ጨዋታ ጨምረዋል🤣(በማስቲካ አስረገዘ ፣ የእንዳልክ ማለቅለቅ እና ደረጄ ፣ ጅቡን አስቆመው፣ ፓስተር ዳዊት እና ቸሬ ፣ የጩፋ ድራማ ፣ እሬሳው አልነሳ አለ)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 348

  • @miku_et
    @miku_et  10 місяців тому +81

    ወገኖቼ ዋናው ቻናል ላይ ፖስት ማድረግ ስላልቻልኩ ነው ፣ በላይክ እና ሼር እንተጋገዝ ። ሁላችሁንም አመሰግናለሁ !!

    • @hanydereje3343
      @hanydereje3343 10 місяців тому +4

      የዜግነት ግዴታ ነው
      ትላለህ😂

    • @FAYBHD
      @FAYBHD 10 місяців тому +1

      esh miku@@hanydereje3343

    • @yonataldagnew5817
      @yonataldagnew5817 10 місяців тому +3

      some thing else

    • @yonataldagnew5817
      @yonataldagnew5817 10 місяців тому +1

      heuu

    • @tadelegetachew2279
      @tadelegetachew2279 10 місяців тому +1

      ዋናው ቻናል ላይ ምን ተፈጠረ ? እኔ የገባክበት ገብቼ መከተሌ አይቀርም ሳታንዛዛ በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ መግባትት ከ 10 ደቂቃ ቪዲዮ ውስጥ ለዛውም ሌላ ሰው የሰራውን ቲክታክ መልሶ ለመፖሰት 5 ደቂቃ ሙሉ የት እንደጠፉ(ፈልገን ያጣናቸው ይመስል) ጉንፋን እንዴት እንደያዛቸው ሲያወሩ ከሚውሉ የተለየክ ነህ

  • @13l91
    @13l91 10 місяців тому +17

    አይዞክ ሚኩ ጎበዝ በርታልን

  • @abdulazizmohammed6188
    @abdulazizmohammed6188 10 місяців тому +18

    በጣም ልትበረታታ ሚገባህ ነቃሽ ነህ በርታ ወንድሜ big respect 🙏 ወዳጆች ላይክ ሼር አድርጉ

  • @Godislove482
    @Godislove482 10 місяців тому +14

    መኪዬ አንኳን ደህና መጣህ ሰሞኑን ጠፍተካል ያንተ video በጣም ይናፍቃል ❤❤❤❤❤❤
    ለብዙ ዩቱበሮች ማድመቂያ ሆኗል ስለ ጴንጤ ማውራት ከፈለጉ ያንተን video ነው እሚጠቀሙት እኔ በኮሜንት ስሙን አነኳን ጥቀሱ እላለሁ ልጁ በብዙ. ድካም ነው. የሚያቀናብረወ ሰሚ. አላገኘሁም ግን ብዙ. ዩቱበሮች videoውን እንደሚያዩ ተረድቻለሁ
    አንተ ግን በርታ. ስለ ቅንብርክ ቃል የለኝም😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

    • @miku_et
      @miku_et  10 місяців тому +5

      🙏🙏 ahun bezignaw bdmb seralew

    • @masara7252
      @masara7252 9 місяців тому

      @@miku_et ewuqat kalik mawurate enechilalin?? Orthodoxs dagemo Xaooote yamalekalu 💯anete ye sawu cheger bicha eyeyeki enenate bete wusex dagemo kaze yebase gude na gemat ale

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 8 місяців тому

      ማን ጠየቀሸ ዛንጥላ አምጭልኝ ያለሸ ታቦት አለ ሌባ የሌባ ልጅ ቆሻሻ ከነጠንቃይሸ ተንብየክ ሞተካል እየከፍልሸ ነው😅 ቀዳዳ ላንተ ትክፍልካ ይሁዶች ኧር እፍሩ አይ ጴንጤ በቃ ቆርቆሮ ሁላ ጪፍ በርግጫ ሲመታሸ ክፍይው😅😅😅

