ሰመረ ante eko teleyalek wellahi 1 Ethiopian anten mayet be UA-cam sayewen ye Ethiopia news kerto anten neber mayet Ethiopia le madan wellahi love u bro big respect keep it up bro
Deme Bareyaw yene jegena 💪 by the way the guy who was talking about immigration………. Marriage blabla 😂😂😂😂 genzeb yelaklet I will give him the same city new yalenew 😂the face speaks the truth
ሰመረ አተን ሳይ ትልቁን ወድሜ ነው ትዝ የሚለኝ🥰ሁሌም እዳረመኝ ነው ሁሌ የኔ ተቆጭ ታላቅ ወድማችን እንወድሀለን
ሰሜ በጣም ትልቅ ሰው ነህ።በዚህ ጊዜ መስመሩን የሳተ የዘቀጠ ትውልድን ለማስተካከል ባቅምህ የምታደርገውን ጥረት እጅግ አደንቃለሁ።ምናልባትም እንደ አንተ አይነት ሰው ማግኘት ከጤፍ ጭድ መሀል መርፌ ፈልጎ እንደማግኘት ይቆጠራል።ለኔ ትልቅ ሰው ነህ።ሁሌም አከብርሀለሁ።ትውልዱ ያለበት ሁኔታ በጣም ይደንቀኛል ያሳዝነኛል።ብቻ የምትችለውን ጠጠር መወርወርህ ያኮራሀል።የዜግነትህንም እየተወጣህ ነው።እንኮራብሀለን።ሌላ አንተን ማግኛ መንገድ ቢኖረኝ ደስ ይለኛል።እግዚአብሔር ሁሌም ይጠብቅህ።በርታ ሰሜ
በእውነት የዘመኔ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ሰመረ ስላንተ ቃላት የለኝም ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርከው
ሰመረ ባሪያው የውነት እጅግ በጣም እይታህን አደንቃለው አገር ወዳድነትህን :ምን ይላል ምን ትላለች እንዴት እንደሚመቸኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሰሜ❤
ሰመረ በአሁኑ ጊዜ ስነምግባር ይህን ያህል መውደቁን ማመን እየከበደኝ መጥቷል። ፊልም ላይ ሁሉ ነገር ቀሎ ሲቀርብ የተጋነነ ይመስለኝ ነበር ፤ ለካ እውነት ነው በተለይ ሰፈር ጎረቤት የላችሁም የምትለው ነገር በጣም ይመቸኛል።
Perfect
@@hayatbesher7221 ረ
እክ
ች ች
Always my question? They don’t have family or neighborhood??
አወ እኔም እደሱ ነው እሚሰማኝ
በፍፁም እነዚህ አይደለም ቤተሰብ ጓደኞች እራሱ ባይኖራቸው ነው እንጂ ጉዶች ናቸው አገር አሰዳቢዎች
እኔ ምለዉ ይሄ motivational speaker ነኝ የሚለዉ ደንቆሮ ማነዉ አይዞህ ያለዉ
የyoutube ቻናል ተመልካቾች ቁም ነገር ወይም ቆሻሻ ነገር የሚያወሩትን ወዲያውኑ አን ሰብስክራይብ ማድረግ ያስፈልጋል
እውነትም ፈጠነ ግልገሌ😉😀 ተባረክ ወንድምየው❤🙏
አቤት ልጆቻችን እነዚህን አይነት ጉዶች እየሰሙ እንዴት ቀልብ ይኑራቸው! አትዩ አይባል ስልካቸው በእጃቸው ብቻ ደጉን ቀን ያምጣልን!
ልክ ነህ / ነሽ። ምክንያቱም ስናየው ትውልዱ ቁልቁለት ላይ ነው። እግዚአብሔርም ይቺን አለም ያለመካሪ አልተዋትም።
"የደረሰብኝን ልዘርዝር ወይንስ ዝም ብላችሁ 10ብር ትሰጡኝ" እረረረረ ኡኡኡ😀😀😀😀😂😂😂😭
አይ ሰመረ በጣም ታዝናናኛለህ ከእዉቀት ጋርም ጭምር በርታ ወንድማችን።
ይሄ motivational speaker የሚባል አውርቶ አደር በዓለም ላይ ዘር ቋንቋ ቀለም ሳይለይ ቢሊዮኖችን የሚያስተሳስረውን እግር ኳስ ሊያጣጥል መሞከሩ ምን ያህል ነገሮችን ሚመለከትበት የህይወት መነጽር ጠባብ መሆኑን ነው ሚያሳየው Its called passion!!!
