Ethiopia -ESAT የአሜሪካና ኢትዮጵያ ፍጥጫ ( ከዶ/ር ዮሃንስ ገዳሙ ጋር የተደረቀ ቃለ ምልልስ)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 40

  • @tigistchamisso9703
    @tigistchamisso9703 3 роки тому +1

    የሁሉ የበላይ የሆነው እግዚአብሔር አለ ለኢትዮጵያ 💚💛❤️💚💛❤️🙏🙏

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 3 роки тому +1

    Thank you Fasil with your guest

  • @cn8130
    @cn8130 3 роки тому

    I am agree with you about diplomacy weaknesses.

  • @milliman654
    @milliman654 3 роки тому

    ፋሲሎ እናመስግናለን በርታልልን

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 3 роки тому

    Fasil 💕🇪🇹 thank you so much l am proud of you 👍, Dr Johannis thank you so much this is a very significant discussion this help us to understand what’s going on.God bless our country Ethiopia 🇪🇹❤️

  • @hannagirma9293
    @hannagirma9293 3 роки тому

    Fasil Thank you

  • @haregwork8590
    @haregwork8590 3 роки тому +5

    አይ ዶክተርዬ አይ መሬት ያለሰው የሚባለው ተረት የተተረተው ለርሶ ቢጤዎች ነው!!

  • @hannaethiopia6869
    @hannaethiopia6869 3 роки тому

    this is so true i am so proud of you i wish everyone think like you we need to be smart till we get what we wants