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 10 місяців тому +14

    ፈጣሪ ሁለት ልጅ ለአንድ ሰው ከሰጠ እሱ በራሱ ስልጣን አንዳንድ አካፈላቸው ማለት ነው የጉድ ሀገር

    • @seyefedinyasin5080
      @seyefedinyasin5080 10 місяців тому +3

      አይ ሙስሊም ብርሃን የሆነ ጭንቅላት❤

    • @NouurAbduu
      @NouurAbduu 10 місяців тому

      ​@seyefedinyaalhsin5080 Alhmdulilah laisalam nimaa ❤❤

  • @makiass2554
    @makiass2554 10 місяців тому +13

    😂😂😂 የፈጣሪን ትዕግስት ግን እንዴት መናገር እንደምችል አላውቅም መች ይሆን በጎርፍ ጥርግ አድርጎልን ሰላም ምንሆነው😮😮ሚኮ Long life and health to you አቤት እንግሊሽ💪💪💪

    • @miku_et
      @miku_et  10 місяців тому

      😂🤣 thank you very nice

    • @newalabdu3012
      @newalabdu3012 9 місяців тому

      ወላሂ እውነትሽን ነው

    • @MiranAbayna
      @MiranAbayna 8 місяців тому

      ጠላታቸውን ጎርፍ ይውሰድ

    • @EbbaDagne
      @EbbaDagne 5 місяців тому

      ቆይ አንተ ስለ ራስክ ምን ያህል እርግጠኛ ሆነክ ነው ጎርፍ ምታዘው??? ምን ያህል መንፈሳዊ ነኝ ብለክ new

    • @makiass2554
      @makiass2554 5 місяців тому

      @@EbbaDagne ጎርፉን አዘንባቹብን አየነው እኮ አሁን ምንፈራው ሚስማር እንዳይዘንብብን 🙄

  • @endalewmaru3128
    @endalewmaru3128 10 місяців тому +6

    ሠው እንዴት እንደ ሰው ተፈጥሮ ትንሽ እንኳን ሀፍረት ያጣል? ሠው ምን ይለኝ ማለትም ቀረ ምን አይነት ዝቅጠት ነው ግን?!

  • @mohammadabdurahman670
    @mohammadabdurahman670 6 місяців тому +1

    የምር ግን ጥሩ ምርጥ መዝናኛ ሆነዋል ለኢትዮጵያ ህዝብ

  • @sisayechemeda9464
    @sisayechemeda9464 10 місяців тому +12

    ለቅዱሳን ጎንበስ ብላችሁ ሰላም አትበሉ የሚሉን የማንንም ጭቃ በሶፍት እየበላ ጭራሽ በላሁ ብሎ ምስክርነት

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 8 місяців тому

      አቦ ቸሬ ይመችክ ይቺ ቅድ አፍ አፍን ሰትከፍት ጉሮሮዋ ተበሳ ቦሃቃ እንካን ክዳን አለው የውሸት አምላክ አፍ በመክፍት ነው የሚያሳምኑት ደርጀ ይመችክ😅😅😅

  • @thomaskemba40
    @thomaskemba40 9 місяців тому +5

    የእግዚአብሔር ትዕግስት ይገርማል፤ ወደ አዕምሮ ይመልሰን፡፡

  • @ZelalemAshenafi-g3v
    @ZelalemAshenafi-g3v 4 місяці тому +1

    በርታልን,ወድማችን,የማናውቀውን,በቀልድ,እድናውቅ,አድርገሀል,በተለይ,መፈሳዊ,መጻፎችን,አረጋግጠን,መግዛት,እዳለብን,🎉

  • @NomorehgdefEzgharya
    @NomorehgdefEzgharya 10 місяців тому +5

    ፓስተር ቸርነት በጣም ነው ሚወደው ሚያስቀኝ😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ኢትዮጵያ በሀሰተኛ ነብያት ተሞላ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @serkalemworkie6568
    @serkalemworkie6568 10 місяців тому +6

