የርቀት ፍቅር long distance relationship |Gabcha Tube|ጋብቻ ቲዩብ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 324

  • @Akielsa
    @Akielsa Рік тому +229

    በርቀት ፍቅር ውስጥ 12 ዓመታትን አሳልፈናል ከአስራሁለት አመታት ውስጥ ከአመት ያነሰ ግዜ አብረን ሆነናል የቀረውን ግዜ በርቀት ነው የርቀት ፍቅር እጅግ እጅግ በጣም ከባድ ነው እኛን ያስቸገረን ናፍቆት ነው ሌላ ነገር የለም ከናፍቆት የተነሳ እንጨቃጨቃለን በተቻለን መጠን በጣም እናወራለን በኛ ጥረት ብቻ ሳይሆን እግዚአብኤር እረድቶን ግንኙነታችን ጤናማ ነው የዛሬ አምስት አመት ቀለበት አድርገን ነበር የዛሬ ዓመት ልንጋባ በዝግጅት ላይ ነን ፈጣሪ ከረዳን ። ፀልዩልኝ🙏 የቆየነው በኔ ምክንያት ነው ቤተሰብ ስረዳ አሁን ሁሉ መስመር ይዞልኛል። ተመስገን

    • @munatulu4945
      @munatulu4945 Рік тому +18

      የፃድቃኔዋ ማርያም እሶ ትርዳሽ እማ

    • @Akielsa
      @Akielsa Рік тому +3

      አሜን የኔ እናት🙏😘

    • @TigabuaDijamo-eh7id
      @TigabuaDijamo-eh7id Рік тому +5

      ዋው እግዚአብሔር ይርዳችሁ

    • @Amtalch
      @Amtalch Рік тому +2

      Yene wude yekarehunm neger egizabher yasicersish emaye❤🎉

    • @ሶልያና-ዀ4ጰ
      @ሶልያና-ዀ4ጰ Рік тому +8

      እግዚአብሔር አምላክ በልጅ በትዳር ይባርካቹሁ ፍፃሜያቹሁ ያሳምረው❤

  • @EduEdu-j9c
    @EduEdu-j9c Рік тому +98

    እኔ በ15 ቀን ውስጥ ነው አብረን መኖር የጀመርነው የለምንም ነገር አሁን 13አመታችን ነው 2ልጆች ወልደናል የዚህን እጥፍ እጥፍ እንድንኖር ተመኙልኝ

    • @TigestMulugeta-y1v
      @TigestMulugeta-y1v Рік тому +4

      ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ በደስታ ኑሩ ዋው❤❤❤❤❤❤❤

    • @SamrawitTadesse-n5q
      @SamrawitTadesse-n5q 4 місяці тому +2

      ዋውው ለናተ ትዳር የባረከ ለኛም ይባርክልን🥰🥰🙏

  • @astertube5406
    @astertube5406 Рік тому +86

    ይችማ የእርቀት ፍቅር የኛ የስደተኞች ደካማ ጎናችን ናት😂😂😂

  • @ሀሊማፍቅር-ጀ7ቘ
    @ሀሊማፍቅር-ጀ7ቘ Рік тому +38

    የረቀት ፍቅር ከባድ ነው ብቻ በስላም ያገናኝን እጅ 😢

  • @Legottub
    @Legottub Рік тому +33

    እኔ በተዋወኩት በ3አመት ነው የተጋባነው የተዋወቅነው በሶሻል ሚዲያ ነበር

    • @fathumaahmad2830
      @fathumaahmad2830 Рік тому +1

      Ok gin endet new balish endetebekshiw agegneshiw

  • @BisratAlemu-ul6bw
    @BisratAlemu-ul6bw 11 місяців тому +11

    የኔ የፍቅስ ህይወት ቢወራ ለብዙዎች ትምህርት ይሆናል

    • @GabchaTubeOfficial
      @GabchaTubeOfficial  11 місяців тому +1

      ደስ ይለናል ስልክ ቁጥሮትን ይላኩልን ወይም በ 0970704050 ይደውሉልን።

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 Рік тому +19

    ዛሬ ብቻ ነው ያየሁት እሄን ቻናል በጣም ነው የወድድኩት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @MdAlauddin-yj8nz
      @MdAlauddin-yj8nz Рік тому

