Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው | ሰመረ ባሪያው| Bariyaw | ቲክቶክ| Funny Reaction| tiktok V7

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,6 тис.

  • @LaekAdnew
    @LaekAdnew 11 місяців тому +156

    Thanks!

    • @SemereBariawethiopia
      @SemereBariawethiopia  11 місяців тому +72

      ከበጎ ነገር ጎን የሚቆም ሰው እንደ ጠላት በሚቆጠርበት በአሁኑ ጊዜ እንደ አንተ አይነት አይዞህ የሚል ሰው ዋጋው ትልቅ ነው።
      አመሰግናለሁ!
      I often get frustrated with the views I get on my videos; I feel like I did something wrong when I see only 10 thousand people watched a video I made concerning the discipline and wellbeing of our children while a video showing embarrassing behavior gets a million views.
      I sometimes get tempted to just stop what I do and make a video similar to the “cult videos” that are getting popularity and money these days. I think about it but I couldn’t do that…. impossible!!
      So even though I struggle making a revenue from the channel view, I am grateful for the support I get from people like you.

    • @Baslealnardos
      @Baslealnardos 11 місяців тому +1

      ❤❤❤ be natural be truly
      Flow it all takes place

    • @---2661
      @---2661 11 місяців тому +9

      ​@@SemereBariawethiopiaሰሜ ባንተ ውስጥ ውቢቱን አባቶቻችን ያወረሱንን አንዷን ኢትዮጵያ አያታለው🥺 ኑርልን አቦ ስወድክ ለጉድ ነው❤

    • @bwmedia627
      @bwmedia627 11 місяців тому +5

      እንደዚ የሚያበረታታ ሲገኝ ደስ ይላል
      በወጣ ይተካ ብለናል
      ሠሜ ደግሞ በርታልን ትመቸናለህ

    • @KN-ou6gd
      @KN-ou6gd 11 місяців тому +3

      @@SemereBariawethiopiaሰሜዋ ያንተን ቪድዮ እኮ የሚያይ 10,000 ምርጥ ዜጋ አለ ማለት ነው , አንተ የዘመናችን መስታወት ነህ ይሄን ደግሞ የሚያየው መጪውን ግዜ በጨዋነት በሀገር ፍቅር ውስጥ ሆኖ ስለ ልጆቹ የሚጨነቅ ሀገር እንድትንረው የሚሻ ብቻ ነው .. በርታልን

  • @yeneneshmarie1607
    @yeneneshmarie1607 10 місяців тому +26

    በጣም ብዙ ጊዜ ስሰማህ በአንዱ አጭበርባሪ ነብይ ምክንያት የሁሉንም ፕሮቴስታንት ስም አለማጥፋትህ ለእውነት ብቻ የቆምክ እውነተኛ ሰው እንደሆንክ ያሳያል። በጣም አከብርሀለሁ
    ጌታ አይምሮህን ይበልጥ ይባርክልህ ማስተዋልህንም ይጨምርልህ

  • @NigusuYimetal
    @NigusuYimetal 11 місяців тому +14

    እኔ በምን ቋንቋ እንደማመሰግንህ አላውቅም በሁሉም ስራዎችህ የምትሰጣቸው ኮመንቶች የእያንዳንዳችንን ውስጥ ነው በርታልን እንዳንተ ዓይነት እውነት ተናጋሪዎችን አያሳጣን

  • @ethiop1996
    @ethiop1996 11 місяців тому +243

    ወንድ ልጅ ውበቱን ሳይሆን መጠበቅ ያለበት አገሩንና ቤተሰቡን ነው መጠበቅ ያለበት

  • @ravinaravina7172
    @ravinaravina7172 11 місяців тому +396

    እኔ በቃ ሚድያ ያንተ ብቻ በሆነ ብዬ ነው የምመኘው የሰው ጥግ ነህ ለኔ ❤❤❤😊

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 11 місяців тому +4

      Agree with you 💯 👍 ❤❤❤

    • @MaMmy-ht7bv
      @MaMmy-ht7bv 11 місяців тому +10

      የህ ሰው ጥሩ መካሪ ነው ወንድምአለም❤❤❤😅😅

    • @vlogsmatter8195
      @vlogsmatter8195 11 місяців тому +8

      እኔም❤❤

    • @AlteBekeleAltesa-mi8kg
      @AlteBekeleAltesa-mi8kg 11 місяців тому +2

      እኔም

    • @MaMmy-ht7bv
      @MaMmy-ht7bv 11 місяців тому +1

      @@vlogsmatter8195 አወ ይሰው የሚያዳምጥ የለም እጅ መክሩ ድሰይላል አተሠለች መክረህ ለወጣቱ አይደከም ወድም አለም ወላሂ ድሠይ እኔ ሰሜህነኚ