    Miku ሀሰተኛ ነብያትን በደንብ እርቃናቸውን እያስቀረህ ነው በርታ ወንድማችን

  • @bogalew5328
    @bogalew5328 10 місяців тому +1

    First comment

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 10 місяців тому +5

    ምነው subscribe አነሰ ሀግ ተደረክ እንዴ ሚኮ😢😢😢
    በማስቲካ መረገዝ😮😮 ፈጣሪን ከልጅነቴ ጀምሮ መንታ እወድ ነበር ሳረግዝ የልጅነት ልመናዬን አሜን ብሎ ቆንጆና ጤነኞች ወንድና ሴትን አሳቅፍ አድርጎኛል የኔ መድሐኒአለም ክብሩን ማስቲካ ሳይሆን አንድዬ የድንግል ልጅ ይውሰድ እነዚ አቅለሽላሺዎች😮

    • @miku_et
      @miku_et  10 місяців тому +2

      2ተኛው ቻናል ነው ይሄ ፣ ዋናው ለተዎሰነ ጊዜ እገዳ ተጥሎብኝ ነው ከዩቲዩብ አለቆቼ ። ልጆችሽን በጤና እና ሰላም አሳድጎ ለቁምነገር ያብቃልሽ 🙏🙏

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 10 місяців тому

      @@miku_et እሺ ሚኮ አሜንንንንንን

  • @smret.6783
    @smret.6783 6 місяців тому +1

    "Balaay ka'ii!" (በላይ ተነስ!) 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ኣቤት ድፍረት 🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️

  • @eagle4452
    @eagle4452 10 місяців тому +15

    🙂‍↕️ የኢትዮጵያ ህዝብ የ ሀይማኖት ፍክክር ላይ መሆኖ ብቻ ሳይሆን እግዚአብሔር ላይ ሲያላግጥ ማየት በጣም ያሳዝናል ያማል

  • @solomongselassie5435
    @solomongselassie5435 8 місяців тому +2

    በተለይ ካካውን የጠረገበት ሶፍት ብታገኝና ብትበላ ደግሞ? አሪፍ ፖፖ ይወጣሃል።

  • @VisibleSolutions485
    @VisibleSolutions485 9 місяців тому +9

    የእውቀት ማጠር የሞራል ዝቅጠት በአገራችን ምድር ላይ ተዘርግፎ ወጣ

  • @samuelzeray8804
    @samuelzeray8804 9 місяців тому +1

    Nay hasot nebiat bente kkkkk

  • @Meazawteshome-el3sf
    @Meazawteshome-el3sf 9 місяців тому +3

    እንዳልክ በጣም ነበር የምወድህ ።አሁን ግን በኢትዮጵያ ህዝብ ውድ ልጅ ደረጀ ላይ መጣህና ወረድክ ።እባክህ አቅምህን እወቅ

  • @Tamgn
    @Tamgn 4 місяці тому +1

    እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው

  • @HizkelDegfe-dk4ly
    @HizkelDegfe-dk4ly 10 місяців тому +2

    በላይ 😂😂😂 አልቻልኩም ጌታን ደጋግሜ ነው : ያየሁት

    • @የድንግልልጅ-ኈ4በ
      @የድንግልልጅ-ኈ4በ 9 місяців тому

      ፖሊስ ጣብያ ሲወስዱት አሉ በላይ በህይወት እያለም አይሰማም ነበር አለ አሉ😂🤣

  • @DavidMugo-t1d
    @DavidMugo-t1d 10 місяців тому +1

    Mickoooooo your fan from Kenya ❤

    • @miku_et
      @miku_et  10 місяців тому

      🙏🙏🥰🥰

  • @samuelzeray8804
    @samuelzeray8804 9 місяців тому +1

    😊😊😊😅😅😅kkkkkkkkk

  • @MameIluu-tl5rx
    @MameIluu-tl5rx 9 місяців тому +1

    Eeeeeeeeeeeeeiiiiiiiiiiiiiii😂😂😂😂😂mikiyeee fetari iysdesity biroo😂😂😂

  • @WubalemYohannes-j2e
    @WubalemYohannes-j2e 10 місяців тому +1

    እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤

  • @Mfk367
    @Mfk367 5 місяців тому +1

    ከሰው እና ከእምነት የቱ ይቀድማል?
    ለሰው ነው ለእውነት የምንኖረው?