      ይጠቅምሻልማሪተከታተይውበጣምአስተማሪነው

  • @hayattube3354
    @hayattube3354 Рік тому +4

    የምር በጣም ከባድ ነው ሐገርና ውጭ የምንኖር ባለትዳሮች ትግስቱን ይስጠን

  • @HcTx-n7n
    @HcTx-n7n Рік тому +2

    ለቤታቹ አድስ ነኝ
    በጣም ጠቃም ምክር ነው አመሰግናለሁ❤

  • @FygGuv
    @FygGuv 10 місяців тому +3

    እወነት ነዉ ከድብቅ ሰዉ ጌታ ይጠበቀንን😢😢

  • @يسورينهاري
    @يسورينهاري Рік тому +17

    አላሀምዱሊላ እስካሁን ምንም ችግር አልመጣብንም መጨረሻችንን አላህያሳምርልን ያረብ አላህወይ ባለቤቴን ጠብቅልኝ በሠላም አገናኘኝ 😢😢😢 😢😢

    • @umufewzan9146
      @umufewzan9146 Рік тому

      ከባድ ነው እህቴዋ በሁን ሰዓት ተመኝና እዳሰብሽ ሚሆን የሂዋት አጋራን መግኛት በሀር ላይ መርፌ እደመውጣት ነው ግን ጥሩዎች የሉም ማለት አይደለም አሏህ የልባችንን መሻት ጓደኛ የሂዋት አገራ የውጣልን

  • @etet3552
    @etet3552 Рік тому +2

    Wow ተብርኩ በጣም ደስ አማል ምክር ነው አና መስግናልን

  • @yeromyerom
    @yeromyerom Рік тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አምስት አመት ጠብቆኛል ከሱይልቅ እኔለመግባት የለለ ነውየምቸኩለው ግን አይዞሽ ትመጫለሽ ይለኛል የጀመርነው አያልቅልኝ ብሎ እሱም የምለውን ለማሳካት የለለ ነው የሚንከራተተው አሁን እንደፈጣሪ ፍቃድ ባይሞላም እገባለሁ

  • @ሳምሪዬፍቅር
    @ሳምሪዬፍቅር Рік тому +2

    እኔም አድአመት አሳልፈናል ጌታ ይመሰገን እንደ እግዛአብሔር በዝይ አመት ልንገባ እያሰብ ነው

  • @YosefPetros-qm2td
    @YosefPetros-qm2td 6 місяців тому

    የእዉነት በጣም ድንቅ ትምህርት ነዉ ጌታና አምላኬ አብዚቶ ይባርክ ፀጋዉን ያብዛልህ ያስተማርኬንን ትምህርት ለመሆን እጥራለሁ ከጌታ ጋር ተባረክ እወድሃለሁ ።

  • @ybserMesi
    @ybserMesi 6 місяців тому +1

    ምነው ቀድሜ እዲ አይነት ምክርና ትምርት ባገኘው ለማንኛው ህይወት ይቀጥላል ያለፈ አለፈ አላማዬ ወደፊትና ወደፊት ከጌታጋር ተባረኩ ወድሜና ህህቴ

  • @Methiopia11
    @Methiopia11 Рік тому +7

    በዚህን ስአት እውነተኛ የትዳር አጋር አለብየ አላማየን ሳላሟላ አልሄድም ከሄድም ምንገዱን ቀኝ ያድርግለት ማርያምን

  • @sedadiarebui3934
    @sedadiarebui3934 6 місяців тому +3

    ወላሂ ብዙ የማይገነዘቡ ሴቶች አሉ ነገ በኔ የማይሉ በሰዉ ሀገር ለፍቸ በሰራሁት ቤት እሶ እየኖረች ነዉ እኔ አራስ ልጀን እዠ ወጣሁ ለዘመድ ሰጥቸዉ ተመልሸ ስደት መጣሁ እሶ ግን በኔ ቤት ሁለት ወለደች እና እባካቺሁ እህቶ አገናዝቡ እኔ የዋሀወቹም ጥንቃቄ አድርጉ እህቶቸ በኔ የደረሰ በማንም አይድረስ

