Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው | ሰመረ ባሪያው| Bariyaw | ቲክቶክ| Funny Reaction| tiktok V12

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @Me-li5pq
    @Me-li5pq 2 роки тому +230

    በትውልዱ ዝቅጠት የሚሰማኝን ቁጭት እና ንዴት የአንተን Critics ሳይ ውስጤ ተንፈስ ይላል።
    ተባረክ ወንድም

  • @girmaworkie6250
    @girmaworkie6250 2 роки тому +117

    ሰመረ ባሪያው ባቀራረብ ብቻ ሳይሆን እያዝናናህ አስተማሪ ሃሳቦች ይዘህ ስለተነሳህ እጅግ ትመቸኛለህ በርታልን

  • @tamartasema8315
    @tamartasema8315 2 роки тому +36

    ጨዋነትን የተላበሰ እዉቀት, ትዉለድን የሚቀርፅ ብቃት,ከመዝናናት ጋር 👍❤

  • @zelekegebrehana7407
    @zelekegebrehana7407 2 роки тому +31

    ሰመረ ሕይወትህና ቤተሰብህ የሰመረ ይሁን። ሥም መልአክ ያወጣዋል ይባላል የሚገባህ ትክክለኛ ሥም ነው ወላጆችህ ያወጡልህ እነርሱንም ደስ ይበላቸው። አንተን ለኢትዮጵያ ሃገራችን ስለሰጡ አመሰግናቸዋለሁ።
    እኔ በቴሌቪዥን ላይ ነበር የምከታተልህ ዛሬ ባጋጣሚ ከፍቼ ነው ያገኘሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ባንተ የማገኘው ደስታ ወደር የለውም ። ሕዝባችን ካንተ ብዙ ቁምነገር ይማራል ።እንዳንተ አይነቱን ለሃገራችን ፈጣሪ ያብዛልን።
    ከዘለቀ ገ/ሐና

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 2 роки тому +47

    እውነትም ወፈፌ ስውን አትስሙ ይላል ሆ ይህ ስውዬ የሚለፈልፈው የሚጮህው እራሱ ጋጠወጥ ነው ለሚስሙት ነው እማዝነው ስመረ እድሜና ጤና ይስጥህ አድናቂህ ነኝ

  • @habhaile
    @habhaile 2 роки тому +13

    አሪፍ እይታ ነው ሰሜ (ባሪች) ረጅም እድሜ !!!!

  • @hiwotgetnet7612
    @hiwotgetnet7612 2 роки тому +6

    አይይይይ "ትንሽ ሰው ትልቅ ቦታ ሲገኝ" 100% ትክክል ።

  • @selamleethopiahagerekidusg1364
    @selamleethopiahagerekidusg1364 2 роки тому +11

    አሪፍ አቀራረብና መልስ ነው ሰሜ እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @NADC2024
    @NADC2024 2 роки тому +18

    Wow the message for Manyazewal was on point!👍

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 Рік тому +1

    አይ አንተ ባርያ ልብ አርስ እኮ ነህ በሀላችን ወጋችን ያረሳህ ጀግና ሰመረ ባርያው ተባረክ

  • @kalye1768
    @kalye1768 2 роки тому +39

    😂😂😂😂😂 ሰሜ ቀኔን እኮ ነው የምታሳምርልኝ😂👋😂😂 this emoji can’t even express my laughter 😂😂😂😂

  • @samrika8213
    @samrika8213 2 роки тому

    በመጀመሪያ በጣም ከሚያከብሩህ አንዷ ነኝ ይሄኛውን ቪዲዮ እያየሁ ካንተ የማልጠብቀውን ነገር ስለሰማሁ ነው አንተ ጥሩ አላደረጉም ብለህ የምታስባቸዉን የማታልፍ ባህል ወግ ግድ የሚሰጥህ ሰው ነህ ስለዚህ እባክህ ስድብ ባይኖረው ቪዲዮህ እጅግ በጣም ደስ ይለኛል ግም ለ ግም በጣም ያፀይፋል ያው ካንተ ስለማልጠጠብቅ ነው ጥፋታቸውን ነግረህ ሌላውን ብታልፍ ብዬ ነው አንተን አይመጥንህም ስድብ በተረፈ ተባረክ በርታ::

