Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እጅግ መንፈሰ ጠንካራ ሰው ነው። በችግሩጊዜ ዘመዶቹ ላይ ሸክም ላለመሆን ወስኖ ያን ክፉ ግዜ ተጋፍጦታል። ይህ ሰው በህይወት ካለ መፈለግ ያለባችሁ መንገድ ዳር ሳይሆን ትላልቅ ቦታዎች ነው። የባንክ ማናጀር ፣ዳኛ ፣ሐኪም፣ መሀንዲስ ፣ መምህር ወይም ሌላ የማይሆንበት ምክንያት የለም። የወደቁ እንዳሉ ሁሉ በዚህ ሁሉ ችግሮ አልፈው ከስኬት የደረሱ ብዙ ናቸው። የፍለጋ አድማሳችሁን ከመቄዶንያም ባለፈ ሰፋ አድርጉት።
ወላሂ ዛሬ ደስ ብሎኛል የአክስቴ ልጂ በተጠፋ በ30አመቱ በራሱ ቤተሰቡን አፈላልጎ በእናቴ ስልክ ደዉሎ አለሁ አለን አልሀምዱሊላህ በጣም ደስስስስብሎኛ
እልልልልልልልልል እስይ እንኮንም ደስ አለሽ ማምየ አምላኬ ሆይ የስው ልጅ ሁለየም ደስታው እንጂ ክፋት አታስየን ለጠፋውም በስላም ያገናኛቸው ቸሪ ያስማን
እንኳን ደሰ ያላችሁ እህቴ በ30አመቱ ተገኝ ሰትይ ተስፋ ተሰማኝ እኔም ወንደሜ ከከጠፉ28አመቱ እግዚአብሔር ከፈቀደ ከሰደት ሰመለሰ እፈልገዋለሁ
እንካን ደስ አለሽ እህቴ
በጣም እንኳን አላህ ረዳቹ አስደሰታቹ በጣም ደስ ይላል
እግዚአብሔር ከወንድምሽ ጋር ያገናኝሽ
እግዛብሄር የሚሳነው የለም እና በሱ ተስፋ አይቆረጥም ይገኛል የኔ እናት 😭
እግዝአብሄር አምላክ ከወንድምሽ ጋር በስላም ያገናኝሽ
እንደማመር
አሜን
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን🙏እናታለም እህታለም እንባሽን እግዚአብሔር አምላክ እንባሽን ያብስልሽ ቅድስት ድንግል ማርያም በምልጃዋ ትርዳሽ💚💛♥️👏👏
ኡፍ በጣም አሳዘነችኝ የኔ እናት አላህ ያገናኛችሁ ወድም እደቀላል። ሳስበው የምትገናኙ ይመስለኛል አብሽሪ እናት ውስጤን በላሽው ይሄ ለቅሶ ደስታ ሁኖ ድጋሜ ከወድምሽ ጋ የምናይሽ ያድርገን
የኔ እናት አይዞሽ ፆሎት አድረሰጊ ሱባኤ ገብተሽ አምላክን ጠይቂ ምልስ ይሰጥሻል የድንግል ማርያም ልጅ አይዞሽ በህይወት ኑሮ ለመገናኘት ያብቃችሁ
ወገኔ ይሄንን አይተን አንጨካከን የሰላም ዋጋው ተወርቶ አይጨረስም ወገኔ እንተሳሰብ እግዚአብሔር ይርዳሽ
እኔ ለምን እደሆን አላቀም እምታገኛው ነው የሚመስለኝ የኔ እናት አላህ ያገናኝሽ😢😢
እግዝአብሄር ያገናኛችው እህቴ እኔም አጎቶ ጠፍቶ ቀርቷል በዝሁ ባገኘው ምናልባት በህይወት ካለ ስሙ ታፈስ ደስታ ይባላል ምናልባት ይተዋወቁ ይሆናል እመቤቴ ትርዳሽ
_አላህ ያገናኛቸው ያረብ_
እግዚአቢሔር ያገናኛቹህ
ኪዳነምህረት እናቴ ትርዳሽ አይዞሽ ትገኛላቹ በሰላም
አሳዛኝ ታሪክ ነው ከኔ አጎት ጋር ይመሳሰላል አጎቴ የናቴ ወንድም ወጣት እያለ እንደወጣ የት እንዳለ አይታወቅም ወደ 30 አመት ገደማ ይሆነዋል እስካሁን ይኑር አይኑር ማንም አያውቅም ስሙ ለማ ገብረክርስቶስ ይባላል ከወንድምሽ ጋር ስላም ያገናኝሽ
እግዚብሔር የሚሳነው የለም ይርዳሽ ያገናኝሽ መልካሙን ያሰማን አሜን
በእውነት ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም፡፡ እግዚአብሔር ያግዝሽና በሰላም ከምትናፍቁት ቤተሰቦቹ ይቀላቅለው፡፡ የራስሽን ድርሻ ለመሞከር ግን ሰዎች ሰምተው እነዲደውሉል ከምትጠብቂው በተጨማሪ የቀድሞው የኢትዮጵያ ሰራዊት አሁን በጥሩ ሁኔታ ላይ ስለሚገኝና ፅ/ቤትም በአዲስ አበባ ውስጥ ስላለው እዛ ሔደሽ ሰዎችን ብታነጋግሪ ነገሮችን ለማፍጠን ይረዳሻል ብዬ አስባለሁ፡፡ እግዚአብሔር ይርዳሽ!!!!!
