Greetings! Seme, I think you yourself can approach the government to get the funds as well as from people who are willing to help. Keep up with the awareness...👏🏻
Good day, let me say this my cousin introduced me to watch your talk show and I really like you, you are the type of a talk show we need the rest just comes and go for number thanks a lot keep it up, it is to early I'm continued to watch and evaluate your talk show.
Dero during derge there was a "sansur commission " that enforced sensorship rules for all media platforms. We should have something similar to that within the context of freedom of media and freedom of Individual expression. They can organize a culture and ethics commission that can work on public education and also discourage immoral behaviors and corrupt communications on public platforms.
Seme let me give you a constructive feedback my bro. I think posting your videos at a fixed time on a fixed date helps to reach more people. I thought you are releasing videos on Sunday, but you have been inconsistent for a while. I really want you to reach more people as your contents are educational. Please release your contents at a regular time so that we know when to expect your contents! Thank you bro!!
ሀላፊነትህን በአግባቡ የተወጣህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ታሪከ እየሰራህ ነው።።
አይይ ኦርቶዎች ዘመጨነቅ
❤️❤️❤️❤️❤️lllllllllllllllllll❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️llllll❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️l❤️❤️❤️l😢😢l@@yihunnebi-zz9bs
ሰምዬ ኑርልን የአንተ አይነት ኢትዮጵያዊ ምርጥ ወንድም ያብዛልን
ሰምዬ በዛ ላይ ለዛ ሁሉ ነው የሚመቸኝ
ልጆችህን እንዳንተ አጠንክሮ ያሳድግልህ;
ጤና ከምትበላዉ አያሳጣህ;
እውነትህን ከልጆችህ ወጣትነት እኩል አብሮ ያሳምርልህ!
ለዛሬ ከዚህ በላይ የለኝም ባርዬ።
Amen! That's my wish too
Wish all Ethiopian kids. Has moral like him🙏💚💛❤️
😂😂😂ጋጠ ገልቱ ተመቸከኝ ሰሜ
በነገራችን ላይ ሁሌም ታስደምመኛለህ
ወንድሜ በጣም ነው የማከብርህ
Me too I respect him 💯💯💯
ሰመረ እንኳን ደህና መጣህ , ከመስመር የወጡትንና ስርአቱን ለሚጥሱ እያዝናናህ የምታስተምር ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነህና በርታ ከልብ አንወድሃለን እግዚአብሔር ይባርከህ ኑርልን👏
💯💯💯
በሁሉም ጉዳይ ላይ እንዲህ እንዳንተ ሁላችንም ሀላፊነት ቢሰማን ኖሮ እንዲህ ባልተባላን ነበር በርታ ወንድሜ ሰሜ
አንበሳ ወንድምአለም በርታ እዚ አሜሪካን ያሉ የኛልጆች እንኳን እንደዚ ድፍረት የላቸውም እግዚአብሔር ይድረስ
የአመሪካ ዘመናዊነት አየመሠላቸውኮ ነው።ምናለ አሜሪካ ባሉ ሰዎች ቢመከሩ ?
ሀላፊነትህን በአግባቡ የተወጣህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ 🦁🦁🦁
ሠመረ ለኔ ትክክለኛና ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ለልጆችህ ብቻ ሣይሆን ከኃይማኖት፣ ከፖለቲካና ከዘረኝነት በፀዳ ጤነኛ አመለካከት ለሁሉም ዜጋ በተለይ ለነገ ትውልድና የሀገር ገፅታ የምታሥብ ሠው ነህ ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይሥጥህ ቀጥልበት የምትለቃቸውን ቪዲዮች እከታተላለሁ፤ የተከታተልኳቸውንም በጣም ተምሬባቸዋለሁ በርታ....
ሰሜ እንዲህ እየተቸህ ጋጠወጦችን ከአዕምሮአቸው አስታርቃቸው። በርታ!!!