  • @betybetyl4019
    @betybetyl4019 11 місяців тому +7

    ባርዬ እንደው ምን ላድርግህ ፈጣሪ ይጠብቅህ የልብ እኮ ነው የምታደርሠው ጆሮ ያለው መስማትን ይስማ

  • @sinte4959
    @sinte4959 11 місяців тому +31

    ሁሌ ብሰማክ፣ ሁሌ ባይክ፣ ሁሌ ከንተ ገር ብውል የማትሰለቸኝ ምርጥ የህይወት መምህር ነህ። ስወድክ እኮ። ምርጥ የኢትዮጵያዊነት የውሃ ልክ!!!

  • @Yaredesh
    @Yaredesh 10 місяців тому +9

    ወይኔ😂😂😂😂😂 ቪዲዬዎቹን ስታይ የፊትህ አገላለጽ በጣም ነው ሚያስቀው😂😂 ቁምነገሩም አንደኛ ነው በዚሁ ቀጥል👏👏

  • @romanzegeye2080
    @romanzegeye2080 11 місяців тому +106

    ሰሜ በየመንገዱ የምናያቸው ህፃናት በተለይ ከደቡብ ክልል የሚመጡ ሃይላንድ የሚለቅሙ ሚዛን የሚያዞሩ አስር አመት ያልሞላቸው ህፃናትን በተመለከተ የሆነ ነገር ብትል ደስ ይለኛል የእውነት ት/ቤት መዋል ሲገባቸው ወደዚህ ስራ እንዲገቡ የሚያስገድዷቸው ሰዎች የሚጠየቁበት መንገድ ቢኖር ባይ ነኝ😢

    • @SabaGebeyehu-x9o
      @SabaGebeyehu-x9o 11 місяців тому +5

      እውነት ነው 😢😢

    • @fasilteshager405
      @fasilteshager405 10 місяців тому +5

      በጣም ትክክል በጣም ነው ሚያሳዝኑት

    • @AtalyaMarsilis
      @AtalyaMarsilis 10 місяців тому +3

      እልባት ማግኘት አለማግኘቱን አላወኩምጂኮ የሆነ ጊዜ ተናግሮ ነበር

  • @GenetAbate-ed7gh
    @GenetAbate-ed7gh 3 місяці тому +2

    ሠመረ በጣም ጐበዝ ታሪክን በደብ የምታቅ ሰዉ ነህ በተለይ ሰለ ሀይለ ሰላሴ የተናገርከዉ ትክክል ነህ ለሚገባዉ ይግባዉ.👏🏽👏🏽👏🏽

  • @baromami4633
    @baromami4633 11 місяців тому +25

    ያልከው ሁሉ የልቤን ነው ተባረክ ወንድሜ

  • @fruityegeta2248
    @fruityegeta2248 11 місяців тому +4

    በጣም ነው የማደንቅህ እውነትን ስለምትናገር ኢትዮጵያ ስመጣ ባገኘው ከምመኛቸው ሰው አንዱ ነህ በተለይ በቀበሌ በመስራቤቶች በመንግስት በቤተክርስቲያን ያላ አግባብ የሚሄዱትን ሰዎች ስለ ምትገስፅ ሰዎች ያላዪትን ስለምታይ ባይቀበሉህም ለሰዎች ድምፅ ነህ ለሚመጣው ትውልድ ግድ ስለ ሚልህ እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @woinshetgebeyehu5656
    @woinshetgebeyehu5656 11 місяців тому +7

    የዛች የውሻዋን እናት ያልካት በጣም ነው ያስቀኝ 😂😂😂 ትክክለኛ አስተያየት ነው።

  • @mintesnotpetros1665
    @mintesnotpetros1665 11 місяців тому +43

    ሰመረ የምታወራውን ምታውቅ እና በቀልድ እያዋዛህ ቁምነገር ምታስጨብት ሀሳብህን በነፃነት እና ያላድሎ ምትናገር ድንቅ ሰው ነህ በርታ 🙏🙏