ሄጃለሁኝ እያፈላለጉልኝ ነው አመሰሰግናለሁ።
እግዚአብሔር ይረዳሸ በሠላም ያገናኛችሁ
በእውነት እንባዬን መቆጣጠር ሁሉ ነው ያቃተኝ መዳንያለም በህይወት አኑሮት ያገናኛቺ ደስታሺን ያሰማኝ
ፈጣሪ ከወንድምሽ ያገናኝሽ
እግዚአብሔር አምላክ ብይን ስጋ ያገናኛኝሽ እህት እኮ የናት ምትክ ናት
ወይኔ ምን አይነት ነገር ነው የኔ ታሪክ የቀረበ ነው የመሰለኝ እኔም እንዳአቺ አይነት ታሪክ አለኝ እውነትሽን ነው ካለህ በህይወት እባክህን አለው በልላት አባክህ ያሰብሽውን ነገር እግዚአብሔር ያገናኝሽ
አሜን አሜን አሜን
እመብርሀን በምልጃዋ ታገናኝሽ ልክ የኔሂወት ነው የሚመስለው እኔም ወንድሜን በንደዚሁ ሁኔታ ወቶ ቀረ መኖሩን 1985 አመተምህር አመተምህረት በጉዋደኛው ደብዳቤ ልኮ ይህንን ሰው ለሀገሩ አብዮት ብሎ መኖሩን አሳውቆን እሱ ጠፋብን ስሙ ሰለሞን በቀለ ሞላ ይባላል እናታችን እኛም እርሙዋን እርማችንን ሳናወጣ እስቲል እስካሁን እናታችን እኛም አለን እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ
የኔም ወንድም የቤታችን የመጀመሪያ ልጅ በደርግ ጊዜ ታፍሰው ከብዙ ተማሪዎች ጋር ከ ተፈሪ መኮንን ትምህርት ቤት ውስጥ ወስደዋቸው የዛ ለታ ለናቴ መተው ነገሯት ብዙ ተማሪዎች እንድትወሰድ ከዛ እየተመላለሰች ብትጠይቅ ወደ ጦርሜዳ በግዳጅ እንደተላኩ እና የተላኩትም ተማሪዎች የመጀመሪያ ብርጌድ ላይ እንደሰለፏቸው እና በውጊየው እንደሞቱ ለናቴም ሌሎቹም ወላጆች ተነገራቸው😭😭😭በቃ አስክሬንም የለም በቃ በጣም የሚያሳዝን ግዜ እስከዛሬ ወንድማችን በሂወት ከተረፈ ይመጣል ብለን እንጠብቃለን 🙏🙏🙏🙏እግዚያብሔር በሂወት ያገናኛችሁ እህቴ ፡
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ዕስኪ ሡባዬ ይዘሽ ጠይቂ እግዚአብሔርን በህልምሽ ካየሽው መፍትሄ ታገኛለሽ
እባኮትን፡እንዴት፡ነው፡ሱባኤ፡የሚያዘው? ቢያስረዱኝ፡በአክብሮት፡እጠይቆታለው፡የሚመቾት፡ከሆነ። አመሰግናለው፡በጣም።ሰላም፡ዋሉልኝ።
እሺ የቤት ሱባዬ የአርምሞ ሱባዬ አል እህቴ ይበልጥ መምህር ተስፋዬ ብለሽ ዩቱብ ላይ ጊቢ በሳአቱ ስላልመለሱኩ ይቅርታ
እግዚአብሔር የሚሳነው የለም በህይወት ካለ ፈጣሪ ያገናኝሻል እኔም ምኞቴ ነው እንድትገናኆ እግዚአብሔር እባሽን ብያብስልሽ አይዞሽ
አይዞሽ እህታችን እግዚአብሔር አምላካችን በሰላም ያገናኛችው ልብ ይነካል ወላዲት አምላክ ትራድሽ 🙏😭❤️
ሰላምዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አንኩዋን ሰላም መጣሽ አግዚአብሄር ይርዳሽ
ፈጣሪ ያገናኝሽ
የኛ የኢትዮጵያዊያን እህቶቻችን እኮ ነብስ ናቸው እኮ ከሌላው አገር እህቶች ይለያሉ ብዙዎቹን ስላየው ነው እኛ ልዬ ነን:)
እውነት ነው ያልከው።
መሲዬ አንቺ ቆንጆ ልጅ ከቆንጆ ድምፅ ጋር የምታቀርቢያቸው ፕሮግራሞች በጣም ነው የምወዳቸው እህታችንን ከወንድምሽ ጋር ለመገናኘት ፈጣሪ ይርዳሽ በይልኝ
እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሸ ታገኘዋልሸ በእርግጥኝነት ማርያምን አይዞሸ አብራቹ ትቀርባላችሁ እግዚአብሔር ይርዳሸ
ጌታ ይርዳሽ።
እግዚአብሔር ይርዳሽ ማማየ አይዞሽ አይዞሽ ፈጣሪ ለአይን ያብቃችሁ 🙏🙏🙏 እኔም ለማላቀው አያቴ እንደዚህ አይነት ታሪክ ሳይ አለቅሳለሁ እናቴን በህፃንነት ጥሏት ዎታደር ቤት የገባው 5 እህት4 ወንድሞች አሉት በእድሜ ትልልቅ ሰዎች ቢሆኑም እስከአሁን ከቁጥር የጎደለ የለም ከሱ ውጭ ማለቅሰው የእናቴ ስስቴ አባቷን ፍለጋ የተንከራተቱት አይኖቿና ልቧ ረፍት ስላላገኙልኝ ነው ሱዳን ነው 5 ልጆች ወልዷል 1 እግሩ ሽቫ ሆኗል አይተነዋል ይሏት ነበር ምንም ሆኖ ቢተያዩ ደስታየ ነበር ግን።።።።
