ፈታኙ የህይወት ውጣ ውረድ እና ጋብቻ! ብርቱዋ በረከት.. ከህይወት ሰበዝ ላይ ክፍል_2 Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,7 тис.

  • @nolawimilael6981
    @nolawimilael6981 2 роки тому +249

    በጉጉት ስጠብቀው ነበር የማያልፍ መከራ የማይነጋ ሌሊት የለምና ያመንሽው የተማፀንሽው የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ ኢየሡስ ክርስቶስ ታሪክሽን ስለቀየረው ክብርና ምስጋና ለስም አጠራሩ ይሁን ቀሪው ዘመንሽ በፈጣሪ እይታና ጥበቃ ውስጥ ይሁን
    ፈጣሪ ስራው ድንቅ እኮ ነው ልደትዬ የልጅሽንም ጤና ትመልስልሽ አይዞሽ እህቴ እንባሽ በጣም ነው የሚያስጨንቀው ከለቅሶ በኋላ ሳቅ አለና መጨረሻሽ ይመር ኡፍፍፍፍ

    • @abyensha6330
      @abyensha6330 2 роки тому

      😭😭😭😭💓💓💓💓💓💓💓

    • @romanamohammed1685
      @romanamohammed1685 2 роки тому +1

      Amen amen amen

    • @addishode1541
      @addishode1541 2 роки тому

      Amen

    • @GenetKokebe
      @GenetKokebe 2 роки тому +1

      ባውቃት ብዬ የተመኜሑሺ ሠው ኣጻጻፍሺ እንዴት ውሥጥ እንደሚገባ

    • @nolawimilael6981
      @nolawimilael6981 2 роки тому

      አመሠግናለው እህቴ ክበሪልኝ

  • @ናታኔምነኝ-ደ9ጐ
    @ናታኔምነኝ-ደ9ጐ 2 роки тому +118

    “መከራህንም ትረሳለህ፤ እንዳለፈ ውኃ ታስበዋለህ።”
    ኢዮብ 11፥16 አይዞሽ እህቴ 😢😢😢😢😢

  • @selamyehuni8452
    @selamyehuni8452 2 роки тому +90

    በጣም የገረመኝ የህችን ጠንካራ ቆኖጆ ለሁላቾን አርያ የሆነች እህታችን በ Comments በተለያዩ ማጽናናዬ ቃላቶች ያፀናናችወት በሙሉ እግዚአብሔር ለእናትም የምትለምኑትን ይፈፀምላቸሁ ብርክ ያርጋችሁ ወገን ማለት እንዲህ ነዉ እወዳችዋለሁ ወገኖቼ አገራችን ሰላም ያርግልን 🙏🏽ከአሜሪካ

    • @bethelehem4989
      @bethelehem4989 2 роки тому +6

      እህቴ እባክሽን ይችን እህታችንን እንተባበራት አሜሪካን ያለን ህብረት ፈጥረን አቅማችን በሚችለው በፀሎት እውቀት ያለው በእውቀቱ ጉልበት ያለው በጉልበቱ ገንዘብ ያለው በገንዘቡ

    • @selamyehuni8452
      @selamyehuni8452 2 роки тому +3

      @@bethelehem4989 እሽ እህቴ በእኔ በኩል የተቸልኝን አደርጋለሁ እንረዳታለን መጨረሻዉማ በጣም ልብ ይነካል እግዚአብሔር ሁላችንም ይርዳን!

    • @golgota2123
      @golgota2123 2 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @ኢትዮጲያአገሬ
      @ኢትዮጲያአገሬ 2 роки тому

      ኣሚንንንን

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ

    *ልጅን የሚሠጥ አንድ አላህ ብቻ ነው* እንኳን ልጅሽን አቀፍሽ ሠውኮ ክፉ ነው ከሠው ምንም አይጠበቅም አይዞሽ የማይነጋ ለሊት የማያልፍ መከራ የለም ከበረቱ አሁንም ብርትት በይ ጀግና ነሽ የኔ ጨዋ ሴት♥️♥️♥️

  • @Muday-Werk
    @Muday-Werk 2 роки тому +74

    የኔ እናት እንደው ምን ላርግሽ ሆዴ ተንሰፈሰፈልሽ! እናትና ልጁ ታምራታቸውን ይግለፁብሽ! እመብርሀን ትዳብሳችሁ!

    • @selomegebere6953
      @selomegebere6953 2 роки тому

      ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ለሁሉም መልስ ነው እህቴ የልብሽን መሻት ይሰጥሻል እስከ ሽበት እስከ ሽምግልና ይሸከማል

    • @yesharegifikre5990
      @yesharegifikre5990 2 роки тому

      አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር የወደደዉን ነዉ የሚፈትነዉ

  • @samresam2806
    @samresam2806 2 роки тому +273

    ይሄን ታሪክ ሰምተን ስንቶቻችን ይሆን አምላካችንን ያመሰገነው 😭🙏

  • @tigi1397
    @tigi1397 2 роки тому +92

    እህቴ ፀበል አትሰልቺ
    እመቤቴ ድንግል ማርያም ትዳብሳችሁ:: አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርልሽ: ይማርሽ
    አይዞሽ ስለት ተሳይ::

    • @ashash9382
      @ashash9382 2 роки тому

      😛

    • @samiassefa5506
      @samiassefa5506 2 роки тому +1

      አይዞሽ እህቴ በፀበሉ በርቺ ለሁሉም ጊዜ አለው

  • @user-Weynua
    @user-Weynua 2 роки тому +32

    እንደዚች ልጅ ታሪክ ልቤን የነካዉ የለም አቤት የሕይወት ፈተና

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 2 роки тому +1

      እመብርሃን ጨርሳ ትማርሽ አይዞሽ እህቴ 😰😰

  • @tg-wf7sy
    @tg-wf7sy 2 роки тому +19

    በእውነት መድኃኒአለም ጭንቀትሽን ሁሉ ያቅልልሽ የጭንቅ አማላጃ እመብርሀን ትድርስልሽ

  • @liya7235
    @liya7235 2 роки тому +22

    ለእኛ የከበደ ለእግዚአብሔር ቀላል ነው
    እመን እንጂ አትፍራ ይላል ቃሉ
    እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን !!!