  • @tamartasema8315
    @tamartasema8315 2 роки тому +8

    ዛሬ ነዉ ያወኩህ በዘመኔ እንደዚህ ስቄ አላዉቅም 😆😄😀

  • @hdhsyhshus2167
    @hdhsyhshus2167 2 роки тому

    ሠመረ ጀግና እይታህ ብሩህ ነው አሁንም የተሻለ ለመሆን ሁሌም ሞክር ትልቅነት በበጎ እይታ እየተሠራ የሚያድግ ማንነት ነው። በርታ ጀግና

  • @morat795
    @morat795 2 роки тому +4

    ሰመረ ሰዉ አትስሙ ላለዉ የሰጠኸዉ ምላሽ በጣም ትሞህርታዊ ምክር ነዉ። የማንም መሀይም እየነሳ Motivational Speaker ነኝ እያለ ሰዉን mislead እያደረገ ነዉ።

  • @AG-bu4cd
    @AG-bu4cd 10 місяців тому

    በጣም ግሩም ትምህርት ነው ሰመረ፣ ከእውቀት ጋር። እናመሰግናለን።

  • @tigistabdisa1957
    @tigistabdisa1957 2 роки тому +4

    አንተን በማየቴ እፅናናለሁ ብዙ ግዜ ሚዲያ ላይ አልሆነ ነገር ሳይ ኮሜንት ጽፌ አልፋለው ግን ሁሌ ይቆጨኛል ማን ነው አይ የሚለው እል ነበር እግዚአብሔር ይመስግን አንተን የመሰለ ወድም ሰቶናል ልብ ያለው ልብ ይበል እዳንተ አይነት ሰው ያብዛልን ተባረክ

  • @Baki_ethio
    @Baki_ethio 2 роки тому +3

    Smere tv lay show setakerb kenberew ahun yedereskbet maturity level betam des yemile new.....your a type of person I wish to have as a friend!! Keep the good work

  • @primmengistu5724
    @primmengistu5724 2 роки тому +6

    ምንአለበት ኢትዮጽያ ችን 5 የሰመረ አይነት ሰው ቢኖራት አቦ ተባረክ አንደበትህ ይባረክ !!
    ግን ቢሰሙህና ቢማሩ 😂 ጥሩ ነበረ ምን ያደርጋል።

  • @helayetata5637
    @helayetata5637 Рік тому +2

    እያስተማርክ እየመከርክ እያዝናናህ በዉት ትመቸኛለህ አቦ እድሜህ ይባረክ ወንድሜ!!!🙏

  • @ፍቅርይበልጣል-ወ4ቘ
    @ፍቅርይበልጣል-ወ4ቘ 2 роки тому +46

    በአንዱ እንኳን አለመሳሳትህ ይገርመኛል። ሁሉንም ትክክል ነህ! ትንሽ ስለሸዋፈራው ያወራኸው ትክክለኛ ነገር አገላለጽህ ላይ ትንሽ ሽምቅቅ እያልኩ ጨረስኩት እንጂ ሁሉም ላይ የሰጠኸው ሀሳብ ተመችቶኛል! ሌለላ ጊዜ ግን ትልልቆችን ስትናገር "እናቶትንና" ብሎ እንደተሳደበው አይነት አክብሮት ብትጨምርበት ጥሩ ነው። እንደኔ ያሉት ተሳቀው ሳይሆን ስቀው እንዲሰሙ ታደርገናለህና። በተረፈ በርታ!!!

