Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እዉነት ነው እኛ ጤናማ ምንባል ወንዶች ለሴት ልጅ ክብር አለን እደውም አድ ሚስጥር ልጨምርልሽ እና ከራሳችን በላይ ነው ለሴት ልጅ ምንጨነቀው አካላችን ሁለንተናችን ናችሁ እኮ እዉነቴን ነው ምልሽ
ም
@@girumtadesse9032 ወዬ ግርምሽ ምን ልታዘዝ ?
ሁላችሁንም ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ!
Wintaye love u betam
እባክሽ ኮሜንቴን አንቢቢልኝ በፈጢሪ ኮማንቴን አደርጊያለው 🙏🙏🙏
Wondoch:sele_____,mugesa/Maberetcha/, sele sewent,Melkamenet,Silk tere or text, selegna Yechenekalu,Kalkidan,sofonias!!!
Sosetegnaw subscribe yadergalu,Sele sewent.....
Betam Betam Betam gobeze neshe edemana tena yeseteshe
እውነት ትክክል ብለሻል ምን አለ ሁሉ ሴቶዎች እንዳች ውስጣችን በደንብ ብረዱ ችግሩ ቶሎ አይገባቸውም እንደ አይነት አይነአፋር ስንቱ ተቸግሮ ይሆናል ፡፡ እናመሠግናሌን ትምህርቱ በጣም አስተማሪ ነው፡፡
ኡፍፍፍ የኔ ጣፋጭ ቪድዮው እስክያልቅ አፌን እንደከፈትኩ ነው የማደምጥሽ
በጣም አስገራሚ ነሽ ግን አንቺ ይህ ምስጢር ማነው የተናገረው ❤❤❤ ልክ ለኩዋነ ነው እኮ የተነገረሺው በጣም ነው ምወድሽ
በጣም ደስ የሚል ምክርነው አህትየ እናመሰግናለን፡፡
Thank you so much and God keep you best sister Wintana !!!I really appreciate you...!!!Go ahead don’t stop...!!!Egziabehe ybariksh Wintana!❤ ❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ጥሩ ምክር ነው
Wowowo Thank you So much
ዊታዪ ክሁሉም በላይ የምወድልሺ ነገር ቢኖርኜ ፍገግታሺን በጣም እወድልሻለሁ ማሻ አላህ ብያለሁ ፈገግታ መልካም ነው
ብችል 1000ላይክ ባረግሽ የኔ ውብ
ቤተሰብ እንሁን
አራ እኛ ወንዶች እኮ በጣም ተቸግረናል በዚህ መንገድ ይህ ምስጢር ሁሉ በወንዶች በኩል ላይ ያለው ሐሳብ ነው ግን እንደ አንቺ አይነት ያለው ፈልጌ አጣውት
We sewt .Thanks
አንቻ ግን ምን አይነት❤ ፍጡር አስተዋይ ነሽ የኔ ቆንጆ❤💕💘💋👈💕💘👈 ክበሪልኝ❤❤💋💕💕💘💘💘
እናመሰግናለን! ጥያቄ እንደምትመልሸልኝ ተሥፍ አደርጋለሁ !የኔ ጥያቄ 2አመት ሆነን ግን ወዳው እንደተገናኘን የጋብቻ ጥያቄ ጠየቀኝ በእህትና ወንድምነት እናውራ ሥለው እሸ አለ ደግሞ ከግዜ ቡሆላ መልሶ ጠየቀኝ በቀን በቀን እናወራለን ሳወራ የግሌን አላማ ከኔጋ አብረን እንሠራለን ይላል እኔ ከግዜ ብሆላ ጥያቄውን ተቀበልኩት በጣም ይፈራ ነበር የማጣት ሥሜት ይሠማዋል አሳምነዋለሁ አሁን ግን ከግዜ ቡሆላ ሥለ ወደፊት ምን ታስባለህ ብየው ያልሆነ መልስ መለስልኝ እኔም ሳልናደድ ተረጋግቸ ምን እንደማልጎዳና ደሥተኛ እንደሆንኩ ሥነግርው !እንጋባ ታገቢኛለሸ አለ ትለምነኛለች ብሎ ነበር አሥበቤበት እሸ አልኩት መጨረሻ እሸ አልኩት ተግባባን አወራን የተወሰነ ቀን ጀምሮ መኩራት ጀመረ እሸ ባልኩት 4;5ቀን ጀምሮ ከኦን ላይን ጠፍ እኔም 1ግዜ ደውየለት አያነሳም በቀጥታ መሥመር ቴክሥት ልኬ ዝም አልኩት ተናደርኩ በራሴ እሸ ባላልኩት ብየ በራሴ አዝኘ ለማንም ሳልናገር ብሶቴን ወደ ውጭ ሳላወጣ በፕሮፓይሌም ሳላዝን ዝም ብየ ተቀምጫለሁ መጨረሻውን ብቻ እጠብቃለሁ !!