ግሰፃ ባንተ ላይ ያምራል ምርጥ እይታ እንዳንተ አይነቶችን ያበርክትልን keep going on My dear brother ሼርር🙏
ወይ ዘንድሮ ሰሜ አንተ ግን በርታ አስተዋይ ነህ ትውልዱ ካስተዋለ ካንተ ብዙ ይማራል 👍👍
Jeginaw, you speak frankly and openly thanks a lot!!! 😍😍😍
የአንተ አይነት ይብዛልን❤ ባለጌ እና ዘረኛ በበዛበት ዘመን የአንተን channel ማግኘታችን በርታልን::የኛስ ትውልድ ተበላሽታል የሚቀጥለውን እናድን ❤
True
እንደነ ሰመረባረያው አይነት ኢትዮዊ እያሉ ኢትዮ አትፈርስም አንተና መሰሎችኸ ስትፈርሱ እያየን ነው ኮተታም
እድሜ ይስጠን ዘንድሮ ገና ብዙ እናያለን
ሰው እደሰወኛ የማያስብበት ጊዜ እዳተ አይነት ወድም ስላለ እግዚአብሔር ይመስገን🙏 እግዚአብሔር ይጠብቅህ
አንተ ግን ሁል ግዜ ስለፕሮቴስታንት ማውራት አላበዛከውም ጌታ ይፈልግሀል ና ወደ ጌታ
@@aserdawit7796 ጌታ የት ነው ያለው እኛ ወደ ጌታ የመጣነው በአርባ እና በሰማንያ ቀን ነው እየሄድክ እሺ
ትክክለኛውን ነገር በግልፅ መጥፎ የሆነውን እየገፀስክ ትክክል የሆነውን እያበረታታህ ስለሆነ እጅግበጣም እናመሠግናለን ትክክለኛ ሰው ሰው የምትሸት ትክክለኛ ኢትዬጵያዊ ከምላቸው አንዱ ነህ ሠምዬ ሁሌ ባልኮምትም እጅግ ሲበዛ አደንቅሀለው ሁሌም ያንተ የተባለው ድረገፅ እከታተላለው በርታልን ሠሙዬ❤❤
የምር እያሳቀ የሚያስተምር ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ በርታ👏👏👏
አናትፍርስ ይበል ልለው አልኩና ለካ ፈርሷል የቁመም ሟች ሰመረ ተባረክ
Big Respect as usual Semeye Barye
ምርጥ ኢትዮጵያዊ
እድሜና ጤና ተመኘሁልክ
ሰሜ አንጀት አርስ ነህኮ... ህመማችንን እንዲህ የሚናገርልን ማግኘታችን እራሱ ትልቅ ነገር ነው... Thanks 🙏
አባቴ ትመቸኛለህ በጣም እንዳንተ አይነት የተወሰነ ሰው አገራችን ውስጥ መብዛት አለበት ፈር እየለቀቅን ስለሆነ እንዲህ እየተከታተለ ወደነባሩ ሰውነት ሚመልሰን ያስፈልጋል:: በርታ
በርታልን ጨዋ ኢትዮጵያ ልጅ
ኢትዮጵያ ትፈርሳልች ያለው ጌታ ያፍርሰው
ገንቢ አስተያየት ይበልጣል ፡ ከአፍራሽ ትንቢት ፦ 🤗
Amen 🙏
Amen 🙏🏿
ሰሜ ሰሜ ሰመረ ምርጥ ማኛ ሀገር ወዳድ ጀግና አስተማሪ መካሪ ዋው እዳተ ቢሆን ሁሉም ሰላም እናገኝ ነበር ተማረረርን ብለው አማረሩን ምን ይሻላል ጋጠወጡ በዛ ሰላምህ ይብዛ አቦ
መንሱር ዛሬ ባደረጎው ሊመሰገን ይገባዋል በጣም አስተማሪ ሥራ ኖው ልጆቹ አይቶ ሰላም ያድርጎው እግዚአብሔር
I always proud Semere Bariaw, I'm wishing all Ethiopia people to have like Semere's mentality!!
Very true
በጣም እናመሰግናለን ስሜ እረጅም እድሜና ጤናን ከነቤተሰብህ ይስጥህ ሀገራችን ህዝቡን ሰላም ያድርግልን ❤❤❤
እረ እንደው አንተስ ተባረክ የሰውን ስህትት እያየህ እንዲማሩ ማረግህ ሁሌም ደሰ ይለኛል
ከሞጣ ደህና ነገር ትጠብቃለህ አንድም ደህና ነገር የሌለውውው ሞጣ ራስ ነው‼️ የድሮ ማር ሻጭ ተመችቶኛል🤩
ሰመረ በጣም እናመሰግናለን በጣም ትልቅ ሰዉ ነህ💕👏
ሰሜ ወንድሜ አንተ ብሩክ ነህ እንደው ምን ልበልህ ብቻ ተባረክ፣ትልቅ ስራ እየሰረህ ነው::
ንፁህ ህሊና ያለህ ሰው!
