ማዳሜ አብረን እንተኛ አለችኝ // እምቢ ስላት በወንድ ልጅ የማይፈፀም ነገር ፈጸመችብኝ // @erq-maed-TV

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 41

  • @erq-maed-TV
    @erq-maed-TV  15 годин тому +1

    ማዳሜ አብረን እንተኛ አለችኝ
    እምቢ ስላት በወንድ ልጅ የማይፈፀም ነገር ፈጸመችብኝ።
    አብረን ከተኛን ደሞዝ እጨምርልሀለሁ አለችኝ። በ2 ወር ደሞዝ ከፈጣሪዬ ልታጣላኝ ነበር።
    እጅግ አስከፊዉና አሳዛኙ የስደት ጉዞ ከገጠር እስከ ሳዉዲ
    በታሰርኩበት እስር ቤት በቀን እስከ 4 ሰዉ ይሞት ነበር።
    አይኔ እያየ ስደት ላይ ወገኖቼ ሲሞቱ ተመለከትኩኝ
    ወንድ ልጅ ላይ ይደርሳል ብለን የማንጠብቀዉ በደል።
    ✅ የእርቅ ማእድ ላይ መቅረብ ወይም የስነልቦና አገልግሎት ማግኘት የምትፈልጉ 22 ማዞሪያ ከዘሪሁን ህንፃ ወደ አትላስ በሚወስደዉ መንገድ በተለምዶ ቺቺንያ በመባል የሚታወቀዉ
    ወይም ሚኪሊላንድ ጎዳና NB Business Center 8ኛ ፎቅ ላይ የቢሮ ቁጥር 804 አገልግሎት ታገኛላችሁ።
    ታሪክ ያላችሁ ወይም በእርቅ ማእድ ቲቪ ላይ መቅረብ የምትፈልጉ በ+251929134130 Telegram እና WhatsApp ላይ መልእክት አስቀምጡልን።
    ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ከወደዳችሁልን Like ያድርጉ! ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት ኮሜንት ላይ ያስቀምጡልን።
    የእርቅ ማዕድ ቲቪ። Erq Maed TV.

    • @memiahmed-eu1er
      @memiahmed-eu1er 40 хвилин тому

      በእኛ በእስልምና ፀበል የሚባል ነገር የለም ትክክለኛ የዘምዘም ውሃ መካ ነው ያለው ሰውየው ቁርአን ብቀራም ስለ እስልምና ምንም አያውቅም እስልምናን ለማወቅ ትርጉምን ማወቅ ያስፈልጋል።
      ፀበል ብያድናት ኖሮ ለምን ተመለሰባት ?

  • @Zebibahussen-xx5zy
    @Zebibahussen-xx5zy Годину тому

    ሱበሀነክ ያረቢ የነብዩሏህ ዩሱፍን ታሪክ አስታወሰኝ ብዙ ጉድ አለ በስደት አላህ ወጥቶ ተመቅረት ይሰውረን አሚን

  • @sosumydam7501
    @sosumydam7501 5 годин тому

    አብሽር ወንድም ሁሉም ምሆነው በአላህ እጅ ነው እነማዩስርዩስራ ብሎዋል(ከችግር በኋላ ደስታ አለ)

  • @alamalam262
    @alamalam262 6 годин тому +1

    ማሻአላህ አላህ ይረዝቅሀል አብሽር

  • @mekdeswundieGhrma
    @mekdeswundieGhrma 4 години тому +1

    ምናለ ፀጥ ብለህ ብታዳምጥ

  • @Simere-tube.21
    @Simere-tube.21 5 годин тому

    አሉ ብዙ አረቦች በተለይ ወደ ኋላ ሀገር ያሉ የሀበሻን ወንድ ይፈልጋሉ😢

  • @TinsaeGebreslasyeTinsae
    @TinsaeGebreslasyeTinsae 3 години тому

    አይ ስደት ወንድ አይል ሴት ስንቱን አንገላታ ስንቱን ባጭር አስቀረ 😢😢😢

  • @Nabliayosfes
    @Nabliayosfes Годину тому

    ወይ የሰው ልጅ ፈተና አያልቅምአይዞኝ

  • @omabdhellaham2722
    @omabdhellaham2722 13 годин тому +1

    ትክክል ነው ብዙ ወንድሞቻችላይ ደርሶባቸዋል ግን ገጠራማ ቦታ ነው የሚከሰተው

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 59 хвилин тому

    ብዙ ግዜ ዎንዶች አይናገ ሩም እንጅ ገጠሩ አካባቢ ይደፈራሉ እንደዚህ በሰበቡ ሴቶቹ ን እምቢ ካሉ ብልቱን አሳየኝ ብለው ለባሎቻቸው ያስመታሉ ያሳስራሉ ብዙ ዎጣቶች ሞተዋል እያለፉበትም ነው 😭😭😭

  • @TaybaAden
    @TaybaAden 6 годин тому

    ይዋሻል የምትሉት ምንያገኛልከማወሸትየቆየታሪክእኮነዉ አጂብ

  • @kirosabbay6523
    @kirosabbay6523 15 годин тому +9

    ለምን ራሱ ታሪኩን አያወራም:: አንዳዴ እየቀደምከው ነው:: እድልስጠው

    • @Fozya-wq6ow
      @Fozya-wq6ow 10 годин тому

      ታሪኩን ፊት ስለሰማዉ የረሳዉን እያስታወሰዉ ይሆናል ከካሜራ ፊት ሲቀርብ ይደናገረዋል ነፃነት እንዲሰማዉ እያገዘዉ ነዉ

  • @sameM-tu6rg
    @sameM-tu6rg 9 годин тому +1

    ምን የሚሉት ከተማ ነዉ እንድረዳዉ ?