  • @WaldmierSerpensky
    @WaldmierSerpensky 7 місяців тому +2

    ሠመረ አስተያየትህ በሳልና ሚዛናዊ መሆኑ ያስደስተኛል። ሳያውቁ አዉቃለሁ ለሚሉ ወጥ ረጊጮችና ሳይሞቅ ፈላዎች አስተማሪ ነው። ሥርዓት አስተማሪም ነው። በርታ።

  • @meheretseifu4897
    @meheretseifu4897 11 місяців тому +93

    ሰሜ ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️😭😭😭😭 ከእነዚህ 'ሰዎች' ጋር እየኖርን ነው? እኔ ምንም ቃላት የለኝም እንኳን አንተ ኖርክ። እግዚአብሔር ወደ ልባችን ይመልሰን።

  • @ae7936
    @ae7936 2 місяці тому

    😂😂😂😂😂በሳቅ ገደልከኝ እስከዛሬ አላቅህም ነበር ማንም መቶ ከሚያደርቀን እረ ያንተስ በምን ጣእሙ ደግሞ አገላለጽህ በጣም ትክክል ነው በርታ 😊

  • @yimerShumu
    @yimerShumu 11 місяців тому +52

    በእዉነት አንተ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነህ ሰመረ ባህላችንን ሊያጠፉት ምን ቀራቸው እንደአንተ አይነቱ እየታገላቸዉ ነው ባህላችን የቆየልን ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤❤

  • @damakesimedia9986
    @damakesimedia9986 5 місяців тому +3

    ሠመረ ወንድሜ አንተን በማወቄ በይቱብ ደስስስ ብሎኛል።በጣም የገረመኝ ከሰው ይልቅ ውሻ የሚያስበልጥ ሠው በማየቴ በጣም ተሠምቶኛል።ውሻ ከሰው የበለጠበት ዘመን ።

  • @RuthRuth-ej8oe
    @RuthRuth-ej8oe 11 місяців тому +20

    ሰመረ በጣም ጎበዝ እንደዚህ መስመር እያለፉ ብልግናቸውን በአደባባይየሚያስተዋውቁትን ባለጌዎች እግር በእግር እየተከታተልክ ለምታቀርበው ሀገራዊ ሀላፊነትህ 🙏

  • @habtsh09
    @habtsh09 11 місяців тому +2

    እውነት እይታህ በጣም ይለያል የተሳሳተን ሰው የምትመልስ አንቂ ምርጥ ሰው you tubeን በደንብ የምትጠቀምበት አስተማሪ አዝናኝ ቁም ነገር ነገሮችን እያሳየኸን ሰውን ወደ ትክክለኛው የሰውነት ምግባሩ እንድሄድ የምትጠቁም ምርጥ የኔ ዘመን ዩቲውበር ሰው ነህ ክበርልኝ ወንድማችን።

  • @morat795
    @morat795 11 місяців тому +47

    Petition to appoint Semere as minister of culture & we should give him a whip on his day of appointment. This country will be the most cultured society in the universe.

    • @anwaraminm417
      @anwaraminm417 11 місяців тому

      Agree

    • @tselatt
      @tselatt 11 місяців тому

      I am in,Minister of Civic Education.

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 10 місяців тому

      👍👍👍👍✅✅✅

  • @mihiretawdie1639
    @mihiretawdie1639 11 місяців тому +33

    ሰሜ በእውነት እንዴት ደስ እንደሚለኝ ምታነሳቸው ነጥቦች ሚዛናዊ የሆኑ ናቸው

  • @fantahuntadesse3614
    @fantahuntadesse3614 11 місяців тому +87

    ከሁሉም ያናደደኝ ቅንድቡን የተሰራው ማለቴ የተሰራችው ናት 😂😂😂😂አይኑን ነበር መጠንቆል😂😂😂

    • @Haymanotmengistu-pi9kv
      @Haymanotmengistu-pi9kv 11 місяців тому +10

      ዘጋኝዘጋኝ ዘቅዝቆ በርበሬ ማጠን ነበር

    • @adrontube3361
      @adrontube3361 11 місяців тому +1

      😂😂😂😂

    • @sshalom395
      @sshalom395 11 місяців тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @meazagenet4428
      @meazagenet4428 11 місяців тому +1