በርቺልን👍👍👍
You are Beautiful I love your show
Thanks.
Qoyi yeni hulu ba mina awoqleshi😂😂😂😂 gin dasi yilali💝
እሺ ሳገባ 🙏
እውነት እኔ ፍቅርኛ በጣም ጉበዝ ነው እና እነግርዋለሁ ደስ ይለዋል የኔ አንደኛ አፍቅርካለሁ 💚😋
Wushetam
GOD bless you its valuable and useful idea!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
የብዙ ወንዶችን ባህሪ ባንድ ቪዲዮ ዳሰሻል 👌:: 🙏
99.9 % 😅😅🤣😂😂👌👌👌 u r so smart smiley n thoughtful 🙌🏼💕💕💕🥤🥤
wow betam mirt video nw temachitognal ketibat
Wesib kebal gar becha new kefikergnagar ayehonem zemut nw
Smart &Pretty 🌟🌟🌟😍
yene konjo anegagrish erasu fkr new yemechish
አጀማመርሽ ቅልጥጥ ነው እሚያደርገው ግን የኛን ሚስጥር ከተለያዩ ቴክስቶች ነው ያገኘሁት ስትይ ሀከር ነኝ እያልሽ ነው ዊንታዬ።
ዋው ስወድሽ
ክክክክ ኣንቺ በጣም የምትገርሚ ልጅ ነሽ ። ከሚገርምሽ ነገር እኔ ለወንድምነት ብየ በ face book ሰላም ብያቸው ካልተመቹኝ, ሰላም ሲላት ለትዳርና ለፍቅር ሲል የሚቀርባት መስሏታል ማለትነው ብየ ኣስባለሁ ። ምን ነው የሰው ልጅ ፣ ስለ ኣንድ ነገር ብቻ ነው የሚተዋወቀው ብየ ይገርመኛል ። ከዛ ቦሇላ ቢሞትም ሁለተኛ ግዜ ወደሷ ኣልቀርብም ። በጻፍኩት ስነ ጹፍና ፣ ባዘጋጀሁት ትምርት ኮመንት ብትጽፍም ኣልመልስላትም ። እንደዚ ስትይ በጣም ገረመኝ ። ወንድምሽ ኤርትራዊ ነኝ በርቺ ።
እዉነት ነው ወንድም እኔም ብዙ ወንዶችም እደዛ ነን
ትክክለኛውን አድናቆት ነዉ የምንሰጠው የሌለውን አለህ ቆንጆ ነህ አልለውም ምክር እሰጠዋለው እሱን በማይነካ መልኩ
የኔውድድድድ
Wintaya betame arife new council mitadergiwe temechetoghial gen yena gude betame aschegari ayedewelme betarike hulgiza ena neghi 1 amete lehonene new letewew weys eyalku bemamentate gizayane abakenku men teyeghislshe melshen etebekalhu
የፍቅር ግንኙነት የሁለት ሰዎችን አስተዋጽኦ ይፈልጋል ብቻሽን መስራት የለብሽም መደወል እራሱ አንዱ ፍቅርን መግለጫ ነው በግልጽ ደስ ያላለሽን ነገር ለሱ ለራሱ መንገር አለብሽ የሱን ፍላጎት መጠየቅ አለብሽ ከመወሰንሽ በፊት
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊
❤❤❤❤❤
ዋዉ🥰😘
My love is this true 👍❤💕💖
ዋው ምርጥ ነው
Yene konjo berechi
ምናለበት ሁሉም ሰቶች አንዳንቺ ወንዶችን ይሚረዱ ቢሆኑ ብዪ አመኛለሁ። የኔዋ አቃጥላ ልትደፋኝ ነው
😂😂😂
አይዞህ ብሮ ተመካከሩ ቁጭ ብላችሁ ለመወያየት ለመግባባት ሞክሩ የማይለወጥ ነገር የለም።
ውሽታም
@@ማያማያ-ገ5ቀ አንቺ በናትሽ ልጁን አይዞህ እደማለት ህመም አትጨምሪበት
@@ማያማያ-ገ5ቀ የሚዋሽ ሰዉ ነዉ እንደዚህ ሚሳደበዉ
Ur Wright the second part , that’s why real man will never for give for a woman who has affair
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቤተሰብ ሆኛለው እህት ሱስ ያለበት ወንድ እምትያው ካለ እባክሽ ተቃጠልኩልሽ ይውደደኝ አይውደደኝ እማወቅ የለም እኔ በስደት ነኝ ያለሁት እሱ እንደሚወደኝ ይነገርኛል ድርጊቱ እና ንገግሩ በምንም አይገናኝም እኔ እዚ ሆኜ በስንቱ ልቃጠል 😥😥😥የርቀት ፍቅር በጣም ከባደ ነው እባክሽ ምን ላደርገ ውስጤ ጨነቀኝ ቃል አለብኝ እሱን የመቀየር የእኔ እንካን ባይሆን ተቀይሮ ማየት እፈልጋለሁ እንዴት መቀየር እንዳለብኝ ግራ ገባኝ የእኔን ኖሮ ትቼ ሰለሱ ባስብም ምንም ስለው እሺ አደርጋለሁ ይልኛል ግን መልሶ ያደርገዋል ደሞ የመጀመሪያዬ ነው ተጣልተን ከዘጠኝ አመት ቡሀላ መልሰን ተገናኘን ይቅርታውን ተቀብይ ግን😥😥😥😥😥 uufffff
እዉነት ነዉ መቃጠል ነዉ
Welelaye yena konjo
keep going darling
አቺን የገባ የታደለነው
gym ygbu dertachewn lemyanesu miski
👍
እረ ተዝረጠረጥክ ብላኝ ነው የተለያየነው ግን ንግግሯ ብቻ ያለምንም ስፓርት አክስቶኛል።
Indeza silalechih bicha taleyehat?ke hone tasastehal
ዝብጥብጥ በደንብ ስራ
Omg besak gedelkegn
😁😁
@@ፍቅርበፍቅርካልሆነይቅርፍ 🙈
😘😘😘
Good thanks from tigrayns USA national tigray tdf win tigray win
ዊንቲዬ ምንድነዉ ሚስጥሩ?
😂 አታስቂኝ
YeneSweet💔🌹
ክክክክክክክክክክክክክክ አቀራረብሽ ደስ ስትይ
አይ አንቺ😀😀😀😀
Wayi
እውነት. ክክክክክክክ
Huff anchi erasu fkr eko neshi
Konijiyeeee
ስወድሽ የኔ ቆንጆ
😍😍😘😘❤
💞💞💞💞
Yena Mar
እስኪ ልጠይቅሽ የሩቅ ፍቅርኛዬ እዳፈቀርኝ እማቀው በምን አይነት መንገድ ነው እደምትመልሽልኝ ተስፋ አለኝ
ጊዜውን በግባቢ ይሰጠሻል
@@bazawitkassahun3184የማገኘው እኮ በስልክ ብቻ ነው እና እዴት?
