Semere bro, I get super excited whenever I get a notification that you've posted a new video. It reminds me of watching the show Space 99 as a kid. We always got excited for the next episode. Thank you for sharing your videos. I love the passion and love you have for Ethiopia. Hopefully people will listen to your constructive criticisms.... Yimechesh brother.
You gentle man, really I'm very impressed by the social critique you narrate. Semere, you are the real Ethiopian whom my kids would like to follow. Very ethical and morally essential for the generation. Thank you indeed.
በሉ ይልቅ ሰሜን 100k ደንበኞች እናፍራለት
እናት የለኝም ያለው ማሰቢያ አይምሮ አናት ነው የሌለው እንጂማ ያለናትማ አልተፈጠረም እናትማ አለው ግን እናቱን የከዳ ካሀዲ ለዚህ ሸይጣን ( ሰይጣን ) ማነው ቀሎ ራሱን አዋርዶ ጓደኛ ወዳጅ ሆኖ ያለው የኖረው የራሱ ቢጤ ካልሆ በስተቀር ይህንን እንደ ሰው አይቶና ቆጥሮ አብሮት ሚኖረው ? ኧረ ማነው ካለው ወዳጅ ጓደኛ እሱም 100% ያው ነው ።
እሺ ለኛም አድርጉልን 1k እንድንሞላ
😘😘😘😘👍👍
ሰመረሚባል ሰውዬ ምን ላርገው አንጀትህ ይራስ መድሀኔዓለም ይጠብቅህ እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤
Betam betam
ሰሜ ተባረክ ስለመደፈር ያልከው ነገር ብዙ ሰው ያልተረዳው ነገር ነው በደንብ ገብቶሀል ትንታኔው ተመችቶኛል ስለዚ ነገር በደንብ አስተምርልን
ምናባቴ ላርግህ እንዴትስ ላመስግንህ ወንድም ሰመረ የልቤን ታደርስልኛለህ እኮ... ብቻ ፈጣሪ ረጅም አድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
ወላሂ በጣም የሰው ልክሰው ነህ በርታ አብሸር እኛ ኢትዮጵያን ከጎነህ ነን
ሀሳብህ ሀሳቤ ነው። መንገድህ መንገዴ ነው። በርታ ተቆርቋሪነትህ የሆነ ጊዜ በሆነ ቦታ ውጤቱን ታየዋለህ።
እኔ እድሜዬ 37 ነው ወላሂ እንኳን እንዲህ አይነት ነገር ላወራና ላደርግ እናትና አባቴ አጠገብ ላጠገብ ሆነው ሲያወሩ እንኳን አይቼ አላቅም የኛ ግዜ ብለን ልናውራ እኮ ነው ወገን
እኔም38ነኝ የኛ ጊዜ ብዬ ማውራት ከጀመርኩ ቆየሁ
@@tube-gf2fk እውነት ነው እኔም ለልጄ አያውራሁ ነው በጣም ከባድ ነው
ሰው ሲያውራ እንኳን ቁጭ ብዬ መሰማት አልችልም ማርያምን 34አመቴ ነው ምን አይነት ጊዜ ኘው ግን
😂😂😂😂😂😂😂😂@@tube-gf2fk
ኧረ አንተስ ተለያለህ ሰሜ አቦ በዚህ ዘመን ሚዲያ ላይ እንዳንተ አይነት ሰው ማየት መታደል ነው 👍👍👍
ሰመረ የምትገረም ሞራል ያለህ መልካም ንፅ ልብ ያለህ የሰውን መስፈረት የምታሞል ብቃት ያለህ ንፅ ኢትዮጵያውያን ነህ :: እግዚአብሔር እንተ እና ቤተሰብህን ይጠብቅ:: በጣም አራዳ የምረ አራዳ ነህ :: ሀሳብ ላይ ብቻ አስተያየት የምትሰጠው ይመቸኛል :: እንዳንተ ያለ ኢትዮጵያውያን ይብዛልን::
በትክክል እንደሱ አይነት ንፁህ ምሁር አራዳ ሰው አይቸ አላቅም እንዳተ አይነተኡን ያብዛልን ሰምየ 🙏
የምትሰጣቸው አስተያየቶች ሁሉ ልዩ ናቸው፡ የኢትዬጹያዊነት ጨዋነትን የሚያስተምር ልዮ ነው እግዚአብሄር ይባርክህ
ይህን መንሱር የሚባል ትልቅ ጂል ምን ይገላግለን በማርያም 😢
Semeyyyyy❤❤❤yeny wed errrr wend huluuuu endanteee behoneee .