      😂😂😂

    • @susuwarknh3321
      @susuwarknh3321 11 місяців тому +1

      😂😂😂😂😂

  • @azebteshomealemu9556
    @azebteshomealemu9556 10 місяців тому

    ወይኔ ሠመረ በናትህ በሣቅ ነውኮ የምታፈነዳኝ እንኳን ኖርክልን ቢያንስ አንድ የሚያዝናና ሠው መኖሩ አንድ ነገር ነው በዛ ላይ በጣም መነገር ያለባቸውን ነገሮች ነው በጨዋታ እያዋዛህ የምታቀርብልን እናመሠግናለን ተባረክ! አድናቂህ ነኝ ዘብሔረ አዋሬ

  • @machomehari-GG1978
    @machomehari-GG1978 11 місяців тому +5

    ኸረ ሰመረ በእግዚአብሔር ምን ይሻለናል በየቀኑ የምናየው አዳዲስ ነገር የአገርና ትውልድ ገዳይ መሆኑ እየታወቀ ነው ታዲያ አንድ የሚያግዝህ የህግ ወይ የመንግስት አካል ሊኖርህ ይገባ ነበር ግን ምን ዋጋ አለው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን ለአንተ ግን እድሜና ጤና ይስጥልን ተባረክ!!!

  • @abdiahmed588
    @abdiahmed588 11 місяців тому +4

    You are the best one person in Ethiopia and I wish we have 100 people like you come on media like this. This generation is losing their grip.

  • @nahombirhanu7639
    @nahombirhanu7639 11 місяців тому +35

    አረ ባርያው የመጨረሻ ነው አኮ ምትመቸኝ ደሞ Rango ን በጣም የሚያዝናናኝ ፊልም ነው በጣም ብዙ ጊዜ አይቼዋለው።❤😂

    • @masaratbanti9106
      @masaratbanti9106 11 місяців тому

      Enenim bewnet!Endeseme yegebaw arada ybzalin ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

    • @kachure2274
      @kachure2274 11 місяців тому

      Rambo ያለ መስሎኝ ነበር😂😂😂 ከ

  • @BezoBezo-i2y
    @BezoBezo-i2y 5 місяців тому +2

    እንደ አንተ አይነት 10ሰዎች ቢኖሩ ማንም አፉን አይከፍትብንም ነበር ሰሜ እረጅም እድሜ

  • @HamzaNes
    @HamzaNes 11 місяців тому +24

    እኔ ሚገርመኝ ፖስተሩ ከስር "ይህን ተልዕኮ ለመደገፍ ንግድ ባንክ1000..... ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ........." ብሎ ለምን ይለጥፋል ለራሱ ከምንጣፍ ስር ብር አያፈልቅም 😂😂😂

    • @MerdiaHasan
      @MerdiaHasan 11 місяців тому

      ሀሀሀሀ

    • @jics297
      @jics297 11 місяців тому

      እውነትም

    • @eshetutamiru7180
      @eshetutamiru7180 10 місяців тому

      ቸሬ ምንጣፍ ስር ብር ስለማይደብቅ ነው

  • @aschenakimelese8861
    @aschenakimelese8861 10 місяців тому +2

    ሰምዬ የኔ ባርያ አፌ ቁርጥይበል የሄ ንፍጣም የሀማኖት ሰው ነኝ ባይ ወራዶች ልክልካ ቸው ስት ነግርልኝ ደስ ነውሚለኝ

  • @senigi530
    @senigi530 11 місяців тому +35

    አንጀት አርሴ ሰሜ እድሜህን ያርዝምልን

  • @AregG-ij8bm
    @AregG-ij8bm 4 місяці тому

    ተባረክ፣ ሰሜን ወንድም፣ቸሬ፣ ተባረኩ፣ እግዚአብሔር ፣ቤተሰባችሁን፣ሁሉንም፣የሚያስደስታችሁን፣ይባርክላችሁ።
    ትውልድ፣የምታስተምሩ፣ሞራላችሁ፣ ያልሸሻችሁ፣ስለሆናችሁ።🎉🎉🎉

  • @addisneka4034
    @addisneka4034 11 місяців тому +18

    ጀግና!!!!
    አንዳንድ ጊዜ ለሰዎች እውነታን መግለጥ ተፈጥሮአዊ ነው።አንተ ግን ሁልጊዜ ያለማቋረጥ ስለምታደርገው off recordም በአካል ባንተዋወቅም ሁለት አይነት ሰው እንዳልሆንክ በትክክል ያስታውቃል።🎉🎉🎉