I know.. demo sinager biyamribet tiru neber. Such a shame!
ሰመረ እኔኮ የፊትክ ሁኔታ ነው የሚያስቀኝ!!! 😂😂😂
ውይ !! ሰሜ ኑርልን የኔጀግና ከብዙ ሰዳደግመሀል ጨዋሲገኝ ዋው!!💚💛❤️👍👍👍 እነዚህን ያምሮ በሸተኞች እንቂነን የሚሉ ቆርቆሮ እራሶች የማላይበት ቦታየትነው?? ቋቅ ብለውኛል ላያቸው አይደለም ሰለነሱመሰማት አልፈልግም። ውይ ሀገሬ!! ሰንት ድንጋዮች ተሸክመሻል??
You are from my generation..
You are my Greatest Hero! Keep this fantastic job !!!!
አንጀቴን ነው እኮ የምታርሰኝ ሰሜ እድሜ ይስጥህ
Enem
Thank you seme!!
የአንተ አይነት 10 ሰው ብናገኝ ሀገር ይቀየራል... በርታ ወንድማለም!!
ሰመረ ወንድሜ እድሜ እና ጤና ለአንተ እና ለባለቤትህ ለልጆችህ አማኑኤል ይስጥልን፡፡ የዓለም መድኃኒት ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከክፋ ይሰውርህ፡፡ እንደ አንተ አይነት ሰው ለሀገሩ የሚቆረቆር ትውልድን ለማዳን የተነሣ ሰውን ፈጣሪ ያብዛልን፡፡ አሉ ብዙዎች ለኔ ብቻ ሣይሉ ለሀገር የሚቆረቆሩ የሚፀልዩ ሰው የማያውቃቸው አምላክ የሚያውቃቸው ተባረክ ፅናቱን ይስጥህ፡፡
ሰሜ አንተ ተባረክ ልጆቻችን ምን እየሰሙና እያዮ እንደሚያድጉ ግራ ይገባል እያየን ዝም እየሰማን ዝም ስንል ሁሉም ቅጥ አጣ አንተን ፈጣሪ ይባርክህ ሌላ ቃል የለኝም፡፡
😂🤣😂🤣 Semere you’re a legend ! Educating while entertaining. You should be a cultural minister.
You got one vote 🗳
ውድ ሰመረ እኔ ኢትዮጵያ እንዲመሯት ከምፈልጋቸው ሰዎች ዋነኛው ነህ ደግሞ ህግ እንዳጠናህ ሰምቻለሁ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስቴር የመሆን አቅም አለህ እንሆንክም ቆጥሬሀለሁ ሀገር እንዳተ ባሉ እንቁዎች ብቻ ነው ወደ ፊት መራመድ ምችለው ክብር ከፈጣሪ በታች እንዲህ አደራቸውን ለተወጡ ኢትዮጵያዊ አርገው ላሳደጉ ቤተሰቦች።።።
ሰሜ ምርጥ ሰው ለሰው ልጆቻችን ለማህበረሰቡ የምታስብ ታላቅ ሰው።
እንደ ሀገር አፈርን እውነት ተባረክ
የምር በጣም ነው የምትመቸኝ በተለይ አስተያየትህ እና አገላለፅህ አንደኛ ነህ 🥰🥰🥰😂😂😂
ሰመረ ባሪያው ፡ ሳይሆን ሰመረ ባህሩ ነው መባል ያለብህ። ተቀድቶ የማያልቅ የድንቅ ሀሳቦች ባለቤት ነህ። በርታልን።
ሰሜ አንተኮ አንጀት አርስነክ አንተን አለማድነቅ አይቻልም እሱ እራሱ ምርጥ ልጅነው
ሰሜ ክበርልን እደዚ ፈር የለቀቁ ሰዎችን ነገርልን ጆሮ ካላቸው
ወላሂ አንተ ትለያለህ በርታ ወንድማችን
ብዙ ነገርህ አስተዋይ ነህ የእውነት ሰመረ በርታ ወጣትነት እድህ አስተዋይ ሰው ስትሆን እግዚአብሔር ን አመስግን ሰሜ ወንድማችን
ሰሜ የጋጠወጦች እስቤሻሊስት እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ እዳተያሉትን ለሀገራችን ያብዛልን
ውድ ወንድማችን መሰለ አኔና ቤተሰቤ ዘውትር በምትሰራቸው ስራ በጣም ብዙ ነገሮችን እየተማርን አየተዝናናንም ነው ይህን የወረደና ጋጥ ወጥ ትውልድ ከመስመር ሲወጡ ልክ ልካቸውን ስለምትነግርልን እንወድሀለን በርታ ።
ሰመረ ወንድሜ በጣም ነው የማከብርክ የእውነት በዚ ሰአት ስለ ስርአት ስነምግባር የሚያስጨንቀው የለም አንተ ግን ትለያለህ ከረጅም ጊዜ በፊት አስታውሳለው የሆነ ኢንተርቪው ተደርገክ መሰለኝ ለልጅክ የሆነ ትምህት ቤት ሔደክ አማርኛ ማውራት አይቻልም ተባልክ ካልተሳሳትኩ ተማሪዎች በፍፁም አማርኛ ማውራት አይፈቀድም ስትባል የወሰድከው እርምጃ ወይም የሰጠከው መልስ ምን አይነት ትልቅ እና ሐገር ወዳድ የትልቅ ሰው ልጅ መሆንክን ያወኩት ያኔ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ ቀንድሜ 🙏🙏🙏🙏🙏