  • @MekdesHaile-sg5vu
    @MekdesHaile-sg5vu Рік тому +3

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ፕሮግራማችሁን በጣም ነው የምወደው በጣም አስተማሪ ነው በርቱልን 🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @hhghgt-oc2zp
    @hhghgt-oc2zp Рік тому +7

    የማልጠግበው ትምህርት በርታልን❤❤

  • @ፋኑየጌታሊጅ
    @ፋኑየጌታሊጅ Рік тому +3

    ስጠብቀው፣የነበረው፣ፎሮግራም ነው ኢናመሰግናለን፣❤❤❤❤❤

  • @GffhdHfddf
    @GffhdHfddf 2 місяці тому

    በጣም እናመሰግናለን ቀጥሉበት🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Almaz-c5f
    @Almaz-c5f Рік тому +2

    እና መሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @elfeado9515
    @elfeado9515 7 місяців тому +2

    እውነት ነው ከድብቅ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቀን 😢😢😢😢😢

  • @AtsedemaryamKindie
    @AtsedemaryamKindie 3 місяці тому +1

    ተባረኩልኝ አብዝቸእወዳችኋለሁብርታቴናችሁ እኔከዛሬስድስትአመት በፊትአብሮአደግጓደኛየን የማውቀውነው ብየቃልተጋብተንአብረንለመኖርወሰን ለስራእሱ አ.አለስራከሄደቆየእኔደግሞሀገርቤትያገኘሁትንእራእየሰራሁለወደፊትየሚያስፈልገንንእያሟላሁነው እርሱምአዳዴእየመጣጓደኝነቱንአጥብቀንቀጠልን ነገእመጣለሁእያለአመታትነጎዱ 6ዓመትሆነኝሁሌምበቃላቱእየሸነገለኝአልሆንልህብሎኝነውአደራጠብቂኝእያለብዙእድልንምአሳለፈብኝ እኔምፈጣሪየንአጥብቄበፆሎትጠየቅሁት መልሱንከፈጣሪየአገኘሁትምስጋናይግባው እናእውነቱንተረዳሁት ሚስትአግብቶእደሚኖርናልጅምእደወለደትዳሩንምእደሚመራቤተሰቦቹነገሩኝ በየዋህእነቴእድሜየንበላሁት

  • @ሰአዲነኝየማሜናፋቂ

    አልኸምዱሊላሂ አልኸምዱሊላሂ እስካሁን ምንም አይነት ነገር የለም ብቻ የርቀት ከአቅም በላይ መዋደዳችን ሁለታችንም ጎዳን እንጂ አልኸምዱሊላሂ ከክፉ ነገር ሁሉ ባለቤቴን ይጠብቅልኝ ያረብ በሰላም ያገናኘን ያረብ በትዳር ውስጥ ዋነኛው ኮከብ መተማመን መከባበር መተጋገዝ ነው አላህዬ አንተ ጠብቅልኝ🌹🌹🌹🖤🖤🧡🖤🧡🧡

  • @beliyukassa8854
    @beliyukassa8854 Рік тому +1

    ደሰየላል በርቱ አውንላይ በሰፋት ያለ ቃለምሊሊሰ ነው 👍

  • @መዲናኡመር-ፐ7ኀ
    @መዲናኡመር-ፐ7ኀ Рік тому +8

    እኳን ደህና መጣችሁ አላህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን🎉🎉🎉

  • @ሳምሪዬፍቅር
    @ሳምሪዬፍቅር Рік тому +3

    ዋውውው ገልፅ እና ደስ ምል ምክር።

  • @traditionaltube809
    @traditionaltube809 Рік тому +3

    የምትፈልገውን እስክታገባ ጓደኛ መያዝ የሚለው አነጋገር ከጋብቻ በፊት የሚደረገውን ወሲብ ማበረታታት ከመሆንም በለይ ከእምነት ጋር አይጋጭም ወይ ?