  • @EmebetWorku-w8e
    @EmebetWorku-w8e 3 місяці тому

    እዴት እደምኩራብህ ምርጥ ምልከታክ ምርጥ አስተይየትክ ውስጥን ሀስት ይመላል በጣም አብዝች አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉♥️♥️♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @emebetgebremeskel6825
    @emebetgebremeskel6825 11 місяців тому +42

    እንዳንተ አይነት 5 ሰው ቢኖር ሀገር ውስጥ እውነት የት እንደርስ ነበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mohammedshenasirmikore5889
    @mohammedshenasirmikore5889 5 місяців тому +2

    ሀገሬን ምወዳት ያንተ አይነቱን ሰው እና አስተሳሰብ ስላወረሰችኝ ነው።ኑርልኝ።

  • @stillmenillik
    @stillmenillik 11 місяців тому +26

    የኔን ስሜት በትክክል!! ቢኖረኝ TV Station ነበር ላንተ! በርታ

  • @yenesewmuche6313
    @yenesewmuche6313 4 місяці тому +1

    ኡህ ሰሜ እንዴት ለድርግህ...ኑርልኝ ያንተ አይነት ሰዉ አይጥፋ

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse8508 11 місяців тому +8

    እኔማ እንደነዚህ አይነት ወንዶችን ሳይ ወደላይ ወደላይ ይለኛል ያጥወለውለኛል እግዚኦ እማማ ኢትዮጵያ😮😮😮

    • @mikiasbaba8460
      @mikiasbaba8460 11 місяців тому

      ለምን ያጥወለውልሀል ሰው የወደደውን ያድርግ ኑሯችሁን ኑሩ

  • @tsehayedebele1383
    @tsehayedebele1383 11 місяців тому +2

    ወይኔ በጣም እኮ ነው የምወድህ እኒዚህ እኮ ትውልዱን ግራ የሚይጋቡትን እንደዚህ አጥረግርልን ❤😂😂😂😂😂

  • @haileyesusdemessie9552
    @haileyesusdemessie9552 11 місяців тому +5

    Your knowledge is very vast in every area of life.
    And the way you see things are so amazing brother Semere👍💯
    We need more people in our country like you.
    Keep doing the good work 👍
    May Lord bless you 🙏🙏🙏

  • @H4HO3
    @H4HO3 2 місяці тому

    Thank you እውነት ነው የእግዚአብሔር መንግሥት ከእንደዚህ አይነት ነገር ጋር ግንኙነት የለዉም።

  • @edenmunro9460
    @edenmunro9460 11 місяців тому +4

    እንዴት እንደምወድህ እውነት እውነቱን ነው እምትለው 😂😂😂እንደካንጋሮ ተመችቶኛል😂😂😂

  • @ZekariyasFekru
    @ZekariyasFekru 4 місяці тому +2

    በሚድያ አንተ አያሁ ጀግና ሰው በጣም ጥሩ ምክር ነው🙏👍👍😘

  • @rodasgirma6471
    @rodasgirma6471 11 місяців тому +11

    ሀይ ሠሜ የኢትዬጲያ ምርጥ ልጅ

  • @dinsiriiwaqwoyya
    @dinsiriiwaqwoyya 2 місяці тому

    ሰመረ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ። በተለይ ስለ አጼ ሀይለስላሴ የሰጠኸው አስተያየት ድንቅ ነዉ

  • @alemeshetegierefe3588
    @alemeshetegierefe3588 11 місяців тому +21

    I really don't have words how to thank you. Respect!!

  • @rucha6231
    @rucha6231 10 місяців тому

    ሰሜ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እግዚአብሔር ለምድራዊ ጉዳይን ስንስራ ይባርክልናል እንጅ በዚህ ምኩ የወረደ ነገር እግዚአብሔር ይገስፀው

  • @tsegayyeman3173
    @tsegayyeman3173 6 місяців тому +3

    ሰላም ሰመረ❤❤❤እህት ቅልቅል ስለሆነ የዛሬ 30 ዓመት የጀመረ ነው ተጠያቂዎቹ ከ አሮጌው ጠቅላዩ እስከ አዲስ ጠቅላዩ አሽከሮቹ

  • @ermiastesfaye5668
    @ermiastesfaye5668 4 місяці тому

    ሠሜ ፈጣሪ ይባርክህ ለትውልድና ለሐገር የሚታሠብ ከሆነ መንግስት የአንተን ብሮግራም ሊደግፍ ይገባል።ዘመንህ ይባረክ ሠሜ።

  • @emayehiwote3581
    @emayehiwote3581 11 місяців тому +7

    ሲቀነብ ደሞ እኛን ማየቱስ አሾልቆ 😂😂😂😂

  • @andukifle710
    @andukifle710 2 місяці тому

    Great brother keep posting those who learn society.