    • @abebawbelay2584
      @abebawbelay2584 2 роки тому

      እግዚአብሔር ይርዳሽ በጣም ያሳዝናል

  • @nataliwimundu8666
    @nataliwimundu8666 2 роки тому +300

    የኔ እናት አይዞሸ እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል 😭😭😭😭

    • @AbCd-lf2df
      @AbCd-lf2df 2 роки тому +1

      የኔጉደኝናትየኔማርጠካራሴትናት

    • @MasaMasa-fk2ow
      @MasaMasa-fk2ow 2 роки тому +2

      እግዚ አብሔር ይማርሽ እህቴ

    • @samereteka6272
      @samereteka6272 2 роки тому

      Dengele eskae legeshe tmerachew

    • @የእዮብእናትነኝ
      @የእዮብእናትነኝ 2 роки тому

      አሜን ፫ እግዚአብሔር ሙሉጤናዋን ይመልስላት

  • @familypromotion9552
    @familypromotion9552 2 роки тому +15

    ጠላትሽ ዳቢሎስ ያልቅስ እስኪ ቃፅላ ማርያም ውሰጂው እመቤታችን ልጇን ይዛ ስደትን አይታለች ስለ ልጇ ብዙ ተፈትናለች የልጅን ነገር ታውቀዋለች እሷ በእቅፏ ታድርግልሽ ትማርልሽ አይዞሽ የእናንተ ቤት ትልቁ ቁልፍ ያለው ቤተሰቦችሽ ጋር ነው ንስሀ ግብ ስደጉ ፁሙ ፀልዩ አምላክ ምህረቱን ይላክላችሁ

  • @helenethiopia
    @helenethiopia 2 роки тому +250

    ለግዚአብሔርን የሚሳነው የለምና እሱን ያመነ መቼም አፍሮ አያውቁም ❤🙏 አንችንም ልጅሽንም እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራችሁ😭😭😭💔💔🙏

    • @yeuhalabirhan573
      @yeuhalabirhan573 2 роки тому +6

      አይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሔር ለበጎ ነው አጥብቀሽ ፀልይ ሁለታቹም ትድናላቹ ለፈጣሪ ምንም አይሳነው

    • @maruzemene93
      @maruzemene93 2 роки тому +2

      አታልቅሺ እህት ለበጎ ነው እህት

    • @maruzemene93
      @maruzemene93 2 роки тому +2

      እናት አታልቅሺ

    • @nigatwaarega514
      @nigatwaarega514 2 роки тому

    • @romanamohammed1685
      @romanamohammed1685 2 роки тому

      Amen amen amen

  • @sjsjwksskwk7160
    @sjsjwksskwk7160 2 роки тому +1

    በእውነት የበረከትን ታሪክ ከመጀመሪየ ጀምሮ በእንባ ታጅቤ ነው ታሪኩን የጨረስኩት ስለእውነት እላችሁአለሁ ለብዞዎቻችን ምሳሌ ፈሪያ እግዚያአብሔር በውስጧ ያደረ ለአላማዋ የታመነች በረከት ትለያለች ኮፊደንሷ በሙሉ ፈጣሪውን ያመነ ብዙ ተስፋ እንደሚያገኝ ለሌላው አስተምሮቱ ይለያል የበረከት ታሪክ !!

  • @metasabiaaddisu8706
    @metasabiaaddisu8706 2 роки тому +24

    ፈዋሹ ጌታ ኢየሱስ ይፈውስልሸ ታሪክሸን ይቀይረው
    ዕንባሸን ያብሥልሸ ጌታ አይተውሽም

  • @hana967
    @hana967 2 роки тому +24

    የተበጠሰውን የሚቀጥል የወደቁትን የሚያነሳ ተስፋን የሚቀጥል ልዑል እግዚአብሔር ታሪክሽን ይቀይርልሽ አንችንም ልጅሽን ይማራችሁ እመብርሃን ትዳብሳችሁ እመብርሃን እባሽን ታብስልሽ እህታዓለም ።

  • @aboali3155
    @aboali3155 2 роки тому +37

    የድግል ማርያም ልጂ እየሱስ ክርስቶስ አችንም ልጂሽም ይማራችሁ

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 2 роки тому +1

    የ ድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ፍፁም ምህረትን ያድርግልሽ እህቴ እየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ያድናል ብዙ ተንከራተሻል ደክመሻል እስቲ ወደ ፀሎት ቦታም ውሰጂው ሃይማኖትሽን እንድትቀይሪ ሳይሆን መድሃኒት የሆነው ኢየሱስ ብቻ ፍፁም ማዳንን በደም ከፍሎልሻል እባክሽ አንድ እድል ሞክሪ አፀልይለት እህቴ ገንዘቦን ባ መድሃኒተኛ የጨረሰችው ሴት የ እየሱስን ጨርቅ ነክታ የ ደሟ ምንጭ እንደቆመ ያንቺን እንቆቅልሽ ጌታ ይፈተዋል ተስፋ አትቁረጪ አይዞሽ

  • @sara46076
    @sara46076 2 роки тому +17

    ሜሮን ጌትነት መስላኝ ነበር... የኔ እንባ ይፍሰስ አይዞሽ ያልፋል እምቤቴ ትርዳሽ.

    • @hiwettesefu5479
      @hiwettesefu5479 2 роки тому

      እውነት እሷን ነው የምትመስለው

  • @ብሌንመኰንን
    @ብሌንመኰንን 2 роки тому +10

    የኔ እናት እግዚአብሔር. ምህረቱን ያርግልሽ. አይዞሽ. እማ እመብርሀን ያንችንም የልጅሽንም ጤንነት ትመልስላችሁ.