    • @zerihuntezenanuzeryie4224
      @zerihuntezenanuzeryie4224 2 роки тому +7

      ሰሜ ትክክል ነው። ሸዋፈራው ገንዘብ ያግኝበት እንጂ ትውልድ ቢጠፋ ግድ አይሰጠውም። የትልቅ ቀላል ነው። ሰው እንዴት ካለፈው ስህተቱ አይማርም ?!

    • @kassutaffese8514
      @kassutaffese8514 2 роки тому +1

      Seme tileyalesh

    • @gudukasa2010
      @gudukasa2010 2 роки тому +1

      በትክክል

    • @ermitadese7740
      @ermitadese7740 2 роки тому

      Y gel telacha selalew new k shewaferaw gar gwadegnawen nekaktobet neber balefew bezy agatamy lemebekel FELGO NW

    • @azebnegash1827
      @azebnegash1827 2 роки тому

      1

  • @mekeletadal3302
    @mekeletadal3302 Рік тому

    እሰይ የከሸፈ ንግግር 😂
    አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት መፀሐፍ አጠበች መሆኑ ነው ነገሩ . ሰመረ ልኩን ነገርክልን ተባረክ .

  • @lidyaadiss3714
    @lidyaadiss3714 2 роки тому +9

    የመጨረሻው በጣም ነው ያሳቀኝ😁😁😁😁😁😁😁አይ ወንድም ጆሮ ያለው ይስማ ነው.....

  • @gigmantaf8239
    @gigmantaf8239 2 роки тому +7

    የሰሜ አርጩሜ እንዴት እንደምትመቸኝ! ሰሜ ያራዳ ልጅ በርታልኝ! ግራ ግብት እኮ ነው ያለን!

  • @adanetesfaye5907
    @adanetesfaye5907 2 роки тому +7

    እናመሰግናለን, You have a unique talent, your own brand, we love you Seme

  • @hannatessema238
    @hannatessema238 2 роки тому +1

    ከ ማንያዘዋል( M.S.) በተሻለ አንተ ነህ ትላልቅ መድረኮች ላይ መቅረብ ያለብህ ። እያሳቅህ ቁምነገር የምታወራ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥልን። ተባረክ!

  • @asfawwassie3257
    @asfawwassie3257 2 роки тому +7

    Respect, you are doing well!!

  • @አልፈለቅሚድያ
    @አልፈለቅሚድያ 5 місяців тому +1

    ክክክክክክ እይይይ እዉነትም ሲያስጠሉ ቱ አሻሻሻ ሰሚ👍👍

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss 2 роки тому +13

    🤣 😂 “Those who potentially lead people to loose their mind should be locked up “ 🤣 🤣 I strongly agree with you !

  • @firehiwottamire
    @firehiwottamire Рік тому +1

    semie min abatie largilih!!!!!! egiziabher abzito yibarkih semie bertalin

  • @sabagebrehiwot4433
    @sabagebrehiwot4433 2 роки тому +21

    እንደነዚህ ያሉ መልእክት ስታስተላልፍ ባብዛኛው ካንተ ጋ በጣም ዉበት ያለዉ ነው በርታ በዚሁ ቀጥል 🌹

  • @amhafantaye512
    @amhafantaye512 2 роки тому +18

    I really appreciate your views on issues. You are a perfect blend of intellect, core Ethiopian values and aradanet. Bravo

  • @Elsadebebe321
    @Elsadebebe321 2 роки тому +5

    ወይኔ ድፍረት። ሰሜ፤ ምን ይሻለናል?
    😭😭😭😂

  • @addiszemen1637
    @addiszemen1637 2 роки тому +2

    ስለ ማንያዘዋል አባባል ስላልከው በጣም በጣም እስማማለሁ ሰሜ

  • @yosephtarekegn1955
    @yosephtarekegn1955 2 роки тому +6

    You make my day brother keep it up.......