You are a wonderful guy .....it's a very nice critiques... thoughtful, logical and realistic....keep it up....
ሰመረ is the best person on the Ethiopian Internet....
Thank you
Thank you for being such a responsible person to emphasize our cultural values and norms to the general public. May God bless you and your family
ምናልኢ/ትወሥጥእንዳንት ቢሆን ሀገረባልተባለሸች😍😍😍😍😍ሠምየወላሂሥወድህ ኢ/ት እኮባህልህን ያማትለቅአሥተዋይነህ በረታልን
ሰመረ አክባሪህ ነኝ! ለእወነት ዋጋ መክፈልህ ለትዉል በረከት ነህ!!!
ባሪዬ እንዲህ ልክ ልካችንን የምነግረን አተን እኮ ነዉ ሁሉም የሚፈነጭብን....ወይ ጉድ አንተን ያብዛልን....
የድሮ ማር ሻጭ 😊😊😊😊😂😂😂 ወንድሜ ሰሜ
Gat wetoch bezu eko. Ere lejochachene enasdegebet ebakachu🙏🙏
Semere gin tebareke! Akbarih negne!
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈👈
አይ ስሜ የዱሮ ማርሻጭ ተመችቶኛል 😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😅
ሰመረ ባርያው ምርጥ ባርያነህ እናመሰግናለን እንዲ ነው በቃ የማይስማማው ይንጫጫ ትክክለኛ ሀሳብ ነው 👉👉ለሰመረ ግን ግን እሪፕላይ እንድታረግልን በእንግሊዘኛ መፃፍ አለብን አይይ 😱😱😱
ሰሜ wow I really appreciated your real and honest opinions.
ጀግና ነክ የምር ቃለት ዬለኝም ይመችህ አቦ አድናቂክ ነኝ በርታ ፈጣሪ ይጣብቅህ ✅✅❤️💕💕
እንኩዋን መጣህልን ባርዬ ደግሞ ለፈረንሳይ እንኩዋን ደስ ያለህ ።ያው ሞሮኮን ማሸነፍ....😊
ኡፍፍፍ ገደልከኝ የድሮ ማር ሻጭ 😂🤣አልቻልኩም 🤣ተባረክ አቦ 🥰
ልክ ነህ ወንድሜ፣እሄ 100%የፕሮቴስታንት ቤተክርስቲያንን አይወክልም፣እኛ የተከበርና የጥምቀት ስርዓትና ባህል አለን፣ዘንድሮ ግን እነኚህ ሃይ ባይ ያጡ ዋልጌ ሰዎች ከየት እንደተፈለፈሉ እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚያውቀው፣የዋና ቦታውን የፈቀዱ ሓላፊዎችም በዚውያው ልክ ተጠያቂዎች ናቸው፣አንተ እንዳልከው ቦታው በትክክል የህዝብ መገልጋያ፣መዝናኛ ሆኖ ሳለ፣በምን አግባብ የቤተክርስቲያን ማጥመቂያ ቦታ እንዲሆን እንደፈቀዱና፣ከነዚህ ወንበዴ ሰርጎገብ ሐይማኖተኛ መሳዮች ጋር ብማበር ህዝብን ከህዝብ ጋር ላማጋጨት እንደሚሰሩ አልገባኝ፣በተቻለ መጠን ሁለቱንም ኣካል ይሚመለከተው የህግ አካል ብጠይቅልን ደስታውን አልችልም ።አመሰግናለሁ
ፕሮቴስታንት ጥምቀት አላቸው እንዴ? they are Orthodox
@@ahmedmebrat1880 ኦርቶዶክስ ፀበል በቤተክርስቲያን ነው ደሞ እንደዚ ለብሶ ጥምቀት በኛ የለም
ውይይይይይ ወንድሜ ባርያው ስወድህ እኮ እንዲህ ልክ ልካቸውን ንገርልን እምትናገረውን እንደ ቀላል እንዳትቆጥረው ብዙ ነገር እየለወጥክ ነዉ
ወንድማችን በጣም ልክ ነህ :: በርታልን 👍👍
አይ ሰመረ እባክህ አታስቀኝ ሆዴን ጥርሴስ ልማዱ ነው ይላል ያገሬ ሰው ድከም ቢልህ ነው ያለድሜህ ሽበት አስወጡህ አቃጥለው አቃጥለው😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እኔ በጣም ነው የምሰማክ የማደቅክ ግን ህግ አለ ስትል ቅር ይለኞል እኞ ሀገር በዚ ሰአት ህግ የለም በሚያሳዝን ሁኔታ ብቻ የሰማይ አምላክ ሁሉን ስለሚያይ ፍርድ ይስጠን ነው የምለው