  • @selamgebre-jz5pr
    @selamgebre-jz5pr Рік тому +2

    እውነትህ ነው

  • @Lima-mj6ie
    @Lima-mj6ie Рік тому +3

    ይገርማል የሩቅ ፈቅር ችግር ነው 4 ዓመታችን ሁኖናል አሁን እድንገናኝ ወስኖናል እና ተሳካላቹህ በሉን .

  • @Aragash-p2m
    @Aragash-p2m Рік тому +1

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው 🙏

  • @zinetsaed1077
    @zinetsaed1077 Рік тому +2

    ምክሩ ተመቸኝ በተለይ ለሴቶቺየ ዋው👍 ትክክል ብላቹሀል

  • @SaedahAlharbi
    @SaedahAlharbi 7 місяців тому +1

    የርቀት ፍቅር ከባድ ነዉ ናፍቆቱን አልቻልኩም💔💔💔💔💔

  • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
    @dfffghjjdhjijujjfhommbvf Рік тому +3

    ትክክል በኔ ደርሶ አይቸዋለሁ ተራርቀን ነው ያለነው አዳድ ሰዎች ዝብለው በወሬ የተነሳ ወይል ሊሄድብሽ ይችላል ምናምን ሲሉን የለለብን ጥርጣሬ ይፈጥሩብናል

    • @kebronkebi3857
      @kebronkebi3857 5 місяців тому +1

      እንዳትሰሚ ማንንም ሄዋን ጆሮዋን ለእባብ ሰታ ነዉ ጉድ የሆነችዉ

    • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
      @dfffghjjdhjijujjfhommbvf 5 місяців тому

      @@kebronkebi3857 👍

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 Рік тому +5

    እሚገርም ሀሳብ ነው❤❤❤❤

  • @gufuc4671
    @gufuc4671 Рік тому +14

    በጉጉት ነዉ የምንጠብቃችሁ ዉዳችዬ❤❤❤❤

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 3 місяці тому

    ❤ፍቅር ካለ እና በሀሳብ በአላማ ከሆነ የርቀት ፍቅር አይከብድም የእኔ ሀሳብ ነው

  • @uaeuae783
    @uaeuae783 Рік тому +1

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ እኔ በፍቅር 5 አመት ቆይታናል ግን እንገባ ስለ ትንሽ እንሥራ ይላል እስቲ ለኔ ምን ትላለህ እባክህ ምክር ሰጣኝ እሽ ለአንተ ስመች ተገባለ ፈቃድ ስል እብ አለ ምን ይሸለል

  • @ebrahit55
    @ebrahit55 Рік тому +37

    እረ ልቀቁት ልቤ ቀጥ ልትል ነው 😂በርቀት ስላለሁ ከፍቅሬጋ 😢

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 11 місяців тому +1

    "ከማያውቁር መለአክ የሚያውቁት ሰይጣን ይሻላል::" አሉ ::ከማያውቁት ሰው ጋር ግንኙነት ብዙም አይሆንም::ሰውን ማወቅ ከባድ ነው እንኩዋን ርቆ ቀርቦም ሰው አይታወቅም::

  • @Lubaba-v4j
    @Lubaba-v4j Рік тому +1

    ትምርታችሁ በጣም ደሰ ይላል እኔ እምኖርርው ሰደትነው ፍቅርኛየም እሚኖርው እዚሁ ነው እንጋባ እለዋለው እሱ ግን ትንሺ ግዜ ሰጪኝ ይለኛል 6ወራችን በ ፍቅር እና ምን ላርግ ምክራችሁን