    • @mesaret1279
      @mesaret1279 2 роки тому

      Egizaber Befno Yidrselesh Ehete Efffff

  • @workemenglste4323
    @workemenglste4323 2 роки тому +30

    የኔ እናት እግዚአብሔር ያበርታሽ እመብርሀን እስከ ልጅሽ ትጠብቅች የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማራችህ እፍፍፍፍፍ አይዛሽ እግዚአብሔር አንድ ቀን ለሁሉም መልስ አለው !!!

  • @alemayehunegash2061
    @alemayehunegash2061 2 роки тому +63

    Bereket, I understand the pain you are going through, because I was there. Every thing you explained had happened to me. The difference is where we live. Mine is fixed and I do my normal daily activities, including playing some light sports. This days it's almost normal to do disc replacement specially in the country like German. I was worried when you said you can't turn, bend or left materials. That means you still are not living normal life, especially now when your son needs your undivided attentions. I think we Ethiopian and Eritrean, especially who live in Europe, North America and Australia can help you to get right disc replacement surgery by contributing as much as we can afford. Every thing you have to do is to be ready for the fight. I am sure all of us are ready to help. I really understand you. You are very strong fighter, beautiful young lady with better future ahead. We love and we are in pain with you.🤩

    • @sumeyanesredinawol9c24
      @sumeyanesredinawol9c24 2 роки тому

      Dear Member,
      To enhance your digital experience, Bupa Arabia systems will be temporarily unavailable for enhancement on October 14th, 2022, from 12:00 AM to 4:00 AM.
      With you for better health.

    • @MT-nu6sw
      @MT-nu6sw 2 роки тому +1

      God bless you! Please do whatever you can. I'll do my part.

    • @alemayehunegash2061
      @alemayehunegash2061 2 роки тому

      @@MT-nu6sw Thank you sis, I already have started, we need more people like you to free her of back pain. 👏

    • @ayenewtameru3808
      @ayenewtameru3808 2 роки тому

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤❤🙏

    • @danielm4956
      @danielm4956 2 роки тому

      Please help her

  • @hiyabyedengellij9159
    @hiyabyedengellij9159 2 роки тому +10

    እመብርሃን በምረት እጆቹዋ ተዳብስሽ እግዛብሄር የሚወደዉን ነዉ ሚፈትነዉ ሁሉም ለበጎ ይሆናልእዮብን ያየ አላዛርን የተመለከተ ተስፋ አይቆርጥም እህቴ በብዙ ልትሾሚ ነዉና ተስፋ እንዳቆርጭ ቅርብነዉ ማረፍያሽ

  • @ፂዮንዳንኤልሣራ
    @ፂዮንዳንኤልሣራ 2 роки тому +3

    አቤት ሴትነት አቤት ስቃይ የኔ እህት ጠንካራ ጀግና ነሽ ተስፋ አትቁረጭ እግዚአብሔር ላንቺም ለልጅሽም ምህረት ያውርድላችው ከፀበል እንዳት ቀሪ አንቺም ልጅሽም እግዚአብሔር መሐሪ አምላክ🙏 ነው ታሪካችው ተቀይሮ መልካም ዜና ለመስማት ያብቃን መስዬ ላንቺም የማያልቅበት እንጀራ ይስጥሽ የኔ ልቤ ቀና 🙏

  • @ጩናጌታቸው
    @ጩናጌታቸው 2 роки тому +103

    እግዚአብሔር በሙሉ ሃይሉ ክብሩን ይግለጥብሽ አሜን!!!

  • @muluworkzewdie3447
    @muluworkzewdie3447 2 роки тому +1

    የኔ እናት በጣም እዝኛለሁ በጣም ግን ለሀኪሞቻችን ምስጋና ይግባቸው ከሀኪምም ከዘመድም ከባልም በላይ ኢየሱስ የሚባል ስም እለ የእለም መድሀኒት እኛ ላይፋችን የቤተስቦቻችን የመጡበት መንገድ ውስብስብ ነው ብዙ ችግር እለ ቶሎ ፈጥነሽ ከዚህ ስም ጋር ተገናኝ ይሄ ብዙ እንቆቅልሽ ከዚህ ስም ሌላ የሚፈታው የለም የእሱን ስም ጠርተሽ በፊቱ ውድቂ የስሙ ኃይል ተዐምር ያሳይሻል ይህንን አብ እይቶ የማይጨክን በዙፋኑ እለ ፈጥነሽ ከኢየሱስ ጋር ተግናኝ በግልሽ እኔም ለእንቺም ለልጅሽም እፀልያለሁ ላቀርበችሽ መልካም ጋዜጠኛ ምስጋና እለኝ መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንድንበት ከላይ የተስጠን ስም ኢየሱስ ክርስቶስ እይዞሽ እይዞሽ

  • @eliyaszemene8291
    @eliyaszemene8291 2 роки тому +19

    መድሃኒዓለም እንኳን የልብሽን መሻት እንኳን ፈጸመልሽ በዚህ ዱርዬ በሞላበት ዓለም በክብርሽ፣በንጽህናሽ መኖር የሚገርም ጭዋ ያሳደገሽ እግዚአብሔር አልሎ ጤናውን ይስጥሽ እህቴ

  • @neimanuriye1196
    @neimanuriye1196 2 роки тому +2

    አልሀምዱሊላህ ሙሉ ጤና ኑሮኝ አላህን አማርራለው በራሴ አፈርኩ 😭😭😭

  • @fatmaksaksa7304
    @fatmaksaksa7304 2 роки тому +12

    ውይ መሲየ ተነስተሽ ብታቅፊያት ብየ ተመኘሁ ኡፍ እኔም ተፈተንኩ እላለሁ አልሀምዱሊላህ አለኩልሀል የአላህ ላያስችል አይሰጥም

  • @selamawitbelay9558
    @selamawitbelay9558 2 роки тому +2

    የድንግል ማርያም ልጅ የእስራኤል ቅዱስ የዳዊት ልጅ ልፁል ሀያል እግዚያብሔር በነገሮችሽ ሁሉ ጣልቃ ይግባ እንባሽን ያብስልሽ የኔ ቆንጆ ይሄ ሁሉ መከራ አልፎብሽ ዛሬም ውብ ነሽ ገና ምን አይተሽ ታምራቱ ሁሉ በአንች ላይ ይገለፃል ለቃሉ የታመነ ጌታ ዛሬም በክብር ዙፋኑ አለ አይዞን እህቴ