ጋጠ ገልቱ ሰሜ ሰምቻት አላቅም ግን ምርጥዬ ስያሜ ነች 😂😂😂😂😂😂😂
Greetings! Seme, I think you yourself can approach the government to get the funds as well as from people who are willing to help. Keep up with the awareness...👏🏻
ሰሜ ንገርልን ተቃጠልን ዘንድሮ ሰለቸን የምናየው የምንሰማው ሁሉ አስጠሊታ ኡፍፍ
ሰምዬ በርታ የልባችንን ስለሆነ እይታህም ደስ ይላል
በጣም አሪፍ ነው 👍
Good day, let me say this my cousin introduced me to watch your talk show and I really like you, you are the type of a talk show we need the rest just comes and go for number thanks a lot keep it up, it is to early I'm continued to watch and evaluate your talk show.
What a man, u deserve the year's award.
ለሀገርና ወገን አሳቢ ጨዋታና ቁም ነገር አዋቂ የሰው ልክ 🫶
የልቤን እኮ ነው የምትናገረው ሰሜ። አንደና ነክ
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ!
Keep it up bro. We are proud of you !
I always admire Mensure, he have vision. Remember no one is perfect compared to other youtuber he is very optimistic. Blessings 🇪🇹 Thank you Semere.
ሰብስክራይብ ባላደርግህ ነበር የሚገርመኝ ። ምርጥና የተማርክ ነህ። እግዚአብሔር ማስተዋልን ይጨምርልህ
ጥሩ ነው።
በእውነትም አንተ ትክክለኛ ጠበቃ ነህ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ በርታልኝ ወንድሜ እያዝናናህ ታስተምረናለህ ምችት ይበልህ
True telling bless you
አንተ ሰውዬ እያደር እየተመቸኸኝ ነው ። ይህን ድፍረት እና ድንቁርና የታደለ ሰው ልኩን ነገርክልኝ ተባረክ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ወቶ ከመቅረት ከድንገተኛ ሞት ፈጣሪ ይጠብቀን
ተባረክ ባርች ❤
ግራ የተጋባ ትውልድ ነውኮ
ኡፋ ደስ ሲል... እውነትም የድሮ የማር ሻጭ ፊት!
🤣🤣🤣🤣🤣
አፍራሽ ትንቢቱ መራር ስለሆነ ፡ የማር ሻጭ ፊት አይገባውም ፤ ሀገርን በገንዘብ የሚለውጥ ፡ ልዋጭ ልዋጭ ፊት ቢባል ይሻላል ። 🤗
ሰሜ ፈጣሪ ይባርክህ፡፡ አንዳንድ ጋወጦችን ማንነተቸውን ማሰወቅህ ( መገሰጸጽሀህ) ( ለምሳሌ አቶ ሞጣ ብሪጅስቶንን የመሰሉትን ) ፡ መልካም የሰሩትን ማመስገንህም ጥሩ ነገር ነው ፡፡ በርታ
ሰላም ሰሜ ያገሬ ልጅ ሁልጊዜ ቪዲዮክን አያችሀዋለው አስተሳሰብህ ግለሰባዊ ማንነትህ ሞራልህ ስብአና ሰውኛ ይዞታህ ማህበራዊ ተጽአኖህ ከፍ ሲል ኢትዮጽያዊነትህን በማቅህ ልክ ከልቤ አደንቀዋለው። ለመጀመሪያ ጊዜ ቢሆንም ኮሜንት ያረኩልህ አያንዳንዱን ቪድዮክን ነው የምከታተለው. ምናልባት ዛሬ ላይ ላይሆን ይችላል ከ ተወሰነ አመት በሁዋላ አሁን አየዘራክ ያለህውን ምርጡን ዘር ውጤት ታየዋለህ። ለሃገሬ አንዳንተ አይነት ልጅ ስላለህላት ደስ ብሎኛል ከዚህ በሁዋላ በተሰብ ነን በርታልኝ እወድሃለው.