ሰመረ አመለካከት በጣም ጡሮ ነው በተለይ በአገራቸን ያለውቸግር በርታ በጋጠውጥ ሰውቸ
sew hulu endezi erasun bigemegm ...betam arif neber
ሰውን ጨልሏል😂😂😂ዘርዝረህ አትዘልቀውም መሪው ጤነኛ ሲሆን ተመሪውም የሰለጠን ነበር❤❤❤
ሰሜ በጣም አስገራሚ ሰው ነህ አቦ ረጅም እድሜ ይስጥህ በጣም ትመቸኛለህ
Thank you brother Semere I love to watch your video I learn something from each of your comments thanks.
አፌ ቁርጥ ይበልልኝ ሰሜ ተባረክ ድንቅ ስው ነህ ምን አለ እንዳንተ አይነቱ አስር ስው ቢኖር
እኔም አይመቸኝ ይሄ ሰው ድንቄም motivational speaker
Thank you ሰመረ
😁 😂 😀 🤣 😁 😂 በጣም ታስባለች the first vedio
አይ ሰሜ ተቃጠሉ ቢለን ነው እንጂ ከነዚጋ አብረን ህዝብ የተባልነው
😂😂😂😂😂exactly
ወይኔ ኮመንት ማድረግ ተቀደምኩ።
ሰሜ በርታልን እጅግ ክብር አለኝ።
ባርዬ አንተ ግን ምንም ቃል አጥቼልሐለው በርታ ጎበዝ ግሰፃ ላይ ነህ በርታ ሰሚ ታጣ እንጂ ብዙ እያስተማርከን ነው
የኔ አበሳ ያተን ንግግር ሰምተው አላህ ልቦና ያስጣቸው ይስጠን ከገባን ለያዳዳችን ትልቅ ምክር እየሰጠኸነው በኔ በኩል ትመቸናለህ ለኔ አንደኛ ነህ።👍ምን ይላል ይሄ😁😁😅
ሰመረ ልጁ ከደነቀህ በላይ ብዙ አድናቂዎቾህ አለን ያገራችን ሰዎች መስመር ስተዋል አንተ ደግሞ ይህን የሳተ ህዝብ መመለስ ማለት አንተ ከመነግስት በላይ እየሰራህ መሆንህን ስንቶቻችን ነን የተረዳንህ ? ስለዛህ በርታልን ወገኖቻችንን አድንልን👏
ባርችዬ 🦁🦁 ልክ ነጋሪ ውይ የልብ አድርስ ክፉ አይንካህ 👏👏🙏🙏ደግሞ ብልግና እንደዚህ ጌጥ ያደርጉታል እንደው ወላጅ ዘመዶቻቸውን ማፈር የሚባል ነገር አለፈበት እንዴ አልገቡንም 🤣🤣
ተባረክ መድሀንያለም ይጠብቅህ ! ሀላፊነትን እየተወጣህ ነው ለህሊና መኖር ይህ ነው።
እኔማ አንዳንዱ ነገር በህልሜ እየመሰለኝ ነው
ሰሜ እንደው ምን አይነት ትውልድ እየተፈጠረ እንደሆነ ሳስበው በጣም አዝናለሁ ሰሚ ካገኘህ እስቲ በርታልን
ሰመረ ante eko teleyalek wellahi 1 Ethiopian anten mayet be UA-cam sayewen ye Ethiopia news kerto anten neber mayet Ethiopia le madan wellahi love u bro big respect keep it up bro
I watched it twice!! You are spot on and Perfecto!! 👌👌
ሰሜ በጣም ነው እኮ ደስ የምትለኝ የልቤን ነው የምትናገረው እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥህ
ወንድሜ በጣም በጣም ላመሰግንህ እወዳለሁ ለሀገር የሚጠቅም ስራ እየሰራህ ነው ምንም እንኳ ህዝባችን ክብሩን ማንነቱን ቢያጣም በርታ አስተማሪ ነው ልብ ላለው ለሀገር ጠቃሚ ስራ ነው የምትሰራው
ሰሜ ምትመኛት ሀገር እኛም አንመኛታለን እና ፈጣራ ሀገራችንን ይጠብቅልን ሰሜ እኔም ትመቸኛለህ በርታልኝ 🙏🙏🙏 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሰመረባሪያውን ያመሰገነው ልጅ እራሱ በጣም የሚመሰገን ልጅ ነው።አቀራረቡም አዝናኝ እና እውነታን ያዘለ ነው ።እርሱም ሊመሰገን ይገባዋል።
I watched all your video keep it up brother, thank you!