  • @meazaworku2971
    @meazaworku2971 11 місяців тому +8

    እንደው....... ሰሜ እድሜ ይስጥህ

  • @jamilajamila6594
    @jamilajamila6594 11 місяців тому +1

    ክክክክክ ሳቅ የፈለገ እዚህ ይምጣ በቃ ልክ ልካቸውን ስነግሩ እኮ ወንድም ሰመራ

  • @abejebelay8930
    @abejebelay8930 11 місяців тому +14

    ብሩክ ሁን! ጨዋነትን የተሞላው አስተሳሰብህ በሚሊዮኖች ልብ ተቀምጦ ይህንን ትውልድ ከእብደት እንዲታደገው ፀሎቴ ነው:: ዘርህ ይለምልም!!

  • @gashawkassahun7597
    @gashawkassahun7597 4 місяці тому

    ከማህበረሰቡ ወጣ ያሉና ስነምግባር የጎደላቸውን ነውረኞችን በሚዲያ የምታጋልጥበትና የምትተችበት መንገድ በጣም በጣም ይመቸኛል በርታ

  • @ዋሴንጉሴ
    @ዋሴንጉሴ 11 місяців тому +15

    ለባለቅንድቡ የወርአበባም ይጨምርለት🤔🤔🤔

    • @Mamush977
      @Mamush977 9 місяців тому

      ወይባ ጢስ የቀረው 😂

    • @asmaruatnafu5915
      @asmaruatnafu5915 7 місяців тому

      አሜን እሂን ጥረቱን አይቶ 🙈😂😂😂

  • @girman60
    @girman60 10 місяців тому

    ትችቶችህን አይቼ አውቃለሁ፤ እንደዛሬ ግን "ግሩም!" ብዬ ለማድነቅ ተገድጄ አላውቅም።
    ሁሉንም በልኩ በእውነትና በጥሩ ቃና ነው የተቸኸው፤ መንቻካም አይደለም
    ጎበዝ!

  • @hiwot8664
    @hiwot8664 11 місяців тому +31

    ሰመረ መጀመሪያ የቀረበችው ልጅ ፊልተር ሰርታ ነው ቪዲዮ እየሰራች ያለችው የእውነቷን አይደለም 😅😅

    • @tkTk-nc6dy
      @tkTk-nc6dy 11 місяців тому

      ኸረየምሯን ነው😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @I_am_Fano
    @I_am_Fano 9 місяців тому

    በርታ ሰሜ ባርያው።ማርያምን አሁንም ነውር የሆነውን ነገር እንፀየፋለን አነተም አውግዝልን።

  • @nebt9215
    @nebt9215 11 місяців тому +4

    ፍርፍር ነው ያረከኝ በጠዋት 😂😂😂😂

  • @zelalembefekadu2438
    @zelalembefekadu2438 9 місяців тому +1

    Tebarek yeleben eko nw yemtawera

  • @tigitube9484
    @tigitube9484 11 місяців тому +4

    ❤❤❤ የእውነት አምላክ ይጠብቅህ

  • @merongirma8538
    @merongirma8538 10 місяців тому

    ረጅሜ እድሜ ይስጥክ የልቤን ነዉ የምትናገረዉ❤❤❤

  • @Dan-USA169
    @Dan-USA169 11 місяців тому +7

    እስተማሪ እና ጠቃሚ ለሆነው ዝግጅትህ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft 11 місяців тому

    በጣም ጎበዝ ምሁር ነህ ለምትሰጠው ሀሳብ አስተያየት ሁሉምንም ትክክል ነህ በርታ ሰሜ

  • @AG-bu4cd
    @AG-bu4cd 11 місяців тому +3

    What a guy!!!! Semere, I heard that you are a lawyer. Is that true? Whether you are a Law graduate or not , your practical activities are so impressive.