  • @HaileMegersa
    @HaileMegersa 10 місяців тому +1

    Well come miki🎉

  • @belayneshiseifu9265
    @belayneshiseifu9265 9 місяців тому +2

    ልቦና ይስጣቸው 🙏🏼🙏🏼😔😔😔😔

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 8 місяців тому

      ኧር ሰዋችን ሰታሰር አጣበካቸው ትላለች ሰል ይህ ሰውዬ ይወፍር😅😅😅 ወይኔ ኧር ነይና ወፍርት ውሰጂ ቀዳዴ በፍጣ ውፍርት መውሰድ ተጀመር ወይ ቀዳዴ ዳንሱ ተመቸኝ ሚኪዬ❤❤❤ ገደልከኝ ነፍሰክ አይማርም

  • @biniyambekele1887
    @biniyambekele1887 10 місяців тому +2

    ወንድሜ ስራህን በደንብ ነው ምከታተለው። እግዜር ይጠብቅህ ፤ ግን የኮንቴንትህን scope spesific adrgew. እና እውነት baseline yihun. And ye protestantin ስህተት እየነቀስክ እንደምታሳየን ሁላ ፣ የ ኦርቶዳክስን ሚስጥራት ለዛ ባለው መልኩ ይዘህ ብመጣ ፤ በአንድ UA-cam ሁለት ወፍ። ብቻ እመቤቴ በ ብስለትም በስራህም ታሳድግህ ፥ ትጸልይልህ። ❤

  • @KsaKaa-qn7ql
    @KsaKaa-qn7ql 10 місяців тому +1

    ሁሌም የምላው ይማችህ ነው❤❤❤❤❤ በታራፋ😂😂😂😂😂

  • @samsontemsgne-dp7xn
    @samsontemsgne-dp7xn 10 місяців тому +1

    miko bro ይመችሽ 1ኛ ነሽ👌👌👌👏👏👏🙏🙏🙏

  • @M-yj5qv
    @M-yj5qv 5 місяців тому +2

    ብልፅግና እምነት የተባለው አዲሱ የኢሉሙናቲ ወይምሉሲፈር 666 ተከታዮች ማለትነው ስሙን ከጠሩት ስለማይከተላቸው ብልፅግና አሉት መፀሐፍ ቅዱስ በስሜ የሚነግዱ ሀሰተኛ ነብያቶች ይበዛሉ ቃሉ ብሎ ጌታችን መድሐኒታችን እየሱሰ ክርስቶስ ቃሉን ቁጭ አድርጎታ እናተ በመረጃ የምትቀሳቀሱ የሠይጣን ተከታዮች ናችሁ ሉሲፈር ተከታይ መሆን እግዚያብሔር ፍርድን ይሰጣችሃ ለሠማያዊ ሳይሆ የምትቋልጡት ለምድራዊ ነው ዋጋች የሚከርላችሁ ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የዘራችሁትን ዘር እና ክህደት ቦኃላ ያሳጭዳችሃል

  • @tesfayekebde5224
    @tesfayekebde5224 10 місяців тому +2

    እንኝህን ሰገጤ የብልጽግና ወንጀል አራማጆችን የሚከተል ሰው ካለ, እራስን እንደማጥፋት ይቆጠራል, በሰሜ የሚነግዱ ይመጣሉ እንዳለ እግዚአብሔር,
    ,ወዮላችሁ በስሙ እንደ ነገዳችሁ ከእግዚአብሔር ፍርድ ማንም አያመልጥም,
    በቶሎ ተመለሱ ከመጥፋት ዳኑ‼