  • @meryemmahammed8425
    @meryemmahammed8425 3 роки тому

    ለሚመለከተው ብቻ !!! ለጀግና - ለጀግኒት - ለሙጃሂድ ብቻ ! የመወያያ አጀንዳና የተግባር አቅጣጭ !
    ------------------------------------------------------
    በብል(ፅ)ግና ሐይማኖት - ውዳቂ አመራራቸው - ሀገራችንን አስደፈሩ ! ድንበራችንን አስቆረሱ - ሕዝብ አጫረሱ ! ሕዝባዊ ተቐማትን ለመሸጥ ተደራደሩ - - ድንቁርናቸውም ለከት አጣ - - - !!!
    ---------------------------------------------------------
    የዓባይ ጉዳይ - የብልፅግናዎች ዕድሜ ማራዘሚያና የጨቅላው ፓለቲካቸው ማጫወቻ - እንዲሆን አንፈቅድም !
    -------------------------------------------------------
    ሀገራዊ ህልውናም በብልፅግና ድውይ - የአስተሳሰብ ድኩማኖች ዕሳቦት አይለካም !!
    **********************************
    የእኛ ሚና የብልግናን - እኩይ አስተሳስቡን አርክሰንና አዋርደን - አከርካሪቱን መስበር ነው !!
    /////////////////////////////////////////////
    ሀገራዊ ሕልውና - ታላቐን ኢትዮጵያ - እውን አድርገን የማስቀጠል - አመራርን የምናከናውንበት - አምስቱ ታክቲካላዊ የአመራር ማዕከላት : -
    ሀ - በምስራቅ ኢትዮ - በሀረሪ ሱማሊያ - - - ሕዝብ
    ለ - በሰሜን ኢትዮ - በትግራይ አፋር - - - ሕዝብ
    ሐ - በምዕራብ ኢትዮ - በኦሮሚያ እና - - - ሕዝብ
    መ - በደቡብ ኢትዮ - በጉራጌ ሲዳማ - - - ሕዝብ
    ሠ - በማዕከላዊ ኢትዮ - በጀግናው የአማራ - ሕዝብ
    **********************************
    --------------------------------------------------------------
    በእያንዳንዳችን ግዴታ የሆነብን - ተግባሮቶች : - -
    -----------------------------------------
    1ኛ - - - ግራ የተጋባውን የብልፅግና መንግስት - እና - ፓርቲው ውስጥ ስርገን ገብተን በታችኛው የስልጣን ደረጃ ያለውን - ማለትም በወረዳና ከዚያ በታች ያለውን የስልጣን ደረጃ ላይ ያሉትን የብልፅግና አባላት ሙሉ በሙሉ መልምለን እና በድርጅቱም ውስጥ ስርገን ገብተንበት - ተቆጣጥረንው - በራሱ በብልፅግና በጀትና አባላት ዓላማችንን እያሳካን - እንቅስቃሴያችንን እናፋጥናለን ከሕዝባችንም ጋር በቅርበት እንገናኛለን !!
    -------------------------------------------
    2ኛ - - - በብል(ጽ)ግና ውስጥ መሽገን - ብልጽግናን ማክሰምና ከጥቅም ውጭ ማድረግ የጊዜው አንገብጋቢ ጉዳይ ነው : ትግበራው በተደራጀ ታክቲክ ሊመራና በአመርቂ ውጤት ሊጠናቀቅ ይገባል !
    :::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::
    የብልፅግናን መንግስት መምሰል የሚሻ የወሮበላ ቡድንን - የመፍታት - የትግበራ ታክቲክ - ቅደም ተከተል : - - -
    ---------------------------------------------------
    አንደኛ - የብልፅግና ደጋፊ - መምሰል : የብልፅግና ደጋፊነት በተግባር ሳይሆን በማስመሰል የምንተገብረው ሲሆን ዓብይን እንደምንውደው - ለሁሉም በማውራት - ሁሉንም ነገሩን በማድነቅ - የጭፍን ተከታዮችን ልብ ማማለል ! ዓብይም አድናቂውን ብቻ ስለሚያቀርብ - በዚሁ ወደፓርቲው የምንቀርብበትን ዕድል ማስፋት !
    --------------------------------------------------
    ሁለተኛ - ዓብይ ጠንካራ መሪ ነው (በስላቅ ለጨቅላዎች የሚወራ) - አብረውት ያሉት ባለስልጣናት ውልቅልቅ ሰነፎች መሆናቸውን በዕውቀታቸው እንደማያግዙት - እንደማይፈልጉት : በሙስናም የተጨማለቁ መሆናቸውን እየተከታተልን ከብልፅግና አባላት ጋር ኢንፎርማሊ መወያየትና ማጋለጥ !!!
    ----------------------------------------------------
    ሶስተኛ - የብልፅግና መስራቾችን ለሁለት በመክፈል ንግግራቸውንና ተግባራቸውን መመርመር :
    1ኛው - ነባር መስራቾች - ኢሃድግ የነበሩና የአሁን ብልፅግናዎች :