  • @CherinetAyele-nr8yn
    @CherinetAyele-nr8yn Рік тому

    ሰምዬ
    ሰው'ኡ ሁሉ ምን ነካው።
    ልቦና ይስጠን።
    አንተ ግን በርታ።

  • @berhehabtom3161
    @berhehabtom3161 2 роки тому +3

    አቦ ተመቸከኝ ጠያቂው የትልቅ ሰው ድንጋይ ነው

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 2 роки тому

    በነገራችን ላይ ጠበቃ ማለት ክፉ ደላላ ነው የሚሉ ብዙ የሕግ ባለሙያዎች ስምቻለሁ ።ሰመረ ግን ጥሩ አድርገህ ገብተህለታል። የጠበቆች ማኅበር ክስ ይመስርትበት።

  • @tewodrostesfaye4153
    @tewodrostesfaye4153 2 роки тому +8

    ሰሜ መረን የለቀቀን ማህበረሰብ ልክልኩን የምትነግርልን ምርጥ እይታ ያለክ ምርጥ ሰው ነክ በርታበት እንዳንተ አይነት እይታ ያለው ጋዜጠኛ የሚዲያ ባለሙያ ያብዛልን እንጂ ባኡኑ ጊዜ ቴክኖሎጂ ላይ ገንዘብ ለመስራት የማይሆኑትን እየሆኑ ሰውን ጨርቅ ጥለው ጨርቅ ሊያስጥሉት ነው የተነሱት እንዳተ አይነት ሰው ከበዛ እኚ መረኖች በቅርቡ ይጠፋሉ አሜን አምላክ ያጥፋቸው

  • @tenaworkbiniyam3091
    @tenaworkbiniyam3091 Рік тому

    Motivational speaker ወየው ጉድ
    እብድ መሳይ

  • @hamidalemu7769
    @hamidalemu7769 2 роки тому +4

    ዋው በጣም ነው የተመቸኸኝ ያን ድልብ መሀይም ማን ያዘዋልን ቆልፎ ነበር ማስቀመጥ የትም እንዳይቀሳቀስ ባዶ ነገር ዝም ብሎ በባዶ ይኳኳል እንደቆርቆሮ እንዳው ግን አያፍርም ሚድያ ላይ ወቶ ሲያወራ ለነገሩ የማያምር ሰው እና መሀይም አያፍርም ይባላል አይደል

  • @hermilayonas3773
    @hermilayonas3773 2 роки тому +11

    You have good sense of humour I like you 👍

  • @mesaykinfu86
    @mesaykinfu86 Рік тому +1

    ሰሜ በጣም በጣም ነው የምትመቸኝ እየታህ ሁሉ ትሩ የሚባል ሰው የሚያይበት እይታ ነው ምታየው ይመችህ ያንተ ከይነቱን ያብዛልን ልክ ያለሆነ ሰው መነቀፍ መተቸት ከለበት ሰሜ ያበርክትህ ያብዛ አበቴ ክብር አለኝ ላንተ

  • @michaelalem771
    @michaelalem771 2 роки тому +69

    አንጀቴን እኮ ቅቤ ነው ምታጠጣው 🙏🏽.

  • @medanitabebe6478
    @medanitabebe6478 Рік тому

    ሰሜ ሁሌም ትመቸኛለህ ምርጥ የዚህ ዘመን መካሪ ተባረክ

  • @tselotedaniel9343
    @tselotedaniel9343 2 роки тому +3

    ያንተን መሰሎች ያብዛልን ተባረክ

  • @አቦከምር
    @አቦከምር 7 місяців тому

    Bravo Seme indezi aynetochun hode aderoch tewagachew , akebrihalehu mirte Ethiopiawi 🎉 neh Maki negn!!