  • @ሠላሜ
    @ሠላሜ 10 місяців тому +2

    እከን ደህና መጣሁ 😂😂😂😂

  • @tewahdo_1221
    @tewahdo_1221 10 місяців тому +2

    ይመችህ ወንድሜ

  • @newalabdu3012
    @newalabdu3012 9 місяців тому +1

    ደረጀ ላይ አስተያየት የሰጠው ልጅ ባዶ ጭቅላት ነው የሚጮሀው ሲቀጥል ዝቅ ማለት መተናነስ ነው አምላክህን እየተናነስክ ነው የምታመልከው ስትጮህ ብትውል ድምፅህ ሰማይ ላይ አይደርስም ብትዘለም አምላክህን አትነካውም እንደዛ ቢሆን ለምንነስግደት ኖረ ትሰግዳላችሁ ግን? ? ለማንኛውም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

  • @habeshawit2008
    @habeshawit2008 8 місяців тому +1

    15:39 አርብ ለት ማታ ነው ለቅዳሜ አጥብያ
    ጩኸት የሰማሁት ከቤቴ አቅራቢያ😂😂😂😂

  • @ramahafrica6269
    @ramahafrica6269 10 місяців тому

    Chanel keyrehal Miko , keep it up as always,paster chere bcha new arada

  • @siyeabraha4345
    @siyeabraha4345 10 місяців тому

    ሰላም ሚኪ ሓወይ
    እኔ እኮ "የት ጠፍቶ ነው ወንድማችን" ብየ እያሰብኩ ነበር:: ለካ በዚ በኣዲስ መጥተህ ነው:: አይገርምም? Imagine! Lol
    Welcome back my brother
    And thank you for making us laugh again!
    እንግዲ የቤተሰብ አካል ሁነናል

  • @honey48757
    @honey48757 8 місяців тому +1

    Pastor Chere Awkuachewal 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @gibraeelmohammed9452
    @gibraeelmohammed9452 10 місяців тому

    8:55 .. ye jibochu gedelegn
    waw waw
    Respect !!!

  • @SameAssege-nw6ly
    @SameAssege-nw6ly 10 місяців тому +1

    በርታ broo 😂😂😂

  • @Hisen261
    @Hisen261 10 місяців тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂 yemechih brother

  • @barentureaction-xr8ml
    @barentureaction-xr8ml 10 місяців тому +1

    You well come

  • @EyobGmeskel
    @EyobGmeskel 9 місяців тому

    ere mickey African vs Ethiopian pastors milewn yet nw bagegnew please

  • @gebeyawnega4071
    @gebeyawnega4071 10 місяців тому +1

    by the way dere GONDAR new programun yakerebew enem tesatifeyalehu

  • @SemSherif
    @SemSherif 10 місяців тому

    Mickeyae welahe gen mendenw yet teftek nw miko yenae wd bro uffff betam nw yenafekene ❤❤❤❤❤❤❤❤❤i miss you too so much 😊😊😊

  • @TeshomeNeguse-xo3fi
    @TeshomeNeguse-xo3fi 4 місяці тому

    እባክሕን ፓስተር ቸሬ ከዚሂ ዉጣ እንደ ቢንያም ተመለስ

  • @Abebe-z4d
    @Abebe-z4d 5 місяців тому +1

    ከማስቲካ ልጅ እግዚአብሔር ጠብቀን

  • @ffffffffffffffffffffffffff-n3g
    @ffffffffffffffffffffffffff-n3g 10 місяців тому

    Miku Welcome bewanawe endaposte adergehu newe malet ene.................

  • @tameratr3874
    @tameratr3874 10 місяців тому

    Keep up with the good work!