ምርጤ የኔ ልክ ልክ ነጋሪ ኑርልኝ ክፉ አይንካህ💖💖💖💖
Semere bro, I get super excited whenever I get a notification that you've posted a new video. It reminds me of watching the show Space 99 as a kid. We always got excited for the next episode. Thank you for sharing your videos. I love the passion and love you have for Ethiopia. Hopefully people will listen to your constructive criticisms.... Yimechesh brother.
Space 99 you are my generation and I agreed with you on semere.
Very entertaining
ኣይ Semere(Baria) የባለገ ኣይደል ታለንት ሸው ኣለው🤭😂😂🤣
እኔ እኮ አውነቱን ስለምትናገረው ያለንበትን ጊዜ ደስ ትለኛለክ በርታ
ሰሜ ሰሜ ዘንድሮ ሰንቱን ዘመነን ብለው ያበዱ ትውልዶች እንዴት አሰተምርከ እንደምዘልቀው አላቅም እናም ከበርልኝ አባቴ 👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሰሜ!እግዚአብሔር እድሜ እና ጤናውን ይስጥህ።
ሰላም ሰሜ የምትሰጣቸው አስተያየቶች ጥሩናቸው በዚሁ ቀጥልበት
ያስፈራል ዘመኑ ውይይይ ስንቱን አሰማን ምንአለ ቢደበቁ እና ቢማሩ እናስተምር ብለው ሲወጡ
የብድ ዘመን ደርሰናል💚💛❤💕🌺🌷🌹
Betam
ባርችዬ እንዳንተ አይነት በበዙ በጣም ጥሩ ነበር አሁን እነዚህ ቤተሰብ ግን አላቸው ወየው ልጆቻቸን በጣም የሚያሰፈራ ትውልድ
Hehehe ሰሜ ትመቸኛለህ በጣም ንገራቸው እስቲ
በርታ ሰሜ የብዙ ሰው አስተሳሰብ መለወጥ ትችላለህ።
እንዳንተ አይነት ሰው ያብዛልን።
ጥንቁሌ ጥንቁሌ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
ጀግና ነህ ። ሰመረ ቀጥልበት : ብዙ ሰው ያስተምራል
እናት የለኝም አንተም የለህም። አይገርምህም እናት የለችህም። አባት እምነት እናት እውነት ናት ...ይህን ሐቅ ማንም አይክድም።
ሰሜ አንደኛ 👌 ተጠቃሚ ካለ ምክንያታዊና ገንቢ ትችቶች ናቸው። በእኛ ሀገር ብዙም አልተለመደም። ጭብጨባ ያደነቆረው ጆሮ የሚጠቅመውንና የሚያስፈልገውን ሳይሆን የሚፈልገውን ነው የሚያዳምጠው። Any ways በርታልን ሰሜ አንደኛ! 👌
በምድረ ባለጌ ጉድ እያየን እየሰማን አንጀታችን እያረረ አለን 😭😭😭የሚያሣዝነው ተተኪው ትውልድ ምን እያየና እየሰማ ነው የሚያድገው ኡፍፍፍፍ ተቃጠልን🙆🙆🙆 ሰሜ እግዚአብሔር ይስጥህ🙏🙏🙏❤ ለነሱም ልቦና ይስጣቸው
He is killing me with his sarcastic! I love this guy!