    2ኛ - አዲስ ገብ መስራቾች - ኢሃድግ ያልነበሩ ለመጀመሪያ ጊዜ ብልፅግናን የተቀላቀሉ :
    የሁለቱን የብልፅግና ባለስልጣናት ንግግርና ትግበራ - ልዩነቱን ከታችኛው የብልፅግና አመራርና አባላት ጋር ኢንፎርማሊ መወያየት - - እንደኛው ማለትም ኢሃድግ የነበረውና ወደ ብልፅግና የተለወጠው አመራር በንግግሩ ውሸታም በተግባሩም - ለሆዱ ያደር - ጨካኝና አጥፊ - - ዕድሜልኩን ሕዝብ ሲፈጅና ሲያስፈጅ የነበረ - በንፁሃን ደም የተጨማለቀ እኩይ ምግባሩን - አሁንም ይህንን በረቀቀ መልኩ እየተገበረ ወይም ሲተገበር አይቶ እንዳላየ እንደሚሆን - የታችኛው አመራርና አባላት በግልፅ እንዲረዱ - ሁኔታዎችን ማመቻቸት !
    ---------------------------------------------------
    አራተኛ - ሁለቱን ሀገራዊ ምሶሶ የሆኑትን ሃይማኖቶች - የኦርቶዶክስ ክርስትናን እና እስልምናን - ለብልፅግና አባላት ማማት - ክሬዲት አለው ! የሃይማኖቱን ተከታዬች ማጥላላትና ከተቻለም እነርሱ (የብልፅግና ሃላፊዎቻቸው) እንደሚያደርጉት የፕሮቴስታንት ተከታዮችን ማድነቅና የፌክ ነብይ ነን የሚሉትን ስም ማጥናትና ስለነሱ ጥሩ ጥሩ ማውራት - ለሹመት ይዳርጋል ! ይህንንም በማድረግ ወደ ብልፅግና የአባላት ሰርክል (ቲም) በቀላሉ መቀላቀል !
    እንዴት እንደሚተገብሩት እየተከታተሉ - በዘዴ ለሕዝቡ ማጋለጥ !!
    ---------------------------------------------
    እምስተኛ - የሃገር መሪና ገዥ አይዲያ የሌለው መሆኑ - መሪዎችም የየራሳቸው ደመነፍሳዊ ሀሳብ እንጂ - በውይይትና በጋራ የዳበረ መሪ እና ገዥ ሀሳብ አለመኖሩን - እያጋለጥን ስራቸውንም መናቅና እንዲናቁ ማድረግ !!!
    -------------------------------------------------------------
    ስድስተኛ - በብልፅግና ለሹመት የበቁት አባላቶቹ - ምንያህል ጨለምተኛና ብስለት የጎደላቸው ጨቅላዎች መሆናቸውን - በንግግራቸውና በተግባራቸው - ያልበሰሉ ያልሰለጠኑ ያሉበትን ደረጃ የማያውቁ መሆናቸውንና - የነርሱ ንግግርና ተግባር -ለውድቀት እንዴት እንደሚዳርግ - በተግባር ማጋለጥ ! የብልፅግና አባል ሁኖ ይህንን ሳይተገብር (ሳያወራ) ሹመት ያገኘ አለመኖሩን ለሰፊው ሕዝብ በዘዴ በተግባር ማስረዳት !
    -------------------------------------------
    ሰባተኛ - የሚያዩትን የትግራይ ተወላጅ ሁሉ እንዲሁም አንገቱን ቀና ያደረገውን መብቱን የሚጠይቅ ሁሉ ! አዋቂውን የተማረውንና የበሰለውን ! ጁንት : ጁንት : ጁንታ - - - ጁንታ - ማለት ማብዛት ለብልፅግና ቅርብ ያረጋል - በሹማምንቱም ታማኝነትን ያስገኛል - - - ይህንን እንዴት እንደሚጠቀሙበት - ትግራዊያንን ምንያህል እንደሚፈሩአቸው - አስተውሉና - እነሱን ለማጥቃት እንዴት እንደሚያደቡ እየተከታተላችሁ - በዘዴ ማጋለጥ !!
    ?
    -----------------------------------------------
    ስምንተኛ -
    ?
    --------------------------------------------------
    እስከ አስረኛ ይቀጥላል !
    ?
    ?
    ?
    --------------------------------------------------
    በታጋዮቻችን ቆራጥነትና ፍፁም ታማኝነት - በሀገራችን ሰላም ሰፍኖ - በዜጎች መካከል አብሮነት ጎልብቶ - ለዕድግት ፈር የሚቀድ ስርዓት እንመሰርታለን !!
    እናሸንፋለን !!
    ኢትዮጵያ ለምልማ ትቀድማለች !!
    **********************************
    ቀጣይ መወያያ አጀንዳ - - - -
    ------------------------------------------------------------
    ፕሮቴስት ብልግና - አስተሳሰብ !
    ሃይጃክ ማድረጊያ ዌቭ - ለቀቃ !
    ሕግ ማስክበር Vs ሕግ መድፈር _____ የብልፅግና ርዕዮት !
    የብል(ጽ)ግና ሆዶችና ጭንብል አጥላቂዎች !
    የብልፅግና አባልነት Vs ቁሳዊ ተጠቃሚነት______ ጭካኔ !
    ---------------___-------------____-------------___---------
    በኢትዮጵያዊያን ደም ቆምረው ለማትረፍ - በደማችን ሊነግዱ ሲዋትቱ እዩአቸው !!! አጋልጡአቸው - እራሳቸውን በራሳቸው እየበሉ እንዲያልቁ አርጋቸው !?!ምድብ 3214 - ልም