  • @Funny_Ethiopia
    @Funny_Ethiopia 10 місяців тому

    ከቤተሰቤ ርቄ ለትምህርት በሄድኩበት ቦታ በእኔ እገሌ ጩሄት ራሴ ላይ መጠራጠር ስፈጥርብኝ ያንተን vedio አይቼ ፅናቴን በይበልጥ አገኛለሁ አመሰግናለሁ Micky ደሞ በvpn እያየሁልህ ነው እስቲ react እያደረክ ❤❤❤

    • @sifansifan3546
      @sifansifan3546 10 місяців тому

      Betechemari Ortodoks mels alat yemil UA-cam search argu bizu gud alew timirtm yigegnal

  • @Afomi-v1p
    @Afomi-v1p 5 місяців тому

    ኸረ በላይ😂😂😂😂😂
    ኸረ ሙት ማስነሳት situation

  • @MesfinBugie
    @MesfinBugie 9 місяців тому +1

    ደረጄ ኃይሌ ተባረኪ ♥️❤️

  • @Yama-oj7bk
    @Yama-oj7bk 10 місяців тому

    Gud sayisema meskerem ayiteba ale yehagere sew

  • @suraastir
    @suraastir 10 місяців тому +1

    fetari yaberta wendmi arif tmrt new legew

  • @ShoyShoy-b4u
    @ShoyShoy-b4u 5 місяців тому +1

    Belay 😂😂😂😂😂

  • @HaymanotMoges-kc6cu
    @HaymanotMoges-kc6cu Місяць тому

    አረ...ወህህህህህ አይን ያወጣ ሀጢያት አረ ተውውውውውውውው ወዮ ጉድ አረ ቃላት አጣን ለናንተ።

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 6 місяців тому

    የትክክል ብለሀል ቀላል እንስቃል ግን መጨረሻችሁ ጸበል ትገኛላዥሁ እውነተኛውን እየሱስ ክርስቶስን የአለም መዲሀኒትን ፍለጋ

  • @AdamBaydoun-in5ph
    @AdamBaydoun-in5ph 10 місяців тому +1

    abete abete ye nanetene mane yawera 😂😂😂😂😂😂 demo pinten leterbe 😂 tawetam😂😂😂😂

    • @GeniTadesse-qd3uo
      @GeniTadesse-qd3uo 8 місяців тому

      ሞታችዃል እኮ በነፍስም በስጋ

  • @Mekdes-jf4kc
    @Mekdes-jf4kc 10 місяців тому +12

    ወላይታ ተከራይች ስኖር የጩፋ ወዳጅ ቤትነው የነበርኩ በቃ ልጅ መስተኛት አልችልም ጭፋራውና እውይታ ከሌቱ እስከ 9 ስዓት የሚጮሁት😮😮😮😮😮

  • @ፍትሕቅንጦትሆኗል
    @ፍትሕቅንጦትሆኗል 9 місяців тому +3

    ወጣቱ ግብረ ሰዶማዊው ቅንድቡን ተቀንድቦ ነው ከሌላው ግብረ ስስዶማዊው ቲክቶከር እንዳልካቸው ጋር ሆኖ ሀሳዊ መሲሆችን ሲከላከልላቸው ማየት ፈገግ ያረጋል ። ሌዝቢያኗ ደሞ መልካም ወጣት ጋር ሄዳ በርካታ ሴቶችን ልታረክስ ፈልጋለች ማለት ነው 🖍️

  • @abuhananmudehassen
    @abuhananmudehassen 9 місяців тому +1

    አቦ አዝናናኸኝ በረመዳን

  • @YehomechoMobile
    @YehomechoMobile 8 місяців тому

    ምክ ማሰራቸውን???????
    ለያቸው

  • @IbrahimMecha-tm1cx
    @IbrahimMecha-tm1cx 9 місяців тому

    Koy! ikse meche new hizbschin yemiwashaw ????/

  • @MenelikAlemayehu
    @MenelikAlemayehu Місяць тому

    Tileyalew!!! Tolotolo siralin

  • @umhafsa
    @umhafsa 10 місяців тому +2

    ክክክክክክ ልጁ የማን እንደሁ ይመርመርልን

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 8 місяців тому

      በማሰቲካ ነው እንዴ እሰፐርሙን ያሰተላለፍው 😅😅 ይህ ሰውዬ በጣም ነው የሚበጠርቀው በማሰቲካ አርገዘች 😅😅 ብጥርቅ ጭቃ እእእእእ ጪፍ የሚገለፍጥ ጠፍ ከርግጫ ያመለጡ ሞቱ እንዴ ሚኪ❤❤❤

