Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው | ሰመረ ባሪያው| Bariyaw | ቲክቶክ| Funny Reaction| tiktok V31

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @mesimesi1662
    @mesimesi1662 Рік тому +69

    ሰሜ ምርጥ የትውልድ ተቆርቋሪ እድሜ ይስጥህ አቦ

  • @mennibeke2912
    @mennibeke2912 Рік тому +57

    ዋው የወንድ ልጅ ጆሮ አልበሳም ያለችዋን ሴት እንዴት እንዳከበርኳት እንዲህ አይነት ሰው ያብዛልን።

  • @ummuibrahim7080
    @ummuibrahim7080 Рік тому +100

    ለኔ ጀግና ማለት አንተ ነህ። ጀግና የጀግና ጀግና ወላህይ አንጀት አርስ እኔ ነኝ ከመቐለ ማሽ አላህ እንዳንተ ያብዛልን

  • @ruthata2068
    @ruthata2068 Рік тому +38

    Thank God for you! I see you as a hero of our nation in this generation!

  • @Sofiyedav
    @Sofiyedav Рік тому +144

    ሰመረ የእብዶች መድኀኒት ተባረክ አንጀቴን ነው የምታርሰኝ😅

    • @ashufuchura7089
      @ashufuchura7089 Рік тому +3

      ሰሜ ባለጌዋቹ ልካቸው ሞልቃቃቹ ልክልክቸው ስለምትነግርልኝ የት አግኝቼ ልሸልምህ የኔ ጀግና በርታልን

    • @MahletAsefa-z3y
      @MahletAsefa-z3y 5 місяців тому

      እውነት ነው😂😂😂

  • @LozaWendimagen
    @LozaWendimagen Рік тому +27

    አፌ ቁርጥ ይበልልህ ።ተባረክ የኔ ልጅ የሚሰማ ካለ እንደዚህ ልካቸውን ንገርልን

  • @seblemesfin3645
    @seblemesfin3645 Рік тому +48

    እኔ እንደአንተ አይነት ኢትዮጵያዊ አላየውም ተባረክ

  • @azebshoaferaw3451
    @azebshoaferaw3451 Рік тому +17

    ወንድ ልጆችን አንበሳም ያልሽው እናት ተባረኪ! እንዲህ ያለ የሰው ውሃ ልክ ያለው ሰው ነበር የጠፋ። እግዚአብሔር ይስጥሽ! ልጅሽንም ይባርክልሽ! በልጅሽ የምትደሰች የምትኮሪ እናት ሁኚ🙏

  • @mengistunigatu5517
    @mengistunigatu5517 Рік тому +7

    እኔ በፅሁፍ ማመስገን አልችልም ብቻ ልብ ይመርቅ ይላል ያገሬ ሰው !! በልጆችህ አግኝ ,የዚች ወርቅ አገር ወርቅ ነህ .እኔም እንደ አባቶቼ በልቤ መርቄሃለሁ . ባገኝህ እጅ ነስቼ አክብሮቴን አገልፃለሁ ተባረክ ወንድሜ
    !

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa Рік тому +4

    ወይ ሰመረ ባርያው ሰመረ ቃርያው ሆንክባቸው እኮ እነዚህ መስመር የሳቱ ሰዎች ላይ ብትችል እንደውም የቡልጋ ቃርያ ብትሆንባቸው እና በለበለብካቸው እኛም እንደው ትንሽ አረፍ ባልን ለማንኛውም በርታ::

  • @marsilasgashaw2148
    @marsilasgashaw2148 Рік тому +124

    የኔ አንጀት አርስ ሰምዬ we need your reactions more often please አትጥፋብን😊❤

  • @genetgebrwold8859
    @genetgebrwold8859 Рік тому +33

    አንተን የመሰለ ስነምግባር የሚያስቀድም ሰው ያብዛል ለልጆች የምታስቢው ደሞ እግዚአብሔር በመልካም ያስብሽ ❤

  • @AbbeyGetaneh-nm1me
    @AbbeyGetaneh-nm1me Рік тому +8

    ስወዲህ ሰመረ 😍😍😍😍❤️❤️❤️ኑርልን ኢትዮጵያ አንዳንተ አይነት ሰው ያስፈልጋታል ተባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏የባለጌ ሰዎች ነዳኒት ነህ 😂😂😂

  • @ደጀኔ
    @ደጀኔ Рік тому +4

    😂 አይ ሰሜ ፥ አባ ሸንቁጥ ብዬሀለሁ። በርታ

  • @titi_Laeke
    @titi_Laeke Рік тому +28

    On point on the prophets graduation … ያበደ ህዝብ .. ሰሜ ጎሽ ልክልካችንን ንገረን ❤.
    I am a Protestant and fully agree with what you said.