አስተያየት አሰጣጥህ በጣም ተመችቶኛል አመሰግናለሁ አስተማሪ እና አዝናኝ ነው
U r so smart and funny seme
Of course u are unique
Ba iwnat ya tv show bamitsarawum batam ba gugut itabikaw nabar hulle ina well done bro
U tube በትክክል የተጠቀምክበት አንና አንተ ብቻ አንበሳ ነህ በርታ ወንድሜ
አቦ ሰመረ ተመችተህኞል ኢሄ ሰርሀት የሌለውን ሁሉ አደብ አሲዝልኝ በርታ ወንድሜ።
እይ ስመረ ባርይው የማደጋስካር ወንድ አይሻልሽም 😂😂😂😂😂
ሰምዬ አንተ በጣም ገራሚ ሰው ነህ እ/ር ይጠብቅህ ተመቸኛለህ እውነት።
ኡፍፍፍፍ ሰመረ እንዴት አንጀቴን እንደምታርስልኝ እኮ የኔ አንበሳ በርታልኝ አንደበትህ ይበርታልኝ 👏
You are the Best Semere! I don't have time to watch a UA-cam that much but I never missed your show very brilliant show !
ሰመረ ባርያዉ ምርጥ ሰዉ በጣም ሎጂካል ነህ አንድ ሁለት ቲክቶከር እንዳንተ አይነት ቢኖር ይኼ የላሸቀዉን ትዉልድ ወደ ማንነቱ ይመልስ ነበር በጣም አደንቅሀለዉ አከብርሀለዉ ትንታኔህ እራሱ በእዉቀት የተሞላ ነዉ እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንህ ክበርልኝ ወንድሜ በርታ
በጣም ጥሩ የሆነ አስተያየት አስተማሪ ነው ለመማር ዝግጁ ለሆነ ሰዉ ማለቴ ነው፡፡ የትውልዱ ዝቅጠት መለኪያ ያለው አይመስለኝም :: በጥልቀት ማስብን ብናውቅ የማንም መጫወቻ ባልሆንን እላለሁ። የሰፈር ነብይና ፓስተር እኔ አውቅልሃለሁ ስልክህን አውቀዋለሁ ማታ የበላኸውን አውቀዋለሁ ሲል አሜን አሜን እያልን ቅዠት ውስጥ ያስገቡናል
ሰመረዬ በጣም ነው ደስ የምትለኝ በጣም ከደበረኝ አንተን ካየው ደስተኛ እወናለሁ ተባረክ
ሰመረየየ የኔ ድያመንድ ዉድ ወንድማችን የኔ ጨዋ ነዉር አዋቂ ጋጥዎጦችን መሸከም ከበደን አሰተዳደጋቸዉ እኛ ጋር እያመጡ ያሸክሙናል
ልክ ልኩሁን ምንግር motivational speaker ባዮችን አንደኛ ነህ ሰመረ
ቁምነገር ተናግረህ የምታስቀኝም ሰመረ በርታ ቀጥልበት
refugee 10 amata Kenya canp teskaytw kegaba bhula beklala 🤣🤣🤣🤣🐂🐂🐂 samey thank you bro ngerchaw ♥️♥️💪💪
ተላላፊ ለሆነው የነውረኝነትና የባዶነት በሽታ ሰሜ ፍቱን መድኃኒት ! ድንቁርናና ብልግና አደባባይ እርቃኗን ወጥታለች ገበያተኛው ብዙ ነውና። ጤነኛ አዕምሮ ያለው ሰው አሁን ያስፈልገናል። በርታ ወንድማችን። እጅግ አክብሮት አለን።
O my God everything you are sharing is very funny and the saddest truth thank you so much you have my respect always keep it up
ይሄን ሞቲቬሽናል እስፒከርነኝ የሚለው ሰውዬ ቆይ ለሜን ዝም አይልም! ሰሜ አመሰግናለሁ !