  • @michaelmoses6836
    @michaelmoses6836 2 роки тому +41

    Please let us help this beautiful girl. Go for prayer darling

  • @yilfashewaseifu6195
    @yilfashewaseifu6195 2 роки тому

    በረከት ቃል የለኝም ልዑል እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝሽ

  • @officialkallyy8547
    @officialkallyy8547 2 роки тому +131

    እግዚአብሔር ለሁሉም ግዜ አለው 🙏🇪🇹

  • @shibiretadese3074
    @shibiretadese3074 2 роки тому

    እመብርሃን የጌታዬ እናት በምልጃዋ ታስብሽ የኔ እህት በጣም የሚያሳዝን ታርክ ነው

  • @nuhaminhailu9544
    @nuhaminhailu9544 2 роки тому +12

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ በርቺ ህይወት በፈተና የተምላች ናት። እግዚአብሔር ፊቱን ወዳንቺና ወደልጅሽ ያዙር። ሁሉ ለሱ ቀላል ነው።

  • @fri8050
    @fri8050 2 роки тому +29

    ወይ አምላኬ እኔም ሙሉ ጤና ይዤ አንተን አማርርሐለሁ 😢

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 2 роки тому +8

    እናት ላንች ደስ ብሎኛል በጣም ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ🙏ልጅሽን ግን ቃጥላ ፅዯን ማርያም ፀበል ውሰጅው ይድናል እመ ብዙሀን የሚሳናት የለም🙏🙏🙏

  • @lucyethiopia3747
    @lucyethiopia3747 2 роки тому

    እህቴ ጌታ ኢየሱስ ፈዋሽና መሃሪ አምለክ ነው አየዞሽ ትፈወሳላችሁ በመከራ የሚጸና የተባረከ ነው ታሪክሽን ይለውጣል

  • @Mona-lg9tf
    @Mona-lg9tf 2 роки тому +22

    አይዞሽ ልጅሽም ድኖ በደስታ ታያለሽ እመቤቴ ማርያም ሁለታችሁንም ትዳብሳቹ

  • @asterworkuwoldeyes5625
    @asterworkuwoldeyes5625 2 роки тому

    እህቴ አግዝአብሄር ከነልጅሽ ጤናችሁነ ይመልስላችሁ አይዞሽ ተስፋ አትቁረጭ ጠንካራ ነሽ

  • @genayal4277
    @genayal4277 2 роки тому +12

    አይዞሽ እመብርሃን አለች በእምነትሽ ያፅናሽ ፀበል ተጠመቁ

  • @ahlamabdella3161
    @ahlamabdella3161 2 роки тому

    አላህብርታቱን ይስጥሽ ተአምር አለው ታአምሩን ደግሞ ደጋግሞ ያሳይሽ አላህ ይርዳሽ ይመልከትሽ እህቴ

  • @tezetaalebachew5868
    @tezetaalebachew5868 2 роки тому +8

    እዴት እኮ እደምታምሪ ደሞ በስማም እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው አምናለሁ

  • @nardosaemiro1476
    @nardosaemiro1476 2 роки тому +5

    እህቴ አይዞሽ በእግዚአብሄር ተሰፋ አይቆረጥም
    ጌታ ፈፅሞ አንቺንም ሆነ ልጅሽንም ይፈውሳችሁ
    ይሄንን መርገም እግዚአብሔር አምላክ ይሰበርልሽ አይዞሽ እንባሽን ያብሰልሽ.

  • @samritube645
    @samritube645 2 роки тому +11

    *አይዞሽ እህቴ እስካሁን ያኖረሽ አምላክ አሁንም አይጥልሽም በፈጣሪሽ መቼም ቢሆን ተስፋ አትቁረጭ ጸበል በርቺ አሁንም ትድናላችሁ ከነልጅሽ*

  • @fatad1798
    @fatad1798 2 роки тому

    የኔ እናት መጥፎ ነገር ሁሉ ከሰይጣን (ልክፍት)ነው የመላከ መንክራትመምህር ግርማ ወንድሙን ትምህርት እና የመናፍስትን ውግያ ስልት ተከታተይና ውጊያ ጀምሪ የሚሰራው የእግዚሐብሔር ሀይል የድንግል ማርያም ምልጃ ነው አንቺ ጎበዝ እና ፈሪሃ እግዚሐብሔር ያለሽ ሴት ስለሆንሽ ሰይጣን ይህንን አይወድም አንችንም ልጅሽንም አንድትበላሹ የደረነገው አጋንንት ነው ስለዚ በማህፀንሽ እርሱን ፈጥሮ የሰጠሽን መድሃኒዓለም ይዘሽ ይሄንን ጠላት ተወጊ ፀበል መሔድሽ ጥሩ ሆኖ ነገር ግን የመናፍስትን ውጊያ ካላወቅሽ እርሱ ፀበል ስንጠመቅ ወይ መንገድ ወይ እቤት ይጠብቃል ሥራው ያአዳምን ልጅ ማሰቃየት ብቻ ነው አና እህቴ በእርግጠኝነት አንቺም ልጅሽም ነፃ የምትወጡት በዚህ መንገድ ነው እግዚሐብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን አሜን።

  • @faceofabissiniaburnface3752
    @faceofabissiniaburnface3752 2 роки тому +9

    የእኔ እናት በርቺ የኢትዮጵያ ፣ የእስራኤል አምላክ የአብርሀም የያዕቆብ የኢሳቅ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጨርሶ ይማራችሁ !!