    • @GabchaTubeOfficial
      @GabchaTubeOfficial  Рік тому

      ሰላም ውድ የመልሕቅ ቤተሠብ ከሀገር ውጪ ከሆኑ በ0970704050 ላይ በዋትሳፕ ወይም በቴሌግራም ያውሩን አልያም ሀገር ውስጥ ከሆኑ 0970704050 ላይ ይደውሉልን ።
      እናመሠግናለን!
      ስለሚከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!!
      ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!
      ✅youtube.com/@MelhkMediaOfficial
      ✅youtube.com/@GabchaTubeOfficial

  • @muludemile9020
    @muludemile9020 5 місяців тому

    ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን❤

  • @ebrahit55
    @ebrahit55 Рік тому +2

    እናመሰግናለን ተባረኩ 🥰🥰

  • @atsedemerawi8003
    @atsedemerawi8003 5 місяців тому

    የርቀት ፍቅር በጣም ከባድ ነው 2ልጆች አሉን በፊት 5ዓመት ቆይቶ መጣ በድጋሚሌላአገር 7ዓመትቆይቶ መጣአ አሁን ግን እጅግ በጣም ባህሪው ተቀየር አሳቡጠቅላላ እዛ ሆነበቴክስት እዛ መፃፃፍ ሆነ ጠቅላላ ትኩርቱ እዛሆነ ብቻ ከፁፍ በላይ ነው ምትመክሩኛላቹ ቤተሰቦቼ

  • @semucRuit
    @semucRuit Рік тому +2

    እናመሰግናለን❤❤❤ ፀግሺ

  • @tigderbe4990
    @tigderbe4990 5 місяців тому +1

    እኔ 26 አመቴነው ፍቅረኛ እንዴኖረኝ እፈልጋለሁ ፍቅር ይዞኝ አያውቅም ለራሴ ጊዜ ሰጥቼ አላውቅም
    ያለሁት በስደት ነው ከእግዚአብሔር በታች ተስፋ የማደርግበት የልጆች አባት የሚሆን እንዲኖረኝ እፈልጋለሁ ምን ትመክሩኛላችሁ?😢😢

  • @Aragash-p2m
    @Aragash-p2m Рік тому +3

    ፈጣሪ ይርዳቹ እህቴ 🥰

  • @እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ

    እጠብቃለን

  • @Adele-qc6kk
    @Adele-qc6kk 5 місяців тому

    እኔ ከአምስት ዓመት ቦሀላ ለማግባት አስበለዉ ምክንያቱም ቤተሰቦቼን ለምርዳት ነው አዲ እምነት አለን እግዚአብሔር ለኔ ካለን ይጠብቀን ለኔ ካልሆነ ብዬ ነው ብቻ አምላክ ያላው ይሁን ኢትዮጵያ ትቼ ከመጣው ሶስት ዓመት ከግማሽ ነው

  • @muludemile9020
    @muludemile9020 5 місяців тому

    ማርያምን እውነት ነው

  • @kokiyloveee2706
    @kokiyloveee2706 10 місяців тому +1

    እህቶቸቸ ይሄን ምክረ ሰሙ ሰው ክብረ ፍቅረ አሰተሣሠብን ተወዳጂነትን ታተረፉላችሁ

  • @fhhgggv6367
    @fhhgggv6367 Рік тому +5

    ለኔም ምክር ያሰፈልገኛል እኔ ስደት ነኝ ያለሁት ኣገሬ እያለሁ ነበር የማቀው ልጅየው ግንኝነት ግን ኣልጀመርንም ኣሁን ስምንት አመት ሞልቶናል ግን ኣሁን ፎቶ ስትነሺ የናፍቆት የሚታምንኛና የሚትወድኝ ከሆንሺ ራቁትሽ ላክልኝ ይለኛል እኔደሞ እየጠላሁት መጠሁ እና የሚያፍቅርህ ወንድ እንዲህ ብሎ ይጠይቃልወይ 😢

    • @ብስራተገብርኤል-ቀ7ሐ
      @ብስራተገብርኤል-ቀ7ሐ Рік тому +3

      እንዳትሸውጂ በጭራሽ

    • @GabchaTubeOfficial
      @GabchaTubeOfficial  Рік тому +3

      ወደ 0970704050 ይደውሉ። እናመሰግናለን!