ስመረ ባሪያው በጣም ነው የምታዝናንኝ Appreciate
My dear brother. Much respect!!
ፈጠነ ግልገሌ 😂😂
ሰሜ የእብዶች መድኃኒት እርግጠኛ ነኝ በአንተ ቪዲዮ ብዙ ሰዎች እንደተለወጡና ከእንቅልፋቸው እንደነቁ ተስፋ አለኝ
Bro I’m watching a lot of Ethiopian UA-cam and TikTok but you 💪💪💪I have no words for you. Endzi. Lek asgbalenge brother thank you 🙏
ሰሜ!!! ለዚህ ውጥንቅጡ ለወጣ ሀሳብ ለሌለው ቀባጣሪ መፍትሔ ነህ!!
ማህበራዊ ሚዛኑን ለማስጠበቅ የበኩልህን ተወጥተሃል።
አከብርሃለሁ!!!
የ 4 ኪሎ የኢሜግሬሽን ቢሮ ዝም ማለት ነው ገራ የገባኝ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዳዲስ የገቡት ግራገብቶቸው ግራአጋቡን እኮ በምን እንግባባ ወገን ወይስ ባንኩ እንዲከስር ካስተመር ጥሎ እንዲሄድ ሚያደርጉት ነገር የጉድ ነው የግልባንኮች አቢሶኒያ አንደኛ ነው ደንበኛ ክቡር ነው እሚለው እነሱጋር ሰርቶል ጠብ እርግፍ ብለው ነው ሚያስተናግዱት ሊመሰገኑ ይገባል የሰራን እናበረታታለን ድክሞችን እንነቁራለን በርታ ሰመረ ባሪያው አንፋታቸውም።
Honestly speaking you are the only UA-camr that I subscribe because you have a good personality and a great content, keep up the good work my brother
SEMERE! You’re our voice!!! Thanks 4 you do great job🙏💚💛❤️
4.04 Canada Endezih aynet fit Alasadegechem 😂😂😂🤣🤣🤣😅 you make my day. Lol
Always you got the point!!! Respect
አንተ ስትመጣ ድብርቴ ይጠፋል ባርች ኑርልኝ
Really seme wish you long live, I don't have other words to say about this intelligent guy!!!
እውነትም ሰመረ 👌👌👌👌
ሰመረ ፡ ምክር ሰናይት ለኩሉ ዘይገብራ!!! እናመሰግለን፤
ችግሩ ደሞ በጣም ታሳጥረዋለህ please make it 30Min at least > there are a lot of issues big brother.
ጎበዝ ሰመረ ምክር እጅግ ጥሩ 🙏🙏🙏🙏
ሰመረ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነህ።
ሰመረ ትለያለህ አንተ ስታወራ እኔ ራሴ ማወራ ነው የሚመስለኝ ቲክቶክ ላይ የምፅፈውን ኮሜንት አንተን አይቼ ጨርሼ የፃፍኩት እስኪመስል አንድ አይነት ጭንቅላት ነ ው የተገጠመልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ወንድሜ ❤
Sema tank you
Especially le mane yazwal yalkew temchtognal
አስታወሽ አያሳጣን ሰሜ ምርጥ ሰው
Your reaction for the second video is everything semye thats why I have so much respect for you. Keep it up bro
Deme Bareyaw yene jegena 💪 by the way the guy who was talking about immigration………. Marriage blabla 😂😂😂😂 genzeb yelaklet I will give him the same city new yalenew 😂the face speaks the truth
Thank you so much about everything, specially public service in our country is very very poor.
Always wonder your
360 degree perspective for social critic. Unique in your own way!!!
👍👍❤❤
ሰመረ እኮ ትለያለ 💪💪💪💪respect
ደስ የሚለው እንዳንተ አይነት ሰዎችም እናገኛለን እንጂ እንዳንደዶቺማ ቢሆን ምን ይበጀን ነበር thank you 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ደግነቱ ጆሮ አለመሙላቱ
ሰሜ ዛሬም እንደተለመደው ጥሩ ህጸጾችን (critics) አንስተሀል ልትመሰገን ይገባል። እኔም የምሰራበትን የባንክ ዘርፍ ወጋ ማድረግህ ሁሌም እንደምለው ወደራሴ እንዳይ አድርጎኛል። በርታ ቀጥል!!!