  • @Mawiz_Moatherh
    @Mawiz_Moatherh 7 місяців тому

    በረካ ሁን አላህ የልብህን ያስደስትህ ልካቸውን ስለምትነግራቸው በጣም ደስ ብሎናል❤❤❤

  • @habtish3964
    @habtish3964 11 місяців тому +5

    Semi I like you man .nowadays many people losing their mind

  • @GenetAbate-ed7gh
    @GenetAbate-ed7gh 3 місяці тому

    ፓሰተር ቸሬን በጣም የማከብረዉና ሀቀኛ ሰዉ ነዉ.

  • @NeHase16
    @NeHase16 11 місяців тому +15

    እንደሁሌው በጣም አሪፍ ዕይታ።

  • @MulugetaJabir-k8h
    @MulugetaJabir-k8h 10 місяців тому

    እንዲ መሆናችን በጣም ያሳዝናል ሰው ማሰብ እያቆመ መሰለኝ ሰሜ ተባረክ በዚሁ ቀጥል

  • @muniraredi6488
    @muniraredi6488 11 місяців тому +10

    I think the first video was sarcasm. She is criticizing the current makeup school business.

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 9 місяців тому +1

    እኔ መቼም ቃላት የለኝም ወንድሜ እንዳዉ ካሰበች ቆሼ ጋ ያሉ አሚአማምሩ ሰዉ የሆኑ ልጆች አንድን ዉሰጂና በደንቡ ቀርፀሽ አሳድጊ እባክሽ አታልቂሽብን።

  • @kurymengesha3926
    @kurymengesha3926 11 місяців тому +29

    ከውሻዋ ያነሰ ሰው ነሽ እኛ ወገኖቻችን ናቸው የሚያሳዝኑን የሚያስለቅሱን የደላው ሙቅ ያኝካል አሉ

    • @AfiLata
      @AfiLata 11 місяців тому

      Betam denkoro neche enji wesha fit

    • @halimahusene9020
      @halimahusene9020 11 місяців тому

      ያላምጣ ነው ያኝካል አደለም

    • @mikiasbaba8460
      @mikiasbaba8460 11 місяців тому +2

      ከሰውም በላይ ነች ከሩህሩህነቷ ብዛት ነው የእንስሳ ደህንነት ያሳሰባት

    • @addis8247
      @addis8247 11 місяців тому

      አላመጠ እና አኘከ ተመሳሳይ ትርጉም ነዉ ያላቸዉ፡፡ @@halimahusene9020

    • @illubaabseead9067
      @illubaabseead9067 11 місяців тому

      ​@@halimahusene9020😅😅😅

  • @kechokecho2836
    @kechokecho2836 11 місяців тому +1

    ደስ እያለኝ ሺ ግዜ ደጋግሜ ነው የማይህ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን እግዚአብሔር ጤና ይስጥህ❤❤❤❤

  • @fekedeaman9870
    @fekedeaman9870 11 місяців тому +5

    ወንድሜ ከሀውልቱ ጀርባ ሌላ ታሪክ አለ፣ሙስሊም ቤተሰቦቻችን ላይ የፈፀሙት ድርጊት እጅግ በጣም ፀያፍ ነበረ፣የሰሩትን ደግ ነገር ካወራክ እንደዛውም ክፉ ስራቸውንም ማንሳት፣ያለበለዚያ ሀውልታቸው ተሰራ ብለህ ማቆም፣እኔ ምርጥ ኦርቶዶክስ ነኝ፣ነገር ግን ስለሙስሊም ቤተሰቦቼ የሚነካ ነገር ሲነሳ ያንገበግበኛል፣ሌሎች መልእክቶችህን በየቀኑ ነው የማያቸው አስተማሪያ የሚገፅፁ ናቸው፣በርታ፣አመሰግናለሁ ሰመረ ባርያው