    • @Barchitube6807
      @Barchitube6807 Рік тому +3

      እዳትሞክሪው ውደ

    • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
      @dfffghjjdhjijujjfhommbvf Рік тому +5

      ነገጧት ጠብ አይቀርምና ስትጣላ ሚድያላይ አውጥቶ ያሰራጭሻል

    • @ይብላኝላተቃልህለፈረሰው
      @ይብላኝላተቃልህለፈረሰው 10 місяців тому +3

      አረ እናቴ ሺሺ ሆይ እኔ ከአሀብዛኛው ወዶችጋር የምጣላበትና የምንሰናበትበት ነገር ነዎ የምር እናቴ እራሥሽንማ እደምታከብሪው ንገሪው እዳልኪ ሆይይ ወዶችዬ 😂😂

  • @አሲሁሉምለበጎነው

    ዶክተርም እናመሰግናለን

  • @TebahTebahh
    @TebahTebahh Рік тому +1

    እናመሠግናለን

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Рік тому +3

    ገራሚናው❤❤❤

  • @AminaAwal-op2gq
    @AminaAwal-op2gq Рік тому +1

    እናመሰግናለን❤

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 Рік тому +1

    ምክሮቺይ. ያስደስተንያል.

  • @hibaawel6298
    @hibaawel6298 Рік тому +3

    ለማማከርና ምክር ለመስማትም በገንዘብ ሆነ እዴ አይ ዘመን ደጉ😂😂😂 ለማንኛዉም ምክራቹ አሪፍ ነዉ እናመሰግናለን🥰

  • @odehhome8730
    @odehhome8730 Рік тому +2

    ለቤታቹ አድስ ነኘ በቲክ ቶክ ነበር የማዉቃችሁ በጣም የምገርም ትምህርት ነው አግብቼ ነበር ስደት የወጣሁት ልጄ ጠብቅ ብዬ ግን እሱ ሁሌ ችግር ነው የምነግረኘ ስፈልግ ብቻ ነው የምደዉለዉ😢

    • @GabchaTubeOfficial
      @GabchaTubeOfficial  Рік тому

      ወደ 0970704050 ይደውሉ። እናመሰግናለን!

    • @Eyou653
      @Eyou653 Рік тому +1

      ገንዘብሽን ያዢ አትቀልጄ ሁሌም ስደት ላይ እንዳትኖሪ😢

  • @Umtigraweti-h5x
    @Umtigraweti-h5x 10 місяців тому +1

    Thank you😍

  • @ZewdituMezmire
    @ZewdituMezmire Рік тому +3

    God bless you!!

  • @beli905
    @beli905 5 місяців тому

    ልዩ እኮ ናችሁ❤❤❤❤

  • @Suls65850
    @Suls65850 Рік тому +2

    በርቱ እናመሰግናለን

  • @MMMeM-k6i
    @MMMeM-k6i 9 місяців тому +1

    እኔ 40 አመቴ ነው ግን የምኖረው አርብ አገር ነው እናም የተዎወኩት ልጅ ደግሞ 30 አመተቱ ነው ግን በጣም መልካም ሰው ነው እናም ምን ትመክረኚ እላችሁ❤❤❤❤❤