  • @DawitMamuye-he3bk
    @DawitMamuye-he3bk 6 місяців тому +1

    በላይ ሰማይ ቤት

  • @JustinJossy
    @JustinJossy 6 місяців тому

    እንዳልክ ልክ ነዉ 🙏

  • @አምላኳልጇነው
    @አምላኳልጇነው 9 місяців тому

    ❤❤❤❤አተልጅ ትመቸኛለሕ ክበርልን

    • @miku_et
      @miku_et  9 місяців тому

      🥰🥰

  • @tsigaredagaromsa6063
    @tsigaredagaromsa6063 10 місяців тому

    🤔Ye belay semay bat part gedayyy new🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @SaaraaYouTube
    @SaaraaYouTube 5 місяців тому

    በማስቲካ የተወለዱ ልጆች የደርሶ ይሆን አንድ ቀን መጥቶ ምስክር ይሆናሉ 😅😅😅

  • @Hashemheals
    @Hashemheals 10 місяців тому +1

    Yeheyemiyasayew Egna minyahile Fernjoch hymanotoch endemifogru and lela never endalebachunew ena be messaging kids lay bemechereshaw zemen beside
    Yemisaleku yimetal bilo tenaroal

  • @GetahunGesese
    @GetahunGesese Місяць тому

    እንደ ጴንጤ በክርስቶስ የቀለደና ክርስቶስ የታገሰው የለም!

  • @umhafsa
    @umhafsa 10 місяців тому +1

    የሰአቄ ምንጭ መቸነው የመጣህው

  • @IsayasTezera
    @IsayasTezera 5 місяців тому

    Endalk Yesew Enshelalet !!!

  • @medbestlife
    @medbestlife 5 місяців тому

    Ere micky hoden qosele! Pentewoch baynoru saq yitefa neber!!

  • @MeseretMekonn-bc1xl
    @MeseretMekonn-bc1xl 10 місяців тому

    በላይ በላይ በላይ በላይ በላይ በላይ 😂 😂😂😂😂😂በሰማይ ቤት 😂😂😂

  • @zeze577
    @zeze577 9 місяців тому

    Oh, Lord, have mercy 🥺

  • @MesiiHabtamu
    @MesiiHabtamu 6 місяців тому

    Eci erasua Magimarya esun salyulti...ewnati kalalcu yebalti ....

  • @mesfintefera
    @mesfintefera 10 місяців тому

    Good

  • @anderson46u8iy
    @anderson46u8iy 9 місяців тому

    ማሳሰቢያ፦
    እየሱስ ክርስቶስ በዘመን መጨረሻ በስሜ ይመጣሉ እንዳለው ይኸው ከዛሬ 507 አመት በፊት መምጣት ጀምረው በጀርመኑ አህዛብ ማርቲን ሉተር ጠንሳሽነት በፈረንጆቹ አቆጣጠር ጥቅምት 31/10/1517 ጀምሮ በግእዝ ተፅፎ የነበረውን ትክክለኛውን የኦርቶዶክስ መፅሐፍቅዱስ በትክክል ባለመፃፍ እና ልሳን ብለው የሰይጣንን መንፈስ ወርሰው እንደ እብድ የተሳሳተውን በአንደበታቸው በመለፍለፍ ሊያስቱ አሳቾቹ ጴንጤዎች እየሱስ ብለው መተው ቅድስት ኢትዮጵያን የመዓት እና የደም ምድር አደረጓት!!!