I feel the same 😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
እውነትህን ነው የባለጌ አይዶል። በጣም አሳፋሪ ናቸው። ወንድማችን ሰመረ፤ በርታልን። 💚💛❤️
ወየው እደት እደምወድህ በአላህ የልቤን እኮነው የሚናገርልኝ አላህእድሜ አብዝቶ ይስጥህ❤❤❤❤❤❤
You gentle man, really I'm very impressed by the social critique you narrate. Semere, you are the real Ethiopian whom my kids would like to follow. Very ethical and morally essential for the generation. Thank you indeed.
😂😂😂😂😂 እንዴት እንደምትመቸኝ እኮ ሰሜ 😂😂 I can’t stop laughing 😂
Keep up the good work; you’re one of the very few prudent people in social media.
ሰመረ ባሪያው አንተን ሳይ ኢትዮጵያ አሁንም ሰው አላት ::ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ::
ስሜ እነዚህእኮ የሰአት እላፊ ልጆች ናቸው!!!! እመነኝ እናትየዋ ህይወትን ለማሸነፍ ስትሰቃይ ከእንደእስዋ አይነት ናቸው የወለድዋቸው እነዚህ ባለጌዎች በስድእነት በወላጅ አልባ እነት የተወለዱ ናቸው!!!
ስምዬ አንተ ጀግና ቃላት አጣሁ አንተን እማደንቅበት ለማንኛውም በርታልኝ
I can’t thank you enough for your great work. Maferia yehone tiwulid. Yezih tiwulid akal mehone yasafiregnal. Thanks Seme.
ሰመር በጣም በጣም በጣም በጣም ነው የማደቅህ እደው እቅፋት አይንካህ የምወዳት እመቤቴ ድግል ማርያም ትጠብቅህ አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️👌👌👌👌👌
እግዚአብሔር ይባርክህ !
It’s worth to listen you
የልብ አድራሹ ሰመረ የኛን ሀሰብ በደብ የምትገልፅልን ይመችህ
Seme
ትዉልዱ እጅግ አሳፋሪ ደረጃ ላይ ደርሷል።
አንተ ግን ጀግና ነህ በርታልን‼
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ እች ደሞ ምንጉድ ናት ወይኔ ወይኔ አቤት ልጆቻችን !!
Semere, how I look forward to your videos! So educational and insightful, yet insanely hilarious! ይጠብቅህ ኑርልን::
ሰመረዬ ተባረክ መቼም discipline ethics manner አይሸጡ ነገር በርታ ልጅታ ታሳፍራለች
ሰመረ እንደው ትልቅ ስልጣን ባገኘህና እነዚህን ምድረ ጋጠወጦችን ከምድረ ገፅ ባጠፍህልን ምኞቴ ነው
ሰምዬ ኑሮ ሳይኖሩ ስለኑሮ ሰው የሚመክሩ መሀይሞችን ስለምታስተምርልን እናመሰግናለን እንኳን መጣህልን ...ሌኒንም ያልተማረ ሰው ለስብሰባ አይመችም ብሎ ነበር ...ትውልዱ እንዴት እየዘቀጠ እንደሆነ ያስፈራል
የምታነሳቸዉ ሀሳቦች ይመቹኛል በርታ
ሰመረ በጣም ጥሩ ሰው ነህ።ሁሌም አከብርሀለው
ሰምየ የጋጠወጦች እስቤሻሊስት ልዩእኮነህ እዳተ ያሉ ሰወችን ያብዛልን
ሰመረ ብዙ ጊቤ በቲቪ ነበር ምከታተለክ ግን በዩቱብ ይበልጥ ተመችቶኛል ጋጠወጦችን በደብ ተችልን
ሰሜ!!!ምን አይነት ነገር ነው ጎበዝ!!! እንዳውን ሰሜ አንተ በወጣቶች ላይ መስራት ይኖርብሀል ትውልዱ ወዴት እየሄድን ነው የምሬን ነው በደንብ ሊሰራበት ይገባል!!! ወገን ከሆዲሁ ሊታረም ሊገሰጽ ይገባል!!!! ይሄንን የባለጌ ማህበር ተቋቁሟል !!!ምነው ይሄን ቴክኖልጂ ተጠቅመን ምናለበት ምግብ የተራበ ወገን እናበላ እየተራብን ሰው እንመስላለን ከኛ በኋላ የተፈጠሩት ሀገራት ዘምነዋል በእኛ ይሳለቃሉ !!!