    • @fitsunmekonnen2880
      @fitsunmekonnen2880 9 місяців тому

      ከተውሸው ከኔጋ እንተዋቅ በውሰጥ መስመር ሰልክሸን ላኪልኝ❤❤❤

    • @AbebechWalelign
      @AbebechWalelign 3 місяці тому

      ስሙ ማነው በናትሽ እኔም በዝህ ነገር ስላለሁ ለማጣራት ነው ወይ ጉድ

    • @AbebechWalelign
      @AbebechWalelign 3 місяці тому

      ስሙን ብትነገርኝ ግን እኔ እዚህ አይነት ነገር ውስጥ ስለለሁ

    • @wdwd1326
      @wdwd1326 20 днів тому

      እና ምንችግረ አለው ላች ከተመቸሸ እማ

  • @ሄራንፍቅር
    @ሄራንፍቅር Рік тому +1

    በትክክል የሀይማኖት ሰዋቸናቸው ያሰቸገሩኝ

  • @fasikaalem7483
    @fasikaalem7483 6 місяців тому

    ዉነትክነዉ አስራመት ጠበኩት የሌላአደለም የፀባይለዉጥ አሁንም ያዉነዉ በቃ አየዉህ ጠበኩህ ልብ የሚያሳርፋነገር የለህም ብልጥነትህ እኳን ለሠዉ ላተም አይጠቅምህም አብሮነትየለህም ብየዉ በስተመጨረሻ ተለየዉት 😢

  • @saneyitss969
    @saneyitss969 Рік тому

    አመስግናለው ይሄ ምክር ለእኔ ነው በዚህ ምክር መስርት እጎዛለው

  • @emufamilytube
    @emufamilytube Рік тому +1

    ፀግሽ thanku

  • @amenah6926
    @amenah6926 Рік тому +2

    ስእዉነትነዉ

  • @meronkassa7077
    @meronkassa7077 Рік тому +2

    God bless you

  • @amalal3376
    @amalal3376 Рік тому +4

    እኔ አለዉ አይደል ስድስት አመት ጠብቄ ከእድሜ ወይ ከሱ ሳልሆን የቀርዉ ብቻ ተመስገነዉ የባሰም አለና።

    • @ععلي-ذ4ظ
      @ععلي-ذ4ظ Рік тому

      Enem,,

    • @uaeuae4902
      @uaeuae4902 2 місяці тому

      እኔም ውዴ 5ጠብቆ አሁን በመ ጨርሻ አገባ ምንም ሳይነግርይ የላ ሰው ነገርይ ማግባቱን 😢እኔም በጣም አልቅሽ ሁሉም ነገር ረሳሁት አሁን የሰፈሬ ልጅ ያለ በስደት ልጅ እያለው ነበር ሚያውቀይ አሁን አችን ነው ማገባ እያለ ይፎገላል እኔ ደሞ ምንም ልቀርበው አልፈለገውም ፈራሁ 😢

  • @AselefechWoldesemayat
    @AselefechWoldesemayat 10 днів тому

    ሰላም። ነው። አባክሀ። እፈሊጋህልው። በውሰጥ። ደውልኝ

  • @ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ

    መጣችሁልን እስካሁን ስጠብቅ ነቨረ ክክ😘😘👏

  • @MilliyonGirmay
    @MilliyonGirmay 11 днів тому

    እኔ ለ28 አመት በርቀት ኖረናል በመተማመን ነው የኖርነው 5 ልጆች አፍርተናል

  • @aynalemshewa
    @aynalemshewa Рік тому

    Tewawikew bandi wori wusit birr yemiteyiku beteley wuch hager yeminor setochun gn bebizu tsadikan eyemalu yemiasichegeru betely yebetechristian lij neygn eyalu.silez mn timekirunalachu?

  • @KumeDhakeba
    @KumeDhakeba Місяць тому

    enmasegelen mamrachen❤❤❤❤❤❤

  • @danagg4231
    @danagg4231 Рік тому +2

    የልብ አድርስ ናችሁ❤❤❤

  • @meserakdegefa6758
    @meserakdegefa6758 Рік тому +3

    የርቀት ፍቅር ከባድ ነው 😢😢

  • @AbebechJenberu
    @AbebechJenberu Рік тому +1

    ሰላም እንደት ናችሁ ለቤታችሁ አዲስነኚ እናጠብቂኚ አለኚ እኔ ደግሞ ያለዉን ነገር ነገርኩት ለምሳሌ እዲሜ ምናምን ስለዉ እና እሱሚለዉ ጠብቂኚ የሆ ነነገር ልያዝ ይለኛል እኔ ደግሞ በቅርብ እንዲሆን እፈልጋለሁ ምን ትሉኛላችሁ