  • @appuae6948
    @appuae6948 2 роки тому +3

    እውነት ለመናገር በጣም አስተማሪ ነው በተለይ አረብ አገር ያለን ሴቶች እጃ እግዝአብሔር ይርዳን ማራምን ፈራሁ

  • @fkrtech
    @fkrtech 2 роки тому +114

    ልጅ የሚሰጠው እግዚያብሔር ነው
    ትዳርም የሚሰጠው እግዚያብሔር ነው ጤናም የሚሰጠው እግዚያብሔር ነው የሰው አሉቧልታ ቦታ አትስጡ ግን ደግሞ ማግባት ያለብን ለልጅ ብቻ መሆን የለበትም

    • @meserettsegaye1368
      @meserettsegaye1368 2 роки тому +1

      የኔ እናት እግዚአብሄር እመቤቴ ይረዱሻል አይዞሽ የመሸ ይነጋል እግዚአብሄር ከነልጅሽ ያድንሻል የፀና እምነት አለሽ እምባሽ ይታበሳል እግዚአብሄር ደስ የሚያሰኝሽ ቀን እሩቅ አይደለም አይዞሽ እህቴ እግዚአብሄርካንች ጋር ይሁን

    • @emenettesefafiker1627
      @emenettesefafiker1627 2 роки тому +4

      አትፍረድ ይፈረድብሀል

    • @stmarytsegaye
      @stmarytsegaye 2 роки тому +3

      ያልተነካ ግልግል ያውቃ ይባላል።እንዳታገቢ የሚደርግ መከራ ሲመጣ በጤነኛ አምሮሽ እንደምታስቢው አይደለም!

    • @mashaallhsss3479
      @mashaallhsss3479 2 роки тому +1

      Ine sayemagn mawlude magebate alechelkum idayum isuwa idelegna nechi allah lije satewtele

    • @KhanKhan-bp6qm
      @KhanKhan-bp6qm 2 роки тому +1

      ጌታ,ይባርክሽ,,ለልጅ,ብቻ,አይደለም,ትዳር,ዬሚለዉ,ኮሜንት,አፅናንቶኛል!!

  • @noorbeen9486
    @noorbeen9486 2 роки тому

    ኣጀኪ መዓረይ ኣምላክ ምሳኪ ይኩን ፈጣሪ ክሕግዘኪ እዩ

  • @ummimran5050
    @ummimran5050 2 роки тому +5

    በጣም ጠንካራ ነሽ አሏህ አፍያሽን ይመልስልሽ የልጅሽንም ጤና አሏህ ሙሉ ጤናውን ይስጠው አሏህ ያሳድግልሽ ውዴ

  • @edelawitmesfin3330
    @edelawitmesfin3330 2 роки тому +1

    የአንጎል ጠባሳ ባይድንም መድሃኒቱን በአግባቡ ከወሰደ ራሱን የሚስተው ነገር ፋታ ያገኛል ስለዚህ ተስፋ አትቁረጪ እኔም በእንዲህ ነገር ውስጥ ነው ያለውት የሚጥል ህመም ቀላል አይደለም ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን የኔም ምኞት ስወድቅ የሚያነሳኝ ልጅ እንዲሰጠኝ የዘወትር ፀሎቴ ነው ደሞም ያደርግልኛል ለታመኑት አያሳፍርም

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse8508 2 роки тому +7

    እግዚአብሔርን አመስግኑ ስራው ድንቅ ነውና ምን ይከፈለዋል ከምስጋና በቀር እግዚአብሔርን ማመን ትርፉ ይሄ ነው አይዞሽ እህቴ ምታምኝው አምላክሽ አሁንም ካአንቺ ጋር ነው መልካምሽን እንደምሰማ እርግጠኛ ነኝ

  • @tgtg7852
    @tgtg7852 2 роки тому

    የነፍስሽን መሻት የሰጠሽ እግዚሐብሔር ነው እሱ ሲሠጥሽ ይኤን ሁሉ መከራ ያውቃል ፈዋሹም እሱ ነው እርግጠኛ ነኝ ልጅሽን በሚገርም ሁኔታ ጤናውን ሠቶ ለቁምነገር ያበቃልሻል የሚወደውን ነው የሚፈትነው አንቺ ጠንካራ ነሽ ከሠው በላይ የሆነውን ፈጣሪሽን ብቻ እመኚ ሰው ብዙ ይላል ዶክተሮች እንኳን ተሥፋ ያሥቆርጣሉ አንቺ ግን ከነሡ በላይ ሆነሽ ታሸንፌያለሽ እመኚኝ እይወትሽን በሚገርም ሁኔታ በደሥታና በሠላም በእረፍት አምላክ ይሙላልሽ የኔ ቆንጆ

  • @warkmeoko
    @warkmeoko 2 роки тому +7

    ስለማይነገረ ነገረ ስጦታ እግዚአብሔር ይመሰገን አይዛሽ ለበጎነው ያልፋል የዛሬበእለተ ቀንዋ የምትውሉ ባእተ ማርያም ትማርልሽ

  • @selamselam3893
    @selamselam3893 2 роки тому

    እግዝአብሔር ቸር ርህሩህ አምላክ ነው ይምርሻል
    ወላዲተ አምላክ ትምርሸለች አይዝሽ ዮኔ እህት
    ስይጣን ያፍራ እግዝአብሔር ስሚርሽ

  • @woine123
    @woine123 2 роки тому +10

    አንቺን የመሰለ ቆንጆ ! አይዞሽ ተፈተንሽ:: በፍፁም ተስፋ እንዳትቆርጭ እግዚአብሔር የሚሳነው የለም ደግ አምላክ ነው :: ትድኛለሽ :: አይዞሽ ልጅሽም አንቺም ትድናላችሁ:: አንቺንም ልጅሽንም ህይወታችሁን የሚበጠብጥ ( ሰላምሽን የነሳሽን ) እርኩስ መንፈስን የሰራዊት ጌታ ልዑል እግዚአብሔር አስወግዶልሽ እፎይ የምትይበትን ዘመን ያቅርብልሽ::

  • @zufankebede9195
    @zufankebede9195 2 роки тому

    ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ እንደዚህ አይነት ፈተነ ለጠላትም አይስጥ መዳንአለም ብርታቱን ሰቶሽ ብዙ ስቃይን አሳልፈሻል በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ጉልበት ሆኖሻል ፈጣር.