  • @markanmaraki1604
    @markanmaraki1604 Рік тому +12

    የወንድ ጆሮ አንበሳም ያልሸው ...ተባረኪ👍

  • @shemeleslegesse3189
    @shemeleslegesse3189 Рік тому +6

    ሰሜ ባርያው ሰላም ላንተ ይሁን ይችናት ኢትዬጵያዊ በራስዋልጅ የማታረገውን በሌሎች ላይ አናረገውም አለች አትበሳም ምንትሆኑ እዛው እራሱ ይበሳው በርቺ

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Рік тому +17

    ወንድ ልጆችን አልበሳም ያልሽውን እምቤት እግዚአብሔር ያክብርሽ እመብርሀን አትራቅሽ :: ተባረኪ :: 🙏🙏🙏

    • @sisay6166
      @sisay6166 Рік тому

      ሰመረ የመችሽ ቃላት የለኝም 😡👍👍👍👍😊😀😊😊😀😀😀

  • @RehimaBint-hm9bs
    @RehimaBint-hm9bs Рік тому +7

    ሰሜ የኔ ውድ ወንድም ወንድም አለምዬ ስለሀገሬ ተስፋ እንዳልቆርጥ አንተን ነው የማዬው የኔ ሀገር በጣም ነው የማከብርህ ተስፈኛዋ የበረሀ ተጓዥ ነኝ ከሩቅ ሀገር ❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @nanigebre3747
    @nanigebre3747 Рік тому +5

    ብልግና እና ነውር ኖርማል የሆነበት ጊዜ። ሰሜ በርታልን

  • @mestemengistu9079
    @mestemengistu9079 Рік тому +31

    አነቃቂ የሚባሉ ሰዎች እራሳቸው ወነቃቃት ያስፈልጋቸዋል ቡና ተጠራርተን የሆድ የሆዳችንን የምንጫወትበትን ባህላችንን እዳይቀሙን እፈራለሁ❤😂

    • @be8cab
      @be8cab Рік тому

      ይዌስተርን ሽህ ቁጭ ብለህ እያዩ እናስብ ለመምሰል እግዚአብሔር ይቅር ይበላቹ

    • @foodandfashiontv
      @foodandfashiontv Рік тому

      😂😂😂😂

    • @hanukonjo5266
      @hanukonjo5266 Рік тому

      Eko 😂😂😂😂😅

  • @almaz7677
    @almaz7677 Рік тому +1

    Samariyiyee.bawunet💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @mamushetambecha286
    @mamushetambecha286 Рік тому +17

    አብዝቶ ፈጣሪ ይባርክህ ወንድሜ! ሁለም ትመቸኛለህ!

  • @ሰሌንውሃራያ
    @ሰሌንውሃራያ Рік тому +5

    ሰመረየ እኔማ በጣም ነው የማደንቅህ የማከብርህ ሳኒታይዘር ኮ ነህ

  • @nagariteriba2203
    @nagariteriba2203 Рік тому +3

    ሰመረ ልዑል እግዚያብሔር አምላክ ያክብርህ።

  • @tassekassie1266
    @tassekassie1266 Рік тому

    ሰመረ እግዚአብሔር ይስጥሀ
    ህ። እይታህ በሙሉ አንድም ስህተት የለውም ለእኔ በርታ ወንድሜ እድሜህ ይረዝም ።

  • @K1L2W3
    @K1L2W3 Рік тому +4

    😂😂😂😂😂አይይይይ አገሬ ኢትዬጵያ በመጨረሻ እንዲህ አይነቶች ተፈጠሩብሽ????? 🙈

  • @vlogsmatter8195
    @vlogsmatter8195 Рік тому +2

    Abet seme eski lek lekachewn negerign ❤
    Erasishin gn tebiki gizew keftual

  • @moamnamoha9270
    @moamnamoha9270 Рік тому +61

    መቸ ነው የገባችሁት ያስብላል 😢😢😢😢😂 እኔ ግን አንድ ሀሳብ አለኝ እደሰመረ የምናስበው እና የሱደጋፊ የሆነው ተሰብስበን አንድ ሀገር ይሰጠን እና እንኑር እጅ ከነዚህ ጋርማ እናብዳለን ኡፍፍፍፍፍ