  • @londonmikiyas9430
    @londonmikiyas9430 2 роки тому +14

    እያንዳንዱ ንግር ሚጣል የለውም እናመሰግናለን👌

  • @tlemlem
    @tlemlem Рік тому

    ኡፍ ተባረክ :: ለዛ ወፈፊ ፕሮቴስታንት የስጠህው ምላሻ እፆ ናት:: ዎል ደን:: 👏🏽👏🏽👏🏽😂😂😂

  • @zerihuntezenanuzeryie4224
    @zerihuntezenanuzeryie4224 2 роки тому +7

    ሰመረ ጀግና ነህ። በጣም አከብርሃለሁ !

  • @MersahaMengesha
    @MersahaMengesha Рік тому

    ብዙ ጊዜ የማንንም ቪዲዮ አልመለከትም አንተ ግን የምታቀርበው ነገር ባጣም ደስ ስለሚለኝ ያንተ ቪዲዮ እመለከታለሁ ፣ አሰተማሪ ነው በርታ ሰሜ

  • @babadadu9938
    @babadadu9938 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ ሰሜ🥰

  • @AhmedKitaw
    @AhmedKitaw Рік тому

    Semere yemir
    Eyitah betam des yilal ,endante yalutin yabizalin,....keep it up

  • @AA-of2is
    @AA-of2is 2 роки тому +10

    የኔ ፀሎት (ዱአ) ላንተ. ፈጣሪ ይጠብቀው በማለት ነዉ

  • @semeredinsultan6257
    @semeredinsultan6257 2 роки тому

    ባርያዉ ተባረክ ምድረ አሳፋሪ ንገርልኘ እስኪገባቸዉ አሳፋሪ ሁላሀ

  • @muhammedhayat6317
    @muhammedhayat6317 2 роки тому +9

    አላህ በጤና በደስታ የተሞላ ረጂም እድሜ ይስጥህ

  • @TadeleTade-t2z
    @TadeleTade-t2z 3 місяці тому

    ሰሜ እረጂም እድሜ ኑርልን

  • @fatiyasharef1559
    @fatiyasharef1559 2 роки тому +11

    እንደው ምናባቴ ላድርግ ነጭ ነጨ
    ነጯን እኮ ነው አቦ እንዳንተ ያለውን ያብዛልኝ

  • @ZenebuBedru
    @ZenebuBedru 8 місяців тому +1

    ወይ ጉድ ማንም አትስሙ ክክክክ መላዓክ ሆነው መጡ አይደል እነሱ 😮😮😮😮

  • @Amaizinglife
    @Amaizinglife 2 роки тому +4

    ስምዬ አፌ ቁርጥ ይበልልህ - ምናባቴ ላርግልህ የልቤን ሁሉ ነው የተናገርከው

  • @dagmaitgizawi6295
    @dagmaitgizawi6295 2 роки тому +1

    እውነት ይህ ሰመረባሪ የሚስቃችሁ እንደኔ 👍👍👍👍

  • @ayshuwolde9265
    @ayshuwolde9265 2 роки тому +12

    አንተ እኮ ጀግና ነክ እዉነት ድንግል ትርዳክ በርታ

  • @fikirfikir511
    @fikirfikir511 9 місяців тому

    አይቀይርም ሀሳቡን😂😂😂😂ስመረ የምወድህ ስትመቺ❤❤❤

  • @temesgenhmichael1592
    @temesgenhmichael1592 2 роки тому +4

    Seme,አንተ እኮ አንጀት አርስ ነህ።እግዚአብሔር ይስጥህ።U r so professional,logical&open minded .pls keep ur work up!