  • @yibeltalseyid1633
    @yibeltalseyid1633 10 місяців тому +1

    እውነት ለመናገር በዚ ሰአት ኢትዮጵያ ውስጥ መሳቅ የሚቻለው በፓስተር ተብየወቹ ብቻ ነው!!
    ቢቀጥሉበት ደስ ይለኛል 🤣

  • @dinoa1559
    @dinoa1559 8 місяців тому

    Balaay ka'uu dide! :) :)

  • @tsegabdegefeofficial6374
    @tsegabdegefeofficial6374 10 місяців тому +1

    ከዚህ ሁሉ ግን ኢየሱስ ያድናል::

    • @GeniTadesse-qd3uo
      @GeniTadesse-qd3uo 8 місяців тому +1

      ስላልዳናቹ ነውኮ እንዲህ የሰይጣን መጫወቻ የሆናችሁት

    • @ShoyShoy-b4u
      @ShoyShoy-b4u 5 місяців тому

      Sirat yelachum ikoo 😂😂😂😂

  • @asterweldamichael1933
    @asterweldamichael1933 10 місяців тому

    Kenene eko yasamerekew😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😊

  • @gibraeelmohammed9452
    @gibraeelmohammed9452 10 місяців тому

    5:44 hahahahahh
    belayyyyyy semay bet hono zena eyale new

  • @MengistuBonda-fm3jo
    @MengistuBonda-fm3jo 4 місяці тому

    Donkoro hizb yewerede yemaymeremr emnet yelelew hodader i gize yasaznal

  • @joeldejene7621
    @joeldejene7621 8 місяців тому

    ደረጀ ሰው ሆኖ የእግዚአብሔርን ቃል ሊያስተምር
    መሳቂያ

  • @gideymekonnen3644
    @gideymekonnen3644 9 місяців тому +2

    በዚህ እድሜህ ቃሉን አንብብ ደረጀ አንድ እግርህ ወደ ጉድጓድ ሄድዎል እባክህ ቀልድህ እጅ እጅ ይላል 4:34

  • @zegeyetsegaw2124
    @zegeyetsegaw2124 5 місяців тому +1

    እንዳልክ ሲስቅ ድንች ስኳር ይመስላል

  • @kasahuntsegaye1531
    @kasahuntsegaye1531 9 місяців тому +1

    ማትረቢ

  • @Ethiopified
    @Ethiopified 6 місяців тому

    Micky why did you change your handle name 😂 I had to work hard to find you

  • @540963
    @540963 9 місяців тому

    ግን በናትህ በነካካ እጅ ስዕል አትመው እና እንጨት ቀርፀው አምላኬ ሆይ የሚሉትንም አንድ ነገር በልልን 😂😂😂😂😂

  • @mulualemgeremew6691
    @mulualemgeremew6691 10 місяців тому

    አዘጋጁ ማን አትስራ አለህ?

  • @TerefeGezahegn
    @TerefeGezahegn Місяць тому

    ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ጌታ ነው። ደግሞ ጴንጤዎች ሁሉም ሀሰተኞች ናቸው ማለት አይደለም እነዚህ ሰዎች ጴጤን አይወክሉም ። እኛ ምንለው ኢየሱስ ያድናል ነው ። ደግሞ ይሄ እኮ መጽሐፍ ቅዱስ ለይ የተነገረ ራዕይ ነው ስለዚህ እንፀልይ እሺ ። ሲተጉ የሚያገኛቸው ስመጣ ጌታቸው ,,,,,,,,,,ዘማር ተስፋዬ ጋቢሶ

  • @yayahala615
    @yayahala615 8 місяців тому

    የደረጀ እና እንዳልክ ተመቸኝ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @kasahuntsegaye1531
    @kasahuntsegaye1531 9 місяців тому

    ተሻምታ ወሰደች ሶፍቱን በላችው እሱ ደሞ አጋሳው 😂😂😂