  • @identity2346
    @identity2346 Рік тому +2

    ሰሜ ጀግና ምንግዜም የታየህን ነገር ከመናገር ወደ ኋላ እንዳትል ኑርለሰን

  • @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን

    አይ ሰሜ ትለያለህ እውነት ነው ከየት አንደመጡ አይታወቅም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው የፈጣጣ ግዜ ነው ሰአቱ ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልን😢😢😢😢😢

  • @maranatha391
    @maranatha391 10 місяців тому

    ምድራችን ላይ እንዳንተ አይነት ሚዛናዊ ሰው በበዛ ብዬ ተመኘው በንግግርህ ሁሉ የምረዳው ራስ ወዳድ አለመሆንህን ነው ተባረክ ብዙ ሰው በሀገራችን በሁሉም አቅጣጫ ምንም ሲደረግ ፈን የሚያደርገውና ምንም ችግር እንደማያመጣ የሚያስበው ራስ ወዳድ ስለሆነ ነው ለትውልድ ግድ ስለማይላቸው በርታ ያስተዋለ ይጠቀማል

  • @Sarafree2025
    @Sarafree2025 Рік тому +5

    ሰሜ ባለታቱ ጭራሽ ደንቆሮ ነው እንኳንም ነገርክልኝ ❤

  • @mahletzeleke5920
    @mahletzeleke5920 Рік тому +3

    Seme my best አንተን ሳይ በሀገሬ ተስፋ አገኛለሁ ሞን አልባት ሰሞተን ከታረሞን።። 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻thank you seme

  • @samiሳሚ
    @samiሳሚ Рік тому +1

    ጥሩ አይታ ነው ያለህ ይመችህ እባው በዚሁ ቀጥልበት አድናቂህ ነኝ

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 Рік тому +2

    አንዳንዱ ሰው ወደ ታች ነው የሜያድገው😂😂😂
    አየ ሰሜ ተባረክልኝ

  • @enat1821
    @enat1821 Рік тому +1

    ሰመረ ወንድሜ ተባረክ አንተ የምታስተላልፋቸው ነገሮች ባጠቃላይ ለኔ የሚመቸኝ ነው በርታ አፍህ ይባረክ

  • @ethioameri
    @ethioameri Рік тому +5

    ሰው ለሰው መዳኒቱ ነው ወንድሜ በርታልኝ❤❤❤ ያው ሰው ግራ ተጋብቷል ድምፁ እራሱ ያስጠላኛል

  • @yeneteratube2015
    @yeneteratube2015 Рік тому +2

    ኧረ ኡኡኡኡ
    በሳቅ መሞቴ ነው
    😅😅😅😅😅

  • @serkserk8422
    @serkserk8422 Рік тому +8

    ወንድ ልጆችን አንበሳም ያሉትን መልካም ሰው እግዚአብሔር ያክብርዎት ትልቅ ሰው ኖት ። ክብሬን ትህትናዬን ለመግለጽ አንቱ ያልኩት

  • @tigistwube6895
    @tigistwube6895 Рік тому

    ሰመረ እንዲያው ምን ልበልህ ?ተባረክልን
    በሌላ ትልቅ ማህበራዊ ጉዳይ ስትገለጥ ማየት እንናፍቃለን

  • @YoniYb
    @YoniYb Рік тому +6

    ሰሜ ዋና ሰው ኑርልን❤❤❤❤❤

  • @hannamengistu9260
    @hannamengistu9260 7 місяців тому

    ሰሜ በጣም ነው የምናከብርህ ኢትዮጵያ ውስጥ ፈር የለቀቁ ሰዎችን ስርአት አልባ ሰዎቹን ልክልካቸውን ስለነገርክልን እንመሰግናለን ተባርክ
    እስኪለሶችን በጣም አመሰግናለን ተባረኪ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ❤