ሰሜ ሁሌ ያንተን ስራዎችእከታተላለሁ ለሃገራችን ባህልና ወግ መከበር የበኩልህን አስተዋፅኦ እየተወጣህ ነው ተባረክ በተቻለ መጠን ከስር ከስሩ reaction በመስራት ማህበረሰቡን ለማንቃት ብትሰራ የበለጠ መልካም ይሆናል እላለሁ።
አንተ በጣም ትክክልነህ ጥምቀት በፕሮቲስታንቱም አለም ይህ ለኔ የመጀመሪያ የሆቴል ጥምቀት ነው የሰማሁት የሰለጠኑት አገር እንኳን አይደረግም :: ይህ ስልጣኔም እይደለም ስም ለማግኘት ይከሌ ቤተ እምነት ጊዎን አጠመቁ እንዲባል እንጂ የሚደገፍ አይደለም :: ስለ እርምትህ ጌታ ይባርክ የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ!!
የኔ አስተያየት ቤተእምነቶች የራሳቸው የማጥመቅያ ገንዳ ሊኖራቸው ይገባል ያለዚያው ሀይቅ ወዳለበት መሄድ ነው ነገሩን ወደጥምቀት ስርአቱ አልሄድኩም እኔም አማኝ ነኝ ነገር ግን ራሳችንን ለእርምት ክፍት ማድረጉ ይበጀናል በስው እልስማም ያለው ነብይ በእህያም ተገፆአል::
ጎበዝ ነክ። እነዚህ ባለጌዎች ናቸው።
ስኦል ይገባሉ እምየ እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@@chanematyos1098 የምድሩ አልበቃ አሊቹ ደሞ መንግስተ ሰማያትም የግላቹ ሆነ 🤣🤣🤣🤣 ሲኦል እራሱ ቦታ የለም ለናተ እንኳን መንግስተ ሰማያት ፎ ስትናገሩ አርሙ እሺ
ሰመረጥሩእየሰራህ ነውጭቅላታቸውን በልልኝ እድሜናጤናይስጥህ
Dero during derge there was a "sansur commission " that enforced sensorship rules for all media platforms. We should have something similar to that within the context of freedom of media and freedom of Individual expression. They can organize a culture and ethics commission that can work on public education and also discourage immoral behaviors and corrupt communications on public platforms.
That's exactly what I think as well.
However, the way things are these days, it seems nobody cares about our values.