  • @AT-ut7yx
    @AT-ut7yx 3 роки тому +1

    Altegezanm malet mindnew, indirectly you are under western gizat so be united work hard to stop begging from them ,then angezam ychalal. Thanks just my opinion.

  • @berhanudema7487
    @berhanudema7487 3 роки тому +2

    It is easy to blame the government for every trial it makes to correct the wrongs done by TPLF without examining the reality on the ground. Mr, Doctor Yohanness, if you are a real Ethiopian you would have taken the responsibility to defend Ethiopia instead of criticizing the government of Ethiopia. You are inclined more to the USA than to Ethiopia. Stop advocating the evil deeds of AMERICA.

  • @ayantuwayre7114
    @ayantuwayre7114 3 роки тому +2

    ማን አሳቢ አረጋት ለኢትዮጵያውያን

  • @abanav57
    @abanav57 3 роки тому

    ከዶ/ር ዮሃንስ ገዳሙ thank you very much,awesome

  • @johndani6705
    @johndani6705 3 роки тому

    Fasil I am proud of you same doctors what they learn at U S college or university I can't understand me western they know the truth they know what they want don't make excuses lobbyist is not change the policy western they don't want strong ethiopia.

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ጰ5ጨ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ጰ5ጨ 3 роки тому +2

    እርምጃው ትክክል ነው የሚሉት ድንጋይና ምስማር ራሶች ናቸው:: ትግራይ ሰብአዊ መብት ጥሰት አልተደረገም አንምስቲ ውሸቱን ነው :

  • @gontelbelay8516
    @gontelbelay8516 3 роки тому

    ፋሲል ኢትዬጵያን ወክለው በየኢምባሲው ያሉትን ዲፕሎማቶች እያቀረባችሁ ምን እንደሚሰሩ ጠይቁልን ? ህወሓት ብር ስላለው አለምአቀፉን ማህበረሰብ ማሳመን (ማሳሳት)ቻለ እያልን ብቻ ሥራቸውን ለማይሰሩ ኢምባሲዎች ሽፋን አንስጥ

  • @ababu3972
    @ababu3972 3 роки тому +1

    Don't dependent in to othe country wealth and there support , unless we will pray for neocolonialism. And we empowered US and EU against our rights . So we have to keep quite and work hard.

  • @bezatamerat4221
    @bezatamerat4221 3 роки тому

    ፋሲሎ ጥሩ ውይይት ነበር በርቱ።

  • @tafe8237
    @tafe8237 3 роки тому

    Lemn yethiopa governors resign ayadergoom Amara oromo that what other countries looking for if they resign they will talk with th he new governors

  • @educationforwardbyezram.ni9976
    @educationforwardbyezram.ni9976 3 роки тому

    So are you saying that the country is a client state hence must act like one?

  • @educationforwardbyezram.ni9976
    @educationforwardbyezram.ni9976 3 роки тому

    Did you just allude to a notion that the US is the most important governing force in the affairs of Ethiopia hence it must be dealt with on par with major stakeholders such as the legitimate electors?

  • @melakuteka4415
    @melakuteka4415 3 роки тому +1

    እረ ገዳሙ ገዳሙ

  • @ስለ-እውነት
    @ስለ-እውነት 3 роки тому

    Yemin sebeawi mebt new yemitaweruuttt... sebeawi mebt selasefene neber endee hizbu sichefechef yenebereww...
    37 amet be'erdata melku yesetut...wede wichi wetoal ahunim le lobistochachew qebi eyehone new yalew. America ye azo embaaa eyaleqesuu new.

  • @voiceforthevoicelesspeople8667
    @voiceforthevoicelesspeople8667 3 роки тому

    ንፍጣሞች እስቲ ህሰቡ እንደ ሰው ልጆች ሲጀመር የትግራይ ህዝብ በጅምላ ጨፍጭፈህ ታድያ ማእቀብ ላይሰጥህ ነው።
    ደነዝ ሁላ

    • @MayEritrea
      @MayEritrea 3 роки тому

      ሱቕ በል ኣታ ከዳሚ ኣሜሪካ ንትግራይ ህዝቢ ሓሲባ ኣይትፈልጥን። ኣሜሪካ ከዳሚታ ወያነ ስለዝጠፍኣታ እያ ተዕገርግር ዘላ።

    • @yemesrachgebryes4375
      @yemesrachgebryes4375 3 роки тому

      You are stupid Ethiopia 🇪🇹long live