  • @Betel-d5s
    @Betel-d5s Рік тому +4

    እኔ እንዴት አንጀቴን እንደምታርስዉ ዉስጤ ያለዉን ነዉ የምትናገረው ❤️❤️❤️❤️

  • @frehiwotmoges3266
    @frehiwotmoges3266 Рік тому +1

    እያርን እንሳቅ እስኪ ለማንኛውም ሰሜ በርታ 👍👍👍

  • @mesetube4610
    @mesetube4610 Рік тому +7

    እንኳን ደህና መጣህ የኔ ትልቅ ሠው

  • @سيدمحم-ك7ك
    @سيدمحم-ك7ك Рік тому +10

    ሰመርየ የኛ ጀግና ስወድህ ወላሂ መልስ ሁልግዜ እንድኮምት

  • @ZENAZENA-ce6oj
    @ZENAZENA-ce6oj 11 місяців тому

    ሰሜ ቤተሰብ ቤተሰብ ቤተሰብ ስትል እንዴት አንደምታስደስት ! ከቤተሰብ ነዋ ማሕበረሰብና ሐገር እድገቱ የሚመነጨው አቦተባረክ!!!

  • @Marthahealthyliving
    @Marthahealthyliving Рік тому +7

    እንዳንተ አይንት ብዙ ያስፈልገናል 👍

  • @teppiworkwoldetsadik1703
    @teppiworkwoldetsadik1703 Рік тому +1

    አንተ ልዩነህ ተባረክልኝ ሰመረ ግብረገብ አስተምረው ለዚህ ላበደ ህዝብ አንተ መድኃኒት ነህ

  • @betykifle7512
    @betykifle7512 Рік тому +7

    እውነት ነው ነብይ በዚህ መልክ የለም ኬት እንደሚያመጡት እኮ ሰመረ አንተን ጌታ ይባርክህ 🙏

  • @genentzeleke6352
    @genentzeleke6352 Рік тому +2

    ሰመረ ልክ ልከቸውን ንገሪልን❤

  • @anchalemeweldesilase6947
    @anchalemeweldesilase6947 Рік тому +3

    It’s so funny and educated thank you 🙏🏽

  • @yonasalemshet3658
    @yonasalemshet3658 Рік тому

    እኔ ደስ የሚለኝ ሰመረ ወንድሜ እንዳየክ ኮሜንት አታደርገም አይተክ ገምገክ ስለሆነ በርታልን ።።።

  • @tigistmekuria5054
    @tigistmekuria5054 Рік тому +5

    ተባረኪልኝ እኔ ያለሁበት ሀገር ገና ህፃናት መዋያ ያለ ልጅ አስበስተው ጆሮ ጌጥ ተደርጎለት አይቼ እንዴት እንደተቃጠልኩ። ከፍ ሲሉማ ማን ጠያቂ አላቸው። አንበሳም የሚሉትን ያብዛልን🙏🙏🙏

  • @binitadesse504
    @binitadesse504 Рік тому

    ዘርህ ; ዘመንህ ይባረክ ብርቅ ነው የሆነው እንዲህ አይነት አስተሳሰብ እኮ።

  • @nahoo356
    @nahoo356 Рік тому +2

    Seme always on point! Always cracks me up😂

  • @Iam1QueenT
    @Iam1QueenT Рік тому +1

    አይ ሰመረ ! አንጀቴን እኮ ነዉ የምታርሰዉ ኧረ ተባረክ ይህን ቅሌታም ሁሉ ንገርልኝ መቼም የሚሰማ ቢገኝ👍👍👍👍👍

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-መ1ኀ

    ሰምዬ አንተ ነህ የማህበረሰብ አነቃቂ ለህዝባችን ውለታ እየዋልክ ነው እናመሰግናለን ኑርልኝ ወንድሜ

  • @tatageresu
    @tatageresu 10 місяців тому

    ሰሜው ያችን ማመሰገንህ ደስ ይላል፤ ወንድ ልጆችን አንበሳም ያለችውን።🙏❤

  • @mamush9189
    @mamush9189 Рік тому +4

    ሰመረ ኪንጎ 🤴🤴🤴🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️🫵🫵🫵🌼🌼🌼🌼My brother