እንደዉ እመብርሀን በለተቀንዋ ታገናኛቹ የኔ እናት እንዳፍሽ ያድርግልሽ
እግዚአብሔር በሰላም ያገናኝሸ
ይገኛል አይዞሽ የኔም አባት ለውትድርና ወጥቶ በልጅነቱ በተለያዩ በሀያሳባት አመታቸው ነው የተገናኝት የአባቴም እናት እና አባቱ ሞተው ነው ያገኛቸው ግን ምን ይዝን እያሉ ነው እንጂ ከቤተሰብ የሚርቁት በጣም ነው የሚዝኑት አባቴ እንደ ሴት ነበር የሚለቅሰው😢😢😢 እኔ ለአባቴ የመጀመሪያ ልጅ ነኝ አሁን ሀያ አራት አመቴ 😍😍 አባቴ ንፍቅ ብለኸኝል😢😢😢
እጊዚአብሄር በህይወት ከወንድምሽ ጋር ያገናኝሽ የነ እህት
እግዚአብሔር ያገናኛችሁ !!!መሲዬ ሁሌም አደንቅሻለሁ በርቺ ።
ሰላምዬ እግዚአብሔር ይርዳሽ ታገኝዋለሽ።
ወይ የኔ እህት መለየት ከባድ ነው አደለም የእናት ልጅ የምንወዳቸዉን ጓደኛ ስናጣ የልብ ህመም ነው ፈጣሪ ይርዳሽ ማማዬ የእዉነት አደለም ቤተሰብ በስልክ የምናቃቸዉን ሰወች ስናጣ የልብ ስብራት ፀፀትነው 😭ፍቅር ና መለየት አልቅሳ አስለቀሠችኝ😭😭
እግዚአብሔር አምላክ ከወንድምሽ ያገናኝሽ እህቴ የወንድም ነገር የሚያቅ ያቀዋል እንባሽን በደግ ያብስው
አግዚአብሔር መልካም ነው ወንድሜ ታገኝለሺ አይዞሺ አይዞሺ ቁዱሰ ገብርኤል ቁድሰ ሚካኤል ይርዳሺ
እግዚአብሔር ያገናኛችሁ
ኢትዮጵያ ስንት ነገር ተሸክማ ነው የኖረችው እግዚአብሔር ይርዳሽ። ወንድምሽን ያገናኛቹ።
እግዚአብሔር ያገናኝሽ
አይዞሽ እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛቹህ ደግሞ ታገኝዋለሽ
እንኳን ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!
Ayzosh Ethel EGZIABHERN betselot tematsegiw yagegilishal EGZIABHER wendmishin bhiwet yamitalish AMEN
የድንግል ማሪያም ልጅ እንባሽን ያብስልሽ ወንደምሽ ጋ በሰላም ያገናኝሽ
እግዚአብሔር ያገናኛችሁ የኔ እናት የሚሳነው የለም!!!
እግዚአብሔር ይርዳሸ ።ጎበዝ እንዳትናገሪ የኛ ሕዝብ እንኳን አሜሪካ ነው የምኖረው ብለሽ ኮንዶሚኒዬም ተመዝግጊቤከለሁ ካልሽገንዘብ አላት ብሎ ነው ተንኮል ነው የምናስበው ።
እኅታለሜ የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ የነጋዋ እመብርሃን ደስታን ታብስርሽ እፍፍፍፍፍ አንጀቴን ነው ያላወሰችው
እመብርሃን ትርዳሽ🙏
እግዚአብሔር ከወድምሺ በሰላም ያገናኝሺ እሕቴ ለሱ እሚሳነው የለም በቅርብ ታገኛዋለሺ አይዞኝ💚💛❤🙏
እግዚአብሔር ይርዳሽ በ ህይወት ካለ ታገኝዋለሽ እግዚአብሔር የፈቀደው ይሁን ከባድ ነው
አይዞሽ ልትገናኙ ነው እግዚአብሔር ያቃል የድሮ ጦርሰራዊት ወንድሞቻችን ኢትዮጵያዉያን ባለእዳዎች ነን አይዞሽ እመቤታችን ትርዳሽ።
መደሐኒ። አለም ከሪሰቶሰ እዳፋሸ። ያርገውና ሰትመለሺ ከወንድምሸጋ ያገናኝሸ አሜን።
ፈጣሪ ይርዳሽ እናት እፍፍፍፍ ያማል በጣም እባሽ ይታበስ 💒💒💒💒
Ene ye Keren lij negin, my heart aches for you. May this brother suffered POST TRAUMATIC DISORDER. War is distraction of society. I wish you all the best ye enat!