@@ያልተኖረልጅነት-ጰ5ኈ እኮ እኔም ፍቅረኛ አለኝ እዳንቺ ነኝ በአካል አላወቅዉም ሁሌም ያወራሻል እና እደሚወድሸ ይገረሻል አንቺም በደንብ ጠይቂዉ ላንተ ፍቅር ማለት ምን ማለት ነው ብይዉ እውነትኛ አፍቃሪ ብር አይለሸም ግን ልብሸን አተሰጨዉ ማር
እንዳፈቀረሽ የምታውቂበት ምልክት የሚል ቪዲዮ ሰርቻለሁ ብታይው ይረዳሻል
Wow that’s me.
ኧረ በእናትሽ ታርጋሽን እንዴት ላግኘው
ከምንም በላይ ፈገግታሽ ይስባል ደስ ቲያለሽ
Kakk ❤️
ኧረ የኔ ጀግና ነው ይመቼኛል
😂😂😂😂😂😂😂😂
I am a single man but. yes exactly😂👍
Keyet ney mitamechew gin
Yetegerezuna to alitegerezu setoch tiqimina gudat est achawuchin plus poinochinim chemiri , thanks
Wub nashi
ከይቅርታጋ እህት ዊንታና ኦርቶዶክስ ከሆንሽ ማህተብ አድርጊ ውዴ
GbY
Wwww
Really false
ውሸት ነው እዴ
My be you are not Male if not you are unusual.
Weddd new maregsh teru tmghrt new
saks nw 😜
በእናትሽ አትሟዘዢ እምሳም
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
እዉነት ነው እኛ ጤናማ ምንባል ወንዶች ለሴት ልጅ ክብር አለን እደውም አድ ሚስጥር ልጨምርልሽ እና ከራሳችን በላይ ነው ለሴት ልጅ ምንጨነቀው አካላችን ሁለንተናችን ናችሁ እኮ እዉነቴን ነው ምልሽ
ም
@@girumtadesse9032 ወዬ ግርምሽ ምን ልታዘዝ ?
ሁላችሁንም ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ!
Wintaye love u betam
እባክሽ ኮሜንቴን አንቢቢልኝ በፈጢሪ ኮማንቴን አደርጊያለው 🙏🙏🙏
Wondoch:sele_____,mugesa/Maberetcha/, sele sewent,Melkamenet,Silk tere or text, selegna Yechenekalu,Kalkidan,sofonias!!!
Sosetegnaw subscribe yadergalu,Sele sewent.....
Betam Betam Betam gobeze neshe edemana tena yeseteshe
እውነት ትክክል ብለሻል ምን አለ ሁሉ ሴቶዎች እንዳች ውስጣችን በደንብ ብረዱ ችግሩ ቶሎ አይገባቸውም እንደ አይነት አይነአፋር ስንቱ ተቸግሮ ይሆናል ፡፡ እናመሠግናሌን
ትምህርቱ በጣም አስተማሪ ነው፡፡
ኡፍፍፍ የኔ ጣፋጭ ቪድዮው እስክያልቅ አፌን እንደከፈትኩ ነው የማደምጥሽ
በጣም አስገራሚ ነሽ ግን አንቺ ይህ ምስጢር ማነው የተናገረው ❤❤❤ ልክ ለኩዋነ ነው እኮ የተነገረሺው በጣም ነው ምወድሽ
በጣም ደስ የሚል ምክርነው አህትየ እናመሰግናለን፡፡
Thank you so much and God keep you best sister Wintana !!!
I really appreciate you...!!!
Go ahead don’t stop...!!!
Egziabehe ybariksh Wintana!