ምን የሚያሳፍር ባለጌ የእንጨት ሽበት የሚባል ሰውዬ ባለጌ!!!!!
በጣም የለቀቀ ከየት ነወሰ የመጣው !!!!!!
የትዉልዱ ዝቅጠት በጣም አሳሳቢ ነዉ ሰመረ ፈጣሪ አምላክ ብርታቱን ይስጥህ ከልቤ አደንቃሀለሁ ።
ለማንኛውም እግዚአብሔር ይስጥህ በርታልን ወንድሜ እንዳንተ ያለውን ያብዛልን
የሚቆረቁበን አጥተን ነበር እኮ🤔 ተባረክ ሰሜ።
Arsema!! ebalalhu!!egzyoo new
እረ ኡ ኡ ኡ ትዉልዱ ወዴት እየሄደ ነዉ? 😂ሃይ የሚል ጠፋ የሚቆጣ
ምናይነት አራት ማዘን መሃይም ነሽ በናትሽ ......🤣🤣🤣 ቁምነገር አዘል ወቀሳዎችህን ይመቹኛል። በርታ።
🤣🤣🤣🤣 Demts mesetet yelebatem
God bless you bro. I hope one day the new generation will listen to you and come to their senses and I appreciate what you did one love one Ethiopia.
ሰመረ በእውነት በጣም ነው የማደንቅህ።በተለይ ወጣቱን በተመለከተ እኔም እንደዚ አይነት ቪዲዮ ሳይ በጣም ነው የማፍረው የምሸማቀቀውም፣ ልጆቼ ሲያዪት ምንሊሰማቸው ይችልል ይሆን ብዬ አሳየሁዋቸው የእውነት ፊቴመቆም ነው ያፈሩት እነዚን ግን ምንአይነት ቤተሰብ እንዳሳደጋቸው ግራነው የሚገባኝ፣የሴት መረኖች
አሜን ጥርሳቸው ይርገፍ!! እነዚህን እብዶች ኬት ነው የተፈለፈሉት ወይ ወይ!
የውነት ሰመረ ያንተ አይነት ያብዛልን አከብርሀለው🙏🙏🙏
We look forward Semere to greatly encouraging the work he is doing. Why can we get into such a social crisis now? Thank you.. Seme`
እግዛብሄር ይስጥህ...
ዘንድሮ ሰለጠን ብለው የውጭውን ዝቃጭ የሆነ አስተሳሰብ እየወሰደ ነው.. ስንት መወሰድ የሚገባውጥሩ ነገር እያለ አንዳንዱ ግብስብሱን መውሰድ ለምዶበታል.....
ሰለጠኒ ጀኒ አለ..
Same ine bexam ewedihalew gin sheba ayibalim ህፃናቶች ያዩሀል❤❤❤❤
{My big Bro} keep posting ur genuine and practical thoughts in consideration of our culture, mentality etc.
@Bekele nedi... yedro arada new atakewm ende?
አራት መዓዘን 😂 እኔ የሚገርመኝ እንደዚህ አይነት ሴቶች ቤተሰብ የላቸውም ???