  • @ዘሀራZ
    @ዘሀራZ 6 годин тому

    ገጠር አከባቢ ብዙ የገጠማቸወ ሲያወሩ እሰማለሁ እዲህ አይነት ነገር

  • @mohhdi7919
    @mohhdi7919 3 години тому

    አተጀማሪነህደ።።እፊትፈትአትበል

  • @Ethiopiailoveyou
    @Ethiopiailoveyou 9 годин тому

    በተለይ ያክስቴ ልጅ እዛው ቀረ አሳዛኝ በዛ ሙቀት ሞትን እያሰቡ በባዶ መስራት ማለት ይከብዳል ያማል ስደትን የሚያውቅ ያውቀዋል

  • @HevenTesfaye
    @HevenTesfaye Годину тому

    ምነው እንጃ

  • @kirosabbay6523
    @kirosabbay6523 15 годин тому +3

    ምን አስዋሸው ለምን ? ምን ሊያገኝበት?::

    • @Fozya-wq6ow
      @Fozya-wq6ow 11 годин тому

      በምን አወቅሽ መዋሸቱን

    • @ዕርግቧ
      @ዕርግቧ 3 години тому

      ካልደረሰባችሁ አታውቁትም ማነው አረቦችን ጥሩ ሰው ያደረጋቸው አንዳዶች ጥሩ ናቸው አንዳዶች መጥፎ ናቸው በተለይ ገጠር ላይ እሚሰሩ ወንዶች ብዙ ነገር ይገጥማቸዋን

  • @seadaAli-o9z
    @seadaAli-o9z 10 годин тому +1

    እውነት አውርቶ የማያቅ ሰው እደዚ ነው ሰው ይጠረጥራል

  • @HanaHana-fp2yy
    @HanaHana-fp2yy 5 годин тому +2

    ምናለ ፀጥ ብለህ ብታዳምጥ እጭ

    • @tigestasfaw2986
      @tigestasfaw2986 Годину тому

      እረ አዎ ዝም ማለት አይቸልም😏

  • @FufuAhmed-p6l
    @FufuAhmed-p6l 12 годин тому +3

    ትክክል ነው ያደርጋሉ አይዋሽም ሰቶቹ ቆሻሾች ነችው

    • @NouraSultan-s2v
      @NouraSultan-s2v 6 годин тому

      አንቺንም
      ጨምሮ 😂ማለት ነው

  • @Rita-vy8tz
    @Rita-vy8tz 19 хвилин тому

    ጋዜጠኛው ግን ጤነኛነው ሰውየው እንዴት ያውራ

  • @Serkalem-mn6zo
    @Serkalem-mn6zo 4 години тому

    Salam Salam Salam enquan Salam metachu❤❤❤

  • @emanjimma730
    @emanjimma730 6 годин тому

    Ye nabiyullah yusuf tarik tiz Alegn ye nugus mist sitas chagirew be Allah etabaqalew kanchi yalat subahan Allah😢😢

  • @peacelove2741
    @peacelove2741 15 годин тому +3

    እውነቱን አይመስለኝም ።

    • @hehamanot
      @hehamanot 15 годин тому

      እውነቱን ሊሆን ይችላል ሴቶቹ አረቦች የኛን ወንዶች ይወዳሉ

    • @yededyalikeleh3175
      @yededyalikeleh3175 14 годин тому

      ምነው ሴት ብቻ ናትአረ ሚበደ እረ ተው እሱ ጭራ ወረቀት የሌለ ስለነበ ግን አላ ብሎ ሚያመልከ በእምነት ፀንቶ መቆየቱ ክፍ ነገር ያመለጠው

    • @elsa3589
      @elsa3589 12 годин тому

      ብዙውቹ ያደርጋሉ ሴቶቹ ከአቅም በላይ ነው ስሜታቸው የሙቀት ሀገር ሰዎች አስቸጋሪ ናቸው

    • @SalamaSal-n3k
      @SalamaSal-n3k 12 годин тому

      ተማናልባት ትዳረ እብኝብሎት ባጋጣሜዉ ልትሟክረ ቢሆንሰ ብዘእኔ አቃለሁ ትዳረ እብኝብሎቸዉ ታናኖሾቻቸዉ አግብተዉ ትለቆች ያላገቡ

    • @NouraSultan-s2v
      @NouraSultan-s2v 2 години тому

      ሳህ

  • @alemwejerat4538
    @alemwejerat4538 15 годин тому

    ኣይይይይይ ሁከት ዝምብላቹ ደሙርኝ ቅሞሞቼ ቅመም ነኝ

  • @samiratamama-if4el
    @samiratamama-if4el 5 годин тому

    wayne ato awale gorbetee nabrak gobaza ya sar sau nbrk tankra betsab nbrak ayzaoka yalfal batm tankara sau naka tasafa atkowarta barata

  • @muluken3700
    @muluken3700 14 годин тому

    gazetegaw you talk to much