❤ ❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ጥሩ ምክር ነው
Wowowo Thank you So much
ዊታዪ ክሁሉም በላይ የምወድልሺ ነገር ቢኖርኜ ፍገግታሺን በጣም እወድልሻለሁ ማሻ አላህ ብያለሁ ፈገግታ መልካም ነው
ብችል 1000ላይክ ባረግሽ የኔ ውብ
ቤተሰብ እንሁን
አራ እኛ ወንዶች እኮ በጣም ተቸግረናል በዚህ መንገድ ይህ ምስጢር ሁሉ በወንዶች በኩል ላይ ያለው ሐሳብ ነው ግን እንደ አንቺ አይነት ያለው ፈልጌ አጣውት
We sewt .Thanks
አንቻ ግን ምን አይነት❤ ፍጡር አስተዋይ ነሽ የኔ ቆንጆ❤💕💘💋👈💕💘👈 ክበሪልኝ❤❤💋💕💕💘💘💘
እናመሰግናለን! ጥያቄ እንደምትመልሸልኝ ተሥፍ አደርጋለሁ !የኔ ጥያቄ 2አመት ሆነን ግን ወዳው እንደተገናኘን የጋብቻ ጥያቄ ጠየቀኝ በእህትና ወንድምነት እናውራ ሥለው እሸ አለ ደግሞ ከግዜ ቡሆላ መልሶ ጠየቀኝ በቀን በቀን እናወራለን ሳወራ የግሌን አላማ ከኔጋ አብረን እንሠራለን ይላል እኔ ከግዜ ብሆላ ጥያቄውን ተቀበልኩት በጣም ይፈራ ነበር የማጣት ሥሜት ይሠማዋል አሳምነዋለሁ አሁን ግን ከግዜ ቡሆላ ሥለ ወደፊት ምን ታስባለህ ብየው ያልሆነ መልስ መለስልኝ እኔም ሳልናደድ ተረጋግቸ ምን እንደማልጎዳና ደሥተኛ እንደሆንኩ ሥነግርው !እንጋባ ታገቢኛለሸ አለ ትለምነኛለች ብሎ ነበር አሥበቤበት እሸ አልኩት መጨረሻ እሸ አልኩት ተግባባን አወራን የተወሰነ ቀን ጀምሮ መኩራት ጀመረ እሸ ባልኩት 4;5ቀን ጀምሮ ከኦን ላይን ጠፍ እኔም 1ግዜ ደውየለት አያነሳም በቀጥታ መሥመር ቴክሥት ልኬ ዝም አልኩት ተናደርኩ በራሴ እሸ ባላልኩት ብየ በራሴ አዝኘ ለማንም ሳልናገር ብሶቴን ወደ ውጭ ሳላወጣ በፕሮፓይሌም ሳላዝን ዝም ብየ ተቀምጫለሁ መጨረሻውን ብቻ እጠብቃለሁ !!
በርቺልን👍👍👍
You are Beautiful I love your show
Thanks.
Qoyi yeni hulu ba mina awoqleshi😂😂😂😂 gin dasi yilali💝
እሺ ሳገባ 🙏
እውነት እኔ ፍቅርኛ በጣም ጉበዝ ነው እና እነግርዋለሁ ደስ ይለዋል የኔ አንደኛ አፍቅርካለሁ 💚😋
Wushetam
GOD bless you its valuable and useful idea!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
የብዙ ወንዶችን ባህሪ ባንድ ቪዲዮ ዳሰሻል 👌:: 🙏
99.9 % 😅😅🤣😂😂👌👌👌
u r so smart smiley n thoughtful 🙌🏼💕💕💕🥤🥤
wow betam mirt video nw temachitognal ketibat
Wesib kebal gar becha new kefikergnagar ayehonem zemut nw
Smart &Pretty 🌟🌟🌟😍
yene konjo anegagrish erasu fkr new yemechish
አጀማመርሽ ቅልጥጥ ነው እሚያደርገው
ግን የኛን ሚስጥር ከተለያዩ ቴክስቶች ነው ያገኘሁት ስትይ ሀከር ነኝ እያልሽ ነው ዊንታዬ።