጥ ምክር ነው እናመሰግናለን

  • @aaasd123alketbi7
    @aaasd123alketbi7 5 років тому +44

    ታክሲ ቢሄድ ታክሲ ይመጣል በመጣው መሳፈር ነው ደግሞ የምን ወንድመለማመጥ ነው ጥርግ ይበል።።።

  • @fafizuzutube7522
    @fafizuzutube7522 3 роки тому +1

    እናመሳግናለን ወንድም ትክክልነህ

  • @zed.ethiopia6314
    @zed.ethiopia6314 5 років тому +3

    ሰላም ሙዳይ እንኳን ደህና መጣክ የኛ መካሪ ወንድም ሁሌም ሰላምክ ብዝት ይበል

    • @cell8632
      @cell8632 5 років тому +1

      እናመሰግናለን ሙዳይ ቀጥሉበት

  • @desta5796
    @desta5796 4 роки тому +1

    ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን

  • @eteneshyegetabicha3598
    @eteneshyegetabicha3598 5 років тому +5

    የዛሬ ምክርህማ ለእኔ ነው ተባረክ

  • @መሰርትአባይየተዋሕዶልጅ

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ሰላምህ ይብዛ እግዚአብሔር ይስጥልን በ እውነት ያለሁበትን ነው ያስርዳህኝ ግን እኮ ችላ ሲል እኔም ችላ እላለው መጨርሻውን እንጃ ግን መጀመርያችንም ምንም አልተቸጋገርም ባጭር ግዜ ውስጥ ነው የተግባባነው

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 5 років тому +7

    በጣም ትክክል ነህ ወንድም ፈጣሪ ከወረት የፀዳ ፍቅር እና ትዳር ይስጠን

  • @takotako7051
    @takotako7051 3 роки тому +1

    እናመሠግናለን ውዳይ በርታ

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ

    እኔ ሲጀመር ስሬስ ነኝ እስካሁን በፍቅር ሴቶች ሲንፏቀቁ እኔ ግን ምንም ውል አይለኝም ነገር ግን የወንድ ኮከብ አለኝ የሚገርመው የቀረበኝ ሁሉ በፍቅር ይወድቃሉ ለምን እንደሁ አላውቅም በዛ ላይ እኔ ኖርማል ሠው ነኝ ተጨንቄ ተጠብቤ አላዋራቸውም በጥቅሉ ለወንድ ልጅ ሽርጉድ ካልሽ መናቅሽ አይቀርም እህቴ ተጠንቀቁ

  • @ፍቅርተገብሬኤል
    @ፍቅርተገብሬኤል 5 років тому +1

    በጣም እናመሠግናለን ሙዳይ

  • @እኔውእራሴነኝ-ዸ7አ
    @እኔውእራሴነኝ-ዸ7አ 5 років тому +50

    ጉዋደኞቸ በጣም ከፍቶኛን ከምወደው ጉዋደኛየ ጋር ተለያየሁ😢ufff በጣም ያማል ቤተሰብ አስጠይቅ ስለው ነገ ዛሬ እያለ አናደደኝ ከዛ መለየትን መርጥኩ💔

    • @የተዋህዶልጅበመሆኔእግዚአ
      @የተዋህዶልጅበመሆኔእግዚአ 5 років тому +10

      አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ለአንች ካለው ተመልሶ ይመጣል እህቴ እራስሽን አትጉጂ አትጨናነቂ እህት አይዞሽ

    • @ድካምብቻ-ፐ5ዀ
      @ድካምብቻ-ፐ5ዀ 5 років тому +21

      ኑሮም አይጠቅምሽ በቃ ተይው አይዞን ላች አልተፈጠረ ሆኖ ይሆናል እኔም በቅርቡ መለያየቴ አይቀርም ደብሮኛል ሀሳቤን የማይረዳኝ እራስ ወዳድ ወድ ምናባቱ ይሰራል