  • @AxmawitEthiopia
    @AxmawitEthiopia 9 місяців тому

    እንኳን ደህና መጣህልኝ ውይ አጀት አሪስ ማንም ተነስቶ በቃ ይደነፍብናል ውይ እንደው እድሜህ ያርዝመው ❤

  • @marsilasgashaw2148
    @marsilasgashaw2148 Рік тому +15

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ግን ወላጅ ሆኖ ወንድ ልጆችን ጆሮ የምታስበሱ በጤናችሁ ነው ኢትዮጵያውያን ዘመናውነት ስልጣኔን በተሳሳተ መንገድ ነው እየተረዳን ያለነው ያሳዝናል በጣም😢

  • @Menkemte
    @Menkemte Рік тому +1

    ተባረክ ነው ምልክ ሌላ ምን እላለው ሰመረ❤

  • @meronlife5129
    @meronlife5129 Рік тому +13

    ሰው ለሰው መድሀኒት ነው👍👍 ሰሜ ትችላለህ የፎረሹትን ድስኩረኞች አስጣቸው😂 some of your reactions are crazy funny 😂😂😂😂😂😂😂😂❤

    • @sali4168
      @sali4168 Рік тому +1

      ❤❤❤😂😂😂ገነት ለመግባት ስንት ነጥብ ነው ማምጣት ያለብን ? ሞትኩ በሳቅ ሜሪየ💙😍💞🥰😂😂😂😂የተቀባውት ሽቶ ኬኒያም ይሸታታል እረ ወየው😂😂

    • @meronlife5129
      @meronlife5129 Рік тому

      @@sali4168 Saliyeee asteyayetu demo 😂😂😂😂😂❤️

  • @userd42
    @userd42 11 місяців тому

    ወይኔ,ባርችዬ,ሠመረ,ጎረቤቴ,ባደረገህ,ሰው,ያለሰው,መኖር,አይችልም,ውነትህን,ነው,አሪፍ,ሰው,ነህ,ኑርልኝ,ኢትዮጵያን,ያስብትና,መልካሞቹን,ያምጣላት,,ናፈቀችን,አገራችን,እግዚአብሔር,አምላክ,

  • @abeltadesse4104
    @abeltadesse4104 Рік тому +3

    በጣም የሚጮኸው፣ስሜቱን የማይቆጣጠረው፣ያለቅጥ የሚዳፈረውና እዩኝ እዩኝ የሚያበዛ ሁሉ እርሱ ከጥበብ የራቀ ነው!!!

  • @yimajmahammed7745
    @yimajmahammed7745 Рік тому

    ለኔም አንተነህ የኔ ጀግና እነዚህ ሰዎችን የሚተች ሰው ጠፋ እኔ በግሌ እጅግ አመሰግንሃለሁ ወንድሜ ሌላ ምንም የምለው ነገር የለኝም በርታ።

  • @ltube64
    @ltube64 Рік тому +6

    ደግ ነገርክልን ይህን low attraction eyalu hezeb yemiyajezebu lebochi nawurecha nachawu 3 devilochi😂 Seme yimachik
    Min yilale Yih balege hula😂