  • @ambaa7247
    @ambaa7247 10 місяців тому

    እ/ር ይባርክህ❤❤❤❤❤ ሰመረ በጣም ነው የቀበጥነው ሰው መሆናችንን ረስተናል

  • @laluyaha8361
    @laluyaha8361 11 місяців тому +7

    ከልባ ነው እየቀለደች መሆን አለነት አረጉጉጉድ

  • @Tesfazekariyas
    @Tesfazekariyas 3 місяці тому

    semye betam sewedh eski selesereatih achebechebalehu tebarek

  • @laluyaha8361
    @laluyaha8361 11 місяців тому +6

    የአድዋ አባቶች እዳያዩ ቅንድብ የሴቱ እዳይበቃ

  • @ElasNegash-yi7tb
    @ElasNegash-yi7tb Місяць тому

    ሆዴን ታምሚያለው በመሳቅ ተጠያቃው ባርያው ነው 😂😂😂😂 እመሰግንሀለው የሳቄ ምጭ

  • @zwz-dq2qe
    @zwz-dq2qe 11 місяців тому +5

    Million Like

  • @netsanethAndinet
    @netsanethAndinet 10 місяців тому

    የእድሎዬ እናት ግን በጣም ታሣዝናለች። አብዳለች እኮ። ብትገረፍ ደስ ይለናል።

  • @abdurezakekader8863
    @abdurezakekader8863 11 місяців тому +8

    ወይኔ ሰመረ ጠቅላይ ሚኒስቴር ቢትሆን

  • @MuhdinMisbahA
    @MuhdinMisbahA 3 місяці тому +1

    አይጆይጭሮ 😂😂😂

  • @raheemakader7352
    @raheemakader7352 11 місяців тому +5

    ሀገራችን እብዶች በዙ አብደው አሳበዱን ፈጣሪ ሆይ አረ ይቅር በለን ወገን ወደ ልቦናችሁ ተመለሱ

  • @tigulibe5558
    @tigulibe5558 11 місяців тому

    ሠመረ ባራው በጣም በጣም የሚገርም ነጥቦች ነው የምታነሳው እንደእዚህ አይነት ትውልድ ከየት እንደመጣ አላውቅም እንዲህ በቀላል የሚታይ አይደለም ንቃወም ይገባል መጪው ትውልድ ምን እንደሚሆን መሳል ነው በጣም በጣም አጽንኦት ሰጥተህ ስራበት

  • @mahadisuleyman988
    @mahadisuleyman988 11 місяців тому +5

    Semiye berta wondime!

  • @WoinishetTesfaye-nn5wp
    @WoinishetTesfaye-nn5wp 10 місяців тому

    ሰሜ ባርያው ምርጥ ሰው፣ እራሱን የሚያውቅ ሀገሩን የሚያውቅ፣.......ሙሉ ሰው

  • @girimatizita
    @girimatizita 11 місяців тому +4

    1 gna

  • @ElfeneshEldenesh
    @ElfeneshEldenesh 11 місяців тому +1

    ሁሉም በግዜ ያምራል ዛሬ ሀገራችን መከራ ለይ ነት ሰው ባራብ እና በጦርናት እየታሰቃይ አንቺ ውሻ እዜሸ ሚዳያ ለይ ትዞራለሸ አንቺ ቃልደኛ

  • @butu22mimi
    @butu22mimi 11 місяців тому +4

    ማይ ክርስቶስ ለሰርጌ አይደለም ለቀብሬም እፈራታለዉ

  • @WoinshetKifle
    @WoinshetKifle 5 місяців тому

    Semere lije Le emneteh tekorquari mehonene betam Des yilal astemati neh Egziabher be edmena be Tena yitebikeh❤❤❤

  • @kinfebelaye1049
    @kinfebelaye1049 11 місяців тому +5

    ኧረ ትውልዱ ወደ እንስሳነት እየተቀየረ ነው!!!

  • @yordate7629
    @yordate7629 7 місяців тому

    መካሪ በጠፋበት ዘመን እንዳንተአይነትሰው ሳይ ደስይለኛል ተባረክ

  • @TigistTekle-pr9eu
    @TigistTekle-pr9eu 7 місяців тому

    😅😅😅ጉድ ዘንድሮ የሚታየው ነገር ይገርማል ያሳምማል እኛ ሴቶች ሆነን አንድ ቀን ተቀንድበን የማናቅ ሴቶች እንኳን አለን ወንዶቹ ጀመሩ እግዚአብሔር ልቦና ስጣቸው

  • @AlTiGm
    @AlTiGm 6 місяців тому +1

    የእግዚአብሔርን ቃል ተጠቅመው፣ የሰዎችን ደካማ ጎንና የችግር ሁኔታ ተጠቅመው ፣ የስነ ልቦና ጫና የሚያሳድሩ ሰዎች በግልጽ መወገዝ አለባቸው ባይ ነኝ።

  • @lukaseyob1976
    @lukaseyob1976 7 місяців тому

    Semere you're the best Ethiopian. Proud you from Eritrea🇪🇷 God bless you🙏