እግዚሀቤርአምላክያገናኝሽበጣምያሳዝናል
እኔንም በጣም አስለቀሽን እናቴ እግዚአብሔር አምላክ እንባሽን የብስልሽ :: እመቤቴ ማርያም ደስታን ታብስርሽ እግዝአብሄር አምላክ ከወንድምሽ ጋር በስላም ያገናኝሽ ፈጣሪ ድምፁን ያሰማችሁ ለፈጣሪ ምን ይሳነዋል ነገ ስቀሽ እንደማይሽ ተስፋ አለኝ፡፡
አሜን የኔ እህት
እግዚአብሔር በፀጋው ያገናኛቹህ
Meseya you are very professional 👏 I love your intro. You took her shyness by your sweet talk
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ተመልሰሽ ሳትሃጅ ቸር ወሬ ያሰማን🙏😭
ሰላምዬ መድሀኒአለም ይርዳሽ እኔም እህቴ እና ወንድሜ ከጠፉ 30 አመት ሆናቸው
እርርር እሲት እንጠያየቅ እኔም እንደ አንች አንድ ወንድሜ እና እህቴን አጣው እማማ🙌😢👈
አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
ጦርነት ምን ያህል አስከፊ ነው ስንቱን ዋና አሰከፈለ እንደ ሀገር እንደ ግለሰብ ደግሞም አልለቀንም ምን ይደረጋል ኢትዮጵያ ሀገረ እግዚአብሔር በቸርነተህ ታደጋት በቃችሁ በለን
አላህ ያስገኝልሺ ወንድምሺ
ነብሷን ይማረው እና የዘሙ የኑስ እህት መስለሽኝ በተረፈ እግዚአብሔር ይርዳሽ ወንድምሽን እድታገኚው እኔም እንዳችው አባቴ ከአምቦ በደርግ ግዜ ከቤት ወጥቶ አልተመለሰም ጠፋ አፈላልገን አጣነው
ልኡል እግዚያብሄር ከመትናፍቂው ወንድምሽ ያገናገኝሽ፡፡
እግዚአብሔር ይርዳሸ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይርዳሽ እንድታገኙው
አይዞሽ አታልቅሺ እመብርሀን በሠላም ታገናኛችሁ ፈጣሪ ያገናኛቹ የዘወትር ጸሎቴነው እንደምታገኚው እርግጠኛ ነኝ
ሁሉንም የማይሳነው ፈጣሪ ተሎ ያገናኛችሁ ይርዳችሁ
እኔ የማለቅስበት ነገር አላጣም መቼም ኡህህህ 😭😭😭 ለወንድሞቼ ያለኝን ፍቅር ሳስበው ውስጤ ተቃጥሎ ነው ያለቀስኩት ኡፍፍፍፍ እግዚአብሔር ያገናኝሽ የኔ ውድ እህት ። ለሦስት ቀንም ብትሆን በእመቤቴ ድንግል ማርያም ፊት ሻማ አብርቼ በጸሎት ምልጃዋን እማጸናለሁ እመቤቴ ድንቅ ተዓምር እንደምታሰማኝ አምናለሁ አንችም ተስፋ እንዳትቆርጭ እግዚአብሔር ከእስትንፋስ ቅርብ ነው እናም ጸልይ አይዞሽ እህቴ
እግዛቤር ከወንድማችሁ ጋር ያገናኞችሁ
በሰላም ያገናኛቹ
እግዚአብሔር ያገናችህ
ፈጣሪ ቸር ወሬ ያሰማችሁ በፈጣሪ ተስፋ አይቆረጥም
አላህ ደስታችሁን ያሰማን አይዞሽ ኢንሻ አላህ በሰላም ትገናኛላችሁ
እግዛአብሔር በሰላም ለመገናኘት ያብቃችሁ
በሳላም ያገናሽ
አይዞሽ አታልቅሽ የአንቺን ፋንታ ተወጣሽ እኮ ጥሩ እህት ማድረግ የሚገባትን አድርገሻል።እግዚአብሔር ይርዳሽ
እግአቤር ይረዳሸ
እግዚአብሔር ያገናኝሽ እህቴ እመብርሀን ትሁንልሽ
አምላክ ወደ ቤቱ ይመልስላችሁ ብዙውን ጊዜ ከውትድርና ሲመለሱ በጦርነት ድምፅ የተነሳ አስተሳሰባቸው ሊቀየር ይችላል ቤተስብንም ላለመጠጋት ይፈልጋሉ ብዬ አስባለው እግዜር በስላም በጤና ይመልስላችሁ ከመፈለግ ወደ ሃላ አትበሉ
እግዚአብሔር ያግዝሽ እህቴ
እግዚአብሔር ያገናኛችሁ አይዞሽ 😭😭😭😭😭😭😭
እመብርሃን ትርዳሽ አይዞሽ እህታችን
እግዝያአብሔር እጅሽን ባፍሽ አስጭኖ ያስገርምሻል ብዙ የመከራ ጊዜ አሳልፈሻል አውን የደስታሽ ያረገው ይሆናል።
የእግዚአብሔር ፈቃድ ሆኖ ከወንድምሽ ጋር ለመገናኘት ያብቃችሁ የኔ እህት🙏🙏
እግዚአብሄር ያገናኝሽ
😢😢😢አስለቀስሽኝ! የነገዋ እመብርሀን በምልጃዋ አለሁ ትበላችሁ ታገናኛችሁ 😢😢😢
ጎበዝ አትስጪ ስሙን የኢትዮጵያ ህዝብ ተበላሽቶአል ወንድምሽ ነኝ ብሎ የሚመጣ ስላለ ተጠንቀቂ ወንድምሽን ታገኝዋለሽ አይዞሽ
አላህ በሰላም ያገናኛችሁ
እግዛቢሔር ይርዳሽ ከወንድምሽ ጋር በሰላም ተገናኙ
እ/ር ይርዳሽ!!! ምታገኝው ይመስለኛል ስታገኝው ደስታሽን በዚሁ ቻናል እንጠብቃለን