  • @selamalemetu7254
    @selamalemetu7254 2 роки тому +13

    እህቴ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ኣንችንም ልጅሽንም እግዚአብሔር በምህረት ይጎብኛችሁ ድንግል ማርያም በምህረት ትዳብሳችሁ ኣይዞሽ እህቴ ታሪክን ቀያሬው እግዚአብሔር ታሪክሽን ይቀይረው 🙏🙏🙏

  • @tigsttg7680
    @tigsttg7680 2 роки тому

    የኔ ጀግናና ብርቱ በቺ ብርታት አምላኬን አመሰገንኩ ግን አይዞሽ አልመሸም ገናነው ድገት የጠበቅሽው ጌታ ይመጣል።

  • @meseretsilshi9821
    @meseretsilshi9821 2 роки тому +10

    አይዞሽ የኔ ጠንካራ እግዚአብሔር አይደል የሰጠሽ አንችም ለእሱ ስጭ ምንም ነገር የሚሳነው የለም አይዞሽ

  • @tgsoft3032
    @tgsoft3032 2 роки тому

    ayzosh egziabhar chemro yabertash emnetesh yadnshal mheret yestachehu ftari!!!

  • @ሎዛ
    @ሎዛ 2 роки тому +10

    አይዞሽ የኔ እመቤት እምነትሽ ጠንካራ ነው ከዚህም በላይ ፈተና አለ በሰው ልጅ ህይወት አለ ይድናል ለልብሽ ንገሪው ፈጣሪ የሚሳነው የለም የኔ ቆንጆ ፈጣሪ የሚወደውን ሰይጣን ይፈትናል አይዞሽ ፈጣሪ በምህረቱ ይመልከትሽ የኔ እህት!

  • @tigstdeisln9781
    @tigstdeisln9781 2 роки тому

    አይዞሽ.እግዚአብሔር. ይርዳሽ.እመብርሀን.ትረዳሽ.የጭንቅ.አማላጅቷ.ትርዳሽ

  • @lidiyaseyum9009
    @lidiyaseyum9009 2 роки тому +9

    ምን አባቴ ላድርግልሽ የኔ እናት ወላሊተ አምላክ ታሪክሽን ትቀይርልሽ እናቴ አይዞሽ

  • @yaeltekele9737
    @yaeltekele9737 2 роки тому +12

    በመጀመርያ ቤተሰቦችሽ ሊመሰገኑ ይገባል አንቺን የመሰለች መልካም ልጅ አንፀው ስላሳደጉ የኔ ማር ቸሩ እግዚኣብሔር የሚወደውን ነው የሚፈትነው አንቺንም ልጅሽንም ሙሉ ጤናችሁን ሰቶ በቅርቡ ምስክርነትሽን ያሳየን

  • @serkalemserkalem2182
    @serkalemserkalem2182 2 роки тому +4

    እህህህህህህህ እግዚአብሔር ምህረቱ ይላክልሽ ብዙ አሳልፈሻል እህቴ ይህ አብሮ አደግ የዛር መንፈስ ነው እንጦጦ ማርያም እና ስሜነሽ ኪዳንምህረት ውስጅው ሌላው ምን አያድነው

  • @selsetumedia5029
    @selsetumedia5029 2 роки тому

    የምታምኝዉ አምላክ ምህረቱን ያድርግልሽ። እመቤታችን ትዳብስሽ። ታሪክ ተቀይሮ ደስታሽን እንድታወሪ የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁን ።ልጅሽንም አጋእዝተ ስላሴ ይማሩልሽ።አይዞሽ

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 2 роки тому +97

    ወላዲት አምላክ በኪነጥበብ እጆቿ በዘርፋፋ ቀሚሷ ዳብሳ ትፈውስልሽ አንቺንም ትዳብስሽ እናቴ😭😭😭

    • @assa5805
      @assa5805 2 роки тому +1

      አይዞሽ አላህ ይርዳሽ አብሽ

  • @ቤተልሔም
    @ቤተልሔም 2 роки тому +3

    የፃድቃንዋ ማርያም ትዳብሳችሁ የሰው ልጅ ፈተና እጅግ በጣም ከባድ ነው 😢😢😢😢😢 ኡፍፍፍ እኔ ልሳቃይልሽ

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 2 роки тому +33

    አይዞሺ እኅት አንችንም ልጂሺንም እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላችሁ😢😢😢😢

  • @yeshiharegshenkut5789
    @yeshiharegshenkut5789 2 роки тому

    እግዚአብሔርን ያመነ እንዲህ ነው፡፡ የአጥር ወፍ አትስማሽ ይላሉ እናቶች እውነትም እንዴት ያለ የእመነት ጥንካሬ እንዴት ያለ ከፈጣሪ ጋር ያለ ቁርኝት እንዴት ያለ በፈጣሪ መተማመን ነው፡፡ እህቴ በጣም ጠንካራ በጣም ፈጣሪሽን የምታምኚ ነሽ አሁንም መድሀኒአልም ከነ እናቱ ካንቺ ጋር ነው እግዚአብሄር የሚፈልገው በሙሉ ልቡ ሳይጠራጠር የሚያምነው ነው፡፡ ሰው እንደ እምነቱ ያገኛል!!!