  • @sebelleteferaminas9875
    @sebelleteferaminas9875 2 роки тому

    አቤቱ ፈጣሪዬ የውድቀታችን ልክ ሀጥያታችን በዛ ምን ጉድ ነው ምታሳየን እይይይ መታረም ያለባቸውን እያረምክ መመስገን ያለባቸውን እያመሰገንክ ጥሩ ሾው ስላሳየህን ተባረክ ዛሬ ነው ያየውህ በጣም አሪፍ ሰው ነህ።

  • @TheSelfmadeQueen_1
    @TheSelfmadeQueen_1 2 роки тому +6

    Oh my goodness where have I been? You are so hilarious 😂

  • @dawityohanes6333
    @dawityohanes6333 Рік тому

    ኡፍፍፍ ሰሜ አንተ የብዙዎች ድምፅ ና ድንቅ አስተማሪ ነህ በርታ 🙏

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 Рік тому +6

    አንተ እውነተኛ ኢትዮጵያ ነህ ትውልዱ ከአንተ ብዙ ይማራል አመሰግናለሁ🙏🙏🙏

  • @yassinbaye8671
    @yassinbaye8671 Рік тому

    አረ ሰሜ ባርያው! ረዥም እድሜ ተመኘሁልህ!

  • @wedaj2000
    @wedaj2000 2 роки тому +155

    ወንድሜ ይሄ motivational speaker የተባለውን እብድ ንገርልኝ አትስሙ ካላቸው ማህበረሰብ አንዱ እርሱ ነዉና በዚህ 2015እሱን ባለመስማት ጀምረዋለሁ የማንም ወጠጤ እንዲህ ይሽናብን?

  • @tarikuzewdu2276
    @tarikuzewdu2276 5 місяців тому

    Your reactions in our community (society ) are constructive and valuable . God bless You !!

  • @Daniel-nv3hi
    @Daniel-nv3hi 2 роки тому +19

    እርድና ከእውቀት ጋር አንተ ጋር ነው ትመቸኛለክ በጣም

  • @yalewmule5084
    @yalewmule5084 2 роки тому

    በእውነት እንደዛሬ አላሳከኝም ሰመረ ትክክል ነህ ባለፈው ተናግረህ ነበር መላክ ነኝ ብሎ ይመጣአልክ መጣልህ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @simegnarega3727
    @simegnarega3727 2 роки тому +4

    እግዚአብሔርን የማይሰማ ሰውንም የማያፍር አመፀኛ እንደሆነ መፅሐፍ ቅዱስ ያስተምራል

  • @EmebetWorku-w8e
    @EmebetWorku-w8e 2 місяці тому

    ሰም ሰላም ነው አግዚአብሔር ይጠብቅህ ♥️♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰😂🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mounasager4940
    @mounasager4940 2 роки тому +9

    ባርቾዬ ስወድህኮ ገና ሳይህ ምን ልትል ነው ደግሞ ብዬ ነው የምስቀው😘

    • @yabyab5036
      @yabyab5036 2 роки тому

      እኔስ ብትይ የሣቄ ምጭ

    • @gudukasa2010
      @gudukasa2010 2 роки тому

      ኖ ይሄ እያስቅም ያሳቅቃል እንጂ
      ልክ ልካቸው ነው ያስታተቀልኝ

  • @romantsehay7354
    @romantsehay7354 2 роки тому +2

    እረ ገደልከኝ በሳቅ ሰመረ😂😂😂😂😂

  • @hiwit6369
    @hiwit6369 2 роки тому +4

    Spot on Semere.👌👌👌👌

  • @bereketkebere
    @bereketkebere Рік тому

    ሰመረ በጣም አድናቂክ ነኝ በርታ አንድ ቀን እንገኛለን የምርጦች ምርጥ

  • @hannamichael794
    @hannamichael794 2 роки тому +24

    ወይኔ ፈጣሪ ከነኝህ ጋር አይቀላቅለን እመብርሀን ከደዚህ አይነቱ ክፍት አፍ ትጠብቀን

  • @hassnanasir750
    @hassnanasir750 2 роки тому

    Right, start with logic and finish with logic. Yezebarkal

  • @hayateibrahim4361
    @hayateibrahim4361 2 роки тому +7

    At the moment I don’t thing that we have someone like you and I get some hope for my country because we have intelligent man like you thank you kip going

  • @bruktyrose820
    @bruktyrose820 Рік тому +1

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ufffffffff Sewedk eko Abo yemachk❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍

  • @mahletabebe72
    @mahletabebe72 2 роки тому +2

    Great message and so hilarious “ I don’t like politic “ 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @getubekele4067
    @getubekele4067 Рік тому

    baryaw keep fighting . We are with you.