እይዛሽ. እህታችን ያገኝዋልሽ ውንድምሽን እመብርሀን ትርዳሽ
እግዚአብሔር ይርዳሽ ፈጣሪ ምንም አይሳነውም
አላህ ያገናኝሽ እህቴ ወንድምሸ ጋር
ኡህ አሳዘንሽኝ እግዚአብሄር ያገናኝሽ
አይዞሽ እናቴ እመብርሃን ትረዳሻለች, ታገኚዋለሽ. እኔ እራሱ አስር ዓመት የተለየዋቸውን ወንድሜን እና የእንጀራ እናቴን በእልሜ አይቻቸው ፈልጌ አግቻቸዋለው:: እግዚአብሔር እንባሽን በደስታ ይቀይረው:: እኔ እራሱ እያለቀስኩኝ ነው የማየው😭😭😭
እጅግ መንፈሰ ጠንካራ ሰው ነው። በችግሩጊዜ ዘመዶቹ ላይ ሸክም ላለመሆን ወስኖ ያን ክፉ ግዜ ተጋፍጦታል። ይህ ሰው በህይወት ካለ መፈለግ ያለባችሁ መንገድ ዳር ሳይሆን ትላልቅ ቦታዎች ነው። የባንክ ማናጀር ፣ዳኛ ፣ሐኪም፣ መሀንዲስ ፣ መምህር ወይም ሌላ የማይሆንበት ምክንያት የለም። የወደቁ እንዳሉ ሁሉ በዚህ ሁሉ ችግሮ አልፈው ከስኬት የደረሱ ብዙ ናቸው። የፍለጋ አድማሳችሁን ከመቄዶንያም ባለፈ ሰፋ አድርጉት።
ወላሂ ዛሬ ደስ ብሎኛል የአክስቴ ልጂ በተጠፋ በ30አመቱ በራሱ ቤተሰቡን አፈላልጎ በእናቴ ስልክ ደዉሎ አለሁ አለን አልሀምዱሊላህ በጣም ደስስስስብሎኛ
እልልልልልልልልል እስይ እንኮንም ደስ አለሽ ማምየ አምላኬ ሆይ የስው ልጅ ሁለየም ደስታው እንጂ ክፋት አታስየን ለጠፋውም በስላም ያገናኛቸው ቸሪ ያስማን
እንኳን ደሰ ያላችሁ እህቴ በ30አመቱ ተገኝ ሰትይ ተስፋ ተሰማኝ እኔም ወንደሜ ከከጠፉ28አመቱ እግዚአብሔር ከፈቀደ ከሰደት ሰመለሰ እፈልገዋለሁ
እንካን ደስ አለሽ እህቴ
በጣም እንኳን አላህ ረዳቹ አስደሰታቹ በጣም ደስ ይላል
እግዚአብሔር ከወንድምሽ ጋር ያገናኝሽ
እግዛብሄር የሚሳነው የለም እና በሱ ተስፋ አይቆረጥም ይገኛል የኔ እናት 😭
እግዝአብሄር አምላክ ከወንድምሽ ጋር በስላም ያገናኝሽ
እንደማመር
አሜን
አሜን
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን🙏
እናታለም እህታለም እንባሽን እግዚአብሔር አምላክ እንባሽን ያብስልሽ ቅድስት ድንግል ማርያም በምልጃዋ ትርዳሽ💚💛♥️👏👏
ኡፍ በጣም አሳዘነችኝ የኔ እናት አላህ ያገናኛችሁ ወድም እደቀላል። ሳስበው የምትገናኙ ይመስለኛል አብሽሪ እናት ውስጤን በላሽው ይሄ ለቅሶ ደስታ ሁኖ ድጋሜ ከወድምሽ ጋ የምናይሽ ያድርገን
የኔ እናት አይዞሽ ፆሎት አድረሰጊ ሱባኤ ገብተሽ አምላክን ጠይቂ ምልስ ይሰጥሻል የድንግል ማርያም ልጅ አይዞሽ በህይወት ኑሮ ለመገናኘት ያብቃችሁ
ወገኔ ይሄንን አይተን አንጨካከን የሰላም ዋጋው ተወርቶ አይጨረስም ወገኔ እንተሳሰብ እግዚአብሔር ይርዳሽ
እኔ ለምን እደሆን አላቀም እምታገኛው ነው የሚመስለኝ የኔ እናት አላህ ያገናኝሽ😢😢
እግዝአብሄር ያገናኛችው እህቴ እኔም አጎቶ ጠፍቶ ቀርቷል በዝሁ ባገኘው ምናልባት በህይወት ካለ ስሙ ታፈስ ደስታ ይባላል ምናልባት ይተዋወቁ ይሆናል እመቤቴ ትርዳሽ
_አላህ ያገናኛቸው ያረብ_
እግዚአቢሔር ያገናኛቹህ
ኪዳነምህረት እናቴ ትርዳሽ አይዞሽ ትገኛላቹ በሰላም
አሳዛኝ ታሪክ ነው ከኔ አጎት ጋር ይመሳሰላል አጎቴ የናቴ ወንድም ወጣት እያለ እንደወጣ የት እንዳለ አይታወቅም ወደ 30 አመት ገደማ ይሆነዋል እስካሁን ይኑር አይኑር ማንም አያውቅም ስሙ ለማ ገብረክርስቶስ ይባላል ከወንድምሽ ጋር ስላም ያገናኝሽ
እግዚብሔር የሚሳነው የለም ይርዳሽ ያገናኝሽ መልካሙን ያሰማን አሜን
በእውነት ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም፡፡ እግዚአብሔር ያግዝሽና በሰላም ከምትናፍቁት ቤተሰቦቹ ይቀላቅለው፡፡ የራስሽን ድርሻ ለመሞከር ግን ሰዎች ሰምተው እነዲደውሉል ከምትጠብቂው በተጨማሪ የቀድሞው የኢትዮጵያ ሰራዊት አሁን በጥሩ ሁኔታ ላይ ስለሚገኝና ፅ/ቤትም በአዲስ አበባ ውስጥ ስላለው እዛ ሔደሽ ሰዎችን ብታነጋግሪ ነገሮችን ለማፍጠን ይረዳሻል ብዬ አስባለሁ፡፡ እግዚአብሔር ይርዳሽ!!!!!