    • @የተዋህዶልጅበመሆኔእግዚአ
      @የተዋህዶልጅበመሆኔእግዚአ 5 років тому +13

      @@ድካምብቻ-ፐ5ዀ እረ ገደል ይግቡ ምድረ የቀን ጅቦች ናቸው

    • @ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ
      @ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ 5 років тому +4

      አይዞሺ ያችከሆነ ይመጣል ትታርቄያለሺማር

    • @lolleady2775
      @lolleady2775 5 років тому +3

      እሱ ያለው ነው የሚሆነው።ሁሉም በፈጣሪ እጅነው።ላንች ያለው የትም አይሄድ!!

  • @ፈገግታሱናነው-ፐ4ከ
    @ፈገግታሱናነው-ፐ4ከ 4 роки тому +1

    ሙዳይ ጥሩ ምክር እየሰጠሀን ነው አላህ ጀዛህን ይክፈልህ።።።።
    እኔማ ቸልተኛ የምባል እና መውደዴን ማንም የማያውቅ አይነት ነኝ ። ራስ ወዳድ የሚሉኝም አሉ ። እናም በዚህ አመሌ ብዙዎች ብሎክ አሸክመውኝ ሲሄዱ አያለው ። ተመልሰውም ይመጣሉ ዛሬም እዛው ነሽ እንዴ እያሉ ያፌዙብኛል። እኔ ግን ስራዬን አፍቅሬአለሁ።።።።

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ

    ፍቅር ዋጋ ያስከፍላል እህዲ በቃል እሚገለፅ አይዴለም በጣም ውዲዲዲ የማዴርገው ባለቤቴ እጂጉን መልካም ቅን ነው

  • @birkieabibaw6688
    @birkieabibaw6688 5 років тому +1

    እናመሰግን አለን በጣም ጥሩ ምክር

  • @mahilove5428
    @mahilove5428 5 років тому +3

    ምክርህ አሪፍ ነው እግዚአብሄር ይስጥልን ግን እደት ነው ያፈቀሩትን ሰው ከልብ ማውጣት እሚቻለው ንገረን

    • @8889-q8g
      @8889-q8g 5 років тому

      Ufffff yna beta

  • @neymayousef4841
    @neymayousef4841 5 років тому +1

    ወንድማችን እናመሰግናለን

  • @ፀጋአብየገብርኤልልጅ
    @ፀጋአብየገብርኤልልጅ 5 років тому +4

    በትክክል እውነት ነው እኔ መለመን አልወድም ነበር ግን ከፍተኛ እልህ አለብኝ ችላ በሚለኝ ሰአት በተከታታይ እደውል ነበር ብቻ እራሴን ዝቅ አደርኩኝ እወደው ነበር አሁን ተለያይተናል አሱ አግብቶል እና በጣም አምሮ የሚነካ ነገር ሰድቤው ነበር በጣም ተፀፅቻለሁ በመሳደቤ ይቅርታ ብጠይቀው ፈልጋኝ ነው የሚለው ምን ላድርግ ምከሩኝ ሰዎች

    • @firasanaytnegusa1268
      @firasanaytnegusa1268 5 років тому

      ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው ምታገኚው ከሆነ እሱ የፈለገ ያስብ አቺ ግን ይቅርታ በመጠየቅሽ ከፀፀት ነፃ ትሆኛለሽ እና ጠይቂው ባይ ነኝ

  • @slntayehutube4462
    @slntayehutube4462 4 роки тому +1

    በጣም ጥሩ ምክር ነው

  • @balaynshesamagnyamariyamle303
    @balaynshesamagnyamariyamle303 5 років тому +6

    እናመሰግናለን ወንድማችንንንን በርታ በሉ እህቶች አይዟችሁሁሁ ቸላ ተባልን ብላችሁ መቆዘም የለም መንገዱን ጨርቅ ያርግላችው

  • @lobabakonjo3418
    @lobabakonjo3418 2 роки тому +1

    ምርጥ ምክር። እናመሰግናል