  • @kedestterefe697
    @kedestterefe697 2 роки тому +18

    ያማል በጣም ታሪክሽ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እህቴ አይዞሽ ሁሉ ለበጓ ነዉ አምላክ የሚወደውን ነውና የሚፈትነው ለምህርት ያድርግልሽ

  • @familypromotion9552
    @familypromotion9552 2 роки тому +2

    አይዞሽ ታሪክ ይቀየራል የማያልፍ የለም ያልፋል በረከቴ ደግሞ ከጎንሽ ነን አንች አለም ላይ ላሉ ሴቶች ተምሳሌት ነሽ አንች ትልቅ ህይወት ኢንበርስቲ ነሽ ለሁላችንም ጥንካሬ ነሽ እውነትም በረከት ልደትዬ ትጠይቅሽ

  • @birarayismaw8163
    @birarayismaw8163 2 роки тому +7

    እዳንቺ አይነት ጠንካራ እህቶችን ያብዛልን ፈጣሪ! አንችንም አምላካችን ያቅበታል መልካም ነገር ማድረግ ሁሉም በፈጣሪ ይሆናል

  • @ኢትዮ-ሰ3ሠ
    @ኢትዮ-ሰ3ሠ 2 роки тому

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ታሪክን ይገለብጣል ብቻ አንቺ በአምላክሽ ሙሉ እምነት ይኑርሽ። ኢትዮጵያውያን ደግ ህዝብ ነው ወደ ውጪ ብትወጪ ለአንቺም ለልጂሺም ህክምና ታገኛላችሁ እግዚአብሔር መልካም ሰው ያስነሳልሽ።

  • @zmn2116
    @zmn2116 2 роки тому +36

    የኔ እንባ ይፍሰስ አይዞሽ እማ እንባሽን እመቤቴ ታብስልሽ

    • @nigusietesfa1846
      @nigusietesfa1846 2 роки тому

      ልቤ ተሠበረ በጣም አሣዘነችኝ፡፡

    • @tegegnechmuluneh8613
      @tegegnechmuluneh8613 2 роки тому

      ወይኔ እህቴ እኔሞ ደሀ ሁንኩኘ ሞን ላድር አየዙሽ እህቴ ሞንሞ ማድረግ አልች አሞላክ ይደረስልሽ

  • @eremiyasmengistu4425
    @eremiyasmengistu4425 2 роки тому +2

    ኢቢኤስ ቲቪ ላይ እባካችሁ እንድትቀርብ አድርጓት እባካችሁ በረከት እህቴ ፈጣሪ የሚወደውን ነው የሚፈትነው አይዞሽ እንደመሸ አይቀርም ይነጋል።።።

  • @ሰላምYOUTUBE-v3v
    @ሰላምYOUTUBE-v3v 2 роки тому +94

    ከአርቲስት ሜሮን ጌትነት ጋር የተመሳሰለችበት🙋🏻‍♀️

  • @s12346
    @s12346 Рік тому

    ጌታ እግዛብሔር ይርዳሽ የኔ እህት አንቺንም ልጅሽንም ይፈወሳቹ

  • @nemastube44
    @nemastube44 2 роки тому +7

    ፀልይለት ይድናል አሁንም ተስፋሽ እግዚአብሔር ነው ፈጣሪ በእሱ ላይ እንድትደገፊ ፈልጎ ነው አሁን እባክሽ አትጨናነቂ አሊያ ደህና መሆን ከባድ ነው

  • @Tube-ug4ot
    @Tube-ug4ot 2 роки тому

    አይዞሽ እህታችን ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም መጀመሪያም ልጅ መውለድ አትችይም ስትባይ የወለድሽው በእግዚአብሔር ኃይል ነው። እሱ የሰጠሽን ልጅ አሁንም ለእርሱ ንገሪው እና ስጭው እግዚአብሔር እንኳን የታመመን የሞተን የተረሳን ሰው ያስነሳል ። ይህን ሁሉ ችግርሽን ለሰው ሳይሆን ለእግዚአብሔር አልቅሰሽ ንገሪው ። ሁሉንም ችግርሽን እሱ እግዚአብሔር ይፍታልሽ እህቴ።።።።

  • @tadelechhuluka8964
    @tadelechhuluka8964 2 роки тому +4

    ታሪክን የሚቀይር ጌታ እየሱስ አለ። አይዞሽ ጌታ ይደርስልሻል እርግማን አይደለም ዛሬ በህይወት እንድትኖሪ ያደረገሽ አምላክ አለ በአንቺ ቤተሰቦችሽ ይድናሉ።

    • @saraass1202
      @saraass1202 2 роки тому

      ጌታ እግዚብር እንጂ እየሱስ አይደለም ፈጣሪ ነው እየሱስ እንደኛ ስው ነው ስው ደግሞ ታሪክን አይቀይርም እናም እግዚያብ አላህ ነው የሚቀይርው እየሱስ የማሪያም ልጂ ነብይ ነው ውንደኛው ፍጡር እንጂ ፈጣሪ አይደለም እስኪ አስተንትኑ

  • @hiyawtiwlddhalotajiraata1709
    @hiyawtiwlddhalotajiraata1709 2 роки тому +1

    በእውነት ልብ የሚሰብር ታሪክ ነው በዘመኔ ከሰማኋቸው ታሪኮች እንዲህ አይነት ያሳዘነኝ ታሪክ ያለ አይመስለኝም እህቴ አምላክ በምህረቱ ይጎብኝሽ አንቺንም ልጅሽንም ይማርልሽ ።

    • @tiruneshemiey5202
      @tiruneshemiey5202 2 роки тому

      የድግል ማሪያም ልጅ እግዚአብሔር አንችንም ልጅሽንም ይማራችሁ አይዞሽ ተስፉ አትቁረጭ ሁሉም ያልፋል እህቴ

  • @Mrx-gc7ns
    @Mrx-gc7ns 2 роки тому +27

    የኔ እናት እመቤቴ በምህረቷ ትጎብኝሽ አንጀቴን በላሽው።

    • @hareggetachew167
      @hareggetachew167 2 роки тому

      Look let me tell you this go to evangelical church let them pray for him, believe me he will deliver from this problem. Go try Jesus is alive and well. God be with you.

    • @aberrakeraga682
      @aberrakeraga682 2 роки тому

      @@hareggetachew167 You see how she delivered with God & his mom St Mary. You want to deny this & let her to go to Satan?