ሄጃለሁኝ እያፈላለጉልኝ ነው አመሰሰግናለሁ።
እግዚአብሔር ይረዳሸ በሠላም ያገናኛችሁ
በእውነት እንባዬን መቆጣጠር ሁሉ ነው ያቃተኝ መዳንያለም በህይወት አኑሮት ያገናኛቺ ደስታሺን ያሰማኝ
ፈጣሪ ከወንድምሽ ያገናኝሽ
እግዚአብሔር አምላክ ብይን ስጋ ያገናኛኝሽ እህት እኮ የናት ምትክ ናት
ወይኔ ምን አይነት ነገር ነው የኔ ታሪክ የቀረበ ነው የመሰለኝ እኔም እንዳአቺ አይነት ታሪክ አለኝ እውነትሽን ነው ካለህ በህይወት እባክህን አለው በልላት አባክህ ያሰብሽውን ነገር እግዚአብሔር ያገናኝሽ
አሜን አሜን አሜን
እመብርሀን በምልጃዋ ታገናኝሽ ልክ የኔሂወት ነው የሚመስለው እኔም ወንድሜን በንደዚሁ ሁኔታ ወቶ ቀረ መኖሩን 1985 አመተምህር አመተምህረት በጉዋደኛው ደብዳቤ ልኮ ይህንን ሰው ለሀገሩ አብዮት ብሎ መኖሩን አሳውቆን እሱ ጠፋብን ስሙ ሰለሞን በቀለ ሞላ ይባላል እናታችን እኛም እርሙዋን እርማችንን ሳናወጣ እስቲል እስካሁን እናታችን እኛም አለን እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ
የኔም ወንድም የቤታችን የመጀመሪያ ልጅ በደርግ ጊዜ ታፍሰው ከብዙ ተማሪዎች ጋር ከ ተፈሪ መኮንን ትምህርት ቤት ውስጥ ወስደዋቸው የዛ ለታ ለናቴ መተው ነገሯት ብዙ ተማሪዎች እንድትወሰድ ከዛ እየተመላለሰች ብትጠይቅ ወደ ጦርሜዳ በግዳጅ እንደተላኩ እና የተላኩትም ተማሪዎች የመጀመሪያ ብርጌድ ላይ እንደሰለፏቸው እና በውጊየው እንደሞቱ ለናቴም ሌሎቹም ወላጆች ተነገራቸው😭😭😭በቃ አስክሬንም የለም በቃ በጣም የሚያሳዝን ግዜ እስከዛሬ ወንድማችን በሂወት ከተረፈ ይመጣል ብለን እንጠብቃለን 🙏🙏🙏🙏እግዚያብሔር በሂወት ያገናኛችሁ እህቴ ፡
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ዕስኪ ሡባዬ ይዘሽ ጠይቂ እግዚአብሔርን በህልምሽ ካየሽው መፍትሄ ታገኛለሽ
እባኮትን፡እንዴት፡ነው፡ሱባኤ፡የሚያዘው? ቢያስረዱኝ፡በአክብሮት፡እጠይቆታለው፡የሚመቾት፡ከሆነ። አመሰግናለው፡በጣም።
ሰላም፡ዋሉልኝ።
እሺ የቤት ሱባዬ የአርምሞ ሱባዬ አል እህቴ ይበልጥ መምህር ተስፋዬ ብለሽ ዩቱብ ላይ ጊቢ በሳአቱ ስላልመለሱኩ ይቅርታ
እግዚአብሔር የሚሳነው የለም በህይወት ካለ ፈጣሪ ያገናኝሻል እኔም ምኞቴ ነው እንድትገናኆ እግዚአብሔር እባሽን ብያብስልሽ አይዞሽ
አይዞሽ እህታችን እግዚአብሔር አምላካችን በሰላም ያገናኛችው ልብ ይነካል ወላዲት አምላክ ትራድሽ 🙏😭❤️
ሰላምዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አንኩዋን ሰላም መጣሽ አግዚአብሄር ይርዳሽ
ፈጣሪ ያገናኝሽ
የኛ የኢትዮጵያዊያን እህቶቻችን እኮ ነብስ ናቸው እኮ ከሌላው አገር እህቶች ይለያሉ ብዙዎቹን ስላየው ነው እኛ ልዬ ነን:)
እውነት ነው ያልከው።