  • @Birikti
    @Birikti 9 місяців тому

    አቦ ደስ ስትል። የገባህ ነህ ሰመረ። ዳዊት ድሪም በኢትዮጵያ ሕዝብ ሸቀለ።

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 Рік тому +2

    ሰመረ እንዳንተ አይነቱን የማህበረሰብ ስብራት የሚጠግን ያብዛልን ❤🙏

  • @hanukonjo5266
    @hanukonjo5266 Рік тому +1

    ”Tenekakesu” Afe kurit yibelilih Semere 😂😂😂😂😂😂❤

  • @bezaorku2149
    @bezaorku2149 Рік тому +4

    ❤እንኳን ደህና መጣህ ሰምዬ❤

  • @ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ

    ሰሜ ባዳምጥህ የማልጠግብህ ሰው ለአንተ ነበር የዛን ሁሉ ህዝብ ጋዎን ማልበስ ኑርልኝ በሰላም በጤና

  • @bintkadir4594
    @bintkadir4594 Рік тому +5

    ሰሜ ስም አነሰህ እኮ❤

  • @hayatabedelah1197
    @hayatabedelah1197 Рік тому +1

    😂😂😂 Endet nw metagngachew gen 👍👌✌️

  • @negashtersit7630
    @negashtersit7630 Рік тому +5

    የታቱው ባለሙያው ሆይ ኢትዮጵያዊ መልኩን ነብርም ዝንጉርጉርነቱም መቼም አይለውጥም።

  • @asrebebasrebeb2314
    @asrebebasrebeb2314 Рік тому +1

    ሠሜ እድሜና ጤና ከነቤተሠብህ ተመኘሁ ኑርልን የጋጠወጦች መድሀኒት የምር በጣም ነው እማከብርህ ❤❤

  • @abinetmulugeta9438
    @abinetmulugeta9438 Рік тому +6

    ሰመረ የሚታይበት አንግልኮ ይለያል

  • @deregehailu5958
    @deregehailu5958 7 місяців тому

    በጣም ጥሩ አስተያየት ነዉ የምትሰጠዉ በርታ ።

  • @dawitMontreal3706
    @dawitMontreal3706 Рік тому +5

    Am proud of you..

  • @FetahDuanas
    @FetahDuanas Рік тому +2

    Galatoom samere ❤
    Bedanb tache 😂

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 Рік тому +6

    ሰላም ሰላም ባሪያው ❤ አንጀት አርስ ያአንተ ቤተሰብ የተባረኩ ናቸው ጨዋ ያሳደገህ ነሆ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጌታ ይባርክህ🙏🎉💚💛❤️

  • @sinalemma3460
    @sinalemma3460 Рік тому

    እንደው ሰሜ ተባረክ እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን።👍👌👏

  • @sijoo692
    @sijoo692 Рік тому +4

    ጥናቱን ይስጥህ ዘላኖች በዝተዋል 😅

  • @elaelias
    @elaelias Рік тому +2

    😅😅😅😅😅😅😅 "ክብርህን አጠብቅም አንተ ሰውዬ........ፉፋህን ንፋ....." ተመችቶኛል ባርዬ

  • @mubetubeharari
    @mubetubeharari Рік тому +3

    በቃ ትመቸኛለህ እኮ 🙏🙏🙏🙏

  • @bekialexsis1254
    @bekialexsis1254 Рік тому

    ሰመረ እድሜ ይስጥህ የስነስርአት አስተማሪ ብየሃለሁ ተባረክ

  • @minewerabdulwahid1303
    @minewerabdulwahid1303 Рік тому +10

    ምኑ ቀሽም ነው በፈጣሪ አሁን ይሄንን ነው አነቃቂ ብለው ገንዘባቸውን ከፍለው የሚያዩት ሰው ከሰው ጋር ነው የሚኖረው ተመካክሮ ተመክሮ

  • @mamexutamare4198
    @mamexutamare4198 Рік тому

    እጅግ በጣም ጥሩ ሰው ነሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ እግዚሀብሄር ይባርክሽ

  • @جيزان.محمدالطاهش

    ማታ ማታ ስልካችንንን እየሰረቁ ፎሎ ያድርጉ አሳቀኝ በጣም አስተያየትክ ልዩ ነው

  • @MimiMimi-of8ql
    @MimiMimi-of8ql Рік тому +1

    ክክክክክክክክክክክክክክክ አይ ሰሜ የኔ ልዮ

  • @tilahunsimie
    @tilahunsimie Рік тому +9

    የ ዳዊት ድሪም ተከታይ ባልሆንም የራስን ችግር ለሰዉ መንገር 90 % መፍትሄ እንደሌሌዉ ተረድቻለዉ በኔ።

    • @yadyado7120
      @yadyado7120 Рік тому +1

      90 እኮ 100 ሊሆን 10 ይቀረዋል 10 ያህል መፍትሄ ካገኘህ እኮ ትልቅ ነዉ ።100 ላይ የደረሰ ሁሉ ነገር በጣም ጥሩ ወይም በጣም አደገኛ ለህይወት የሚያሰጋ ነዉ እና ዘጠና 90 በጣም ጥሩ ነዉ ልልህ ነዉ

    • @edentadesse9488
      @edentadesse9488 Рік тому +1

      ችግርህን ለሰው አለመናገርህ መልካም የሚሆነው በተረዳኸው ልክ እና ምርጫህ ሲሆን ነው::
      As a mentor and a motivational speaker በጭፍን lifestyle copy ለማድረግ ተነድተው የሚመጡ የዋሆችን , ችግራችሁን ዋጡት ማለት የብዙዎችን አእምሮ ጤንነት ማናጋት ይሆናል!
      መልስ ወይም መፍትሔ ባይገኝም አድማጭ አግኝቶ ትንፍስ ማለትም እኮ እፍይታን ይሰጣል