  • @ethyopiaehtyopia22
    @ethyopiaehtyopia22 2 роки тому +2

    እመብርሀን እናቴ ትዳብስልሽ አይዞሽ ፈተና ከባድ ቢሆንም ሁሉም ያልፋል የማይነጋ ለሊት የለምና እመብርሀን እናቴ እባሽን ትዳብስልሽ

  • @eyeruslegesse1081
    @eyeruslegesse1081 2 роки тому +8

    ጌታ ይገስፀው ይህ የክፉ ስራ ነው።

  • @konjiteshetu1607
    @konjiteshetu1607 2 роки тому +1

    ታሪክ የሚቀይር ጌታ ይህንን ታሪክሽን ይቀይረው እርሱ ለሞተ ሕይወትን ይሰጣል በተዘጋ ቤት ውስጥ ድንገት የሚመጣ እግዚአብሔር በማዳኑ ይምጣልሽ

  • @fantayedesta2790
    @fantayedesta2790 2 роки тому +4

    አይዞሽ የኔ እህት ጌታ ይርዳሽ በመገረፉ ቁስል ተፈወሳችሁ ተብሎ ተጽፎል በመስቀል ላይ ስለአንቺ በሚስማር የተቸነከሩት እጆቹ ለአንቺም ለልጅሽም ፈውስ ይስጥሽ ልጄ ። በሰው ተስፋ ይቆረጣል እግዚአብሔር ተስፋ ይሰጣል

  • @SalamSalam-bt5kd
    @SalamSalam-bt5kd 2 роки тому

    ወይ በጣም ነው ማሪያምን ያሥለቀሥሺኝ እግዚያብሄር የምንል ሥቶቻቺን ነን የኔ ውድ አይዞሺ

  • @hanagerma9528
    @hanagerma9528 2 роки тому +22

    የኔ እናት እንባሽን እመቤቴ ታብስልሽ ተስፋ አትቁረጭ የኔ እናት ደጋግመሽ አስቆርቢዉ እግዚአብሔር ይችላል እመብርሀን ሂወትሽን አድሳ እንደማይሽ ተስፋ አደረጋለዉ በረከትዬ እህቴ ⛪💒💒💒💒💒

  • @zinashgedamu1223
    @zinashgedamu1223 2 роки тому

    በዉነት ምን አይነት ጠንካራ እሤት እንደሆንሽ የኔናት ስለማይነገረዉ ስጦታዉ እግዚአብለፈሔር ይመሥገን እሔን ያደረገ የድንግል ማርያምልጅ እየሡስ ክርስቶስ ክብር ይግባህ ያለም ቤዛ

  • @peaceandlove684
    @peaceandlove684 2 роки тому +3

    አይዞሽ የኔ እህት አላህ ልጅሽን ደህና ሆኖ ታይዋልሽ። ሕክምና ጸበል ጸሎት አታቋርጪ በመሃል አላህ ይረዳሻል።

  • @የጅማዋቅመም
    @የጅማዋቅመም 2 роки тому

    የኔውድ እመቤቴ ማርያም ታርክሽን ትቀይር እግዚያብሄር ይችላል አድቀን ልጅሽም አችም ድናቹው አይሻለው ሰው በልጅ አይፈተን

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp 2 роки тому +12

    የኔ እናት አስለቀሽኝ የኔ እህትዋየ ኡፍፍፍ አላህ ካልነበርንበት ወደአልነበርንበት የቀየረን አላህ በተሻለ ሂወት አንችን ለማየት ያብቃን

  • @Sarasara-tf7rs
    @Sarasara-tf7rs 2 роки тому

    እግዚአብሔር ነው የውስጥን የሚያቀው ሰው ብዙ ያወራል ከሚያወሩ ቢሰሩ የት በደረሱ እግዚአብሔር መልካም ነው

  • @elsatewelde7858
    @elsatewelde7858 2 роки тому +4

    እኔን ኣፈር ልብላ እህቴ የናቴ ልጅ ምን እንደምልእንክዋን ምን ብል ሊያጽናናሽ እንደሚችል ኣላቅም የኔ ቆንጆ ልእልት ኣንቺኮ ከሁሉም ትበልጫለሽ ለፈጣሪ በጣም ስለሚወድሽ የሰጠሽን ፈተና ሁሉ እንደምታልፊው ያውቃል ኣንቺ ኣማኝ ፈጣሪ የሰጠሽን ሁሉ የምትወጪ ነሽ ኣይዞሽ የኔ ማር ፈጣሪ እንደሚምርልሽ ታሪክሽ እንደሚቀየር በኡነት ነው የምልሽ 100%እርግጠኛ ነኝ ፈተናሽ ያልቃል ኣይዞሽ ማሬ ጸበል ብቻ ኣትሰልቺ ኣንድ ቀን የደስታሽ የእልልታሽ ቀን ኣለ ሁሉንም ያየዋል ልጅሽም ይድንልሻል ይሄ እርኩስ መንፈስ ነው ድንግል ታንሳላቹ ኡፍፍፍ ኣምላኬ ኣይዞሽ ኣይዞሽ ኣይዞሽ ኤርትራዊት እህትሽ ነኝ

  • @chunkadamu265
    @chunkadamu265 2 роки тому +2

    አይዞሽ ጌታ ኢየሱሰ ያድናል ይታደግማል ። ወደ እሱ ፀልዪ እሱ መልካም ነው።

  • @mesfindebebe9572
    @mesfindebebe9572 2 роки тому +6

    አይዞሽ የእኔ እህት ጌታ ያውቃል
    መፀለይችንን አንተውም ሁሉ መልካም ይሆናል

  • @ametemecheal8193
    @ametemecheal8193 2 роки тому

    አአምባዬን ጨረስኩ እግዚአብሔር ታሪክሽን ቀይሮ ያሳየን
    መሲሲዬ የምስራች እንደምታበስሪን ተስፋ አለኝ