የነገሮች እይታህ በሳል ነው በርታ
ጌታ ሆይ come quickly ያስብላል! 🤔 ወይኔ በኖርኩና ቾፍ ባልኩ መሀላቸው...😏 ምድረ ዘመድከሐን በቀለ..😏
ለመከበር ሰው ማክበር ሲባል ታውቂያለሽ እየተከባበርን selam sultan
ምነው ተጠማቂው ነህሽ ወይስ ቂጥ ሳሚዋ 🤣
የድሮ ማር ሻጭ😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅👌👍፡ይመጥነዋል።ሰሜ ባሪያው ምርጥ እኮ ነህ😍😘😊
እናትህ ይፍረስ ሰምረ እግዚአብሔር አንደበትህን ይባርከዉ 🙏🙏🙏
እርግማን ምርቃት ዞረብሽ.?😳
ሰመረ እድሜ ይስጥህ ምንም ቃላት አጣሁልህ ተባረክ
ጋጠ ገልቱ..🤣🤣🤣
ሠሜ እድሜና ጤና ይሥጥ ኑርልን እውነተኛ ሰው ❤❤❤❤❤
ክርስቶስ ወንዝ ላይ የተጠመቀው ወንዙ የpublic property ስላልሆነ ሳይሆን በሰአቱ ሌላ available የሆነ specific የመጠመቂያ ቦታ በዘመኑ ስላልነበረ ከሆነ፣ እነዚህ ሰዎች ደግሞ ቤተክርስቲያናቸው የመጠመቂያ ስፍራ ላይኖረው ይችላል ያላቸው አማራጭ እሄ ሊሆን ይችላል። የመጠመቂያ ገንዳ ያላቸው ቸርቾች በጣም ትንሽ ናቸው በቦታ ወይም በገንዘብ እጥረት ምክንያት ወራጅ ውሃ ውስጥ የሚያጠምቁ ምስኪኖች አሉ ግን ለሁሉም እግዚያብሄር ይመስገን
ሁሉን ነገር ከ ክርስቶስ ጋር ማገናፕት ትክክል አይደለም ከቤተክርስቲያን እንዳሻቸው ለመሆን ሲፈልጉ ተጣልተው ይወጣሉ ገንዘብ ለመሰብሰብ የሆነ ቡድን ሰብስበው አባል ያደርጋሉ እንጂማ ባይሆን አዲስ አ ውስጥ የትኛው ቤ/ክ ውስጥ ነዉ የጥምቀት ቦታ የሌለው
😮😮😮ሙሽረዋ ደስ ብሎዋት እኮ ነው ዝም ያላቸው 😊😊😊
አይይይ ሰመረ፡፡ ሃይማኖት ተንተርሰህ ወገንተኛ ትሆናለህ ብዬ አላስብም ነበር፡፡ ዘረኝነት፡ ሃይማኖት አክራሪነት እና ሌላውን በዛ ተንተርሶ መጠርቆስ ፦ አንተ ታደርጋለህ ብዬ አላስብም ነበር፡፡ ይህ ሆቴል ነው፡ እና መስቀል አደባባይ ቤተክርስቲያን ነው?? ሲደንስበት ኖሮ ፡ መስቀል ይከበር የለ? የሃይማኖት አክራሪነትን ይዘን እና የሌላውን ሰው መብት ሸርፈን ፡ ዘረኝነት ላይ ቃል መናገር እንችላለን?? ተው አስብ! ጴንጤ ስለሆኑ ነው እንዲህ ያልከው እንጂ ፡ እንደነፍስህ የምትወዳቸው ቄሶች እዛች ጋር ትምህርት ቢሰጡ ምናምን ፡ ጭራሽ ይህ ሃሳብ አይመጣልህም ነበር፡፡ እ/ር አይወደውም ፡ በዚህ አቁዋም አታሸንፍም ፡፡ ተው፡፡ ተባረክ ( አይዞህ እኔም የማስብ ኦርቶዶክስ ነኝ)
ስለ ዘለፋው አልተሰማኝም። ወገንተኛ ዘረኛ ምናምን ያልከኝ ሁሉ ከዘንድሮ ሰው የሚጠበቅ ነው። ከሁሉ የሚያሳዝነው ግን ያንተ ሎጂክ ልክ እንዲመስልልህ እኔን ኦርቶዶክስና የቄስ አፍቃሪ ማድረግህ ነው። የምር ከልቤ ነው የምልህ ሰዎችን ለንግግርህ እንዳመቸህ መፈረጅ ነውርም ሃጢአትም ነው።
ለማንኛውም ስለ መስቀል አደባባይ አልነበረም የኔ ንግግር፤ ጴንጤዎች መስቀል አደባባይና ስታዲየም አምልኮ ሲያደርጉም አልተናገርኩም። ስለ ግዮን ሆቴል ነበር የተናገርኩት።
ፕሮግራሙን ደግሞ ጴንጤዎች ስላደረጉት ሳይሆን ቄስም አደረገው ሐጂ ልክ ያለመሆኑን መናገሬ አይቀርም ነበር።
ስለ ንግግርህ ፈጣሪ ያክብርልኝ!
ወይ ጉድ ስንቱን ያሳየናል አቤቱ አምላክ ሆይ እንደቸርነትህ ብዛት ይቅር በለን
Seme let me give you a constructive feedback my bro. I think posting your videos at a fixed time on a fixed date helps to reach more people. I thought you are releasing videos on Sunday, but you have been inconsistent for a while.