  • @sofiyatube5553
    @sofiyatube5553 Рік тому +1

    ባጣም ትልቅ ትምርት ነው

  • @አናቴሂወቴ
    @አናቴሂወቴ Рік тому +1

    በጉጉት አየጠበቅን ነዉ

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Рік тому +3

    መጠናናት፡ጡሩነው፡እኔ፡ካገባው 17 አመት፡ሞላኝ፡በሦስት፡ወር፡ትውውቅነው፡ያገባሁት፡ይጠጣነበር፡ይቅም፡ነበር፡እተዋለው፡ብሎኝ፡ተጋባን፡ከዛን 2 ልጆች፡ወለድን፡አብሬው፡የኖሩኩት፡6 አመት ፡በስደት፡11 አመት፡ከሱሱ፡ብዛት፡የተነሳ፡የአይምሮ፡ህመምተኛ፡ሆነ፡አልፈታሁትም፡ይሄው፡ተሰድጄ፡ቤት፡ሰራሁ፡ልጆቼን፡ብቻዬን፡እያሳደኩነው፡ግን፡እንዳላቹሁት፡መፈተኑ፡አለ

  • @rozaroza31621
    @rozaroza31621 Рік тому +1

    Selam selam endet nachu ene 20 amete new yenanten program hulunm eketatelalew meketatelem bizu neger eyastemaregn new lewedefite hiwote bizu negern temirebetalew tebarekulegn❤❤❤❤

  • @melkamgiwenawit9087
    @melkamgiwenawit9087 Рік тому +1

    የኔ አዳም ግን የት ነህ

  • @tofikheyredin5551
    @tofikheyredin5551 Рік тому +1

    የኔ ታሪክ

  • @fhhfbbb4613
    @fhhfbbb4613 Рік тому +2

    በግጉት እየጠበቅኩ ነበር

  • @mmmedi9236
    @mmmedi9236 Рік тому +2

    ሰለም

  • @HanaZen-x4h
    @HanaZen-x4h 4 місяці тому

    Esk enani min tilngalek emanatachin yetalayaye New Gen baxame new menwadadw endat lareg

  • @Hacuu-nr9pq
    @Hacuu-nr9pq 3 місяці тому

    Guddaa glta❤❤❤❤

  • @AlemayehuZewdu-u8k
    @AlemayehuZewdu-u8k Рік тому

    አቦ ተባረክ የእውነት ። አንድ ጥያቄ ግን አለኝ ሴት ልጂ መታመኗንና አለመታመኗን ከእርቀት ሆነነን እንዴት ልናውቅ እንቺላለን ? ምልክቱሥ ምድነው ? የቱ ጋር ሥንደርስ ማቆም እንቺላለን

  • @موسىعبدالقادر-ث6ش

    አስርአመት በርቀት

  • @zinachzinachh7903
    @zinachzinachh7903 Рік тому

    Bexam arfi timirt enamsegilnwu

  • @mekdilove4058
    @mekdilove4058 Рік тому +1

    ትምህርታችሁን ወደድኩት

  • @sebleyic7667
    @sebleyic7667 8 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂betam new yemwedachihu

  • @tinatigist2125
    @tinatigist2125 Рік тому +1

    Enamsgnalen mirt mikir nw

  • @ناصرالعنزي-غ9ش8ش
    @ناصرالعنزي-غ9ش8ش Рік тому +3

    ተራርቀውለሚኖሩ.ባለትዳሮብ
    ዙምክር.ያሥፍልገናል.

  • @EdiltegaTesema
    @EdiltegaTesema 24 дні тому

    ልክነህ

  • @MatiasMehari-o2e
    @MatiasMehari-o2e Рік тому +1

    ለጋብቻ የምያጣድፍትስ ሆሆሆ ንብረት ለመብላት ገጥማኛል