😂😂😂😂😂😂
አቦ ጉድ ጎድሽን ያቅርበው የተመቱ እናመሰግናለን ሰሜ
ሰማረ GENERAL KNOWLEDGE ህን አደንቃለሁ የምትሰጠውም ተግሳስም PERFECT ነው በርታ
ሰመረ በጣም እናመሰግናለን የምትሠራዉ ቪዲዬ ገንቢ አሳብ እና አስተማሪ ነው ,እኔ ግን የሚገርመኝ እነዚህ ተሰልፈዉ ተራ ነገር የሚያወሩት ሰዉ ጊዜዉን አጥፍቶ ያያቸዋል ቃላት የለኝም በጣም ተዝረከረኩ
Seme my bro tleyaleh tlk shlmat ygebahal god bless u
Betam new metmchegn semre Egzaber edme ena tena yistek lezi generation betam asfelagi sew nek ,
በጣም በጣም በጣም በጣም ነው የሚያሳዝነው ይህኔ ትውልድ ወደዚያ
ሰሜ አብሮ አደጌ እንዴት እንደኮራሁብህ። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ። By the way, you speak for all of us, for all silent majority. God bless
ሰመረ ጌታ ኢየሱስ ዘመንሕ ይባርክ ምትናገረው ሑሉ ትክክል ነዉ❤❤
ሰሜ እውነት አንተ ምርጥ ያራድዬ ልጅ ስወድኽ
Wow too different person you are right barch❤
እናመሰግናለን ሰመረ ጥሩ ጥሩ ነገሮችን ነው ያነሳቸው በተለይ ያሀ የሽማግሌ ቀላልን በደንብ ነው የነገርክልኝ
ሰሚ አንደኛ ነክ እውነቱን ነው የምታወራው ።
ሆዴ ቆሰለ ክክክክክክክክክክ
መዳም ስታናድደኝ በዚህ ፔጅ ገብቼ እና እናመስግናለን
thankyou sir!you always speak my mind.
አራት መአዘን መሀይም ገደልካት ክክክክክክ
አራት መአዘን መሀይም kkkkkkkkkየአመቱ ምርጥ ስድብ
You’re telling the truth thank you
Seme betame new yemetazenanagne ena yemetasetemeregne .....
Ere wedeti eyehedin newe betam yaszinal hagere azenkulishi
የሳቄ ምንጭ ሰሜ ባሪያው🤣🤣🤣🤣🤣
Semer Well come merte ethiopia 🇪🇹 👏 🥰🥰💜💙💚💚
እኛኮ ከመዝቀጥ በላይ ከዘቀጥን ቆየን እፍረት፣ስርአት፣ሰው አክባሪነት፣ አዋቂነት፣ጨዋነት፣መልካምነት ልክ እንደ ሞኝነት ፋራነት ጅልነት አላዋቂነት ከተቆጠረ ቆየ እኔ በግሌ የዚህ አሳፋሪና የዘቀጠ ወራዳ አዋቂ ቅብ አላዋቂ ታላላቆቹን እማያከብር ብቻ ባጠቃላይ ወራዳ ትውልድ አንድ አካል መሆኔ እጅግ በጣም ይቆጨኛል ይከነክነኛል ። አንተ ግን ተባረክ በርታ እንዲህ ልክ ልካችንን እሚነግረን ሰው ቢበዛ ትውልዱም በተስተካከለ አዋቂውም ወጣቱም በማይጠቅም እንቶ ፈንቶ ጊዜውን ከሚያሳልፍ በመልካም ስራና ተግባር ቢያሳልፍ መልካም ትውልድ እንፈጥር ነበር ።እናመሰግናለን ሰሜ ባርያው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እውነት ሰመረ እግዚአብሔር ይባርክህ
አሜን አሜን አሜን
ሳሚንም ሰሜ አንተንም እግዚያብሄር ይባርካችሁ
አቤት ሰመረ እውነት ትንታኔ ተመቸኝ በርታ❤👍
ጥንቁሌ ጥንቁሌ 🤣🤣 ምርጥ መዝገበ-ቃላት
Weye min largeh, be belgena eneshi ale! Keep going bro!
😍🥰😘ወንድማችን በርታልን
አይ ሰመረ you so right 😂😂😂በጣም ትልቅ ሰውነህ
Betam yasazinal .Seme specially in Europe there are some weird and crazy habesha . But thank you very helpful videos
Ewenetehen new dehna sew eyetefa new. Yw ethiopia wedeket bezemeta agereton gedelenat. Le mekereh egzabehair yeseteh 👍🏾💚💛❤️
አይይ ሰሜ ክክክ ቋንጣ መስለህ አልከው። እግዚአብሔር ይባርክህ። እንደው የልቤን ነው የምታደርሰው!