I really want you to reach more people as your contents are educational. Please release your contents at a regular time so that we know when to expect your contents! Thank you bro!!
Thanks a lot my man.
I shall try my best.
አልሞላልህ ብሎኝ እኮ ነው።
ሰሜ እጅግ ልክ ነህ ይህ ጉዳይ ነጣም አሳሳቢ ነው ለሆቴሉ የእንግዶች ሁኔታ ልዩነት እንዲፈጠር ያደርጋል ሌላው ለሃይማኖቱም ቅድስና መልካም አይደለም ለተጠማቂዎችም እምነት ሳይሆን ታይታ ሆኖ ይወራል ስለዚህ ይህ መታረም አለበት ልክ ነህ
ሰሜ መጀመርያ እያደረክ ስላለው ሁሉ ላመሰግንህ እወዳለሁ፡ ስቀጥል በአንዳንድ ፕሮቴስታንቶች (ነን በሚሉ) ስዎች ዙርያ ምታደርጋቸውን reaction ቪድዮዎች ተመልክቻለሁ፡ ዛሬ ያቀረብከው ቪድዮ እውነት ከሆነ በጣም ተሳስተዋል። የኔ point ግን በሁሉም ሃይማኖቶች ውስጥ በሃይማኖቱ ውስጥ ተደብቀው ክፉ የሚያደርጉ ሰዎች አሉ በtiktokም በሌላም social media እናያቸዋለን፡ ግን ስለነሱ ስታወራ ሰምቼህ አላውቅም። አንተም ሆንክ ሌሎች ትላልቅ platform ያላቸው ሰዎች ሲያስተምሩም፡ ሲላገጡም mood ሲይዙም የማየው በፕሮቴስታንት እምነት ነው፡ ለምን? ኣሁን ጊዮን ሆቴል ውስጥ ጸበል ሲረጩ የታዩት ቄስ ቢሆኑ (ቢሆኑ ነው ያልኩት) reaction video ትሰራባቸው ነበረ? ይሄን መልስልኝ። thank you.
አቤት አስተሳሰብ ሲጀመር ኦርቶዶክስ የራሷ ወጥ የሆነ ስረዓት አላት ዝም ብላ በየቦታው ወይም እንደየሰው ፍላጎት የምትፈጥረው ስርዓት የለም፣ይህ ስርዓት ከታለፈ ደግሞ ሰሜ ብቻ ሳይሆን ሁሉም ኦርቶዶክስ react ያደርጋል፡፡ግን የጸበሉን ጉዳይ ኦረቶዶክስ እንደዚህ መረን የለቀቀ ጋጠወጥ የሆነ ሥራ አትስራም!!!አንዳንዴ ከአጥር ወጣ ያል ሃሳብ አስቡ
@@wubayehutadesse9519 በትክክል 🙏🙏🙏
ኦርቶዶክስ ጥምቀትን የምታጠምቀው በቤተክርስትያን ውስጥ ነው የራሷ ቦታ አላት እሺ አራት ነጥብ
Exactly semuye, er men libeli ante teleyale 🥰👏👏👏👏
ሠሜ እኔበጣምነው የማመሠግን ምክንያቱም ለትውልድ የምጠቅም ሠውነህ መጥፎነገር ሲሰራ እረፉ የምትለው እድሜናጤና
ሰምዬ እንደው ምን ልበልክ ተባረክ ወንድሜ🙏🙏🙏🙏
ወይ ውድ ኢትዮጵያውያ ሀገሬ !! ወይ ጊዎን ሆቴል!!!
ወይ የአንተ ድካም!!!
You are a wise man ሰሜ ....
MashAllah
Hagere arif arif sew alat eko!
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
መሱሬ 👍👍👍👏👏👏👏
ተባረክ❤❤❤ውነት ትናገራለሕ❤
ሰሜ ምንም እንኳ ባልኮምትልህም ስራዎችህን አነፍንፌ ከሚመለከቱት ነኝ በጣም ነው ምትመቸኝ በርታልኝ አቦ
God bless you semera ,egzabeher yebarekeh.
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