  • @tameshibru2649
    @tameshibru2649 2 роки тому +3

    ሰመረ በጣም አነቃቂ ስራ ነው ሐሐሐሐሐ እያዋዛኽ ምክር ይመችህ

  • @tinaaderu3574
    @tinaaderu3574 2 роки тому

    አንድ ነገር ልፃፍ ዛሬ አብዛኞቹን አይቻለሁ የምትለቃቸውን አንተ ግን የምትናገረው ነገር ኢትዮጵያዊ እና ሀይማኖታዊ ሰወች ጋጠወጦቹን ሊሏቸው የሚፈልጉትን ነው የምትናገረው አላህ ላንተም እድሜና ሂድያ ይስጥህ በርታ

  • @bettybetty9436
    @bettybetty9436 2 роки тому +4

    እኔኮ ተሸማቅቄ ነው ምሰማው ልክልካቸውን ስትነግራቸው 😂😂👍

  • @tirnesh3066
    @tirnesh3066 2 роки тому

    ሰመረ በጣም ነው እማከብርህ እምወድህ ተባረክ አቦ!

  • @telisijohn2054
    @telisijohn2054 2 роки тому +27

    Semere you have pretty much summed up all the cultural, political and religious issues our beloved country Ethiopia is going through. I wish people see this and the other videos you post regularly in your channel.

  • @abebatadese3690
    @abebatadese3690 2 роки тому

    ሰመረ ጀግና የኔ ኮመንት አንተን ማመስገን ብቻነው እደው ከገባቸው ለወደፊቱ መታረም ከቻሉ ጆሮ ኖሯቸው ከሰሙ ንገራቸው
    ምን ይላሉ ?

  • @bedadat5064
    @bedadat5064 2 роки тому +7

    Seme keep up the good work . I like ur reactions

  • @MeazaSisay-x9f
    @MeazaSisay-x9f 8 місяців тому

    I really admire your respect for the norms of our society.

  • @dudu5271
    @dudu5271 2 роки тому +3

    አነዚልጆችኮ ከእውቀትነፃናቸው እንዴት እነዚን ያቀርባል ውሀመድፋት ብቻነው የሚችሉት

  • @ErhmatDawed-ky1pg
    @ErhmatDawed-ky1pg Рік тому

    እንኳን ነገርክልኝ እምጠላው ልጅ ምኑ ክፍታፍ ነው ባለየ

  • @elcotech9456
    @elcotech9456 2 роки тому +5

    ምንላርግክ በናትክ ምርጥ ሰው ❤️🌹❤️

    • @elcotech9456
      @elcotech9456 2 роки тому

      የትልቅ ሰው መሃይም ያልካት ግን አይመጥንክም

  • @EjWj-kh4dm
    @EjWj-kh4dm Рік тому

    ቀልድ መሠል ቁም ነገር ሰሜ ምርጥ ሰው

  • @dagnachewmekete2815
    @dagnachewmekete2815 2 роки тому +7

    ሰመረ የኔ ጀግና አመሰግንሃለሁ በርታ ። የልቤንኮ ነው የምትናገርልኝ ። በለው ይሄን የተመታ ትውልድ !!

  • @kondaleabate9857
    @kondaleabate9857 2 роки тому

    Yehee sewoo ebedee new betameee motivation belo metaworawooo lekee adelemeeee

  • @brookdawit8804
    @brookdawit8804 2 роки тому +7

    Thanks bariaw especially for this so called motivational speaker big mouth scavenger .