መሲዬ አንቺ ቆንጆ ልጅ ከቆንጆ ድምፅ ጋር የምታቀርቢያቸው ፕሮግራሞች በጣም ነው የምወዳቸው እህታችንን ከወንድምሽ ጋር ለመገናኘት ፈጣሪ ይርዳሽ በይልኝ
እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሸ ታገኘዋልሸ በእርግጥኝነት ማርያምን አይዞሸ አብራቹ ትቀርባላችሁ እግዚአብሔር ይርዳሸ
ጌታ ይርዳሽ።
እግዚአብሔር ይርዳሽ ማማየ አይዞሽ አይዞሽ ፈጣሪ ለአይን ያብቃችሁ 🙏🙏🙏 እኔም ለማላቀው አያቴ እንደዚህ አይነት ታሪክ ሳይ አለቅሳለሁ እናቴን በህፃንነት ጥሏት ዎታደር ቤት የገባው 5 እህት4 ወንድሞች አሉት በእድሜ ትልልቅ ሰዎች ቢሆኑም እስከአሁን ከቁጥር የጎደለ የለም ከሱ ውጭ ማለቅሰው የእናቴ ስስቴ አባቷን ፍለጋ የተንከራተቱት አይኖቿና ልቧ ረፍት ስላላገኙልኝ ነው ሱዳን ነው 5 ልጆች ወልዷል 1 እግሩ ሽቫ ሆኗል አይተነዋል ይሏት ነበር ምንም ሆኖ ቢተያዩ ደስታየ ነበር ግን።።።።
እንደዉ እመብርሀን በለተቀንዋ ታገናኛቹ የኔ እናት እንዳፍሽ ያድርግልሽ
እግዚአብሔር በሰላም ያገናኝሸ
ይገኛል አይዞሽ የኔም አባት ለውትድርና ወጥቶ በልጅነቱ በተለያዩ በሀያሳባት አመታቸው ነው የተገናኝት የአባቴም እናት እና አባቱ ሞተው ነው ያገኛቸው ግን ምን ይዝን እያሉ ነው እንጂ ከቤተሰብ የሚርቁት በጣም ነው የሚዝኑት አባቴ እንደ ሴት ነበር የሚለቅሰው😢😢😢 እኔ ለአባቴ የመጀመሪያ ልጅ ነኝ አሁን ሀያ አራት አመቴ 😍😍 አባቴ ንፍቅ ብለኸኝል😢😢😢
እጊዚአብሄር በህይወት ከወንድምሽ ጋር ያገናኝሽ የነ እህት
አሜን
እግዚአብሔር ያገናኛችሁ !!!
መሲዬ ሁሌም አደንቅሻለሁ በርቺ ።
ሰላምዬ እግዚአብሔር ይርዳሽ ታገኝዋለሽ።
ወይ የኔ እህት መለየት ከባድ ነው አደለም የእናት ልጅ የምንወዳቸዉን ጓደኛ ስናጣ የልብ ህመም ነው ፈጣሪ ይርዳሽ ማማዬ የእዉነት አደለም ቤተሰብ በስልክ የምናቃቸዉን ሰወች ስናጣ የልብ ስብራት ፀፀትነው 😭ፍቅር ና መለየት አልቅሳ አስለቀሠችኝ😭😭
እግዚአብሔር አምላክ ከወንድምሽ ያገናኝሽ እህቴ የወንድም ነገር የሚያቅ ያቀዋል እንባሽን በደግ ያብስው
አግዚአብሔር መልካም ነው ወንድሜ ታገኝለሺ አይዞሺ አይዞሺ ቁዱሰ ገብርኤል ቁድሰ ሚካኤል ይርዳሺ
እግዚአብሔር ያገናኛችሁ
ኢትዮጵያ ስንት ነገር ተሸክማ ነው የኖረችው እግዚአብሔር ይርዳሽ። ወንድምሽን ያገናኛቹ።
እግዚአብሔር ያገናኝሽ
አይዞሽ እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛቹህ ደግሞ ታገኝዋለሽ
እንኳን ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!
አሜን
Ayzosh Ethel EGZIABHERN betselot tematsegiw yagegilishal EGZIABHER wendmishin bhiwet yamitalish AMEN
የድንግል ማሪያም ልጅ እንባሽን ያብስልሽ ወንደምሽ ጋ በሰላም ያገናኝሽ
እግዚአብሔር ያገናኛችሁ የኔ እናት የሚሳነው የለም!!!