    • @osmanabdulaziz7395
      @osmanabdulaziz7395 Рік тому +1

      የሰው መድሀኒቱ ሰው ነው ቸግርን ማካፈሉ አይዞህ አይዞህ መባባሉ ትልቅ መድሀኒት ነው የግድ ገንዘብ መሰጠት አይገባውም ሀሳብን ማካፈሉ ትልቅ ዋጋ አለው እና አስብበት

    • @abebaadugna-rh6lk
      @abebaadugna-rh6lk Рік тому +1

      10% ጥቅም እንዳለው ካወክ ያግባባናል

    • @HaileMuler
      @HaileMuler Рік тому +1

      Mefthe baysethm lesseew stnager kante ywetal chigrh ykelhal enj eko manm slante aychenekm

  • @lily-gg4nh
    @lily-gg4nh Рік тому +1

    ከእሀድጋ ነው ነገር ሁሉ ነውየተበላሸው ሰሜ ኑሩልን እዳንተአይነቱን ያብዛልን

  • @LaekAdnew
    @LaekAdnew Рік тому +13

    Hey Semere!
    Selameh yibeza, my fellow UA-camr! I wanted to reach out and let you know how much I appreciate your unique style and the impact you're making with your videos. Your dedication to encouraging others to embrace and preserve Ethiopian culture is truly commendable.
    I've seen your comments on those naughty and controversial videos, and I wanted to give you props for speaking up and addressing important issues. What sets you apart is your commitment to upholding cultural norms and values through your UA-cam messages. It's inspiring to see how you use your platform to showcase the beauty of Ethiopian culture and keep its traditions alive.
    It takes guts to voice your opinion and stand up for what's right, even in the face of reluctance or backlash. I admire your courage and your dedication to maintaining ethical standards on UA-cam. It's crucial to create a safe and responsible environment, especially when it comes to content that involves children.
    Your comments shed light on the potential consequences and offer a perspective that encourages responsible behavior and respect. It's refreshing to see someone like you using your platform to advocate for positive values and mindful engagement.
    By highlighting the richness of Ethiopian heritage, you foster a sense of pride and connection among your audience. You've become a source of inspiration for many, myself included, encouraging us to explore and embrace our own cultural roots.
    Keep doing what you're doing, Semere! Your voice matters, and your message is making a difference. I can't wait to see what amazing content you'll create next and how it will continue to touch the hearts of many, while also preserving the cultural fabric of Ethiopia.
    Wishing you continued success in your UA-cam journey!
    Cheers,
    Dr. Laqe from Seattle

  • @senaitbekele5643
    @senaitbekele5643 7 місяців тому

    ትልቅ ስራ ነው የምትሰራው በጣም ትልቅ መዳኒት ነህ ለዚህ አሰቃቂ አሳፋሪ ትውልድ ህብረተሰብ።በርታ

  • @mercyz6252
    @mercyz6252 Рік тому +4

    To say not share your problem is absolutely wrong, loneliness kills more than the problem. We need people, God said it is not good for man to live alone. God created a family for a purpose. Share your problems to people you can trust, elderlies, your spiritual leaders. At lease they can pray for you.
    The enemy hunts by separating you first, be aware!

    • @tsegaberhane9797
      @tsegaberhane9797 Рік тому

      እውነት ነው። አሁን ላይ ኢትዮጲያ ውስጥ የሰዎች backgroud (ማነው?/ምንድን ነው ?/ የሚለው ሳይታወቅ እንዲሁ የመነዳት አባዜ እጅጉን በዝቷል።

  • @alamachinasfaw6776
    @alamachinasfaw6776 Рік тому +1

    ሰመረ ክብርልኝ የእውነት እንዳንተ አይንት ሰው ይብዛልን 👏👏👏

  • @Az-vd6kf
    @Az-vd6kf Рік тому +1

    ሰመረ ጀግናው በርታልን

  • @elusbestelias3429
    @elusbestelias3429 Рік тому

    ወይ ሰሜ እንደው ምን ልበልህ ተባረክልኝ!