እግዚአብሔር ይርዳሸ ።ጎበዝ እንዳትናገሪ የኛ ሕዝብ እንኳን አሜሪካ ነው የምኖረው ብለሽ ኮንዶሚኒዬም ተመዝግጊቤከለሁ ካልሽገንዘብ አላት ብሎ ነው ተንኮል ነው የምናስበው ።
እኅታለሜ የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ የነጋዋ እመብርሃን ደስታን ታብስርሽ እፍፍፍፍፍ አንጀቴን ነው ያላወሰችው
እመብርሃን ትርዳሽ🙏
እግዚአብሔር ከወድምሺ በሰላም ያገናኝሺ እሕቴ ለሱ እሚሳነው የለም በቅርብ ታገኛዋለሺ አይዞኝ💚💛❤🙏
እግዚአብሔር ይርዳሽ በ ህይወት ካለ ታገኝዋለሽ እግዚአብሔር የፈቀደው ይሁን ከባድ ነው
አይዞሽ ልትገናኙ ነው እግዚአብሔር ያቃል የድሮ ጦርሰራዊት ወንድሞቻችን ኢትዮጵያዉያን ባለእዳዎች ነን አይዞሽ እመቤታችን ትርዳሽ።
መደሐኒ። አለም ከሪሰቶሰ እዳፋሸ። ያርገውና ሰትመለሺ ከወንድምሸጋ ያገናኝሸ አሜን።
ፈጣሪ ይርዳሽ እናት እፍፍፍፍ ያማል በጣም እባሽ ይታበስ 💒💒💒💒
Ene ye Keren lij negin, my heart aches for you. May this brother suffered POST TRAUMATIC DISORDER. War is distraction of society. I wish you all the best ye enat!
እግዚሀቤርአምላክያገናኝሽበጣምያሳዝናል
እኔንም በጣም አስለቀሽን እናቴ እግዚአብሔር አምላክ እንባሽን የብስልሽ :: እመቤቴ ማርያም
ደስታን ታብስርሽ እግዝአብሄር አምላክ ከወንድምሽ ጋር በስላም ያገናኝሽ ፈጣሪ ድምፁን ያሰማችሁ ለፈጣሪ ምን ይሳነዋል ነገ ስቀሽ እንደማይሽ ተስፋ አለኝ፡፡
አሜን የኔ እህት
እግዚአብሔር በፀጋው ያገናኛቹህ
Meseya you are very professional 👏 I love your intro. You took her shyness by your sweet talk
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ተመልሰሽ ሳትሃጅ ቸር ወሬ ያሰማን🙏😭
ሰላምዬ መድሀኒአለም ይርዳሽ እኔም እህቴ እና ወንድሜ ከጠፉ 30 አመት ሆናቸው
እርርር እሲት እንጠያየቅ እኔም እንደ አንች አንድ ወንድሜ እና እህቴን አጣው እማማ🙌😢👈
አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
ጦርነት ምን ያህል አስከፊ ነው ስንቱን ዋና አሰከፈለ እንደ ሀገር እንደ ግለሰብ ደግሞም አልለቀንም ምን ይደረጋል ኢትዮጵያ ሀገረ እግዚአብሔር በቸርነተህ ታደጋት በቃችሁ በለን
አላህ ያስገኝልሺ ወንድምሺ
ነብሷን ይማረው እና የዘሙ የኑስ እህት መስለሽኝ
በተረፈ እግዚአብሔር ይርዳሽ ወንድምሽን እድታገኚው እኔም እንዳችው አባቴ ከአምቦ በደርግ ግዜ ከቤት ወጥቶ አልተመለሰም ጠፋ
አፈላልገን አጣነው
ልኡል እግዚያብሄር ከመትናፍቂው ወንድምሽ ያገናገኝሽ፡፡
እግዚአብሔር ይርዳሸ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይርዳሽ እንድታገኙው
አይዞሽ አታልቅሺ እመብርሀን በሠላም ታገናኛችሁ ፈጣሪ ያገናኛቹ የዘወትር ጸሎቴነው እንደምታገኚው እርግጠኛ ነኝ
ሁሉንም የማይሳነው ፈጣሪ ተሎ ያገናኛችሁ ይርዳችሁ
አሜን
እኔ የማለቅስበት ነገር አላጣም መቼም ኡህህህ 😭😭😭
ለወንድሞቼ ያለኝን ፍቅር ሳስበው ውስጤ ተቃጥሎ ነው ያለቀስኩት ኡፍፍፍፍ እግዚአብሔር ያገናኝሽ የኔ ውድ እህት ። ለሦስት ቀንም ብትሆን በእመቤቴ ድንግል ማርያም ፊት ሻማ አብርቼ በጸሎት ምልጃዋን እማጸናለሁ እመቤቴ ድንቅ ተዓምር እንደምታሰማኝ አምናለሁ አንችም ተስፋ እንዳትቆርጭ እግዚአብሔር ከእስትንፋስ ቅርብ ነው እናም ጸልይ አይዞሽ እህቴ
አሜን
እግዛቤር ከወንድማችሁ ጋር ያገናኞችሁ
በሰላም ያገናኛቹ
እግዚአብሔር ያገናችህ
ፈጣሪ ቸር ወሬ ያሰማችሁ በፈጣሪ ተስፋ አይቆረጥም
አላህ ደስታችሁን ያሰማን አይዞሽ ኢንሻ አላህ በሰላም ትገናኛላችሁ
እግዛአብሔር በሰላም ለመገናኘት ያብቃችሁ
በሳላም ያገናሽ
አይዞሽ አታልቅሽ የአንቺን ፋንታ ተወጣሽ እኮ
ጥሩ እህት ማድረግ የሚገባትን አድርገሻል።
እግዚአብሔር ይርዳሽ